KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok
39:52
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
1:11:55
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Сестра обхитрила!
00:17
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Правильный подход к детям
00:18
አንድ እግሬ መቃብር ውስጥ ነው! ህፃናትን በነፃ ዳቦ የሚመግቡት ሰው ማን ናቸው?
Рет қаралды 70,961
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 441 М.
Maraki Weg
Күн бұрын
Пікірлер: 933
@semirsmu
2 күн бұрын
የነብዮ መሀመድ ሠለላ አለሂ ወሰለም ሥም አይቶ የመጣ❤
@b.6015
Күн бұрын
እኔ ወላሃ
@alyayasenshewmolo3632
Күн бұрын
እኔ ❤ሀቢቢ የራሱል አላህ ሠለላሁ አላይሂ ወሰላም❤❤❤❤
@ramzia3457
Күн бұрын
እኔ
@ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
Күн бұрын
@@semirsmu 👍👍👍👍👍
@feSh-s7k
Күн бұрын
እኔኔ ኔ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@oneethoipan9565
11 сағат бұрын
የነብዮ ሰ ዐ ወ ስም አይቼ ነው የመጣሁት በአላህ ግን ሙስሊም አይመስለኝም ነበር ጀዛክ አላህ ህይር አባታችን. እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
Күн бұрын
ነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ የሚለውን አይቸ ነው የመጣሁት የኛ ውድ ነብይ ያሀቢበላህ እሽተቅተና ያረሱለላህ
@KerimaGirma
13 сағат бұрын
S.A.W.❤❤❤
@ZeharaZeharamohammed
10 сағат бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አታሳጥሩ እህት ወንድሞቸ ሰአወ ይሄ አሳጥሮ መፃፉ ሂላፉ አለዉ ሌላም ትርጉም ይሰጣል ያሉም ኦለሞች አሉ እንኳን በረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዘመን በ4አኢማወች አሳጥረዉ አይናገሩም አይፅፈም ነበር
@Sofia-iq9gl
Сағат бұрын
እኔ ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉
@fhgdjdjgf7310
Күн бұрын
ማነው እንደኔ የውድ የአለማችን መሪ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ስም አይቶ የመጣ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@safinamahmod
Күн бұрын
ሶ አ ወ
@HappyRoadCar-ow5uu
Күн бұрын
እኔ
@NoraNoranora-x7m
Күн бұрын
እኔ
@ሲታመሰቆዋ
Күн бұрын
እኔ
@Rነኝ-n6g
22 сағат бұрын
እኔ ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@zeynebebrahim981
2 күн бұрын
የረሡላችንን ስም አይቼ ነው የመጣሁት ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ሀቢቡና ❤አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ መሠሎችህን ያብዛልን ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ❤
@ZebibaMo-o8d
2 күн бұрын
አኔም
@sadahussen8833
2 күн бұрын
እኔም
@የአላህባርያ-ፈ4ደ
Күн бұрын
እኔም
@SofeiQq
Күн бұрын
እኔም
@Vip36-q2v
Күн бұрын
እኔም❤
@WorkinhGm
2 күн бұрын
ግዜ እስከዛሬ ካቀረብካቸው እንግዶች ለእኔ አንደኛ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት
@fouziyaawal-ej8pj
2 күн бұрын
saah lanem 1ኛ
@meryemali4042
16 сағат бұрын
በትክክል ትክክለኛው ሰው ነው ዛሬ የቀረብልን
@hayuti7346
Күн бұрын
የነብዩን (ሰ ዐ ወ ) ስም አይቼ ነዉ የገባዉት ❤❤❤
@Sofia-iq9gl
Сағат бұрын
እኔም ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉
@SofiyaSulyeman
41 минут бұрын
ሁሴን የሠፈሬ ልጅ የተክላይማኖት ጠማማ ፎቅ የአውዬ ልጅ እናት ጥሩ ሰው ነበረች የጀኗት ሰው ይበላት አንተም የምትሰራው ስራ ሀይር ነው ጀዛክን ይክፈልህ
@mubareknasse114
2 күн бұрын
ዛሬ ለምስክርነት ነው የመጣውት ሁሴኖማለት በጣም ደግ ሰዉ ነዉ ማብላቱ ተውት ለስንቱ ወጣት እንደተረፈ የሚያውቀዉ ያዉቀዋል እሱ ሲመጣ የሰፈሩ ድባብ ሁሉ ይቀየራል ተክልዬ የተወለደ ያዉቀዋል ከድሮም በጣም ደግሰዉ ነዉ በዚ አጋጣሚ ስላየሁት ደስብሎኛሌ
@ካሙይቱብ
2 күн бұрын
😮wawww
@AsdfZxcv-er6xf
2 күн бұрын
ጀግና በሔደበት ይከበራል
@SamiEyael
Күн бұрын
የትኛው ጊቢ ነበር እቤቱ እሱን አውቀዋለሁ ቤቱ ጠፋኝ ጠማማ ፎቅ ኢብሮ ዳቦ ቤት ጐን ነው
@KamilSulaman
Күн бұрын
@@SamiEyael ሀጂ አብዶ ጊቢ ነው
@getachewbelay9467
Күн бұрын
ሁሴኖ ወንድሜ የናቱ ልጅ ስላንተ እና ስለ እናትህ (አውዬ) ቋሚ ምስክር ነኝ, አውዬ እናታችን ባረፈች ጊዜ በሻርፗ ዳቦ ጠቅልላ ስኳር ናሻይ ቅጠል ይዛ በጠዋት ከናንተ በፊት በር አስከፍታ ነበር ቁርስ የምታበላን ነበረች አንተም ከ አውዬ ህልፈት በኋላ ያንኑ ታደርግ ነበር አሁንም እንኳን አየሁህ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!
@Khalid-l9r
13 сағат бұрын
Wellah i just crying 😊
@ZeharaMohammed-l4d
2 күн бұрын
አቤት መታደል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ የኔአባት ረጂምረሜ ከጤናጋ ይስጠወት🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@assajod5093
Күн бұрын
የነብዩ መሀመድን ሱለላህ አለይ ወሰለም ስም አይቸ ነው የገባሁት አላህ ይቀበልህ ወድሜ ውነትም ባባ ነህ ወድሜ ሁሴን አላህ ያስደስትህ ማራኪ ወግ ይሄን ልበ ቀና ስላቀረብክልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@Sofia-iq9gl
Сағат бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉
@Rahmet02
Сағат бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@SeadaAhmed-b3l
12 сағат бұрын
የኛ ውድ ነብይ መልካም መናገር የቻለ ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል አሉ የሀቢበሏህ ❤❤❤❤❤
@PeacefulDaffodils-vd1fs
Күн бұрын
እኔም የውዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁወአለይሂ ወሰለም ስም አይቸ ነው የገባሁት አላህ ይጨምርላቸየው አተም ተባረክ
@Sofia-iq9gl
Сағат бұрын
እኔም ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@zeynebdawed
Күн бұрын
የውድ ረሱልን ስም አይቼ ስከንፍ መጣሁ፡፡ በአቶ ሁሴን መልካም ስራ ደግሞ ተደሰትሁ፡፡ አቶ ሁሴ አላህ ይደግፍዎት፡፡ ሰጭ እጅ ሁሌም ከላይ ትውላለች፡፡ ኢንሻአሏህ
@ጦይቢ-ኩሌ
2 күн бұрын
ነብዩ ሙሀመድን(ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) የሚለውን አይቼ ነው ሰፍ ብዬ የመጣሁት
@AbebaBeyene-i5z
2 күн бұрын
Enem😊
@duniyaA-v4o
2 күн бұрын
እኔም
@FgDg-ge3wb
2 күн бұрын
አላህመሶሊወሰለምአላነብይናሙሀመድ
@زمزوم-ت9ش
2 күн бұрын
Mee to
@amanuel9973
2 күн бұрын
ሐጂ ሁሴንን ፈጣሪ ይጠብቃቸው። ሙስሊማት የምር ለነብያቹ ያላችሁን ቅናት አደንቃለሁ ይገርመኛል። ነገር ግን የረሱል ሕይወት ከባድ የአማኝና የፈጣሪ መልእክተኛ ምግባር አደለም ያ በጣም ያሳዝነኛል።
@semutimohamed8744
2 күн бұрын
ስንት መልካም ሰው አለ በአሏህ🥺
@thufeekbirhanu305
Сағат бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አንተ ድንቅ አባት
@Faeza....m
2 күн бұрын
ማራኪ ወግ ይሄን የመሰለ ሰው ከማንም ሚድያ ቀድመህ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ ኢኽላስ ያድርግልህ አኺ እኛንም ሀገራችን በሰላም ገብተን ለነፍሳችን የምንለፋ ያድርገን 😢😢😢ለስጋየ ደከምኩ ነፍሴን ረስቸ ወላህ ድክም ብሎኛል 😢😢😢
@afomibelen8123
11 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ኑሮህን ይባርክልን እርሶ ይለያሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልን ምን እደምል አላውቅም በርሶ እምነት አላህ በኢማን ይጠብቆት ❤❤❤
@እሙዶክተርEmuDokter
2 күн бұрын
እናት ያልችሁ ረጅም እድሜ ያቆይላችሁ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
2 күн бұрын
አሚን ያረብ😢
@alyayasenshewmolo3632
2 күн бұрын
አሚን ያራብ❤
@njvip9277
2 күн бұрын
አሚይን
@samisamozin
2 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@NajatDubai
Күн бұрын
አሚን
@ZnatZnat-e9k
Күн бұрын
የኔ ዉድነብይ መሀመድ ሶለላ ዓለሂ ወሰለም የአላህ ሰላም እና እዝነት ባተላይሁን አተ የአላህ ነብይ
@Sofia-iq9gl
Сағат бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉
@sharjahshj2209
Күн бұрын
እኔም ረሱላችን ስም አይቼ ነው ያማጣሁት ያኛ ወዱ ነብያችን ሶላሁ አሌሂወሰለህም አላህ ነብይና ሙህመድ 🎉🎉🎉🎉
@FazelMuhammad-y8k
2 күн бұрын
የኔዉድአባት አላሕ በዱኒያም በአሔራም ሚዛን ሐሠናትሕን ከፍ ያርግልሕ ያረብ
@MKE3294
Күн бұрын
ምን አይነት ታምር ነው ያየሁት ስለ ወፎች ስለውሻ የሚጨነቅ ስለ ሰው ልጅ የሚጨነቅ ሰው ፈጣሪ አሳየኝ ከነቤተሰቡ ደሞ አያቱ ቀጥሎ እናቱ ከተክላይማኖት እስከ ጉለሌ ዘር አይማኖት ሳይለዩ መስጠትን የተሰጣቸው ከፈጣሪ ዘራቹ ይባረክ
@lubabalubaba8235
17 сағат бұрын
እኔም. የውዱ. ነብያችንን. ስም. አይቸ. ገባሁ. አላህ. አዱኔያ. አሄራህን. ያሳምረልህ. በጣም ድስ. ይላል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
2 күн бұрын
የኛ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰው ማለት ሰው በጥፋበት ግዜ ሰው ሆኖ መገኘት ነው እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፍቆናል ደጉን ቀን ያምጣልን ግዜ ተባረክልን
@aminatmohammed4124
Күн бұрын
እኔ ምኑን እመርቀሀለሁ አላህ ወደዚህ ምድር ሲያመጣህ መርቆና ባርኮ አምጥቶሀልና!!! አላህ ይጨምርልህ
@ሃሲነት-የደሴዋ
13 сағат бұрын
ኧረ ወላሂ ማሻአላህ
@አዳበኛዋ
38 минут бұрын
አሚን 😢😢😢
@Rabeya-zc3bw
2 күн бұрын
ነቢዩ ሰለለሁ አለይ ወሰለም የሚለዉን አይቶ ሮጦ የመጠ ማነዉ እንደኔ🎉🎉🎉🎉
@AsdfZxcv-er6xf
2 күн бұрын
የልቤ ብራሐን ክፍት ይላል
@Sofia-iq9gl
Сағат бұрын
እኔ ወላሂ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉
@እሙዶክተርEmuDokter
2 күн бұрын
ይችን የምታነቡ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@SeSe-go4co
13 сағат бұрын
አሚን ያረብ😢
@AdebabayAchaw
2 күн бұрын
በእኒህ ሰውየ ኢትዮጵያን ነው ያየሁት ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነው በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የሳቸውን ስራ ለመስራት ሁላችንም እግዚአብሔር ያድለን
@FazelMuhammad-y8k
2 күн бұрын
አሚን አላሕ ያዋዴን
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት
14 сағат бұрын
አላህን እምለምነዉ ነገር ሰቶኚ መስጠት ነዉ መስጠት እደት ደስ ይላል
@fetinatajemas
2 күн бұрын
የነብዩ ሙሀመድ ስለላሁ አለሂይ ወስለም ስም አይቼ ነው የመጣውት አላህ ይቀበልክ ምንኛ መታደል ነው አኼራ አለብኝ ብሎ የነገ ስንቅ ማዘጋጀት የአላህ ኻቲማችንን አሳምርልን ሁሉም እንዲ ቢተባበር ድሀ ጽሙን ውሎ አያድርም ነበር ለማትሞላ ዱንያ
@laelahaelelah
15 сағат бұрын
አላህየ እደዚህ ሰው መልካም ሰው አርገኝ መኖር ማለት እደዚህ ሰው ነው የረሱል አምሳያ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥልን
@waterwaterr-e3p
2 күн бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ዘመን የማይሺረው ቅንነት እባካቺሁ ከ100 ጀምሮ ያለንን እንርዳቸው እባካቺሁ ኢትዪያኞቺ
@madinaandris775
Күн бұрын
ማሻ አላህ እድህ አይነት ደግነት እባካችሁ የኢትዩጰያ ህዝብ ይርዳቸውና የዳቦ ማሽን ዶቄት ይግርብላቸውና ሰፍ ባለ መልኩ ልጆችን ይርዱ ባባ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ❤❤❤❤❤
@BABR7826
2 күн бұрын
በጣም እድለኛ አባት ናቸው እነዚህ ሁሉ ህፃናት ሚመግቡ እረ አውሮፓ አሜሪካ አረብ ሀገር ያላችሁ ያለን ቢያንስ በቀን አንድ ዶላር በወር 30 ዶላር ከያንዳዳችን ኪስ አውጥተን እንስጥ እንርዳ እኔ በበኩሌ ግዳጃን እወጣለሁ አካውንቱን ወስጂያለው እድሜ ጤና ይስጦት በእግዚአብሔር ሼር አርጉ ለነ ፊራኦል ለነ ፓስተር አብነት ለሁሉም
@accacc5974
Күн бұрын
ትክክል
@SAds-r6c
2 күн бұрын
እግዚአብሔር በበርከት ይሙላልዎት እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኛ አገር መንግስት አንድ ቀን ቢበላ አይደግምም አንደነዚህ አይነቶችን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤
@WeineshtTerefe
Күн бұрын
ማራኪ ወግ ያቀረብካቸው እንግዳ የእዉት ታሪክ ያላቸው የእውነት ደግነትን ከናታቸው የወረሱ ሰው ናቸው የሳቸው እናት በጣም ደግ እና ጥሩ ሰው ነበረች ደግነታቸው ከቤተሰብ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ
@MariaMurad-w2e
19 сағат бұрын
አላህዬ ሙስሊም ስላደረግከኝ አልሃምዱሊላህ የኔ ጌታ ምስጋና ይገባል
@ramzia3457
Күн бұрын
ሱበሀነላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለሏህ አላሁ ወክበር
@Ethio7745
15 сағат бұрын
❤❤❤ሀቢቢ ያረሱለላህ ሙሀመድ ሱለላሁ አለይወሰለም ማሸአላህ ተባረክ አላህ ይህ ነው መልካምነት እዩልኝ እዩልኝ የማይል ስንት ያልታወቁ ሰወች አሉ አላሁ አክበር😢😢❤❤❤❤❤
@danielghdei9606
2 күн бұрын
ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጦት አባቴ
@samiratube2450
2 күн бұрын
ምንኛ መታደልነው ማሻአላህ ግዞየ አላህ ቀጥተኛውንመንገድ ይምራህ እናመሠግናለን❤🎉
@Hayat-wz1bd
2 күн бұрын
ማለት ሙሥሊም አይደል እደ
@samiratube2450
2 күн бұрын
@Hayat-wz1bd አይደለም ጎዛቸው ነው ያልኩት ሠውየውን አዮደለም
@hawa406
2 күн бұрын
ማሽአሏህ ትባረክ ረህማን አሏህ ይጨምርልዎት የኔ አባት ምን አይነት ልብ ነው ያአሏህ ለኛም ስጠንና የተቸገረን እንርዳ ያረብ
@hanantigistu5566
41 минут бұрын
የአላህ ሰላት እና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይውረድ
@AmharicFolktales
Күн бұрын
ጋሼ እግዚአብሔር ይባርኮት! ይጨምርሎት !!❤❤❤
@negagetachew974
8 сағат бұрын
አቶ ሁሴን - እግዚኣብሔር ይባርክህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጆቹ ሁሉ አይረሱሁም እኛም እንወዳሐለን መንግስት ያልሰራው እየሰራህ ነው በርታ 👍🏾🇪🇹❤️
@duniyaA-v4o
2 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረከረህማን ቀናሁብህ መቸም በኸይር ስራ መቅናት ይቻላል ብየ ነው አላህ ዱኒያ አኬራህን ያሳምርልክ አባታችን
@taybat536
Күн бұрын
የነብያችን ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ስም አይቸነዉ የመጣሁት ፊዳከ የሀቢበሏህ ማሻአላህ አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት በዱንያ ምቾትን በአሄራ ጀነትን ይወፍቀወት መልካም ስራችሁን አላህ ይቀበለወት
@Saeed-i8q8b
2 күн бұрын
ሱባሀን አላህ ማሻአሏህ ምን አይነት መታደልነው አላህ ይጨምረልሀል አባት
@Seble-sk3dv
Күн бұрын
ደግነት እምነት አይገድበውም እወቂ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን ይበልጣል
@fatmah6936
19 сағат бұрын
ጀግና ትሁት አባት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የእኛ መልካም
@Sheibra-nj9xr
2 күн бұрын
ጌታ ይባርኮት ይትልቅ ስጦታአ ነዉ ለሁሉም አይደለም ታሪክ ነዉ የሰሩት እናመሰግናአለን
@b.6015
Күн бұрын
መታደል ነው አላህ ይጨምርልሁ አባቴ የምሰጥ እጅ ከምትቀበል ትበልጣለች አላህ ከይር ስራሁን ይቀበልሁ ኖሮት የማይሰጥ አለ ስቱ ሀብታም መስጠት መታደል ነው አላህ ሆይ እደዚህ ያሉ ደጋጎችን አብዛልን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FuadMohammed-q9r
Күн бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ !!! ሁሉም ሀብታም በትክክል ማህበረሰቡ ያለበትን ችግር ለመፍታት ቢሞክሩ ድህነት በጠፋ ነበር የአላህ እድሜና ጤና ይስጥዎ ጋሽዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@أمينهإثيوبيا-ف4ن
Күн бұрын
የኛ አዛኝ ነብይ የኛ ተናፋቂ ነብይ ነብሴ ለነብሶ ፍዳ ትሁን ያሀቢቢ ያረሱል አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰሊም
@endaletessema9744
2 күн бұрын
የሰዉ ልጅ እንደዚህ አይነት ደግነት ሊኖረን ይገባል በጣም የታደለ ሰዉነዉ አንዳንዱ እንኳን ለሰዉ ሊሰጥ ለራሱም የማይበላ በየቤቱ ስንትአለ
@kedirehesena8330
2 күн бұрын
ልዩነት የለም ኬት ነው የመጣሀው ዘር እና ሀይማኖት አይጠየቅም አላህ የመረጠው ይህ ሰው ነው አላህ እንዳንት የሉ ሰዎች ያብዛ አሚን አሚን አሚን !!!
@Feydu-b7g
Күн бұрын
ባ ቡ ል !! ኸ ይ ር !! መ መ ገ ቢ ያ !! ማ ዕ ል !!! ኳስ ሜዳ አበበ ቢቂላ እስታድየም ጋር ነው የሚገኘውን። ባቡል ኸይር መመገቢያ ማዕከልን ጎብኝተህ የመመገቢያ ማዕከሉን ባለቤት ሀናን ማህሙድን አቅርብልን።።። በኮረና ወቅት ሰው ሁሉ ፈርቶ ቤቱን ዘግቶ በተቀመጠበት እስዋ ግን የመጣው ይምጣ ወገኖቼ በረብ ከሚያልቁ ብላ ትመግብ ነበር። እዛ መመገቢያ ቦታ ያለው ህዝብ ብዛትና ከምገባው ሌላ የምትሰራቸው ሌሎች በጎ ተግባራቶች ብታይ እንዲህም አይነት ሰው አለ እንዴ ብለህ ከምትችለው በላይ ተገርመህ ተምረህም ለሌላውንም ማህበረሰብ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን በካሜራህ ይዘህ ትመጣለህ።
@Saeda263
19 сағат бұрын
ሂድዋልኮ ባቡልኸይርም
@ሃሲነት-የደሴዋ
13 сағат бұрын
ሔዷልኮ አላየሽውምዴ
@AaAa-l7t
4 минут бұрын
እሷንም አላህ ይጠብቃት ሀናን ማህሙድ ባቡል ኸይር ብዙ እጅ አለበት. ውጭ ያለ ሰው. ይረዳታል
@bettybekele2174
Күн бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቸው አቅም ያላችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ የዳቦ ማሽን አስፈላጊውን ነገር አድርጋችሁ ከዚህም በላይ ተደራሽ ብታደርጉዋቸው ጥሩ ነው
@mekidesferisthumanity
2 күн бұрын
አባዬን አመጡት yewunet የግዛብሔር ስጦታ ነው ኤግዚያብሔር chemiro ይስጣችሁ መመረጥ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Jamela-ob5iq
Күн бұрын
🥰🥰🥰😍😍🥰
@YENEYTUBE
2 күн бұрын
አባታችን ማሻአላህ ተባረከላል አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ማራኪወግ ይህን መልካም ሰው በስፋት እንድናውቀው ስላደረክ እናመሰግናለን እናንት ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይህን በጎ ሰው በመተባበር የሰውነት እና የዜግነት ግዴታችሁን በመወጣት አሻራችሁን አሳርፉ
@efratayirdaw992
Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት አባቴ🙏🤲
@SUSULOVE-k4c
12 сағат бұрын
መሸአላ 🎉🎉አላህ ይጨምርለወት የኔ አባት እድህነው አላህ ርዝቅን ሲሰጠን ባግባቡ የሁለት አገር ቤት መገንባት ❤❤❤❤ እርሜና ጤና ይስጠወት
@AliAhmed-n2c
Күн бұрын
የኔ አባት እረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤናጋር ተመኘሁልህ መሠሎችህን ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነዉ
@MdMeeqa-tr1zo
Күн бұрын
አላህየ መጨረሻን አሳምርልኝ ከወደድካቸው ባሮችህ አድርገኝልቤን በኢማን ሙላልኝ😢
@ماريماحسن
2 күн бұрын
እኔም ሰለነብያቺን ሱለላህአለሂወሰለም ሰምአይቼነዉ የመጣሁት
@ziyadahassen5876
14 сағат бұрын
ማራኪ ጀግና ዘመንህ ሁሉ ስኬታማ ይሁን ጋሽሁሴን አላህ እድሜዎት ጨምሮጨማምሮ ይስጦታ
@takelederesa
2 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ለብዙ ስዎች ትምህርት የሚሆኑ ሰው ንናቸዉ ግዞ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን እንወድሀለን ❤
@MeremEshetu
Күн бұрын
አቤት መታደል😢😢 በጣም ይገርማል አንድ ለራሳችን ስንት ነዉ የምንሯሯጠዉበሰማይ ይቀበለው ሌላ ምንም አልል❤❤❤❤❤
@እሙኢማን-ዠ2መ
2 күн бұрын
ቃላት አጣሁልህ አባቴ ብቻ በድፍኑ ጀዛከላ ሀይር አላህም ሥጡ በርግጡም እጨምርላቹሀለሁ ብሏል ሡብሀነላ በጣምነዉ ደሥ ያለኝ በወጣበት ሀላሉን እጥፍ ይተካ እላለሁ መሥጠት ከብዙ ፈተና ያድናል ሠደቃህ ሠደቀቱል ጃሪአ ያርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HawwaHa-r1s
2 күн бұрын
አላህ መልካም ሰራወን ይዉደድሎት አባቴ አላህ ይገዞት የሱይበልጣል እና አላህ ወይ አንተው ጨምረህ ጨማምርህ ስጣቸው
@aamantube9605
2 күн бұрын
የነቢያችን ሰሏሏሁ አለይሂ ወሰለም ስም ተጠርቶ ማን ይቀራል ፊዳከ አቢ ወኡሚ እኛንም አለህ ኸይር ስራ ልንሰራ አለህ ይወፍቀን
@zemzem3032
2 күн бұрын
ማሻአላህ ምን መታደል ነው አላህ ይጨምለወት አባት
@ishakmohammed3165
Күн бұрын
ሰው ገንዘብ ስላከው ብቻ ስይደለም ልብ ነው የሚሰጠው አቶ ሁሴን ሰደቃዎትን አላህ ይቀበሎት ዘሮትንም ገንዘቦትንም አላህ ይባርክሎት 🙏🙏🙏🙏
@Emaan-y2r
2 күн бұрын
እኔ እድህአይነት ዴግ ሥራ ሣይ በጣምነውከ የሚያሥለቅሠኝ ሙሥሌሙ ክረሥቲኑ በፍቅረ እዴዚህ ሢሆኑ ዘረ መቆጠረ የለ ሠው ይሁን ብቻ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍አላህ እድሜናጤና ይሥጣችሁ አቦ
@AbiEshetu-d9l
2 күн бұрын
አስገራሚ ልብ ነው ያላቸው : ይህን በጎ ስራ መስራት ትልቅ ዕድል ነው : እግዚአብሔር የሚረዳዎትን ሰው ያዘጋጅሎታል በርቱ::
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
Күн бұрын
አይ መታደል ፈጣሪ በበረከት ያትረፍርፍህ ልጆችህ ይባረኩልህ
@munahassan
2 күн бұрын
ደጎች ሰጪዎች መታየትም መውጣትም አይፈልጉም❤ አላህ ራሱ ግን እይታውስጥ ከተተህ❤ እንድንማርብህ፡ ይሄም አለብለን እንድናስብ፡ እንድናግዝህ ስለፈለገ በራሱጊዜ እይታውስጥ ከተተህ ፡ አልሃምዱሊላህ🙏 ካሽ ሁሴን😎አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያጋር ይስጥህ🤲ማራኪወግ ሁልጊዜ ምርጥምርጡን ስለምታቀርብልን👌 በጣም ነው የምናመሰግነው 🙏
@ሰንደሏ
9 сағат бұрын
እንደመስጠት ሚያሥደስት ነገር የለም እን ሰጥቶ ለመደሰት ሰበብ አርኝ ጌታየ የአሏህ ያረቢ ማራኪ ይሄን መልካም ሰው ስላስተዋወከን እድሜ ጤና ከማያልቅ ሀብትጋ ያኑር ክበርልን
@Jemal-z2h
Күн бұрын
የገርማል አላህ አድሎህ ጡሩልብ ያለህን ታካፍላለህ አላህ ምኞትህን ሁሉ ይሙላልህ ዱኒያ አኸይራህን ያሳምርልህ ቃላት አጠረኝ ወላሂ
@b.6015
Күн бұрын
ማራኪ ወግ እናመሠግናለን የሚስኪኖች አባት የሆኑት አባታችንን ስላቀረብክልን እደነዚህ ባለ ደጋግ ባራወቹ ነውኮ አላህ የሚያኖረን ስንት ጨካኝና አራጅ ደም ጠኝ ባለበት ሀገር ያረብ እድሜሁን ያርዝመው
@semutimohamed8744
2 күн бұрын
ያረብ አሏህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ያረብ ስግብግብነት በበዛበት አለም እንደዚህ አይነት ሰው ማየት መታደል ነው በሰጠው ልክ አሏህ አብልጦ ቢሰጠው እንጂ አያጎድልም አልሃምዱሊላህ !!
@mgamermgamer3257
2 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን አላህ ሪዝቅ በሪዝቅ ያሪግህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥♥♥🇪🇹🇪🇹
@زهورمحمد-ن5ك
2 күн бұрын
ማሻ!ተባረክ አላህ!እንሻ!ከሰደቁት በላይ አላህ!ይጨምርላቸው ሰላም ጤና ረዥም ዕድሜ ይስጥዎት!!እንሻ!አላህ!ከሳቸው ተምረን የተሻለ እንድንሰራና በሀሳብም በጉልበት በገንዘብም ከጎናቸው እንድንሆን!አላህ!ይርዳን!!
@maqdsmaqds5132
Күн бұрын
የኔ አባት:እግዛብሔር:ረጅምእድሜ:ይስጠዎት:የኛደግአባት:ምርጥጋዜጠኛ:ብየሀለሁ
@HalimaYimam-u1l
19 сағат бұрын
ሀቢቢና ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም🌹ማነው እደኔ ሰፍ ያለ የረሱል ስም ሲነሳ❤
@OMANWAR-v9u
2 күн бұрын
ሰላም አሌይኩም አላህ ይህን ነው የሚወደው መረዳዳት ላጣ መስጠት ለተራበ ማብላት የታመመን መርዳት በየሆስፒታሉ ያሉትን ወገኖቻችንን ማንም ዘመድ የሌላቸውን በየእስር ቤት ያሉትን ለእደዚህ ዓይነት ታመው መድኃኒት መግዣ ላጡ ስንት ብዙ ነገሮች አሉ አላህ የሚወደው ይህን ሥራ በቅዋሚነት ቢሰራ ሰው ተቸግሮ መንገድ ላይ ወቶ አይለምንም ድህነትን ይቀንሳል እኝህን ሰው አላህ ያቆይልን ልጆቻቸውን ይባረኩላቸው በጤና ይኑርልን የአኪራቸውን መንገድ እያሳመሩ ነው ጀዛአኩም አላህ ኼይር ሚዲያውንም በጣም እናመሰግናለን ስላቀረባቸው ።
@Zahra-x1d3c
14 сағат бұрын
ማራኪ ጀዛክ አሏህ ተባረክ አባታችን ሁሴን ጀዛክ አሏህ😢 እያለቀስኩ ነው ያየሁት አባቴ እደ ሀገር ብዙ መስራት ይጠበቅብናል ልጆች ያሳዝናሉ ጋሽ ሁሴን እወዶታለው😢ጨርሼ ነው ያየውት ❤አላህን ❤እንፍራ❤ መግስታችን ታላላቆቻችን ሀገራችን እናክብር ችግር ይጠፋል🎉
@Etech1616
Күн бұрын
የተባረኩ አባት ...,ፈጣሪ እንደርስዎ ያድርገኝ
@ymiftawakamilaymftaw545
14 сағат бұрын
ያአላህ ምን አይነት እድለኝነት ነው አላህዬ ይጨምርሎት መልካም ስራዎትን ረቢዬ ይቀበሎት ረጅም ሀያት ከአፍያ ጋር ተመኘሁሎት አባት
@bezonshbezonsh58
2 күн бұрын
ማሻአላ አባታችን አላህ ሱ በሀነ ወተአላ ይጨምርልህ ኸይር ስራህንም ይቀበልህ
@YeshiMamo-b4v
2 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሲያዩህ ግን እንደዚህ ቁም ነገርኛ አትመስልም
@assajod5093
Күн бұрын
ቁም ነገረኛ ለመምሰል ሰው ምን አይነት መሆን አለበት
@EmuEmu-v5o
Күн бұрын
መሆን እንጂ መምሰል የሙናፊቆች ባህሪ ነው
@yeshimbetandarge9868
2 күн бұрын
የኔ አባት አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ምን ዓይነት መታደል ነው፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቆት እጆት ከመስጠት ሁሌም ይሁን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ፡፡
@yeshi7446
2 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት ካለወት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን
@ZainabAwal
Күн бұрын
እስት ወፎችን አንዴ ተረገጉ በሉቸው 😅😅 ይህን ጣፋጭ አንደበታቸውን ልስማበት ማሻአላህ አባታችን አላህ እድሜወትን ያርዝምልን ዱኒያ አኼራንም አላህ የሰምርሎት የዘመናችን ምርጥ አስተማሪ አባት ናቸው በእውነት አላህ አፊያ እና እድሜ ይስጥልን
@Saeed-i8q8b
2 күн бұрын
ሰደቃ ገዘብን አይቀንስም ላወቀው ሰው
@Rose-xh6bk
2 күн бұрын
ትክክል
@cgf8399
10 сағат бұрын
ትክክል🎉🎉🎉
@ሴኑሴኑታሴኑቲ
9 минут бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥህ አባታችን❤❤❤
@b.6015
Күн бұрын
ማነው እደኔ የውዱን ነብያችንን ስም ሲያይ በሮ የመጣ ሠሉ አላ ነብይና መሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም
@Meka-x7r
12 сағат бұрын
መሸአላህሰውማለትእድህነውአላህእረጅምእድሚይስጥልን❤❤❤
39:52
ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok
Donkey Tube
Рет қаралды 114 М.
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 47 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
1:08:57
ህዝብ ይፍረደኝ! ካናዳ ያመጣሁት ባሌ ጉድ ሰራኝ !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 100 М.
47:12
ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተፋጠጡ! የአራቱ ልጆች አባት ማን ይሆን? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 213 М.
50:54
ከመከራው በኋላ ኢትዮጵያ ላይ የብርሃን ምንጣፍ ይነጠፋል ዘረኝነት የሚባል ይጠፋል ! #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 28 М.
28:58
በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከመፈጠሩ በፊት ዶክተር ወዳጄነህ ህዝቡን እንደዚህ ብሎ ነበር! Eger Media, doctor wedajenh
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 235 М.
49:02
የአክስትየው ተባባሪ ሽማግሌዎች ጉዱን አፈረጡት ። አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 66 М.
1:16:37
የባለሃብቱ ልጅ ቁራሌው መስራት ጀመረ! ከቁራሌው-የገስት ሃውሶች ባለቤት ማንም ያልገመተው ውድ ተከፋዩ ምግብ ቀማሽ መሳይ! #mesay#yasewye#food#
Maraki Weg
Рет қаралды 37 М.
2:41:58
አንድ ደሞዝ ብቻ አይበቃም|ገንዘብ ሰው ነው ብለህ አስብ ገቢህ ይቀየራል|Manyazewal Eshetu Podcast Ep.83|YIDIDYA @itsyidi
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 5 М.
1:49:24
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 73 М.
58:04
ካናዳ ከገባሁ ጀምሮ ታስፈራራኛለች !ከተለያየን 3 ዓመት ሆኖናል… .እኔ ጋር ምንም ንብረት የላትም@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 88 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 643 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.