ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ

  Рет қаралды 119,969

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

ቃል ፈርኒቸር (ልዩ ቅናሽ)
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

Пікірлер: 787
@Kal-t8n
@Kal-t8n 7 ай бұрын
ጦርነት እንጂ ሀገራችን ምርጥ ናት እማማ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
@ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ 7 ай бұрын
ለትንሽ ቀን እንዲህ የሆናችሁ እኛ 8 አመት ከዛም በላይ በዚህ ሙቀት እየተቃጠልን አለን አልሀምዱሊላህ ብቻ
@lordelorde1257
@lordelorde1257 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ በዱባይ ደዛይን እየተሰራች ዱባይ ልታጣጥሉ ባልሁን በዱባይ አትምጣብን ሙቀቱን ልመደነዋል በደንብ አላያችሁትም ማለት ነው ዱባይን የመጀመሪያ ዱባይ ስተመጣጥሉ እናትተ አይሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 7 ай бұрын
ምነው ከሳሰላችሁ
@Kalkidan2121
@Kalkidan2121 7 ай бұрын
Ewntshn new echo
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 7 ай бұрын
በትክክል እነሱ ባጭር ጊዜ እንዲህ ካሉ እኛ ረጅም ጊዜ የተቀመጥነው ምን እንበል ሁሉንም ችለነው ነው
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 7 ай бұрын
እነሱለመዝናናትስለሆነው እኛ የማዳምቅመምነን😢
@selamzed3048
@selamzed3048 7 ай бұрын
እንኳን ከቃጠሎ ወደ በረዶ በሰላም መጣቹ የኢትዮጵያን አየር እግዛብሔር ይባርክልን የምትሉ ❤❤❤ላይክ 👍👍
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለው❤❤🎉🎉
@deme-zs5tc2qf8e
@deme-zs5tc2qf8e 7 ай бұрын
​heluye isti demirign@@Helenabebe-fu5sl
@deme-zs5tc2qf8e
@deme-zs5tc2qf8e 7 ай бұрын
@user-nq5ne9ik2d ደምሪኝ ደምሬሻለዉ እህት
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 7 ай бұрын
ኸረ ላቤላ ዩቱብ ክፈቱለት ያዝናናናል የምትሉ👍👍👍👍👍
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 7 ай бұрын
አቤላ እኮ መስራት ስለማይመቸዉ ነዉ የተወዉ ከእዩባ ጋ
@elhamseid6413
@elhamseid6413 7 ай бұрын
አው እኮ
@FitsumeDegu
@FitsumeDegu 7 ай бұрын
ማርያምን ለአቤልና ቤተሰቡ ዩቲዩቨ ብትከፍቱ በአንድ ወር መቶ ሺ ይገባ ነበር አስቡበት።
@AshGyyij-ch3dt
@AshGyyij-ch3dt 7 ай бұрын
አለውኮ
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 7 ай бұрын
እንኳን ለ ገናናው መልእክት ቅዱስ ገብርኤል አደረሳቹ አደረስን🙏❤️❤️ አቢል ሲያየው ዝም ብዬ ምስቀው ነገርስ😂😂😂😂እስቲ የ አቤል ወዳጆች የት ናቹ❤🎉🎉🎉🎉
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 7 ай бұрын
ኧሜን
@zed1964
@zed1964 7 ай бұрын
እኔስ ብትይ የምር አሱ ሲወራ ትን ሲለኝ ማዳሜ ደግጣ አስደነገጥሽኝ አለች ሁሌ አሱ ካለ በሳቅ ነዉ የምጨርሰዉ ሙቀቱ እዉቀት ነዉ የሚሳጣዉ አለ😂😂😂😂
@ዜድወለየዋ-ጨ3ዐ
@ዜድወለየዋ-ጨ3ዐ 7 ай бұрын
እኛ. የመዳም ቅመሞች እደዚህሁነነው. እምንሰራው. እናተስ. ለመዝናና ብላችሁ. ክብር. ለኛ. ለነ ሻቃሊት
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 7 ай бұрын
በእውነት ኢትዮጵያ እኮ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ማን እንዴ ኢትዮጵያ አሁንሰ ናፍቆት አይቻልኩም😢😢😢
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ለኛ ይብለኝ የመዳም ጩህት አለ ሙቀቱ አለ እናተ ለሳምት ማንእደገራችን ኢትዮጵያዬ የኔ ወድ ዉይ ፍቅር የሆነች አገር አይዞችሁ❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 7 ай бұрын
😢እኮ😂ተጫጩ
@መኪየኡስሚሸጋእህት
@መኪየኡስሚሸጋእህት 7 ай бұрын
ክብር ለመዳም ቅመሞች ወላሂ ይሄን መቀት ችለን ነዉ የምሰራዉ አግዙን ተረዱን በቻላችሁት ነገር እርዱን 😢😢😢😢
@heniandtsi
@heniandtsi 7 ай бұрын
ድንቅ ግዜ ውብ የሆነ ቆይታ ብዙ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 ай бұрын
ስላገኝሁችሁ ደስ ብሎኛል
@promobile9759
@promobile9759 7 ай бұрын
ደቆሮ ያረጋል አላሉም ወይኔ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 7 ай бұрын
አየ በሰው ቤት መኖር ብንወዳችሁም ሳናስተናግዳችሁ ተመለሳችሁ
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 7 ай бұрын
የዱባይ ሙቀቱ ተርፋችኃል😅😅😅
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 7 ай бұрын
የአቤል ወሬ መች ይሞቃል ብራዘር ያቃጥላልጂ😂😂😂
@Kahsay-xg2mi
@Kahsay-xg2mi 7 ай бұрын
ታቃላቹ በስኡዲ ያለን ወንዶች በዚህ ሙቀት ግመል ፍየሎች በጎች እየጠበቅን በሰላም እንድንሠለስ ወደ አገራችን ፀሎት አርጉሉን አደራ አኩሱም ፅዮን ❤
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 7 ай бұрын
ማነው እደኔ አቤል እሚያስቀው 😂 የትም ሂድ አየሯ እምየ ኢትዮጵያ እሚያክል የለም አልሀምዱሊላህ
@selmejons5098
@selmejons5098 7 ай бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች ጀግኖች እኮ ነን ብርድ ሲሆን ብርዱን ሙቀት ሲሆን ሙቀቱን ችለን አመታት እያሰቆጠርን ኖረናል ለራሳችን ቅመሞችዬ እኛ ጀግና ነን እንበል
@alamalam9788
@alamalam9788 7 ай бұрын
በትክክል አልሀምድሊላ ሁሎን ችልን አለን❤❤❤😂
@FirahiwotBitonasomaga
@FirahiwotBitonasomaga 7 ай бұрын
የሀገር ጣእሙ ሲርቁት ነው በተሰጠን ምናመሰግን ያልተሰጠን ባላየን
@Meron-gw1wj
@Meron-gw1wj 7 ай бұрын
እውነት ነው ዱባይ ከኢትዮጵያ ምትባልጠው ሕግ አለት መንግስት አለት እኛ ሀገር የተጎደችሁ መንግሥትና ሕግ አላመኖሯ
@ሀስብየላህወነኢመልወኪል
@ሀስብየላህወነኢመልወኪል 7 ай бұрын
ትክክል
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 7 ай бұрын
ትክክል
@kingcell4953
@kingcell4953 7 ай бұрын
enga nen yltsmamnew mngstma ale
@mekdijossi1394
@mekdijossi1394 7 ай бұрын
were Alebish. mn malet nw mengist yelem malet? awukesh muteshal
@fatiyagerma-mf1gq
@fatiyagerma-mf1gq 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@hewanmengst
@hewanmengst 7 ай бұрын
አዲሰና ቃልዬ ባካል ሰላገኘዋቹ በጣም ደሰ ብሎኛል
@ToybaAhmed-lw9pd
@ToybaAhmed-lw9pd 7 ай бұрын
ሰብ አርጊኝ😊
@emoydseta2899
@emoydseta2899 7 ай бұрын
❤❤ዋው
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 7 ай бұрын
Desi yilaali❤
@Samfuj-t7m
@Samfuj-t7m 7 ай бұрын
Inkwan das alash
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 7 ай бұрын
#እማማ #ኢትዮጵያ ከማንም ጋ የማትወዳደር አላህ ሰላምሺን ያጣልን❤ ማን እንዴ ሀገር❤ አየሯ ብቻ በቂ ነው
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 7 ай бұрын
ከምር ሊባኖስ ብትመጡ ኑሮ ብዙ ታሪካዊ ቦታ ታዮ ነበር ቢያንስ እመብርሐን የተወለደችበት ምድረ ሊባኖስ ሌላው እንኳ ቢቀር በቂነው የአዳም ዋሻ ብዙ ብዙ ታሪካዊ ቦታ ታዮ ነበር ዱባይ ለንግድ እቃ እንጅ ምን አላት
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 7 ай бұрын
ሊባኖስ ቤሩት ነው አደል
@Hiwe-no1zx
@Hiwe-no1zx 7 ай бұрын
አዎን ውዴ​@@wynitomohy1775
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 7 ай бұрын
ሊባሎስ እና ቬሩት አንድ ነዉ እንደ
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 7 ай бұрын
❤❤❤
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 7 ай бұрын
​@@zuzu-p6lአዎ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 ай бұрын
ዱባይን አየናት ከግር እስከራሷ ማን እንደ ኢትዮጵያ ይበቃል ንፋሷ❤❤❤😂
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 7 ай бұрын
ኧወነተነወ
@FiromeAmen
@FiromeAmen 7 ай бұрын
ዋው. ግጥም
@hawaapp3619
@hawaapp3619 7 ай бұрын
በመምጣታችሁ ደሥ ብሎኛል የመዳም ቅመሜች እደዝህ በሙቀት ተቃጥለንነው የምንኖርው እንኳን አያችሁልን
@naeemaa6659
@naeemaa6659 7 ай бұрын
እናተ ለአድቀን ቲማቲም መሠላችሁ እኮ የመዳም ቅመሞችንጉድ አያችሁልን ለኛ ቀርቶ ለናተም ቢዝነስ ሁነናችኋል እኮ
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ እኛ ስት አመት እየተቀቀልን አለን በሙቀት
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 7 ай бұрын
እኛ ምን እንበል እናንተ ለ2 ሳምንት እንደዚህ የምትመረሩ አያችሁልን በጣም ጥሩ ነው ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን።
@MesiGalaso
@MesiGalaso 7 ай бұрын
😂😂
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 7 ай бұрын
እኔተ ለመዝናናት መታችሁ እደዚህ ሆናችሁ እኛ ግን ከአመት እስከ አመት እደዚህ ተቃጥለን ለዛዉም ክችን ከስራ ጋር ከፅዳት ጋር ብቻ ተመስገን😢😢🙏🙏
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 7 ай бұрын
ሌባኖስ መጣችሁ ብታዩት ብዙ ታሪካዊ ቦታ አላት እመቤታችን የተወለደችበትን ቦታ መውጣት ይልመድባችሁ
@genettadesse641
@genettadesse641 7 ай бұрын
ሊባኖስ ማን ቪዛ ይሰጣቸዋል
@yasewchu
@yasewchu 7 ай бұрын
በጣም ይለያል ብዙዎች ታሪካዊው ሀገር ነው
@GenetNegtuGenetNegtu
@GenetNegtuGenetNegtu 7 ай бұрын
አያችሁ እንዲህ ነው ሆነን ነው የምንሰራው 😢 ሐገራችን የምናመሰግነው ስንወጣ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ሐገራችን 💚💛❤️
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 7 ай бұрын
እናንተ በሳምት እዲህ ካላችሁ እኛ ምን እንበል 6,8,10 አመት ከዛ በላይ እየተቃጠልን ብቻ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይመልስልን ሀገራችን ሰላም አጣች እንጅ ኢትዮጲያዬ ምርጥ ሀገር ፡፡ እኛንም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 7 ай бұрын
የኛ ሃገር እኮ መሪ አታ ነዉ የድንግል ማርያም ልጅ መሪ ባይሆናት የቀረችዉም ተኮርኩማ አልቃ ነበር ከእነ አየሩአ እምዬ ኢትዮጵያ ሁሉ ተፈጥሮ ነዉ በእዉነት እዚህ ግን በቲኒሽ አርቴፊሻል ስለሚያስዉቡት ነዉ ዱባይ ህግ አንድ ነዉ ለመዳምም ለሰራተኛም ወንድሜ አጎቴ ሚባል ነገር የለም እኛ ሃገር ግን ዝም ይሻላል እስኪ ብቻ እንኳንም መጣችሁልን ቃሌ አምሮብሻል ሴቲቱ
@አህላምሀሰን
@አህላምሀሰን 7 ай бұрын
ይመቻችሁ እኔ ሌላውአደለም ያቤልወሬነው ወይኔ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂አቤላ በራሱ ይቱብይጣልን😊❤❤❤❤
@nejubintassefa
@nejubintassefa 7 ай бұрын
ዶቆሮ ነው የሚያደርገው አላለም ሚስኪን ስንት አመት ሙሉ በዚህ በሙበት የመዳምን ስራ የሚጋፈጡ ስንት አሉ ሀቂቃ እናም እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ጀግና ነን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@kiyaabatekiyaabate
@kiyaabatekiyaabate 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ማየት አልቻልኩም እኮ አቤላ አቆሰለኝ ማርያምን በማይመጣበት ጊዜ ነው የመጣችሁት የአገሩ ነዋሪ ወደ ሌላ አገር ይሳፈራሉ ሙቀቱን በመጥላት እና ደሞ ማንም ከቤት አይወጣም ሙቀት ስለሆነ በሰላም ተመለሡ❤❤❤❤❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 7 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉዶች የሀገራቺሁን የገለጻቺሁበት ሰሜቱ ከባድ ነዉ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 7 ай бұрын
እናንተ ለትንሽ ጊዜ ቆይታችሁ እገራችን ካላችሁ እኛ ለረጅም ጊዜ የቆየነው ምን እንበል ሁሉንም ችለነው ነው ማን እንደሀገር ቃልዬና ሀዲስ በጣም አከብራችሃለሁ እወዳችህለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 7 ай бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ በጣም ይሞቃል አይዛችሁ አሣቃችሁኝ አቤላ በሣቅ ገደለኝ
@tsahayfikadu6823
@tsahayfikadu6823 7 ай бұрын
እንኳን አያቹህልን ባ ስደት ላለን እንዲ ነው የኛ ኑሮ
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s 7 ай бұрын
ድንቅ ፋሚሊ ናችሁ ደግሞ ጊዜ የማይለዉጣችሁ ኢትዮጵያዊነትን እናተ ላይ ነዉ የማየዉ በሀይማኖታችሁ ጠንካራ ጎበዞች ❤
@ksaksa3260
@ksaksa3260 7 ай бұрын
እኛ የማዳም ቅመሞች እኮ ብርቱ ነን 10አመት በላይ የሰራነው ይህን ሁሉ ሙቀት ተቋቁመን ነው እናንተስ ለመዝናናት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ብርታቱን ጥንካሬውን ለሰጠን💒🙏
@Hana-l2m
@Hana-l2m 7 ай бұрын
መች ይሞቃል ያቃጥላልጅ አቤል አባባልህ ተመቸኝ እኛም አለን ስት አመት ሙሉ መዳም ታቃጥለናለች ሙቀቱ ያቃጥለናል 😢
@haregmak1519
@haregmak1519 7 ай бұрын
ድባይማ በዓለም አንደኛ ናት ❤ የመጣችሁበት ወቅት ግን ነዋሪው ጥሎ የሚወጣበት ሰዓት ነው ሙቀት ወቅትን ነው ።በቅዝቃዜ ብትመጡ አሪፍ ነበር።
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 7 ай бұрын
በምኗ ነው በአለም አንደኛ😂😂😂
@haregmak1519
@haregmak1519 7 ай бұрын
@@SintayehuEshetu-hg8us ሴኪውሪቷ አውሮፖዎቹም ለመዝናናትም ሆነ ለመኖሪያ የሚመርጧት ዓገር ነች
@sadasada6586
@sadasada6586 7 ай бұрын
😂😂😂
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 7 ай бұрын
እኛ ለአመታት ስንቀጠልበት ኖራናል እናንተ እቺ ትንሽ ቀናት ተቀምጠቹ አመራራቹ. አይዞወቹ እይ እማማ ሀገሬ አያርሽ ይበቃል አለህ ይጠብቅሽ
@salamsalam5718
@salamsalam5718 7 ай бұрын
እኳን ቀመሳቹህልን የኛን መከራ እደዚህ እየተቃጠልነ ነው የምንሰራ አገሬ ማረኝ ነው የሚያሰብል ሙቀቱ በተረፈ ታምራላቹህ❤❤❤❤
@Zahara-q8q
@Zahara-q8q 7 ай бұрын
እዚ አገር ዬትም ሙቀት ነው አናተ እንደውም ቀን አልወጣቹም ከሳአት በኋላ ይሻላል እንደ ኢቶፒያ ኑፁ አየር ዬትም አይገኝም ማሻአላህ ታምራላቹ በሰላም አገራቹ ይመልሳቹ
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 7 ай бұрын
ምናለ ዱባይ ምንም የላቸው አፈር አላቸው እነሱ እንደትልቅ ቱሪስት የሚያዩተ የትም ቢኬድ ቢኬድ የት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ ስላምሽን እግዚአብሄር ይመልስልንንን
@sharjahsharjah3513
@sharjahsharjah3513 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወድሜ ደቆሮ. ከኛ ሀገር እሚልጥ የለም
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም ግባችሁ❤❤❤የዱባይ ሙቀት እኛ እንቻለሁ❤❤ብቻ ተመሰገን❤❤ማን እንዳገናችሁ❤❤እንደዚሆነንነው ገዘብ የምናገኘው❤😢😢ብቻከባድነው
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 7 ай бұрын
እናንተ እኮ የመጣችሁት በእሳቱ ጊዜ ነው ሰው ወደ ቀዝቃዛው ሀገር ይሳፈራል እናንተ ግን መጣችሁ እኛ ለምደነዋል ሙቀቱን❤❤❤
@EbrahimWasu-s1l
@EbrahimWasu-s1l 7 ай бұрын
ልዩቤተስብናችሁ ቃል ታድለሻል እውናት ልክ እደህታቸው የሚያዩሽ እክብካቤቸው አቤት❤❤❤❤
@DubaiUae-f7d
@DubaiUae-f7d 7 ай бұрын
እስኪ እዬልን ስቃያችን ከዛላይ የአስሪይዎቹ ግርፍት እናንተማ ስባት ቀን እኛ 11 አመት ስቃያችን እንኳን አያችሁልን
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 7 ай бұрын
እንኳን ከቃጠሎ ወደቀዝቀዛ መጣቹልን ፣ እንካንም ለምእዮ ኢትዮጵያ በሰላም ገባቹልን
@MekaMeka-re8bd
@MekaMeka-re8bd 7 ай бұрын
እኛ የመዳን ቅመሞች ዱባይ እየሰራን እንበላለን ሙቀት እንደዚህ እየቀጠለ እየሰራን እንበላለ አልሀምዱሊላህ እናንተ ለሰባ ቀን ሙቀቱ አምበረከካችሁ ለኛ ፈጣሪ እንዲረዳ doa አድርግልን
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
@ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ደሰ ትላላችሁ
@haimanot2452
@haimanot2452 7 ай бұрын
ለዚችቀን ለዚችሰአት የተጨነቃችሁ እኛ ብዙ አመታትን እየተቃጠልነዉ ቅመሞችየ በርቱልኝ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 7 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤ዱባይ አይሩ እሳት መዳሞች እሳት ምናቸውም አይመች ኢትዮ አገሬ ማርወለላነች በውነት
@buzetube8387
@buzetube8387 7 ай бұрын
እውነት ነው የሰው ሀገር የሰው ነው ሙቀቱ እውቀትን ያስረሳል እኛ ችለነዋል ግን ማን እንደ ሀገር ኢትዮጵያውያን የሚሀህል ሀገር የትም አይገኝም በሁሉም ነገር ቢቸግር ነው እንጂ የሰው ሀገር ምንም አይመስለኝም ❤❤❤
@toybasied5586
@toybasied5586 7 ай бұрын
መቸ አያችኋት ዱባይን ውዶቸ በጣም ብዙ ነገር አላትኮ. ግን ሙቀቱን አችሉትም እኛም እቤት ውስጥ እምንስራው አልቻልነውም እህህህ
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 7 ай бұрын
ሙቀቱን መቅመሳቺሁ ጥሩ ነው እኛ ስደተኞቼ እንዲህ ነው ሰርተን እህት ወንድሞቻቺንን ያስተማር ፈጣሪ ያልታሰበ ፀጋ ያድለንን ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 7 ай бұрын
ቅመሱልን የኛን ኖሮ ይህን ይመስላል ቅመሞች እንዲህ ተቀቅለዉ ይኖራሉ እንኳን ደህና መጡ 💚💛❤🙏🙏
@kidestabebe2666
@kidestabebe2666 7 ай бұрын
ውይ አቤል በጣም ነው በሳቅ የገደለኝ እውነት የቤቱ ቅመም ነው
@etenesh8056
@etenesh8056 7 ай бұрын
ትክክል ሄኖክ ቁሻሻዋ አቧራዋ ይናፍቃል ማን እንደ ሀገር እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ። እዮባ መችቸም የረዴን ቀለበት ይዘህ እንደመጣህ እርግጠኛ ነን❤❤❤❤❤❤
@SaronFKire
@SaronFKire 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ድምቀቶች ❤❤❤
@mulimuli6211
@mulimuli6211 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሠላማን ይመልስልን❤❤😢😢😢ሁላችነም ሀገርችን ገብተን በሰላም በፍቅር ❤❤❤❤እድንኖራ መልካም ፍቃድ ይሁንልን❤❤❤😊
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችሁ ተመሉሳችሁ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ስታምሩ መጨረሻችሁን ያሳምረው አምላኬ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 7 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤💕😇🥰🥹😍🙏🏾✝️✝️✝️
@Wudemake
@Wudemake 7 ай бұрын
ቅመሱልን የበረከቱ ተካፋይ ስለሆናችዉ ደስ ብሎኛል ማን ተቃጥሎ ማን ይቀራል
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 7 ай бұрын
እንዲህ ነው እምንኖረው እወቁልን ግን በየቤቱ ማቀዝቀዣ አለ እግዚአብሔር ይመስገን ለደቂቃ አንዘጋም ሀገራችን እኮ ገነት ናት ፍቅር ጠፋ እንጂ እና በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ያዝናናችሁኝ በተለይ አቤል😂😂😂😂
@NbvMjf
@NbvMjf 7 ай бұрын
ግን ሁላችሁም ሚስቶቻችሁ ቢኖሩ ደስ ይላቸው ነበር ❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ
@mulu5
@mulu5 7 ай бұрын
አሉ እኮ ከካሜራ ጀርባ ናቸዉ
@NbvMjf
@NbvMjf 7 ай бұрын
አይዋ ቃል ብቻናት መሰለኝ❤​@@mulu5
@Lebabachannel
@Lebabachannel 7 ай бұрын
​@@NbvMjfእህታቸውእናቃልየብቻናቸውሴቶቹ ሁለቱአልመጡም
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 7 ай бұрын
እደው መግቢያው ስለሆነ ነው እንጅ በደንብ ስሞቅ ሰው መውጣት አክቻልም ይሄም የሲወል ምልክት ነው😢😢😢😢እነሱ ሁሉ ነገር ሰው ሰራሽ ነው የምንኖረውም በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ሞሎቹን ብታያቸው ዘዶው የ666 ምልክት ሁሉም ቦታ 😢😢😢በቸርነቱ ይማረን😢😢😢😢
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 7 ай бұрын
እኛ ያለን እበትን በርሀ እንኳንም አያችሁ ኤልን በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ እና አና ይስጣችሁ
@CggFgh-k7x
@CggFgh-k7x 7 ай бұрын
እምየ ኢትዮጵያ አይይይ እኛኮን አለን ከልጂጋር እየተቃጠል ለማንኛውም እኳንም በሰላም መጣቹህ
@mekonnenhagos471
@mekonnenhagos471 7 ай бұрын
እንዲያውም ጥሩ ወር ነው የገባችሁት በሰበተኛ እና በስምንተኛው ውር ያለው ሙቀት ብታዩ ኖሮ ተአምር ነው
@dasutomso6651
@dasutomso6651 7 ай бұрын
ወወወወወ ሄንዬ ኤራልዬ አድስዬ አቤለዬ ኢዮብዬ ቃልዬ እንኳን በሰላም ወደ ዲባይ መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@helinagebeyehu
@helinagebeyehu 7 ай бұрын
ዱባይ የላይ ብልጭልጭታ ነው ያላት ሙቀቱም ከባድ ብርዱም ከባድ ጎርፉም ከባድ ነው ሃገሬ ሁሉን ያደለሽ ሰላምሽን ይመልስልን ወበትን አሟልቶ ሰቶሽ ነበር እማ😢
@Eden-e3w
@Eden-e3w 7 ай бұрын
የስደትን ኑሮ እካን አያችሁት። ደግሙ እንካን በስላም ወደትቅደስችው አገራችን ትመለሳችሁ
@hayathayat9273
@hayathayat9273 7 ай бұрын
በረሀ እሚሰሩ ወንድሞቻችን አላህ ያበርታቸዉ😢
@MimiMohd-j8j
@MimiMohd-j8j 7 ай бұрын
አይዟችሁ ማምጣት የሌለበት ጊዜ መጣችሁት እኛ ሴት እንግዲ
@infodubai3233
@infodubai3233 7 ай бұрын
እየሁላቹ እኛ እንደዚ እየተቃጠል ቤተስብ እየረዳን እንገኛለን በዚሙቀት ኩሽና ትምርትቤት ልጆች ልናመጣ እንሄዳለን አባቴ ነደን ተቃጠለን የምናመጣዉን ብር እኛ እየሞትን ቤተሰብን እናኖራለን ባጠቃላይ ዱባይ ምርጥና አሪፍ ሀገር ናት እኔ በበኩል እወዳታለዉ
@Lijtofuk
@Lijtofuk 7 ай бұрын
ማን እደ ሀገር ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን እንኳን በደህና ተመለሳችሁ❤ አቤላ ግን😂
@ainalemainalem2619
@ainalemainalem2619 7 ай бұрын
እኳን እድሜልካችንን ያየነዉን አያቹት እናተስ በመዝናናት መልኩነዉ እኛደሞ በስራነዉ እግዲ ልዩነቱን መገመት አይከብድም😢የመዳም ቅመሞች ምንእንበል😮😮
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 7 ай бұрын
አይሮቢላል ብቻ ነዉ ያየዉ ሌላ ምን አለ ሐገራችን ከማንም ሐገር ትበልጣለች አየርዋ ብቻ ሣይበላ ያጠግባል ያለ ኢሲ ያለ ምንም ንፁ አየር ብቻ በቂ ነዉ ያለንን እናመሥግን ሑሉም ይመኛታል ሐገራችን የታደለ እጂ አያገኛትም እኛ ታድለናል ግን አላሕ ሐገራችን ሰላምምምም ያረግልን
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 7 ай бұрын
እኛ አለን በዚህ ሙቀት ቤት እና ግቢ ፅዳት ጩኸት ሲፈራረቅብን የሚውል
@Alemf2k
@Alemf2k 7 ай бұрын
በዉነት ሀገራችን ኢትዮጵያ እኮ ወርቅ ናት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@abebabelda1319
@abebabelda1319 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ወንድማማቾች ሽርሽር በዱባይ ❤ አንድቀን ደግሞ ከሁሉ ቤተሰብ ጋ አባቢን ማማዩን ጨምራችሁ ተዝናኑ በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት ሄኒ ተባረኩ ፂዪንም አዝናናት ❤እንወዳቸዋለን!!!
@rahmetuae5467
@rahmetuae5467 7 ай бұрын
እኛሥደተኞች ይሄንሁሉ ተቋቁመን ነውእምንሠራው እኳንምቀመሳችሁልን ማየትማመነው እኛየመዳምቅመም የቻልነው 😢😢😢😢😢😢 እሚረዳን ማገኘታችን ትልቅነገርነው
@merongm5989
@merongm5989 7 ай бұрын
አይ አቤላ ትንሽ ብትቆይ በቃ ራስህን ታጣለህ😂😂😂ይመቻችሁ ዱባይ እንዲህ ናት እስቲም በነፃ ነው
@naatytube
@naatytube 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን😔🙏 ቅመሞችዬ አበረታቱኝ❤
@genetbbbgetu768
@genetbbbgetu768 7 ай бұрын
ሀገረ እግዚአብሔር የተባለች፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ከሃምሳ ጊዜ በላይ የተጠራች፤ እማማ ኢትዮጵያ ማን እንዳንች!!! ሰላም ናችሁ ሙቀቱን ቻላችሁት ሪችን ምነው ሳትቀላቅሏት!
@ritalema9810
@ritalema9810 7 ай бұрын
ስተወዳችሁ ❤❤❤እዚ ቦታ ብቻ ነዉ የሄዳቹት በአር ቦርጂ ከሊፋ አሌዳቹም
@TvLine-j7j
@TvLine-j7j 3 ай бұрын
አቤላ እኮ ጭውቴው የሌለ ነው 😂😂😂😂ይመችክ አባቴ ፈታ ነው የምታደርገኝ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 7 ай бұрын
አይ አቤል በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂ያረብ ሀገርን ሴት ጉዳቷን ትረዱናላችሁ እኳንም አያችሁልን እደዚህ ቀልጠን ነው😢
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 7 ай бұрын
እኳን አያቹልን እኛ የመዳም ቅመሞች ስት ነገር እደቻልን ከ ሙቀቱ በላይ የመዳም ጩኸት አይ
@ቅዲስት
@ቅዲስት 7 ай бұрын
እዮብ ረዱን አምጣልን ናፈቃናለች
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 7 ай бұрын
ማርያምን እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታቁ 😂😂😂😂 በእጅ የያዙት ወርቅ...ሆኖብን ነው እንጂ ማን አንደ አገራችን ማየት ግን ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ
@yenesewnigus
@yenesewnigus Ай бұрын
አቤልየ የሣቄ ምንጭበጣም እኮነዉ የምወድህ
@selam801
@selam801 7 ай бұрын
ይሄ ቤተሰብ ሰወዳቸው❤😊
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለን ሁልን ችለን እናንተ ለትንሽ ቀን ሙቀት ትላላችሁ
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 7 ай бұрын
እውነት ነው ተኮርጆብናል አቤል ቀልድክ ደስ ይላል የራስክ ዩቱብ ክፈት የምር
@SifaanMuluneh
@SifaanMuluneh 7 ай бұрын
Ene dubai 5amate gin agere frist 1i love ethiopa man enda eger😢🇪🇹❤🤲selam 🇪🇹
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 7 ай бұрын
❤❤❤ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ ምኖ እኛጋር ሳትመጡ ተመለሳቹው ሙቀቱን እንዴት አያቹት😂😂😂
@NbvMjf
@NbvMjf 7 ай бұрын
ሙቀቱ ከስውዲ አይበልጥም ውዴ🎉🎉
@habhabshi5767
@habhabshi5767 7 ай бұрын
እኔ ስደት መሮኝ ነሮ አልሞላ ብሎኝ ለመዝናናት የምትወጡ ብትረዱኝና ቀሬ ዘመንን ብኖርባት
@YeEhr
@YeEhr 7 ай бұрын
የምር ውነትሺነው ብንተዛዘ ጥሩ ነበር
@Samfuj-t7m
@Samfuj-t7m 7 ай бұрын
Kkķ
@fahedali632
@fahedali632 7 ай бұрын
እዮብ እርዱንአማምጣልን❤❤❤❤
አቤል በሙቀት ምክንያት ወደቀ
27:26
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 109 М.
በጣም ደስ የሚል ግዜ
22:48
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 282 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 143 М.
ወይ የካቲት የሞት ወር /ተላቀሱ/
31:46
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 215 М.
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
22:08
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 209 М.
🛑 ማርክ ተበርክኮ ለመናት ወደቤት ተመለሺ😭
26:36
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 202 М.
ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ
27:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 115 М.
ወደ ውዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጣን
13:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 85 М.
ቃልዬን ደስተኛ አደረግናት ሸክሟን አቀለልነው
38:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 307 М.
ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን
31:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 94 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН