KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለቃልን እህቶች ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠዋቸው በእንባ ተቀበሉኝ
17:41
ወይኔ ቃል ግን ግፍሽ እውነት
31:21
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ወይ የካቲት የሞት ወር /ተላቀሱ/
Рет қаралды 215,069
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 374 М.
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Күн бұрын
Пікірлер: 849
@-haddiszema
11 ай бұрын
ወደ 300 k subscriber let's go አቤል ጥበብ abel design ጥራታቸዉን የጠበቁ የሀገር ባህል ልብስ እኛ ጋር ያገኛሉ 0941259716 /0901919069 👉🏻 t.me/abmeaz 👈🏻
@Yamanuel581
11 ай бұрын
ምን አለ ከንፈራችሁን ቀለም ፋብሪካ ባታስመስሉት ምን ነው እግዚአብሄር አጉድሎ ነው እንዴ የሰራችሁ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ
@TadelechT
11 ай бұрын
እኔ ከ4ወሪ ቦኃላ አጋሬ ገብቼሠርግልሠሪግ ነወ አቤላ ሐበሻ ቀምስ
@nunubelete8142
11 ай бұрын
ያስተምራል ካላችሁ እናንተን እስካልረበሸ ዶክመንተሪውን ብትሰሩት ጥሩ ማሰሰታወሻ ነው በርቱ ጠንክሩ እህቶቼ ❤🙏❤ ✌️🤗👍👏✌️
@AymiYouTube
11 ай бұрын
❤❤❤
@selamyenafekihu1221
11 ай бұрын
esty wed usa yemitelekulen order endergalen
@FebWege
11 ай бұрын
ቃልዬ የእህትሽ ቁንጅና ይለያል ጌታን
@fikir.com.
11 ай бұрын
ሁሉም እቶቿም ቃልዬም በውበት አንደኛ ቤተሰብናቸው
@fatumawase
11 ай бұрын
ደምሪኛ
@aleassefa
11 ай бұрын
መሰራት መብራቴ ነው የምትመስለው
@Jkeesum
11 ай бұрын
@@aleassefaትክክል እኔም ሁሌም ሳያት መሲ ነዉ የምመስለኝ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
11 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽልኝ እኒህን ጥዶች ቤተሰብ የሚወድ በላይክ👍❤
@Sara-z5x5q
11 ай бұрын
እናት ከሌለች ሁሉ ባዶ ነው።😭😭😭😭😭😭
@SaudiTaif-i9m
11 ай бұрын
እናትን ማጣት ከባድ ነው 😢ነብሷን በአፀደገነት ያኑራት እናተም ያነን ሁሉ ችግር አሣልፋቹሁ ከዚህ ደረጃ ስለደረሳቹሁ. በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@esubalewgize160
11 ай бұрын
WOW!!!እህቶቼ ታሪካችሁን እያዳመጥኩ በተለይ ታላቋ እንባሸኝ ሳይ እኔም አልቻልኩም።ለሁሉም እንኳን ተወለዳችሁ እንኳንም ለዚህ ታሪክ ጊዜ ፈጣሪ አደረሳችሁ።የናንተን ታሪክ (የታላቅና ታናሸን)ሰሰማ እኔም እንዲህ ዓይነቱን ዕድል ተመኘሁ።እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ።
@EdenAbebe1969
11 ай бұрын
አይዙዋችው እግዚያብሄር የፈቀደው ሆነ ምት ክፍ የደረሰበት ያቃል እኔም እንደናተ ነኝ የምቱብን እናት አባት ነብሳቸውን ባፀደገነት ያኑርልን
@tigestshomedecor5849
11 ай бұрын
ወ/ሮ ማሬ እውነትም ማር ነበሩ እናንተን የመሳሰሉ ቆንጆ ስርአት ያላቸው እንደማር ወለላ ቢሰሙ ቢታዩ የማይጠገቡ ልጆች አሳድገዋል ።እናታችን ነፍስዎን በአጸደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልን የዘሩትም ዘር ፍሬ አፍርቶዋል በገነት በሰላም ነፍስዎ እርፍ ትበል አሜን።❤❤❤❤
@arigash-c8y
11 ай бұрын
ታሪካቹን ሙሉውን አቅርቡልን መማሪያ ጥንካሬ ይሁነናል❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@Medi964
11 ай бұрын
የናት ሞት እኮ አይረሳም የደረሰበት ነው የሚያቀው😢😢😢
@layan9260
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ماريفةبنتحبشي
11 ай бұрын
በጣም ጎዶሎውም እያደር ነው እፍፍ❤❤
@fatumawase
11 ай бұрын
@@layan9260ደምሪኛ
@fatumawase
11 ай бұрын
@user-gt9le8jy2ደምሪኛm
@sonysony-lk5ft
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢 በጣም ወላሂ ሁሌም የግርሳት ነው
@AlemTeklyohgness-lp3fh
11 ай бұрын
የሞቱትን ነፍስ ይማር ።ህይወት ይቀጥላል በርቱ ጎበዞች
@misirachbeyene4679
11 ай бұрын
ስታምሩ የእኔን ቆንጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ያ ሁሉ አልፎ ለዚህ ያበቃችሁ እግዝአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን ❤❤❤❤ ሀይምዬ በአፍሽ ውስጥ ምን እንደሆነ ይዘሽ የምታወር መሰለኝ
@ethiolal2148
11 ай бұрын
እውነት ነው በዶክመንታሪ አቅርቡት ብዙዎችን ያስተምራል ያጠነክራል 👍ምንም እንኳን በልጅነታችሁ እናትና አባታችሁን ብታጡም እናንተ ብዙ ነገሮችን አልፋችሁ ለቁም ነገር የደረሳችሁ ስለሆናችሁ ብዙዎችን ታጠነክራላችሁ❤❤❤
@የሳርቤትቲዩብ
11 ай бұрын
ሀይሚ ገጠመኝ አዳምጪ ከአእምሮሽ አውጪው ወሩን አትጥዬ እንዳሰብሽው ዳቢሎስ ይሰራብሻል እግዚአብሔርን አመስግኝበት እናትሽ የሞተችው በግዚዋ ስለሆነ ማንም ከሞት አይቀርም ስለዚህ ለሰይጣን መንገድ አትስጪው ልደትሽን አክብሪበት የምትወጅውን ዘክሪበት ወሩ ሲመጣ ደስ እንዲልሽ አድርጊበት አታያይዢው ከሌላ ጋር እሺ ሁሉም ወር ቀን የእግዚአብሔር ነው ውብ አድርጎ የሰራው ስለዚህ አስተሳሰብሽን ቀይሪ
@moonaathimannil6573
11 ай бұрын
አይ ወደን አደለም እኔም መስከረም ሲመጣ በጣም ነዉ የሚያስጠላኝበመስቀል ማግስት እናቴን ያጣሁት እናቴ ከሞተች በአል በአል አይመስለኝ ነበር😢
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
11 ай бұрын
ማርያምን መምህር ተስፋዬ በምኖዳቸዉ ቀኖች እምኖዳቸዉ እናጣለን ያን ቀን እድንጠላዉ ያለዉ በኔ ስለደረሰ 😭በጣም ገርሞኛል ሴጣን ስራዉ እኛን ዉድ ነብስ ለመጠቅ ነዉ እኛ አብዛኞቻችን ተኝተናል😢እንቃ❤
@butajrawit
11 ай бұрын
በትክክል ሁሉም በተጻፈለት ቀን አይቀርም
@bitybity4949
11 ай бұрын
እረ የውሻዋ ነገር አሳቀኝ 😂😂😂😂 ለሞቱት ነፍስ ይማር ቤተሰብን አቶ መኖር ከባድ ቢሆንም ግን ደስ የሚል ህይወት ስለምትኖሩ ተመስገን ነው መልካም ልደት ሀይሚ❤❤❤❤❤
@ፌቨንመዝናኛ
11 ай бұрын
ከባድ ነው ያለ ቤተሰብ ማደግ ግን እግዛብሄር መልካም ነው እናንተም ጎበዞች ናቹህ ትልቅ ደርጃ ደርሳቹሃል❤
@marthatube1001
11 ай бұрын
እንኳንም አለፈ እንኳንም የራሳቹ ቤት ኖራቹ እንኳን አልጎደላቹ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏
@geemayle7969
10 ай бұрын
KZbin ክፈች!! 100%, ቅጥነት ደግሞ መልክ ያወጣል! የኔ አሳቢ! ሰው ግን ተጨቆ ቅንጣት ያክል አይጨምርም ይላል የማይሳሳተው እግዝያብሄርና ከውስጥሽ ፍራቻን አውጭው!!
@zematube1219
11 ай бұрын
የሞት መድሃኒቱ መውለድ ብቻ ነው ። እናታችሁ እናንተን በመውለዳቸው እሄው ዛሬም ስማቸው ይነሳል በርቱ ምርጦቹ 👍👍
@yonatank2354
11 ай бұрын
እኔ እናት እውነት ታሳዝናላችሁ ግን ደሞ ጠንካራና ብርቱ ናችሁ አይዞአችሁ በርቱ ደሞ ፍቅራችሁስ ሁሌም ተዋደዱ ተደጋገፉ እናትና አባታችሁ ነብሴቸው እርፍ ይላል ማርያምን ቢሞቱምኮ ነብሳቸው ያውቃል😢😢
@set1723
11 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ። እግዚአብሔር አሁን ጨምሮ ይባርካችሁ። ቃልዬ በማሪያም በግል ላወራሽ ፈልጌ ነበር ፍቃደኛ ከሆንሽ። ለምክር ነው በእዉነት።
@keralem
11 ай бұрын
አይዞን የአብዛኞቻችን ታሪክ ነው ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርላችሁ !!!!!!!!!!!!! እኔም እንዳንች ከወር ህዳርን እና ከቀናት እሁድን እስካሁን አልወዳቸውም ግን ከመበርታት ውጪ አማራጭ የለንም በርቱ ውዶች !!!!!!!!!!!
@menberetamrat7605
11 ай бұрын
አስለቀሳችሁኝ 😢 ቢሆንም ጎበዞች ናችሁ ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን::
@gedam626
11 ай бұрын
የኔ ዉድ ሀይሚ ናፍቅኞ ነበረ ቃል እንኳን ደና መጣችሁ ግን ቃል ቶሎ ቶሎ ኖልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤
@mulumekonnen9089
11 ай бұрын
🙏
@fisehagetachew4577
9 ай бұрын
የቃል እህት በጣምምምምምምምም ቆንጆ ናት ከቤታቸው
@ssaa8309
11 ай бұрын
ሁላችንም በችግር ነው ያደግንው የኔ አባት የሰው ስራ እየሰራ ነው ያሳደገን እናቴም እደዛው አሁላይ ግን እኛ ስደት ሁነን አልፎላቸዋል ያው አባቴ ጤና አጣብን ዱአርጉለት የኔልዩ አባት እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የሁላችንንም ያረብ
@fathimaahamad4845
11 ай бұрын
አላህያሽርልሽውደ❤❤❤❤
@ussjjsdhdud4386
11 ай бұрын
አላህያሺረዉ❤❤ሀያቴ
@ssaa8309
11 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@fatumawase
11 ай бұрын
@@ussjjsdhdud4386ደምሪኛ
@SofiaHassan-eo3lu
11 ай бұрын
አላህአፊያቸውንይመልስላቸው
@lelejejuliyagemechu3801
11 ай бұрын
የካቲት ለእኛ ደግሞ የደስታ ወር ነው ❤❤❤ላንቺም ከዚህ አመት ጀምሮ የደስታ የድል የካሳ ወልደሽ የምትስሚበት ወር ይሁንልሽ
@Saba-sw5zf
11 ай бұрын
Beautiful story,very strong family
@eldanayedingillij
11 ай бұрын
አይ የልጅነት ትዝታ እናት ስትኖር ሁሉነገር ያምራል ስደት ሆኜ አጣኋት እናቴን እንዴት እንደማየው ግቢውን እሷ የሌለችበት😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zenatn1234
11 ай бұрын
እህህህህህ ከባድ ነው አላህ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ 😢😢😢😢
@ساراهمحمد-ز6ن
11 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ይሶብርሽ አብሽሪ ❤
@hayathayat9273
11 ай бұрын
የኔ ዉድ አላህ ያሶብርሽ😢
@ameenaaa1098
11 ай бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እህት እፍፍፍ የናት ሞት ከባድ ነው በህይወት ያሉትን አላህ ያቆይልን የሞቱትንም ጀነተልፈርዶስ ይወፍቃቸው
@WerkeaNegusa
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታላቃችው እናት እናተ እህት ወድማችው አባት ማለትነው ሃይማኖት ቃል እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤
@ፂዮን-ረ3የ
11 ай бұрын
እንደኔ እርዕሱ ያስደነገጠው😢❤
@zmzmmzmz4645
11 ай бұрын
እኔ
@fatumawase
11 ай бұрын
@@zmzmmzmz4645ደምሪኛ
@SSenaytgonderwa
11 ай бұрын
እኔ
@rozaatuba2278
11 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@Adees-nj3jq
11 ай бұрын
እኔም
@Warknish-kz3gf
11 ай бұрын
በቴሰብ ማጣት ከባድነው😢😢😢በተለይ እናት አባት😢😢😢❤❤ነብስ ይማራ።😢አይዛችሁእህቶቼ
@beranamagarsa9437
11 ай бұрын
አዎ የጠዉ ስሜቱ ከበድ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@fatumawase
11 ай бұрын
@@beranamagarsa9437ደምሪኛ
@halameashani3651
11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭
@bayushtekola3580
11 ай бұрын
በጣም እኔ ቤተሰቦቸን ስላጣሁ አቀዋለሁ እናትን አባትን የትዳር አጋሪን ወንድሜ አጥቻለሁ 😭😭😭😭😭
@Warknish-kz3gf
11 ай бұрын
@@bayushtekola3580 አይዛሽእማ እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ።ለቤተሰቦችሽነብስ ይማራ😭😭
@WudeMengistu-b5t
11 ай бұрын
የኔ ማሮች አስለቀሳችሁኝ ማርያምን 😭 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የማያልፍ ነገር የለም ያን ሁሉ ስቃይ በልጅነታችሁ አሳልፋችሁ ለዚህ ያበቃችሁ አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏ሁሌም ደስተኛ ሆናችሁ እንድትኖሩ እግዚአብሔር አምላክ ከናንተጋ ይሁን 🙏ጠንካሮች ናችሁ በርቱ ❤❤❤❤
@zebutube99
11 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
11 ай бұрын
ሱላላ አለወሰለም
@MDARIF-rh4cd
11 ай бұрын
ሰለላህ አለሂ ወሰላም❤❤
@fatumawase
11 ай бұрын
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻደምሪኛ
@fatumawase
11 ай бұрын
@@MDARIF-rh4cdደምሪኛ
@NTTSUHWALE
11 ай бұрын
😂😂
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
11 ай бұрын
ውይ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የኔውዶች በሳቅ ያኑራችሁ ተናፍቃችሁ ነበር ኡሁ እንባዬ ከሳቄ ብዛት
@asrebebasrebeb2314
11 ай бұрын
ዉይ ቤተሠብን ማጣት ከባድ ነው አይዞችሁ በርቱ ሥነሥርአታችሁ በጣም ደሥ ይላል❤❤❤
@elenikelemu4364
2 ай бұрын
አይዟችሁ ቃልየ እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ይኑረው 😢😢😢
@sphonetastic3796
11 ай бұрын
ልጅ ወለደ ሰዉ አልሞተም የምበለዉ እዉነት ነዉ😢😢😢😢አይዞቹ❤❤❤
@Tt-ln1be
11 ай бұрын
የኔ ኩንስንስ ቃልዬ ስወድሽ ከእህትሽ ጋር ትመሳሰላላቹ ደሞ ወፍር ብትል ትበልጥሻለች😅 ግን ትናፍቁኛላቹ❤
@እናትዩቱብmothertube
11 ай бұрын
እናት ሁሉም ሲቀየር እናት ብቻ አትቀየርም ያሉትን እድሜና ጤና ይስጥልን የሞቱትንም አላህ ይዘንላቸዉ ናፍቃኛለች ማምየ
@dhhhgfhu27
11 ай бұрын
ተባረኩ ጎበዝ ናችሁ ❤ በሚገባ አስተማሪ ቆይታ ነበር
@genetbbbgetu768
11 ай бұрын
ሃይሜዬ ቃልዬ እንባዬ እየፈሰሰ ነው ያየሁት ለእናትና አባታችሁ ነፍስ ይማር!!! ብርቱ ጠንካራ ተምሳሌት ናችሁ::
@genetbbbgetu768
11 ай бұрын
❤❤❤
@HsbsBsns-i9v
11 ай бұрын
በእዉነት ቃልየ እህትሽ ትሁት ንግግሯ ማራኪ ቆጅየ ናት ስታምር የኔ ቆንጆ አይዟችሁ ሁላችነም ህመም አለብን በርቱ ደግሞ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቃችሁ በስደት ላለነዉም በማለት አስቡን ካሉት ቤተሰቦቻችን እደናተ ቁጭ ብለን አብረን እድንጫወት❤❤❤❤❤
@asenakubelete51
11 ай бұрын
ነፍስ ይማር የናታችሁን እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ታሳድግ የለም ወይ በችግር ተጠብሳ 😢 እናቴን አደራ ጌታ ሆይ ሞልቶ ከሚተርፈው እድሜ አትንፈግብኝ😢
@kababushnuguse
11 ай бұрын
Uuuuuuuuuu jirenya lafaa kan irraati kan akka maati ofii dhabu nama gadisisa hin jiru 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@borticanbortican9463
11 ай бұрын
Dhuga keti huddu mada qabaa 😭😭😭
@hfhjjgghh9753
11 ай бұрын
Dhuga ketti 😢❤❤❤❤😢
@meddiegibbon551
11 ай бұрын
የእናት ሞት አይረሳም ያማል በጣም ሁላችንም ጋር ደርሷል እናቴንም እህቴንም በመጋቢት ወር ነው ያጣዃቸው እና ምን ይደረግ እግዚአብሔር የወደደው የፈቀደው ይሁን ብለን ዝም አልን በርቱ። የሞቱትን ነፍስ ይማርልን ያሉትን ይጠብቅልን
@tinawa56
11 ай бұрын
ውይ ጌታዬ ለልጆቼ ስትል አቆየኛ ያለናት ከባድ ነው
@Tgist.momo1
11 ай бұрын
ዛሬ የምእደአድስ አስለቀሳችሁኅ እናት ያላችሁ ሺአመት ትኑርላችሁ ያለእናት ህይወት ባዶናት
@gezahegnelambebo6691
11 ай бұрын
አይዞዋችሁ እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው የፈቀደው ሆኗል ማናችንም ብንሆን ዘላለማዊ አይደለንም ሁላችንም ይህችን አለም ትተናት እንሄዳለን ትልቁ ሀብት ጤናና ሰላም ነው ሌላው ሁሉ ይደርሳል በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
11 ай бұрын
እኔጋር እኩል ነን እኔም በ19,87,መጋቢት ወርነዉ የተወለድኩት ማሻአላህ ሳልወልድ 29 በልቸ ጨረስኩ ያረቢ አተ በራህመትህ አገሬ ከገባሁ በሗላ መንታ መንታዉን ስጠኝ
@መቅዲነኝ-አ7ዸ
11 ай бұрын
እናትን በዛ እድሜ ማጣት በጣም ከባድ ነዉ ህመሙን አዉቀዋለዉ 😢😢😢ፈጣሪ ነብሳቸዉን ይማርልን🙏
@tirhasasefa640
11 ай бұрын
❤❤❤ኡነት ነው እግዝአብሔር እመስገን የኔ ቆንጆዎች እንኳን ሁሉን ኣልፋቹ እዚ ላይ በመድረሳቹ ተመስገን ነው ክብር ለእግዝአብሔር እመብርሀን በእናትነትዋ ኣትለይምና በርቱ❤❤❤🎉
@MadinaNurye-sq8ef
11 ай бұрын
ውይ የኔ የዋሆች ደስተኞች አላህ ሰላማችሁን ያብዛው
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
11 ай бұрын
ያለፈፋችሁበትን ህይወት ንገሩን ያስተምርናል
@EyrusAserse
11 ай бұрын
ቃልየ አዲስ መጣም የምዉዳችሁ እኔጃ ብቻ ደሞ ዘማሪያን ናችሁ እግዚያብሄር አይለያችሁ❤❤
@RutaTube472
11 ай бұрын
የቃል እና አድስን የምቶዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ👍❤
@amnhwwduw5258
11 ай бұрын
እኔ 👍👍👍👍👍
@Zzzzz-e7j
11 ай бұрын
ኤጭ አስመሳዮች ናቸው
@Yhs-pz2qo
11 ай бұрын
ምናቸው ይወደዳል ጉፍናም ሁላ😅😅😅😅
@Salam-ul5ce
11 ай бұрын
😂😂😂😂@@Yhs-pz2qo
@Zzzzz-e7j
11 ай бұрын
@@Yhs-pz2qo ክክክክክክ
@sintayosintayo443
11 ай бұрын
የኔ ቆጆ ሀይሜ እኔንም አስለቀሽኝ የማያልፍ ነገር የለም ዛሬን ላሳያችሁ ፈጣሬ ይመስገን
@zahraliban5714
2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚር ጨዋታ ነው
@Tgist.momo1
11 ай бұрын
ስለእናት እኔፊት አታልቅሱ እናቴን እሷን ከድህነት ለማውጣት ትምህርቴን አቋርጬ ስዴትሄድኩ እዳሰብኩትም እናቴን አሳልፌላት ቀንከወጣላት በሃላ ቻዉ ሳትለኅ እንኳ ጥላኅ ሄደች ሄጄእንኳ ለማልቀስ እድል የለኅም በዉስጤ እህህእያልኩ አምስት አመቴ አይስዴት
@ቲጂወለየዋ
11 ай бұрын
ማረያምን ቃልየ የህትሸ ታሪክና የኔ ተመሳሳይ ነው አልፎ አወራው ይሆን 😭😭
@munafetena4472
11 ай бұрын
የኔ ውዶች አይዞችሁ ስለውነት እኔም ሀምሌን ወር በጣም ነው የምጠለው ቤተሰብን ማጣት ደሞ ከባድ ነው ❤❤❤❤
@ትዕግስትደመላሽ
11 ай бұрын
ውይ የእናት ሞት ሁሌም አዲስ ነው የሚሆንብኝ እናትን ማጣት ከባድ ነው በተለይ በስደት እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ለሞቱት ነፍስ ይማር አይዞን
@ayna4321
11 ай бұрын
ሮሜ 8:28፤ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ይሄ ቀላል ቃል አይደለም እንደናንተ ብዙዎቻችን በመከራ አልፈናል በተለይ ደግሞ የእናት ሀዘን ከባድ ነው ግን እግዚአብሔርን እምትወዱስለሆናችሁ ይሄ ቃል ይመክራል ብዬ አስባለሁ። ነፍስ ይማርልን በአፀደገነት ያኑርልን።
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
11 ай бұрын
ቃልዬ ፊቷ አረጄ ሀይሚ ደግሞ ልጅ ነዉ የምትመስለዉ
@saasaamm1996
9 ай бұрын
እነሸጋ አይዞቹሁ እኔም ንሀሴ ወርን በጣም እጣላዉ ነበር እማየን ያጣሁበት ቀን ንሀሴ 12ነበር ግን አሁን ተይ አትጥሊ ቀኑን ሲሉኝ ተሁት ባይረሳም ትልቅ መሆን ከባድ ነዉ እኔም ለናቴ ትለቅ ልጇ አኔ ነኝ ትምርቴን አቋረጥሁ ከተወሰነ ግዜ ቡሀላ ጀመርሁ ልብ ድካም እቢ አለኝ ተሁት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ጀረጃ አደረሰነ አምላካችን እና አይዞን በርቱ እንበርታ😢😢❤❤
@zaynadnshukrie754
11 ай бұрын
አይዞሽ አይምዬ ስተለቅሽ እኔም እምበዬ መጣ እኔ ያናት አለመኖር ከበድ ናው በተለይ በልጅናት 😢እኔም በልጅናቴ ናው ያጠሗት ፋጠሪ ይመራት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
11 ай бұрын
አይዞኝ እህቶቼ ቤተሰብ ማጣት በጣም ከባድ ነው የነበራችሁበትም እድሜ እራሱ ከባድ ነበር እንኳን ተፅናናችሁ እኔም በስደት ሆኜ ነው እናቴንም አባቴንም ያጣሁት ለዛም ይመስለኛል ወደ ሃገር ቤት ለመግባት ሳስብ ምን ደስተኛ አልሆንም ብቻ በእግዚአብሔር የማያልፍ የሚመስል ሁሉ ችግር ያልፋል ነፍሳቸውን በአፁደ ገነት ያኑርልን
@salamasalama1266
11 ай бұрын
ኣሰይ ታድለሻል እድሜ ፀጋ ነው እና እባካቹ ሴቶች እድማቹ ኣትቁረጡ
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
11 ай бұрын
እውነት ነው ተመስገን የቤተሰቦቻችሁን ነፍስ አምላክ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርላቹ ሰላማቹ ይብዛ
@weynshetweynua3926
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉዱች አይዟችሁ እናታችንም እግዚአብሔር ነፍሳችውን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን ❤❤
@ShinaShina-v8k
11 ай бұрын
ሰላማቺሁ ይብዛ ቃልዬግን ከጎረቤት ጋር መቀራረብ አብሮ ማደግ ጥሩ ነው እኮ
@SiSi-b5h
11 ай бұрын
ሥታምሩ በማሪያም ዋው ❤❤❤❤
@MeseretAbate-jj1wu
11 ай бұрын
ወይኔ ቃልየ እኔም 4አመቴ ነው አባቴ የሞተብኝ እናቴ ደግሞ 11አመቴ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ 😢
@yeshimebetdamte9214
11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አሁን ያስባችሁ
@tigestshomedecor5849
11 ай бұрын
እኛ ቤት የምንወደው እናቴን የሚወድና የሚያከብር ምናልኩዋቸው የሚባል ውሻ ነበረን እና እናቴ ታማ ከማረፍዋ ሶስት ቀን በፊት ጀምሮ ያለቅስ ነበር እናቴ ይሄ ውሻ ለእኔ ነው የሚያለቅሰው ትል ነበር እና አርብ ቀን ጥዋት እናቴ ጣር ላይ ሆና ከጊቢ ወጥቶ የማያውቀው ሰው ሲገባ ሲወጣ ወጥቶ አስፋልት ጋ ሞተ እናቴም አረፈች እና በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ።የሁሉንም ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን አሜን❤❤❤❤
@AyoK-jy6jd
11 ай бұрын
ደስ ስትሉ ነብስ ይማር ፈጣሪ ከዛ በላይ ደስታ ፍቅር ሰላም ይሰጣቸው አይም ግን በዚህ እድሜ አደራ መቀበል በጣም ትልቅነት አላፊነት ነው ቀነው 😢😢እናት ማጣት በጣም ከበድ ነው 😊
@መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
11 ай бұрын
ነፍስ ይማር 🙏😢አይዟችሁ አሁን ሁሉም አልፏል የማያልፍ ይመስሉናል እንጂ ምንም ቢሆን የቱንም ያክል ቢከብድ ከማለፍ አይቀርም😔
@bertukan3934
11 ай бұрын
አንዳን ግዜ የምናስተውለው ነገ አለ በወሬ ደግሞ የምናልፋቸው የካቲት ሐምሌ መስከረም እያልን ህይወት መንፈሳዊ ናት እና የእግዚአብሔር ቃል ስለደዚህ አይነት ነግር ምን ይላል የሜለውን ማጥናት መልካም ነው ግን ዋናው ደግሞ ምድር ላይ ያለው ሳይሆን ዘላለማችንን ነው መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር በዮሐ ወንጌል 1:12 ላይ ሲናገር (ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ወንድ ስልጣንን ሰጣቸው ዮሐ 14:6 ኢየሱስም እኔ ህይወት እውነት ምንገድ ነኝ በእኔ ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሜመጣ የለም። ኢየሱስ ስለእኛ ስለሐጥያታችን ሞተ በሶስተኛው ቀን ተነሳ በእርሱ ለሚያምኑ ሁሉ ተንሳዬና ህይወትን ሌሰጣቸው ኢየሱስ የዘላለም ህይወታችን ነው የሐጥያታችን ማስተሳሰርታ ከእግዚአብሔር ጋር የምንታረቅበት ምንገድ ኢየሱስ ይወዳችኋል ኢየሱስ ያሳርፋል በብርና በወርቅ የማናገኘውን ሰላም ይሰጣል በውድቀታችን የማይስቅብን አለ እሱም እሱ ነው ጌታን ጠቀበሉ ጊዜው እየመሸ ነው ማምለጫ ኢየሱስ ብቻ ነው እርሱ ያድናል። አሜን
@saradezi8588
11 ай бұрын
ቃልዬ እህትሽን ከዚ በፊት አይተናታል ዛሬ ነው ያስተዋልኩባት በጣም እንደምታምር ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ኢማንዩቱብ
2 ай бұрын
እናት ጀግር ማይተ ከባደነዉ አይዘዋቹ በርቱ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
11 ай бұрын
ደሥሥትሉ እህትማማቾች ታሪካ ችሁ በመሥማቱ ትምርትነው እኔም መጋቢት 12 ግቦት 4 ቀን አረሳውም ጥቂርቀን ነበርለኔ
@rabe3hcall853
11 ай бұрын
ሃይሚ የጠፋ ሰው ሰላማቹው ይብዛ ❤❤❤
@munaahmed3868
11 ай бұрын
ቤተሰብ ማጣት ከባድ ነው ግብዞች በርቱ ቃልየ የኔ ማር ስወድሽ ❤❤❤❤
@eleltaGebru
8 ай бұрын
ደሰ ሰትሉ ፈቅራቹ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimanotgebrekidan8233
11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አይለያችሁ
@askidesta4271
11 ай бұрын
ውይ እርዕሡን አይቸ ደግጨ ነበረ ሠላማችሁ ይብዛ🙏🙏🙏
@aminatabemrefae9639
11 ай бұрын
አረ ታስታወቃለችሁ ደስ የምትሉ ናችሁ ደግሞ ወሩ አትፍሪ ፍጣሪ የቀደረው ነው
@MyLove-f4p
9 ай бұрын
በጣም ደስትላላቹሁ ሁሉም ያልፋትግስት ነፍሷን ይማረው
@DagmawitTeshome-r6p
11 ай бұрын
አይዞሽ የእናት ማጣት የደረሰበት ያቀዋል ጠዋት ማታ እኔም አለቅሳለሁ የእናት ሞት በማንም አይድረስ ቃልዬ እ/ር ይጠብቃችሁ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ናችሁ
@askalemariyamtube
11 ай бұрын
እኔም እናቴን ካጣሁ በኃላ ሁሉ ነገር አስጠላኝ እኔም ሐምሌ ወር ክረምት እፈራለሁ በተከታይ አክስቴን ሀያቴን እናቴን ሲገጣጠም ያስፈራል እኔም ክረምት ወራትን ማን ሞተ ብዬ እጠይቃለሁ እራሱ የኔስ ከፋ መደበቃዬ ስደት ሆነ ግን ቀኑም እጠላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የወደደውን አደረገ በህልሜ ራሱ ለማየት እናፍቃለሁ እናቴን እናት ያላችሁ አክብሩ በህይወት እስካሉ ማድረግ የምትችሉትን አድርጉ ማጣት ከባድ ነው።😢😢😢
@GhGh-b8y
11 ай бұрын
ይገርማል ቤት እያከራያቺሁም በሠራተኛ አድጋቺሁ ግን ቤተሠብ ባለመኖሩ ተጎታሁል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Zeynba-f1k
11 ай бұрын
ዋናው ቤተሰብ ነው ምንም ባይኖርሽም
@GhGh-b8y
11 ай бұрын
በጣም
@haymitesh2622
11 ай бұрын
ቃልዩ እህትሽ ስታምር
@mignoteTagebe
2 ай бұрын
አረ ትንሽሽ እኮ ነው የምትመስለው ቃልየ
@mahderk8288
11 ай бұрын
She is really beautiful. Happy Birthday 🎉🎂
@komaistekle4512
11 ай бұрын
እመብርሃን ድረሲ ከሞንቱ ሪአ ከመይለ ከምዝደንገፅኩ በስመአብ😢ውዶችየ እንኳን ሰላም መጣቹ😘
@ZabibaNegn-sd5fg
11 ай бұрын
በተሰብማጣትበጣምከባዲነዉ 😭😭❤❤❤😭😭❤❤
@جميلةجميله-خ2ن
11 ай бұрын
የኔ ውዶች ቃልየ ❤❤❤ የእናት ሞት ቁስሉ አይጠፋም እዚህ ያደረሳቹሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤
@asfawwot8960
11 ай бұрын
ጥሩ ቤተሰብ።ደስ ስትሉ።
@abebaalemu9289
11 ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማረው ለእናታችሁም ለአባታችሁም ቃልዩ ልዩ እቤተሰብ ናችሁ
@huluagershdadi2472
11 ай бұрын
በጣም ቆንጅይ ናት ከቃል ትበልጣለች በጣም ቆንጅይ ናት
@fatmasaeed6043
11 ай бұрын
የቃል እህት ስትስቅ እህቴን ትመስላለች ቃልናት ታላቅ እምትመስለው ስታምሩ❤❤❤
17:41
ለቃልን እህቶች ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠዋቸው በእንባ ተቀበሉኝ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 223 М.
31:21
ወይኔ ቃል ግን ግፍሽ እውነት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 125 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
29:35
//የሻይ ሰዓት// "የመቃብሩ ቦታ ቅዠት ነው የለቀቀብኝ..." በእምነት ሙሉጌታ (አደይ) /በቅዳሜን ከሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 267 М.
1:06:32
አዲስ እና ቃል በቋንቋዬነሽ ሚዲያ አስተማሪና አዝናኝ ቆይታ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 205 М.
15:57
በ 23 አመቴ ሚሊዮን የሰራውበት ሚስጥር//ሊዳና ሰለሞን #dawitdreams #inspiration #motivation#manyazewaleshetu #ethiopia
Miki Meditation
Рет қаралды 1,7 М.
54:26
የተገናኙበት ልዩ አጋጣሚ!ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠይቅ!! #home#lifestyle#fanisamri#gizachewashagrie#germany
Maraki Weg
Рет қаралды 419 М.
39:46
ቄስ አይደለህም እንጂ ዛሬ ንሰሀ እየገባሁ ነው!! የአንድ ሰው ህይወት ፡ ክፍል 1 ፡ Donkey Tube Comedian Eshetu : Ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 528 М.
40:21
ርሃብን በደንብ እናውቃታለን! 29 ዓመታት ትዳርና ማንም ያልሰማው ታሪክ! #ethiopianmovie#lifestyle#2016#marakiweg#yoadansweet
Maraki Weg
Рет қаралды 594 М.
18:06
ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 204 М.
22:08
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 208 М.
45:28
ከራሷ አንደበት ባንሰማው ኖሮ ለማመን የሚከብድ የስኬት ታሪክ። የፍሬ የመጨረሻ ክፍል። #eshetumelese #etsubdinklijoch #motivation
Donkey Tube
Рет қаралды 468 М.
1:26:10
ከወንድ በላይ ተደባዳቢ ነበርኩኝ || ወደ ታንዛኒያ በየዋነቴ ተሸጥኩኝ || እኔ ወደኩኝ እነሱ አለፉ! || ENGIDAWORK ||እንተንፍስ #34
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 167 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН