(021) እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወቅ ያለብን 5 ቁልፍ ነገሮች English-Amharic

  Рет қаралды 1,096,507

ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
ዋውው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ❤ እኔ ትም/ት ያቋረጥኩት ከ7ኛ ነው 7ኛን ሁለት ወር ተምሬ አቋረጥኩ እንግሊዘኛ ለመማር ጉጉት አለኝ ግን ግዜ የለኝም አሁን እግዚአብሔረሰ ኢትዮጲያን ይባርክ እናንተን ያፈራች እንግዲህ ምንገድ ለምንገድ ስቀመጥ ስነሳ በስልኩ መማር እችላለሁ ከመጀመሪያው እስከነ ትርጓሜው ብትለቅልን ጥሩ ነው 🙏🙏
@Melu-x4c
@Melu-x4c Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ❤👩
@asnimeshesha6540
@asnimeshesha6540 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንዲ በሰደት ለይ ሆነን እቅልፍችንን ቆጥበን እወቀት መግኘት ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስለረን እነደናተ ያለም ደግ ደግ ልጃቿ በያሉበት ሰላማችሁ ይብዛ
@rabiarabi7708
@rabiarabi7708 4 жыл бұрын
ምርጥ መምህር. ቀጥልበት. ለእንግሊዘኛ አዲስ ነኝ. ለማውቅ ፍላጉቱ በጣም አለኝ ይገባኛል ብየ አስባለሁ. ኢንሻአሏህ አላሁ ያግዘኝ
@ameenalam1223
@ameenalam1223 2 жыл бұрын
10 ኣመት ከተማርኩት ያንተ ቀለለኝ ተመሰጥኩ😁 እከተልሃለው ለራሴ ስል😍😍😍🙏
@asnaasna269
@asnaasna269 2 жыл бұрын
Kamebata
@asnaasna269
@asnaasna269 2 жыл бұрын
,ethopla. Kambata. Musce
@asnaasna269
@asnaasna269 2 жыл бұрын
💔
@asnaasna269
@asnaasna269 2 жыл бұрын
Gdmdj
@tesfugirma8826
@tesfugirma8826 2 жыл бұрын
Kkkkkkk 😳🤪😂
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 4 жыл бұрын
በተለይ በአጭር ደቂቃ ውስጥ መሰረታዊ ነገሮችን ስለምታደርስ ትምህረት አላርጅኩ ለሆነም ቢሆን እንዲከታተልህ ታደርጋለህ እድሜ ይስጥህ ።
@timechange7478
@timechange7478 4 жыл бұрын
I am not want ተመቸኝ አንተ ጉበዝ ነህ ትልቅ አገልግሎት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ Amezing like አርጌያለሁ
@bvsjzavshxjba7721
@bvsjzavshxjba7721 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ለመጀመርያ ጊዜነው ያየሁት ቤተሰብ ሁኛለሁ ለሀገራችን ሰላም ለስደተኞች ለሀገር መብቃትን ይስጠን 🙏
@አማራነትይለምልም
@አማራነትይለምልም 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ በጣም አመሰግናለሁ ወደፊት ብዙ መስራት ፈልጋለሁ ማለትም የቢዝነስ ሰው መሆን ፈልጋለሁ ግን እግሊዘኛ ዜሮ ነኝ እናም አመሰናለሁ በጣም
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 3 жыл бұрын
ኧረ በጣም እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው የጀመርኩት ኢንሻአላህ ብዙ ትምህርት እንደምወስድ አልጠራጠርም አንተም በርታ
@getanehadane1473
@getanehadane1473 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት አሰጣጥ ነው ለአዲስ ገቢወች ማበረታቻ ቢኖር አሪፍ ነው
@ethaa669
@ethaa669 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም አገላለጽ ለመጻፍ የቴንስ ስህተት ላለማድረግ የሚጠቅም የሚያስችል ነው።የሃገራችን ተማሪዎች ይጠቀሙበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።ድንቅ የሆነ ዘላለማዊ ስጦታ ለወገን አበርክተሃል አምላክ ጤናና እድሜውን ይስጥህ።
@emebetbedassa2639
@emebetbedassa2639 4 жыл бұрын
ምን ልበልህ ቃላት የለኝም ወድሜ ለእኛ በቀላል ዘዴ ሊገባን በሚችል መንገድ አስረዳህን ቸር አምላክ ህይወትህን በሚመች በምትፈልገው ያኑርህ ለኛም የሚቀበል አይምሮ ይስጠን🙏🙏🙏🙏
@QueenBbbb-f2i
@QueenBbbb-f2i 7 ай бұрын
አሜን
@MeryimAl-cj1vl
@MeryimAl-cj1vl 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@berekettesfaye1603
@berekettesfaye1603 3 жыл бұрын
selam tech negusse........ ከድሬ ነው ምፅፍልህ እናቴ(አገሬ ደጉ) ስታይክ በጣም ነው ደስ ያላት።እና ደግሞ አቡነ አረጋይን እንደምትወዳቸውም ነግራኛለች። so tnxs pls yihinin malikit adirisulingi le tech negusse
@meti2758
@meti2758 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መልካም ሰዎችን እደዚ ያብዛልን በርታልን👏👏👏👏
@eaglemebaetatigrinya5147
@eaglemebaetatigrinya5147 4 жыл бұрын
Thank nuguse በጣም ደስ የምትል 1ኛ እስተማሪ ነህ አሁን ነው ያገኜሁት በፌስቡክ ላይ ኣና ከመጀምርያ ጀምርኩት
@bsratgebrewahd9662
@bsratgebrewahd9662 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@mrrandom7540
@mrrandom7540 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በጣም መማር እፈልጋለሁ ከማይረባ ነገር በጣም ያንተ አስፈላጊ ነው
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 4 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እኔ ግን ጥያቄ ያለኝ ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች መቃወም ለምዶባችሁ መሆን አለበት ይሄ እ ፓለቲካ አይደለም ትምህርትን አለመውደድ መሆን አለበት እባካችሁ በጎ ህሊና ይኑረን የሌሎችን ሀገር ብታዪ የማይረባ ነገር ሆኖ እንኳን ላይክ ያረጋሉ እግዚአብሔር ለሁላችንም በጎ ህሊና ይስጠን እርስ በርሳችን እንደጋገፍ።
@burteburte3756
@burteburte3756 4 жыл бұрын
You are congregation
@dagytesfaye7520
@dagytesfaye7520 4 жыл бұрын
Wow ewnt nw 👏👏👏👏👏👏👏 good job
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እውነት
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 4 жыл бұрын
አይ ዘመዴ.... ያንዳንድ ሰው አመለካከት ከማስደመም አልፎ ስም የለውም ግራ ተጋብቶ ሰውን ግራ የሚያጋባ ስንት ማህበረሰብ አለን መሰለህ/ሽ
@brhanukalayu4728
@brhanukalayu4728 4 жыл бұрын
በጣም ጥረ ነው እየተማርን ነው ቀጥለው ደስብሎኞል
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 10 ай бұрын
እናመስግናለን መምህር❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@mekdesmekonnenpaulos4714
@mekdesmekonnenpaulos4714 4 жыл бұрын
ይሄንን ቻናል በማግኘቴ በጣም ነው የተደሰትኪት ሳላመሰግንህ አላልፍም ነገር ግን እንደ አስተያየት የምትጭናቸውን ትምህርቶች ክፍል1 ክፍል2 በማለት ብትሰይማቸው በቀላሉ ለማግኘት እና ለመከታተል አመቺ ይመስለኛል
@madeenamuhammed491
@madeenamuhammed491 4 жыл бұрын
Wow
@eyueyu96
@eyueyu96 4 жыл бұрын
እህቶቸለምንግሩብአንከፍትምበወሳብየበለጠይገባናል
@dagytesfaye7520
@dagytesfaye7520 4 жыл бұрын
Wow that's true 👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👊👊👊👊👊👊👊👊👊
@selamawitselamawit7220
@selamawitselamawit7220 4 жыл бұрын
betam enamesegnalenn mirt tmihrt new
@getanehmihret6886
@getanehmihret6886 4 жыл бұрын
Mekdi sub adrgshalw ehte anchim kechalshi melshilgn
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
@ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 жыл бұрын
የእዉነት መምህር ቀለል ባለ መንገድ ነዉ የምያስረዱን እናመሰግናለን
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመስግናለን መልካም ሰው
@wesagnfekade9053
@wesagnfekade9053 4 жыл бұрын
ወንድሜ እንግሊዘኛ ቋንቋ በጣም መማር እፈልጋለዉ በዚመልክ በመምጣትህ በጣም ደስ ይላል በርታልን👏👏👏👌👌👌
@-yimaru9824
@-yimaru9824 4 жыл бұрын
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 4 жыл бұрын
ሰአትህ ግን በጣም አጭር ናቸው ትምህርት ስትሰጥ በእውነት ደስ ብሎኝ ነው የምከታተልህ ተባረክ ወንድማችን
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 жыл бұрын
አጭር ሲሆን ተሎ እንረዳለን ለዛ ነው
@tube5199
@tube5199 4 жыл бұрын
አጭሩ ሀሪፍ ነው አንሰላችም
@yeshigetachew5220
@yeshigetachew5220 4 жыл бұрын
Berta
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 4 жыл бұрын
ደሞ ይገባል ሲያሰተምረ
@asteraster8229
@asteraster8229 4 жыл бұрын
በጣም እንግሊዝ መማር እፈልጋለሁ ሁሌም ይቅረብልን እንግሊዝ ለምጀ ከዚህ ከአረብ ስራ በተገላገልኩ ፈጣሪ ሆይ አንተ እርዳኝ እውነቴን ነው መሮኛል ውድ ጓደኞቸ እስኪ ፀልዩልኝ መምህር በጣም አመሰግናለሁ
@henok962
@henok962 4 жыл бұрын
#አሰላስል
@ethiotoday2438
@ethiotoday2438 2 жыл бұрын
English እንደዚህ ቀላል ነው አቦ ይመችህ ብዙ ማንበብ የምፈልጋቸው መፅሐፎች አሉ
@bintabumuhamed2636
@bintabumuhamed2636 4 жыл бұрын
በጣምምም አመሰግናለሁ የምፈልገው ትምርት ነው ማንበብ እችላለሁ ግን ትርጉሙ አይገባኝም 🥺
@hadyahabibi747
@hadyahabibi747 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ አላህ ይጨምርልህ አመሰግናለሁኝ
@workusalia9525
@workusalia9525 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የጀመርኩት ዛሬ ቢሆንም ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
@سعادماقي
@سعادماقي 3 жыл бұрын
berta.jegnaye
@mekidstesfaya8056
@mekidstesfaya8056 2 жыл бұрын
መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን የጀመርኩት ዛሬ ነው
@fikirabjesus6541
@fikirabjesus6541 4 жыл бұрын
አመሰግናለዉ በጣም😍😍😍😍
@As-hu6el
@As-hu6el 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለኛ ለጀማሪ አሪፍ ነው ያኑርልን
@getaneh5841
@getaneh5841 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናይስጥህ ወንድሜ
@heavenheaven7249
@heavenheaven7249 2 жыл бұрын
ቲቸርዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አስተምረከኛል በለጅነቴ
@mulumeresa7542
@mulumeresa7542 4 жыл бұрын
ወንድሜ፡ እስቲ፡ ወሬ፡ ስሰማ፡ ከምውል፡ አንተን፡ ልከተልህና፡ የዛገው፡ ( የተደፈነው፡) ጭንቅላቴን፡ ለማፅዳት፡ ልሞክር፡ በርግጥ፡ እድሜም፡ እየሮጠ፡ ነው፡፡ለሁሉም፡ እድሜ፡ ይስጥልን፡፡
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 4 жыл бұрын
መማረ እዴሜን አይወሰንም
@abdulmejid9152
@abdulmejid9152 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቲቸር ንጉስ እናመሰግናለን
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 4 жыл бұрын
እኔ ይህንን ፕሮግራም በማግኘቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ እውነት ከልብ እናመሰግናለን
@AbeAbebec
@AbeAbebec 10 ай бұрын
ምርጥ መምህር እናመሠግናለን
@fisthgzhhejx649
@fisthgzhhejx649 4 жыл бұрын
መምህር እባክህ በየጊዜዉ አስተምረን ብዙ ሰዎች ቋንቋ ከድህነታችን በልጦ አልጋባባን አለ እናም ድረስልን - ከለንደን
@bezuneshlume4100
@bezuneshlume4100 4 жыл бұрын
እውነትም 😂😂
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 4 жыл бұрын
አዎ በጣም እንፈልጋለን ቶሎ ቶሎ
@jemtube8208
@jemtube8208 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አዲስ ነኝ በጣም ተመችተኸኛል ቲቸራችን ከእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ
@znashworekwo5026
@znashworekwo5026 4 жыл бұрын
በጣም ስፈልግ የነበረው ውይ እግዚአብሔር ይስጥህ ግን አደራ እንዳታቋርጥብኝ
@SelamLmao
@SelamLmao 5 ай бұрын
😮
@seadaqatar2461
@seadaqatar2461 4 жыл бұрын
ወይ ባባዬ ቀጥልበት በጣም ሀሪፍ መምህር እናቴን ምርጥ ቀጥልበት
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በቋንቋችን ስለሆነ ለሌሎችም አድርሱት ሁሉም መማር አለበት ሼር ለምታውቁት ሰው
@mermseyd2971
@mermseyd2971 3 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ የጀመርኩት ዛሬ ቢሆንም ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
@ገቢያነሽ
@ገቢያነሽ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የትምህርት እግሊዝ ለማወቅ በጣም እፈልጋለሁ በዛሬው እለት እራሱ ብዙ ነገሮችን ተማርኩ በርታልን
@myemunaali3417
@myemunaali3417 3 жыл бұрын
አብረን እንለማመድ
@raziqa8242
@raziqa8242 3 жыл бұрын
በጣም ጀስ ይላል ቀጥሎበት በጣም ለመማር ጉጉት አለኝ
@jemalhussen8772
@jemalhussen8772 4 жыл бұрын
ትምርተወ በጣም ተመችቶኛል። ይቅርታ አድስ ገቢ ነኝ ከምን ነው የጀመራችሁት ከቻሉ በእስቴፕ ያስቀምጡልኝ
@remla6686
@remla6686 3 жыл бұрын
የኔ ወድም ገና አገኘሁህ እንግሊዘኛ ማወቅ እፈልጋለሁ ።
@evaafricaapp5123
@evaafricaapp5123 4 жыл бұрын
ወንድማለም በተለይ ለኔ ጠቅሞኝል እጂግ አድርጌ አመሰግናለሁ ጨምረክ በረታልኝ
@-yimaru9824
@-yimaru9824 4 жыл бұрын
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
@-yimaru9824
@-yimaru9824 4 жыл бұрын
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
@teabateaba8619
@teabateaba8619 4 жыл бұрын
ሰላም ነው መምህር።እናመሰግናለን
@klove8266
@klove8266 4 жыл бұрын
Thanks I'm students so These Chanel Is The Best $$
@sara52sara26
@sara52sara26 3 жыл бұрын
ያየሁት ገናዛሬቢሆንም አመሰግናለሁለጎደኞቸሁሉ ሸር አድርጋለሁ። በቴሌግርም የለም እንዴ። በጣምደስ ይላል ቀጥሉበት
@tikgetahun3132
@tikgetahun3132 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መስማት እችላለው ማውራት ግን ይጎትተኛል እንረዳዳ
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 4 жыл бұрын
SUB ARIGIGN WIDE
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
ስልክሽን ስጭኝ እናውራ በእንግሊዝኛ እናደብራለን
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 4 жыл бұрын
@@ስላም-ጠ3ኸ 971556355460
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
@@almazyesuneh3016 እሺ
@jerryayele8960
@jerryayele8960 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ አወራለው እሰማለው አነባለው ግን መፃፍ እፈራለው ውይ ጦር ሜዳ የገባው ነው እሚመስለኝ
@menberemengesha3288
@menberemengesha3288 4 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋህ ነህ በጣም ደስ ይላል
@saraabate2543
@saraabate2543 4 жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ መምህር ❤❤❤
@hayatdejen9579
@hayatdejen9579 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን I am - ነኝ I have - አለኝ I can - እችላለሁ I must - አለብኝ I want to - እፈልጋለሁ መምህር እጂግ እናመሰግናለን ይበርቱልን ቀጣዩን እንጠብቃለን
@emanbintyesufyemedamtakisy3151
@emanbintyesufyemedamtakisy3151 4 жыл бұрын
ለመምህር ያለኝ ክብር ላቅያለነው የናተውለታ አይቻልም ክብር ለመምህራኖች ካልተረዷችሁ የተረዳናችሁ እንበልጣለን ስታስተምር ደግሞ ያምርብሀል እሺ💪
@senaterefa4226
@senaterefa4226 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ደስ ይላል
@elroyzeru9312
@elroyzeru9312 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አየተማርኩ ነው
@teklaydesalegn6438
@teklaydesalegn6438 4 жыл бұрын
እውነት በጣም በጣም እናመሰግናለን መህምር
@zertihunphone1815
@zertihunphone1815 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን መምህራችን
@nafiwande1756
@nafiwande1756 3 жыл бұрын
Ktuxtj yfk
@AdimasuAde
@AdimasuAde 15 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ረጅም ዕድሜ ይስጥሎት
@mesuelsa7925
@mesuelsa7925 4 жыл бұрын
Thank you very much.b/c we must practice through writing and speaking.Thank you
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 4 жыл бұрын
ጥሩነው my brother ገና ሁለት ቀኒነው አማራለሁ ኢንሻአላህ
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ግት ያቃተኝ አወራለሁ ግን መፃፍ እፈልጋለሁ ማገጣጠም ወይም አናባቢዎችን ማስገባት ያቅተኛል
@nhattygidenesh8544
@nhattygidenesh8544 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ብርታ እና እንግሊዝኛ እንደት ፊረፍክት ሆንን መጻፊ እንችላለን
@workieabe5683
@workieabe5683 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መምህር ሁሌም ኑሩልን
@سعادماقي
@سعادماقي 3 жыл бұрын
አባቴ ርቱ ዛሬ አየሁት,ገራሚ,ትምርት ነው❤❤❤❤
@ዜድነኝዜዶ
@ዜድነኝዜዶ 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርትነው በርታ ወንድማችን
@godisgood4230
@godisgood4230 4 жыл бұрын
እውነት እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በቶሎ እንለምዳሌን አመሰግናለሁ
@derickderick852
@derickderick852 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው thank you so much to teach us
@aychiluhmalula4771
@aychiluhmalula4771 4 жыл бұрын
ሐይ ወንድሜ በጣም ጥሩ ነገር የአገርህ ልጆች እኔን ጨምሮ የምንቸገርበት ነገር በማቀርብህ በጣም አደንቀዋለሁ ። የሙያ ችሎታ እያለን በቋንቋ ችግር ምክንያት አንስተኛ ሥራ የምንሰራው። Please where are u located or where are u live I am @ Alexandria, va
@tinajaja5802
@tinajaja5802 4 жыл бұрын
Enamesegnalen memhr melkamnet leras new ketlbet
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ነገረ ነው እማራለው በጣም እናመሰግናለን
@-yimaru9824
@-yimaru9824 4 жыл бұрын
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 3 жыл бұрын
Wonder full teacher !
@RedSeaEri
@RedSeaEri 4 жыл бұрын
ኣይዘህ በርታልኝ እንዳንተ የመሰሉ ቁምነገሮኞች ቡዙልን
@MekonnenAssefa
@MekonnenAssefa 4 жыл бұрын
Selam Negussie, I am glad you came to KZbin to share your amazing skill and experience. You are my best English teacher ever. I wish you all the best of luck and I am more than happy to help. Proud of you as always.
@RobasLab
@RobasLab 11 ай бұрын
bro don't lie say true😇
@mohammedahmed-zo1bg
@mohammedahmed-zo1bg 11 ай бұрын
I have a great satisfaction በጣም ተመችተሀኛል
@martakebede9970
@martakebede9970 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ
@dawittadele4109
@dawittadele4109 3 жыл бұрын
Wonderful teacher ❤
@ጋልገጠር
@ጋልገጠር 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ት/ት ነው
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 жыл бұрын
የኔ አባት መጠካል እንዴ በተረፈ የት/ት በጣም ጥሩ ነው የሳአት አጠቃቀምክም ጥርምጥን ያለ አሰልች ያልሆነ
@imloyalandfunnymanhonestly9986
@imloyalandfunnymanhonestly9986 4 жыл бұрын
ትክክል
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን አቀላጥፈ ማውራት አቃተኝ ምክሮትን ይለግሱኝ
@selamyeshwnedm1381
@selamyeshwnedm1381 4 жыл бұрын
Thank you so much God bless you my bro so ግሩፕ መግባት እፈልጋለሁ ካልከ ሸክ ብልኝ
@Sofya-ub1vh
@Sofya-ub1vh 4 жыл бұрын
ይኸን ቻናል ስላገኘው በጣም ደስብሎኛል ቀጥልበት እኔ ባደኛደረጃ እከታተልሀለሁ ሰፋ ባለ መልኩ እደምታስተምረን ተስፋ አደርጋለሁ
@birukrorisa3284
@birukrorisa3284 4 жыл бұрын
Wow, this is a very important lesson. I want to thank you very much.
@birutukangomara9739
@birutukangomara9739 4 жыл бұрын
Wawwww በእውነት በጣም ደስ ይላል ተባረክ
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 4 жыл бұрын
ወንድም ንጉሴ በጣም ወድጄዋለው ትምህርትክን አዲስ ተመዝጋቢ ነኘ ወጥሬ ነው የምማረው መፎረፍ የለም ሰብስክራይብ አድርጌአለው በርታ
@dagytesfaye7520
@dagytesfaye7520 4 жыл бұрын
Yes leke nw 👏👏👍👍👊👊👌👌
@atsedebaye1279
@atsedebaye1279 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን🙏🙏
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 4 жыл бұрын
Thank you very much! 😘✍✍
@selamasefa6873
@selamasefa6873 4 жыл бұрын
Ewnet betam tkmognal beken 5 kal yzalehu tnx tchi
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ሀቂቃ
@henok962
@henok962 4 жыл бұрын
#አሰላስል
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መህምር
@rozarozi2799
@rozarozi2799 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen bro
@mihreteabgirma6351
@mihreteabgirma6351 4 жыл бұрын
Not bro❌❌❌ don't use this kinds of informal word for this kinds of person call him teacher or instructor or professor !
@jobani2829
@jobani2829 3 жыл бұрын
ይህንን ትምህርት በማግኘተ በጣም ደስ ብሎኛል በዚሁ ይቀጥሉ Thank you Mr
@bizuyetube371
@bizuyetube371 4 жыл бұрын
Welcome teacher
@tigietigie8627
@tigietigie8627 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ወንደም
@ahmedozil1847
@ahmedozil1847 4 жыл бұрын
Iam somali student i want to study two language both english and amharic I will get advantage to learn this two language Because they are important..... By ahmed
@marekegnmamo2406
@marekegnmamo2406 4 жыл бұрын
አናመስግናለን wendimachi
@dhalakethiozhabesha2079
@dhalakethiozhabesha2079 4 жыл бұрын
ይሄው ጀምረናል ትምህርቱን መማር ቭድዮውን በማውረድ(ይቻላል አይደል) I can
"like" በተለያየ መንገድ | various meanings of “like”
27:09
Maraki English with abi
Рет қаралды 105 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
በ  Grammar በጣም ጎበዝ መሆን
28:14
Unique English in amharic
Рет қаралды 19 М.
አፍራሽ አ/ነገሮች ላይ የምንጠቀማቸው ቃላት
30:34
Maraki English with abi
Рет қаралды 122 М.
በጣም በቀላል መንገድ የቀረበ/Grammar simplified
22:56
Unique English in amharic
Рет қаралды 10 М.
"ING" የሚወስዱ ቃላት
28:19
Maraki English with abi
Рет қаралды 102 М.