KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የጾመ ጽጌ ትምህርት የሚምሩ ብጹዓን ናቸው አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
1:02:06
ወጣቶችን ገሥጻቸው አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe )
1:48:27
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
So Cute 🥰 who is better?
00:15
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
ቅዱሳንን ለማገልገል፥ ወደ ኢየሩሳሌም እሔዳለሁ! አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
Рет қаралды 10,869
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Күн бұрын
Пікірлер: 52
@dinatube6757
2 жыл бұрын
ተግሣጽ ጥሩ ነው መምህር ቀጥልበት ሰወ የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ ተግሣጽን መስማት ይሻለዋል።
@wubitteklu815
2 жыл бұрын
ዲያቆኝ ዮርዳኖስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ሰውንና እግዚአብሔርን እኩል ማስደሰት አይቻልም ። መንገድህን ይዘህ ሂድ ኃላፊነት የሚሰማው ሁልጊዜ ያመዋል። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ።
@selamawitamare2733
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@uaeuae8373
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ዲያቆን ገብረመድን 💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@tigistashuma6088
2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜውበጤናው፣ያኑርልን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@dirbuasisay2263
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን🤲🙏 በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🤲🙏
@genettesema2466
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
@kidistdibekulu4019
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@abelbegashaw2906
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏በእውነቱ እንዲህ እንዳዘኑ ውስጦ እንደተጎዳ የማይቀርበትን ዘመን ተለውጦ እንዲያሳይዎ እኛም በሰማነው በተማርነው ከሊቅ እስከ ደቂቅ እንድንለወጥ እንድንስተካከል የፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን 🙏እመ አምላክ ቸሪቱ አማልጂቱ በፀናች ፀሎትዋ ትርዳን🙏
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ። አምላከ ቅደሳን ሕጉን ስርዓቱን ጠብቀን እንድንኖር በመጨረሸዋ ሰዓት በቀኙ እንድንቆም አስተዋይ ዓይነ ልቦናን መልካም ስብእናን ያድለን🙏
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህንእግዚአብሔር ይባርልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ በተክርሥቲያናችን ሀገራችን ህዝባችን ህዝበ ክርሥቲያኑንን ትውልዳችንን እምንኖርበት ሀገር ደቂቅ አዳምን መላ አለምን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ እየሡሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልሣዐ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እፀ በለት ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በትረ ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቡቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@selometaffesse5481
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልዎት 🙏🙏🙏 ጥዑም ትምህርት 💚💛♥️
@elsaembaye1019
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባረክ አሜን አሜን አሜ
@HannHann-s6r
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewwoldegiyorgis8128
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜን ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@brhanabi3755
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
2 жыл бұрын
አሜን🙏🌻 ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻
@ደጀንተራራ
2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@zelalemanagaw8921
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@meleseshibabaw204
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@egigayehudamtew6832
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@samshsmash811
2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት የአሰማልን መግስተ ሰማየት ያዉርስልን
@seblejemberu2407
2 жыл бұрын
Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen
@fairoozfairooz3607
2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🤲🤲
@destyasthin6535
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@emdatemdat8657
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@tshegamariam5470
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@azebnegash5301
2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤናውን ይስልን ተግፃፅዎትም ትምህርቱም ለራሳችን ጥቅም ነው እየተማርንበት በእምነታችንም እየበረታንበት ነው ይሄንን ለእድረገ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረስው ችሪቱ እማምላክበያልንበት እትለየን ❤❤❤❤❤
@dinatube6757
2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እሺ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@nataliwimundu8666
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@lidacall9142
2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@romanafrassa3652
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@use1K629
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏
@chimelak
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@ווסןטפרה
2 жыл бұрын
አሜን ቃልዎት ያሰማልን
@tigistsisay4974
2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
2 жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ 👏👏👏👏👏👏👏
@smadit3729
2 жыл бұрын
እምነቴን ከሚፈትን ነገር እግዚአብሔር ይጠብቀኝ
@stopamharagenocide5027
2 жыл бұрын
ስላም 👍🏾👍🏾👍🏾
@hir3699
2 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalin Deacon Yordanos!!! Hulu Tesetohal !!! Tsegahin Yitebikilih!!!
@zamzamahmad3207
2 жыл бұрын
Amen 👏🙏🥰🤗🥰🙏👏
@merrantilahun1504
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@galamogalamo1441
2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህረችንቃለሂወትንያሰማልንተስፋመግስተሰማያትንያዉርስልንየሁሉምቅዱሳበረኩታቸዉይደርብንአሜን3
@mershamamay987
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ ሰዎች ስንባል በተለይ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተከታዮች አንድን አባት ካጣናቸው በኋላ ነው የሚቆጨን ከኛ ጋር እያሉ ግድየለሽነት ይበዛል የሚገባቸውን አናደርግም በእርግጥ ዋጋቸው ከእግዚአብሔር እጅ ነው እኛ ግን የሚቀርብን ብዙ ነገር አለና ሊቃውንቶቻችንን እንንከባከብ ብዙዎቹ ክፉዋቸውን ይመኛሉ ብቻ አይደለም ጥፋታቸውን ይሻሉ
@smadit3729
2 жыл бұрын
የሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ወደ ቈላስይሰ ቈላ 1:15እና 16 የበኵር ነው የሚለውን አስተምሩን
@firehiwotmisganaw376
2 жыл бұрын
መምህረ harun media ላይ ኡስታዝ አቡሀይድር እየሱስ ክርሰቶስ ያድናልን ብሎ የ ሠራዉን ተመልክተህ መልሥ ብሠጥበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በዚ በኩል ያላትን አስተምሮ እሥላሙም እንዲያዉቅ ክርስቲያንዉም ባለበት እንዲጸና ይረዳል ካለወት ሠአት ላይ እንደምንም አጣበዉ ቢሠሩልን
@aynadis5886
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን!
@weleteslase
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salamrita2646
2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zinahfati3427
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
1:02:06
የጾመ ጽጌ ትምህርት የሚምሩ ብጹዓን ናቸው አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 21 М.
1:48:27
ወጣቶችን ገሥጻቸው አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 20 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
2:06:36
ወንጌል የዉሃንስ
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
4:37:27
መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
Begena Tube
Рет қаралды 3,1 МЛН
11:50
መጀመሪያ እግዚአብሄርን አክብሩ ||Aba gebrekidan #aba_gebrekidan_girma #ኦርቶዶክስ #ethio_orthodox
Etisa Teklehaymanot Gedam
Рет қаралды 543
2:20:44
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 51 М.
1:21:49
''እግዚአብሔርን በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት'' አዲስ ትምህርት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 14 М.
3:05:00
የሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Luke Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 147 М.
2:03:57
🔴 የሰውን ድካም አንተ ታውቃለህ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 200 М.
3:41:39
Tigrigna Audio Bible, The Book of Exodus | ኦሪት ዘጸኣት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1 МЛН
1:51:43
ሦስተኛው ቀን "ገድለ አባ ሙሴ ወዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ" አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacons abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 10 М.
1:32:43
በዚህ ሥፍራ እግዚአብሔርን መፍራት የለም አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 10 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН