የጾመ ጽጌ ትምህርት የሚምሩ ብጹዓን ናቸው አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 20,897

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 жыл бұрын
መምህር በሰላም ነው የጠፉት
@የሮቢቷ
@የሮቢቷ 7 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን አሜን
@mulugetadesie676
@mulugetadesie676 2 жыл бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 🙏 🙏
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህሬ🙏
@stc6291
@stc6291 2 жыл бұрын
እረምህር ምነጠፋችሁ በሰላምነወይእግዚአብሔርይጠብቅልን
@almazmelaku4058
@almazmelaku4058 11 ай бұрын
ሰላም እና ጤና ከነቤተሰብዎ ይድረስ ልኝ ሰላም ይሁኑ መምህር
@AaAa-cv8zv
@AaAa-cv8zv 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን
@chimelak
@chimelak 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mequanentargaw
@mequanentargaw 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፤ ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን። የእመቤታችን በረከት ይብዛልን።
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ይደርብን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአባታችንቃለህይወትን ያሰማልንአሜን
@የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
@የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን🙏🙏👏👏👏⛪⛪⛪➕🙏🙏🙏💚💛❤💚💛💚❤💚💛❤💚💛💚❤💚💛💚❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
@genettesema2466
@genettesema2466 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን ከቅዱሳኑ በረከት ይክፈልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
@betelhembalkew8295
@betelhembalkew8295 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን 🤲🤲
@ቤተናቲዩብ
@ቤተናቲዩብ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሚምሩ ብፁዓን ናቸው ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልንን አሜን አሜን አሜን
@bertukan7335
@bertukan7335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@teruwork.8766
@teruwork.8766 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያሰማን
@beliyuyemarymlij2731
@beliyuyemarymlij2731 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንቃለበረከትንያስማልንየቅዱሳኑበረከትይደርብንአሜን3
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከበዓሉ በረከትም ያሳትፈን ::
@ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ
@ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dabratmirael1931
@dabratmirael1931 Жыл бұрын
wow
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 2 жыл бұрын
መምህር በሰላም ነው የጠፉት?
@emuyemekonentuybe8482
@emuyemekonentuybe8482 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።የቅዱሣኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን “ብፅዕት” የምንለው በአንደበት ብቻ አይደለም፡፡ እርሱንማ ያልተቀበላትስ ይለው የለም ወይ? በተግባር እንሰገዳለን፡፡ ለጸጋዋ እንሰግዳለን፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ስለሚመኩበት እናትነቷ እንበረከካለን፡፡ በማንም ያልሆነና የማይሆን የሀሳብም የሥጋም ንጽህነቷን እንመረኮዝበት ኃይል እንሰግዳለን፡፡ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራንም በላይ እያሉ በአፍ ብቻ አውርቶ መቀመጥ መወደድን አይገልጽም፡፡ ይልቁኑ እንደከበረች ቅድሰት ኤልሳቤት “የጌታዬ እናት እመብርሃን ሆይ፥ እንግዲያውስ የሰላምታሽን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ እነሆ ጤናዬ፣ ሰላሜ፣ በረከቴ፣ ሞገሴ፣ እውቀቴ፣ ቤቴና ቤተሰቤም ሁሉ በደስታ ዘለለ” ስንል በስግደት እናመሰግናታለን፡፡ የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X እሰግድ ለእመ አምላክ 3X ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X ስብሐት ለእመ አምላክ 3X ምስጋና ለእመ አምላክ 3X ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም እነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!! kzbin.info/www/bejne/f4fVfXeAhq6lr9U kzbin.info/www/bejne/aYuaZa1-mbGLorM kzbin.info/www/bejne/op3Gl4WZnd-ka6s 💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@ሠላምምርጫየነው
@ሠላምምርጫየነው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@tigistsolomon6594
@tigistsolomon6594 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@getugobena5253
@getugobena5253 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለስማነውም በሕይወታችን እንድንጠቀምበት ያድርግልን አሜን።
@mengistetefery1465
@mengistetefery1465 2 жыл бұрын
እንዴት ከረሙ መምሕር በረከትዎ ያድርሰን!!
@Romanoda84
@Romanoda84 2 жыл бұрын
የ ባንክ አካውንታቹን የዝክረ ቅዱሳን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን🤲🙏 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልል🤲🙏🙏🙏❤️
@shewaregaabera2183
@shewaregaabera2183 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannakifle1285
@hannakifle1285 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@seblehabte1810
@seblehabte1810 2 жыл бұрын
አሜን፧ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@roserose5889
@roserose5889 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ሠላም ለናንተ ይሁን
@workinehdiriba3010
@workinehdiriba3010 2 жыл бұрын
መምህር ስለ ጽዋ ስርአት ቢያስተምሩ
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ገፆመ ፅጌ እረድኤት በረከት ያሳትፈን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@hanawubet2309
@hanawubet2309 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 2 жыл бұрын
ሰለ ፍኖተ ፅድቅ ግሩፕ ምን ይላሉ አባታችን ???????
@titutelila3763
@titutelila3763 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ audio እንዳለ ሆኖ videoo ብትለቅልን
@welansam
@welansam 2 жыл бұрын
ኸረ ቀን አሥቀምጡ የመቼ እንደሆነ ባመሪኛ በግዝ ሳሆን ከይቅርታጋ🙏
@እማኢትዮጲያዬ
@እማኢትዮጲያዬ 2 жыл бұрын
ይሄ የዛሬ ነው ባይፅፉቱምኮ ከመግቢያው አካባቢ ተናግሮታል መምኅራችን መስከረም 27 የተሰጠ ነው ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጊ በየቀኑ ሲለቁ ይመጣልሻል ያኔ ታውቂዋለሽ
@tabormedia111
@tabormedia111 Жыл бұрын
መምህር ይሄ እኔ ጥያቄ አለኝ ገዳም የት ምስራት አለበት የቤተክርስቲያን አስተምህሮ ምን ይላል?
@GenuineYotor
@GenuineYotor Ай бұрын
አንተ ስለ ምሕረት ስታስተምር ግን አታፍርም ስንቱን እያሸማቀክ እስኪ እፈር በማርያም ስትፈርድ አይደል እንዴ ምትውለው የቤተክርስቲያን ጠላት እኛው ነን! የመምህር ለዛ የለህም የስብከት ዘዴ እነ ሄኖክ ብርሃን አድማስ ወዘተ ተማር!
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ 2 жыл бұрын
ብዙዎች ወደ ጴንጤ ያሸፈተችው ዘማሪት ምስክርነት kzbin.info/www/bejne/qGini3yZftCGZrs&ab_channel=JesusTV
@mulugetadesie676
@mulugetadesie676 2 жыл бұрын
አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 🙏 🙏
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህርችን 🙏❤️🥰
@ዘርፌቸርንት2119
@ዘርፌቸርንት2119 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንምምህራችን
@maheltmmm635
@maheltmmm635 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ኢትዬጵያሀገሬ-ገ5ፈ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ገ5ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@hkeesam4008
@hkeesam4008 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሠማልን🙏🙏🙏
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ብሌን-ዸ2የ
@ብሌን-ዸ2የ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን
@melkamdemeawozየዝክርቅዱሳን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 125 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 131 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 85 МЛН
🔴ገድለ ቅዱስ አብርሃም
57:02
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,2 М.
በኦርቶዶክስ ጥላቻ ለታመመዉ ፖስተር የተሰጠ መድሀኒት
58:04
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ - 7
Рет қаралды 19 М.
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН