#0033

  Рет қаралды 38,548

TEDEL TUBE

TEDEL TUBE

4 жыл бұрын

#አፍ [ጌርሳሞት] ደራሲ II #አዳምረታ II #ተራኪብሌንሳሙኤል #አጫጭርትረካዎች
አዳም ረታ በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። በትምህርት አለም - በጂኦግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ሁለተኛ (የማስተርስ) ዲግሪውን ደግሞ በውጭ ሀገር አግኝቷል። የሚፅፈው በአብዛኛው አጫጭር ልቦለዶችን ቢሆንም ግጥሞችንም ይፅፋል። በተለያዩ ጊዜያት ግጥሞቹ በተለያዩ መፅሔቶች ላይ ታትመዋል። ያልታተሙ ግጥሞችም አሉት።
‹ማሕሌት›፣ ‹አለንጋና ምስር›፣ ‹እቴሜቴ ሎሚ ሽታ›፣ ‹ከሰማይ የወረደ ፍርፍር›፣ ‹ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ›፣ ‹ሕማማትና በገና› የተሰኙ የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ መጽሀፍትን በግሉ አሳትሟል፡፡
የአዳም የረዥም ልብወለድ ሥራ የሆኑት ‹ግራጫ ቃጭሎች› እና ‹መረቅ›ም በብዙ አንባቢዎች ዘንድ ተወዳጅ ናቸው፡፡
አዳም ረታ በአጻጻፍ ስልቱ ልዩ፣ በቋንቋ አጠቃቀሙ ማራኪ እና በሚያነሳቸው ሀሳቦች ምጡቅ ደራሲ እንደሆነ የስነ-ጽሑፍ ባለሙያዎችና የሥራዎቹ አንባቢዎች ይመሰክራሉ፡
►►►►►►►►► THANKS FOR WATCHING ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ ► AND DON'T FORGET TO LIKE COMMENTS AND SUBSCRIBE!

Пікірлер: 22
@gezegeta923
@gezegeta923 10 ай бұрын
በጣም የምት ጣፍጥ ተራኪ ናት ብሌን፥፥ ተባረኪን ስት ሆን ተባረኪ፣ጌርሳምን ስት ሆን ጌርሳሞ ሁና ነው የምት ሰራው፥፥ ምርጥ ትራካወች ናቼው፥፥ እስኪ ሙሉውን መረቅ ስሩት ደግሞ፥፥ በርቱ፥፥
@belachewshiferaw7136
@belachewshiferaw7136 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌 Adam Reta 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏seferenn Tabot maderiyann asnafekegn 🙏🙏🙏🙏🙏
@woldu100
@woldu100 3 жыл бұрын
ቆንጆ ትረካ ነው:: ግን ፖዝ የምትድርግው ግዜ ከሚገባው በላይ ተለጠጠ:: የታሪኩን ፍሰት ይጎዳል::
@esiabu2261
@esiabu2261 2 жыл бұрын
Thanks
@nebyatw
@nebyatw 3 жыл бұрын
Thank you
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@dalitbiniyam3073
@dalitbiniyam3073 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትረካ
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@daisyproforma8772
@daisyproforma8772 3 жыл бұрын
Please don’t change anything it’s perfect 👌🏽
@mahitamahu8278
@mahitamahu8278 9 ай бұрын
ተራኪ ከፈለጋችሁ pls አናግሩኝ
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
የስንብት ቀለማትን አቅርቡልን
@user-yl9hu5jd3y
@user-yl9hu5jd3y 3 жыл бұрын
እና ለምን ክፍል አንድ ሁለት እያላቹ አትሰይሙትም?
@mahitamahu8278
@mahitamahu8278 9 ай бұрын
ተራኪ ከፈለጋችሁ pls አናግሩኝ 1:14
@tomasterefe2774
@tomasterefe2774 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትረካ የጀርባው ሙዚቃ ያልተለመ ሲሆን ይረብሻል
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 3 жыл бұрын
እሺ ለሌላ ጊዜ እናስተካክላለን እናመሰግናለን🙏
@abitifantu2708
@abitifantu2708 3 жыл бұрын
Adam reta mezgebu sewdew
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 4 жыл бұрын
Ummm the reader should be replaced! No leza!!!
@dnlbyn
@dnlbyn 3 жыл бұрын
I agree
@grmbyn1
@grmbyn1 Жыл бұрын
I don’t agree
@mahitamahu8278
@mahitamahu8278 9 ай бұрын
ተራኪ ከፈለጋችሁ pls አናግሩኝ
@mahitamahu8278
@mahitamahu8278 9 ай бұрын
ተራኪ ከፈለጋችሁ pls አናግሩኝ
@mahitamahu8278
@mahitamahu8278 9 ай бұрын
ተራኪ ከፈለጋችሁ pls አናግሩኝ
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 19 МЛН
ONE MORE SUBSCRIBER FOR 6 MILLION!
00:38
Horror Skunx
Рет қаралды 15 МЛН
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 23 МЛН
የተሰበረ ልብ, ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን, ደራሲ ጀማል ሱሌማን እና የዝና ወርቁ
1:04:40
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 19 МЛН