Ethiopia # መረቅ/amaregna tereka/ትረካ/አዳም ረታ/July 2021/አንተነህ አስረስ እና ብሌን ሳሙኤል

  Рет қаралды 30,192

Ethioemma Tube

Ethioemma Tube

2 жыл бұрын

ይህ ደራሲ አዳም ረታ ከፃፋቸው "መረቅ" ከተሰኘው መፀሀፍ የተቀነጨበ ውብ ምዕራፍ ነው
July 2021

Пікірлер: 28
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ አተራረክ ነው። ልትመሠገኑ ይገባል
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
ይህንን ድንቅ ሥራ ዘግይቼ ባደምጠዉም ! ከመቅረት መዘግየት ይሉ የለ፤ እጅግ በጣም ለምንወደው ብርቱ ብዕረኝ አዳም ረታ መልካም ልደት ሺህ አመት ኑርልን እንዲህ ያሉትን ሥራዎችህን ያብዛልን። በማስከተል ተራኪዎች አንተንህ አስረስ የዉብዳር እና ብሌን ሣሙኤል ፤ ያለኝ አድናቆት እና አክብሮት የትየለሌ ነው ፤ የሚገር ምሥል ከሣች አድርጋቹ ነው የሰራችሁት ፤ ምስጥ ብዬ ነው አድምጬ ያጣጣምኩት ፤ ድምፃዊት ሂሩት በቀለ " እንዲያው ዝም እንዲያው ዝም " ብላለች እጄን በአፌ ነው ያሥጫነኝ ትረካችሁ አጃኢብ ።
@binman3320
@binman3320 Жыл бұрын
በጣም እጅግ ግሩም ትረካ ነው :: ብሌንየ እና አንተነህ በርቱ ::
@mahletsamuel8963
@mahletsamuel8963 2 жыл бұрын
What an amazing narration....thank you Belen and Anteneh....cant wait for another one!!!
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk 2 жыл бұрын
I hope the second, third ...part of "Merek" will continue. You have taken Amharic book narration to another level. The flow, the background, the voices were impeccable. If you continue like this, without a doubt you will be number one. We will wait for the next part of "Merek" eagerly.
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
Thankyou v much
@fitsumfitse1389
@fitsumfitse1389 2 жыл бұрын
bemigerim dimits thanks
@brukzewdu656
@brukzewdu656 2 жыл бұрын
አንተነህ እና ብሌን ከልብ እናመሰግናለን በቀጣይ እንጠብቃለን
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
ደስ ይላል 🙏
@asasasas2169
@asasasas2169 6 ай бұрын
❤❤
@Neba-b
@Neba-b 2 жыл бұрын
Good job
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Thank you so much Anteneh & Adam reta
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 2 жыл бұрын
What an amazing tireka ....i loved your style,so beautiful.
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
Thank u very much
@bettygirma172
@bettygirma172 2 жыл бұрын
Love it. Please keep reading it.
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
በቅርቡ እንጀምረዋለን
@grmbyn1
@grmbyn1 2 жыл бұрын
Please the full book! You guys are the greatest narrators on the internet! I know that a lot of book lovers will tune into your channel soon.
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
Thankyou very much
@martaababu4035
@martaababu4035 Жыл бұрын
እረ የዚን ቀጣይ ክፍል እባካቹን
@mahletsamuel8963
@mahletsamuel8963 2 жыл бұрын
You have an amazing voice belen.... a beautiful melody. When you guys narrate, you guys complement eachother perfectly, the flow...the background, everything. Amazing...Amazing...Amazing...cant wait for the full version to be posted.
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
Thankyou very much.hopefully will do that
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 2 жыл бұрын
Nice
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
This is cool narration. I appreciate it! Sometimes manage the background voice.... I like both narrators... You guys need to think of audio books....Cheers!
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
Thankyou very much
@maedothailu5182
@maedothailu5182 2 жыл бұрын
😘
@woldu100
@woldu100 2 жыл бұрын
ከመረቅ: መረቁን ብቻ ነው? እስኪ ሙሉውን ኖቪል አንብቡልን: ትችላላችሁና!!
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 жыл бұрын
እኛም በደስታ ልንተርከው ሀሳቡ ነበረን የተከበረው ደራሲ አዳም ረታን ለማስፈቀድ ጥረት ስናድደርግ ሌሎች እየተረኩት እንደሆነ በትህትና ስለነገረን ነው የተውነው።ክብረት ይስጥልን ስለ መልካም ሀሳብህ
@martaababu4035
@martaababu4035 Жыл бұрын
እረ ቀጣይ
Adam Reta's Gracha Kachiloch by Fikadu Teklemariam
25:29
Munier Tube
Рет қаралды 83 М.
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 19 МЛН
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 19 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 18 МЛН
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 2,7 МЛН
መዝገቡ   ከ አዳም ረታ Adam Reta
14:05
Adam Reta
Рет қаралды 14 М.
ባቡሩ የት ነው መጨረሻው ?  አንቂ ታሪክ | Shanta | tibebsilas
1:35
አንቂ ታሪክ | Anki Tarik
Рет қаралды 1,4 М.
አደፍርስ ክፍል 1
40:01
Walia Information
Рет қаралды 10 М.
Spongebob team his wife is pregnant #spongebob #marriage #pregnant
0:12
Ouch 😨 Use this tool to keep toothpicks safely
0:41
Cool Tool Shorts
Рет қаралды 21 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
0:56
Stocat
Рет қаралды 3,6 МЛН
Озвучка @itsQCP  Нагетсы в постели @cookingwithkian
0:51
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 6 МЛН