#0078

  Рет қаралды 66,382

TEDEL TUBE

TEDEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
The Subtle Art of Not Giving a F*ck የግድ የለሽነት ሚስጥር (ግድ አይስጥህ) 00:00 ይህ ድምፀ መፅኃፍ ምን ይዟል? 08:43 ምእራፍ አንድ እንዳትሞክራት 18:24 ጎርባጭ ሃሳቦች 31:20 የግድ አልባነት አስተውሎ ጥበብ 43:56 ምእራፍ ሁለት 48:47 “ምናባዊ ድብ” 57:42 “ለነገሮች የሚኖረን ጥልቅ ስሜት አስፈላጊነት” 01:02:36 “ትግልህን ምረጥ” 01:08:31 ምእራፍ ሶስት “ልዩ አይደለህም” 01:19:21 እዚህና እዚያ 01:33:47 “የልዕልና ስሜት አምባገነናዊነት” 01:37:37 “ልዩና አንፀባራቂ ካልሆንኩስ??” 01:39:47 ምእራፍ አራት የህመም ዋጋዋ 01:50:24 “ራስን ማወቅ” 01:57:27 የዝነኛው ችግሮች 02:07:35 (ቀሽም የህይወት ዋጋ ስፍር) 02:16:25 “መልካምና መጥፎ የህይወት እሴቶችን መለየት” 02:19:39 ምእራፍ አምስት ሁሌም በህይወት ምርጫ ውስጥ ነህ 02:27:10 ኃላፊነት/ የሀሰት አመክንዮ 02:36:59 “የአስከፊ ነገሮች ምላሽ” 02:43:54 “ዘረ መላዊ ችግሮችና መፍትሄያቸው” 02:52:28 የሰለባነት ሰበብ 02:55:34 “እንዴት የህይወት ዋጋ/ እሴትን ልቀይር?” 02:58:19 “ምዕራፍ 6” “ስለሁሉም ተሳስተሃል/ናል” 03:05:54 “ስላመንክበት እውነት ተጠንቀቅ” 03:14:51 “የፍፁማው እርግጠኝነት እሳቤ አደጋዎች” 03:20:09 "የማንሰን" የስነልቦና ጥብቁነት ህግ 03:24:55 “Kill yourself” “አንተነትህን መግደል” 03:26:54 “እንዴት በራስ ላይ ያለንን እርግጠኝነት ስሜት እንቆጣጠር” 03:33:47 "ምዕራፍ 7" "ውድቀት የወደፊት ጉዞ መንገድ" 03:37:37 "የውድቀትና ስኬት ተቃርኖ" 03:43:34 "ህመም የሂደቱ አንድ አካል ነው" 03:50:57 "የድርጊት መርህ" 03:53:51 "ምዕራፍ 8" "አይሆንም የማለት አሰፈላጊነት" 04:03:07 "አይሆንም ማለት ለተሻለ ህይወት" 04:06:03 "ድንበሮች" 04:11:55 "እንዴት እምነት ይገባል" 04:14:59 "ነፃነት በቁርጠኝነት ውስጥ" 04:17:51 "ምዕራፍ ዘጠኝ" ... ከዚያም ትሞታለክ የራስህን እውነት ፈልግ እዚያው እንገናኛለን" 04:25:11 "የሞት ብርሃናማ ጎን"
@nebihatseid8347
@nebihatseid8347 2 жыл бұрын
ድንቅ መፅሀፍ ። ደስ የሚል አነባበብ ከሚማርክ የድምፅ ከለር ጋር እናመሰግናለን ቴዲያችን 🙏😍😍
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
👍👍👍👍💚💚💚💚🙏🙏🙏
@elshadayelsu8657
@elshadayelsu8657 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው መፀሐፍን በኦዲዮ ማግኘታችን ለማንበብ የተጣበበ ጊዜ ያለው ሰው ፣በጉዞ ላይ ፣ በሥራ ላይ ሆኖ ማዳመጥ ይችላል ለእኔ በጣም ነው የጠቀመኝ ሥራ ቦታዬ እንደገባው ነው የማዳምጠው በጣም ጠቅሞኛል አናም ቶሎ ቶሎ ይቅረብልን እናመሰግናለን በርታልን
@abukilove7320
@abukilove7320 2 жыл бұрын
በፈጣሪ እዴት የሚገርም ተአምር ነው የኔን በሁሉ ነገር ፐርፌክት ለመሆን የማረገውን የመንከራተት ታሪክ በድብቅ ካሜራ እየተከታተለኝ የተፃፈ እስከሚመስለኝ ድረስ እየተገረምኩ ነው የሰማሁት !!!! 😄 ይህን ኦዲዮ እና መፅሀፍን ለራሴ 21 ግዜ ልሰማው እና ሁሌም ላይለየኝ ቃል ገብቼ ነው የጨረስኩት ቴዶ ምንም አልልህም ☝️ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወዳጄ 🙏🙏🙏🙏🙏
@hananlibrary6779
@hananlibrary6779 2 жыл бұрын
ቴዲ ድንቅ ሰው እንኳን ደህና መጣክ በጣም እናመሰግናለን
@MORNINGSTAR21712
@MORNINGSTAR21712 2 жыл бұрын
You are doing such a great job to inspire adults by sacrificing your time and energy to do this valuable work, may god bless you with much wisdom!!
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ መፅሀፍ ነበር ተራኪዉን ለማድነቅ ቃላት የለኝ በጣም አመሰግናለሁ
@tigistbogale6553
@tigistbogale6553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥክ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🥰
@solotush34
@solotush34 2 жыл бұрын
How can I donate or support you That's the only thing I can ask You did a wonderful job bro keep it up the Good work.
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
Much appreciated! Thank you very much, our family Use this banking number if you can 1000298227707 CBE
@solotush34
@solotush34 2 жыл бұрын
@@tedeltubeethiopia I'll deposit shortly and I'll continue the support whenever you post Good things like this. 🤞🤞🤞🤞🤞
@solotush34
@solotush34 2 жыл бұрын
@@tedeltubeethiopia Done! Check out your account also thank you for your dedication ☺️
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
We received. Thank you for your support 💙✌
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 жыл бұрын
Simply Like and watch this video for 35 seconds to support him!! Share if you can i do this every time
@mesihabesh6137
@mesihabesh6137 2 жыл бұрын
Beritalin wenidimachin ijig bexam des yilali 👍👍❤❤
@betelihemwereta2268
@betelihemwereta2268 2 жыл бұрын
Great Sound. Thank You!
@Born_to_learn2801
@Born_to_learn2801 2 жыл бұрын
Thank you so much guys🙏🙏The art of war 🙏🙏
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የመንፈስ ምግብ መልካም ስጦታ !!
@Eagle-kn1ui
@Eagle-kn1ui 2 жыл бұрын
Wow thank you so much God bless you more and more
@andrewkarnege6345
@andrewkarnege6345 2 жыл бұрын
አሁን ያለነዉንና የመጪውን ትወልድሕይወታችንን በአዎንታዊ መልኩ መቀየር ለሚችል እጅግ በጣም ላቅ ላለው ወርቃማው ተግባርህ በራሴ በስራ ባልደረቦቼ በድርጅቶቻችንና በመለ ኢትዮጵያዊያን ስም የከበረ ምስጋናዬንና ልባዊ አክብሮቴን አቀርባለሁ ። በመቀጠል :- በረከትን/ ምርቃትን /ያለ ካሣ ለማጋራት ላሳየሀው ቀናነትህ በራሴና በድርጅቶቻችን ስም ቀጣይነት ባለዉ መልኩ ከጎንህ በመሆን በተግባር ለማሳየት ቃል እገባለሁ ። የምን ጊዜም አድናቅህ ነኝ ከመልካም ምኞት ጋር !! ከሆሳዕና
@semu8265
@semu8265 2 жыл бұрын
One of my favorite KZbin channel ❤ thanxs so much 🥰
@mikiyas5949
@mikiyas5949 2 жыл бұрын
Tnx What you have done for us.
@abeba5936
@abeba5936 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው እየሰራህ ያለኸው ተባረክ።
@sangdggshz42
@sangdggshz42 2 жыл бұрын
ምርጥ መፃሐፍ ነው አነባበብ ደግሞ ቅመም እናመሰግናለን
@weynajone1333
@weynajone1333 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@bezaazeb4944
@bezaazeb4944 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን 🙏
@gebriealebel7174
@gebriealebel7174 2 жыл бұрын
Thank you my best
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 2 жыл бұрын
በምንም ልገፅህ አልችልም💚💚💚💚
@eg-xd7iz
@eg-xd7iz 2 жыл бұрын
Thank you so much GOD bless you 😊
@antenehagar9672
@antenehagar9672 2 жыл бұрын
Thank You Tedel.
@bekeletesema884
@bekeletesema884 2 жыл бұрын
Des bemil yemanbeb leza! Amesegnshu!
@mamithefirsttube6964
@mamithefirsttube6964 2 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 2 жыл бұрын
Teda please the power of your subconscious mind ተርጉምልን
@abukilove7320
@abukilove7320 2 жыл бұрын
አዎ ተተርጉሟል ቆይቷል አሁን ላይ 2ኛ እትም ወቷል ወዳጄ
@mesisigno2688
@mesisigno2688 2 жыл бұрын
I have no idea U are great man great sound Please continue God bless u Thank you bro I love u.
@livebklke9328
@livebklke9328 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከሰራ ጋር ይመቻል በርታልኝ
@coldcut8321
@coldcut8321 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም!
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 2 жыл бұрын
May Allah increase your knowledge
@biniyam818
@biniyam818 2 жыл бұрын
thank you tedel the pawor of habit ይህን መፀሃፍ አቅርብልን ጎሽ ቴደል እናመሰግናለን👏
@bobmen877
@bobmen877 2 жыл бұрын
Thank you teddy
@ousmanahmed6489
@ousmanahmed6489 2 жыл бұрын
በጣም እናምሰገናለን ወንድም አቀራረብህ ውብ ነው
@solomonkebede9024
@solomonkebede9024 2 жыл бұрын
ማመስገኛ ቃል የለኝም ብቻ thanks !
@ንፁህፍሬ
@ንፁህፍሬ 2 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 2 жыл бұрын
Wowww migerme metsafe ke merete anbabi gare thank you bro❤🙏🙏
@kkdawud6457
@kkdawud6457 2 жыл бұрын
Ejig betam konjo Micha nw aterarekum ena tinish ye aterarek fitnetihen rega bitadergew thanks
@mawidezion4893
@mawidezion4893 2 жыл бұрын
Vous êtes très fort ,je attends toujours votre vidéo merci beaucoup
@kaleb6843
@kaleb6843 2 жыл бұрын
Can't thank you enough.
@mediifeker9538
@mediifeker9538 2 жыл бұрын
Betam enamesegenalen tebarek
@Peace_of_Mind...00
@Peace_of_Mind...00 2 жыл бұрын
Thank You.!🙏
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 2 жыл бұрын
Enamesegnalen wodaje
@mehariholistic7160
@mehariholistic7160 2 жыл бұрын
Thanks my bro
@lelitgetu4045
@lelitgetu4045 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@bitaniaamare1008
@bitaniaamare1008 2 жыл бұрын
Btammmnn arif new ketelbet 👏👏👏👏👏👏👏atomic habit ,the secret m seraln
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
📢📢 አዲስ 🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ Science of Getting Rich Amharic audiobooks full-length kzbin.info/www/bejne/foCZcmmgrbpmeJY
@behailumengesha2937
@behailumengesha2937 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ።
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 2 жыл бұрын
Thank you🙏
@thecolossaldudeepic1999
@thecolossaldudeepic1999 2 жыл бұрын
Thank you so much
@አብደላመሀመድ-ኸ7ጐ
@አብደላመሀመድ-ኸ7ጐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቴዲ
@stJesus658
@stJesus658 2 жыл бұрын
Betam ameseginalew bizu tetekimiyalew
@wuberstzerihun688
@wuberstzerihun688 2 жыл бұрын
Wow thank you so much 😊
@helenweldemichael8747
@helenweldemichael8747 2 жыл бұрын
Wawww am I love with your Chanel
@dagmawit2028
@dagmawit2028 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️Mn lbelh edme tena ysth
@naro7323
@naro7323 2 жыл бұрын
thank you sir
@TUBE-pc8ur
@TUBE-pc8ur 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መፅሀፍ
@entertainmentbytamenazu9763
@entertainmentbytamenazu9763 2 жыл бұрын
Good Job!!
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
💪💪🏃‍♀🏃‍♀🕺🕺🔴📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] ሰዎችን የመግባባት ጥበብ I HOW TO WIN FRIENDS AND INFLUENCE II AMHARIC AUDIOBOOKS FULL-LENGTH 👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aZake3WJqa6foqc
@wondimubantergamaru9905
@wondimubantergamaru9905 2 жыл бұрын
Egege batame amesgenalhu yihene endetakeme selderkagi good job
@behailubekele5350
@behailubekele5350 2 жыл бұрын
amazing audio specially the reader
@eyobtefera5718
@eyobtefera5718 2 жыл бұрын
I have no word God bless you
@mustefaabdurezak2924
@mustefaabdurezak2924 2 жыл бұрын
Thank you bro
@oneworld...7280
@oneworld...7280 2 жыл бұрын
Ma favourite 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe 2 жыл бұрын
Siwodewu ehan midea Enamseginalen
@kidistyeshialem52
@kidistyeshialem52 2 жыл бұрын
Wondemachin the power of subconscious mind terkln......
@አንችነሽአረጋግዛቸዉ
@አንችነሽአረጋግዛቸዉ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Dawit-negash
@Dawit-negash 2 жыл бұрын
""ቴዲዬ እነዚህን መፅሃፎች ማግገት ይቻለን ይሆን እንዴ ገበያ ላይ ?"" ስለምታቀርብልን ነገር እጅግ እናመሰግናለን🙏🏾
@SimpleHak
@SimpleHak 2 жыл бұрын
of course you can get from book stores or around 4kilo i do have most of them
@Dawit-negash
@Dawit-negash 2 жыл бұрын
@@SimpleHak "አመሰግናለሁ 🙏🏾 በይበልጥ ደግሞ እንደነዚህ አይነት አስፈላጊ መፅሃፎችን የማገኝበት ትክክለኛውን ቦታ ብትጠቁመኝ በእውነት..
@hawwamohammed4231
@hawwamohammed4231 2 жыл бұрын
በጣምእናመስግናለን
@LOVELOVE-nj3jf
@LOVELOVE-nj3jf 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ዘ ስክሬት የሚል መፅሓፍ ኣቅርብልን ወንድማችን
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 жыл бұрын
ታላቁ ዛፍ The Large Tree, II motivational video Short story with English subtitles 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/j6iwf3R_rtKBmpY
@mahemahe7023
@mahemahe7023 2 жыл бұрын
ቻናልክን ሁለየ ከታተላለሁ በጣም ጥሩ መፀሀፎች ነዉ በጣም አስተማሪ ናቸዉ አመሰግናለዉ ዉንድሜ በርታ
@kalidtube4704
@kalidtube4704 2 жыл бұрын
tnx bro 💙
@yonnnavy9669
@yonnnavy9669 2 жыл бұрын
Good job
@hawwamohammed4231
@hawwamohammed4231 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@aymenmohamad8686
@aymenmohamad8686 2 жыл бұрын
Enamesginalen barta
@samrawithalefom453
@samrawithalefom453 2 жыл бұрын
Tedye Thank you ♥️
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
Great!
@hadramohammad3169
@hadramohammad3169 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@esayassisay2295
@esayassisay2295 2 жыл бұрын
20:58
@danielkmariam1323
@danielkmariam1323 2 жыл бұрын
amazing bro
@Tigrignainfotech777
@Tigrignainfotech777 2 жыл бұрын
the rich dad and poor dad ebakh sraln akerarebhn betam new yetemechegn
@tirhasnegash5109
@tirhasnegash5109 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nurhusennigatu9587
@nurhusennigatu9587 2 жыл бұрын
thanks tedi atomic habit next pls
@doitright593
@doitright593 2 жыл бұрын
Please next im waiting for the book called Deep Work by Cal Newport. 🙏🙏
@muazmehammed1122
@muazmehammed1122 2 жыл бұрын
The intelligent investor
@Ablite
@Ablite 2 жыл бұрын
አመሰግናለው፡፡ the power of subconsie mide ብተርክልን እባክህ
@4babyo
@4babyo 2 жыл бұрын
👍👏💥
@alimehdiofficial2
@alimehdiofficial2 2 жыл бұрын
Please an audio of Dawit Dreams book , I have a Great Dream
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም እኔ ዩቱብ ላይ እንደዚህ አይነት ትት ይኖራል ብየ አስቤ አላቅም
@alkhawas
@alkhawas 2 жыл бұрын
''Think like a Monk ' Tedi
@Habesha-gk6jq
@Habesha-gk6jq 2 жыл бұрын
1 the secret book 2 Law of attraction book 3 atomic habitat book 4 How to influence friend and other people book እባክህ እነዚህን መጸሐፍቶች አቅርብልን
@AhmedNuru-up1uh
@AhmedNuru-up1uh 2 жыл бұрын
Please do an audio book of I Have a great dream by Dawit Dreams
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
@ephremb2
@ephremb2 2 жыл бұрын
Obstacle is the way RYAN Holiday ይህን መፅሐፍ አቅርብልን
@4babyo
@4babyo 2 жыл бұрын
🇪🇹👍
@habtitmisgna2130
@habtitmisgna2130 Жыл бұрын
በኣማርኛ ተተርጎማለች ይቺ መጻፍ እባካቹ ተባበሩኝ
@vlogsmatter8195
@vlogsmatter8195 2 жыл бұрын
The unfair advantage. tergumew
@mylifestyle7075
@mylifestyle7075 Жыл бұрын
Can i get this audio in telegram
@VillageofMurderers
@VillageofMurderers 2 жыл бұрын
Tiru nw. ebakih wedaje A new earth book tergumlin ebaki ebakih ebakih...
@tinshuuaabdurahman7984
@tinshuuaabdurahman7984 2 жыл бұрын
Pls mindset ye carol dweck metsahaf be tirgum yakrbukin
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
የኔዎቹ ገረዶች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
1:25:08
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН