(014) መሠረታዊ ንባብ "E" "e" በአጭር ጊዜ ማንበብ መጀመር የሚችሉበት መንገድ Part - 2

  Рет қаралды 95,432

ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@-yimaru9824
@-yimaru9824 4 жыл бұрын
Welcome to our Official KZbin channel Subscribe and share to your loved ones. Official Facebook Page facebook.com/%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%88%A9-Yimaru-108191717396035/ Official Telegram Channel t.me/yimaru Official Instagram Channel instagram.com/yimaru2020?igshid=1vyerzi177gl8
@አመቱላህባሲጥሰይድ
@አመቱላህባሲጥሰይድ 4 жыл бұрын
been seat need
@workeago426
@workeago426 4 жыл бұрын
ትምህርቱበጣምጥሩነው እኔንያስችገረኝፁሁፉአይ ታይምከተቻለበስማያዊ ብትፅፍበጣምደስይለኝነበርአመሰግናለሁ።
@alazarweldeys8732
@alazarweldeys8732 2 жыл бұрын
ጎበዝ አስተማሪነህ እርምት ስፃፍ አይታይም ከደቡብ ሱዳን
@tebeta
@tebeta 4 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ መምህር እድሜ ከጤና እና ከሀብት ጋር ያድልህ
@nurashetrfa6721
@nurashetrfa6721 4 жыл бұрын
ትምህርት ህን ጨርሼ አየኋቸዉ እግልዥኞቹ በጣም አሪፍ ነዉ እዴት በግልዥኛ መፃፍ እዳለብን ብታስተምረን በጣም ደስ ይለናል በርታ እረ ላይክ ኮመት ሰብስክራይብ ያሰዋል
@ትዕግስትየጌታልጅነው
@ትዕግስትየጌታልጅነው 3 жыл бұрын
አመራንአ
@nardosasefa7512
@nardosasefa7512 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚያአብሔር ይባርክህ ለልጆቼም ይጠቅማል የኔ ማወቅ ለጓደኞቼም አጋራለሁ ዛሬ ነው እኔ ሰብስክራይብ አርጌህ የነበረው እጅግ በጣም ተመችቶኛል ወሳኝ ኢንፖርታንት የሆነ ትምህርት ነው በተለይ ለኛ ለጀማሪዎች👍
@miserbirehan3765
@miserbirehan3765 2 жыл бұрын
ቅን ሰው ይህ በርክትልን እናመሰግናል
@abduyassin8250
@abduyassin8250 4 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን እስከዛሬ የተቸገርኩበትን ነገር ነው ያስተማርከኝ 🙏
@-yimaru9824
@-yimaru9824 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hannateshome6035
@hannateshome6035 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው አሁን ገና ክፋተቴን የሜሞላ ቻናል አገኘው አቀራረቡም ተመችቶኘአል ምክንያትውም አንድን ነገር ስንማር ተመሰረትው ከልሆነ አይገባንም ንባብ ስንጨርስ መጻሀፌ ከዝያ አረፈተነገር እንደሜመሰረት ከዝያ ሀረግ እያለ ብንማር በጣም ደስይለኘአል
@azimragirma2154
@azimragirma2154 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን መምህር
@lamrotliyou4266
@lamrotliyou4266 2 жыл бұрын
I like it this program.
@hayatdejen9579
@hayatdejen9579 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን E"e" በመሀል ስትቀጠል በ"ኤ" ስትነበብ pan ,tan, han ያስነብበናል በሁለት "ee" በመሀል ስትገባ "ኢይ" meet,need,feet, ያስነብበናል ከኤጋር ስትሆንም "ea" "ኢ" ታስነብበናለች ማለት ነው Heap, Dean,cease, ሊያስነብብን ይችላሉ ማለት ይሆናል። እናመሰግናለን መምህር!!! የዛሬው ከበድ ያለ ነገር አለው ......, መልካም ቀን
@mohammed-oy8ht
@mohammed-oy8ht 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥያቄ
@sarasra7657
@sarasra7657 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ቀጥልበት ብዙ ነገር እንጠብቃለን እንደ ሀሳብ የማቀርበው ብዙ የእንግሊዘኛ መጽሀፍቶች አሉ ነገር ግን እነሱ ሸምድደህ መያዝ ካልሆነ በስተቀር ጠቅለለል ያለ እውቀት አያስጭብጡም መምህር ከ KZbin ስራ በተጨማሪ በመጽፍ መልክ አሳትመህ ብታቀርብ የሚል ሀሳብ አለኝ ምክንያቱም የኢንተርኔት አገልግሎት የማያገኙ እውቀት ፈላጊዎች ስለሚኖሩ ንባብንም ንግግር ንም ሁሉንም ያካተተ ብታደርገው የሚል ሀሳብ አለኝ እናመሰግናለን በርታልን
@ayoushehussen5560
@ayoushehussen5560 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ቲቸር በጣም ነው የማመሰግነው የውነት በደብ እየረዳኝ ነው የምትሰጣቸው ትምህርቶች እናም ስታስተምር በምሳሌነት የምታስቀምጣቸውን ቃላት ከነትርጉማቸው ብታስቀምጥል ለኛ የተሻለ ነው ብየ አስባከሁ ትርጉማቸውን ማወቃችን በዛውም ይጠቅመናል ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አይደል የሚባለው
@Rim-qf1ef
@Rim-qf1ef 4 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
OK ቲቸር ክብር ይስጥልኝ። ዛሬ በደብ ገብቶኛን። e ብቻዋን ስትመጣ ምሳሌ።👇 (e)....... ((ee)) ሆና ስመጣ....... pen. አ ትሆናለች 👈።። ።።።።።።። ሁለት ኢኢ ስትጨምር ኢ ሆና ትነበባለች ea ሆናም ስትመጣ ኢ ሆና ትነበባለች። this is so good teacher Thank you 👏! ........... .... 👉need Ten........... 👉teeth Len.........👉feels Ren ........ 👉been federal.....
@geremewdires1036
@geremewdires1036 3 жыл бұрын
መ/ር ንጉሴ እ/ር ውለታህን ይክፈልህ ጥሩ ለውጥ እያመጣሁ ነው በአንተ ት/ት
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@desalecht686
@desalecht686 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው
@derjewondu5752
@derjewondu5752 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ዬሁን ወንድማችን በጣሞ ጥሩ ታስተምራለህ በርታ ነገር ግን ሰዓትህ በጣም አጭር ነው በርግጠኝነት የብዙዎቻችን ችግር ማንብና መጽሐፍ ነው በይበልጥ እኔ በጣም ለማንበብ የምቸገረው ለምሳሌ thought ለማለት ይቸግረኛል ከቻልክ የሁሉንም ፊደላት አንዴት አንደምናነብ በትነግረን ጥሩ ነው እጅግ አመሰግናለሁ!!
@tigist23445
@tigist23445 4 жыл бұрын
Enamesegnalen egzar ybarkehe
@bezuneshlume4100
@bezuneshlume4100 4 жыл бұрын
ቲቸር በርታ እምፈልገው ትምህርት ነበር
@alachewmandefro9458
@alachewmandefro9458 3 жыл бұрын
continue teachere
@mastewalyetwale1100
@mastewalyetwale1100 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@mesimelese1948
@mesimelese1948 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@desta5885
@desta5885 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ።
@E29-n3x
@E29-n3x Жыл бұрын
thank you teacher for all time
@ethiopia2617
@ethiopia2617 3 жыл бұрын
ቲቸር የነዚህን ትርጉም ብትነግረን ጥሩ ነበር በተለይ ለ እንደኔ አይነቱ መጨረሻ ላይ ሁሉንም ብታነብልን እንደጀማሪ አመሰግናለሁ
@DanielSisay-qd2dx
@DanielSisay-qd2dx 7 ай бұрын
አናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@lalaladavid2171
@lalaladavid2171 3 жыл бұрын
አመስግናለው
@sofantakalu3264
@sofantakalu3264 3 жыл бұрын
Tnx ka mejemerayw part kekatatel jemeri kedem teketelu ayemetalgm endaza sehon yemetatabgal men laderg ebakehh
@akliluayele9204
@akliluayele9204 4 жыл бұрын
Thank u. U r a great teacher
@elfineshdaza2627
@elfineshdaza2627 4 жыл бұрын
We'll come Enamesgenalen betam turu new
@mikisweet2539
@mikisweet2539 4 жыл бұрын
Tank you so much
@በቃሰውነኝ
@በቃሰውነኝ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር 🙏🙏
@ሰኪነሰኪነ
@ሰኪነሰኪነ 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት አመሰግነለሁ
@nurashetrfa6721
@nurashetrfa6721 4 жыл бұрын
ቲቸር እናመሰግናለን እኔ የከበደኘ በጣም ነዉ ማበብ የምችለዉ ግን English መፃፉ ላይ ነዉ ዛሬ ነዉ ያየሁ እስኪ ለዚ መላ በለኘ
@ሁዛማሁዛማ
@ሁዛማሁዛማ 4 жыл бұрын
ድምፅህ ንገረን ፁፉጋር
@tes_man
@tes_man Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Rim-qf1ef
@Rim-qf1ef 4 жыл бұрын
thanks for sharing teacher
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 жыл бұрын
Thank you techre
@mulugetaheni2743
@mulugetaheni2743 3 жыл бұрын
thak you you a kind man keep it up
@ethiopiaethiopia6643
@ethiopiaethiopia6643 4 жыл бұрын
thanks os Mach goog jod
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ
@በየኑታደሰ
@በየኑታደሰ 4 жыл бұрын
Thank you So much
@eteneshtesfaye7581
@eteneshtesfaye7581 4 жыл бұрын
Wow wow baay.ee galtoomi barumsaa garidha itti fuufi oroomifaanis barsiisii yoo dandeessuu ta,ee
@kemisoguye2623
@kemisoguye2623 2 жыл бұрын
Thanks so much teacher nigus 🙏💙
@martamoro8500
@martamoro8500 4 жыл бұрын
Thank you teachar
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 4 жыл бұрын
Thank you teacher!
@selameyebelayelje2629
@selameyebelayelje2629 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@sikosilo3719
@sikosilo3719 4 жыл бұрын
ዋው
@wand9630
@wand9630 4 жыл бұрын
Thank you 🙏 very much!!
@ሔኖክኣርቶዳክስተዋሕዳአን
@ሔኖክኣርቶዳክስተዋሕዳአን 4 жыл бұрын
Girt work
@SimegnTamirat-d8z
@SimegnTamirat-d8z 6 ай бұрын
Arif new berta
@speedyphysics
@speedyphysics 4 жыл бұрын
thank you teacher
@denaytdanu8488
@denaytdanu8488 4 жыл бұрын
Thank you dear!
@haymanottadese7784
@haymanottadese7784 4 жыл бұрын
Thanks
@baseline1784
@baseline1784 4 жыл бұрын
I teach a lot thanks
@munamunamuna787
@munamunamuna787 4 жыл бұрын
Thank you
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ግን በዛው ምን ማለት እደሁ እየተርጉምክልን ብትሄድ የተሻለ ይመስለኛል ከአንተ ባላቅም
@nanatimuhammad7706
@nanatimuhammad7706 3 жыл бұрын
Woow
@Miranmelka3588
@Miranmelka3588 Жыл бұрын
Barsiisaa maaliif afaan oromootiin barsiisuu dhiftan isin eegatii jiram
@tube3052
@tube3052 4 жыл бұрын
ትቸርየ በርታ👍👍👍👍👍
@abdijelilithomas996
@abdijelilithomas996 4 жыл бұрын
Good job
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 4 жыл бұрын
Enamesegnalen
@lenseayele764
@lenseayele764 2 жыл бұрын
enamesegenaleni techere
@mahmoudidriss4491
@mahmoudidriss4491 4 жыл бұрын
Amesgnalhu eritwe negen gin Yanten amharic betam new ye mi gebagn
@shjdjdgdhdhd5389
@shjdjdgdhdhd5389 4 жыл бұрын
It is very good😊😊😊
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 4 жыл бұрын
Mnm aytaym
@dessiekassie3597
@dessiekassie3597 4 жыл бұрын
ሲያስተምሩን በዛው ወርዶችን ይተርጉሙልን
@asratpola1510
@asratpola1510 Жыл бұрын
Tnx😍
@Fifinur-fx5vj
@Fifinur-fx5vj 8 ай бұрын
Bexam tmhrton glst new bexam yredal gn saev ayhonm indihon btadergln
@lulamohammed374
@lulamohammed374 4 жыл бұрын
Teacher betam new mamsegenew
@ሁሉበሱፍቃድሁሉበሱፍቃድ
@ሁሉበሱፍቃድሁሉበሱፍቃድ 4 жыл бұрын
ተሪጉልን በርታ
@helenmulat2043
@helenmulat2043 3 жыл бұрын
Teacher ye Betam new mewedot Tru yastmralu ena memarew Alice force school new gen yerso degaf tekmognal bezew ketlu Amsgenalhu thank you
@عبدالخيرسعيد-ل1ه
@عبدالخيرسعيد-ل1ه 4 жыл бұрын
ሰላም
@yitbarekdawit3100
@yitbarekdawit3100 4 жыл бұрын
የማስተማር ተሰጦ ያለክ ሰዉ ነክ
@MesayAdmasu-oe7ci
@MesayAdmasu-oe7ci Жыл бұрын
tenks
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 жыл бұрын
ወዉ
@abdukermi7631
@abdukermi7631 4 жыл бұрын
አንተ ስታስተምር በጣም ይገባኛል ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ
@abdukermi7631
@abdukermi7631 4 жыл бұрын
Thank you for everything
@samiitaayee2618
@samiitaayee2618 2 жыл бұрын
Ati lene hiwotin ye keyeriki sew nek tns❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@neftalemmehary3049
@neftalemmehary3049 4 жыл бұрын
thank you but your time is very short teacher
@haimanottiruneh8887
@haimanottiruneh8887 4 жыл бұрын
ሰታስተምር በጣም ነው የገበኝ ከቻልክ ለመካከለኛም ብታስተምር ።
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
@ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 4 жыл бұрын
መምህርየ አይዘገዩ ትሎ ተሎ ይምጡ ያስተምሩን ምነው ጠፉ ደግሞ የሁሉንም ከኤ _እስከ ዜድ። ድረስ ያሳዩን እዴት ባኦሎቹ እደሚመጡ እድናነብ እሽ አበሳየ መልካም ውሎ
@aminatabdela8454
@aminatabdela8454 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናልን ግን ea እና ee ድምፃቸው አንድ ነው ግን ስንፅፍ ለምሳሌ -tea የሚላውን tee ብለን ብንፅፍ ዪቻላል ወይስ የሚፃፍበት እና የማይፃፍበት ቦታ አላው እባከወን ያስረዱ? -
@eyobjoni1140
@eyobjoni1140 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን ለኛ ማንበብ ለምንችለው ረሳህን እኮ?
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን! እኔ ትንሽ ያልገባኝ ወንድሜ ከ ea በሃላ ያሉት አናባቢ ሲገባ ይነበባል ወይስ?ለምሳሌ eager Cease ?
@tahirdelil6669
@tahirdelil6669 3 жыл бұрын
Beer taer ልዩነታቸዉ ምኑጋርነዉ ትቼር
@danielshitaye7522
@danielshitaye7522 4 жыл бұрын
SAt english mn advice targegnalk word part for uee
@netsanetbeleteyhdmengesha1591
@netsanetbeleteyhdmengesha1591 4 жыл бұрын
I am your follower and need attend your class. Can you please tell me where your school or place that you give lecture?
@mohammeddemile1917
@mohammeddemile1917 4 жыл бұрын
kefit lefit tergumune chemerbet
@amidukaredi7933
@amidukaredi7933 3 жыл бұрын
ኢስፒልግ አስተከካሎ ለመፀፍ የሚራደ ነገር ከለ አስራደን
@MANOFGODYONI
@MANOFGODYONI Жыл бұрын
የመጀመሪያው ሂደት ምድን ነዉ
@tejemelkamu6388
@tejemelkamu6388 4 жыл бұрын
Yimaru
@SSs-wu2cg
@SSs-wu2cg 4 жыл бұрын
takiwe
@almazkebede7457
@almazkebede7457 3 жыл бұрын
Cream እንዴት ነው ሚነበበው
@kalkidan3708
@kalkidan3708 3 жыл бұрын
እረ ፈረሳይኛም ያስተምሩን መምህር እባክህ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 4 жыл бұрын
Sewed eko tetenak nurelen
@ሁዛማሁዛማ
@ሁዛማሁዛማ 4 жыл бұрын
ፁህፉ ጋር ድምፅ አብበልን
@hanaaabraham5663
@hanaaabraham5663 4 жыл бұрын
I don't see you writings
@mohammed-oy8ht
@mohammed-oy8ht 2 жыл бұрын
ee & ea አንድ ናቸው ማለት ነው?
@madampordos3348
@madampordos3348 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👈
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
(007) በእንግሊዝኛ እንደዚህ ይባላል?? English-Amharic
12:21
የ ምሽት የአማርኛ ዜና ጥር  05 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
19:34
ዓባይ ዜና - Abbay News
Рет қаралды 3,5 М.
Has been Vs have been
27:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 382 М.