(019) Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት

  Рет қаралды 169,476

ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

Күн бұрын

Пікірлер: 364
@mrkebe-ze1yy
@mrkebe-ze1yy 7 ай бұрын
ልባዊ የእውነት ምስጋና አለኝ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@lulityosief4335
@lulityosief4335 4 жыл бұрын
በደንብ የተጠና እንዲሁም ቅልብጭ ያለች ፍሬ ያለው የትምህርት አስጣጥ ነው በርታ ስአቱ ማጠሩም ጥሩ ነው ሳይስለችና መረጃ ሳይበዛ ያስተማርከው እውቀት አህምሮ ላይ ይቀመጣል ቶሎ ለመለወስጥም ያግዛል በጣም እናመስግናለን
@melkamuhamamo4985
@melkamuhamamo4985 4 жыл бұрын
ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል፡፡ ስለ will,would,can could ቢሰጡን፡፡
@GraceGrace-r7f
@GraceGrace-r7f 4 жыл бұрын
የሀገር ባለውለታ ሰው መርዳት በሜቸለው ከረዳ ያየሀገር ባለውለታ ነው ተባረክ
@tebeta
@tebeta 3 жыл бұрын
ልባዊ የእውነት ምስጋና አለኝ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና እና ከሀብት ጋር
@fikadufufa8721
@fikadufufa8721 4 жыл бұрын
ምርጥ የቋንቋ መምህር ነህ ።በርታ እግዜአብሄር ይረዳይ ።
@fishatsega4578
@fishatsega4578 4 жыл бұрын
በነጩ ስትጽፍ አይታይም ሌላ ቀለም ብትጠቀም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልን
@tebeta
@tebeta 4 жыл бұрын
መምህራችን የራሳችን የግላችን እንደሁሌው ረጅም እድሜ እና ጤና ከተንዠረገገ ሀብት ጋር እመኝልሀለሁ
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በረታ እግዚያብሔረ ከክፍ ነገረ ይጠብቅህ
@mekonnenmegira6729
@mekonnenmegira6729 4 жыл бұрын
መምህር ንጉሴ አለማየሁ በርታልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በጣም ነው የወደድኩት ትምህርትህን።
@sileshitadesse5
@sileshitadesse5 4 жыл бұрын
እጅግ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው።ሳናቅ አወቅን ለምንለው ብንማር ትክክለኛውን የእንግሊዝኛ አጠቃቀም የምንማርበት ወሳኝ ፕሮግራም ነው።መምህር ይበርቱልን!
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው መምህረ ግልፀና ወሳኝ ትምህረት ነው
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 жыл бұрын
ቀጥለበት እየተጠቀምንበት ነው እየተማረን ነው ደስ ይላል በርታልን
@abudlagani4009
@abudlagani4009 4 жыл бұрын
ጤና ይሥጥልኝ ቲቸር እጅግ በጣም ደሥ የሚል ነዉ አይዞህ በርታ ቀጥልበት
@eteneshdemessie8334
@eteneshdemessie8334 4 жыл бұрын
ለብዙ ጊዜ ያልገባኝን ዛሬ አገኘሁት የማስተማር ስጦታህን በጣም አደነቅኩት በተለይ ለእኛ አማርኛውን ቃል በቃል ወደእንግሊዝኛ ለመተርጎም እያሰብን ግራ ለሚገባን ሰዎች የእንግሊዝኛ መክፈቻውን ቁልፍ በትክክል አግኝተኸዋል ። አንዳንዴም እኔ የምለውን ነገር ስትናገር ክትክት ብዬ እስቃለሁ ለምሳሌ adjective ምናምን ደ....ግሞ አመጣብን እኔ አይገባኝም የምትሉ እሱን ተውት የመሳሰሉት ያስቁኛል
@taferebenson1523
@taferebenson1523 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መምህር ነህ ፣ከችሎታህ በተጨመሰሪ ረጋ ብለህ ነው የምታስተምረው፣አገለሰለፅህም ግልፅ ነው፣ምሳሌ አሰጣጥህም የበለጠ ያስገነዝባል
@ms-bp8pp
@ms-bp8pp 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ከአንደበትህ የሚወጡት የማስተማር ስልቶች የማይሰለቹ እና የማይጠገቡ የውስጥ ችግራችን አይተህ አውጥተህልናል በእንጊልዘኛ ለመማር ጥረት አድርጌ አለሁ ነገር ግን እንዳንተ አይነት ምርጥ መምህር የእንግሊዘኛ መምህር አላየሁም ለአንተያለኝ አድናቆት ቃላት ያጥረኛል ጋሸ በርታልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ብዙ ነገር እንደምታስተምረን ተስፍ እናደርጋለን
@-yimaru9824
@-yimaru9824 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 4 жыл бұрын
God Bless you በእውነት ተባረክ ትምህርትህን እየተከታተልን ነው
@negalignefekede4566
@negalignefekede4566 4 жыл бұрын
አይታይም ቲቸር
@FatimaALI-uo1xz
@FatimaALI-uo1xz 4 жыл бұрын
በጣምከመቺቶኛል የምታሥረዳው ከልብህነው እናመሠግናለን ቺቼር 👍👍👍👍
@yaynekinfemichael5114
@yaynekinfemichael5114 2 жыл бұрын
Dear Respected Teacher, the lesson is brief and to the point. It's helping my kids. Bless you.
@ይጌታልጅዲቦራኮሻ
@ይጌታልጅዲቦራኮሻ 4 жыл бұрын
Tichre. Geta. idmna. Tena. Ystki. Tebareki.
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ነው ቲቸር አለማየው የምታስተምረው በርታልን እኛ እትዮጵያዊያን የቋንቋ ችግር አለብን
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምሕር በጣም ጥሩ ነው
@sabaeshetu9205
@sabaeshetu9205 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የእንግሊዝኛ ትምህርት ጀምሬ በኮሮና ምክንያት ተዘግቶ የተማርኩት ከጭንቅላቴ እየተነነ ተቸግሬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ቪዲዮ መከታተል ከጀመርኩ በኋላ የነበረውንም እያስታወስኩ አዲስም እየቀሰምኩ እገኛለው
@mukeremshifa2725
@mukeremshifa2725 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስ ረጅም ዕድሜ ከመልካም ስራ ጋር አላህ ይስጥልኝ ነገሮች መነሻ አላቸው ከመነሻቸው ጀምሩ የምትላት አባባል አለ እኔም ከመነሻው ትምህርትህን ለመከታተል እንዲት ማግኝት እችላለው
@brooksjocker3433
@brooksjocker3433 4 жыл бұрын
ጎበዝ መምህር ነህ! እርጋታህ ራሱ ፈትፍቶ ያጎርሳል።ኑርልን!!
@kubramohammed9038
@kubramohammed9038 3 жыл бұрын
Tmhrt asetath des ylal berta Ferrari regim edme ena tena ysth
@tsehaygebremaram5592
@tsehaygebremaram5592 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው ደስ የሚለውና እየረዳሄን ያለሄው እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው
@alveromorata787
@alveromorata787 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ
@bekelegibore7961
@bekelegibore7961 4 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል ወሳኝ ነገሮችን ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ። ቀጥልበት!
@Huawei-ud8ej
@Huawei-ud8ej 4 жыл бұрын
ቲቸር ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ዋው ደስ ብሎናል አመሰግንሃለሁ
@God-ts2gz
@God-ts2gz 3 жыл бұрын
ትምህርትህ በጣም ቆንጆ ነው ተባረክ
@judbeky
@judbeky 4 жыл бұрын
Denk sew neh dro edt awesasbew nbr yastmarun eko ...er tebark ‼️ atitgb beyalehw ‼️👍👍👍👍
@uae5477
@uae5477 4 жыл бұрын
መምህር ትምህርትክ በጣም ሀሪፍ ነው የፃፍከው ቶሎ አታጥፋዉ እናመሰግናለን
@hilwyamohammed749
@hilwyamohammed749 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለህ የምታብራራባቸው መንገዶች በጣም ተመችቶኛል 🙏
@tigistbelesti2821
@tigistbelesti2821 4 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመሠግናለን ከታች ጀምረህ ስላስተማርከን
@azebbekele1924
@azebbekele1924 4 жыл бұрын
መምህር በጣምነው ደስ ያለን ትምህርትህ ያለፈንን ክፋል ቢኖረው ጥሩነው ደግሞ የጹፉ ቀለም አይታይም አመሰግናለው
@-yimaru9824
@-yimaru9824 4 жыл бұрын
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ። chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
@emanworku6315
@emanworku6315 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህር 🙏
@tinajesus17
@tinajesus17 4 жыл бұрын
Wow geta eyesus yibarkihi konjo adregehi now yasrdehgn enhe English alchilem gin achachire English manbebem mtorgomim echilalehugn yes No come go biyi techi enzihin enzihin becha gin hule miyanagiregn sawi ategebi binoregn yemlimedu filagote alegn enhema English lemelmde sele endegna k 5 gna kifele temihreten lijemire mslgn k harbe hagre mlese sele hulu e/r mlekam now yihem b e/r hayile kalale now
@mollanega7386
@mollanega7386 3 жыл бұрын
This is a good teaching approach. Continue.
@haftomberhun5281
@haftomberhun5281 4 жыл бұрын
betam konjoo yemchal ytemhrthu asetatehu xsiefu Tensh aiytym seldaw ley
@firdosiinegumunuradinanuma3734
@firdosiinegumunuradinanuma3734 4 жыл бұрын
Mache yehoni emelemidewi lemaninyawimi enameseginalen
@felekechmohamed9059
@felekechmohamed9059 4 жыл бұрын
በጣም እየተጠቀምን ነው እናመሰግናለን
@tsionakioneda1013
@tsionakioneda1013 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ እውቀት ማካፈል ነው በጣም ነበር የምፈልገው ተባረክ
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር
@tesfahunbelay2617
@tesfahunbelay2617 4 жыл бұрын
ት/ቱ በጣም ጥሩ ነው።እያንዳዱ በ ሌሰን ቤቀመጥ ጥሩ ነው።
@tamalakalama7835
@tamalakalama7835 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በትምህርትህ ተጠቅሜአለሁ በርታ
@yohanesteshome4542
@yohanesteshome4542 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ እንደዚህ ግርታ የሚፈጥሩ ነገሮችን በደንብ አስተምረን
@lmbm1498
@lmbm1498 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ
@fikeralem922
@fikeralem922 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግልጽ ነው
@abebeenyew4601
@abebeenyew4601 3 жыл бұрын
it 's good lesson go ahead
@almazchekole7208
@almazchekole7208 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም ጎበዝ ነህ
@selamawitdagachew2032
@selamawitdagachew2032 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መምህር
@enuloveyedillaenuloveyedil1205
@enuloveyedillaenuloveyedil1205 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲቸር ፁሁፉ የማይታያቹ ልጆች እዛው እያለ ፎቶ ማንሳት ወይም ቪዲዮውን ዳውሎድ አድርጋቹ ተረጋግታቹ መማር
@meseretwofaye2555
@meseretwofaye2555 4 жыл бұрын
Your are kind and polite think you
@katouh123ibrahim7
@katouh123ibrahim7 4 жыл бұрын
Baxem dase yameli temret asetate new enamsegnale baretalin
@mahmoudidriss4491
@mahmoudidriss4491 4 жыл бұрын
Betam touru newe qetlibet Mahmoud ke swedin Amsegnalhu
@wossen2306
@wossen2306 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ
@genetnegeri1222
@genetnegeri1222 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስትምሮት ነው:: አይታይም ትንሽ ጎላ አድርግ
@azebgezahe1119
@azebgezahe1119 2 жыл бұрын
እጅግበጣም እናመሰግናለን
@abayneshwoledeyus5934
@abayneshwoledeyus5934 4 жыл бұрын
መምህርዬ በጣም ቅንና ደግ ሰው ነህ እግዚያብሔር ይስጥህ!
@SELUTUBE
@SELUTUBE 3 жыл бұрын
why do you go ለምን ነው የምትሂደው where do you go የት ነው የምትሂደው how do you go በምን ነው የምትሂደው when do you do መቸ ነው የትሂደው With who it go ከማን ጋር ነው የምትሂደው l will learn to day and tomorrow Never give up💪 thank you so so mache my teacher
@seidseid1527
@seidseid1527 4 жыл бұрын
ምርጥ መምህር !!!
@metagesaweke4276
@metagesaweke4276 3 жыл бұрын
እንዳተ አይነት መምህር ይብዛልን
@adamfallatah2192
@adamfallatah2192 4 жыл бұрын
thank you sir so much its been help full lesson to me
@fysasf2051
@fysasf2051 4 жыл бұрын
I am happy to your teach easy to understand i like it too much i hope i meet you
@yordiy1986
@yordiy1986 3 жыл бұрын
Thanks for a very thing
@saadali-fs5gy
@saadali-fs5gy 4 жыл бұрын
ተባረክ ውድሜ
@wondosentesfaye6034
@wondosentesfaye6034 4 жыл бұрын
Your way of explanation is rally very attractive
@negashgebre6433
@negashgebre6433 3 жыл бұрын
Vital and crucial program for those who want to advance English communication. Dear Nigussie may God bless your mind and families your at all.
@zenashow9754
@zenashow9754 4 жыл бұрын
Thank you techer God bless you
@teweldezekarias4458
@teweldezekarias4458 4 жыл бұрын
Very good keep going good job
@kahsugebreslase5406
@kahsugebreslase5406 4 жыл бұрын
Betam grum new ketlbet enamesegnale agerachn selam yargln
@MoloAllk8
@MoloAllk8 10 ай бұрын
በጣምምርጥአስተማሪ
@ahadaweethiopia7083
@ahadaweethiopia7083 4 жыл бұрын
you are so polite .thanks so much stay blessed
@zewditumolla2706
@zewditumolla2706 4 жыл бұрын
Thanks it is very nice
@sadortsi9865
@sadortsi9865 4 жыл бұрын
sew mitekmewen teto wede maytekemew join madergu yasazenel BRAVO Teacher
@fasilsisay7757
@fasilsisay7757 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@abewada4784
@abewada4784 4 жыл бұрын
Teacher welcome
@yohanneswanke2402
@yohanneswanke2402 4 жыл бұрын
Thank you for this video! It's very helpful, I really appreciate!
@حسينحبش-ص9ط
@حسينحبش-ص9ط 4 жыл бұрын
በጣምአነመሠጀግናል
@kidanameratenateyoutube5574
@kidanameratenateyoutube5574 2 жыл бұрын
THANK YOU SO MUCH TEACHER NIGUS 🥰🥰🥰 I AM UNDERSTAND 100% YOU JOBS VERY GOOD God bless you Teacher nigus 🥰🥰🥰🥰 Jobs very good for the people 👌👌👌
@aynalemdot8166
@aynalemdot8166 4 жыл бұрын
Miliyen times like you are a good techer
@birhanesilassietibebu8159
@birhanesilassietibebu8159 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ
@ሁለተጻድቃን
@ሁለተጻድቃን 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲቸርየ ግን እስቢልንጎቹን ደመቅ አድርጋቸው ከይቅርታ ጋ በተረፈ ፍጹም መልካምነት ነው የወቁትን ማሳወቅ በርታልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጋሸ።👏
@taqamitube5739
@taqamitube5739 4 жыл бұрын
Thank you teacher! እኔ የሚቸግረኝ ማንበብ ነው a e i u o ያስ ነኝ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ!
@sofiataylor67
@sofiataylor67 4 жыл бұрын
God bless you ,thank you.
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 4 жыл бұрын
It is good thank u
@ebrahimkedir2888
@ebrahimkedir2888 3 жыл бұрын
Tnxs techarye
@ሰማአት
@ሰማአት 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@saraasenfiy6715
@saraasenfiy6715 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥልን መምህር
@fuadali1939
@fuadali1939 4 жыл бұрын
thanks so much 👍👍👍
@dma3632
@dma3632 4 жыл бұрын
This channel is very help so much !! Thank you so much
@tameratmitiku9732
@tameratmitiku9732 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ኑጉሴ
@afb7030
@afb7030 4 жыл бұрын
thank u so much
@nazrettesfazghi9626
@nazrettesfazghi9626 4 жыл бұрын
Thank so much teacher
@DanielSisay-qd2dx
@DanielSisay-qd2dx 6 ай бұрын
ፍራንስ አሳ ለለማጆች ሥራልን አብራርትህ ሁጉሡ አና አናመስግናለን 🥰🥰🥰🥰
@sarateshomesarateshome5256
@sarateshomesarateshome5256 4 жыл бұрын
Wellcome teacher thank you sooo much very good🥰🥰🙏
@fikerchuchu876
@fikerchuchu876 4 жыл бұрын
Tanks you
@elsagebre5974
@elsagebre5974 4 жыл бұрын
thank you God bless you .
@tamirebalilo2100
@tamirebalilo2100 4 жыл бұрын
very good english teache!!!
የቀን ዉሏችንን በእንግሊዝኛ/Daily Routines
14:13
Unique English in amharic
Рет қаралды 6 М.
እንዴት እንተቀማቸዉ?|When do we use  I have, I don't have, I had and I didn't in English?
23:23
English 4 All እንግሊዘኛ ለሁሉም
Рет қаралды 2,7 М.