አሳዛኝ ሰበር ዜና - አሳዛኝ ዜና ተሰማ አስፈሪው የዛሬ ለሊቱ የመሬት መንቀጥቀጥና መዘዙ የአሜሪካ ቪዛ

  Рет қаралды 265,566

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 315
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 2 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከድንገተኛ መቅሰፍት ጠብቀን ለንሰሃ ሞት አብቃን ነፍሳቸውን ይማር
@HeleneBasha
@HeleneBasha 2 күн бұрын
Amen
@Werkenesh-e6i
@Werkenesh-e6i 2 күн бұрын
አሜን ፫🙏😢
@Safdd-i1t
@Safdd-i1t Күн бұрын
አሜን🙏😥
@SelamSelam-h8k
@SelamSelam-h8k Күн бұрын
Amen 😊
@fiyametakassahun361
@fiyametakassahun361 2 күн бұрын
ለዚ ጌዜ ተባላን የአማራ ህዝብ የትግራይ ህዝብ የኦሮሞ ህዝብ እባካቹ ሰላምን አውርዱሉን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 күн бұрын
ህዝብ ምን አደረገ መንግስት ተብየው እንጅ
@MisrakAyele-r6n
@MisrakAyele-r6n 2 күн бұрын
P 0
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 2 күн бұрын
መኪናውስ ይሄንን ያኽል ሰው ይችላል ወይ?
@Judah-l7b
@Judah-l7b 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 күн бұрын
@@ዘ-ታቦር መግሲትአይደለም ሕዝቡነዉ ኤነለምራ ኤነልምራ የምል ጦርነትነዉ መግሲት ምንም አላደረገም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 күн бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ እንደሆነ ከተሰጡት ምልክቶች አንዱ ነዉ ወገን እንዘጋጅ ወደ እግዚአብሔር እንመስስ
@ZekiyaSebìt-k7y
@ZekiyaSebìt-k7y 2 күн бұрын
ጌታሽ ሲመጣ ምን ትይዋለሽ 😂
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 күн бұрын
@@ZekiyaSebìt-k7y ሀሀሀሀሀ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 күн бұрын
በቃ እሱ ካልመጣ ወይ ምልክት ካላያችሁ ንሰሀ አትገቡም????
@fih7949
@fih7949 2 күн бұрын
​@@ZekiyaSebìt-k7y ስትደርስበት ታወራዋለህ ።
@firehiwotsoramo9054
@firehiwotsoramo9054 Күн бұрын
Amen❤
@MaazaEthy
@MaazaEthy 2 күн бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ አንተ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን አስብ ከድገተኛ ነገር ወቶ ከመቅረት ጠብቀን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 күн бұрын
ምድር ብትግልብጥም ምንም አይድቅም. የክፋታችን ወጋ ነውና እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ይማረን 🥲
@TigistAssefa-op2zk
@TigistAssefa-op2zk 2 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@angaroemebet527
@angaroemebet527 2 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብሳቸውን በዓፀደ ገነት ያኑረው😢
@ElsaKassaye-f2f
@ElsaKassaye-f2f 2 күн бұрын
እጃችንን በማንም ላይ አንጠቁም ይህ የክርስቶስ የመምጣቱ ብስራት ነው ጆሮ ያለው ይስማ ንስሃ ግቡ በጌታ ኢየሱስ እመኑ እንደውም እግዚአብሔር እራርቶልን ነው የታገሰን
@hadi_tube12
@hadi_tube12 2 күн бұрын
😂😂
@fih7949
@fih7949 2 күн бұрын
​@@hadi_tube12እውቀትህ የጥጥ ክብደት ያህል መሆኑን በቅርብ በጊዜ ታውቀዋለህ ።
@hannakif26
@hannakif26 2 күн бұрын
እውነት ነው ሕዝብ ተኝቷል ጌታ ሊመጣነው አሌሎያ 🙏🏽
@hadi_tube12
@hadi_tube12 2 күн бұрын
@@hannakif26 እሲ እግዜሩን በሉ😭🤔😜
@hadi_tube12
@hadi_tube12 2 күн бұрын
@@fih7949 ኑሮ🤔😜
@MimeManguit
@MimeManguit 2 күн бұрын
አምላኬ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን 😭😭😭ነፍሳቸው ከቁዱሳነ ዘንድ አሰርፍልን 👐👐👐👐
@መንገደኛነውልቡሽ
@መንገደኛነውልቡሽ 2 күн бұрын
❤አሜን
@AsterDegefa-v2g
@AsterDegefa-v2g Күн бұрын
አቤቱ እንደበደላችን ሣይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን
@HadraWale-l7s
@HadraWale-l7s 2 күн бұрын
አዎ ሌሊትም አሁንም ፍየል ቤት አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እየተደጋገመ ነው።አሏህ ወንጀላችን ማረን።የሻህዳ ሞትም ወፍቀን😢😢😢
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 күн бұрын
የረቢ እንደኛ ወንጀል ሳይሆን እንደ አተ አዛኝነት ሀገራራችንን በእዝነት ከቁጣህ ጠብቃት ያአላህ 🤲
@mamegela3151
@mamegela3151 2 күн бұрын
🙏😔
@dichagena3726
@dichagena3726 2 күн бұрын
666y66y6lyjfr5😅
@TenaTola
@TenaTola 2 күн бұрын
"ወንጀል??" ወይስ ሀጢያት??
@መሠረትተዋህዶ
@መሠረትተዋህዶ 2 күн бұрын
አቤቱ ጌታሆይ የንፁሀንን ህይወት ታደግልን!😢
@HeleneBasha
@HeleneBasha 2 күн бұрын
Amen❤❤❤
@HaftomHagos-j4b
@HaftomHagos-j4b 2 күн бұрын
Well Come Abela❤❤❤ የዘገባው ኣቀራረብም ኣሪፍ ነው ቀጥልበት❤❤❤ ዛሬ 21ቀን ማርያም ነውና ቸሩ ቀን ያውለን❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem Күн бұрын
ቀኖችሁሉ ሰማይና ምድርን የፈጠረ የእግዚአብሔር ብቻ ናቸው!! መዝሙር 19 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። ² ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች። ³ ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም። ⁴ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 2 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
@ashenafizeleke54
@ashenafizeleke54 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይታረቀን ጦርነት መሬት መንቀጥቀጥ በሽታ ረሀብ ስንቱ ይኑገር😢
@TeameGebreyohans
@TeameGebreyohans 2 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል አምላኬ ሆይ ከድንገተኛ ሞት አድነን😭😭😭
@bullobedasso7347
@bullobedasso7347 2 күн бұрын
ጠንቆዮች ወድቀዋል አትፍሩ እየሱስ ጌታ ነዉ!!!!
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 күн бұрын
ምን ማለት ነዉ
@TigistAklilu-s2t
@TigistAklilu-s2t 2 күн бұрын
ይህ የጌታመምጫ ምልክትነው ንሰሀግቡ ጌታእየሱስ እደተናገረው ንመጤል።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 күн бұрын
እሱ መድሀኒያለም በኪነጥበቡ ይጠብቀን ጎበዝ ለዚች ህይወት መባላት ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን😮
@SelamFiker-h9x
@SelamFiker-h9x 2 күн бұрын
😢😢😢የሞቱትን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን
@rossross6520
@rossross6520 2 күн бұрын
እረ ኢትዮጽያውያን መለያየታችንን ትተን እንጸልይ 😢😢😢
@almazmamo7305
@almazmamo7305 2 күн бұрын
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@RedmiCdma-gv7ye
@RedmiCdma-gv7ye 2 күн бұрын
ነብሥ ይማር ደቡቦች የዋህ ህዝቦች ናቸዉ አላህ ነብሣቸዉን ይማረዉ
@JcGenene
@JcGenene 2 күн бұрын
የአቡነ ሀብተማርያም አምላክ ሆይ ማረን
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Күн бұрын
እግዚአብሔር የሰው ዘር በሙሉ አምላክ፣ ጌታ፣ ፈጣሪ ነው ለእሳቸው ብቻ አይደለም።
@mesk_erem
@mesk_erem Күн бұрын
ወጋሁ!! የሙት መንፈስ
@JcGenene
@JcGenene Күн бұрын
@@mesk_erem በምን ወጋህ የስላሴ ሰይፍ ይረድህና ወጋሁ በል በጩቤ ነው
@JcGenene
@JcGenene Күн бұрын
@@fdyfdy1392 የምለው ካልገባህ ዝም መናፍቅ እንኳን የጌታን ወዳጆች እናቱን ክዳችሁ ወጋሁ እያላችሁ ተሰብሰቡ ባዳራሻችሁ ሶፍታችሁን ብሉ ማን ፃፍ አለህ ካልተመለከተህ አታልፍም አፍህን ዘግተህ መናፍቅ ሁላ
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 2 күн бұрын
አቢት አምላኪሆይ እዴኛ ወጀል ሳይሆን እዳተምሕረት ማረን እግዚወ ማረን ክርስቶስ
@fanusbugale5154
@fanusbugale5154 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ደግ አምላክ ስለሆነ ነዉ እንጂ ወንድማማቾች ይጋደላሉ ወንድም በወንድሙ ደም እየቀለደ ጠላት ይላል እና እስበሳችን ሃገራችን ደም በደም አድርገን እንዴት ነዉ መሬት መንቀጥቀጥ የሚበዛብን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 күн бұрын
አቤቱ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን
@estif6990
@estif6990 2 күн бұрын
68
@KwtKw-d5y
@KwtKw-d5y 2 күн бұрын
የሞቱትን ነፍሳቸዉን ይማር ለሃገራችን ሰላሙን ያድልልን
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 Күн бұрын
በሰመሀብ አቤቱ ይቅር ይበለን ጌታሁይ ምን ጉድ ነው በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይሰጥልን
@alemalemayoh5028
@alemalemayoh5028 2 күн бұрын
እስካሁን ያልጠፋነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ኢትዮጵያ የሰው ልጂ እደፋሪዳ እየታረደ ገና ምን አይተን😢😢
@TgLebanon
@TgLebanon Күн бұрын
እዉነት ነዉ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን የሞቱ ወገኖችን ነፍሰ ይማር 😢😢😢😢
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 күн бұрын
የመዳን ቀን ዛራ ነው ይህ ሊሆን ግድ ነው ንሰሃ እንግባ
@taffymekonen
@taffymekonen Күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን ማረን።
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ!!ን ስ ሀ ስው ሁሉ በምህረት ና በንስሀ ማረን ማለት ያዋጣል❤❤ ኢየሱስ ያድናል❤❤
@AsterDegefa-v2g
@AsterDegefa-v2g Күн бұрын
አዎ አምፀናል በድለንሃል እግዚአብሔር ሆይ እንደ አስለመድከን ይቅር በለን
@የወንዝዳርማር
@የወንዝዳርማር 2 күн бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ወደዚህ አይነት ድንገተኛ አደጋ ሰውርነ የሞቱትን ወገኖቻችን ነፍስ ማር ለሙሽሪት ቤተሰብ ለጠቅላላ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን 😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ከደዚህ ዘግናኝ አደጋ ጠብቀን በስመ አብ እዴት እዳዘንኩኝ😢😢😢
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 күн бұрын
የእትዮጵያ ሕዝብእባካቹ ንሳእግባ የእግዝአቢሔር ቁጣ እየነደደነዉ አበሻ ቢዙአጥያት ሰርተናል አምላክ ምፀየፎነገር በአገራችን አለ ተሳዳብነን ለመግሲት አንታዘዝም እሰርቃልን ምሲክኑነ እጎዳለን ሲራትኛን እግፋለን ወዘተ ወዘተ
@FatiMak-lj3ck
@FatiMak-lj3ck Күн бұрын
መንግሥት ተብዬው የሚያሥለቅሠው የንፁሃን እንባ ነው እግዛብሄር እንዲህ ቁምሥቅሉን እሜሣዩት ህዝብ ሁሉን የኛ ፀሎት አርጉ ይብቃቸሁ እንድትማሩ ነው ምልክቱ
@MBaba-u5s
@MBaba-u5s 2 күн бұрын
እረ ወገን ይኸሰውየ ይዞን ሳይጠፋ ኢትዮጵያውይ አድ ሁነን ይኸን የተረገመሰው እደሶሪያው መሪ ድራሸን እናጥፋና እራሳችነን እናድን የሰው ደም የሙጠጣ መሩ ይዞን ሊጠፋ ጫፍ ላይ ደርሷል😢😢
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 күн бұрын
@@MBaba-u5s እብድ! ደምህን የሚጠጣው ይጠጣውና! ይሔ ሰውዬ እንደ አንተ አይነቱን ባንዳ ሳያጠፋ አይጠፋም! አትልፋ! ይሔ ሰውዬ ከአንተ ጋር አረቄ የጠጣ መሰለህ እንዴ? እንደ አንተ ሀሽሽ ያጨሰ መሰለህ እንዴ? የማይገናኝ ነገር የምትናገረው? ይሔ ሰውዬ የሰጠው ዲሞክራሲ ነው እንደ አንተ አይነቱን ሀሽሻም የፈለፈለብን እንጂ መች እንዲህ ወጥተህ የመቀደድ መብት ነበረህ?
@Welse1965
@Welse1965 2 күн бұрын
ወሮኛ በማታውቀው የተፈጥሮ ህግ አትዘባርቅ ፅፈኛ በጥላቻ አድገህ ያልሆነ በሪ ወለደ ወሪ ታወራለህ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 күн бұрын
አንተ (አንች ነሽ የተረገማችው የእናንተ አጣሞ ማሰብ ነው ይህ ሁሎ መቅሰፍት እሱ ምን ያድርጋችው እራስ በራስ እየተባላችው
@girmaneway8106
@girmaneway8106 Күн бұрын
ምነው አትንቀጠቀጥ!!! ክፋታችን፣ተንኮላችን፣ዘረኝነታችን፣የእግዚአብሔርን ቤት እያቃጠልን፣ደካሞችን በቦንብ እየጨፈጨፍን፣የንፁሐን ደም እንደጎርፍ እያፈሰስን፣ ምነው አትንቀጠቀጥ!
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 2 күн бұрын
አይ የአላህ ስራ ሁሉም እኔ ለኔ እያለ አጥር ሲያበዛና መከፋፈል ሲያበዛ እኔ በፈጠርኳችሁ ተስማምታችሁ በፍቅር የማትኖሩ ከሆነ መከፋፈሉም የኔኮ ነው ብሎ ሊያመጣው አይደል 🤔 ወደልቦናችን እንመለስ ወገን🙏
@Yemiserach-jc4sk
@Yemiserach-jc4sk Күн бұрын
መስቀልን እየረገጥን እንዴት አይቆጣን ምህረትህ እጅግ የበዛ አምላክ ሆይ ማረን ይቅርም በለን
@IdossaMulata
@IdossaMulata 2 күн бұрын
እኛ በጌታ ያለን ምንም አያስፈራንም ! የጌታ ፈቃድ ሆኖ ቢሆንም በሰማይም ህይወት አለን።የመጨረሻው ዘመን ምልክት
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 күн бұрын
የትኛው በጎ ሥራ ሰራህና ነው ጌታ ጌታ ያለ ብቻ መንግስተ ሰማይ አይገባም ቃሉን በተግባር የፈፀመ እንጂ
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 күн бұрын
መጨረሻው ዘመን እየደረሠ ይሆን ?
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Күн бұрын
ነብሳቸውን ይማርልን ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን ይስጥልን አቤቱ መጨረሻችንን አሳምርልን
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 2 күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 2 күн бұрын
እግዚኦ አንተ ማረን አገራቺንን ማርልን 😢
@user-ex6ho8jx9i
@user-ex6ho8jx9i Күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማሀረነ ይቅር በለነ የሞትትንም ነብሳቸውን ይማርው አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም አድርግልን
@SelenaHenery
@SelenaHenery Күн бұрын
ህዝብ ሆይ እንንቃ እርስ በርስ መጣላቱን ትተን ወደ ፀሎት እንነሳ ኣንድ እንሁን ሁላችንም በየእምነታችን እጅ ለጅ ተያይዘን ወደፈጣሪ እንፀልይ ይሄ የምናየው ሁሉ የመጨረሻው ዘመን የማንቂያ ደውልነው ኣቤቱ ማረን እንበል እጃችንን ወደፖለቲከኛ እና ወደመንግስት መጠቆማችንን እንተው መንግስት ማለት ህዝብ ነው እኛ ኣንድ ከሆንን መንግስት ወዳቂነው እንንቃ!!!
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي 2 күн бұрын
ያረብ እደወጀላችን ሳይሆን በዝነትህ ሀገራችንን ሰላሟል መልስልን😢
@GjgjgBhjgkgjg
@GjgjgBhjgkgjg Күн бұрын
ሁላችሁም ወደ ጌታችንእንመለስ
@TesfalemHaregot-zt8cp
@TesfalemHaregot-zt8cp 2 күн бұрын
ኣቤላ ኣድናቂህ ነኝ
@mesk_erem
@mesk_erem Күн бұрын
ኢየሱስ ይመጣል ሃሌሉያ
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህርት ይላክልን የንፁሀን ደም ኢ ቶ ላይ አንደጎርፍ ወረደ በአብይ ዘመን 😢😢
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 күн бұрын
ይቅር ይበልሽ አሁን እንኳን ወደ እራስሽ ወይም እራስህ ተመለስ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ይቅር በለህ ስለኑጹሀኖች ስትል
@teguaasefa7977
@teguaasefa7977 2 күн бұрын
ይህ ጠማማ ህዝብ። ገና ዋጋ ይከፈላል ከመፀለይ ይልቅ በዘር ይባላል። ያዉ እኛም ጋር ሁሌ የመሬት መንቀጥቀጥ አለ። ምንም ማረግ አይቻልም
@habtihungidyelew2132
@habtihungidyelew2132 2 күн бұрын
አቤል ሌሊት ብቻ ሳይሆን በአሁኑ ሰዓት ቀን ቀንም በጣም እየተንቀጠቀጠ ነዉ በጣም ፈርቻለሁ
@naodbeba6277
@naodbeba6277 2 күн бұрын
የስው ደም በየቦታው እየፈስስ መሬት መንቀጥቀጥ ያንስናል አብይ የሚባል ስው ቦታውን ካለቀቀ
@yeshworkadsu8860
@yeshworkadsu8860 Күн бұрын
😢😢😢😮እር በጣም ያስፈራል እኔ እቅልፍ አልወወደኝም ዛሬ በጣም ነው የሚቀጠቀጠው
@Yemiserach-jc4sk
@Yemiserach-jc4sk Күн бұрын
የት አካባቢ ነው
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le 2 күн бұрын
Peace for ethiopia.pray everybody.back to jesus.forgive each other.
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 2 күн бұрын
እግዲ ልንገላገል ነው ከዚአለም አስጠሊታ ግዜ በዚን ሰአት የሚናፍቀን ምን አለ ፍቅራችን አድነታችን ተንዷል ሁሉም የኔ ይላል እግዲ ይዘን የምንሄደው የለም እዝች ቀጭአርገናት ነው እራቁታችን እደመጣናት የምንሄዳት ስለዚ ንሰሐየምንገባበት ሰአትነው በቃ
@tigestkidane2874
@tigestkidane2874 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን ይማር እኛንም ካልታሰበ አደጋ ይሰውረን አሜን
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li Күн бұрын
እግዚው ማረነ ክርሰቶሰ 3
@kefittueyasu9321
@kefittueyasu9321 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን ይቅርም በለን 🙏🙏🙏
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 2 күн бұрын
እሔ ሰይጣን ሰውየ ስልጣን ካለቀቀ ማለቃችነው😢
@ProfCell-ip8sd
@ProfCell-ip8sd 2 күн бұрын
Achi neshi sexan😒😒😒😒
@jdcell63
@jdcell63 2 күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ማረን ይቅር በለን😢😢😢
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 2 күн бұрын
ነፍሳቸውን ይማርልን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭
@fiyametakassahun361
@fiyametakassahun361 2 күн бұрын
በጣም ያስፈራ ነበር የትላንቱ ኡፍ እግዝአብሔር ይመስገን😢😢😢😢😢😢
@KalikdanKassa
@KalikdanKassa 2 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ቀር ዘመናችን ሃደራ 😭😭😭
@MeargTeklay-x1l
@MeargTeklay-x1l 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ከድንገት ኣደጋ ይሰውረን ለሟቾች ቤተሰብ መፅናናቱ ይስጥልን
@EbirahimAshebir
@EbirahimAshebir 2 күн бұрын
አላህ ለይተህ ምታ የምስኪኖች ንብረት በሚፈርስበት ሀገር
@MekonnenZewdie-gs1et
@MekonnenZewdie-gs1et 2 күн бұрын
እጅግ በጣም ያሳዘናል ነፍስ ይማር
@AbadiWoldegebrielMisgina
@AbadiWoldegebrielMisgina Күн бұрын
የእያንዳንዱ የሰው ልጅ አካል ውስጥ ያለው የተለያየ ምኞት ለምን እንደምነዳን የምናስተውለው መቼ ይሆን
@Bonafide-m
@Bonafide-m 2 күн бұрын
ከእርኩሰታችን እንመለስ እውነትተኛ ንሰሐ እንግባ ወደ ኢየሱስ እንመለስ
@mekdmekd9135
@mekdmekd9135 2 күн бұрын
መሬት ቢደረመሥ አይደሞ ሥት ዋጋ የተከፈለበትን መሥቀል አብይ እና መሠሎቹ የተዳፈሩት ግን ንጹሐንኑ ይጠብቅልን
@BesufekadCenter
@BesufekadCenter 2 күн бұрын
እስከ አሁን ከትላንት ማታ ጀምሮ ሶስት ጊዜ ተንቀጥቅጧል ዛሬ ጠዋትም ሁለት ሰአት ከአስር ደቂቃ ተንቀጥቅጧል ከባድ ጸሎት ያስፈልጋል
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 2 күн бұрын
የት ሰፈር ???
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ማረን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 күн бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
@askaledechasa501
@askaledechasa501 2 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ህቂርም ባሌን አቤት እንዳ በደላቺን ሳይሆን እንዴ ቻርናትህ ይሁንልን 😰 የ ሞቱ ዋጋኖቻቺን ናፍሳቾዉን ባፅዳጋናት አኑርልን ላ ዛማድ አዝማዱም ማፅናናትን ስጥልን አሜን 🤲
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 күн бұрын
አሳፋሪው አይባለም የሻውን የሚስራው እሱ ብቻ ናው ይቅር በለን እዘንልን እደማለት
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃል::
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሠላምን ፍቅር ን ይስጥልን ።
@rtfdift143
@rtfdift143 2 күн бұрын
እዴት አንድ አይሱዙ ከ70 በላይ ይጭናል? አለማስተዋል ዋጋ ያስከፍላል እግዚኦ።
@DerejeDera-vm2em
@DerejeDera-vm2em 2 күн бұрын
እግዚሐብሔር ያፅናቸዉ
@selamtube4094
@selamtube4094 2 күн бұрын
ሰላም ለሀገራችን ❤❤
@Werkenesh-e6i
@Werkenesh-e6i 2 күн бұрын
እግዞኦ ማርና ክርስቶስ፫ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን፫
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 күн бұрын
ወገኖቻች በገዛ አገዛዝ በጦርነት እንዲሁም እንዲህ በመኪና አደጋ እያለቁ። እጅግ በጣም ያሳዝናል። ብቻ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን።
@BatyMamo
@BatyMamo 2 күн бұрын
እኛ አንማረም ንሰሀ አንገባም ወደፈጣሬ አንቀረብም ችግሩ ፈጣሬ ሆይ ለንሰሀ ምት አብቃን
@berqegabisa275
@berqegabisa275 21 сағат бұрын
Abetu Marne yiqr balen sila qudusan ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuufuuuu
@tgay5642
@tgay5642 2 күн бұрын
ይሻላል ገብረ ሰዶም ዝሙት እርስ በርስ መገዳደል ስቱ ይሻላል
@seadahussen1845
@seadahussen1845 2 күн бұрын
ያረብ እዝነትህን ሁሉ ነገር አስፈሪነው😢😢
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 күн бұрын
እጅግ ያሳዝናል ጌታ ይቅረበን
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 2 күн бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ያሳዝናል የኢትዮጲያን ሰላም ይመልስልን
@Ibert299
@Ibert299 2 күн бұрын
ሀገሬ ምነው የመቅሰፍት እና የስጋት ምድር ሆንሽ?😢😢
@sameketemabacha419
@sameketemabacha419 2 күн бұрын
እንደ ሽንኩርት ነው የተጫኑት ምን አለበት ሁለት አይሱዙ ቢከራዩ ። ነብስ ይማር ።
@Mahitesfaye-j2y
@Mahitesfaye-j2y 2 күн бұрын
መንቀጥቀጡ ሰዉ ችላ ብሎታል እኔ ብቻ እየተጨነኩ ነዉ 😢
@michaelberihu3286
@michaelberihu3286 2 күн бұрын
ያመነ ይድናል 👈
@MulukenTemesegen
@MulukenTemesegen Күн бұрын
አጃንባ ሶዶ ሰፈር ማታ5.49ደቂቃ እና6.22 ቁጭ ብዬ ኳስ እያየው ነበረ በጣም ይጨንቃል
@jossiking-r7t
@jossiking-r7t 2 күн бұрын
ነብስ ይማር ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አሰባት በቸርነትህ
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН