No video

02

  Рет қаралды 70,097

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2022

Пікірлер: 97
@zewdituzelleke4804
@zewdituzelleke4804 2 жыл бұрын
“ወዳጅ ሆይ፥ ነፍስህ እንደሚከናወን፥ በነገር ሁሉ እንዲከናወንልህና ጤና እንዲኖርህ እጸልያለሁ።” - 3ኛ ዮሐንስ 1፥2
@dirshayeestifanos6173
@dirshayeestifanos6173 2 жыл бұрын
wow
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ዶር ዳኒ እግዚአብሔር ስራህን ባርኮልሀልና አመሰግነዋለሁ።
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው Dr Daniel ዘመንህ ይባረክ🙏
@enanuayano3969
@enanuayano3969 Жыл бұрын
ዶር እድሜዬ ወደ 60እየሄደ ነው ግን እስካሁን የግፊትም ሆነ የስኳር የሌላሌላም ችግር አላየሁም አሁን ሙሉ ምርመራ ማድረግ እፈልጋለሁ ስታይ እስፖርት የምሰራ ነው የምመስለው ቀጭን ነኝ የ አንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ ኢትዮጵያ ብትመጣና ስራ ብትጀምር አንተጋ ብታይ እንዴት ደስ ባለኝ ተባረክ እጅህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ
@hamletlegesse7754
@hamletlegesse7754 2 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግንሀለን በመንፈሳዊም በ እውቀትም እ/ር የባረከህ ሰው ነህ ያብዛልህ ይጨምርልህ ቲጂየ እንቺም ተባረኪ አይንሽ የተከፈተ ሴት ነሽ ተባረኪ የምትጋብዣቸው ሰዎች ለህይወት የሚጠቅም የሚሰጡ ናቸውና አብዝቶ ይባርክሽ
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
ፃም ለውስጣዊይም ውጫዊይም ሂወት ፈውስ ነው ቶሎ እንድለየን የምንፈልገው ችግር ካለ የፀሎት መልስም እንድፈጥን ያደርጋል /አዘውትሮ በመፃም እግዚአብሔር አብዝቶ ይራራልናል /መነፈስ ቅዱስ አብሮነት የበዛልናል:: በሚገርም ሁኔታ ቆዳችን እየታደሰ የሄዳል ለረጅም ሰአት ስነፃም :: ፃም ለመልመድ ጥሩ መላ ግማሽ ቀን መፃም ከዛ ሰአቱን እያስረዘምን እንመጣለን ለምሳሌ ማታ በግዜ ቀመመገብ መጀመር _ አሰከ ምሳ ሰአት በቀላሉ ሳይርበን እንቆያለን
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 Жыл бұрын
ዶክተር ዮሀንስ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አስተምረህኛል። አመሰግናለሁ።
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሰፈላጊ ት/ት ነው ኩላሊት እያሰቸገሬኝ ነው በተለይ አረብ ሀገሬ ከመጣው ወድህ ተመርምሬ አላውቅም ህሜሙን አቃለው ብቻ ጌታ ይርዳኝ የሰው ቤት ይከብዳል ግን ውሃ በትንሹሰ በቀን 6ብርጭቆ እጠጣለው ውሃ ሳልጠጣ መዋል አልችልም
@ethioamericann
@ethioamericann Жыл бұрын
I only wish more & more Ethiopians will follow his advice 🤞🏾 calorie restriction, intermittent fasting, low carbohydrate diet & regular exercises are so critical integral part of healthier & fulfilling lifestyle. With all honey, it is a small sacrifices to pay in comparison to the lasting benefits at the later age of our life.
@AmareYeshanew
@AmareYeshanew 5 ай бұрын
Jnbbbbbb87😊😊😊😊😊⁸😊😊😊😊😊😊
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ቲጂየ እህታችን ድንቅ ውይይት።
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 2 жыл бұрын
Thankyou TG and doctor Danny !!!
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ "የኔ ጤና "እናመሰግናለን። የፕሮግራሙ አቅራቢ በጣም የተረጋጋሽ ቆንጅዬ ፅድት ያልሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ ።ዛሬ ነው ያየሁሽ Thank You
@senayitkebede1833
@senayitkebede1833 Жыл бұрын
ዶክተር የኔ ጤና ኘሮግራም በጣም ተከታታይ ነኝ በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ያለኝ አስተያየት ስታስተምር በጣም እየፈጠንክ ስለምትናገር ሁሉን ለመከታተል ማስታወሻም ለመያዝ እየተቸገርን ስላለ እባክህ ትንሽ ዝግ ማለት በትችል በጣም ተጠቃሚ እንሆናለን ተባረክ !!!
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ሀይ ትጉ ተባረኩልን የሰጣችሁን መረጃ በጣም ይገርማል ደ/ር እናመሰግናለን
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
ቲጂ ስወድሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን በጤና በሰላም በነገር ሁሉ ተባረኩ!!
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ዳኒ አየተጠቀምንብህ ነው ቀጥል ጌታ ይረዳሀል
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ስለ ቅንነትህ ቲጂዬም
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 жыл бұрын
doctor Daniel tebarek በጣም ተምረብሃለው
@seblet148
@seblet148 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒኤል ስለቅንነትህ እናመሰግናለን 🙏
@sargesarmystudio4070
@sargesarmystudio4070 Жыл бұрын
Thank you doctor I am so happy and proud of you.
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው መቼስ ወይ ጤና አንተን ስሰማህ ምን ያህል እንደማላውቅ እና ዝምብዬ እንደምኖር አሳየኽኝ በነቃን ሰአት ማሰብ ማድረግ መጅመር ነው እንግዲህ Thank you 🙏
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 жыл бұрын
Amazing interview, thank you so much and God bless you all more and more.
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ሰማንያ ስድስት ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣዉ መድሀኒት ግን የምን በሽታ ነዉ? አምላኬ ሆይ ኢንሱሊን በቀን ሁለቴ ወሳጅ ብሆንም በቻልኩት መጠን አመጋገቤን እቆጣጠራለዉ ማታ ለይ አንተ ያሳየኸንን ሻይ ስለምጠጣ እየጠቀመኝ ነዉ ሲቀጥል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ።
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
lol for every disease under the sun 🌞
@aynalembereda2754
@aynalembereda2754 Жыл бұрын
matahafone
@mekdesgemeda1494
@mekdesgemeda1494 2 жыл бұрын
He is such an open minded person, i like everything. Tigiye silakerebishilin tebareki
@tsehaiabraha8845
@tsehaiabraha8845 2 жыл бұрын
Blessings Dr. Daniel and Tigeste
@asratgeb5465
@asratgeb5465 2 жыл бұрын
Thank you so much dr Danny!!🙏🙏
@firehiwotb
@firehiwotb 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም።
@azebhadish3191
@azebhadish3191 2 жыл бұрын
Thank you doctor Dani and TG God bless you.
@firehiwotb
@firehiwotb 2 жыл бұрын
ዶር ዳንኤል እናመሰግናለን።🙏
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
I just have hard time to admit two eggs for protein benefit on the top of my 220 cholesterol lol can anyone say some thing from their experience on this info pls? ty
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
Thank you and thank you again God bless you and keep up the great work 🙏!!! Have a blessed holiday with your family !!!
@hareglulu8331
@hareglulu8331 Жыл бұрын
Egziabehar yebatkihe 🙏🏽👏
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Bless you Dr 🙏 you are amazing 👏
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡ የሚገርም ያመጋገብ ሥርዓት ነው ትልቅ እውቀት
@kidkid1362
@kidkid1362 2 жыл бұрын
Dr geta Eyesus yebarekh Tegeye Hule gezeme yemetekemenen Engeda nw metakerebew zemenesh yebarek❤🙏
@azidireart
@azidireart Жыл бұрын
ዋውውው በአመጋገብስ እኔ እንደዚህ ነኝ በቀን አንዴ እሱንም በመጠኑ አመሰግናለሁ ዶ/ር
@gelilamillion193
@gelilamillion193 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ጠቃሚ ትምህርት ነውደ
@tsigekiflay8972
@tsigekiflay8972 2 жыл бұрын
Very educational, thank you very much.
@eleniminamibata7678
@eleniminamibata7678 2 жыл бұрын
God bless you both
@user-nn1pq4qn1h
@user-nn1pq4qn1h 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 👍👍💪💪🥰🥰🥰🙏🙏
@tigibekele955
@tigibekele955 2 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን!
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916
@kabodtv-pastorhiwotfekede8916 2 жыл бұрын
እኔ ዶ/ር ዳኒን በመከታተል በራሴ ላይ አሰገራሚ ለውጥ አይቻለው።
@melkimelkisha2886
@melkimelkisha2886 2 жыл бұрын
tebareķ Dr daniyea we loveeee u more and more❤❤❤❤❤❤
@mayaberhanie9226
@mayaberhanie9226 2 жыл бұрын
God bless you dr Dani❤️
@genetshibeshi6946
@genetshibeshi6946 Жыл бұрын
Thank you God bless you
@glaxiglaxi2176
@glaxiglaxi2176 2 жыл бұрын
Wowwwww God blesss allllllll
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Ebakeh dr dani tenegna megeboch sitesera asayen. Thank youu nurelennn
@genetwelde4733
@genetwelde4733 2 жыл бұрын
ተባረክ
@heldanaafework597
@heldanaafework597 2 жыл бұрын
Tebareki Daniye
@adamia3883
@adamia3883 2 жыл бұрын
Thanks Dr 🙏
@rahelmengistu3134
@rahelmengistu3134 Жыл бұрын
Thank you so much
@emnetberu5721
@emnetberu5721 2 жыл бұрын
Thanks alot dr dani.
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 2 жыл бұрын
God bless you all . thanks
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you Dr. 💕🙏
@adanchselato770
@adanchselato770 Жыл бұрын
Very. Good
@omg7745
@omg7745 2 жыл бұрын
Thankyou so much
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 2 жыл бұрын
Thank you!! For sharing, I just subscribe yene!!
@jerrykelele3599
@jerrykelele3599 2 жыл бұрын
Thanks for sharing 👍 I wish I will get the book
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 2 жыл бұрын
Very Helpful Interview! Thank u Dr👨‍⚕️,May God Bless you More
@romangebru5846
@romangebru5846 2 жыл бұрын
yebezaleh 🙏👍
@mattmercy21
@mattmercy21 2 жыл бұрын
Hello Dr God bless you and your family
@tsiondemessy5896
@tsiondemessy5896 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔ በትምህርትህ ተጠሜአለሁ
@elsayeabiy8323
@elsayeabiy8323 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😍
@ambassadorofchrist6372
@ambassadorofchrist6372 2 жыл бұрын
Ene alsemachum Amlaken amnewalew Eyesus bichawun yadinal
@HelenGirmay-pg5hz
@HelenGirmay-pg5hz 5 ай бұрын
የአፕል ቬንገር መጠቀምናሌሎችግብአይቶች የአሲድ ጮጋራ ያለው ሰው ይወስዳሉ። የእንቅልፍ መዳኒት ሽግር የለውም ወይ ከልመድከው ያለሱ መተኛት ትችላለህ ውይ ዶ/ር ይዘት ጥያቀ ምላሽ ባገኝ ጥሩ ነበር እ/ሔር የምትመኜው ይስጥህ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@genethaylu4084
@genethaylu4084 Жыл бұрын
እባክህን ወንድሜ ባለቤቴ የስኳር በሽተኛ ነው ግን መድሐኒት መውሰድ ከጀመረ 3አመቱ ነው ግን በጣም ይበሳጫል እናም በምን መገድ መዳሕኒት ማቆም የሚችልበት መገድ ምራን የገራዥ ሰራተኛ ነው
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
አንተ በአይነቱ አንድ የሆንክ ስጦታችን ነህ። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ፕሮፌሽናል ሰው በዝቶ ወሪኛ ዘረኛ እና ተሳዳቢ ጠፍቶ ማየት እንድንችል ፆም ፀሎት ያስፈልጋል።
@mebrihitgebrekrstos9118
@mebrihitgebrekrstos9118 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ የገለጥከዉ ጠፍቶ የሚለዉን ተለዉጦ በሚል ቢስተካክል ጠቅም ይኖሮዋል
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Ebakeh yaneten metsehaf yet enagegnalen , yemegeb metsehaf
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 2 жыл бұрын
ዶር እንደው እግዚአብሔር ይባርክህ ግን አሁን እኛ ሀገር እንደው የመስራት እቅድ,ፕላን,ፕሮግራም የለህም ይሆን?እባክህ እግዚአብሔር በባረከልህ አይምሮ በተሰጠህ ግዜ ህዝብህን እኛን ሳንጎዳ ብትደርስልን?ገንዘቡ እያለን ትክክለኛ ህክምና ከዛም ባለፈ በበቂ እውቀት መታከምና ,እኛም ተምረን ስላለን ችግር እውቀቱ ኖሮን መታከም ይለያል በደንብ ከተማርኩ ችግሬን ካወኩ ህክምናውን ተከታትየ ለመዳን በጣም እጓጓለሁ ያው እንደምታውቀው እኛ ሀገር ያው ትንሽ ስኳር በደምሽ ውስጥ ያሳያል እናም መድሀኒት መጀመር አለብሽ ስባል ላስብብበት እልና ለተባባሰ የጤና ቀውስ እዳረጋለሁ ማለት ነው ምክንያቱም በቂ እውቀት ስለሌለኝ ማለት ነው ለማንኛውም ግዜ ወስደህ ካሰብክበት እግዚአብሔር ይረዳሀል በርታ የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረክ
@alemabebe3743
@alemabebe3743 Жыл бұрын
Eating egg does it creat cholesterol? How often should we eat eggs. Difference between frying or boiling egg advantage and disadvantage?
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
Supplement መጠቀም ጥሩ ነው ?
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
እኔ እቅልፍ አይወስደኝም ከራበኝ?
@tsigewoldeyohannes9178
@tsigewoldeyohannes9178 Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ በደም አይነት አመጋገብ ብትነግረን መፃፍህን ለጥው አመሰግናለሁ
@senayttefera9646
@senayttefera9646 2 жыл бұрын
አንተ በውነት የተባረከ አይምሮ ያለህ ሰው ነህ
@user-yl1xv3fe5y
@user-yl1xv3fe5y Жыл бұрын
Where we get your book ?
@usnzsayusuf5269
@usnzsayusuf5269 Жыл бұрын
My sister is Tigest your name?
@Zed-ws4kj
@Zed-ws4kj 2 жыл бұрын
ለመናፍቃን መንገር ነው
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 Жыл бұрын
የሀያ አምሰት አመት ጎረምሳ ነው የምትመሰለው
@addiswollo7098
@addiswollo7098 2 жыл бұрын
Yehe betam asemesay metefo sew new sewovj atejaju
@notmiracle..
@notmiracle.. 2 жыл бұрын
Dr Daniel endet contact maderege yechalale l mean contact
@genetwelde4733
@genetwelde4733 2 жыл бұрын
ዶክተር እሰከ ሰንትሰአት እንፁም
@frommykitchen3973
@frommykitchen3973 Жыл бұрын
እስከቻልን በሂደት በእውነት በጣም አስገራሚ ለውጥ በአካል በጤና በእንቅልፍ በዲሲፕሊን ና በመንፈሳዊ ሂወታችንም ጭምር የየትኛው ሃይማኖት ተከታይም ብንሆን የሚገርም ለውጥ ይገኛል በበኩሌ በጣም ተጠቅሚያለሁ ለአዲስ ጀማሪዎች መልካም እድል😊
@addiswollo7098
@addiswollo7098 2 жыл бұрын
Tekem abarari weyane new hizeb hule endeteshewedek atenur
@emudesta4997
@emudesta4997 2 жыл бұрын
ተ ባ ረ ኩ
@suraphelkassahun5477
@suraphelkassahun5477 2 жыл бұрын
ት/ቤት በጣም ቀጫጫ ነበርክ መቼ ነው የተለወጠው?
@timechange7478
@timechange7478 Жыл бұрын
It is funny how you are 50 only : you came I our school in Gr.10 and we all where 14 and 15 years old. According to what you said, you were 11 years old in Grade 10 Very funny You said you know God Are you guys allowed to lie a little Funny
@emyassefa326
@emyassefa326 Жыл бұрын
OMG that is wrong Doc the best human diet is BBBE; Beef 🥩, Bacon 🥓, Butter and egg🥚 just like your mom Tije, intermittent fast is good, but for healthy life BBBE. I CAN EXPLAIN INVITE ME
@nejatnurhussein2999
@nejatnurhussein2999 2 жыл бұрын
A ketogenic diet tends to promote rapid weight loss. Instead, it is advised that you lose excess weight in a sustainable, healthy way. I enjoy consuming protein from vegetarian sources. Keto diet no thanks. መጶሙን ግን እወደዋለሁ
@abelasu
@abelasu 2 жыл бұрын
Could you inbox me his KZbin channel Please
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
የኔ ጤና (yene tena)
@adanchselato770
@adanchselato770 Жыл бұрын
Wwwwwww Batam.xhrh.timert.naw
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 40 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 39 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 61 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 40 МЛН