02

  Рет қаралды 138,662

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 562
@bethlehemnigussie1967
@bethlehemnigussie1967 2 жыл бұрын
የኔን ታሪክ ምታወሪ ነው የመሰለኝ !! እኔም አንድ ቀን በርግጠኝነት የኔን ህይወት በዚህ program እናገራለሁ !!
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
🙏🏿🍀💗
@biliisuma
@biliisuma Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Жыл бұрын
ጌታ ይርዳሽ ቤቲ ...
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 жыл бұрын
የሚፈውስ ፣የሚያበረታ፣ የሚያቆም፣የሚያፀና ምስክርነት ነው ጌታ ዘመናችሁን ዬባርክ።
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ትልቅ ትምህርት አስተማረኝ ጌታ ይባረክ በዚህ ትልቅ ይቅርታ ጌታን ማየት እንጂ በደልን ማየት ወይም በዳዩን ሳይሆን የጌታን ይቅርታ ደሙን ማየት ትልቅ ትምህርት አገኘሁ ጌታ ይባርካችሁ
@tsedaleayeleofficial5581
@tsedaleayeleofficial5581 2 жыл бұрын
እህቴ ደግሜ ወደድኩሽ ቀሪ ዘመንሽ በበረከት ይጠናቀቅ የጌታ ፀጋ ይደግፍሽ ይብዛልሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@abrehamwendimu7640
@abrehamwendimu7640 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ስለዚች እህቴ ተባረክ፡፡መስቀል ላይ ተሰቅሎ አየሁት ይቅርታ ለማድረግ ኃይል አገኘሁ ስትል በመንፈስ ቅዱስ ተነክቼ በጣም አለቀስኩ፡፡ባገኘኀትና ጌታን ከእርሷ ጋር ባገለግለው ደስ ይለኛል፡፡የእኔም አገልግሎት እንደእርሷ ስለሆነ፡፡ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን፡፡ከውርደታችን ውስጥ ክብርንና ሞገስን ለሚያመጣ ጌታ፡፡
@Sariyoo
@Sariyoo 2 жыл бұрын
እኔም ስቅስቅ ብዬ ያለቀስኩት ጌታ መልካም ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የሚገርም የእግዚአብሔርን እጅ ያየሁበት ምስክርነት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ጌታ ድንቅ ነው
@demissiegichile
@demissiegichile 5 ай бұрын
እህት ትግስት ጌታ ይባርክሽ መጽሐፉን ብዙዎች እንዲያገኙ ጥረት ቢታደርጊ እላለሁ።
@zerfeworkdebebe919
@zerfeworkdebebe919 2 жыл бұрын
ኦ እንዴት ግሩም ነው የጌታ ስራ ነፍስ አልቀረልኝም በእንባ ነዉ የጨረስኩት ጌታ ዘመንሽን ሁሉ በድል በተድላ በበለጠ ክብር በሞገስ በቤቱ ያኑርሽ ያክርምሽ አንቺ ለበረከት ሆነሻል ከመልካም ነገር አትጎይም ፅድቁና መንግስቱን አስቀድመሻል ሁሉም ተከትሎሽ ይመጣል ተባርከሻል
@Godisgood11
@Godisgood11 2 жыл бұрын
መሲዬ የተባረክሽ ሴት ነሽ ባንቺ ብዙ ተምረናል ልክ ነው እግዚአብሔር ሊሰራ የሚጠብቀው ፈቃዳችንን ብቻ ነው( what an amazing expression ) ተባረኪ ዘመንሽ ትውልድሽ ይባረክ እንወድሻለን ቲጂዬም ቅን የእግዚአብሔር አገልጋይ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን
@fikirabebe1011
@fikirabebe1011 2 жыл бұрын
ይሔንን ጌታ ያልቀመሱት ቢቀምሱት ምኞቴ ነው።😭🥰
@bementfekra4958
@bementfekra4958 2 жыл бұрын
የሚገርም. ምሥክር. ነት. ነዉ
@shawiecj17
@shawiecj17 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ልጆችሽ ይባረኩ እንድ ቀን ከልጆችሽ ጋር ትሰብኪያለሽ ይህንን እግዚአብሔር ያደርጋል
@terudelzewdu8531
@terudelzewdu8531 2 жыл бұрын
እውነት ነው ምን ይሳነዋል እንደገባኝ ከሆነ ልጆቿ ከእርሷ ጋር አይደሉም ወይም አርሙኝ እንዴት ነው ልጆች ውድ እርሷ መጥተው የሚሰብኩት
@shawiecj17
@shawiecj17 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለክብሩ ሲል ልጆችውን በፍቅርና በማስተዋል ሞቶ ወደርስዋ እንድ ቀን በእርሱ ጊዜ ወደ እርሷ ያመጥችዋል እርሷም ጠላትን ልትበቀል በአደባባይ አብርቸው ወንግልን ይዛ ትወጣለች ይህንን እግዚአብሔር ያደርጋል መቼ? በእሱ ጊዜ ጌታ ይባርካት ይጠብቃት
@AmharicBibleStories777
@AmharicBibleStories777 2 жыл бұрын
Ameeeennnn!!!!!!!! Geta ychlaaaall
@yetnayetabera9980
@yetnayetabera9980 2 жыл бұрын
Can't Stop crying 😭😭 what a powerful testimony 😭 Glory to be our father Lord Jesus 🙌
@Almazgizawalmazgzyahoocom
@Almazgizawalmazgzyahoocom 2 жыл бұрын
አለቀስኩ በእውነት ሠው ይህን መከራ የሚሸከምለት አምላክ እንዳለው ቢረዳ እኔም ቢገባኝ እግዝሐብሄርን ምን እለው ይሁን ??? እግዚአብሔር መልካም ነው
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 2 жыл бұрын
በጣም የሚያስገርም ምስክርነት እውነተኛ ታሪክ በምል ፊልም ቢስራበት እሪፍ ነው ግን አንድ ነገር ልል እወዳለሁ አንቺ የእየሱስ ጀግና ነሽ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይባርክ
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 2 жыл бұрын
አቤት የክርስቶስ ፍቅር ቃላት አጣሁለት። ጌታ ሆይ ተባረክ አንቺ የጌታ ባሪያ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 2 жыл бұрын
Amen
@qawsedqawsed6147
@qawsedqawsed6147 2 жыл бұрын
Ameen ameeen wwwwwwwwwweeeeeeeee 🔥🔥🔥🔥🔥
@alemnegash8998
@alemnegash8998 Жыл бұрын
የእ/ር ጀግና ሴት ተባረኪ በጣም የሚገርም ምስክርነት🙏❤️
@destaergano3121
@destaergano3121 2 жыл бұрын
ይህ ቃለ መጠየቅ እራሱ ሌላ አስገራሚ መፅሐፍ ይወጣል።
@ABIHIWOTGETA
@ABIHIWOTGETA 6 ай бұрын
በድግምት ጥንቆላ በቅንዓት ትዳሬን ህይወቴን ንብረቴን ያበላሹትን የበደሉኝን ይቅር ማለት ጌታንም ድምጹን ሠምቼ መታዘዝ ይሁንልኝ ይሁንልን ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ ሆይ አቅም ጉልበት ሁነኝ
@loveisgod5631
@loveisgod5631 2 жыл бұрын
ትግስት እጅጉ እኔ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ የልጆች እናት የtv program አቅራቢ የቤተክርስቲያን አገልጋይ የቤት እመቤት ሌላም የማላቀው ነገር ሆነሽ በስንት ሰአት ነው እራስሽን ጠብቀሽ እንደዚህ እቧይ መስለሽ የማይሽ እባክሽ ሚስጥሩን ንገሪኝ አደራ ጌታ ነው እንዳትይኝ ያ እንዳለ ሆኖ እራስሽን የምጠቢቂበት ሚስጥር ?omg you are absolutely amazing 👍👍ጌታ በበለጠ ይባርክሽ አለም ጌታ እንዶህ እምር ተብሎ መግልገል እንደሚቻል ይወቅ አፖስቶል መስዬ God bless u sister❤
@aresaheylu3312
@aresaheylu3312 2 жыл бұрын
የምገርም የእግዚአብሔር መገለጥ ያለበት ሰት ነሽ እኔ እያለቀስኩ ኔዉ የተከታተለኩ እየሱስን ተሰቅሎ ደሙ ስጠባጠብ በፊተ አየዉ ያልሽ ግዘ በጣም ተነካዉ ተቀጠቀጥኩ የእንባ ናዳ በፊተ ላይ ሞላ ኦ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ አይጥልም የተጣለዉን ያነሳል እንጂ ከዝ የተማርኩት በግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ገታን ማገልገል በምን ችሎ ሁሉ የነ እህት ገታ ይባርክሽ በዝ ብቻ የምቆም አይደለም ገና መፃፊሽንም ገዛለዉ ፣❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@abrahamshonga7657
@abrahamshonga7657 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ባለጠግነትና ጥበብ እዉቀቱም እንዴት ጥልቅ ነዉ፤ ፍርዱም እንዴት የማይመረመር ነዉ፤ ለመንገዱም ፍለጋ የለዉም፡፡ ሮሜ 11፡33 ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነዉና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን አሜን፡፡ ሮሜ 11፡36 እናንተም ተባረኩ!
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 жыл бұрын
Amen tebareku biysusim
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 жыл бұрын
የጌታዬ ፍቅር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረ በምን አረ በምን ይከፈላል 😭😭😭😭በአንቺ ውስጥ እኔ አለሁ ጌታ ምስክር ነው እኔም አሁን ለወንጌል ያለኝ ቦታ እንዳንቺ ነው ከታሪኬ ነው የምጀምረው ወንጌልን ስመሰክር 😭😭😭😭😭
@gracem3690
@gracem3690 2 жыл бұрын
ግሩምና ድንቅ ምስክርነት ነው ህዎትሽ እራሱ በቂ ትምህርት ነው ተባረክ ትጅ አንችም ተባረክ !!
@wuhbetnatey8325
@wuhbetnatey8325 2 жыл бұрын
የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው፡ ልዑል ንጉስ ነው! "የህይወት ፈተና" ጀግና ነሽ፡ በቃ!! እውነተኛ ምስክርነት ነፍሳት ያንጻል!!! ጌታየ'ና መዳኒቴ ይባረክ ተደንቂያለሁ። ተማሳሳይ ህይወት የሚታለፍ ብዙ ኣለ'ና "ኣብነት" ነሽ መሲየብርክት! "ከማይጠፋ ዘር ነሽ" እያለቀስኩት ነው የሰማሁህሽ፡ እህ! ይገርማል የእግዚኣብሄር ስራ።"ፍቃድሽም ደስ ስ ስ ብሎኛል" በከበረ የየሱስየ ደም'ና በእሳት መንፈስ ቅዱስ ቀጠርኳቹ። ተባረክሊኝ!!! "ጨካን ለእውነተኛ ወንጌል መሆን"
@John-uk6pq
@John-uk6pq 2 жыл бұрын
መሲ በእውነት ያንች ህይወት የሚገርም ጥልቅ ባህር ሆኖ ነው ያየሁት ። ምን አይነት ፍቅር ነሽ በጌታ እግዚአብሔር ዘመንሽን የታምራት ያድርገው ።እውነትም ታምር ነሽ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 жыл бұрын
አይዞን የኔ ፍቅር መሲዬ አንቺ የኢየሱስ ጀግና ልጅ ነሽ የተወደድሽ
@selamawitberhe4524
@selamawitberhe4524 2 жыл бұрын
Such an amazing testimony…oh my God I was crying 😢 while you guys were crying. God bless you both !!!
@furtunakahesaye1374
@furtunakahesaye1374 2 жыл бұрын
እንዴት አይነት እንግዳ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ቲጂዬ መሲ እንዴት ድንቅ ሴት ነሽ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ በህልውናው መኖር ይሁንላችሁ ተባረኩ
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 5 ай бұрын
የጌታ ፀጋ የማይቻለውን ያስችላል።በዚህ ሁሉ ፈተና ሁሉንም ያስቻለሽና ያሳለፈሽ ለዚህም ለከበረ አገልግሎት ያበቃሽ፣ፍሬያማ ያደረገሽ ጌታ ይክበር።ለዚህም ክብር ላለው አገልግሎት ትበቂ ዘንድ በዚህ ሁሉ ፈተና እራሽን ለጌታ ፍቃድ አሳልፈሽ በመስጠትሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።በአንቺ ውስጥ ያለውን ፅናት፣መስቀሉን ኡይቶ የይቅርታ ህይወት፣ለጌታ ብሎ ሁሉን መተው፣የራስን ፍቃድ በመተው የሚለቀቀውን የአገልግሎት ሀይል --- ብዙ ብዙ ተምረናል።እህታችን መሲ አሁንም ፁጋውን ያብዛልሽ።ለበረከት ሁኚ።እህት ቲጂም ተባረኪልኝ።
@desta5885
@desta5885 2 жыл бұрын
ተባረኩ። የሚገርም ታሪክ ነው። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። መጽሐፉን ለማግኘት እሞክራለሁ በድንብ እንብቤው እግዚአብሔርን አይበታለሁ። ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላቹሁ እላለሁ።
@jamamiya7871
@jamamiya7871 2 жыл бұрын
Am just speechless....Jesus I love you for picking us from places where people don't see and consider us! Mesye, you are so blessed...
@elsakubrom9607
@elsakubrom9607 2 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ፣ተባረኪ ቀሪው ዘመንሽ የበለጠ የእግዚአቢሔር ክብር የምታይበት ይሁን
@gospelsingerberrybekele1184
@gospelsingerberrybekele1184 2 жыл бұрын
#አባብላታለው ወደ ምድረበዳ አወጣታለው #የልቤንለልቧ እነግራታለው ። አስደናቂ የእግዚአብሔር ማባባል።
@hagoswoldegebriel1137
@hagoswoldegebriel1137 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ እና አስተማሪ ታሪክ ነው። አፖስተል መሲ እግዚአብሔር ይባርካት። ቲጂ። እንወድሻለን። በርቺልን።
@rodiyelight
@rodiyelight 2 жыл бұрын
Jesus is indeed Lord turning the most painful tests in to Beautiful testimonies and the awful messes in to remarkable messages What a kind and amazing God we serve 😭♥️🫶🏽 and you are an Extraordinary woman Apostel Messi 🙏🥺♥️♥️May God enlarge your territories and may his presence and power be with you🙏🔥🔥🔥
@Canada404
@Canada404 2 жыл бұрын
Amen I Love your message my dear
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
Amen! Well said 🙏🏽
@ZablonDaniel
@ZablonDaniel 6 ай бұрын
ዛሬ ጌታን ግደለነኝ እባክህ ብዬ ከልቤ ጸልዬ ነበር .....ከሆነ ሰአት በዉሀላ ስልኬን ሳነሳ ይሄን video ስልኬ ላይ አገኘሁት..አይገርምም
@filmonzekarias5421
@filmonzekarias5421 2 жыл бұрын
መሲ ታሪክሽ ለኔ ወንጌል ነው። ኣንቺ ሳይ እና ምስክርነትሽ ሳዳጥ ኢየሱስን ነው ያየሁት። እውነት ጅግናዉን የኛ ኢየሱስ ጅግና ስላደረገሽ ስሙ ለዘልኣለም የተባረከ ይሁም። መጻፍሽን ሳላነበው ኣልተኛም! ተባረክልኝ።
@misganawzeleke2222
@misganawzeleke2222 Жыл бұрын
ቲጂዬ ያንቺንም ታሪክ የኔ ቀን ላይ ዛሬ ነበር ያየሁት ፤ አፖስትል መሢ ደሞ እራሷ የእሳት ክምችት ናት። ተጠቅሚያለሁ ብቻ አይደለም በብዙ ተባርኬአለሁ የአባቴ ምርጦች 😍 እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜ ያድርሳችሁ!!!
@kalkidanbrehnu7288
@kalkidanbrehnu7288 2 жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ የበዛልሽ ሴት ነሽ "የፀጋው ባለ ፀግነት እዴታይ ዘንድ" አንቼ ከአይምሮ በላይ በሆነ መገድ ያሳለፈሽ ጌታ ስሞ ይክበር ማልቀስ ማቆም አቃተኝ ..ዘመንሽ ይለምልም😍😍😘😘😘🙏
@sebletagesse7066
@sebletagesse7066 2 жыл бұрын
ምን አይነት ምስክርነት ነው! ከአቅሜ በላይ ነው የሆነብኝ..በእንባ😢 ብቻ ሚገለፅ አይደልም ጀግናነሽ ማለት ላንቺ ትንሽ ነው መሲ ብዙ ታስፈልጊናለሽ ኢንተርናሽናል መድረኮች እና ኮንፍራንሶች ቀጥሎ ባንቺ ህይወት ውስጥ የሚገለጡ ናቸው፡፡ እወድሻለሁ አቅም አሳጣሽኝ .. ቶሎ ሁለተኛውን መፅሀፍ አደራ!!!!!
@girmachewgide6705
@girmachewgide6705 2 жыл бұрын
የህይወትን ውጣ ውረድ የጌታን እጅ የመሲን ጥንካሬ ያየሁበት አስተማሪ ምስክርነት
@RedetFanos
@RedetFanos Жыл бұрын
የእኔ ጀግና የእኔ ልዩ ❤❤❤
@WerkneshiHayilemariyam
@WerkneshiHayilemariyam 7 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው ይሄም አለ በጣም የሚገርም ድንቅ የህይወት ምስክርነት እና የአገልግሎት ጥሪ ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚ ለብዙዎች ጥላ ያድርግሽ ስላንቺ እግዚአብሔር ይባረክ
@yeedilfreabebe3088
@yeedilfreabebe3088 2 жыл бұрын
ኦ እንዴት ግሩም ነው የጌታ ስራ ነፍስ አልቀረልኝም በእንባ ነዉ የጨረስኩት ጌታ ዘመንሽን ሁሉ በድል በተድላ በበለጠ ክብር በሞገስ በቤቱ ያኑርሽ ያክርምሽ አንቺ ለበረከት ሆነሻል ከመልካም ነገር አትጎይም ፅድቁና መንግስቱን አስቀድመሻል ሁሉም ተከትሎሽ ይመጣል ተባርከሻል:: መሲዬ የተባረክሽ ሴት ነሽ ባንቺ ብዙ ተምረናል ልክ ነው እግዚአብሔር ሊሰራ የሚጠብቀው ፈቃዳችንን ብቻ ነው( what an amazing expression ) ተባረኪ ዘመንሽ ትውልድሽ ይባረክ እንወድሻለን ቲጂዬም ቅን የእግዚአብሔር አገልጋይ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Жыл бұрын
ኢየሱስ እንደዚህ ነው የኔ ፍቅር😢💖 በጣም ነው የተቀየርኩበት ተባረኩ ምናለ ባያልቅ😢ዝምብላቹ ብትቀጥሉ
@bethget1850
@bethget1850 2 жыл бұрын
you are my great inspiration apostel mesiye. i also want to preach gospel like you in my nation. this interview gave me some energy ❤❤❤❤❤
@shimelishabte1288
@shimelishabte1288 2 жыл бұрын
ስላንቺ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። በርግጥ ዕጹብ ድንቅ ሴት ነሽ፤ ዘመንሽ ይባረክ።
@newethiomedia4370
@newethiomedia4370 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው መሲ ጀግና ላረገሽ ለፀጋው ክብር ይሁን ❤️❤️❤️
@tizitaabate6850
@tizitaabate6850 2 жыл бұрын
Oh my God!!!! What a wonderful testimony and amazing human beings you are! I just can't wait to buy your book and support your ministry. May the Lord bless you abundantly in every area of your life. Soooooooo good. ❤️💙❤️💙
@almazabate
@almazabate 2 жыл бұрын
መሲ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ:: የወንጌል አርበኛ!!❤️❤️🙏🙏 I can’t wait to join the Friday prayers on zoom !!
@ayugirma2583
@ayugirma2583 2 жыл бұрын
ምን አይነት ምስክርነት ነው!!!! wuuuuuui praise God!! ተባርከሻል Apostle!
@የመጽሐፍቅዱስትምህርትከጽ
@የመጽሐፍቅዱስትምህርትከጽ 2 жыл бұрын
የተባረክሸ እህታችን እንወድሻለን እኔም ወንጌል ሰባኪ ነኝ ታሬካችን ይመሳስላል Tg ተባረኪ ደሙ የሚለውን መዝሙር እወደዋለሆ
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 2 жыл бұрын
መሲ መሲ ምስክርነትሽን የዛሬ 4 አመት ይመስለኛል የሰማሁት በጣም በጉጉት ሳምንት ከሳምንት ጠብቄ ነበር ያዳመጥኩት ዛሬ እንደገና እንደ አዲስ እያነባሁ ሰማሁሽ። አንቺ ብርቱ እህት የይቅርታን ሃይል በይበልጥ ልቤ ላይ ተከልሽ ።ተባረኪ አገልግሎትሽ ይባረክ ። በእውነት ሚዲያው ብዙ ግራ ገብቶአቸው ግራ የሚያጋቡ ሴቶችን በሚያሳየን በዚህ ዘመን ቲጂንና አንቺን አይቼ መንፈሴን አድሼ እግዚአብሔርን ባርኬ ወደ አልጋዬ ጌታ ይባረክ🙏🙏
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 2 жыл бұрын
ዋው ትልቅ ፀጋ ትልቅ ምስክርነት በስጋ ለባሽ የማይቻል ትልቅ የይቅር ባይነት ፓወር ይህን ያደረገልሽ ለትውልድም ማምለጥ ምክንያት ያደረገሽ ታዛዥ ልብን የሰጠሽ ጌታ ኢየሡሥ ለዘለዓለም ይባረክ። አፖስትል መሲ ለምልሚ ተባረኪ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ምድርን ውረሺ ስፊ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ፊቱን በአንቺ ላይ ያብራ።እያለቀስኩ ነው ምስክርነትሽን የሰማሁት።
@Eskutitube
@Eskutitube 2 жыл бұрын
Can’t stop crying 😭 what a powerful testimony you are blessed glory to be our God may God bless y’all
@meselechmado8544
@meselechmado8544 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የኔ ጌታ አንተ እኮ ነህ ስምህ ይባረክ🙌🙌ፀጋው ይብዛላችሁ የምወዳቹ 👏👏👏🥰🥰
@mekdestemesgen4799
@mekdestemesgen4799 2 жыл бұрын
I never heard like kind of this testimony God bless you sis and I said please God change me like this amazing life upon me
@livesinusa7116
@livesinusa7116 2 жыл бұрын
Remarkable testimony and Extraordinary women”through difficult life Experience WOW God is good all the time be Bless sisters ❗️
@meronmulugeta9272
@meronmulugeta9272 2 жыл бұрын
እሚበልጠውን መርጠሻል እህቴ አንቺ የተባረክሽ ሴት ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ !!!!
@ruthh620
@ruthh620 2 жыл бұрын
You are so blessed Apostle Messy beloved sister Beloved sister Tigi thanks more blessings
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
አንቺ በጣም በጣም የጀግና ጀግና የእግዚአብሔር ልጅ ብልሸ የሚያንስብሽ እንጂ የሚበዛ አይደለም አስደናቂና የሚያስገርም ለትውልድ መዳን የሚያበቃ ታሪክ ያለሽ ከአንቺ የተማርኩት ከብዙዎቹ አስደናቂ ምስክሮችሽ አንዱ እንዴት የእግዚአብሔርን ድምፅ እንደ ምትስሚና በተግባር ላይ እንደ ምታውይው ነዉ ይህውም የልጆችሽን አባት ለነጠቀችስ ጥሩ ታማኝ ባልጀራችሁ ለሆነች ሴትና ለባልሽ ያደርግሽው ይቅርታ በስው አቅምና ጉልበት ሳይሆን እንዴት የጌታ ኃይል እንዳገዘሽ ሳይ ለካ ጌታን አቅም ስጠኝ ብሎ አስቀድሞ ከጠየቁት የሚያስችል አቅምና ጉልበት ይስጣል ታላቅ ምስክርነት ጌታ ይባርክሽ I can't wait to get your book ትዕግስት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እንደነዚህ ያለ ታላላቅና ትምህርት ስጪ ፕሮግራሞችን ስለምታቀርቢን Keep up a good work 👏 🙌 👍 🙏
@mekdesdesalegn8995
@mekdesdesalegn8995 2 жыл бұрын
የ አባቴ ጀግና ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ ለ ብዙዎች ምሳሌ አድርጎሻል
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
ዋው መስዬ እንዴት እግዚአብሔር አምላክ እንደሚደሰትብሽ ለእርሱ ለጌታሽ ለውድሽ ራስሽን ዝቅ አድርገሽ እሱን ከፍ የምታደርጊ የክርስቶስ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ እህት ❤️❤️❤️
@abrahamnicechannel
@abrahamnicechannel 2 жыл бұрын
ኬዝ በፊት በሌላ በኩልም ሰምቸሽ ነበት ግን እደ ዛሬ አላለቀስኩም ጌታ ባንቺ ውስጥ ቡዙ ነፍሳት ስላየ በልጆቺሽ አስቸከነሽ ቀር ዘመንሽ በቡዝሁ ይባረክ መስ እህቴ
@ishopbarouk7571
@ishopbarouk7571 2 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ በብዙ ጥበብ ይባርክሽ ዘመንሽ የለመለመ ይሁን🙏😍😍😍😍
@Mayaye887
@Mayaye887 2 жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር እኮ የሚገርም አምላክ ነው ትልቅ የገባኝ ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይጠራውን ሰው በምንም ዋጋ ከፍለንም ቢሆን እንደምንመለስ አይቼበታለሁ
@easypc549
@easypc549 2 жыл бұрын
ከሚንም በላይ ለእግዚአብሔር መታዛዝ ፍሬማ ያዳርገል ስለ ይቅርታ ስትነገር በእንባ ነው የሰመሁት ፀጋው ስበዛ ሁሉ ቃላል ነው ለካ ቡሩክ ነሽ መሲሾ የወንጌል አርባኛ እከታታልሻለሁኝ በሶሻል ሚድያ የተባራክሽ ነሽ
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 2 жыл бұрын
ተባረኩ እህቶቼ...በጣም የሚገርም አስተማሪ ምስክርነት ነው
@mimikonjo2261
@mimikonjo2261 2 жыл бұрын
ምንም የምለው የለኝም እግዚአቢሄር የምወደውን ነው የምፈትነው ፡ እግዚአቢሄር ዘመንሽን ይባርከው እህቴ በጌታ ፍቅር እወድሻለሁ ተባረክልኝ።❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
የምወድሽ ቲጂ ጸጋ ይብዛልሽ !! እንዲህ ያለችውን ጀግና ማቅረብሽ ለኛም ኢንስፓይሬሽን ሆኖልናል !! እዚህ ሁለት አይነት ካልሲ ያደረግሽ, ብር አበዛለሁ, ሂሳብ አባዛለሁ , ከጌታ ጋር ቦክስ ከሚሉ ለፍላፊዎች ባየንበት አይናችን በሰማንበት ጆሮአችን ለፈውስ የሆነ ነገር እንድናደምጥ ስላደረግሽ የኔ ቅመም ጌታ ያክብርሽ !!@ አንቺ ካልሽው ደግሞ !!! በአለም ላይ ብዙ ሴቶች አይሆኑም ከተባሉበት ተነስተው የሆነ ነገር አድርገው ሆኖላቸው እዚህ የደረሱ ሰዎች አሉ * የመሲን * ለየት የሚያደርገው ስኬትዋ እስዋ ጋር አላበቃም , ምድር ላይ የሚያበቃ አይደለም የዘላለሙን አጀንዳ ለማስፈጸም ከስንት ሞት የተረፈች , ከስንት ሰቆቃ የተረፈች መሆንዋ ነው !!! አላማ አለው የትም ስትሄድ ከዛም ስትመለስ ግን የልጆችዋን መጨረሻ ለመስማት ጉጉው ምንም ቢሆን እናት እናት ናትና !!! የይቅርታ ጉልበት ደግሞ ሌላኛው ገራሚ ነው !!!
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ፦ ከትንሹ ታሪኬ ጋር ተመሳሳይነት ብኖረዉም የአንቺ እጅጉን ይበልጣል የእግዚአብሔር አብሮነት ከአንቺ ጋር ነበር። እንኳን ያንን ሁሉ አሳልፎች ደስ አለሽ። እግዚአብሔር ይመስገን። አሁን በረከታችን ሆነሻል። የዮሴፍ ታሪክ በአንቺ ተደግሟል።ብዙ ቀርቶልኛል። የተባረክሽ apostle መሢ እንወድሻለን።
@almazketay8930
@almazketay8930 2 жыл бұрын
wow ከማድነቅ በላይ ነው። የጌታን አሰራሩ እኛ ስንቆም ከኛ ጋር እንደሚቆ ህያው ምስክር ምስጢሩ ውሳኔ ብቻና ብቻ መሆኑ ቀርቶልኛ ያባቴ ብሩካን ጎይታ አብዝቶ ይባርካቹ።
@ሃሊሉያቲቪ
@ሃሊሉያቲቪ 2 жыл бұрын
ወው ነቢይ መስዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ወው ድንቅ ምስክርነት ነው ነቢይ መስህ በአንቺ ምስክርነት ለይ እረሴን ያያሁበት ለካ እንደዚህም ሆኖ ለካ ማለፍ ይቻለል እኔ አቴስ ኔኝ ያለሁት መጸሐፍሽን እንዴት መገኝት እንደምችል ? በጣም ነው የጎጎሁት 😭😭 ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላይ ይጣቃምብሽ 🙏😭😭💔🔥🔥i love you tig GBU YOU
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሚደንቅ የህይወት ምስክርነት ነዉ ስለአንቺ ጌታን ባርኬዋለሁ በመዉደቅ መነሳትን በመሳት መመለስን በይቅርታ ፈዉስን ተምሪያለሁ በተለይ የበደሉንን እንደ ጌታ ቃል በመታዘዝ ምርኮን ማስመለስ እነሱን ሳይሆን አንተን አይ ዘንድ ብለሽ የፀለይሽዉ በጣም ነዉ ያስደነቀኝ ብዙ ነገር ነዉ የቀረልኝ አፖስትል መሲ ቀሪ ዘመንሽ በጌታ ያማረ የተከናወነ ከዚህ በበለጠ የምትዘረጊበት ዘመን ይሁንልሽ ፀሎቴ ነዉ በጣም እወድሻለሁ ብሩክ ነሽ ቲጂየ አንቺም ተባረኪ
@eleni9688
@eleni9688 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ምስክርነት ነው የይቅርታን ጉልበት ነው ያየሁት ጌታ ይመስገን ተባረኪ የእኔ እህት
@RLX9_Edit
@RLX9_Edit 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም ከአገልግልትሽ ብዙ ነው የምጠቀመው። አፖስትል ከምስክርነትሽ ብዙ ነው የቀረልኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ። እንወዳችኋለን❤️💐💐❤️
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 2 жыл бұрын
መሰረት ታፈሰ ይላል ስምሽ፣ ትርጉሙ ለእኔ በጣም ድንቅ ነው። ለምን ? ምክንያቱም ለክርስትና ሕይቀቴ ድንቅ መሰረት አሳፍሰሽኛልና ፣ አንድ ቀን እያልኩ ለማራዝመው የክርስትና እና የክርስቶስ ተከታይ ሃላፊነቴን እንዳላራዝም ፅኑ መሰረት ነው ያፈስኩት፣ መሰረት ታፈሰ። ነገር ግን የራሴን ውሳኔ በመወሰን የጌታን ሃሳብ ለማገልገሽ እርሱ ይርዳኝ። ያንቺ ታሪክ ድንቅ ትምህርት ይሰጣል፣ ግን እኔ አዘልቀው ይሆን ? እርሱ ያውቃል። ተባረኪልኝ። ድንቅ ምስክርነት። ትእግስት አንቺም ተባረኪልኝ።
@kebralemtmariam6412
@kebralemtmariam6412 2 жыл бұрын
ከአንቺ በጥቅት ስዓት ውስጥ ብዙ ተማረኩ ተባረክ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@solomonbygrace3396
@solomonbygrace3396 2 жыл бұрын
What a testimony! God is amazing shepherd and Father. Thank you TGye. May God bless you both!
@memeayrka7886
@memeayrka7886 2 жыл бұрын
መስይ የኔ የአባቴ ጀግና የሆነው እንኳን ሆነ ታሪክሽን በእንባ ነው የጨርስኩ ጌታ እንኳን በህይወት አኖርሽ ፀጋ ይብዛብሽ ወዲሻለው
@richofiseha9514
@richofiseha9514 2 жыл бұрын
መሲ እና ቲጂ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቹ ተባረኩ በጣም ተገርሜአለዉ መፅሐፉን ጀምሬ ማቆም አልቻልኩም በጣም በብዙ ተምሬበታለዉ 1.የእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅር ጥበቃ እና አብሮነት 2.የእግዚአብሔር ፀጋ የምይቻለዉን የሚያስችል የይቅርታ ጥግ አይቼበታለዉ 3.እግዚአብሔር በመሲ በዉስጣ ያስቀመጠዉ ጥንካሬ ቡርታት እንዲሁም የግል ህይወትሽን በግልፅ ለትምህርት እንዲሆን ስላበረከትሽ ተባረኪ ያደረግሽው ነገር እራስን መካድ እና መሞተ ይጠይቃል ኦ ለእኔ ከአምሮይ በለይ ነው 4.የሰዎችን ችግር መረዳት በነሱ ጫማ ዉስጥ መሆን እና መረዳት 5....6....7....8....በጣም ቡዙ ነገር ተምሬአለው ደግሞ ሁለተኛው መፅሐፍ በጉጉት እየጠበኩ ነዉ
@hirut8456
@hirut8456 2 жыл бұрын
መሲዬ ቃላት አጣውልሽ የወንጌል ጀግና የጌታ ባርያው ነሽ ብዥል ለምልሚልን ብዙ ነገር በራልኝ ወደድኩሽ አደበትሽ ይጣፍጣል
@lemmatigisttigist2244
@lemmatigisttigist2244 2 жыл бұрын
መሲ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ትልቅ ትምህርት ነው የሆንሽኝ
@englishworld1743
@englishworld1743 2 жыл бұрын
Stay blessed beautiful queens, I can't thank you enough Mesiye for your beautiful testimony. Keep on shining to this dark world.
@aberanegawo9026
@aberanegawo9026 2 жыл бұрын
God bless you, let The Shining of The Holy Spirit falls upon you in double portion to reach the nations of the world in JESUS Mighty NAME.(Dr.Abera)
@marianameri8322
@marianameri8322 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ ከይኔን በእንባ ልታጠፊው ነው መሲ ይሄ በአንዲት ሰው ህይወት ላይ ይሆናን ብሎ ማሰብ ከአእምሮ በላይ ነው በድካምሽ የተገለጠው ፀጋ እንዴት ድንቅ ነው ወደ ፊልም ቢቀየር ብዙዎችን ያስተምራል ያፅናናል
@romangugssa4519
@romangugssa4519 2 жыл бұрын
አረ ለኔም ዐሉት አረጉልኝ ሳያዪ የሜያምኑ ንፁሀን ናቸዉ አኔ ብዙ ታሬኩች ማመን የቅተኝል በተለይ አሁን ለምሳሌ ጌታ ተናገረኝ የሚበለዉ ነገር አረ ጌታ አንድ ነገር ተናገረኝ
@tesfaneshyohannis4871
@tesfaneshyohannis4871 Жыл бұрын
ዋው የጌታ ድንቅ አሰራር ይገርማል ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው።
@sarakeno1372
@sarakeno1372 2 жыл бұрын
ቀድሜ የሀሉ ባለታሪክ የሆነዉን ጌታን አመሰግናለሁ ቀጥዬ ቲጂዬ በጣም እወድሻለዉ ብዙዎችን ፈፈልገሽ የምትገለጭበት የጌታ ፀጋ ይጨመርልሽ መሲዬ ለጌታና ለጌታ የተሸነፈፈሽ አጥንተ ጠካራዋ የእምነት ሴት ፀጋዉ ይብዛልሽ ብዙ ካንች ተምሬያለዉ
@emanko4493
@emanko4493 2 жыл бұрын
I am really inspired by the testimony. Yes, God can raise a treasure from a trashed 🗑. Mighty woman of God
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f Жыл бұрын
wow wow እኔ የምለው አጣሁ ክብሩን እሱ ዪውሰድ ሌላ ምን ዪባላል ❤❤
@betitube5721
@betitube5721 2 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ብርክ በይ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ቲጂዬም ተባረኪ የአባቴ ብሪካኖች!!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አውነት ነው ይሄ ታሪክ በመጸሃፍ መጻፉ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽❤️💐
@shwithaile3179
@shwithaile3179 2 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ክብር ለእግዜኣብሄር ይሁን
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
ጌታ እኮ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ferhiwotsolomon1467
@ferhiwotsolomon1467 Жыл бұрын
መሲ መሲ ዋው እኔን ያስነሳና ያነሳሳ ምክር ተቀበልኩ ጌታ ይባረክ
@Yemuu109
@Yemuu109 2 жыл бұрын
Massiye, yene mare, What testimony. You don't have idea how much I love you ❤️. God bless you dear
@rutagebru2320
@rutagebru2320 2 жыл бұрын
አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት ወይ የሱስ የምትገርሚ ጣፋጭ ነሸ ከዚ ብውሀላ ከባድ የሚባል ነገር አደሌለ ከ የሱስ ጋር የተረዳሁት በጣም ነው ማመሰግንሸ ተባረኪ።
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 2 жыл бұрын
ወዬ መሲ ጠንካራራራራራራራራራ ወዬ የጌታ ምሕረትና ፍቅር አቤት ማዳኑ?ዬገርማል ተባረኪ፡፡
@lalisaayala3694
@lalisaayala3694 2 жыл бұрын
I was so amazed more on TG's questions, arrangement, and time budget. It's full of grace, wisdom and maturity, bless you Tg and mecy!
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ያልተጠበቀ ተስፋ መፅሐፍ  በ EBS
31:42
Apostle Meseret Taffese wakjira
Рет қаралды 9 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН