06. Yale Gizeye በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ ያለ ጊዜዬ Live Concert

  Рет қаралды 314,383

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@AyeluDebablke
@AyeluDebablke 10 сағат бұрын
በእውነት ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ከእኛ ጋር ነው። ጌታ ኢየሱስ ቤተሰቦችህን እና አንትን ይጠብካችሁ። ስለ አንተ ጌታን አመሰግናለው።
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel 8 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው የሕይወቴ ታሪካዊ ቀን. Beki ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@abenezereyob1825
@abenezereyob1825 8 ай бұрын
ሚሊኒየም አዳራሽ ወግ ደረሠው🎉❤🎉❤🎉❤
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 8 ай бұрын
በህይወቴ የማልፀፀትበት ጉዳይ ሌላ ቦታ መሄድ ትቼ በዚህ ፕሮግራም መገኘቴ ነው!!
@DagimawitEndriyas
@DagimawitEndriyas 8 ай бұрын
በምድር ላይ እንደ እኛ እንደ እየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች እንደ ጴንጤዎች ሀብታም የለም።አዎ እንደ እኛ
@EsraelTadele-cm7ic
@EsraelTadele-cm7ic 8 ай бұрын
yes ❤❤❤
@rozagona5338
@rozagona5338 6 ай бұрын
እውነት ነው
@bonkezinaw9816
@bonkezinaw9816 8 ай бұрын
ሙዚቃዉ ሌላ ታሪክ ነው ባንዱ አጃኢብ ነው! Blessed!
@Barkan_addis
@Barkan_addis 8 ай бұрын
ይሄ ቪድዮ እስኪለቀቅ እንደኔ የጓጓ🖐🥰
@MarthasTeklu
@MarthasTeklu 8 ай бұрын
🖐🖐
@AmanuelTamirat-bt3xh
@AmanuelTamirat-bt3xh 8 ай бұрын
🖐️🖐️
@HaniTesfaye-yj6ij
@HaniTesfaye-yj6ij 8 ай бұрын
Me too
@Zemaleyesus
@Zemaleyesus 8 ай бұрын
🖐🖐
@FetenechEjigu
@FetenechEjigu 8 ай бұрын
🙌🙌
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ነፍሱን ሰጥቶ ያዳነን ጌታ ይመስገን❤❤ በመቀጠል አንተን ስለሰጠን ደግሞ አመሠግነዋለሁ🙏
@danielhailu5871
@danielhailu5871 8 ай бұрын
amen amen amen
@mouawecell3097
@mouawecell3097 8 ай бұрын
ሙዝቅኞች ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤ እውነት በእየሱስ ክርስቶስ ስም እጅችሁ ይባርክሁ ❤❤❤❤ቤክይ ትባርክህ ❤❤❤❤
@EsayasadmasuIsaac
@EsayasadmasuIsaac 8 ай бұрын
👍👍👍
@erktube6843
@erktube6843 8 ай бұрын
እንደገና እየተባረክን ነው በረከታችን!!! ሰው እንዴት እንደ አዲስ ሚያቀውን መዝሙር ይሰማል!? 🙏❤
@kidistgenta255
@kidistgenta255 8 ай бұрын
ስለ ኢየሱስ ስለተዘመረ ነው ኢየሱስ ሁሌም አዲስ ነው
@selamzenebe-h4c
@selamzenebe-h4c 6 ай бұрын
Betam
@eldanamekonnen7919
@eldanamekonnen7919 8 ай бұрын
በህይወቴ ለመጀመር ግዜ ነው እንዲ አይነት ድግስ ላይ የተገኘሁት በጣም የሚገርም የአምልኮ ቀን ነበር ጌታ ብቻውን የከበረበት። ለምልም ቤኪሻ❤
@SamsngEthiopia
@SamsngEthiopia 4 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ክብሩ ለጌታ ይሁን
@abenezerdereje3982
@abenezerdereje3982 8 ай бұрын
እኔ ጭራሽ ቃል የለኝም specially for this song😭😭😭 thank you beki
@Teshaleteka-w8c
@Teshaleteka-w8c 4 күн бұрын
መዝሙር ህን ሥሰማ አለቅሳለሁ
@ቃልኪዳንSamuel
@ቃልኪዳንSamuel 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከእኔ ጋራ ነዉ አሜን ከእኔ ጋራ ነዉ አሜን ነዉ ሃሌሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@danielhailu5871
@danielhailu5871 8 ай бұрын
amen amen amen
@edentamirat4964
@edentamirat4964 8 ай бұрын
ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው❤❤
@jackthebanna4488
@jackthebanna4488 5 ай бұрын
ከወጀቡ በፊት ምን አለ 2X ከማበሉ በፊት ምን አለ 2X ከሙሴ ጋር እንደነበርኩኘ ካንቺ ጋራ አእሆናለው። አብረሀምን እንዳወራሁት አንቺንም አወራሻለው። ዳዊትን እንዳከበርኩት አንቺንም አከብርሻለው። ያቤፅን እንደሰማሁት አንቺንም እሰማሻለው። ልክ እንደ እየሩሳሌም በውስጥሽ ክብር ሆናለው ዙሪያዋን እንደከለልኩኘ እንዲሁ ከልልሻለው እንዲ ነው ያለኘ 4X Amen amen 🙏
@biniyamduga6378
@biniyamduga6378 8 ай бұрын
ቤኪ በእግዚአብሔር አብሮሆ የታጀበ ዝማሬ ነው ሁሌም በአገልግሎት የጌታ መገኝት ካተጋር ይሁን❤❤❤
@mickylala1700
@mickylala1700 8 ай бұрын
የድምጽ ጥራቱ አንደኛ ነው
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 3 ай бұрын
Mixing & mastering kirubel tesfaye
@behailukacha3509
@behailukacha3509 8 ай бұрын
ኮራው የጌታ በመሆኔ!! ሃሌሉያ
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677 8 ай бұрын
አስቀድሞ ጌታ ምን አለ?❤❤❤❤❤❤❤
@AmanuelEmiru-d7e
@AmanuelEmiru-d7e 8 ай бұрын
በረከት አንደስምህ❤️ ❤️🔥
@selamzenebe-h4c
@selamzenebe-h4c 6 ай бұрын
Endesimih bereket awo
@Teshaleteka-w8c
@Teshaleteka-w8c 4 күн бұрын
በጣም እወድሃለሁ በረከትዬ በጣም በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Personxd_7271
@Personxd_7271 8 ай бұрын
የወደደን በልጁ ደም ያዳነን አምላክ ከኛ ጋር ነው አሜን::
@behailukacha3509
@behailukacha3509 8 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው!
@danielhailu5871
@danielhailu5871 8 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ELELELELELELELELELELELELELELELELELELELELELELELELELELE
@eben_ereso
@eben_ereso 8 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት 😢😢😢😢 ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው 😢😢
@Abelmohummed
@Abelmohummed 8 ай бұрын
ቀኔን አሳመርከው ሚገርም መዝሙሮች
@behailuassefashege6042
@behailuassefashege6042 8 ай бұрын
👍አሜን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡዎዉ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ጉባኤው በመዝሙሩ አበደ እኮ🎉🎊🎉🎊🎊🎉🎊🎊🎉🎊💎💎💎🎇🎇🎆🎆😀🤗😀🤗🤗🤗😀🤗❤❤❤💖💖💕💖💕🎆🎆🎇🤗🤗😀💎🎊🎉📯📯📯📯🎉🎉❤
@dawitsahle7106
@dawitsahle7106 8 ай бұрын
ቤኪ የኔ አንደኛ!! ተባረክ!!
@selamzenebe-h4c
@selamzenebe-h4c 6 ай бұрын
Beki tebarek
@HAQTECH655
@HAQTECH655 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 8 ай бұрын
ከማእበሉ በፊት ምን አለ❤❤❤
@behailukacha3509
@behailukacha3509 8 ай бұрын
ከኔ ጋር ነው አሜን ነው 👏😀😅🙌👏
@YewbneshFituma
@YewbneshFituma 8 ай бұрын
Manew Manew yene geta new hallelujah
@shalomMK12
@shalomMK12 8 ай бұрын
ከናዝሬት ye mezmur concertun lemekal yehdkubet ken aresawm enkuwanm hdkugn❤❤❤
@እሙ-ጨ3ጘ
@እሙ-ጨ3ጘ 8 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ተለቀቀ እልልልል
@Line_world_1
@Line_world_1 8 ай бұрын
ከኔ ጋር ነው የማእበሉ ጌታ ❤ አሜን😘
@melatmohammed6604
@melatmohammed6604 8 ай бұрын
ጌታ ከእኔ ጋራ ነው ❤❤❤❤
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 8 ай бұрын
ቤክዬ ተባረክ በርታ ካንተ ብዙ ነገርን እንጠብቃለን ❤❤❤
@KalawiTube
@KalawiTube 8 ай бұрын
ከኔ ጋራ ነው ከኔ ጋራ ነውከኔ ጋራ ነው ከኔ ጋራ ነው ከኔ ጋራ ነውከኔ ጋራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ከኔ ጋራ ነው ከኔ ጋራ ነውከኔ ጋራ ነው ከኔ ጋራ ነው ከኔ ጋራ ነውከኔ ጋራ ነው
@EndaleFantu
@EndaleFantu 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ከኔ ጋራ ነው አሜን ነው❤❤❤
@GenetAbuje
@GenetAbuje 8 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ነው ከእኔ ጋር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YewbneshFituma
@YewbneshFituma 8 ай бұрын
Bekuyee meskele adebabye entebkalen endegna bemnfese yemnkenfebet kenen❤🎉
@benaiahgeorge788
@benaiahgeorge788 8 ай бұрын
ጌታ ምን አለ?❤
@KassahunPetros
@KassahunPetros 8 ай бұрын
What a worship, Anointing flows with no any hindrances.
@YonasMan-fg5rq
@YonasMan-fg5rq 8 ай бұрын
ጌታ የሰጠን በርከታቺን ❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@HenokSebsibe-sj6sy
@HenokSebsibe-sj6sy 8 ай бұрын
Tebarek beki 🙌🙌🙌
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 8 ай бұрын
WW Great worship bro! BLESSED!
@diborawoldee
@diborawoldee 8 ай бұрын
እናቴ የመኪናዉን መሪ ለቃ ስታጨበጭብ ገደል ገብተን ነበር 😂😂
@CentsSwap
@CentsSwap 8 ай бұрын
bro😂😂😂
@danielhailu5871
@danielhailu5871 8 ай бұрын
@@CentsSwapelelelelelelelelelelelelelelelelelelele
@eben_ereso
@eben_ereso 8 ай бұрын
አንቺ ደሞ ደና ነገር ብትነግሪን ምን አለበት
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 8 ай бұрын
Elilillllllllllll praise lord.
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 8 ай бұрын
Yitebikuhi zenid melaakituin silanit yazal.
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 8 ай бұрын
ድጋፌ ምለውውውውው ❤❤❤❤❤
@demozedefar
@demozedefar 8 ай бұрын
mekom alchalkum .......eyezemerku!!!!
@samitsede3085
@samitsede3085 8 ай бұрын
Wowww amazing keep shine my big bro
@_milluu
@_milluu 8 ай бұрын
I love Jesus ❤
@merhawetdebele7830
@merhawetdebele7830 8 ай бұрын
አሜን አሜን ከኒጋር ነው እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@Zemaleyesus
@Zemaleyesus 8 ай бұрын
አባ እወድሀለሁ እወድሀለሁ
@manewalew2845
@manewalew2845 3 ай бұрын
Tsega yabizalin beki ❤❤ God bless you more ❤
@manewalew2845
@manewalew2845 Ай бұрын
Simun sitera yehone negr yihonal amen ❤what beautiful name Jesus Christ/Yeshua
@DejeneAlemu-jz6fy
@DejeneAlemu-jz6fy 8 ай бұрын
Stay blessed!
@weinigebrhiwet5823
@weinigebrhiwet5823 8 ай бұрын
Gloryyyyy thanks Bekiyee wedmachn am always blessed 🙏
@TsegayetegessaMoloro
@TsegayetegessaMoloro 8 ай бұрын
Amazing Amazing hallelujah ❤❤❤❤
@abebayeshigut4232
@abebayeshigut4232 8 ай бұрын
God blessed you Bekisha!!!!!!
@nazrawit67
@nazrawit67 8 ай бұрын
I'm being like ነበርኩ እዚ ነበርኩ እኮ😂
@yorditesema4035
@yorditesema4035 8 ай бұрын
Same here 😂😂
@tamrattigstu-f5n
@tamrattigstu-f5n 2 ай бұрын
ቤኪ አችን ተባረክልን❤❤❤❤❤
@ZekariyasHaddis
@ZekariyasHaddis 8 ай бұрын
መጣ እየሱስ የታለ እባክክ በረከትዬ
@misganaaweke232
@misganaaweke232 8 ай бұрын
ክብር አለጋር አብሮ ነው
@ZekariyasHaddis
@ZekariyasHaddis 8 ай бұрын
@@misganaaweke232 asi ayhewalew thank you
@Sisualex
@Sisualex 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ቤኪኪኪ ተባረክክክ
@SelamMechal-n6e
@SelamMechal-n6e 8 ай бұрын
ያለጊዚዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BettyDamtew-ie2yq
@BettyDamtew-ie2yq 8 ай бұрын
1 wedaj alege❤
@sinatech2065
@sinatech2065 4 ай бұрын
ሚልኪ ሚገርም ነው bassist PRO ነው 👌
@ezra_esu123
@ezra_esu123 8 күн бұрын
Another level lay
@ayanasamuel68
@ayanasamuel68 8 ай бұрын
You are our blessing!
@YewbneshFituma
@YewbneshFituma 8 ай бұрын
Bekuyeye tewedaje geta yesuse yebarekeh❤
@Chekilight97
@Chekilight97 8 ай бұрын
Degafehe yemelhu 😢😢😢😢😢 what a heart....song
@dgtt214
@dgtt214 8 ай бұрын
God blessed you ❤❤❤❤
@EmmanuelAsefa-yz8ky
@EmmanuelAsefa-yz8ky 8 ай бұрын
God is good all the time
@yonastadesse8568
@yonastadesse8568 3 ай бұрын
❤️በየሱስም የውንንግር ወርርኝ መዝሙር
@senaiyohannes1201
@senaiyohannes1201 8 ай бұрын
wow i am so blessed by this God bless you bekiye!!!
@pipakebed1701
@pipakebed1701 8 ай бұрын
God Blessed you bro
@SimonHassen-et3et
@SimonHassen-et3et 8 ай бұрын
❤❤❤❤wow yene geta eyesus tebarekk❤❤❤
@Roba-m1r
@Roba-m1r 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክክ አስመሳይ ክርስቲያን በሞላበት አንተ መገኘት የጌታ እጅ አለበት ካለ መንፈስ ቅዱስ የሚዘመር መዝሙር ልክ እንደዘፈን ነው ያንተ ግን መገኝተ አለበት
@MekSoda
@MekSoda 8 ай бұрын
Hulaluya.. ❤
@MeleseAshuro-gq7uu
@MeleseAshuro-gq7uu 4 ай бұрын
Amen 🙏
@rozagona5338
@rozagona5338 6 ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🥰🥰🎉🎉🎉🎉
@OroTips-jd
@OroTips-jd 8 ай бұрын
Wow kibrun hyilun cemamrow yisxk liki inde simi bereket geta siyakebir indezinw bexm nw mwedi
@sintayehutesfaye-jc7ki
@sintayehutesfaye-jc7ki 8 ай бұрын
Beki zemn yibark
@rosinatube9937
@rosinatube9937 8 ай бұрын
ቤክዬ ዘመንህ የለምልም ብርክ በልልን👍👏👏💞💞💖💕💕💓🌺🌺🌻🌹🙏🙏🙏🙏🌷🌹🌹🌹💐🌿
@Jesus-l2r5g
@Jesus-l2r5g 7 ай бұрын
ጠላትም ቅናተኛውም ዝቅ ያረጉህም እያዩ ያሾፉብህም እያየሁም እግዚአብሔር ተገኘልህ እኮ እልልልልል ክብር ይሁንልህ ጌታ ያከበሩህን ታከብራለህና
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 8 ай бұрын
Amen amen amen haleluya❤❤❤
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 8 ай бұрын
ያባቴ ልጆች ሁላችሁም ተባረኩ... የረዳችሁ ጌታ ይባረክ
@yaredchane
@yaredchane 6 ай бұрын
Berket God bless you and your family
@lookooberhanu1045
@lookooberhanu1045 8 ай бұрын
Digafe yemilew ❤❤❤
@dawitlendi9293
@dawitlendi9293 5 ай бұрын
12:35 Drummm😮😮
@reasonalemayehu761
@reasonalemayehu761 8 ай бұрын
Hallelujah glory to our Lord Jesus Christ now and forever more 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@NahomHadgu-ls2hz
@NahomHadgu-ls2hz 8 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ አሜን
@HenokLegesse-o7h
@HenokLegesse-o7h 8 ай бұрын
kene gar yalechiw muslim nat gin betam destegna nat bemezmuru...bekiye tebarek
@nativamanbergi690
@nativamanbergi690 8 ай бұрын
ere uuuuuuuuuuuuuuuuu beki blessed
@yaredchane
@yaredchane 5 ай бұрын
Yena gata gena enadat Yale shee alew sheee ameti yesate tebareke bor
@yaredchane
@yaredchane 4 ай бұрын
Thanks God and and for my our presented abye ahemde
@KaleabTesfaye-xg6op
@KaleabTesfaye-xg6op Ай бұрын
Underrated
@sabansaLiyo
@sabansaLiyo 6 ай бұрын
Wow God bless you!
@zerubabelKapo-wc5dz
@zerubabelKapo-wc5dz 8 ай бұрын
Begeta sim 😢
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 8 ай бұрын
አሜን አሜን ለሁሉም
@ruhamabekele6025
@ruhamabekele6025 8 ай бұрын
Brikrik yargih ❤❤❤🙌🙌🙌
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2 МЛН
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,8 МЛН
Bereket Tesfaye
4:21
Gutema Hiko
Рет қаралды 307 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН