1.4 ቢሊየን ብሩን ማን አዘዋወረው? እንዴት የ1,496 ቀን ዓበል ለአንድ ሰው? - ፋና ምርመራ

  Рет қаралды 167,933

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 844
@user-cc9ql5ns7i
@user-cc9ql5ns7i 4 ай бұрын
የልጅ ጨዋታ ይመስላል ።እኔን በጣም የገረመኝ የጋዜጣኛ ጥንካሬ ነዉ በርታልን
@shewayeergate923
@shewayeergate923 4 ай бұрын
በጣም የሚገርመው ነገር በስራ ሰዓት ቢፈለጉ የማይገኙ ሀላፊዎች ከስራ ሰዓት ዉጭ ሰርቼነው የተከፈለኝ ሲል መስማት ቀልድ ነው ጋዜጠኛው ግን በርታ ራስህንም ጠብቅ
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 4 ай бұрын
ምን ቀልድ ነው የንሮ ውድነቱ ጣራ ነክቶ እያለ በደሞዛቸው እንዴት መኖር ይችላሉ ? የትኛውም የመግስት መስራቤት በአበልና በተለያየ ጥቅማ ጥቅም ባይታገዙ አንድም የመግስት ሰራተኛ ንሮውን ሊገፋ አይችልም
@shewayeergate923
@shewayeergate923 4 ай бұрын
@@AddisalemGirma-z4t ህጋዊ የሆነ ጥቅማ ጥቅምን ማንም አልተቃወመም የነዚ ግን የተለየ ነው በዓመት ውስጥ 365 ቀን ነው ያለው ታዲያ እንዴት ቢታሰብ ነው በሺ የሚቆጠሩ ቀናት አበል የተከፈላቸው እስቲ ከገባህ አስረዳን??
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 10 күн бұрын
​​​@@AddisalemGirma-z4tኑሮ ተወዷል።ግን በጀት መዝረፍ አለባቸው ነው የምትለው ? ተማሪን እያስራቡ፤ፋሲሊቲዎች በሌሉበት ሁኔታ ተማሪ እየተቸገረ ፤ገንዘብ የለም እየተባለ ፤እነሱ በአንድ አመት ከ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ለመኪና ኪራይ ማውጣት ህዝብ ማጥፋት ነው።
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
ሌቦቹ ተጠያቂ ናቸው ስለ ምርመራው ፋና ይመሰገናል Thank you Fana Broadcast
@yole5068
@yole5068 4 ай бұрын
ፋና ምርመራ ፕሮግራም አዘጋጆች ፣ ዝርፊያ እና ሙስና በተንሰራፋበት ሀገር ላይ ፣ እናንተን የመሰለ ጀግና ማየት ፣ የሚያስደንቅ ነው ። አሁንም ለህዝቡ በይፋ መጋለጥ ያለባቸው ፣ የዝርፊያ እና የሙስና ጉዳዮች ፣ በኢትዮጵያ የትዬለሌዎች ናቸው እና በርቱ እና ለህዝቡ አሳውቁት ። አድናቂያችሁ ነኝ !...
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 4 ай бұрын
የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት ቢሆን ኖረው የአመቱ ትርፍ ዜሮ ሆኖ ባንኩ ይዘጋ ነበረ። አቤት ዩንቨርስቲ በይኖር ኖረው እንዶ ዶ/ር ሀብታሙን ምን ይወጣው ይሁን።
@mustafamohammed7484
@mustafamohammed7484 4 ай бұрын
Is there no policy and policy in the country? Yestrday I saw in my eye in qality area defence oral track full of carcole and loff oading for retailers
@TessemaSelamu
@TessemaSelamu 4 ай бұрын
😊​@@mustafamohammed7484
@abrishaderajew5232
@abrishaderajew5232 4 ай бұрын
ሌሎች ዩኒቨርሲቲወች ደሞ ከዚህ ይብሳል Big respect fana ደቡቡ ሁሉም ግቢ አንድ ናቸው
@wakatatum29
@wakatatum29 4 ай бұрын
ደስ ሲል....እኔ ስራ ሳልበድል ደሞዜ እንዲያዝ አድርጎ ያባረረኝን ሰው። እዚህ የአበል(የውርደት) ዝርዝር ውስጥ ስሙ ተፅፎ ሳየው የምር ደስ ብሎኛል። ሌላው ደሞ እታች የኮሌጅ ዲኖች ድረስ ወርዳቹ ብትመረምሩ እላ ካሉት ባልተናነሰ መልኩ የሙስናውን ጥግ ትረዱት ነበረ። Salute Doc Adane🙏🙏🙏🙏
@mewhab1998
@mewhab1998 2 ай бұрын
እንኩዋን ደስ ሰለህ ዛሬ ደግሞ ተለቃቅመው ገብተውልሀል
@SamyaDemeke
@SamyaDemeke 4 ай бұрын
ምንም አይመጣባቸው እንደተለመደው ተወርቶ ይቀራል እታች ያለው ሰራተኛ ቢሆን ፩ ቀን አበል ከስራው ይባረራል የተማሪዋቹ ምግብ ምን ይመስላል
@FARREPODCAST
@FARREPODCAST 4 ай бұрын
Ewnat nw yalkew yahe hulem wachemo lay mihon ngr nw😢😢
@seberzare
@seberzare 4 ай бұрын
ምንም አይመጣባቸውም እያልን ነው አስተሳሰባችንን የምናበላሸው ሰዎቹ ከህግ በላይ አይደሉም ጠንካራ ምርመራ እንደተደረገ ሁሉ ጠንካራ እርምጃም አስፈላጊ ነው
@kureysh36ismael89
@kureysh36ismael89 4 ай бұрын
Yemigermachu hosaena andand birowochim temesasay nachew
@DemaJoban-cj8cz
@DemaJoban-cj8cz 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pZa5n2OqbJ6Xi6ssi=tN4hIlRyrNKptfbC
@miyastech
@miyastech Ай бұрын
Taseru eko bruh
@HaileyesusTadesseAyele
@HaileyesusTadesseAyele Ай бұрын
የምገርም ጋዜጤኛ እናመሰግናለን ፋና እጅግ ደስ የሚል ምርመራ ሀገርን ከውድቀት የመታደግ ሥራ ነው። የዲላ ዩኒቨርሲቲ ውስብስብና፣ አስተዳደራዊ ፣ችግሮች ያሉበት ሥለሆነ ፋና የበኩሉን እንድወጣ
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 4 ай бұрын
ገለልተኛ ከሆናችሁ ከፍተኛ ዝርፊያ የተፈፀመበትን የአዲስ መዘጋጃ ቤት እድሳት ና በአደባባይ ዝርፊያ የተካሄደበትን የአዲስ አበባ የከተማ አውቶብስ ግዢን ጨምሮ በገለልተኛ ኦዲተር እንዲመረመር ተደርጎ ለምን እውነታው ለህዝብ አይገለፅም ??? ህዝብ ሁሉንም ያውቃል የማያውቅ እንዳመስላችሁ ሁሉም ተሰንዶ ቁጭ ብሎል እናተ አሁን ብታድበሰብሱት የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሌቦቹ ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም::
@abebedutoro3701
@abebedutoro3701 4 ай бұрын
this is top right. We all aware of what has been done in Addis and the country as well. If you are genuine enough why don't you attempt to say few words on it. Lebba
@abayinehabriham8466
@abayinehabriham8466 4 ай бұрын
ገና ያልተሰማ ብዙ ጉድ አለ በደንብ መጣራት አለበት ። ለጋዜጠኞቹ ግን ክብር ይገባቸዋል respect🙏🙏🙏🙏
@towfikendris8155
@towfikendris8155 4 ай бұрын
31:47 presidentu tsegurun sinkaka yitayal eyewashe edehone masrejia
@munirabedewi9674
@munirabedewi9674 4 ай бұрын
ሰልኩን ባገኝ
@abayinehabriham8466
@abayinehabriham8466 4 ай бұрын
Hulum eko siyaweru eyetentebatebu neber ehe malet degmo lebinetachewun yasayal.
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 4 ай бұрын
የወጋገን ባንክ 2015 የአመታዊ ትርፍ 1.4 ቢሊየን ብር ነበረ። ይህ ደግሞ የዶ/ር ሀብታሙ አበባ ከደሞዝ ውጭ የሚያገኘው ጥቅማ ጥቅም ነው። በዚህ መሠረት ዶ/ር ሀብታሙ አበባ የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት ቢሆን ኖረው የአመቱ ትርፍ ዜሮ ሆኖ ባንኩ ይዘጋ ነበረ። አቤት ዩንቨርስቲ በይኖር ኖረው እንዶ ዶ/ር ሀብታሙን ምን ይወጣው ይሁን።
@damtehaile3845
@damtehaile3845 4 ай бұрын
😂
@mychannel89608
@mychannel89608 4 ай бұрын
ጸደቀ ግን በጣም ተመችቶኛል።he is stright forward.አንተ ጀግና እና ሃቀኛ። ወንድምህ ነኝ ከ ትግራይ።
@gedimann7
@gedimann7 4 ай бұрын
I love to hear this kind of documentaries Keep doing what u r doing Fana🎉✌️
@negashgebre6433
@negashgebre6433 4 ай бұрын
አቤት የዘንድሮ ጉድ ስንቱን አያን ጎበዝ!! አይይይይይይ ኢትዮጵያ ሀገሮ ነገር ግን ለጋዜጠኞቹ ግን ክብር ይገባቸዋል።
@kasulemma2688
@kasulemma2688 4 ай бұрын
የተማረ ይግደለን ብለን የተማረው ገደለን
@christhomas6893
@christhomas6893 4 ай бұрын
ሁሉም ሌባ ነ
@jerrydinku4584
@jerrydinku4584 4 ай бұрын
Awo yasazenal
@damtewgirma9950
@damtewgirma9950 4 ай бұрын
ከባድ ሚዛን............. ኮሎምቢያ ያለሁ መሰለኝ አጠገቤ ተቀጣጣይ ፋንጅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ብቻ መጨረሻ ያለው አይመስለኝም ።
@teferiweledlassie2236
@teferiweledlassie2236 3 ай бұрын
This was waiting for so long . Brave and brilliant investigative journalism.....now you are real . My mother land finds someone who can do the job . AINACHEN AND FANA B . C ....YOU ARE MY HERO... KEEP THE GOOD JAB ALIVE ❤❤❤❤❤❤
@brhanushewawerk9564
@brhanushewawerk9564 3 ай бұрын
ዪንቨርስቲ የሚያስተዳድረው ት/ማንስቴር ሆኖ እያለ የአንድ ሰፈር ሰዎች እየቶሾሙ /እየተቀጠሩ ከዚህ የተሻለ ነገር መጠበቅ የዋህነት ነው።
@amanueldorena6150
@amanueldorena6150 Ай бұрын
Thank you, Fan TV, being a voice .
@adaneayele4623
@adaneayele4623 4 ай бұрын
Thank you Fana team for your excellent work🙏
@TechEthioEntertianment
@TechEthioEntertianment 3 ай бұрын
በናታቹ ጅማ ዩኒቨሪሲቲ አይሲቲ ኑ ከዚህ ይብሳል
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 4 ай бұрын
"ገንዘብ ዘርፈዋል " የሚለው ቃል ድርጊታቸውን አይመጥነውም:: “ገንዘብ አትመዎል ለእራሳቸው " ነው የሚባለው! የሚያሳዝነው ለስሩት ወንጀል የፖርቲ አባል ወይም የክልል ስዎች ስለሆኑ ከተሽፈነላቸው ነው:: እስር ቤት መግባት አለባቸው(ተጠራርገው)!
@giannimelita4703
@giannimelita4703 4 ай бұрын
ፋና ምርመራውን አድርጎ ችግሮቹን አጋልጧል ቀጣይ ስራ ትምህርት ሚኒስተር በፋና ምርመራ መሰረት ተጨማሪ ማጣራት አድርጎ ተጠያቂዎችን ህግ ፊት ማቅረብና ከሀላፊነታቸው መነሳት ይኖርባቸዋል። ፕሮፌሰር ብርሃኑ በተመጨረሻ የተናገሩት ቃል አሁን ነው ፈተናው ቃል በተግባር ሚኒስተር መስሪያቤቱ የደረሰበትን ለህዝብ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 4 ай бұрын
የወጋገን ባንክ 2015 የአመቱ ትርፍ 1.4 ቢሊየን ብር ነበረ። ይህ ደግሞ የዶ/ር ሀብታሙ አበባ ከደሞዝ ውጭ የሚያገኘው ጥቅማ ጥቅም ነው። በዚህ መሠረት ዶ/ር ሀብታሙ አበባ የወጋገን ባንክ ፕሬዚዳንት ቢሆን ኖረው የአመቱ ትርፍ ዜሮ ሆኖ ባንኩ ይዘጋ ነበረ። አቤት ዩንቨርስቲ በይኖር ኖረው እንዶ ዶ/ር ሀብታሙን ምን ይወጣው ይሁን።
@ፋናቴሌቭዥን
@ፋናቴሌቭዥን 4 ай бұрын
አቦ ወንድማችን አላህ ጤናም እድሜ ይስጥህ አቦ አላህ ይጠብቅህ አፋጥጥልኝ በየክልሉ ነው የይንቨርስቲ ከቄራ ስጋ ላይ ሚዘርፉ ናቸው ወላሂ በሁሉም ክልሎች አለ ።
@shumetgetahun4791
@shumetgetahun4791 4 ай бұрын
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም
@yisehaksamuel-yy3hy
@yisehaksamuel-yy3hy 4 ай бұрын
Pls ፋና የውጤቱ ነገር ይጣየቁ ለምሳሌ ፣ ስንማር 2.9 የለው ፣ ስንወዳደር ግን 3.5 ከዚህ በለይ ውጤት ይዞ ይወጣሉ ፣ pls Regesteraial nagr
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 4 ай бұрын
ሁሉም ሌቦች ናቸው ጌታን የሚያውቁ ግን እግዚአብሔርን የማይፈሩ በቃኝ ማያውቁ ደሃውን ምቸቁኑ thanks fana kezi belay gud alebachew... ere Dr Aby
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ጌታን ቢያውቁ ይዘርፋሉ ?ምን አይነት ሠይጣን ነህ? ለነገሩ ፕሮቴስታንት ፀረ ኢየሱስ ነው ከመጀመርያው ።የሀዲያ ህዝብ በሙሉ ከጥንት ኦርቶዶክስ ነበር።ከመቼ ወዲህ ነው በሌባ ሠይጣን ፕሮቴስታንት የተበከለው?
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 4 ай бұрын
ስንጮህ ኖረን ዛሬ ይህን ማለታችሁ ትንሽ ስሜታችንን አነቃቅቷናል። ይህ ብቻ ሳይሆን ሌላ የህዝብ ሀብት በሀዲያ ዞን ባለሥልጣናት ከባለሀብቶች ጋር በሙሰጠር እየበዘበዙ ይጌኛሉ። ለዚህ ደግሞ ለሀዲያ ለበህል አዳራሽ ተብሎ የተመደበው ሀብት ተበልቶ ግንባተው ሳይጠናቀቅና ለህዝብ አገልግሎት ሳይሰጥ ሀውልት ሆኖ የቆመውን ቤት ማያት ያስፍልጋል። ይህንን ያደረገውን ኮንትራክተር ደግሞ በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ ውስጥ የምሰራቸውን ሥራ እንድሰራ የዋቸሞ ዩንቨርሲቲ ኮንትራት ሰጥቶ እያሰረሁ ነኝ ስለን ገርሞን ኖረናል
@aklilugetachew633
@aklilugetachew633 4 ай бұрын
ሁሉም የዩኒቨርስቲ አመራሮች ችግር አለባቸው ስለራሳው ህይወት እንጂ አንዳንች መፍትሄ አምጥተው አያውቁም ለዚ ነው የዩንቨርስቲ መምህራን በኑሮ ፍዳቸውን ሚበሉት ሁሉም መምህራን ስደት ነው ተስፋቸው ከትንሽ ጊዜ ብሃላ ባዶ ህንፃ ብቻ ነው ሚቀረው ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ድሮስ እንደ ሀይስኩል ባንድ ጊዜ ይሄ ሁሉ ዩንቨርስቲ የተደረደረው ለሌብነት ነው እኮ። በኮንስትራክሽኑ ዘረፉ አሁን ደሞ ለ1ቀን አበል 1 ሚሊዮን ብር ለመዝረፍ። ግን ህዝቡ 3 ወር 6 ወር ደሞዝ አይከፈለውም።
@CHERNETAYELE-io5re
@CHERNETAYELE-io5re 4 ай бұрын
እኔ በእውነት በእውነት የታዘብኩት አንድ የ15 አመት የምሕንድስህና የስራ ልምድ የሚፈለግ ቦታ አንድ ትልቅ የሀገር ቦታ ላይ የlanguage መምህር ተቀጥሮ ታዝቢያለው በእውነት መማሬ ነው ያስጠላኝ እንዲ አይነት ሰው ነው ሀገር የሚያፈረሰው። ይህ ነገር ምንም የሚገርም ነገር አይደለም ለምን እኔ ከማቀው የ6 አመት ልምድ....ወገን ለትውልድ እናስብ
@ዘኪ_Tube
@ዘኪ_Tube 4 ай бұрын
ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ አሪፍ ግቢ ጎበዝ ትእግስተኛ እና ለትምህርቱ ዋጋ ያለው ተማሪ ነበር ያለ ግን በነዚክ ሌቦች እየተዘረፈ ተማሪን በውሐ እጦት በመብራት የካፌ ብልሽትና የሠራተኞች ለተማሪዎች ያላቸው አመለካከት በጣም ከባድ ነው። መዘጋት ያለበት ግቢ ነው። የዋቸ ተማሪዎች ግን big respect ። I love you!!
@GreatBooks12
@GreatBooks12 4 ай бұрын
የዩኒቨርሲቲ አመራር በዉድድር እና በእዉቀት እንጂ የዛ አከባቢ ሰዉ በመሆንና በትዉዉቅ ሲሆን ትርፉ ይህ ነዉ። በጭራሽ ለዉድድር ክፍት እንደማይደረግ በዚህ ማየት እንችላለን።
@mollallamaru4101
@mollallamaru4101 4 ай бұрын
ትክክል! እስካሁንም በዚህ በጠነዛ የዘር ፓለቲካ መንግስትም ግለሰብም ታውሮ ይህች ምስኪን ሀገር እና ሕዝቦቿ እንደደማን አለን።
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 4 ай бұрын
1.4ቢሊዮን የባህርዳር ድልድይ ይሰራል 1.4 ቢሊየን በዋቸሞ ዩንቨርስቲ ይዘረፋል
@nesrelaNuri
@nesrelaNuri 4 ай бұрын
ሙሉ የሀገሪቱ university ዎች ለተማሪዎች መመገቢያ በጀት አጠረን ይላሉ ፡ ግን እኮ ተማሪዎቹ ተመገቡ ለማለት ይከብዳል ፡ ግን እነሱ በጀቱን ይቋደሱታል ፡ ሙሉ የ university አሰራር ቢፈተሽ ባይ ነኝ፡
@abenzertekalign9854
@abenzertekalign9854 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ! ደክተር አዳነ ግን ብዙ አታውራ በሉት። የነሱንም ዘመን እናስታውሳለን !!
@TameneJiru
@TameneJiru Ай бұрын
Thank you for seriously investigating the situation
@ATMN24
@ATMN24 4 ай бұрын
እንዲያውም ትንሽ ነው በጣም ከወር እስከ ወር አበልና ያልተገባ ወጭ ይደረጋል የምሰመን ጠፍቶ ነበር ፋና እናመሰግናለን ❤❤❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 ай бұрын
ዋው እንዲህ አይነት ጋዜጠኞች ስላሉን ደስ ይላል ሙች❤👌
@ethiokemsha9947
@ethiokemsha9947 4 ай бұрын
May God protect this journalist…love this kind of journalism please more have to be done but respect for every work and the president is billionaire
@zedodavo
@zedodavo 4 ай бұрын
Thank you FBC. Amazing Job.
@BelayAsfaw-mo2fi
@BelayAsfaw-mo2fi 4 ай бұрын
የሀገራችን የሙስና ምርመራ የትም አይደርስምና ዘና በሉ!!!!
@KB.Vibe08
@KB.Vibe08 4 ай бұрын
Excellent work shedding light on corruption! It's crucial for journalists to continue uncovering such issues, and authorities must take immediate action to address them. Keep up the great reporting! Fana tv 👏
@Ayalew18
@Ayalew18 4 ай бұрын
የጋዜጠኚውን ስልክ ባገኝ ከዚህ የባሰ ጉዳይ እሰጠው ነበር
@oromoohits4921
@oromoohits4921 4 ай бұрын
😂😂abet secreat agent​@@MentaworkMulatu
@soccerliveethiopia2219
@soccerliveethiopia2219 4 ай бұрын
ሠጣሃለሁ ።
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 4 ай бұрын
Call to Fana, simple
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 4 ай бұрын
እኔም
@ethiochu
@ethiochu 4 ай бұрын
ጠቅላዩን እንዲያፋጥልህ ነው
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 4 ай бұрын
ይገርማል። የትውልድ ሙጣጭ፡ የማህበራዊ ዕሰታችን ዝቅጠት መለያ ምሳሌዎች ናቸው እነኚህ። እንደ ካንሰር ...
@Aschsoftwaremaintenancet9676
@Aschsoftwaremaintenancet9676 4 ай бұрын
ከetv ማቆለባበስ ወደ ፋና በንግግር መንተባተብ&መወዘጋገብ😢😢😢
@addis048
@addis048 4 ай бұрын
ፋና እንፀ ስማቹ ሆናችኋል ወደሌላ ዩኒቨርሲቲም ጎራበሉ
@sintayehuTesfaye-x8t
@sintayehuTesfaye-x8t 4 ай бұрын
ፋናዎች በርቱልን አካባቢዉ ላይ ገና የልተሰሙ በጣም ብዙ ጉዶች አሉ
@MentaworkMulatu
@MentaworkMulatu 4 ай бұрын
ምን የምታቀው አለ ንገረኝ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 4 ай бұрын
ለጋዜጠኛ ትልቅ ክብር አለኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@solomonaynalem9035
@solomonaynalem9035 4 ай бұрын
ዶ/ር ተመስጌን ቶማስ ጅማ ዩንቨርስቲ እያለን ሳዋ በሚባል ማደሪያ ውስጥ በ1996 አ.ም የምስራቹን ቃል( ወንጌልን) መስክሮልኝ ወደ ክርስቶስ እንደመጣ ያደረገኝ ግለሰብ ነው፡፡ ከብዙ አመታት በኋላ ስላየውህ ደስ ብሎኛል፡፡ ቶሚ በጣም እወድሃለሁ፡፡
@lozaanteneh6482
@lozaanteneh6482 4 ай бұрын
ዶ/ር ተመስገን የምስራቹን ቃል ከመሰከረልህ በኋላ ገንዘብ እያቦጠቦጠ ነው።
@bontuhabib
@bontuhabib 4 ай бұрын
ከሌቦ ላይ ወንድም ቃል የተቀበልከው 😂😂😂😂
@mollallamaru4101
@mollallamaru4101 4 ай бұрын
😂😂😂 የምስራቹን ቃል...
@azmerawdejen8702
@azmerawdejen8702 4 ай бұрын
በመሠከረልህ መሠረት አንተም እንደሱ ሃገሪቱን እያጠብካት ነው የጌታ ሰው?
@Sebleh-t5b
@Sebleh-t5b Ай бұрын
Good investigative journalism.
@workieddinka6334
@workieddinka6334 4 ай бұрын
"ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ" ሁሉም የማኔጅመንት አባላቱ በሙሉ አደገኖች ናቸው፣ በደንብ እዩአቸው እስቲ/////they are really organized, calculated, it is in their Own BLOOD....
@MamUmer-s3k
@MamUmer-s3k 4 ай бұрын
ሀገር ያሳድጋል የተባለ የተማረ ሀይል እንዴት የሀገርን ጥሪት ለግል ጥቅም ያውላል ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ከድሮ ጀምሮ ኢትዮጵያን የሚያጠፋው የተማረው የሚባለው ሀይል ነው። ሲሰርቅ ሲዘርፍ ሀገር ሲሸጥ ነው የኖረው።
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 3 ай бұрын
How about Abiy Ahmed
@gari_abebe
@gari_abebe 4 ай бұрын
Bravo Fana Television and Fana Journals Group. Go forward.
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 4 ай бұрын
ጠቅላላ ዩንቨርስቲዎች ዘርፋ ላይ ናቸው ማን ይቆጣጠር ተቆጣጣሪውም ዘረፋ ላይ ነው።
@devovic6389
@devovic6389 4 ай бұрын
የጌታ ልጆች በፓስተሮቻቾው አቅጣጫ ሰጪነት ሃገሪቱን እያጠቧት ነው🙆
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 3 ай бұрын
Yembete Lijoch $$$ Lay nachew aydel!😅😅 WOGEGNA😅 CORRUPTION is personal not RELIGIOUS. Use another CONSPIRACY…
@bentiefa3702
@bentiefa3702 3 ай бұрын
የሲኖዲሱን ካዚና የሚያጥቡ ካህን መሣይ ካድሬዎችስ የማን ልጆች እንበላቸው ? ለኔ ሁለቱም የዲያብሎስ ልጆችና አጭበርባሪዎች ናቸው !!!
@woldeyohannestemesgen5870
@woldeyohannestemesgen5870 4 ай бұрын
ፋናዎች እናመሰግናን!!!!!!!
@ፋናቴሌቭዥን
@ፋናቴሌቭዥን 4 ай бұрын
ፋና ለህግ አቅርቦ መባረር ብቻ ሳይሆን ለህግ አቅርቦ ውጤቱን እንጠብቃለን ብልፅግና ወደፊት
@TT13453hg
@TT13453hg 4 ай бұрын
እባካቹ ሀዋስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አዋሽ መልካሳ ብዙ ዝርፊያ ይፈፀማል ። እነሱንም መርምሩ
@MentaworkMulatu
@MentaworkMulatu 4 ай бұрын
እስቲ ንገረኝ ምን አሻጥር አለ
@usmanmohammedali
@usmanmohammedali 4 ай бұрын
There has to be a very ground rule to have such a very interesting and insightful interview with all universities to bring accountability and foster transparent personality to government officials. Thank you Fana broadcasting Corporation particularly the Journalist who tried to expose how the maladministration is going on the university. Check every university and you will get big and bigger surprise than this.
@nebil45
@nebil45 4 ай бұрын
Betam arif program nwu fana keep it up 👌 ,,mechereshawunm yefered hidetunm teketatelachu endemtakerbulen tesfa alen
@Dernaclips
@Dernaclips 3 ай бұрын
Thank you fana I hope you investigate all universities in all regions
@tigistugoa3210
@tigistugoa3210 4 ай бұрын
Amazing journalist I have ever seen.
@mayafas
@mayafas 4 ай бұрын
Dr. Mibale sim gin ye Leboch Brand honual😢
@ekramabebe1319
@ekramabebe1319 Ай бұрын
Thank you Fana
@Turme..
@Turme.. 4 ай бұрын
I love this program, and the government needs to take serious action against this corrupted officials
@niguseeromo6194
@niguseeromo6194 4 ай бұрын
Thank you fana
@ethiochu
@ethiochu 4 ай бұрын
ጠቅላዩን ጠይቁት የሃገሪቱን በጅት የት እንደሚያዝገባው
@moof-academy
@moof-academy 4 ай бұрын
BRAVO FANA
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 4 ай бұрын
Fana keep up the good work !
@casp9957
@casp9957 4 ай бұрын
በ 2019 ለ 3 ወር ኢንተርንሺፕ 4000 መከፈል ሲገባው 1500 ብር ብቻ ነበር ያስገቡልን እሱም ይጣራ!!!
@girumdagne3832
@girumdagne3832 4 ай бұрын
ሀብታሙ TV ለይ በብዛት ሲታይ የነበረው Cover ነበር እንዴ...ቂሊጦ ይውረድ
@mintesnotdebebe4542
@mintesnotdebebe4542 4 ай бұрын
የ ፕሬዝዳቱ v8 መኪና የገዛ የራሱን መኪና ነው እራሱ 2m birr እንደ ተከራየው ያውቁ ኖርዋል😢
@zoitube
@zoitube 4 ай бұрын
Sera fetera mehonu new
@emadegree
@emadegree 3 ай бұрын
አፊ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@temesgenmoges889
@temesgenmoges889 4 ай бұрын
Thank you Fana TV WAW
@surafeltade5717
@surafeltade5717 3 ай бұрын
ፋና ይህ ፕሮግራም ጥሩ ነው ግን አስተያየት ይህ ፕሮግራም ይበልጥ እንዲቀጥልና በተቻለ አቅም ስለ ህግ የሚያቅ ህጉንም ጨምሮ ቀጥተኛ እና ፍርሀት የሌለበት ጋዜጠኛ ቢኖር ፕሮግራሙ ምን ያህል አሪፍ እንደሚሆን ታሳቢ ቢደረግ አሪፍ ነው ባይ ነኝ እንደሰማችሁኝ እርግጥ ነው
@mesgebre9743
@mesgebre9743 4 ай бұрын
"Conflict of Interest" የሚባል ነገር አለ:: ይህ በግልጸ የተከናወነ የህዝብ ንብረት ላይ የተደረገ ሌብነት ነው:: አላውቅም : እኔን አያገባኝም ወዘተ የሚል መልስ ከሌቦች የሚጠበቅ መልሰ ነው:: ጉዳዪ ሪፖርት መደረጉ እነደተጠበቀ ሆኖ በሕግ ታይቶ ውጤቱ ለሕዝብ መቅረብ አለበት::
@tegeshow1054
@tegeshow1054 4 ай бұрын
It should be work for others university also. So I, suggestion that fana broadcast should be expand its scope for further improvement
@almaw15
@almaw15 4 ай бұрын
ፕሬዝደንቱ የሌባ አይነደረቅ ነወ። ዶክትሬቱንም ያገኘዉ በሌብነት ይመስለኛል
@bewketenbyaletube402
@bewketenbyaletube402 4 ай бұрын
እውነት ነው ያልከው
@ፋናቴሌቭዥን
@ፋናቴሌቭዥን 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ ለጋዜጠኞች በደንብ በደንብ ይመሠገኑ ይገባል 👏👏👏👏👏👏
@penojulu3657
@penojulu3657 4 ай бұрын
very good investigation, let the investigation continue with others university as well
@kinhantube4565
@kinhantube4565 4 ай бұрын
Thank you Fana Broadcast
@SimegnewGirma
@SimegnewGirma 4 ай бұрын
ፋናዎች በርቱ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን
@moneyhope8401
@moneyhope8401 4 ай бұрын
take action don't let them stay on position please please please x1000 dr abiy ahmed
@WaqoWaqo-fl9bo
@WaqoWaqo-fl9bo 4 ай бұрын
"እራሴንም ለመጥቀም"! ነው የተቀጠርኩቱ አማርኛ ተመቸን 😅😅😅😅
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Ай бұрын
የሚገርመው መልሳቸው !!! የሌባ አይነደረቅ ከሰኞ እስከእሁድ እየሰራሁ ነው ያለው ገርሞኛል !!!
@ManchiloKindieYihun
@ManchiloKindieYihun 4 ай бұрын
እግዚኦ!!!
@tadygashaw5150
@tadygashaw5150 4 ай бұрын
የዚች ሀገር የመንግስት መስሪያ ቤቶች ጓዳጎድጓዳዋ ቢመረመር የመንግስት ካድሬዎች ጉድ ብዙ ነው ሁሉም የሐገሪቷ መስሪያ ቤቶች የሚመሩት ሐላፊነት በጎደላቸው አቅመቢስ ሌቦች ነው
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
ወይ የተማረ ሰው የአድያን ህዝብ አሰዳቢ በጣምነው ያዘንኩባቹ እንዲ አልነበረም እዝቡን የጠበኩት የወንጌል አርበኛ ልጆች አንገት አስደፋቹን
@ibexmagna677
@ibexmagna677 4 ай бұрын
ፋናዎች እባካችሁ ሀዲያ ዞን ሙሉ ለሙሉ ሆሳዕና ከተማ ሙሉ ለሙሉ በሙስና የተጨማለቁ ናቸው! የፌዴራል ተቋማትን ብቻ ሳይሆን የዞኑንና የከተማ አስተዳደሩን ማዘጋጃ ቤት፣ የከተማ መሠረተ ልማት ቢሮ ፣ መሬት ልማት ቢሮን ጨምሮ በርካታ መስሪያ ቤቶች በጥብቅ ይፈትሹ !!!!
@bekanegewo5175
@bekanegewo5175 4 ай бұрын
I appreciate the Journalist.
@wossenuephriem7971
@wossenuephriem7971 4 ай бұрын
I love your approach very professional polite It very shem collactetion of corporate Drs
@hailugetachew
@hailugetachew 4 ай бұрын
Great, keep it up Fana BC.
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi 4 ай бұрын
ጥቆማ የሰጡት ግን ጀግና ናቸው...ውሳኔ ካልተወሰደባቸው ግን ያሳዝል pm Dr Aby please...
@FiromsaAbrahim-y5x
@FiromsaAbrahim-y5x 4 ай бұрын
Good job,continues it to different Ethiopian Universities bravo 👏
@belachewaman8976
@belachewaman8976 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጅምር ነው፡፡ ነገር ግን አዲስ አበባ ላይ ያሉ ሚኒስቴር መ/ቤቶች በተለያዩ የበጀት ኮዶችን (ፕሮጀክቶች) በመጠቀም አንድ ሰው በወር ማግኘት ከሚገባው ቀናት በላይ ተመሳሳይ ሲወስድ ይስተዋላል፡፡ መሰል ዘረፋዎች ማጋለጣችሁ ቀጥሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ!
@nahumdegefa7641
@nahumdegefa7641 4 ай бұрын
ተማሪዎቹ እኮ ዛሬ ላይ በየመንግስት መስሪ ቤት ውስጥ ሌብነት ከነዚህ አላፊዎች ነው ሌብነትን ተምረው የሚገኙት ምክንያቱ ደሞ በነዚህ አላፉዎ ተገቢውን የሕግ ተጠያቂ ስለማይወሰድ
@lazerentertainment1416
@lazerentertainment1416 4 ай бұрын
Respect for the journalists !
@akemanu48
@akemanu48 3 ай бұрын
ወይ ሀገሬ😢😢 በስንቱ ትወቀጫለሽ? የጎበጡ አረጋውያን በበዙባት ::የሰው ልጅ በጣም ትንሹ ነገር የሆነውን የህይወት ማስቀጠያ ምግብና መጠጥ ብርቅ በሆነባት ሀገር ይህን ያህል ዘረፋ ይጧጧፋል:: እነኚህ ሆዳማች እነሱ ስለተንፈላሰሱ ሀገሬ በመልካም የእድገት ጎዳና ላይ ናት ይሉናል:: ከዚህ በፊት አይናችን የሚባል እንዲህ አይነት ፕሮግራም ነበር:: ለረጅም ጊዜ ቀርቶ ነበር::አሁን እንዲህ ተመልሶ መምጣቱን በደንብ እደግፋለው:: ሆኖም ይህን ያህል የህዝብን ገንዘብ ሚቦጠቡጡና ሀገርን የሚያርዱ የቢሮ ባለሙያዎች የመስክ ባለሙያዎች ሁሉ በህግ ስር ሆነው በምርመራ እንዲዳኙልን እንፈልጋለን:: አደራ አደራ አደራ
@beyenekindu8000
@beyenekindu8000 3 ай бұрын
GOOD OF ALL YOUR PROGRAM
@weareallimmigrants9336
@weareallimmigrants9336 4 ай бұрын
They all have dressed well while the country is starving. I wish we have this kind of journalism everywhere.
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 65 М.
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,6 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 48 МЛН
የተነጠቀው ገበታ...
54:16
Fana Television
Рет қаралды 20 М.
"አዲሱ 2017 ዓ. ም የእኛ ጊዜ ነው"፣ "የበሬ ግምባር የምታክለው የአማራ ክልል አትበቃንም"
37:52
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,6 МЛН