1 እንቁላል 2 ድንች እና 1 ማንኪያ ዱቄት ካላቹ ፈጣን እና በጣም ቀላል ቁርስ ጋበዝኳቹ🤗 / betam kelal kurs aserar/ easy breakfast

  Рет қаралды 721,089

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

Пікірлер: 159
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 2 жыл бұрын
ድንቹን ልጠሽ ቀቅይውና በጣምሳይበስል ፈግፍገሽ ከእንቁላሉና ከዱቄቱ ጋር አደባልቀሽ ከቻልሽ ነጭ ሽንኩርትና ትንሽ የተፈጨ ሮዝማሪ ጨምረሽ ሞክሪው
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 Жыл бұрын
መሸአላህ ባለሙያሞልቶል አላህይጨምርላችሁ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
awo wnji dinch endet ke enkulal ekul yebeselal
@SerutiTube
@SerutiTube 11 ай бұрын
ይመዝገን አንቺ ጣጣ አላበዛሽብንም ተባረኪ
@GenetMekonen-q6p
@GenetMekonen-q6p Ай бұрын
አሪፍ ነው በጣም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@bethlehemabebe2324
@bethlehemabebe2324 2 жыл бұрын
በጣም ቀላል ለቁርስ😋ቺዝ ጨምሬበት ሰራዋለሁ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 жыл бұрын
ቀለል ያለ አሪፍ አሰራር ነው ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ👏👏👏👏💞💞
@kidusyoseph7965
@kidusyoseph7965 2 жыл бұрын
OK man :)
@kassechhailu3048
@kassechhailu3048 2 жыл бұрын
😀😀
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 жыл бұрын
@@kassechhailu3048 😂👈?
@آمنهمحمدالحميري
@آمنهمحمدالحميري 2 жыл бұрын
ስራዉ ቀላል እና ፈጣን ቢሆንም ድንቹ ግን እኩል ከእንቁላሉ ጋር ሊበስል አይችልም ሞከርኩት
@nuraddismekonen4121
@nuraddismekonen4121 2 жыл бұрын
በተቀቀለ ድንች ሞክሩት
@hayatmohamed6801
@hayatmohamed6801 2 жыл бұрын
እኔ በተባለው መስረት ስራሁት ግን ድንቹ ጭራሽ አልበስል አለ እኔ ግን ፈሳሽ ወተት ጨመርኩበት
@እክራም
@እክራም Жыл бұрын
የሚን ዎተትነዉ የምጨሚሪለት
@mebrahtuhadra2745
@mebrahtuhadra2745 Жыл бұрын
Lenem endeza new yehonew
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Жыл бұрын
ይበስላል ሞክሪው
@azizayesuf9727
@azizayesuf9727 2 жыл бұрын
ቀላልና አሪፍ ነው በሌላም ስሪልን
@AbikiAlemnur
@AbikiAlemnur 5 ай бұрын
Keteybet❤
@mihretsalhe5542
@mihretsalhe5542 Жыл бұрын
Wedejewalew yemer Thankyou lelam kalshe lakilen and chew alasegebashem Aydle
@Debevbsbg
@Debevbsbg Жыл бұрын
ትለያለሽ አንች።በአለፈው አንድ ቪዲዮሽን አይቼ ሞክሬው የቀመሱት በሙሉ ተደንቀዋል። ይህንንም እሞክረዋለሁ።😊❤
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 3 ай бұрын
ወዉዉ❤❤
@husab29
@husab29 Жыл бұрын
ዋዉዉ❤❤❤እሞክረዋለሁ❤❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@rabiahussain5192
@rabiahussain5192 2 жыл бұрын
ግን መጀመርያ ድንቹ በዘይት መጠበሥ አለበት እድበሥል
@konjitTikuneh
@konjitTikuneh 5 ай бұрын
ዋው
@እሙቢላልAil
@እሙቢላልAil 4 ай бұрын
ዋዉዉዊ አሪፍ አሰራርነዉ🎉
@mesiyete
@mesiyete Жыл бұрын
ድንቹ ቢቀቀልስ??
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
ene yemelew gin dinchu ke enkulalu ekul endet libesel yechelal?
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ Жыл бұрын
እኔ ሰርቼው ምንም አልጣፈጠኝም ። ላንድ የጣፈጠው ላንድ አይጣፍጠውም ተባረኪልን እህታችን
@fyori130
@fyori130 2 жыл бұрын
Waw ahun yayehush betam gobez berci emokrew alew
@elsadebebe3109
@elsadebebe3109 2 жыл бұрын
ዋዉነዉ ግን ያልገባኝ ነገር ድንቹ ያልበሰለነዉ ወይስ የተቀቀለ
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 2 жыл бұрын
Kelel Yale Arif aserar nw: gin duketu yemindinewu ??
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 2 жыл бұрын
ዋውውውው
@yordanosesmagne4922
@yordanosesmagne4922 Жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@emanemu6900
@emanemu6900 2 жыл бұрын
Ooh very nice I love😶
@islamicdawaaselefiya6505
@islamicdawaaselefiya6505 2 жыл бұрын
ይመችሽ
@subrinasubrinalu2789
@subrinasubrinalu2789 2 жыл бұрын
ውዴ እባክሽ ምግብ ለሚጀምሩ ማለትም 5 ወር ለሞላቸዉ
@kiflomtsegaye4756
@kiflomtsegaye4756 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ
@amiramuhe371
@amiramuhe371 2 жыл бұрын
Masha allah
@caltubushura188
@caltubushura188 2 жыл бұрын
Wowwwww👍👍
@YalemwerkmuleyaTesma
@YalemwerkmuleyaTesma 8 ай бұрын
አሸትም እቁላሉ
@meronmammo6124
@meronmammo6124 6 ай бұрын
lelochum endanchi were sayaweru biseru arif neber
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይለል እነመስግነለን
@nazerawitwondimu2833
@nazerawitwondimu2833 2 жыл бұрын
Wow
@meronmammo6124
@meronmammo6124 10 ай бұрын
Dinch ena enkulal endet new ekul yemibeselut.. ere bakesh seteyo atejajayeben
@yetmworkbelehu8451
@yetmworkbelehu8451 2 жыл бұрын
ድንቹ ከእንቁላሉ ጋር እኩል ይበስላል
@tegesetgeber238
@tegesetgeber238 Жыл бұрын
Chize kelales
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 Жыл бұрын
እኩልአይበስልም መቀቀልነዉድንቹንፊት
@mekgar2001
@mekgar2001 2 жыл бұрын
I think the potato will not be cooked well. Rather, if you boil the potato a little bit , it makes sense. I don't want to eat raw potato. But, the food looks so yummy.
@vergiprodan7362
@vergiprodan7362 2 жыл бұрын
Prea
@shamsaahmed9489
@shamsaahmed9489 2 жыл бұрын
the potatoes are in really small slices , so it the possibility of it being cooked well enough is high
@meronmammo6124
@meronmammo6124 10 ай бұрын
tikekel
@እሙአህመድይተብ
@እሙአህመድይተብ 2 жыл бұрын
መሽአላ ደስ ይላል እጂሽ ይባርክ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ
@KedshTesfagergs
@KedshTesfagergs Жыл бұрын
Wawww betam deslal thanks ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Thanks dear😘❤
@Maryam-rf3sr
@Maryam-rf3sr 2 жыл бұрын
ድንቹአይበስልም ሲቀቀቃኳ ግዜይፈጃል እንኳን 5ደቂቃላይሞላ ተጠብሶ
@brainmethis
@brainmethis 2 жыл бұрын
ይበስላል ማሬ እኔ ለልጆቼ እሰራአለሁ
@mobizone4136
@mobizone4136 Жыл бұрын
ዋውውው እጅሽ ይበርክ
@usrafetu3795
@usrafetu3795 Жыл бұрын
It's nice ketyebet
@DemelashDencha-qe9mf
@DemelashDencha-qe9mf Жыл бұрын
ልሞክረው እና እነግርሻለው
@mohamedhairedinsaber4333
@mohamedhairedinsaber4333 2 жыл бұрын
Hidu inee hajer nen. mashaalah jamral🌻😻💖
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
Ameseginalew yene konijo😘
@abebechermias
@abebechermias 2 жыл бұрын
mitafite kures nw simu mindinaw
@FiryeDesie
@FiryeDesie 8 ай бұрын
እንቁላል አልቦ መስራት አልችልም ፆም ስላለ❤😢😮
@HermelaTesfaye-sp7lq
@HermelaTesfaye-sp7lq 8 ай бұрын
Le 1 amet lej yamihon megab asrar asygn 1
@bizuneshteshome3241
@bizuneshteshome3241 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ድንቹ ተቀቅሎ ነው ወይስ በጥሪው ??
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
በጥሬው🤗
@yibeltalmekonen2854
@yibeltalmekonen2854 2 жыл бұрын
እኔ ሞከርኩት ግን ተንቸክችኮ ነው የቀረው ምንም አይነት ውሀ ሳልጠቀም ብዙ ውሀ አጠለለ ለምንድን ነው ፤ሌላ ደግሞ በማንኛውም መጥበሻ ይቻላል ወይ ማብራሪያ እፈልጋለሁ የኔ ቅመም ፤እንደ ሳሳሁ ቀረሁ።
@زمزمإدريسادريس
@زمزمإدريسادريس 2 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን
@bizuye-dg3xl
@bizuye-dg3xl Жыл бұрын
ዶቄት ከለለኝስ
@PeaCe-e1e
@PeaCe-e1e 6 күн бұрын
👍❶ኛ
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 жыл бұрын
ቀለበትሽህ ያምራል የኔ በለሞያ ዬት ሀገር ነሽ
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl 2 жыл бұрын
ዘይቱ አሳነሽህዉ የለሽህዉ ኢትዮ ነዉ እንዴ
@sabawoldeyohannes4384
@sabawoldeyohannes4384 2 жыл бұрын
ምጣድ ላይ ነዉ ወይስ በመጥበሻ ላይ ነዉ
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 2 жыл бұрын
በመጥበሻ ይሆናል በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ ሞክሪዉ 🥰🥰
@mdvip3744
@mdvip3744 2 жыл бұрын
መሻላህ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘
@weynishet6544
@weynishet6544 2 жыл бұрын
Good
@tgtigist2029
@tgtigist2029 2 жыл бұрын
፣ዊው ምርጥ ቁርስ።
@EbrahimEndris-fz3eo
@EbrahimEndris-fz3eo Жыл бұрын
በጣሞ ቆንጆ ኘው
@CalebKasu
@CalebKasu 2 жыл бұрын
ሰርቼው ነበረ በጣምጣፋጭ ነው ፎቶውን እልክልሻለው ከተቻለ
@liyates4376
@liyates4376 2 жыл бұрын
Yebesele dench new yemntekemew?
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
Ayidelem🙂
@HabtamuKitaw
@HabtamuKitaw Жыл бұрын
ስም አለው ነገሩ ለምግብ ቤት ፈልጌው ነው እማ
@misganatsegaye9015
@misganatsegaye9015 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Hayatoumer-d8c
@Hayatoumer-d8c Жыл бұрын
Bedst mesrat ychalal
@tube4877
@tube4877 Жыл бұрын
Btame nwe mitafetwe amsgenalhu
@YalemDemtsu
@YalemDemtsu 11 ай бұрын
Ketefekefeke bohala mekekel ychalal wey
@moyamoya8554
@moyamoya8554 2 жыл бұрын
ድንቅ
@ermiasronge3327
@ermiasronge3327 2 жыл бұрын
what kind of flour it's not specified
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
All purpose flour ወይ በአማርኛው ፍርኖ ዱቄት🤗
@tinypremlal6935
@tinypremlal6935 2 жыл бұрын
I have tried it will all purpose flour and it came out raw. I used cornstarch it came awesome 👍
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@helenwondmagegn8379
@helenwondmagegn8379 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ድንቹን ፈቅፍቀሽ ማጠብ የለብሽም????????
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
ከተላጠ በዃላ ስለሚታጠብ የተፈቀፈቀው ንፁ ነው። ከተፈቀፈቀ በዃላ ቢጨመቅና የድንቹ ፈሳሽ ቢወጣ የተሻለ ነው ግን ግዴታ አይደለም🤗
@tsehaytuabebe9771
@tsehaytuabebe9771 Жыл бұрын
Yepan cake aserare benatesh
@riana427
@riana427 Жыл бұрын
ሞክሬው ነበር ለኔ ምንም አልተመቸኝም
@tigistzeriihun3181
@tigistzeriihun3181 2 жыл бұрын
Began arif
@dagimalmaz5237
@dagimalmaz5237 6 ай бұрын
Mirt yalata medanit
@saragasa174
@saragasa174 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍
@nanatitafese8325
@nanatitafese8325 2 жыл бұрын
ahun new yemseraw
@FreDADi-pq1gh
@FreDADi-pq1gh Жыл бұрын
👍👍👍👍
@edengalemu399
@edengalemu399 2 жыл бұрын
Ytu duket nw wude????
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
Firino duket😍
@misrachyohannes6982
@misrachyohannes6982 2 жыл бұрын
ድንቹ ጥሬ አይሆንም
@HabtamuKitaw
@HabtamuKitaw Жыл бұрын
ስም አለው እንደ ማር
@zenebubelayhen8638
@zenebubelayhen8638 2 жыл бұрын
በጣም ቀለል ያለ ስራ ነው መጥበሻው የለኝም እንጂ ለመስራት
@abebamidekso8208
@abebamidekso8208 Жыл бұрын
Yne wud😘
@zaynabhajiumer3620
@zaynabhajiumer3620 2 жыл бұрын
Hidyaa maasha allah
@meserettafa2345
@meserettafa2345 2 жыл бұрын
dinchu bezi ftnet libesel yichilal weys kekledshiw new
@sarasklilemaryam4803
@sarasklilemaryam4803 2 жыл бұрын
ድንቹ ግን ይበስላል
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 жыл бұрын
መጀመሪያ እንቀቅለዋል ሲመስለኝ
@jegnawabebe3525
@jegnawabebe3525 2 жыл бұрын
Wawoo nice new...esti egnagarm biq bey Exodus Rise and Shine Eleni Adera youtuber ...
@tsigeadane1331
@tsigeadane1331 2 жыл бұрын
Woktawi mereja
@saronselamon7191
@saronselamon7191 2 жыл бұрын
Wow delicious.
@matwosoja8184
@matwosoja8184 2 жыл бұрын
ድንቹ ይበስላል
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
የተፈቀፈቀ ስለሆነ ቶሎ ይበስላል😍
@belanegetachew9704
@belanegetachew9704 2 жыл бұрын
Dh5
@musesisayofficialmuskii3164
@musesisayofficialmuskii3164 2 жыл бұрын
ድንቹ ግን የሚበስል አይመስለኝም
@MekdesKibret-y5m
@MekdesKibret-y5m Жыл бұрын
ድንቹ የሚበስል አይመስለኝም
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
ቅመም ሚልህ አይሆንበትምንድ አድስ ነኝ ለቤትሽ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ😘❤ ጥያቄሽ ግን ግልፅ አልሆነልኝም
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- 🎀 ያልኩት ጥረጫው እና ቅመማ ቅመም አይጨመርም ወይ
@metometo1588
@metometo1588 2 жыл бұрын
Aref new
@sebsibeworku7323
@sebsibeworku7323 2 жыл бұрын
Gen denchu yibeselale
@getachewdemissie3778
@getachewdemissie3778 2 жыл бұрын
Aw. Video wust ley yebesele new. Ateyim?
@elsabetlemecha7451
@elsabetlemecha7451 2 жыл бұрын
Gobez
@Genet-ek1lu
@Genet-ek1lu Жыл бұрын
Arif new gen tesfo dawen lode madreg bchil
@TnsayeHabte
@TnsayeHabte Жыл бұрын
Duketu yemindinew
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Ye ፍርኖ ዱቄት🤗
@imranseyfu2131
@imranseyfu2131 2 жыл бұрын
Furno duket nw
@fatuma9133
@fatuma9133 2 жыл бұрын
👍
@kebartube9353
@kebartube9353 2 жыл бұрын
Bereda
@sultanhusenmuktaf1241
@sultanhusenmuktaf1241 2 жыл бұрын
Like በዚሁ ይቀጥሉ
@addisyimer8254
@addisyimer8254 2 жыл бұрын
konjo new
@mikegirum6590
@mikegirum6590 2 жыл бұрын
Wedijewalew beziw qexiyibet
@zelalemkibkabelakew3651
@zelalemkibkabelakew3651 2 жыл бұрын
አንቺን ነው ማግባት
@زمزمإدريسادريس
@زمزمإدريسادريس 2 жыл бұрын
ክክክክክ
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 100 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН
እንቁላል በድንች ጥብስ አሰራር
11:17
Melly spice tv
Рет қаралды 294 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН