በጣም ፈጣን ጣፋጭ ጤናማ ለልጅ ለአዋቂ የሚሆን ምርጥ ቁርስ || Ethiopian Food || How to make Breakfast easily.

  Рет қаралды 70,057

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

2 жыл бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 28
@ferdisamuleta5805
@ferdisamuleta5805 10 ай бұрын
በጣም ቀላልና በፍጥነት ለመስራት ምቹ ስለሆነ ሌሎች ቀልል የሆኑ በተለይም ለልጆች ት/ቤት በቁርስ ሰዓት መብላት የመችሉ ምግቦችን ሰርተሽ ቢትለቅልን ጥሩ ነው እኛም አሰራሩን አይተን ለልጆች እንድንሰራ።በተረፈ አሰራርሽ ግልጽና አስተማሪ ከጥሩ አገላለጽ ጋር ።በርች
@rahmaoumer2136
@rahmaoumer2136 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው ከመስሪያ እቃወችሽ ጭምር ያምራል ወድጀልሻለሁ።ለራትም እንደዚሁ ቀላል ሙያ አሳይን
@salamderass7911
@salamderass7911 2 жыл бұрын
በርች እህት በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@melatkasay4499
@melatkasay4499 2 жыл бұрын
ዋውውየኔቆጆ በርቺ🙏🙏🙏🙏🌷🌷
@melatkasay4499
@melatkasay4499 2 жыл бұрын
ዋውውውው🙏🙏🙏🙏
@Yelfign
@Yelfign Ай бұрын
Tiru naw
@simegn8630
@simegn8630 Жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ሙያ ነው በማጋረትሽ እናመሰግናለን
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 2 жыл бұрын
እናመሱግናሉን በጣ አሪፍነው በርቺልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@rahmaoumer2136
@rahmaoumer2136 Жыл бұрын
ሙያሽን ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን ያበርታሽ
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው ለየት ባለ ሁኔታ ነው የሰራሽው ከለሩም አይንን ይስባል ጎበዝ በርችልን ሼር
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ፈጣን ለልጆች ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሠግናለን ተባረኪ
@AzizaFadlou
@AzizaFadlou 29 күн бұрын
❤❤❤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤
@Shamsiyaa-nk5ne
@Shamsiyaa-nk5ne Ай бұрын
Konjoono beyee tasfaa adargaloo
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa
@AbdiNajiib-ne8cxhamsa 3 ай бұрын
👌 👏 😍 👍 🥰 ☺ 👌 😊
@user-fu4nt6uo8z
@user-fu4nt6uo8z 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 11 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@medi4049
@medi4049 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ
@TinsayLukas-od3lz
@TinsayLukas-od3lz 11 ай бұрын
ቃርያው የኢቲዮጵያ ባንድራ ነው እንደ
@richemitke6557
@richemitke6557 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን ስካር ባይገባስ ችግር አለው
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 Жыл бұрын
Enemesaginln 🙏 💙💚💛
@aynalemasefa3835
@aynalemasefa3835 2 жыл бұрын
Betam arfnewu
@mimmymimmy684
@mimmymimmy684 Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ
@tinamohamed9100
@tinamohamed9100 2 жыл бұрын
ጉርም አገላለጰ ነው
@rahmankhan-wv2ch
@rahmankhan-wv2ch Жыл бұрын
👍👍👍👍👍💞💞💞💕💕💘💘
@esetabera5999
@esetabera5999 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ 3ቱም ቃራያ ነው የጨመረሺው
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood Жыл бұрын
አዎ
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 15 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 77 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 39 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 15 МЛН