10 ለፀጉር እድገት ተመራጭ የሆኑ ቅባቶች | ለፈጣን ጸጉር እድገት | 10 best hair oil

  Рет қаралды 980,361

Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ

Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@selamselam3893
@selamselam3893 5 жыл бұрын
እስኪ ልሞክረው ዮጽጉሬ ጉዳቱ ለመግለጽ አስቸጋሪ ነው ማሃል ጽጉሬ ማድግ አቁማዋል ችፍርግ ያለ አስቸጋረ ሌላው ስም ዮልውም በጠቅላላው መላ ብይኝ ቆንጅዮ Thank you
@nnnn3568
@nnnn3568 4 жыл бұрын
እረእህትእኔምእንደአንችነውመላወጠፋብኝ
@halimmustefa5228
@halimmustefa5228 4 жыл бұрын
Perm yalew tsegur mn aynet neger metekem alebn
@Paradise-wv1gg
@Paradise-wv1gg 4 жыл бұрын
💜💘😂😂😂👏👌💜💘💘
@tigitegegne5201
@tigitegegne5201 3 жыл бұрын
hii
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
የኔም ምሀሉን ጫቃ ነው ማበጠሪያ አይገባበትም 😂 መላ በሉኝ ሳልላጭ በፊት ???
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
ፀጉሬ እየተሰባበረና እየደረቀ አስቸግሮኝ ነበር እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
ሁሉንም ሞክሬለሁ ምንም ለውጥ የለውም አቀራረብሽ ደሥ ይላል ይመሥለኛል ውሀው አልተሥማማኝም አገር ቀይሬ አይቸዋለሁ ተሥማምቶኝ ነበር አሁንማ እየተበጣጠሠና እየተነቃቀለ አሥቸገረን እሥካሁን ሂና ብቻ ነው ለውጥ ያየሁበት እሡም ያበዛልኛል ለነገሩ አሣብ ጭንቀት ካለም ፀጉር ጤና አያገኝም
@zerihunderu4591
@zerihunderu4591 4 жыл бұрын
እኔ በጣም የወደድኩት ገለፃሽንም ጭምር ነው ምናለ ሌሎችም ካንቺ ቢማሩው ምርጥ ነሽ
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
እሺ በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ
@ሀያትመድ
@ሀያትመድ 4 жыл бұрын
የኔ እህት የማላውቀውን ሁሉ አስረድተሽኛል እና አላህ ይጠብቅልኝ የመወድሽሽ የሀገሬ ልጂ
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@hanihanigetu6012
@hanihanigetu6012 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አገላለፅሽ ተመችቶኛል
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመግነው፡፡
@ttty3386
@ttty3386 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው መቼስ የሀበሻ ፀጉር እንደሆነ ምሎአል ላያድግ እንሞክራለን በርቺ በተለይ ለኛ ፀጉር የሚያስፈልጋቸው ኦይል ስለጠቀስሽልን ምስጋናዬ ከልብ ነው
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺእኔም በጣም ነው የማመሰግነው
@ሀያትመድ
@ሀያትመድ 4 жыл бұрын
የኔ እህት በስህተት የምጠቀመውን ቅባቶች ሁሉ ስለነገርሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ ያገሬ ልጂ እህቴቴቴ መልካም አድስ አመት ሁቢ🌻💗🇨🇬
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@hurmahabasi172
@hurmahabasi172 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህትጥሩትምህርትነውገለፃሺደሰይላልበተለይአጠቃቀሙንሰትገልጪ ያልገባኚንነው ያሰርዳሺኚ አመሰግናለሁ
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት እኔ ፀጉሬን ከታጠብኩ በኋላ ኮኮናት እቀባለሁ እና ብዙ ቅባቶችን ሞክራለሁ ፀጉሬ ይበጣጠሳል
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ቪዲዮው ላይ እንዳልኩት ነው፡፡ ኮኮስ ተቀብቶ መቆየት ብዙም አይመከርም ልንታጠብ ስንል ብንቀባው ነው ጥሩ፡፡ ቆዳን ሰርስሮ የመግባት ሃይሉ ከፍተኛ ስለሆነ ቢበዛ ሶስት ሰአት ያህል ጭንቅላታችን ላይ ከቆየ ይበቃል፡፡ አስተውለሽ ከሆነ ኮኮስ ጸጉር ላይ ሲቆይ ጥቅሙን ስለሚጨርስ ጸጉር ይነቃቀላል፡፡ ልትታጠቢ ስትይ ከአቮካዶ እና ከእንቁላል ጋር አድርገሽ ተቀቢው መነቃቀሉን ወዲያው ነው የሚያቆመው
@HhhHh-if7xj
@HhhHh-if7xj 4 жыл бұрын
@@zagolfamily እሺ እህቴ እናመስግናለን እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ፀጉራችንን ታጥበን የምንቀባው ቅባት አለ እሱም እፀጉራችን ላይ መቆየት የለበትም?
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 4 жыл бұрын
ኦርጋን ሻቦ ፀጉር ያለሰልሳ እዚህ ያሳየሽን የኦርጋን ዘይት አይነት ሻቦነው የምጠቀም ኮድሽነሩ ሽታ በጣም ደስ ይላል ኢንሻ አላህ ዘይቱን እሞክረው አለሁ በጣም እናመሰግናለን እህቴ
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመግነው፡፡
@selahulenagar7424
@selahulenagar7424 4 жыл бұрын
እህት ሉለ ዬት ነው የለሽው እኔ ሰውዲ ነው ምኖራው አጠሁት
@selahulenagar7424
@selahulenagar7424 4 жыл бұрын
ሪየድ ከሆሽ ንገሪኝ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 4 жыл бұрын
@@selahulenagar7424 ሴደልያ/ ፈርማሲ አለልሽ ዉዴ ድጃ ነው ያለሁት
@etaferkasaye9673
@etaferkasaye9673 3 жыл бұрын
እኔ ሁሉንም ቅባት አቀያይሬ ነው የምጠቀመው ግን ከታጠብቁ በኃላ ተቀብቼ ሹሩባ ሰርቼ በ15 ቀን አታጠባለሁ ምንም አልሆነብኝም እድገቱ እየጨመረ ነው የምሄደው
@mxm5616
@mxm5616 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ROUSHUN እንድት ነው የሚንጠቀሞ ከታጠብን ባሃላ ነው
@hannagirma8061
@hannagirma8061 4 жыл бұрын
ውደድ እህቴ የምትነግሪን ነገር በጣም ጥሩ ነው ግን አብዛኛው በውጭ ሀገር ለሚኖሩ እና በኢትዮጵየያም ቢሆን በኢኮኖሚ ምክንያት በቀላሉ ሊገኙ የማይችሉ ናቸው በቀለላሉ ሊገኙ የሚችለሉትን ብትነግሪን ጥሩ ነው በተለይ ለተነቃቀለ ፀጉር እና ለሳሳ ፀጉር
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@monaali6909
@monaali6909 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥያቄ ሲጠይቁሽ ትሎ ትመልሻለሽ፣በነካ እጂሽ የኔንም ጥያቄ እደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ።መልሽልኝ👈 ፣የኔ ቆን፧ ምሀል አናቴ ፀጉሬ አላድግ አለኝ ፣በጣም ገርዳዳ እና የፀጉር ጫፍ የሚባል ነገር የለውም ምሀሉ አናቴ ላይ የወጣው ፀጉር። ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ማበጠሪያ አያስገባም😌 ልትተባበሪኝ ዘንድ በትትና እጠይቅሽ አለሁ?👈 ፀጉሬን ከታጠብኩኝ ብኋላ ምን አይነት ክሬም ልቀባ?
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
ውድ ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ለልጆችሽ፡፡
@guuh350
@guuh350 3 жыл бұрын
ያገር ልጅ ቫይታሚን ኢ ከየት ነው የማገኛው
@shakirashakira6028
@shakirashakira6028 2 жыл бұрын
Amin❤️
@saraasaraa9663
@saraasaraa9663 4 ай бұрын
❤❤😂
@አምላኬታርኬንቀይረው
@አምላኬታርኬንቀይረው 5 жыл бұрын
አቀራረብሽ ደስ ሲል እህቴ ተባረኬ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አሜን አማን በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ እህት ተባረኪልኝ አንቺም
@kidistasfaw1472
@kidistasfaw1472 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጸጉሬ እየተሰባበረ ተቸግሬ ነበር አንዱን እሞክራለሁ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@habhabshi955
@habhabshi955 3 жыл бұрын
ሶስቱ እሞክረዋለሁአመሰግናለሁ ውጤቱን መጣለሁ ይበጣጠሳል
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
እጠብቃለሁ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው
@habhabshi955
@habhabshi955 2 жыл бұрын
አቡካዶ የለውዙን እና ኦርን ነተር የተጠቀምሁ15 ሆነኝ ያስክከኛል መላበይኝ ግንለፀጉሬ ለውጥአለው
@tube-me3pd
@tube-me3pd 4 жыл бұрын
ማነው እድኔ ዛጉልን የሚወድ ባነጋግሩ
@kiyameko8363
@kiyameko8363 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት በርቺልኝ
@zagolfamily
@zagolfamily 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 5 жыл бұрын
አገላለፅሽ በታም ግልፅ ነው ጎበዝ ነሽ ስህተቴን ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ በጣም ነው የማመሰግነው ውዴ
@alif8776
@alif8776 2 жыл бұрын
የኔ ዉዷ እህት እደትነሽልኛ ማሚ. እኔ ፀጉሬ በጣም ያስቸግረኛል ተጥቤ ምንም አይበጠረኛም በጣም ያስቸግረኛል በጣም አጪራነው ግን ከተላጨሁት 3 አመት ሁኑታል ያም ሁኑ በጣም ያስቸግረኛል እስቲ የሚለሰልስና የሚስረዝም ቅባት ታለሽ ንገራኛ አለዛ ስልክሽን ላኪልኛ ላናግራሽ ፈትህ ለፀጉሬ
@yotube1609
@yotube1609 5 жыл бұрын
በርቺ አሪፍ መረጃ ነው እናመሠግናለን ከታጠብን በሃላ ፀጉራችን ላይ ቢቆይ ችግር የማያመጣ በቀጣይ ቪዲዎ አሳይን
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ በጣመ ነው የማመሰግነው፡፡ እርሱንም እኮ አለው ቪዲዮው ላይ፡፡ ስጀምር የጀመርኩት ከመታጠባችን በፊት የምንቀባቸው ቅባቶችን ሲሆን፡፡ ከግማሽ በኋላ ደግሞ ከታጠብን በፊት ልንቀባቸው የሚገቡ ቅባቶችን አውርቻለሁ፡፡ አንድ ላይ ነው ያዘጋጀሁት እስኪ መለስ ብለሽ እይው ቪዲዮውን
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 жыл бұрын
ቪድዮውን እስከ መጨረሻው ሲሚው አለ 💟
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ እህቴ፡፡ አዎ ዱቄቱ ሂና አረንጓዴ ቅጠል የሚመስል መልክ ያለው ነው ልክ ነሽ
@tsionassefa85
@tsionassefa85 3 жыл бұрын
ሰላም ከነግርሽን ቅባቶች ውስጥ የቱን ልጠቀም ጽጉሬ በጣም የተሰባበረ ነው መምረጥ ኣልቻልኩም
@የእናቷናፍቂሂክማነኝሂክማ
@የእናቷናፍቂሂክማነኝሂክማ 5 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አመሠግናለሁ ተቸግሬ ነበር ተነቃቅሎብኝ ነበር እሥኪ እሞክረዋለሁ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ የኔ እህት በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ ግን ማደር የሌለባቸውን ተቀብተሽ አታሳድሪ እሺ
@ነኝሀላሌንናፍቂ
@ነኝሀላሌንናፍቂ 3 жыл бұрын
@@zagolfamily ከጣጠብን ቡሀላ ተቀብተን መልሰን እንታጠብ መልሺልኝ
@nousanousa730
@nousanousa730 4 жыл бұрын
betam ameseginalew eht igbhr yistish segure wed whala iye shesh betam aschegrng min ladirg
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ እስኪ ይሄንን ቩዲዮ ተመልከቺው kzbin.info/www/bejne/pZO2Z5uCgJV0iKM
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 4 жыл бұрын
ተባረኪ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ውሀ ቅባቶች ስቀባ እንዳለ ፀጉሬ ሙልቅቅ እያለ ነው የሚያስቸግረኝ ያሰቅቀኛል እስኪ ያልሽውን እሞክራለሁ
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ
@ማርያምእናቴነሽ-ጠ2ኰ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍❤️😍❤️
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው
@ikramabey379
@ikramabey379 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ በርቺል እምታስተምሪዉ ጠቃሚ ትምህርት አዲ ነገር ላስቸግርሽ ፀጉሬ low prosity ነዉ የተለያዩ ቅባቶችን እጠቀማለሁ ግን ይነቀላል ይደርቃል ቅባት ወደ ዉስጥ አይቀበልም ምን አይነት ቅባት እና ምን አይነት ሻምፖ ኮንዲሽነር መጠቀም አለብኝ እባክሽ ተባበሪኝ
@semira911
@semira911 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኪ። ለሁሉም ዓይነት ጸጉር ነው ግን የሚስማማው ወይ? ለምሳሌ እኔ ካስተር ተጠቅሜ ልክ ስታጠበው ጸጉሬ ከግማሽ በላይ ከስሩ ተነቅሎ ውልቅ ነው ያለውና ጭንቅላቴ ባዶ ሆነ ያቆየሁት ሰዓታት ግን አላስታውስም በተረፈ ጌታ ይባርክሽ ትምህርትሽ ወድጀዋለሁ።
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አንቺም ብርክ በይልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እህቴ፡፡ ቪዲዮው ላይ እንዳልኩት ማለት ነው ማቆየት አይመከርም ቆዳን ሰርስሮ የመግባት አቅማቸው ከፍተኛ ስለሆነ፡፡ ኮኮስ ለምሳሌ ለሁሉም ጸጉር አይነት በጣም ተስማሚ ነው፡፡ ማቆየት ግን የለብንም ቢበዛ ሁለት እና ሶስት ሰአት ካቆየነው በቂ ነው፡፡
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ 5 жыл бұрын
@@zagolfamily ከታጠብን በሆላሥምን አይነት ቅባት እንቀባው እህት ካየሽው መልሽልኝ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
@@ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ የመስማት ነው ዪያዳመጥ ችግር ቪዲወውን እደገና ስሚው እዛው ተናግራለች ይህማ ማዳረቅ ነው።
@hanatesfo6503
@hanatesfo6503 3 жыл бұрын
4
@ماجدماجد-م8ص
@ماجدماجد-م8ص 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ vitamin E ለልጅ ይሆናል ልጄ ፀጉርዋ በጣም ስስ ነው አስከ መላ በይኝ
@ጀግናእናትያለውአባትአያስ
@ጀግናእናትያለውአባትአያስ 5 жыл бұрын
ዋው ማማየ ለምታቀርቢልን ትምህርት ሁሉ እናመሰግናለን በተረፈ ከቻልሽ ሸንተረርን የሚያጠፋ ነገር በታቀርቢ ደስ ይለኛል እኔ ከወገቤ በታችሸንተረር ወርሶኛል ✔✔
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ይኸው ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቺው kzbin.info/www/bejne/Z6epo5ebZdWWrpo
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 5 жыл бұрын
@@zagolfamily betam thanks enem betam new shentarar yalebign ke wagabe batch ene anchir libs betam new yemwadaw gn ahun malibas alchilm bcz....
@berektitesfamichael8941
@berektitesfamichael8941 5 жыл бұрын
Ebakesh yene koncho ene yexchenklateyn koda betam yamengal sitay betam tenenga new neger gen kemibalew belay yamengal andandem ende bugur yemimesl tenenesh neger yewetabengal end safertew wediyaw yetefal negergen hememu gen endale new e bakesh yemetawekiwe neger kale negering tebarekileng
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት፡፡ አዘውትረሽ ታፍኝዋለሽ ወይ፡፡ ወይም ዊግ ወይ ሂውማን ሄር አዘውትረሽ የምትጠቀሚ ከሆነ፡፡ ጭንቅላት ሲታፈን እና ባሉን ቶሎ ቶሎ ማስወገድ ካልቻልሽ እንደዚህ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ዘይታማ የሆኑ ቅባቶች እንደ ኮኮስ፣ ወይራ ዘይት፣ ጉሎ ዘይት ያሉት ከመታጠብ በፊት ልንቀባቸው ነው የሚገባው ያልኳቸው ቅባቶች ረጅም ጊዜ ጭንቅላት ላይ ሲቆዩ ጭንቅላትን የማሳመም፣ የጸጉር የመነቃቀል ባህሪይ አላቸው ምክንያቱም ጭንቅላተን ሰርስሮ የመግባት አቅማቸው ከፍተኛ ስለሆነ ቢበዛ ለሶስት ሰአት ላይ ነው ጭንቅላት ላይ መቆየት ያለባቸው፡፡ ያንቺ ካወራሁለሽ ውጪ ከሆነ ችግሩ ጻፊልኝ እናወራለን
@HAREGU1
@HAREGU1 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🙏❤️
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Thanks yewenet eney sadereg yeneberew uelem setet neber auen asetekakelaleu
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡
@bekebaba4079
@bekebaba4079 5 жыл бұрын
የሁሉም ጥቅም ጥሩ ነው ሁሉንም ልግዛ መሰለኝ 👌አመሰግናለሁ ውዴ በዚ አጋጣም ስለውፍረት በሰራሽው ቪድዮ 7ኪሎ ቀንሼ ነበር ግን አሁን ወደቦታዬ ልመለስ ነው በጣም ነው የሚርበኝ ምን እንደማረግ አላውቅም ግን አመሰግናለሁ እንዳይርበኝ ምን ላርግ በተለይ ጣፋጭ እየሰራልኝ ነው 😕
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ በጣም አሪፍ ነበር የሆነልሽ ታዲያ በተለይ ጣፋጩን ለምን አትተይውም፡፡ ለጊዜው ረሃብ የሚያስታግሱ ትናንሽ ነገሮችን ቀምሰሽ ማቆም ሲርብሽ በደንብ አለመብላት ይሻላል እህቴ
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 5 жыл бұрын
ምነዉ በወፈርኩኝ 😀
@elsatube8733
@elsatube8733 4 жыл бұрын
😃😃ታድለሽ እኔም አልርበኝ እያለ ብታይ ከመቅጠኔ የተነሳ ልብስ አልሂድልኝ አለ ቫይታሚን ማነስ እና የደም ማነስ ያዘኝ 45 ኪሎ ነኝ በጣም ቀጭን ነኝ መውፈር እፈልጋለሁ አንች መቀነስ ከፈለገሽ ጥዋት በባዱው ሆድሽ ካፌ ከጠጣሽ በጭራሽ አይርብሽም እኔ ጥዋት ካፌ ካልጠጣሁ ስራ መስራት ስለማልችል ካፌ ከጠጣሁ እራብ የሚባል ነገር አይርበኝም ምግብ ይዘጋኛል አንችም እንዲዘጋሽ ከፈለገሽ ተጠቀሚ 😁😁
@ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ
@ሀናየነቷነፈቂእናቴህይወቴ 4 жыл бұрын
*beke baba* 🤣🤣ለባጎ ነው
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 5 жыл бұрын
Wow betam enamesegenalen tebarekilign yene marrr
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አንቺም ተባረኪልኝ የኔ ውድ
@tigestdeseta7287
@tigestdeseta7287 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን tea-tree oil ቀጥታ ቆዳችን ላይ በፍጹም ማረፍ የለበትም በጣም ሊጎዳ ይችላል ነገር ግን 5 drop ከሌሎች ዘይቶችጋር ተደባልቆ ብንቀባው ውጤት ይኖረዋል essential oil ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ተቀብቶ መቆየት የለበትም ብያለሁ ከሁለተ እና ሶስት ሰአት በላይ ጸጉር ላይ መቆየት የለበትም
@tigestdeseta7287
@tigestdeseta7287 5 жыл бұрын
Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ ቢሆንም ከሌሎች ዘይቶችጋ ካልተቀላቀለ ብቻውን በጣም ይጎዳል
@Fatima-hr6id
@Fatima-hr6id 3 жыл бұрын
እህቴ ባለሺበት ስላምሺ ይብዛ የምታቁርቢያቸው ነገሮች ሁሉ የለት ያሉ ናቸው ማሻአላህ እህቴ ካላስቸገርኩሺ አንድነገርልጠትሺነው ከተመቸሺ መልሺልኝ እኔ ፅጉሬ በጣም ብዙ ነው ጭፍግግያለ እና ፕርም እቀባነበር በምቀባውስአት አሪፍነቡር ግን አሁን ከተውኩት ሶስት አመቴነው ፅጉሬበጣም እየተበጣጠስ እቢአለኝ እና ነርም ልቀባነበር ምንትመክሪኛለሺ አለያም አች ልክእደበርም የሆነ ነገር የምጠቀመው ካውቅሺ በፍጠርሺ ንገሪኝ እህቴ በተርፍ ባለሺበት ስላምሺይብዛ በርች ጠቅሪ በሀቅስለምትስሪበጣም ደስትያለሺ።።
@geni3064
@geni3064 5 жыл бұрын
*እናመሰግናለን*
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@zemedebekulu3879
@zemedebekulu3879 5 жыл бұрын
@@zagolfamily tanks
@rovallove672
@rovallove672 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለፀጉር ይሆናል ታጥበን ብንጠቀም ወይስ ሳንታጠብ ብንጠቀመው ጥሩነው??? መልስሽን እጠብቃለሁ ❤
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው የኔ እህት፡፡ ዘይት ነገሮችን ሳንታጠብ ብንጠቀም ነው ጥሩ፡፡ ለሁለት ወይ ለሳስት ሰአት ያህል አቆይቶ መታጠብ በቂ ነው፡፡ ከዛ በላይ የጸጉር ስርን ሰርስሮ የመግባት እና የማራስ ባህሪይ ስላለው ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚያመዝነው ምክንያቱም ስሩን ስለሚያላላው በቀላሉ ጸጉር ይነቀላል
@hawahawa7825
@hawahawa7825 5 жыл бұрын
ዉድ የት አገኘሽዉ እኔ በጣም እፈልግ ነበር
@rovallove672
@rovallove672 5 жыл бұрын
@@hawahawa7825 ድባይ ነው ያለውት ሻርጃ አልናዳ ጊፍት ሴተር ከዛ ነው የገዛውት የእውነት ይሁን አይሁን አይታወቅም ዝምብዪ እየተጠቀምኩት ነው
@hawahawa7825
@hawahawa7825 5 жыл бұрын
@@rovallove672 እሽ ተጠቀሚዉ በጣም ጥሩ ነዉ ዉድ
@umuneg
@umuneg 5 жыл бұрын
@@zagolfamily ኧረ ልክ ነሽ መሠል እህት ዘይትዘይቱን ከታጠብኩም በኋላ ሳልታጠብም እጠቀማዋለሁ ከዛ ከስሩ ውልቅ እያረገ ላከልኝ
@kbretkbret6875
@kbretkbret6875 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 5 жыл бұрын
በርቺ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@seniatgezaw1869
@seniatgezaw1869 3 жыл бұрын
እሕታችን እግዚአብሔር ይስጥልን አንድ ነገር ልጠይቅሽ እኔ ፀጉሬ በጣም ከብዛቱ የተነሳ በሁለት አካፍዬ ነው ምታጠበው ከዛም አልፎ ጠካራ ነዌ ቅባት የሚባል ነገር አይጠጣም አይገባውም ኦሊ ቬራ ዘይት እቀባዋለሁ እደውም ያከረድደዋል አይስማማኝ ማለት ይቻላል የሆነ ጊዜ ከስተር ኦይል ከኮኮናት ኦይል ደባልቄ ስጠቀመው በጣም ለውጥ አይቼ በት ነበር እና ፎሮፎር በጣም ያስቸግረኛል ዛሬ ታጥቤው በሶስተኛው ጊዜ እጄን ከጭቅላቴ አይወረድም በጣም ያሳክከኝም ምን ትመክሪኝ አለሽ የኔ እሕት
@ቲጂስደተኛዋቲጂስደተኛዋ
@ቲጂስደተኛዋቲጂስደተኛዋ 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እህት ነሽ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አለኝ ፀጉሬ ዛላው የላጣል ፡እናም ደግሞ ዛላው ጫፉም ላይ እማህል ላይ ብቻ ይቆጠራል አልፈታው በጣም ያስቸግርኛል በዛው የጠብቃል ተቆርጦ ይወድቃል የምጠቀማው ትሪምንት ሙዝ እና ማይኖየዝ እጠቀማለሁ አሁን ደግሞ ሩዝ እንደ ክሪየም እያዘጋጀው ለጠቀም ብያጀምሬለሁ ፀጉሬ እንዲያድግልኝ እፈለጋለሁ ያድጋል ግን ቆመቱ ጤኔኛ አይደለም ግን ፀጉሬ ደረቅ ነው በጣም ይረግፋል ሳበጠራው ምላ ንገሪኝ ባሌ ፀጉር የወዳል ከማደጉ ይልቅ የሚረግፈው ይበዛል ሳኡዴ ነው የምኖርው እዛ ፋርማሴል የማገኘው ሌቭ ኮንድሽንር ነገርኝ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ ትሪትመንቱን ተቀብተሽ ታሳድሪዋለሽ ወይ ከሶስት ሰአት በላይ ባታቆይው ጥሩ ነው፡፡ በተጨማሪም ጸጉር በሁለት እና በሶስት ወር አንዴ ጫፉ ጫፉን መቆረጥ አለበት፡፡ ጤናማ እድገት ያለው እና የማይተሳሰር ጸጉር እንዲኖርሽ ይረዳል፡፡ እስኪ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቺው ለሚተሳሰር ጸጉር ነው ያዘጋጀሁት kzbin.info/www/bejne/bonJgaahgJicZq8
@ቲጂስደተኛዋቲጂስደተኛዋ
@ቲጂስደተኛዋቲጂስደተኛዋ 5 жыл бұрын
ኮኮስ እቀባለሁ ሁሉ ጊዜ ከታጠብሁ ቡሃላም ደረቁን ከተዉሁት በጣም የደረቃል ለዛላው ምን አይነት ጨቃ ቅባት ለጠቀም እፀጉሬ ላይ የምተወው ነገርኝ ስለመለስሽልኝ በጣም አመሰገናለሁ
@ሲድራማሂር
@ሲድራማሂር 7 ай бұрын
​@@zagolfamily😢
@davashow1030
@davashow1030 3 жыл бұрын
ፂም ለማብዛት የምንጠቀመው ቆባቶችን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
የጐሎ ዘይት (castor oil extra dark ) ማታ ተቀብተህ አሳድረህ ጠዋት ታጠበው ፊትህን ስትታጠብ ቆንጆ ነው ትንሽ ማሳጅ አድርገው ተቀብተህ የጠርሙሱን ቢሆን ጥሩ ነው
@glorry8336
@glorry8336 5 жыл бұрын
Salam lanch yuhun Zagol Stgure betam Be qalam Tegurtuwal😭
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ እህት እስኪ ይሀንን ቪዲዮ ተመልከቺው ለሚነቃቀል እና ለተጎዳ ጸጉር ነው kzbin.info/www/bejne/j3qvomOYrtqrn9E
@glorry8336
@glorry8336 5 жыл бұрын
Esh🙏
@zebibaahmdee
@zebibaahmdee 9 ай бұрын
ተባረኪእህቴ🌹🌹🌹🌹🌹
@zagolfamily
@zagolfamily 4 ай бұрын
Thankyou ma sis!!
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ 5 жыл бұрын
የኔውድ አመሠግናለው ሠላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ።እባክሽ ፀጉሬ ከፊት እየሸሸብኝ አስቸገረኝ መላ ካለሽ ንገሪኝ የኔ መልካም
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ እህቴ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ እስኪ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቺው እስኪ የፊት ጸጉር በምን ምክንያት እንደሚጎዳ እና መፍትሄውን ማድረግ ያለብንን ጥንቃቄ ያወራሁበት ነው kzbin.info/www/bejne/p5m7coubaMtmp7M
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ
@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ 4 жыл бұрын
ቫዝሊን ወይ ፊክስ ማታ ማታ ተቀቢው ከፊትሺ ብቻ ያለውን ጸጉር ያድጋል ዘይት ዝይትቱንም ይሆናል
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 4 жыл бұрын
@@ኡምኢዘዲንነኝልጄንናፋቂ ውዴ እኔ ቪክስ ተጠቅሜ ነበር ግን ፊቴን ሽፍታ አወጣብኝ
@belayneshbelaynesh8000
@belayneshbelaynesh8000 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡
@አላሃምዱሊህየራብ
@አላሃምዱሊህየራብ 5 жыл бұрын
Thanks yene konj😘💘
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ በጣም
@Abdilkasem
@Abdilkasem 4 жыл бұрын
@@zagolfamily ለዝም መታጣብ አለብ
@ሠላምእናሠላም
@ሠላምእናሠላም 4 жыл бұрын
@@zagolfamily Yene Konjo ameseginalew Gin Negerochun Magignet KebadI New Orijinalun
@ሠላምእናሠላም
@ሠላምእናሠላም 4 жыл бұрын
Bewusiti Megedi Agiche Baworashi Desitayen Alichilewum
@meramthahr1541
@meramthahr1541 4 жыл бұрын
ሰላም እህታችን እናመሰግናለን
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@kelekedaneasu1047
@kelekedaneasu1047 5 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ፀጉር በጣም ሰሥቶዋል ስለዚህ ምን አይናት ቅባት ልጠቀም አመሰግናለሁ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁእህቴ ቪዲዮው ላይ እኮ ዘርዝሬያለው ጸጉርሽ የሚነቃቀል ከሆነ እስኪ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቺው kzbin.info/www/bejne/apimqXiHh6-Kl6c
@alefumekele3184
@alefumekele3184 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እመኩሮዋሎህ ለውጥ ካየሁ ዋውው
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@amenvidal6622
@amenvidal6622 5 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ፀጉር ድሬድ ነው እና አላድግ ብሎኛል ምን ማረግ ነው ያለብኝ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ እስኪ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቺው kzbin.info/www/bejne/bonJgaahgJicZq8
@ሲድራማሂር
@ሲድራማሂር 7 ай бұрын
​@@zagolfamilyi
@sarondemeke902
@sarondemeke902 2 жыл бұрын
Plz ngrigi segure aladge silegi siyaschgregi perme tekdahut ena betam tesdadre mn yeshalgil
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
ፐርምመ ይጨርሰዋል እንጂ አያ ድገውም ፐርሙ እንዲወጣልሽ ደጋግመሽ ቅቤ ተቀቢው ታዲያ ተቀብተሽ አታሳድሪው ጸጉርሽን በየጊዜው ቁረጪው ጫፍ ጫፉን፣ አንዴንዴ ቅቤውን በሂና እየቀላቀልስ ቀቢው የጸጉርሽን ወዝም ይመልሰዋል እንዳይሳሳም ያደርግልሻል ጫፍጫፉን የምትቆርጪው ከሆነ ደግሞ ያድጋል
@aynalemmoshago7314
@aynalemmoshago7314 4 жыл бұрын
ለህፃናት የሚሆን ቅባት እባክሽ
@ttdd8866
@ttdd8866 3 жыл бұрын
መሻላህ እንኳንደህናመጣሽ በድምፅ ማሬ በጉጉት ነውእኮ የምጠብቀው እድሜናጤና ይስጥልን እህት
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፣ አሁን አሁን ትንሽ በድምጽ ለመቀዳት የማልችልበት ሁኔታ ውስጥ ነኝ አብራችኝ ስላላችሁ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ኑሪልኝ የኔ ውድ
@selamtube12
@selamtube12 5 жыл бұрын
ውዴ የዌራ ዜይት ከታጠብን በኋላ ብንጠቀም ችግር አለወሰ እኔ ሁሌ ነው ምጠቀመው 😳
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ የወይራ ዘይት ከመታጠብ በፊት ቢቀባ ነው ጥሩ አሊያ ጸጉር ይነቃቅላል፡፡ ከሁለት እህ ከሶስት ሰአት በላይ ከቆየ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚበልጠው ሃይለኛ ስለሆነ
@rewdamudesir5257
@rewdamudesir5257 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኮኮናት ሁሉም ነው የምቀባው ችግር ያመጣብኝ ይሁን
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@ansuwar9444
@ansuwar9444 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሳስብሽ ነበር ከመጥፋትሽ ብዛት። እናመሰግናለን አረጋን ዘይት የሬት ዘይት እና አልመድ ዘይት ብቻ ነው የሌለኝ እንጂ ሌሎቹ አሉኝ" በተለይ shea better በጣም ቆንጆ ነው ፀጉሬን መልሶታል እኔ የምጠቀመው ሁሉንም አዋህጄ ነው ከመታጠቤ በፊት እቃባና ከዛ ከታጠብኩኝ በኋላ በትንሹ እቀባዋለሁ ግን ምንም አላደረገውም በተለይ avocado mask በጣም ቆንጆ ዘጉር ነው ያደረገልኝ ከሙዙ የተሻለ ነው። አሁን በጣም ፀጉሬ ለጉድ እያደገ ነው ደስ ብሎኛል አንዳንድ ጊዜማ ውይ መልኬ ከየት መጣ እለለሁ ለካ ሴት ልጅ በፀጉሯ ነው የምታምረው የሚሉት ውነት ነው።
@azeebazeeb5140
@azeebazeeb5140 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk ewnet new
@barch8945
@barch8945 5 жыл бұрын
Atekakemu ngerin mamaye
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አለይኪ እህቴ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ አቮካዶ ጥሬው እራሱ ጸጉር እንዳይነቃቀል በጣም ይጠቅማል ማስኩ
@Aa-vs3kj
@Aa-vs3kj 5 жыл бұрын
ኧረ እህቴ እስኪ አንድ አይነት ለፀጉርሽ በይበልጥ ለውጥ ያየሽበትን ንገሪኝ እኔ ስለማልወጣ ለመዳሜ ነግሪ እዳስገዛ ስሙን ፃፊልኝ
@frwrwe3792
@frwrwe3792 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ ልን
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
አመሰግህለሁ እህቴ
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
@ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 5 жыл бұрын
የኔ ፀጉር ካለው እየተበጣጠሰ የሚወድቀው ይበልጣል
@makaadam3125
@makaadam3125 5 жыл бұрын
የኔምእንዳንችውነውእህቴ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
በደንብ ካልተያዘ ጸጉር በተፈጥሮው የመበጣጠስ ባህሪይ አለው፡፡ ኮኮሱን ከእንቁላል ፣ አቮካዶ እና ሂና አድርገሽ ተቀቢው በፍቱም መበጣጠሱን ያቆማል፡፡ በፍቱም ተቀብተሽ አታሳድሪው ለውጡን ታይዋለሽ ስትታጠቢ የሚረግፈውን ወዲያው ነው በሱ ለውጡን የምታይው
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf Ай бұрын
ዛጎል ሚድያ ምርጫየ ነው ወላሂ በጣም ነው እምተማመንበት ይህ ማለት ስህተት ቢከሰት እራሱ ስህተቱን ወይ ከኔ ጉለት ወይ ይከሰታል አንዳንዴ ብየ ነው እማስበው ግን ፀጉሬን አለቅ ያለኝ ልጥፍ እሚል በመታጠብም እማይወጣ አንዳላጭ ነገር የሆነ የፎረፎር ነገር አለ በምን እንደማስለቅቀው አላውቅም ፀጉሬን ከማደግ አገደው
@zagolfamily
@zagolfamily 19 күн бұрын
በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ ኑሪልኝ፡፡ ጭቃ እንደዛ ከሆነ ቅባቶችን መቀባት ለተወሰነ ጊዜ አቁሚ የጸጉር ሎሽኖች ተቀቢ እኔ የምቀባው ካንቱ የጸጉር ሎሽን ነው ጥሩ ነው ጸጉር ላይ አይለጠፍም ለመተኮስ ማለትም እሳት ለመሰራት አይሆንም፡፡ ሌላው በሙቅ ውሃ አትታጠቢው በቀዝቃዛ እናም ዝንጅብል ቀጠን አድርገሽ በውና በጥብጪው እና ጸጉርሽን እና ቆዳሽን አዳርሰሽ ቀቢው ለ15 ደቂቃብቻ አቆይተሽ በቫምፓ ታጠቢው ያው እንዳልኩሽ የጸጉር ሎሽን ተቀቢው በ3 ቀን ወይም በሳምንት አድርጊው ያጸዳልሻል፡፡ እንደሱ አድረገሽ እምቢ ላከለሽግን ሃኪም ቢያይሽ ጥሩ ነው ጸጉር ይነቅላል እንዲህ አይነት ነገር እህቴ፡፡
@rosalove5258
@rosalove5258 5 жыл бұрын
Enamesegenalen
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው
@kiyuapo3366
@kiyuapo3366 5 жыл бұрын
Wow betam enamesegnalen yne mar
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ፀጉሬ በጣም የተበጣጠሰ ተችግራለው አንድ በሉኝ የማልቀባው ነገር የለም ግን ሊቆም አልቻለም
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግንሽ ለምን እንደሚነቃቀል ማወቁም ለችግሩ መፍትሄ አንድታገኝ ይረዳሻል እህቴ እስኪ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቺው kzbin.info/www/bejne/j3qvomOYrtqrn9E
@fathimafathima5514
@fathimafathima5514 5 жыл бұрын
አብካዳ፡ተቀቢ
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 5 жыл бұрын
Lemegemeriya sayish betammm yemifeligew iwketun yichemirilish thanks sub arekush
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አንቺንም ያኑርልኝ እህቴ
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 5 жыл бұрын
የወይራ ዘይት ስቀባ ግን በጣም ይቆራረጣል ጸጉሬ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
ተቀብተሽ ታሳድሪዋለሽ እንዴ አታሳድሪው፡፡ ደሞ አማራጮችን እኮ ያቀረብኩት የሚስማማንን እንድንመርጥ ነው
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 5 жыл бұрын
Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ አላሳድረውም ከ1~2 ስአት አቆይዋለሁ
@anananan3831
@anananan3831 5 жыл бұрын
Berchi
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ በጣም ነው የማመሰግነው
@sasaa6587
@sasaa6587 5 жыл бұрын
እኔ አሳድረዋለሁ ግን ተስማምቶልኛ ግን የምግቡ ነው
@welidandat7978
@welidandat7978 5 жыл бұрын
Selam zaegol family le hulum mtadergut neger betam amesgnalew bertum elalew gen abzagnaw programsh lesetoch tukret yaderege new egna wendoches ma alen ende mtayiew wend yetebale polotica lay new ena anchi le tsim yemihon meker mela beyigne endet tsimachen masadeg enchlalen thank you
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ በጣም ነው የ ማመግነው ፡፡ ልክ ነህ ባብዛሀኛው ሴቶች ላይ ነው የማተኩረው፡፡ እኔ እንጃ ዝንባሌዬ ሊሆን ይችላል ልብ ብዬው ግን አላውቅም አሳወከኝ አንተ አመሰግናለሁ፡፡ የወይራ ዘይት በየጊዜው መቀባት ጥሩ ነው ማታ ተቀብቶ ጠዋት መታጠብ
@maskremtuluu2822
@maskremtuluu2822 5 жыл бұрын
እህት ፀጉሬን እንከባከባዋለዉ ግን አላድግ እየለኝ ነዉ ምን ላድገዉ መላ ብኝ
@zinetdawud7571
@zinetdawud7571 5 жыл бұрын
ስተኚ ስሪዉ ሱስት አራት ቡታ በየሁለት ቀኑ ፍቺዉ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
ጫፍ ጫፉን በየሁለት ወር አንዴ ተቆረጪው
@maskremtuluu2822
@maskremtuluu2822 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ
@maskremtuluu2822
@maskremtuluu2822 5 жыл бұрын
የምር በጣም እየተከታተልኩ ነዉ የምታሰተምሪዉ ጠቃሚ ነገሮች ነዉ በርች
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ በጣም ነው የማመሰግነው
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 4 жыл бұрын
ማሬ ገና በልጅነቴ በሽበት ላልቅ ነው
@rfgbfghh2594
@rfgbfghh2594 5 жыл бұрын
ተባረኪ እስከአጠቃቀሙ ነው የምታስተምሪ እህት እናመስግናለን
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡
@tsigedayibltal8344
@tsigedayibltal8344 5 жыл бұрын
የግባሬ ጸጉር በጣም እየሸሸ ነው ምን ላድርግ
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 5 жыл бұрын
Tsigeda Yibltal እኔም ተቸግሬአለሁኝ
@srrash4579
@srrash4579 5 жыл бұрын
የኔም እህት አናቴ ደርሣል
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እስኪ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱት ከፊት ለተሰባበረ ለሚነቃቀል ችግሩን እና መፍትሄው ለማሳየት ሞክሬያለሁ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ kzbin.info/www/bejne/p5m7coubaMtmp7M
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 5 жыл бұрын
@@almazalmaz3323 እኔ የግባሬ ፀጉር በጣም የሸሸ ነበር ባዠሊን እየቀበው በጣም ተመልሥልኛል
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 5 жыл бұрын
Sara Sara አመሠግናለው ሳርዬ በቃ እኔም እጠቀማለው
@mimigebra3462
@mimigebra3462 2 жыл бұрын
Betam Betam amesgenalew zagolyee ketkshachew qebatoch 1tetkemi yeminkakelew tsgure dehna honolgal thanks for sharing 😍
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
አመግናለሁ የኔ ውድ ደስ ብሎኛል
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ በ25 አመቴ ሸብትኩኝ እረ መላ በሉኝ አሁንማ ተሰርቼም ይታያል ምን አባቴ ላድርግ? ከመጣጠቤ በፊት ከ ወይራ ዘይትና ኮኮናት ዘይት እከባለው ግን ባሰበት?
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግንሽ፡፡ ለብ አድርገሽ ሳይግል ማለት ነው ቆዳ ቆዳሽን ተቀብተሽ ቀስ እያልሽ ለአምስት ደቂቃ ያህል ማሳጅ አድርጊው፡፡ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ለውጡን እስክታይ ድረስ አድርጊው፡፡ ለረጅም ሰአት ካስክ ውስጥ አትቀመጭ፡፡ በቀዝቃዛ ውሃ ነው መታጠብ ያለብሽ አጠቃላይ ሙቀት እንዳይበዛበት ብዙም መሸፈን አታብዢ እህቴ
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
@@zagolfamily እሺ በጣም ነው ማመሰግነው ሞክራለው ጌታ ያክብርልኝ ውዴ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አንቺንም ያክብርልኝ
@etyvvygjdd4190
@etyvvygjdd4190 5 жыл бұрын
M
@Maryam-xt7uz
@Maryam-xt7uz 5 жыл бұрын
የኔማር፡አይዛሽአታስቤ
@makieyfarise3326
@makieyfarise3326 5 жыл бұрын
ክቺን ውስጥ አየገቡ ከሚፈላሰፉብን 10 አስር እጥፍ አንቺ ትሻያለሽ የም ር
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ
@meski.
@meski. 2 жыл бұрын
ጥሩ ነወ ተጨማሪ ስለ ደረቅ ፀጉር (ከርዳዳ) ብትሰሪልን
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
እሺ ግን ጫፍ ጫፉን በሁለት እህ በሶስት ወር ደንዴ ቁረጪው፣ ወይራ ዘይት ወይም ኮኮስ ልትታጠቡ ስትይ ለብ አድርገሽ ቀቢው ከታጠብሽም በኋላ እርጥቡን እያለ ቅባት ቀቢው በቀላሉ ይለሰልሳል
@mulumelakumekaku9910
@mulumelakumekaku9910 5 жыл бұрын
ለምንበአበሻ ፀጉ አታሳይም
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ እህቴ ጥሩ አስተያየት ነው
@helenabera874
@helenabera874 5 жыл бұрын
ሁሉንም አይነት ብቀባ ምንም ችግር የለውም አደል
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አዎ የለውም ግን ለውጡን ለማወቅ አንዱን ወይ ሁለቱን መርጠሽ አይሻልሽም ወይ
@helenabera874
@helenabera874 5 жыл бұрын
@@zagolfamily እሺ በቃ በጣም አመስግናለው
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 5 жыл бұрын
Well come sis 😘
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንኳን ደህና ተገናኘን
@hawltabey928
@hawltabey928 5 жыл бұрын
በርቺ አቀራረብሽ ያምራል
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመግነው
@iloveyoumom1568
@iloveyoumom1568 5 жыл бұрын
ኣዲስ ገቢ ነኝ ቪደዎችሽ በጣም ወድጄዋለው ግን እነዛ ቅባቶች ፈልጌ ኣጣሁ ኢ/ያ የለም በናትሽ ሹክ በይኝ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ፡፡ ኧረ አሉ፡፡ ለምሳሌ ፒያሳ ኮስሞቲክስ ሱቆች ውሰጥ
@iloveyoumom1568
@iloveyoumom1568 5 жыл бұрын
@@zagolfamily መቐሌ ፈልጌ ኣጣሁ ለማነኛው በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እህት በርቺ ❤
@alemtamiru4786
@alemtamiru4786 4 жыл бұрын
ስላም ለአንቺ ይሁን በጣም እናመስግናለን
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመግነው፡፡
@fatumaseid8727
@fatumaseid8727 5 жыл бұрын
👌❤
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
በጣም አመግናለሁ የኔ ውድ እህት
@ነጅነኝየማምናፋቂ
@ነጅነኝየማምናፋቂ 4 жыл бұрын
እስኪ ለኔ መላ በይኝ ሲያቀለኝ ፐርም ሚሉትን ተቀብቸ ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
ለፐርም መቆረጥ የተሻለ ነው እስኪይሄንን ቩዲዮ ተመልከቺው እህቴ kzbin.info/www/bejne/eme5YqB5e7Wrl5I
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 3 жыл бұрын
Ena tkbcha nebre gne tkrech ahun eytkbakbkute konjo hnlegal
@ዙዙየገጠርልጅ
@ዙዙየገጠርልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ቢጤ እኔ አዳመት ብቻ አደለም ብዙ አመት ተጠቅሜ መመለሻው እራቀ ምንይብቃኝ ልላጨውደ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 3 жыл бұрын
@@kedibintadem3951 klkl new mekoretm hone melachet. Anem tekebche tachido aebeka
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 2 жыл бұрын
Zagola ewnat kalbsh naw xeqami maleket metastlalfiw le anchi yaleg keberna adenakot laqe yale naw fexari ewqatun abzeto yadelsh ewnat anchi yexaqmalu belash metastmriwn ulu bargxega tekekel naw wanaw yega tekurat seto mexeqm naw ena bebakula bexam lawex agegchabtalw edema kexana abezeto yadelsh ❤🙏
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ከልብ ነው የማመሰግነው ኑሪልኝ አንቺም አምላኬ ይጠብቅሽ
@የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602
@የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602 4 жыл бұрын
እረ።እኔማ።።የቀርኚ።ሽክንያለች።።ዶሮውጥ።መስራት።ነውየቅርኚ።።ምንምአልቀርኚም።ትካሽየላይቀርእሱ።ደመውዚአለቅበሱ
@belenmarkondereje6232
@belenmarkondereje6232 4 жыл бұрын
Mejemeriya ye tsegureshe porosity mawek alebeshe
@lubababasher2420
@lubababasher2420 4 жыл бұрын
እቁላልና የዌራ ዘይት ተቀብተሽ አቆይተሽ ታጠቢው ከዛም ቫቲካ በወይራ ዘይት የሚል ቅባት አለ ሽታ የለውም እሱን ተቀብተሽ ወፈር አርገሽ ስሪው በጣም አሪፍ ነው አስለምጅው
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
ክክክ ሳህ
@hayattube6243
@hayattube6243 4 жыл бұрын
@@lubababasher2420 ኧሰእህቴ እኔ አንድአመት ሞከርኩ የወይራዘይት ማይኔዝእንቁላል ወይንቅንቅ ይሰባበራል ከስርይነቀላል ከርዳዳ ነውእንጂ ብቻ አጭርአይደለም
@محمدالهُذلي-ض6ي
@محمدالهُذلي-ض6ي 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን ዉደ
@ethlo6535
@ethlo6535 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን 🙏
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@sosnatesfay4940
@sosnatesfay4940 5 жыл бұрын
♥️♥️♥️
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@bettuzaiter262
@bettuzaiter262 3 жыл бұрын
Yene tsagure baxami bizu INA karidada naw ayadigimi bazalayi INA min baragi yishalal
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 жыл бұрын
ዘይት ዘይቱን ለዳረቅ ፀጉር ውሸት ነው ልብስ ያደርቃል
@ghfh3038
@ghfh3038 4 жыл бұрын
እሚስማማውአ ለእማይስማማውም አለ እኔ አይመቸኝም ኮኮናት ይሻለኛል
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ
@የኡሚናፋቂ-ገ4ዘ 4 жыл бұрын
እኔ ግን ተመችትኛል
@ketelemasa5468
@ketelemasa5468 5 жыл бұрын
Thank you ehit tiru newu berchi
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ በጣም ነው የማመግነው የኔ ውድ
@SamsungSamsung-tf3by
@SamsungSamsung-tf3by 5 жыл бұрын
Shea butter
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ምጠይቅሽ አለኝ ጥያቄን እደምትመልሽልኝ ተስፈ አለኝ እኔ ከዚ በፊት ያልትጠቀምኩት 4 አይነት ቅበት ገዝቻለሁ 1ቫቲከ አልመንድ 2 ቫቲከ ኮኮናት 3 ቫቲከ እሬት በአረብኘ ሰበር ይበለል 4 ቫቲኸ በነጭ ሹክሩት ያተሰረው እሄንን እዴት እድጠቀመው ትመኪሪኛለሽ ቀለቂዬ ወይስ ለያ ቢቻው
@zagolfamily
@zagolfamily 4 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ ልትታጠቢ ስትይ ቀላቅለሽ ትንሽ ለብ አድርገሽ የጭንቅላችሽን ቀዳ እና ጸጉርሽን አርሰሽ ቀቢው በላስቲክ ሸፍነሽ ለሁለት ወይም ለሶስት ሰአት ያህል አቆይተሽ ታጠቢው፣ በፍጹም ከታጠብሽ በኋላ ለማቆየት ንዳትቀቢው ከስሩ ይነቅልብሻል፣ በስነስርአት ከተጠቀምሽው ግን ለጸጉር በጣም ጥሩ ነው፡፡
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 4 жыл бұрын
@@zagolfamily እሽ አመሰጌናለሁ ውዴ እሽ ከተጠብኩ ቡሀለ ምን ልቀበዉ እኔ እኮ ከታጠብን ቡሀለ ለመቀበት ይሆነል ስበል ነው ከተጠብኩ ቡሀለ ይቀበወለሁ ብዬ ነበር ከተጠብኩኝ ቡሀለ ብቀበዉ ችግር ያመጠል እዴ
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን የኔ ፀጉር በተፈጥሮው እረዝም እና ለሥላሣ ነው ግን ትንሽ ሳሳብኝ ምን አይነት ቅባት ልቀባ
@zagolfamily
@zagolfamily 5 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው፡፡ አቮካዶ እንቁላል እና ሂና አድርገሽ ትንሽ ኮክስ ጨምረሽ ተቀቢው ሂናው እንዲጠነክር ያደርግልሻል ሌሎቹ ፕሮቲን ስላላቸው ጸጉርሽ እንዳይሰባበር እና እንዳይሳሳ ያደርጉልሻል፡፡
@rukiyabintmuhammad640
@rukiyabintmuhammad640 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ እስኪ ባአላህ ዛሬ ሱቅ ሂጄ ምንም ያገኜሁት የለኝም ግን Vatika Hot oil Treatment የሚል ገዝቼ መጣሁ እንዴት ልጠቀመው ባአላህ የምታውቁ ንገሩኝ
@zagolfamily
@zagolfamily 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ለብ አድርገሽ ተጠቀሚው ልትቀቢ ስትይ ሳይግል ማለት ነው
@happyalemnesh5137
@happyalemnesh5137 4 жыл бұрын
ይማችሽ
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 4 жыл бұрын
የኔ ፀጉር ሉጫና በጣም ስስ ነው መፉትሄ ካለሽ እሕት
@zagolfamily
@zagolfamily 3 жыл бұрын
ሂና ከወይራ ዘይት ወይም ከሺአ በተር ጋር ቀቢው በጣም ጥሩ ነው እህቴ ስሩን ያጠነክርልሻል ወፈርም ያደርገዋል ማለትም ያዳብራል፣ ለዘገየው መልሴ ይቅርታ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН