ታምረኛው የፀጉር ቅባት👍አጠቃቀሙ.. ፀጉርን የሚያለሰልስ እና የሚያፋፋ የግድ መጠቀም ያለብን ቅባት. Best hair Grease

  Рет қаралды 251,976

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

Berry Tube21 ቤሪ ቲዩብ

8 ай бұрын

Пікірлер: 744
@user-ui6yn4sz1r
@user-ui6yn4sz1r 6 ай бұрын
ቅባቱ ለሁሉም ሰው ይሸማማል ማለት አይቻልም የሚሰማማው አለ የማይሰማማው አለ ይሄ እንደማንኛውም ቅባት እንደየሰው ይለያያል እንጃ የህንን ያህል ታምረኛ አይደለም
@GdSy-ji2xj
@GdSy-ji2xj 2 ай бұрын
አወእሕቴ እኔአልተሥማማኝም በጣምነው የሚያያይዘው እሱንከተቀባሑ አይበጠረኝምጭራሺ ጫፉመታእየሖነብኝነበር ጡሩንውብለውኝየገዛሑት
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 6 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አልተሳስትሽም ምርጥ ለሀበሻ የሚስማማ ቅባት ነዉ😊
@FanuLee-xy4cl
@FanuLee-xy4cl 7 ай бұрын
ደስ የምል አገላለፅ👌👌
@azemerabirhane2465
@azemerabirhane2465 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 7 ай бұрын
Thank you 😊
@EamanMohammed
@EamanMohammed 8 ай бұрын
በትክክል ይሄቅባት አምስትጊዜ ገዛሁት ዋዉዉዉዉ ነው ለውጥ ያገኘሁበት ፀጉር የሚያሳዲግ ምርጥ ቅባትትትት
@mutimuti9998
@mutimuti9998 8 ай бұрын
የት ነሽ እህት ማለቴ የት ነው ያለሽው ሳኡዲ ከሆንሽ የት ገዛሺው
@user-ds2qv8fy8o
@user-ds2qv8fy8o 8 ай бұрын
እኔ ሱቅ አጣሁት
@Gg-ko7pk
@Gg-ko7pk 8 ай бұрын
እኔ እየተጠቀምኩ ነበር ግን እየረገፈ ነው ውዴ ለምነው
@user-rn5oi8hg3o
@user-rn5oi8hg3o 8 ай бұрын
የትነውየሚገኝው ኢማራትውሥጥ
@EamanMohammed
@EamanMohammed 8 ай бұрын
ኢማራትውስጥ ብዙ ቦታ ሞልቷል ሰላሳ ድርሀም ነበር አሁን ሰላሳ እምስትሆኖል ኢማራት ከሆናችሁ እኔ የምገዛበትን ሰው ስልክ ልስጣችሁ ፍሪ ዲሊቨሪ ያመጣላችሆል ውዶቸ
@aragasheeshetu4066
@aragasheeshetu4066 7 ай бұрын
አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤
@takilaengidaw4461
@takilaengidaw4461 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 5 ай бұрын
አወ በትክክል እኔም እሱን ነው የምጠቀመው አሪፍ ነው አመሰግናለሁ እኔም ካቺ አይቸ ነው የተጠቀምኩት
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 8 ай бұрын
ሰላም እህቴ አው አርፍ ነው መጀመርያ ያሰክክኝ ነበር ግን በተደጋጋሚ ስቀበት በጣም አርፍ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 6 ай бұрын
እኔ እጠቀመዋለሁ በጣም ቆጆ ነው ❤
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 4 ай бұрын
እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው
@ekramseid9552
@ekramseid9552 7 ай бұрын
በጣም አሪፍነው
@user-ey2em8zy5b
@user-ey2em8zy5b 4 ай бұрын
ፀጉርሺ በተፈጥሮ እረጅም እና ለስላሳ ነው ፈጣሪሺን አመስግኚ ቸርሻለሁ በቅባት ምንም ወፍ የለም
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 3 ай бұрын
ትክክል
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 3 ай бұрын
እኔኮ ግራ እሚያጋቡት ነገር ነው ፀጉር ተፈጥሮ ነው አለቀ
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s Ай бұрын
ጸጉር በተፈጥሮ ነው ግን ወላሂ በሥረአት ከተከባከባቺሁት ገራሚ ለውጥ አለው 👌
@onestepbeyond4143
@onestepbeyond4143 8 ай бұрын
Ke amet befit Meski tube ayche esakahun eske 3-4 ne yecheresku betam arif new
@hanahailu1890
@hanahailu1890 2 ай бұрын
ጸጉር ለማፍታታት በጣም ጥሩ ነው ለዊግ እራሱ ለማፍታታት ገላግሌ ነው
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለንየኔ ቆጆ
@aminam7957
@aminam7957 6 ай бұрын
አወ ሀሪፍነው ለደረቅ ፀጉር ለሚያያዝ ያፍታታል 👌
@dhhdjjd4993
@dhhdjjd4993 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አወ በጣም ቆንጆ ቅባት ነው አሁን ነው በቅርቡ መጠቀም ይጀመርኩት ግን ወድጀዋለሁ❤❤❤❤ እናም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@bisra7025
@bisra7025 8 ай бұрын
Thank you
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 ай бұрын
እነመስግነል ቆንጆ
@user-qf4sw6zl6d
@user-qf4sw6zl6d 4 ай бұрын
ስላም ላንቺ ይሁን እውነትሽነው እሄቅብኣት ኣሪፍነው እኔምስክርነኝ ለራሴተቀብቼው ኣላቅም ግን የልጆች ፀጉር ነው የምሰራው ብዙከስተምሮቼ እሱን ነው የሚጠቀሙ ኣሪፍነው። ስሰራቸውስያምር
@user-nr1pf3rj5f
@user-nr1pf3rj5f 5 ай бұрын
Bexam aref new ehete ejesh yebarek
@user-uv8yp7qn8l
@user-uv8yp7qn8l 8 ай бұрын
እህቴ የኔ በጣም ስስ ነው ከስር ይነቀላል ለስላሳ ነው ማር ማንኛውን ብሉ ማጅክ ብጠቀም አሪፍ ነው በተለይ ለቆዳየ ,ፈሳሽ ቅባት አይመቸኝም
@KibretTebeje-ot3po
@KibretTebeje-ot3po 8 ай бұрын
እናመስግናለን እህታችን በረችልን🎉🎉🎉
@MesaratDamise
@MesaratDamise 4 ай бұрын
Arif new gin yena leslasa sila hone tinish bezatun kenisobingal enj betam mirti new betaley bizuna derak tsagur lalechu
@yemisirachdilnesawu4727
@yemisirachdilnesawu4727 4 ай бұрын
በጣም ለውጥ ያየሁበት ቁመቱ ብዛቱ አንደኛ ነው
@rahmatadss6919
@rahmatadss6919 8 ай бұрын
አመስግናለሁ እህቴ እኔ ፀጉሬ እርጅምና ብዙ ነው ግን ቀለም ተቀብቸ ደርቀብኝ እናም እሞክርዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 6 ай бұрын
በጣም ውድ ነው
@h6yfy657
@h6yfy657 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@user-nx1gv3is6g
@user-nx1gv3is6g 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@mezemur2892
@mezemur2892 7 ай бұрын
ብሉ ማጂክ ቅባት እንደዚህ ሳይወራለት ከበፊት ጀምሮ በጣም ለረጂም አመት ተጠቅሜዋለሁ ግን የንን የክል አልጠቀመኝም ይመስለኛል ለሁሉም ሳይሆን ለሚስማማው ሰው ነው ጥሩ ። እንደውም በነጩ ኢንዲያን ሃምፕ ያለበት ይሻላል ይሻላል ። በዚህ አጋጣሚ ስትገዙ አጣባቂ እና ቶሎ የማይልጥ አይነት አለው ምረጡ ።
@genetbehabtu2755
@genetbehabtu2755 6 ай бұрын
እጅግ በጣም መጥፎ እና እንደ ሬንጅ የሚጣበቅ ቅባት ነው የቆዳችንን ቀዳዳ ደፍኖ ለባክቴሪያ ያጋልጣል
@teg22345
@teg22345 6 ай бұрын
Aygeremem weshetuan new ene menem altekmgnm
@nonenone3420
@nonenone3420 5 ай бұрын
I don’t like it it’s to heavy and my face Bugure yawetal .
@netsanetaynalemaynalem6872
@netsanetaynalemaynalem6872 5 ай бұрын
@@genetbehabtu2755fake alew orginalu eswa yeyazechew btam arif new oily new
@weyiniy456
@weyiniy456 7 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔ መስኪ ስታሳይ አይቻ ነበረ የገዛሁት በጣም ጥሩ ነው ግን ቆዳው እንዳትቀብት
@user-li1zj4pi8p
@user-li1zj4pi8p 6 ай бұрын
ለምን? ፀጉሬን ስቀባው መንካቱ አይቀር
@maryammariam9199
@maryammariam9199 7 ай бұрын
yene qegre ye malegniw yaxere nw neni laregewi atilefi❤
@hewetmulat7726
@hewetmulat7726 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ ፀጉሬ ሽቦ በሉት የነበር አሁን ግን አንድን አስያዘልኝ። ነብስ ነው
@etalemalebachew
@etalemalebachew 4 ай бұрын
awo lik nesh ye enia wud eniam betam temchetognal lejiam chemier
@Brendalynbeninsig0403
@Brendalynbeninsig0403 8 ай бұрын
ሽኩረን ማሬ
@EjigayehuAdugna
@EjigayehuAdugna Ай бұрын
Thank you my sister
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 6 ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ለለስላሳ ፀጉር የሚሆን ይኖራል ብሉ ማጂክ ሆኖ እስቲ መረጃው ካለሽ እባክሽ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 7 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
@BerryTube21
@BerryTube21 6 ай бұрын
Amen 🙏
@BayisseBaysse
@BayisseBaysse 3 ай бұрын
tsager betam yebititese aschergeln min lerge Ehate?
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 4 ай бұрын
Thank you sis
@ennatenshshimles7465
@ennatenshshimles7465 5 ай бұрын
coconat tekebto biwul biader chger alew wey wude???
@lidiyayohannis7687
@lidiyayohannis7687 6 ай бұрын
Blue magic andegna nw betam yemigerm kibat nw ene gena 1 nw yetetekemkut yemigerm lewt alew 👌👌👍👍👍
@Hayubeauty
@Hayubeauty 8 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ አኔም አጠቀመዋለሁ❤ ሀሪፍነው በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@HgdhdHeheh
@HgdhdHeheh 8 ай бұрын
የትነሽ ሳውዲአለ እንደ
@bethelhemalemayehu6978
@bethelhemalemayehu6978 8 ай бұрын
Enamesegenalen Ehte eski emokerewalew
@user-hr9ri8bi1g
@user-hr9ri8bi1g 4 ай бұрын
ክባቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው!ግን ዴት(Date) የለዉም
@user-nk2my5sp7q
@user-nk2my5sp7q 3 ай бұрын
በጣምአመሠናለው
@BetelhemEnate-wl6dv
@BetelhemEnate-wl6dv 5 ай бұрын
Yene tsegur betam eyetebetatese techegerkugn beteley fitlefitu wedehualam hone lela style masyaz alchalkum confidence asatagn blue magic lemegzat akmu yelegnm ye campus temari negn gn belela menged endet lnkebakebew.. Please🙏
@user-zp8um9cp2i
@user-zp8um9cp2i 4 ай бұрын
Betam arif new wde ine itekemewalew temechtognal betam
@sigemlove6698
@sigemlove6698 5 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል እውነት እናመሰግናለን እዚ ሪያድ ያላቹ እህቶቼ አምልሃማም የሚባል ቦታ ይገኛል
@umuhikma2033
@umuhikma2033 5 ай бұрын
እፈልግ ነበር
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 ай бұрын
ሽኩራን
@getachewyosef1007
@getachewyosef1007 5 ай бұрын
THANK YOU
@user-my8gj5kr3u
@user-my8gj5kr3u 5 ай бұрын
እውነትሽን ነው
@mahlettejo1670
@mahlettejo1670 6 ай бұрын
በወፍራም ቁጥርጥር ነው ወይስ ሹሩባ ነው የምንሰራው ከተቀባን በኋላ ?
@Lukas0313
@Lukas0313 4 ай бұрын
Lemndnew yeteleyaye color yemichemrubet? Coloru keyet new yeteseraw
@EmuJemila
@EmuJemila 5 ай бұрын
ጥሩነው🎉🎉🎉🎉❤
@alamzagay8791
@alamzagay8791 4 ай бұрын
Thanks sweet ❤❤🥰🥰🥰🥰👏👏
@UttJgf
@UttJgf Ай бұрын
የኔ ቆጆ እኔ ፀጉሬ ቁመቱ ምንም አይልም ነበር ግን በጣም ስስ ነው መፍትሄ ካለሽ
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 6 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እሺ የኔ ማር ተባረኪ❤❤❤👍
@user-wm5zz4pu9p
@user-wm5zz4pu9p 3 ай бұрын
አሪፍ ነዉ
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ደስ የምተዬ ነሽ
@user-gg9cf9vr1p
@user-gg9cf9vr1p 6 ай бұрын
ቆንጆ ነው በጣም ከምር ግን የፊቱን ምን ላድርገው አልመለስ አለኝ አረ መላ በሉኝ
@helenalebachew1799
@helenalebachew1799 7 ай бұрын
Betam arifi new tetekemut
@user-pm7ko9sz3g
@user-pm7ko9sz3g 7 ай бұрын
ሹክረን እሞክራለሁ እህቴ
@hatadubai8892
@hatadubai8892 3 ай бұрын
እኔምተጠቅሜዉአለሁ አሪፍነዉ ሁለቴነዉ የገዛሁት
@hikmetseid4064
@hikmetseid4064 5 ай бұрын
ሰላም እኔ ተጠቅሜዋለው ግን ምንም ጥቅም አላየሁበትም ሽታውም በጣም ነው የሚያስጠላው በጠቃላይ ከተጠቀቀምኩት ያገኘውት ጥቅም የለሞ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክሽ እኔ በጣም ለዉጥ አይቸብታለሁ ❤️
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Thanks dear Amen
@rtfdift143
@rtfdift143 5 ай бұрын
ዳክስ ለቆዳ በጣም ይስማማል ይሄኛውግን ያሳክካል
@meronhaileyesusdemem7821
@meronhaileyesusdemem7821 5 ай бұрын
የፊት ፀጉር ለሳሳብን ምን እናድርግ
@fatmuhussain6915
@fatmuhussain6915 6 ай бұрын
እኔምትናት ምከሩኩት ጥሩ ነዉ
@hanaa8530
@hanaa8530 7 ай бұрын
ማርያም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ጸጉር በጣም ደረቅ ነበር እና አመሰግናለሁ በጣም ዱባይ ያላችሁ በኦላይን ከከፈላችሁ 2ቱ 49ድርሀም ነው በካሽ ከሆነ 60 ድርሀም ነው
@BerryTube21
@BerryTube21 7 ай бұрын
Amen yene wud thanks 🙏
@user-qf3hc2br5t
@user-qf3hc2br5t 6 ай бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ንገሪኝ ማሬ
@rahanifedilu6787
@rahanifedilu6787 8 ай бұрын
Ibakish Yene wudd lije 5woruwanw mn liqabat
@birtukanasresu755
@birtukanasresu755 6 ай бұрын
ስልክሽ ላኪልኝ ማሬ ወይም የት ማግኘት እንዳለብኝ ንገሪኝ
@HalimaMuhammed-mi1hi
@HalimaMuhammed-mi1hi 5 ай бұрын
ውዴ ግን በፊት የተጎዳ ፀጉር ይመልሳል ስልክሽን ፃፊልኝ በውስጥ ላወራሽ እፈልጋለሁ
@AlAl-lc3jk
@AlAl-lc3jk 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ስለቅባቱ አይደለም ግን ይሮፕ መምጣት እፈልጋለዉ አሁን ሳዉዲ ነኝ እንዴት ነዉ ምመጣዉ ንገሪኝ በማርያም❤❤❤❤❤❤
@RakiRaRi1997
@RakiRaRi1997 3 ай бұрын
ለስላሳ ነው የኔ ጸጉር መጠቀም እችላለው ወይ? ወይም ጸጉርን የምያበዛ ሌላ ቅባት ካለሽ let me know please Thanks) challenge እየተከታተልኩሽ ነው thanks for your service darling
@HalimaMuhammed-mi1hi
@HalimaMuhammed-mi1hi 5 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-om3fd9ft5b
@user-om3fd9ft5b 3 ай бұрын
በትክል ተመችቶኛለ100%
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 5 ай бұрын
ኢትዮ ሞልተዋል ጥሩ ነው እኔ 3 ገዝቼ አምጥቼያለሁ ወደ ሳውዲ ሽታው በጣም ደስ የሚል ነው ሽታ ያለው
@FdfgHfghj-sw8up
@FdfgHfghj-sw8up 8 ай бұрын
ሰላም ውዴ አወ አሪፍ ነው እኔም ጅምሪው ፅጉሬ ተቀይሯል ኳንሽነር ትቻለሁ ዋውውውነው ሞክሩት
@mariammariam1007
@mariammariam1007 8 ай бұрын
እሺ የኔ ቅመም
@user-ds2qv8fy8o
@user-ds2qv8fy8o 8 ай бұрын
ሽታው ጥሩ ነወይ
@user-lg4ib1xz7n
@user-lg4ib1xz7n 6 ай бұрын
በጣምቆንጆነወ የትም. ቦታይገኛል
@user-bz6hm8ln2m
@user-bz6hm8ln2m 9 күн бұрын
arngudw tatekimwalwe betam arif nw tetekamute
@user-cy9bi1ry7n
@user-cy9bi1ry7n 4 ай бұрын
እኔ ሞክሬዋለሁኝ በጣም ቆጆነዉ
@jesusislord2203
@jesusislord2203 7 ай бұрын
ደስ ይበልሽ ሳብስክራይብ❤❤
@momina5949
@momina5949 6 ай бұрын
ይህዉ ስብ አረኩሽ ስፈልግሽ ነበር ቆራጣ ቪዶዉ አይች የትነዉ እማገኛት እያልኩ ነበር እና ሳኡዲ በሱቅ አይገኝም ወይ መልሽልኝ
@user-qd8lp5zv9t
@user-qd8lp5zv9t 8 ай бұрын
Segur yesdagel end
@HikmaKma
@HikmaKma 4 күн бұрын
ብሉ ማጂክ ዱባይ ዉስጥ የት ነዉ የሚገኘዉ ❤❤❤
@hiwet6014
@hiwet6014 5 ай бұрын
አቦበረካሁኚ መንታ ፀጉር አስቸግሮኝነበር እሞክረዋለሁ❤😢
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 8 ай бұрын
Tekeklnsh best nw
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Ай бұрын
እስት እኔም ዘሬ ልሞክር ቢዬ ገዝቼዋለሁ እና አጠቀቀሙን ስፈልግ ነዉ ያገኛሁሺ እና mele ዘይትስ እንዴት ነዉ የምንጠቀመዉ?
@xpk5509
@xpk5509 7 ай бұрын
የኔ ማር
@AlemworkAdnew
@AlemworkAdnew 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እኔ መጠቀም ከጀመርኩ 4ወሬ ነዉ ግን ፀጉሬ ለዉጥ አለዉ
@hayustot9405
@hayustot9405 8 ай бұрын
ባልሽ እድለኛ ነው ማር ነሽ
@user-rt8tq5oy2c
@user-rt8tq5oy2c 3 ай бұрын
ከየት ነው የማገኘው
@jesusislord2203
@jesusislord2203 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፀጉር ያሳድግ ይሁን 😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 5 ай бұрын
የኔም ጥያቄ❤ ነው
@jesusislord2203
@jesusislord2203 4 ай бұрын
ተሸወድኩ ምንም ለዉጥ የለዉም😢
@areazz1754
@areazz1754 25 күн бұрын
😂😂😂😂 ከምርሽ ነዉ​@@jesusislord2203
@SharaKenya
@SharaKenya Ай бұрын
ብሩክ ነሽ የተበርክሽ ግልጽ አርገሽ ሳትዋሽ ስላአዋራሽ ማላት ነው ባጣም አመሰግናለሁ እኔ ተጠቅመም አይደለም ግን ተመቸሽኝ
@user-is1xf9mm9d
@user-is1xf9mm9d 5 ай бұрын
እህት እኔ ፀጉሬ አጭርነው ከዛ ተላጨሁት ከተላጨሁት ሁለት አመት ሊሞላውነው ግን ብዙም ለውጥ የለውም ጫፍጫፉ ቀጠለብኝ ምን ላድርገው በፈጠረሽ መልሽልኝ ካወቅሽ
@user-eg7uc1hc9u
@user-eg7uc1hc9u 6 ай бұрын
የኔ ፀጉር በጣም ከርደድ ያለና አጭር ነው አላድግ ብሎኛል ምን ላድርገው እህቴ ደግሞ ከግንባሬ እየተሰባበረ ነው ሀሳብ አለሽ በዚህ ላይ❤?
@tsehaydesta8458
@tsehaydesta8458 8 ай бұрын
Yene konjo tabaraki ine kajamariku koyaw ina baka galagayi bayiw tamachitongali
@BerryTube21
@BerryTube21 8 ай бұрын
Betam ameseginalehu tsehaye ehite
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 50 МЛН
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
00:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Cat story: from hate to love! 😻 #cat #cute #kitten
00:40
Stocat
Рет қаралды 15 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 21 МЛН
በአሰሪዋ የምትሰቃየው የቤት ሰራተኛ
30:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 26 М.
Neo የፀጉር ቅባት
11:58
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 347 М.
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 50 МЛН