#10 ለየት ያለ አጅ የሚያስቆረጥም የብሰኩት አሰራር

  Рет қаралды 301,010

selamina Lifestyle

selamina Lifestyle

Күн бұрын

Follow me on my instgram selamina_style
My Facebook selamina ali

Пікірлер: 184
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
ዉዱ ተመልካቾቼ ብዙ ወቻቹ ከስተርድ ምን አንደሆነ ጠይቃቹኛል ከስተርድ ማለት ለበኒያ ወይንም መሀለብያ የሚሰራበት ከተለያየ ጣፋጭ ጋር ይሠራል በየአገሩ ያለ ነገር ነዉ ኢትዮጺያም እነዳለ አዉቃለሁ። ቪዲዬቼን ስለተከታተላቹ ከልቤ አመሰግናለሁ አዲስ ያወጣሁትን ቪዲዬ ብትመለከቱት እርግጠኛ ነኝ 🥰🥰🥰
@anwarsherif5040
@anwarsherif5040 4 жыл бұрын
ሁሌን መጠኑን በጽሁፍ አስቀምጭልን የዱቄቱን መጠን አነገርሽንም እንዴት እን ስራው
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
@@anwarsherif5040 betuhuf askemchawalhu comentu gar ,amegenalhu
@naheemanaheema3258
@naheemanaheema3258 3 жыл бұрын
የቆርቆሮው ዱቄት ነው አደል ፣ መሀለብያ የሚደረግበት
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
@@naheemanaheema3258 awo
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
2 ኩባያ ነጭ ዱቄት (ዱቄቱን አያያቹ መክተት ምክነያቱም በየአገሩ ያለዉ ዱቄት የተለያየ ነዉ) 1 እንቁላል እሩብ ኩባያ ወተት 3የሾርባማንኪያ ሱካር 1የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ትነንሽ ጨዉ 1የሾርባ ማንኪያ ከስተርድ 3የሾርባ ማንኪያ ዘይት
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 4 жыл бұрын
Kosterd b english mdnew ena u.s.a.selamnor t nowe tbark💖💖💖💖💖💖
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
በእንግሊዘኛ ነዉ custerd የሚሉት ይሄኑኑ ጽፈሽ ስቾር ዉስጥ ብጠይቂያቸዉ ያሳዩሻል በጣም የተለመደ ነገር ነዉ 🥰🥰
@sajaadam6426
@sajaadam6426 3 жыл бұрын
ቫኔላ ምድነው
@hayatmae3622
@hayatmae3622 2 жыл бұрын
ውይ ፅፈሻል አዴ ሳላየው የብቆሎ ዱቄት ጨምሬ መፈከቻ ነው ጥሩ ነው ጉበዝ በርቺ
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ
@ዑሙአብዱረህማንህልሜንናፋ 3 ай бұрын
ከስተርድ ምድነው?
@habibabalaker6320
@habibabalaker6320 4 жыл бұрын
በጣም ነው ማመሰግንሽ መጀመሪያ ስትሰሪው አይቼ ወደድኩት ስሞክረው በጣም አሪፍ ከምልሽ በላይ ነው ከሸ ከሽ ይላል በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ በርቺ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Amsegenalhu Mar ename betam nwe yemwedw
@emurayan7961
@emurayan7961 3 жыл бұрын
@@selaminalifestyle4593 ከሰተር ምንዲነዉ ዉዴ በናትሺ ንገሪኝ
@hytoubhytoub536
@hytoubhytoub536 2 жыл бұрын
@@emurayan7961 ተጥሊኢ የሚባለው
@yodityo2751
@yodityo2751 2 жыл бұрын
Le Sint ken mekoyet yichilal Lelijoch?
@Btey-e6u
@Btey-e6u 10 ай бұрын
ካቦካሸው በሁአላ ሥት ደቂቃ አቆየሽው
@neuneu-wm4es
@neuneu-wm4es Жыл бұрын
Custard እኔ አልጨምርም በጣም የጋለ ዘይት ዱቄቱ ላይ ጨምሬ አሸዋለሁ እናም ወላሂ በጣም ቆንጆ ነው ሚሆን ከሽ ከሽ የማለት ባህሪ አለው። ይሄን ግን ዛሬ ሞከርኩት እንደ ጌማት ነው ብዙም አላጀበኝም ምነው የራሴን ጠሪቅ ሰርቸ ቢሆን ብየ ተናደድኩ😅
@Rahma04a
@Rahma04a 11 ай бұрын
የምጠብሽበት ዘይትብላይ ነው ዱቄት የምጨምሪው
@kemila1900
@kemila1900 10 ай бұрын
ትክክል እኔምእንዳችነዉየምሰራዉ በጣምቆንጆነዉ ደረቅነዉ ❤❤ከሺከሺይላል
@ekra9136
@ekra9136 2 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነሽ እኮ 👍 ወከባ ያልበዛበት 👍❤️❤️
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 жыл бұрын
እቁላሉ ግደታያስፈልገዋልእደ ውድ መልሽኝ!?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ስላምዬ በጣም ኣሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልን ቆንጆ 🥰🥰🥰
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Thanks gadeghaya😘😘
@cameleayousef2922
@cameleayousef2922 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላል
@fatumabederu6637
@fatumabederu6637 2 жыл бұрын
betam dess yilal biskutsh casterd yet yigegnal?
@Hana-ik5bn
@Hana-ik5bn 2 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ልሞክረው እና አመሰግንሻለሁ እህቴ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 10 ай бұрын
ፐውደር አስገባሽ ንገርኝ
@MoMo-px7vt
@MoMo-px7vt 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚመቸኚ ለአሳየሸኝ ትምርት አመሰገናለሁ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Amsegnalhu mo mo 🙏🙏
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቼ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@gdd2917
@gdd2917 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ከሰተር መን ማለት ነው
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 жыл бұрын
ሲያምር ዋዉ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Thanks 🥰🥰🥰
@EthioGeneral
@EthioGeneral 4 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ቀጥይበት እህት በርቺ 1 lk
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Thanks sis
@hayatetupe1790
@hayatetupe1790 Жыл бұрын
መቡካት አለበት ወይስ ወዳውነው
@HadeyahEmma
@HadeyahEmma 10 ай бұрын
ጥቁሩ ምዲን ነው
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 4 жыл бұрын
Enkwan adercesh. Setboke mgmrya ychmershew mndnew yet ygegal smose mdnowe tbarke❣❣❣
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Ameen,Custard yebalale beysuku yegehale. Betam amsegenalhu🥰🥰
@EmuEzadne-iv8he
@EmuEzadne-iv8he Жыл бұрын
ማሻአላህ
@meazafikadu3161
@meazafikadu3161 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Жыл бұрын
💯💯🌹😍💓መሻአላህ💓💓😍👌✅✅
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ
@ኢማንየዘኪየዛኪርየበረካእ 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው አሰራርሽ ደሞ Wow ጎበዝ ነሽ!!!
@cameleayousef2922
@cameleayousef2922 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላል 2:06
@tube-jk1hf
@tube-jk1hf 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ይመችሽ ይስለም የዲክ ያምራል
@ቢንትመሀመድሰደተኛዋየናቴ
@ቢንትመሀመድሰደተኛዋየናቴ 3 жыл бұрын
በጣምሀሪፋነው ሰርችው ማዳሜበጣምወደደችውዋውነውበርቸማማየ
@thayneshiethiopiawet8097
@thayneshiethiopiawet8097 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍነው በርሽ
@DhhHdhe-v3z
@DhhHdhe-v3z 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@azizabintjuhar8396
@azizabintjuhar8396 3 жыл бұрын
Woww 👌👍 ❤️💚💛
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
🥰🥰
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
🥰🥰
@ፍቅርበጉራጌ
@ፍቅርበጉራጌ 3 жыл бұрын
ዛሬ ልሞክረው
@LadyMahdia
@LadyMahdia 4 жыл бұрын
Wow. This looks yummy and you make it look easy to make. Thank you for sharing ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Thanks sis
@mekdesemodshi6278
@mekdesemodshi6278 2 жыл бұрын
Woww gobz
@sosnategafawe8420
@sosnategafawe8420 2 жыл бұрын
ከስተርድ ምንድን ነው
@tofikkayre387
@tofikkayre387 10 ай бұрын
ቨሊሀ ምንድነዉ
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 3 жыл бұрын
Thanks for sharing👍Really Love Ramadan Biscuits.Will try it.Join us be our family
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Thanks sure🙏
@mahedihussein5065
@mahedihussein5065 3 жыл бұрын
የት ነው የምናገኘው? custerd
@እሙኢማን-ጘ1ቈ
@እሙኢማን-ጘ1ቈ 3 жыл бұрын
ሰላሚና
@habibahubi4781
@habibahubi4781 4 жыл бұрын
ከስተር ምንድን ነው እህት
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Mehalbiya ymiserabet nwe . Suke west hadesh betyeki yasayushale betame yetawke nger nwe 🥰
@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 2 жыл бұрын
ከሥተር ለማአለብያይጠቀሙታል
@فاطمه-غ7غ
@فاطمه-غ7غ 10 ай бұрын
ሉጌማት ላይ የምንጠቀመው ነው
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
ውዋ ቡርቺ የኔ ማር
@halimaadem2473
@halimaadem2473 3 жыл бұрын
des yilal berch sis lechannalesh addis negn beteseb hognalehu bayhon enenm demrign selamina beteseb enehonalen
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Eshi enatu😍
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
ሰላምዬ እጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
amin betya 😘
@hananwerebabotube
@hananwerebabotube 2 жыл бұрын
ማሚየ በርች ደምሪኝ ደምሪሻለሁ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
በጣም ቆነጆ ነው እናመሰግናለን ሰላምዬ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Thanks jerya 😘
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 3 жыл бұрын
እርሾ አይገባበትማ?
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Aygbabtem
@maree4089
@maree4089 4 жыл бұрын
ከስተር ምንድነው
@tigraytigray3685
@tigraytigray3685 4 жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ሲል እህቴ በርቺ ኣንቺም በቅንነት ነይ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Matahulsh mar
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
ነይ እንዛመድ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
@@selaminalifestyle4593 ነይ እንዛመድ
@amelethtube1425
@amelethtube1425 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Thanks sis
@Rose-pn7re
@Rose-pn7re 10 ай бұрын
ከስተርድ ምዲንው ባማርኛ
@sadiadd9240
@sadiadd9240 4 жыл бұрын
Kasiteride mndenwu mamaye
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
ክሬም ከረሜል ሰንሰራ አብሮ የሚገባ ነዉ fb ካለሸ ነገሪኘ አና ፎቶዉን ልላክልሸ
@sadiadd9240
@sadiadd9240 4 жыл бұрын
Awo alegn Esh mamaye
@maryemomer2013
@maryemomer2013 3 жыл бұрын
መሽአላ
@makida1018
@makida1018 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@ሀዩቲከደሴ
@ሀዩቲከደሴ 3 жыл бұрын
ያምራል ነገልሞክረው ግንምንያህልጌዜ ከአቦካሁ ልተወው
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Kechalshe tense akoyew albleza wediyaw betdamchiw menm ayhonme.
@ሀዩቲከደሴ
@ሀዩቲከደሴ 3 жыл бұрын
@@selaminalifestyle4593 እሽ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 4 жыл бұрын
ምንድነው፡ከስተርድ፡?????
@emuroba3171
@emuroba3171 3 жыл бұрын
mendenew kesterd?
@demekuadsu2930
@demekuadsu2930 11 ай бұрын
የበቆሎ ዱቄት
@WaleedMahbub-kk9oq
@WaleedMahbub-kk9oq 10 ай бұрын
​@@demekuadsu2930መሀለብያ ነው
@firdossebelete3330
@firdossebelete3330 10 ай бұрын
ክሬም ክሬመል የምንሠራው ከሰተር ክሬሜል​@@emuroba3171
@firdossebelete3330
@firdossebelete3330 10 ай бұрын
​@@demekuadsu2930አደለም ውደ የበቆሎ ዱቄት ነሻ ነው የሚባለው
@بنتسعيد-ص7ز
@بنتسعيد-ص7ز 2 жыл бұрын
👍😘😘
@selamleethiopia5957
@selamleethiopia5957 4 жыл бұрын
Betam desyemel sera new gen hulunem metenachewen betenegerin teru neber
@رحمهرحمه-ض8ب
@رحمهرحمه-ض8ب 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ❤👍
@hanitube404
@hanitube404 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ጥሩ በርቺ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Thanks sis 😘
@Btey-e6u
@Btey-e6u 10 ай бұрын
ካሥተማረሽ በደንብ አስተምሬ አለበለዛ ተይው ተመልካችም ሠብስክራይብ የሚቸምረው በደንብ ሥትናገሬ ነው ካቦካሽ በሁአላ ሥት ደቂቃ ነው የምታቆይው
@SEMU.WELOYWA
@SEMU.WELOYWA 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ደምሩኝ በናታቺሁ አዲስነኝ በቅንነት እመልሳለሁ እህቴ በሪቺልኝ ሰብ ላይክ አረኩሺ የኔቆጆ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
Eshi enatu😍
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 жыл бұрын
በርቺ አሪፍ ነው
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Thanks😍
@bahirhmhmad856
@bahirhmhmad856 4 жыл бұрын
@@selaminalifestyle4593 ከስተርድ ምንድነዉ
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 4 жыл бұрын
ሀሊብ ኔዶ መጠቀም እንችላለን ወይ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Awo wetet nwe eko yetekemekut enatu😍
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Awo Nido bewha betebetsh metkem techiyalsh
@ድንግልእናቴ-ዘ9ቀ
@ድንግልእናቴ-ዘ9ቀ 4 жыл бұрын
ከስተር ምድነው እህቴ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
ከሰተርድ ከ ክሪም ከረሜል ወይንም ጄሎ ሲሰራ ወይንም መሀለብያ ሲሰራ የሚገባ ነው ፡ ከፈለግሽ fb ካለሸ ንገሪኘ አና ፎቶዉን ልላክልሽ🥰🥰🥰
@ድንግልእናቴ-ዘ9ቀ
@ድንግልእናቴ-ዘ9ቀ 4 жыл бұрын
@@selaminalifestyle4593 እሺ ላኪልኝ fb አለኝ አታሳዩኝ ከሱ ሌላ ይላል fb ስሜ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
@@ድንግልእናቴ-ዘ9ቀ lekalshalhu dereshe
@ድንግልእናቴ-ዘ9ቀ
@ድንግልእናቴ-ዘ9ቀ 4 жыл бұрын
@@selaminalifestyle4593 እስካሁን አልመጣልኝም ውዴ ፕሮፋይሌ ሁለት የቅንብር ፎቶ ነው ስልክ ይዤ ነው የተነሰሁት
@alimaothman9700
@alimaothman9700 4 жыл бұрын
@@selaminalifestyle4593 አረ ለሌም ምን እደሆነ አሥረጂኝ ግን fb የለኝም
@Btey-e6u
@Btey-e6u 10 ай бұрын
የምታውቁ ካላችው ንገሩኝ ከተቦካ በሁአላ ሥት ደቂቃ ነው የሚቆየው 😢😢😢😢😢 ካላየችው ኮሜታተሮች መልሡልኝ
@rahmamohammad1489
@rahmamohammad1489 2 жыл бұрын
ጥቅሮ ምድነው
@فاطمه-غ7غ
@فاطمه-غ7غ 10 ай бұрын
ፈሳሹ ቫኔላ ነው
@AsAs-jo8nv
@AsAs-jo8nv 3 жыл бұрын
ኩፍ አይልም እንዴ
@ayatsaheedsaheed1588
@ayatsaheedsaheed1588 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👍🥰🥰🥰
@thereisonlyone6357
@thereisonlyone6357 4 жыл бұрын
Feedback-My best teacher, mom has taught me to make the dough thin when rolling so the inside can be empty and crunchy at the same time also need to add some butter inside the dough.
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
I know which one you are talking about, But this one another way to make bskut . You can make it so many ways. Thanks
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 4 жыл бұрын
Selam
@emuroba3171
@emuroba3171 3 жыл бұрын
kesterd yemilewn bpoto askmcheln pls
@thut4585
@thut4585 2 жыл бұрын
ለኔም ለኪሊኝ በፌስቡኩ
@saraabdo279
@saraabdo279 4 жыл бұрын
እምጨምራዉነገሮቸለምንከነእቃዉየማታሳየንታድያ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Saraya betam bezu teyakawche selmetubegh bezi video endegena lemesrate asebalhu semonune.
@hiruttube8274
@hiruttube8274 3 жыл бұрын
ቤተሠብ እንሆን
@qashtiiarsiiasallaa1949
@qashtiiarsiiasallaa1949 4 жыл бұрын
Woww
@faezamuhammad1222
@faezamuhammad1222 4 жыл бұрын
በጣምቆጆነዉጎበዝ
@faezamuhammad1222
@faezamuhammad1222 4 жыл бұрын
እኔማ ልሞክረዉና ዉጤቱን ይዠ እመጣለሁ ብየ ነበር ዉጤቱሀሪፍነዉየኔቆጆ
@Om_omer-z
@Om_omer-z 4 жыл бұрын
اجمل بصمه حبيبتي يسلمو يارب
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Shukurn 💗
@tgtube9154
@tgtube9154 4 жыл бұрын
Selameya betseb adregeg enam adrgshalw
@aishakhalid9978
@aishakhalid9978 4 жыл бұрын
Kastord malet lebeniya yemnserabet pawderu new leteyeqachu hulu
@zufanyosph2281
@zufanyosph2281 3 жыл бұрын
Custard ምንድነው
@feruzaabdi4772
@feruzaabdi4772 2 жыл бұрын
Costard u mndnew
@nejatabduraha6257
@nejatabduraha6257 4 жыл бұрын
👍👍👍
@demekuadsu2930
@demekuadsu2930 11 ай бұрын
ካሚራ አይደረግም እንደ
@zulfa4195
@zulfa4195 10 ай бұрын
አዎ
@seadayemr1358
@seadayemr1358 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@kidistbekele4085
@kidistbekele4085 4 жыл бұрын
ድምፅሽን አታቆርጪብን በተረፈ መጠኑን በፅሁፍም አሳውቂን
@antukashitahun8914
@antukashitahun8914 4 жыл бұрын
#1
@emureehana9719
@emureehana9719 4 жыл бұрын
Gobeze
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 4 жыл бұрын
Litu mekoyete yelbetem wediyaew new yemitbsew
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Makoyet techyalsh .konjo yehonale .
@hanitube404
@hanitube404 4 жыл бұрын
Waww
@abdulazizmosa7578
@abdulazizmosa7578 3 жыл бұрын
ኩኪስ ሰርቼ አላውቅም፣ ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ ልሞክረው ነው ይቅናህ በሉኝ ወጎኖቼ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
👍👍
@abdulazizmosa7578
@abdulazizmosa7578 3 жыл бұрын
@@selaminalifestyle4593 ተሳካልኝ እኮ ሰራሁኝ
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 3 жыл бұрын
@@abdulazizmosa7578 👍👏
@tsegawondimu9040
@tsegawondimu9040 4 жыл бұрын
I didn’t now kasterd
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Do you know mehalbya
@kimjangeun4454
@kimjangeun4454 4 жыл бұрын
Likeeee👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Thanks
@ethiopiaethiopiaaddis6795
@ethiopiaethiopiaaddis6795 4 жыл бұрын
እናቱ ከስታርድ ድቄት ነገር ነው?? ኢትዬ አለ እላወኩትም ምን እንደሆነ?
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Awo ale super market west yenorale 😘
@ethiopiaethiopiaaddis6795
@ethiopiaethiopiaaddis6795 4 жыл бұрын
selamina Lifestyle እሺ አመሰግናለው
@afmfamlitube5701
@afmfamlitube5701 4 жыл бұрын
ሰላምዉድደመርኛ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 4 жыл бұрын
የከስተር፡እቃውን፡አሳይን
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Ok ahun community laye fotown elkewslhu
@hanaeme4251
@hanaeme4251 5 ай бұрын
ከስተርድ ምንድ ነው
@shweitbinegede8856
@shweitbinegede8856 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@hawaahawaa8015
@hawaahawaa8015 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
#ዶናት#bysumayatube የዶናት አሰራል ለየት ያለ
15:01
የድንች ጥቅል ብስኩት ለቁርስ በ 20 ደቂቃ
10:18