ታዋቂዎቹን አርቲስቶች በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ Seifu on EBS

  Рет қаралды 174,729

AddisNet

AddisNet

Күн бұрын

Gofundme: gofund.me/822e...
ስልክ 09 49 494949 09 79 797979
የቴሌ ብር የኢት. ንግድ ባንክና ሁሉም ባንኮች የሂሳብ ቁጥራችን 7979
CBE 1000 415056 447
በአጭሩ 7979
ከአሁን በፊት ተወዳጁ ኮሜያን እሸቱ ባደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የበርና የመስኮት ወጪ ሙሉ በሙሉ ተሸፍኗል በእናንተ በኢትዮጵያውያን
አሁን ደግሞ ለእነዚህ ሁለት ህንፃዎች የፊኒሺንግ ማቴሪያልስ ማለትም ሴራሚክስ፣ የኤሌትሪክ እቃዎች ፣ ቧንቧ ፣ የሽንት ቤት እቃዎች ወዘተ
ገቢ ለማሰባሰብ እነሆ ፊታችሁ ቆመናል
Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
AddisNet. is an Ethiopian KZbin channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
/ addisnet_
/ addisnet.et
#AddisNet.
seifu on ebs,seifu on ebs this week,seifu on ebs today,seifu on ebs abdu kiar,seifu on ebs live today,seifu on ebs music,seifu on ebs ruhama,seifu on ebs new,seifu on ebs yared negu,seifu on ebs lij Michael,seifu on ebs alemayehu hirpo,seifu on ebs live,seifu on ebs doka film,ebs tv,ebs,ebs tv እሁድን በኢቢኤስ,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት,ebs tv እሁድን በኢቢኤስ live today,ebs seifu fantahun show,ebs cinema,ebs tv today,ebs tv ቅዳሜ ከሰአት አፋልጉኝ,ebs tv live,ebs tv seifu show,ebs 20 30,ebs animation,ebs sunday show

Пікірлер: 169
@Orthodoxmezmur-o2m
@Orthodoxmezmur-o2m 17 сағат бұрын
እንደ እኔ ሐሳብ እናት አባት በሞት ሲለዩ የወራሽ ድርሻዬን እየተባለ ተወላጆች እርስ በእርስ ከሚባሉበት በቁም ለእንደነዚኽ ግብረሰናይ ድርጅቶች ተናዝዘዉ ስጦታ ሰጥተው ቢያልፉ መልካም ይመስለኛል ለሰጪ ይስጥልን
@BalmyCorner
@BalmyCorner 17 сағат бұрын
100%🎉
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 17 сағат бұрын
ለምን? ከዛ ልጆቻቸው ለማኝ እንዲሆኑ ነው?👺 ኒዛዜውን ግልፅና የማያጣላ አድርጎ መናዘዝ ነው ጥሩ።
@Orthodoxmezmur-o2m
@Orthodoxmezmur-o2m 17 сағат бұрын
@addisababanazareth1525 አያጅቦ ሳታማኻኝ ብላኝ የእናት አባት ዉርስ ከመጠበቅ ሠርቶ ማገኘት የሕይወት መርኽ ይሁን ስንት እናት አባት ናቸዉ የሚያለቅሱት አባት ሲሞት የአባቴን እናት ስትሞት የእናቴን ድርሻ እያሉ ፍርድ ቤት የሚያቆሟቸዉ በገዛ ገንዘባቸው እናተ አባት ለአቆመዉ ንብረት የልጅ አስተዋጽኦ ምንድነው ምንም መቼ ሞተው በወረስኩ ካልሆነ በስተቀር ፍትህ ለእናት አባት ንብረት እንዳዉም የእናት አባት ንብረት በኑዛዜ ለግብረሰናይ ድርጅት ባይሰጥ እንኳን መንግስት እንደይሸጥ እንደይለወጥ በአለበት ርስቱን በአለበት ለልጅ ልጅ በቋሚነት እየተላለፈ የሚያስቀጥል አዋጅ ቢያወጣ ጥሩ ነው እርስ በእርስ ከመበላላት በተረፈ በቋፍ የምትጠብቀዉ ዉርስ ያለ አስመስለከዉ የውርስ ገንዘብ የትም አያደርስም የእናት እና አባት እንባ ስለሆነ
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 16 сағат бұрын
​@@Orthodoxmezmur-o2mesus hulum neger wers new..Hager ke abatochachin wersen new..selezih Beki neger kalen mestet yatsedkal 🎉🎉🎉
@alemalemye4812
@alemalemye4812 15 сағат бұрын
እውነት ነው ይቤተሰብ ሀብት ከመጠበቅ እንደነሱ ሰርቶ ማግኘት
@Nsujn
@Nsujn 18 сағат бұрын
የእናትነት ጥግ ፈጣር በሰማይቤቶት ያግኙት❤❤😢
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 15 сағат бұрын
ሰይፍዬ የሃገር አለኝታ ነው ብዙ ሰርታል ብዙ ረድታል ።ግን ትንሹ እንካን አልተነገረለትም ከነቤተሰቡ እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 7 сағат бұрын
በጣም ጌታ ይባርከው
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 18 сағат бұрын
ክርስትና ማለት ይሄ ነው ያለህን ትተ ተከተለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tagayetakele3888
@tagayetakele3888 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadkedirHassen
@SadkedirHassen 13 сағат бұрын
ሚያስጠላው ፓርት ሙስሊም ሣትሆኑ ከሞታቹ የ እሳት ናቹ
@user-um7qf2lx2k
@user-um7qf2lx2k 13 сағат бұрын
@@SadkedirHassen😂😂eko Alhamdulillah
@BirehanuMulugeta-qn2cc
@BirehanuMulugeta-qn2cc 8 сағат бұрын
ሰው ዳግመኛ ከውሃ እና ከመንፈስ ካልተወለደ የዘላለም ህይወት የለውም
@ወለተኪዳንየድንግልልጅ
@ወለተኪዳንየድንግልልጅ 17 сағат бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ንፁህ ልብ እሚገርም ነው እድሜና ጤና ያስጥልን እናታችን ትልቅ ትምህት ነው እናመሰግናለን ክርስትና እንደዚህ ነው🥺😥👏👏👏
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 13 сағат бұрын
የሚወደኝ ቢኖር መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ ነው የሚለው ቃሉ መታደል ነው ሴፍሻ እንዲሁ የዚህ ፕሮግራም አሰተባባሪዎች በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍፃሜው ይመርላችሁ መቼም ቢኒያም ለመልካም ስራ የተመረጠ ነው ፍፃሜውን በህይወት እንድታይ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ
@gebre3741
@gebre3741 7 сағат бұрын
እንዳንዴ ባለው ነገር ተስፋ እቆርጥና እንደነዚህ እይነት ደጋግ ሰዋች ሲረዱ ሳይ ተስፋ እገኛለሁ . ምን ይባላል እንግዲህ እግዚአብሔር እድሜና ጤን ይስጥልኝ 🥲🥲
@CHEFF208
@CHEFF208 3 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ታላቅ መልዕክት ነው። አምላክ ሆይ የምንሰጠው አታሳጣን።
@መሠለችanta
@መሠለችanta 14 сағат бұрын
መታደል ነው እናት ተባረኪ❤❤❤❤❤
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene 13 сағат бұрын
ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ ሆይ ለካስ ማገር ምሶሶ ሁነው ያቆሙሽ እልፍ ልጆች አሉሽ !❤❤❤❤ እግዚያብሄር ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ
@getenettaye2926
@getenettaye2926 13 сағат бұрын
የኔ እናት እድሜ ይስጥዎት እና የልብዎት መሻት ቢኒም እሌኒም እርፍ ብለዉ እሚያዩበት የበተትረፈረፈ ጊዜ ያምጣልን
@Tgyemaryamlj
@Tgyemaryamlj 15 сағат бұрын
እኝህ እናት በጣም ነዉ እኔንም ያስለቀሱኝ ፈጣሪ ፈጣሪ ይስጣቸዉ❤❤❤
@GidyelewdDesalegn
@GidyelewdDesalegn 14 сағат бұрын
የሚገርሙ እናት ናቸው የእውነት ልቤን ነው የነኩት ከአላቸው መስጠታቸው
@negedegetachew8341
@negedegetachew8341 13 сағат бұрын
አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይስጦት ለሁሉ አርአያ የሆኑ እናት ኖት ከባድ ነገር ነው የያዘው ቢኒያም
@Medhanit-wo9ys
@Medhanit-wo9ys 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያጎናፅፍሽ እናታችን🎉🎉🎉🎉
@SolomonGetachew-o8w
@SolomonGetachew-o8w 17 сағат бұрын
ክብር ሁሉ ለእናታችን ይሁን ፈጣሪ ይስጦት
@EskendrDesta
@EskendrDesta 16 сағат бұрын
የነፍስ ዋጋ ያድርግላቸው
@habtamugemechuhabtamugemec8782
@habtamugemechuhabtamugemec8782 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እናታችን
@Endale-xp8yy
@Endale-xp8yy 14 сағат бұрын
ለአናታቻን አመቤታችን አረጀም አድሚ አና ጤና ትሰጥልን አንደዚህ አይነት አናቱችን ፈጣሬ ያብዛልን አግዚያቤሔር ሁሎን ማድረግ አያቅተውም አሳቸውንም ያሰደሰትልን ፣፣፣፣
@Afbom-d2m
@Afbom-d2m 31 минут бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እናታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን የምድሩን ትተው የማይ ቤተዎትን ነው የሰሩት እናታችን እግዚአብሔር ይመሥገን
@abaynesherku1842
@abaynesherku1842 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር እረጅም ጤና ይስጠወት እናታችን❤❤❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 17 сағат бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከፀጋው ጋር ይስጠዎት!!!
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 9 сағат бұрын
በእዉነቱ በአገሬ ተስፋ የማልቆርጠዉ እንደዚህ አይነት ሰዎች በዚያች ምድር በመኖራቸዉ ነዉ
@WubancheGetachew-bk5gy
@WubancheGetachew-bk5gy 8 сағат бұрын
እኔም እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ያብዛልን
@SolomonabiboAbate
@SolomonabiboAbate 18 сағат бұрын
በእውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ተብሎ እንደተጻፈ ፣እግዚአብሔር ጥበብን በክብር ዶክተር ቢንያም ገለፀልን ።ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልን
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 12 сағат бұрын
ይህነው ሰውለሰው መድረስ ፣ይህነው የጥንት ባህላችን ፣መረዳዳት ሰወች ጊዜና ህይወት አላፊናቸውና እንረዳዳ ፣እንከባበር ይህንን የእግዚአብሔር ስጦታ ሊያሳጡን የሚሞክሩትን በጸሎት እናርቃቸው ፣እርሱ ከእኔቢጤ ተረጅወች ጋር ይሁን
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb 11 сағат бұрын
ሰይፍሻ በርታልን ይሄ ነገር ቀጣይነት ያለው መሆን አለበት ቢያንስ በአመት አንዴ እንደዚህ የገቢ ማሰባቢያ ቢደረግ ጥሩ ነው ሰይፉ ዘመንህን ይባርከው
@adanchGdefee
@adanchGdefee 15 сағат бұрын
እግዚእግዚአብሐር አምላከ እውነት ቃላት አጠርኘ
@SamuelMulugeta-r4b
@SamuelMulugeta-r4b 9 сағат бұрын
በረከቶ ይደርብን ።
@FatemaS-t7h
@FatemaS-t7h 14 сағат бұрын
አግዚአብሔር አንዴት ይላል ጤና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@Genetali-e1d
@Genetali-e1d 12 сағат бұрын
እድሜ እና ጤናይስጠወት እናታችን
@atsedeamde7288
@atsedeamde7288 16 сағат бұрын
እግዚያብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን ለኛም እንዲህ ያለውን ልቦና አብዝቶ ይስጥልን
@MahletAeyalew
@MahletAeyalew 12 сағат бұрын
ሰይፍዬ እድሜ ጤና ይስጥክእድሜ ጤና ይስጦት የኔ እናት❤❤❤
@zemenugezu7446
@zemenugezu7446 19 сағат бұрын
የብንያም እናት ማለት ናት
@truttt7210
@truttt7210 13 сағат бұрын
እግዚብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት
@AdaneNegash-z3m
@AdaneNegash-z3m 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛላችሁ
@MasaratLove-h5b
@MasaratLove-h5b 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሁ የኔ እግዚአብሔርም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 11 сағат бұрын
ስይፋዬ የኔ ውድ ወንድም ❤ ንዲሁም ሁላችሁም ዘጋጆች የባንክ ጡረችኛዋ ያደረጉት በጎ ሥራ የሚያስመስግን የሚያስባርክ ነው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው🙏❤❤ የኔ ውድ ወንድም ስይፉ ፋንታሁን የያዝክው ሁሉ የሚያምር፤የሚባረክ ስለሆነ ፈጣሪ ይባርክህ!!! ዕድሜ፤ጤናና ከፍ ያለ የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ አንተ ትልቅ ስው ነህ የኔ ሩቅ ውንድም ❤ ቤተስብህ ይባረክ !!!!!! እምወድህና የማክብርህ ነኝ
@wondwosenakalu7849
@wondwosenakalu7849 12 сағат бұрын
እግዚዓብሔር ይባርክ እናታችን
@estifanosesamueal7775
@estifanosesamueal7775 6 сағат бұрын
ሰይፍሻ brother may God bless you more and more
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 10 сағат бұрын
ሰይፍሻ ብዙ ያልተወራለት በቀልድ እያዋዛ ብዙ ቁም ነገር የሠራ የዘመኔ ጀግና ነው ዘርህ ይባረክ ሺ አመት ኑርልን❤እናመሠግናለን ሁላችሁንም ❤
@Shewit-i7o
@Shewit-i7o 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት
@akiyabekabil4654
@akiyabekabil4654 14 сағат бұрын
የነብስ ዋጋ ያድርግልን እናታችን
@Beti-kn1ie
@Beti-kn1ie 13 сағат бұрын
ሁላችሁንም እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር 9 сағат бұрын
መታደል እግዚአብሔር ይመስገን
@Rahel_1973
@Rahel_1973 14 сағат бұрын
ወ/ሮ አስናቀች መኮንን ታድለዉ እርስዎን ያማስለን
@CHEFF208
@CHEFF208 3 сағат бұрын
የአረጋዊያን አምላክ፣የወንድማችን የቢንያም አጋሮች እግዚአብሔር ያከናውንላችሁ።
@merrykebede384
@merrykebede384 16 сағат бұрын
እናቴ እድሜ ጤና ይስጦት
@kefetatube3338
@kefetatube3338 18 сағат бұрын
ተባረኩ ሁላቹሁም
@ZelekSulito-m4w
@ZelekSulito-m4w 16 сағат бұрын
Sefu thank you
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ እናት😪😘😘😘😘❤🙏🙏
@AlmazAlmi-v7n
@AlmazAlmi-v7n 16 сағат бұрын
የክርስትና እምነት ማለት ይህ ነዉ
@SadkedirHassen
@SadkedirHassen 13 сағат бұрын
ሚያስጠላው ፖርት ሙስሊም ሳትሆኑ ከሞታቹ የ እሳት ናቹ
@fekeralmayew8294
@fekeralmayew8294 13 сағат бұрын
ሁሎም እምነት ተከታይ አሥተዋፁ አራጎል ኤትዮ ማለት እደዚነዉ ብትይ ነዉ የሚምራብሽ
@Fre-v4o
@Fre-v4o 13 сағат бұрын
@@SadkedirHassenሙስሊም ኪኪኪ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 8 сағат бұрын
seyfeyee ftari ljochene ytebekelehe 🙏🙏❤❤❤
@SelamAddi
@SelamAddi 14 сағат бұрын
ለመስጠት መሰጠት ያስፈልጋል
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 15 сағат бұрын
ሰይፍሻ እንደ ዛሬ ለመቅዶንያ አሰበ አላውቅም ቢኒን እና እሌኒን ቁዋሚአርጊ ማሰቤ ስህተት እንደሆነ ተረዳሁ
@Yimer.Sisay.Tefera
@Yimer.Sisay.Tefera 17 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይስጥሽ በረከቱን ያድልሽ በጤና ያኑርሽ።
@kidusyaredeshete7318
@kidusyaredeshete7318 17 сағат бұрын
Kibr hulu yemibalew lefetari bicha new lersachew gin kibr yistilin bewinet deg enat nachew
@KakaMoko-v4i
@KakaMoko-v4i 15 сағат бұрын
😢😢😢😢😢ንፁ ልብ ይሄ ነው በገንዘብ አይገኝ ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው😢😢😢😢
@edengebremariam2756
@edengebremariam2756 Сағат бұрын
አሜን 🙏አሁን ላይፍ ነው ያለው??? ከነሱአንድ ማግኘት ይቻላል???እባካቹ ዩምትችሉ መልሱልኝ???
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 16 сағат бұрын
እማማ ከቃል በላይ ኖት የምር እመቤት ትስጥልን
@AyalEmagnu-n9l
@AyalEmagnu-n9l 9 сағат бұрын
Kirstna malet yegzeabhern hig gat akbro menor newi❤❤❤❤❤
@AyalEmagnu-n9l
@AyalEmagnu-n9l 9 сағат бұрын
Wud enatachin enate bihonu 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@HiwotYazew
@HiwotYazew 13 сағат бұрын
ክረሰትና ማለትእንደዚህ የ እግዚአብሔር ቃል በተግባር መኖር
@bshsh2074
@bshsh2074 17 сағат бұрын
አይ እምዬ ክርስትና ሀይማኖት በወሬ ሳይሆን በተግባር ስራዋ ይናገራል አምላክም የምትወደኝ ከሆነ ሁሉን ነገር ትተክ ተከተለው ከአይምሮ በላይ የሆነ አእላፍ ፍቅር ማለት ይሔ ብቻ ነው ለሰው መኖር ምነኛ መታደል መመረጥም ነው!!!!!!።።።።።።🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@liliabera4202
@liliabera4202 14 сағат бұрын
God bless this makes me cry
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 17 сағат бұрын
ይገርማል! እኔ ማነኝ? ያሰኛል::
@user-pw4bx2ek4hbirte
@user-pw4bx2ek4hbirte 7 сағат бұрын
ስልክ አንሱልን please
@kedestrak123
@kedestrak123 17 сағат бұрын
ደግነት ደግ ነገር ማድረግ ምነኛ መታደል ነዉ
@makimimi3650
@makimimi3650 9 сағат бұрын
ክርስቲሀን መሆኔ መታደል ነው❤❤❤
@SamuelMulugeta-r4b
@SamuelMulugeta-r4b 9 сағат бұрын
አቤት መታደል ከልብ ነው ፌት ያስታውቃል፡፡
@wardewarde9415
@wardewarde9415 16 сағат бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@Chaina88
@Chaina88 10 сағат бұрын
ድራማ አትስሩ ቢኒን ለመሆን መታደል ይጠይቃል አርቲስቶች ብቻ ሁለት ሶስት መቄዶንያ መገንባት ይችላሉ ግን ደግሞ ሠው ስላለው ብቻ አይለግስም መስጠት መሠጠት ነው
@AyalEmagnu-n9l
@AyalEmagnu-n9l 9 сағат бұрын
Yene wud enat ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@aserlopwle
@aserlopwle 14 сағат бұрын
እኔ እኔ እራሴ በጣም ያስለቀሱኝ
@amaretariku6728
@amaretariku6728 7 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 17 сағат бұрын
አማ እግዚአብሔር ይስጦት
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 11 сағат бұрын
Egzeyabehern yetemamene syaferem esu yechemer
@FirewBekele-s1p
@FirewBekele-s1p 11 сағат бұрын
ለዚህ ህዝብ ምንስ ቢያደርጉለት ምን ውለታውን ይመልሰዋል
@BelachewmarkosTome
@BelachewmarkosTome 10 сағат бұрын
ፊጨት ለምን አይቀርም ጨዋነት በቀር ጡሩ ነበር
@MimiGetachew-t9m
@MimiGetachew-t9m 15 сағат бұрын
Tebark
@frehiwotasmare3483
@frehiwotasmare3483 4 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@liliabera4202
@liliabera4202 14 сағат бұрын
Yiga betam teru sew
@meheretkidane2979
@meheretkidane2979 14 сағат бұрын
Démena Tena yestot yenenat yenefes waga yadereglot❤
@firehiwotworku-s6b
@firehiwotworku-s6b 16 сағат бұрын
enatachin edme ketena yestewot
@meron5640
@meron5640 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 17 сағат бұрын
የረብ መጨረሸዬን
@siplasipla-b3z
@siplasipla-b3z 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NeguesTesfaye-x4i
@NeguesTesfaye-x4i 10 сағат бұрын
💛💚💚💚💛
@MeazaKebede-kj8cv
@MeazaKebede-kj8cv 18 сағат бұрын
❤❤❤
@DfdxingXdfdxing
@DfdxingXdfdxing 7 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲
@Cool_clipz12312
@Cool_clipz12312 2 сағат бұрын
Betgray be Amhara beOromiya yeterabu alu enesunem erdu
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼
@SintayehuHabte-x5f
@SintayehuHabte-x5f 7 сағат бұрын
Sefesha keld becha sayehon kumnegerem endmetechil asayetenal yante weleta aleben bini ena balebetu yeteshekemuten halafenet ye Hager meriwoch enkwan alteshekemutem ye abatoch tesfa yedehoch alegnta gen ene minen lest
@BuzenashNiguse
@BuzenashNiguse 16 сағат бұрын
Yen ent fetari edem ke ten yistota
@btbt4487
@btbt4487 18 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@hiwothiwot-u9d
@hiwothiwot-u9d 16 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 18 сағат бұрын
ይህነው ክርስትና
@semirajemal4524
@semirajemal4524 17 сағат бұрын
ለመስጠት ክርስቲያን እስላም መሆን አይጠበቅብንም ሰው መሆን በቂ ነው ❤
@iicyoutube
@iicyoutube 17 сағат бұрын
እሄ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም ሰው መሆን በቂ ነው
@Binyambekele-j9x
@Binyambekele-j9x 19 сағат бұрын
😘😘😘😘😘
@AyalEmagnu-n9l
@AyalEmagnu-n9l 9 сағат бұрын
Selfish bamet 1 gize yegebi masebasebiya yidereg🍎🍎🍎🍎🍎🍎🌹🌹🌹🌹
@AnnatAnnat-d5m
@AnnatAnnat-d5m 14 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmiMD-q7g
@AmiMD-q7g 17 сағат бұрын
ይህ ሀያማኖት አደለም ሠወኛነትነዉ እኔቴፈጣሪይጨምርል ሽ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН