🔴10 ሺ 7ሺ ብር ሆኗል 1ሚሊየን 700ሺህ ሁኖአል ወይኔ ተብላን🥲🙏

  Рет қаралды 25,202

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Edited by YouCut:app.youcut.net...

Пікірлер: 418
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Ай бұрын
ብር ያላችሁ አብሽሩ አላሀ ያልታሰበ ሪዝቅ ይስጠነጀ ዱአ ነው ቀነሰ ጨመረ ተሠራ ቀረ ሄድኩ ቀረሁ ቤት ሰራ አልተሰራ ደታ የለለኚ እኔብቻ ነኝ ማለት ነው አልሐምዱሊላህ ሁሌም አልሀምዱሊላህ ጤነኛ ነኚ ስለዚህም ደስተኛ ነኚ አልሐምዱሊላህ ከዚህ በላይ ኒዕማ አለን ?
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo Ай бұрын
በጣም
@user-ex3jr3dg6g
@user-ex3jr3dg6g Ай бұрын
ጀግናነሽወላሂ አልሀምዱሊላህ አለኒአመትክ
@user-ex3jr3dg6g
@user-ex3jr3dg6g Ай бұрын
ጀግናነሽወላሂ አልሀምዱሊላህ አለኒአመትክ
@امزهيركتون
@امزهيركتون Ай бұрын
አለሀምዱሊላህ ❤ተዝቆ ለማያልቅበት❤አላህ ይጨምርልሽ ❤
@RomanAliy
@RomanAliy Ай бұрын
ባሁን ሰአት ኢትዬጵያ አያስመኝም እህቶቸ ብቻ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Ай бұрын
اللهم امين يارب العالمين يارب يا أختي
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ደምሪኚውደ 1:38
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv Ай бұрын
ቤተሰብ ያለን ኢቶ እህቴ እደት ይሆናል ብለሽ ካለ ወገን አላህ ይጠብቃቸው ሁሉንም ያርብ
@ToybaGualie-rd8rs
@ToybaGualie-rd8rs Ай бұрын
@@RomanAliy አሜን ያረበል አለሚን
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e Ай бұрын
@@RomanAliy አረ እኔ ልገባ ነው ምን ማለት ነው
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Ай бұрын
መከራ እያዋራችሁ ተስፋ አታስቆርጡን እንካን ይህን አግኝታችሁ እንዳውም ያው ናችሁ በቃ አላህ ያለው ይሁን😮😮😮😮😮
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Ай бұрын
ونعم باالله العلي العظيم يا أحتي
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ትክክልእንዳንሄድባቸውነው😢ደምሪኚውደ 1:05
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ Ай бұрын
👌👌👌👌100%
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 29 күн бұрын
​@@ekramemohamad7392ሳ ትንሺ ቢሆንም ጥቅሙ ይቀርባቸዋል ፈጣሪ ነው የሚኖረን
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv Ай бұрын
አላህ ብቻ ነው አዋቂዋ በጎፋ የተፈጠርውን መከራና ሥቃይ አለህ ብቃ ይበላቸው ያርብ ዋናው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Ай бұрын
በጎፋ ብቻ መች በቃ ደሴም ለሌቦታም ነው አላህ ያብጀው
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js Ай бұрын
ወላሂ አው አላህ በላን ያንሳል እንጅ. ኑሮ ውድነቱ ምንም አይደለም አላህ ያለው ይሆናል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
​@halimahuss 2:07 enhalimahussen አዎውደደሴጀሜሰፈርአላህይጠብቀን፣ሰውስለኖሩያወራል ሰውእየሞተ 3:22
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
​@@hikmayesuf-ep3jsአሚንንንደምሪኚውደ 3:40
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv Ай бұрын
@@ekramemohamad7392 አላህ ይጠብቀን
@medinaali6453
@medinaali6453 Ай бұрын
አቦ አንተ ችግር አታውራ ድህነት ብርቃችን አይደለም ሁሉንም አድግንበታል ሰላም ጠፍ ብል እንጂ
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔ ነጭ ድሀ ነኝ ።ሀገሬ ሰላም ብቻ ትሁን
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-qm7yd9wq4y
@user-qm7yd9wq4y Ай бұрын
እኔም የለኝም አላህ ይስቱር ለወዳው😢
@user-pv2of9eu8r
@user-pv2of9eu8r Ай бұрын
አይ ነጋደዎች እንግድህ ያለሀቃችሁ የ አረብ ሀገር ሴቶችን በዝብዙ እህቶቸ አብሽሩ ኑሮ ቢዎደድም ቢቀንስም አላህ ነው እሚረዝቀን በአላህ ተመኩ ገዘባችሁን በየስፍራው አትበትኑ በሀገር ሞላጫ አትበሉ እቃምናምን እያላችሁ አትታለሉ
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
ሞላጫ የርግሽ አቦ😂
@user-pv2of9eu8r
@user-pv2of9eu8r Ай бұрын
@@11Secho 😆😆
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
😂😂እውነት ነው እህቴ አላህ ወኪል ሞላጫ አላልሽም 😅😅❤❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
😅😅ሞላጭትን ተመቸኝ 😅😅
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
እኔኮ እሚገርሙኝ እኳን በሚድያ ላውኩት ሰው ማስገዛት ቀርቶ ባለቤቴም ገዝቶልኝ አይጥመኝም ነበር የሰው ገባያ. አይጥመኝም😅😅
@user-mh2sv1gp7d
@user-mh2sv1gp7d Ай бұрын
አይ ጀማል እኳንሷ እኔም አልገባኝ ግን ስስቅ አሳከኝ እጂ😂😂😂 አላህ ላገራችን ሰላሙን ይህለቅልን ያረብ 🙏🙏🙏🙏
@MizanMedia-pp2zo
@MizanMedia-pp2zo Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ በሉ ዋናው ጤነ ነው አንከስርም ከስረችኋል እያልክ ሰውን አታስፈራራ አላህ ለኛ ያለው የትም አይሄድም
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc Ай бұрын
ሳ ,መከር,ማወራት,ሰረፍቶ
@بيعزينالله
@بيعزينالله Ай бұрын
ተውባ። አድርገን ወደ አላህ እንመለስ ኑሮውድነት አላስየገረም እነኖራችሁ ነው አሁላይ የተቆረሳ እማያስጎርስ ረደጋ። እየመጣ ችግር አታውሮ ወላሂ ያረብ እንደኛ ክፋት ሳይሁን እንዳተ ቸርነት ነጃ በለነ ኢላሂ ስንኖር ስትኖሮ እሚወራው ወላሂ እኔ መሺቶ እሚነጋ አይመስለኝም በሰሞኑ ጉዳይ የአላህ ቁጣ ከባድ ነው በቃ ይበለን
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi Ай бұрын
ጀም አላህ ከሪም ሪዝቃችንን የሚሠጠው አላህ ነው አሚቲ የኔ ማርር
@AminatMohammad-sb7po
@AminatMohammad-sb7po Ай бұрын
አንድም የለኝ የኔ ባል በየ ቦታው ቦታ ገዝቶ አልሸጥም አለ ጊዜ ሲደርስ ሁሉም ይሆናል
@ru3lg5bm6k
@ru3lg5bm6k Ай бұрын
የምንዛሬ መጨመር ትርጉም የለውምኮ እዛ እቃ ከጨመረ ምድነው ጥቅሙ እረ አላህ የተረጋጋ ኑሮ ይስጠን ያአላህ አገራችንን ሰላም አድርግልን ❤❤❤❤
@AhlamSeid
@AhlamSeid Ай бұрын
ደምሩኝ ይልቁን አገር ልገባ ነዉ በቃ ባዶየን😢😢😢😢እህታችሁ ነኝ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw Ай бұрын
አረየራሱጉዳይ ጨርሰዉም ይዉሰዱት የኔካላለዉ የኔ አደለም አላህለኔ ያለዉደሞ ቢሆድም ይመጣል ምነዉ ሸዋ ለስቱእናስብ
@user-rs8sv6ht1w
@user-rs8sv6ht1w Ай бұрын
ኤ ወላህ ለማይሞላ ዱኒያ
@user-ep9yt3bb5f
@user-ep9yt3bb5f Ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ሰላምያርግልን ማርያምን እኔ አመትሙሉ አጠራቅሜ ሰሞኑን ህጉእየጠበቀነው ሲሉኝ ላስገባነገዛሬስል ተረፍኩ ተመስገን ስለመረጃህ ከልብ ነውማመሰግነው የሙቲአባት አሁንበደብ ሀሳቤንቀየርኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤።
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii Ай бұрын
እኔ ብር የለኝም ቦታ ብቻ ዎናጤናነው አልሀምዱሊላ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
ጀማል ወንድም አብሽሪ እርዝቅ በአላህ እጂነውአብሽር ሁሉም ባለበትአይቆምም አላህእርዝቃችንይከፍትልናል በአለንአቅም መስራትነው ሲቀጥል እስኪ ሰላም እንሁን የምንሰማው የመሬትመደርመስ የስውህይወት እየፈጄነው መቼ እደምንሞት ለማናውቅ አትጨናነቁ
@user-ki3it7ko4p
@user-ki3it7ko4p Ай бұрын
እኔ ሁለት አመት በለጠው ጀማል ምን ይሻላል ምከርኝ ብር ሙሉ ልኬ ነው ያለሁ ምክር እፈልጋለሁ
@Jemu6
@Jemu6 Ай бұрын
እኔ አስርሽ ድርሀም እንደላኩ ሳምንት ሳይሞላው ምንዛሬ ጨመረ አሁን እንባ እንባ እያለኝነው
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th Ай бұрын
አገሪቱ ወደየት እየሄደች ነው መጨረሻው ምን ይሆን😢😢
@user-jc1dv4me2f
@user-jc1dv4me2f Ай бұрын
እረ ጀም እደው ዱአ እናርግ መላም የለው 6 አመት ሆነን ስቃይ እያሳለፈን
@ሪም
@ሪም Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የጀማል ቤተሠቦች ውዶቸ ደምሩኝ. ጀማሪነኝ በቅርብ አገር ልገባነው. ፕሮፋይሌን እየተጫናችሁ አበረታቱኝ
@zzzzzzzz-c1u
@zzzzzzzz-c1u Ай бұрын
ደመርኩሽሰብስክራይብአርጌሻለሁ
@user-bk3wi2kp3b
@user-bk3wi2kp3b Ай бұрын
እኛ የሚበጀንዶራል መጨመሩ ሳይሆን አገራችን እቃ መቀነሱንነበርየምፈልገው አሚቲዋ ምንበወጣት ጀም ሀዋ በረታችወይ በኢሞ ብሎክ ለምን አረከኚ ጀም
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 Ай бұрын
እላህ ያብጀው ተጨንቀንም እንሞት እብሺሩ እህቶቼ ዋናው ለስው ልጂ ጤና ነው እላህ የፈቀደው ይሆናል
@fe4743
@fe4743 Ай бұрын
ኧረየራሱጉዳይ ዋናውጤናነው አላህሀገራችንንሰላምያድርግልን😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ትክክልአሚንደምሪኚ
@fe4743
@fe4743 Ай бұрын
@@ekramemohamad7392 እሸ
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f Ай бұрын
አቦ አላህ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጠን ዱኒያነዉ አላህ ከሪም አትጨነቁ ❤🎉🎉
@ggg-hc4tu
@ggg-hc4tu Ай бұрын
እኔስ 5ሳቲም የለኝ ግን ለወደፊቱ ያሳዝናል አገራችን ሰላሜን ያዉርድልን
@user-bf5pj7mk3c
@user-bf5pj7mk3c Ай бұрын
እኳንምእረከሠ የኢቶብያ ንሮ ይሻላል ሥትሠው አለ ንሮተወዶበት እሚበላያጣሠው አለ
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc Ай бұрын
አሁን ኢቶ ኑሮ ቀነሠ ማለት ነው አልገባኝም አላህ ያሥቀንሠው እረ ድሀም እዳቅሙ ይኖራል
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or Ай бұрын
ከመሸ ጀምሮ እስቲ እናያለን ዋናው ሀገር ሰላም ይሁልን ብቻ
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Ай бұрын
ሪዝቁ ሚነሏህ አታስፈራሩን ዋናው አገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@SadSad-j3p
@SadSad-j3p Ай бұрын
ዋናዉ ጤና ነዉ አትጨነቁ አሁን ያስጨነቀን የመሬት መሸራተት ብቻነዉ ያረብ አላህ ይቅር ይበለን ወጀላችንን
@ዩቶብ
@ዩቶብ Ай бұрын
ሳህወላሂ
@Fato-xp2qy
@Fato-xp2qy Ай бұрын
ሳህ ውላ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Ай бұрын
ትክክልል
@utgj2354
@utgj2354 Ай бұрын
ወአ ለይ ኩም እሰላም ወራህ መቱ ላሂ ወበረ ካትሁ አላህ ያብጀዉ ጀማረ ወላሂ ከባድነዉ
@HawaAseen
@HawaAseen Ай бұрын
አላህየአገራችንንሰላምያርግልን,,የመሬትመሸራተትነዉያጨናነቀን
@hayat227
@hayat227 Ай бұрын
30,ሺብርአለችኝ ወስደው ጉዲእዳያረጉኝ🤭🤭🤭30,ሺያለውእሳ እረንገሩኝ😅
@سحابالحلوه-ص3ط
@سحابالحلوه-ص3ط Ай бұрын
ምንአይነት፡ጉድ፡ገጠመን፡ያረብ፡ይህን፡ሰይጣን፡አላህ፡ያንሳልን፡ሱበሀን፡አላህ
@ConfusedSkateboarder-dc8lo
@ConfusedSkateboarder-dc8lo Ай бұрын
ልጅህን አላህ ያሳድግልህ አላህያለው ይሆናል
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
ልክ እንደዚህ እንደወደቀ ድንገት ደሞ ይነሳና ብሩ ዋጋ ይኖረዋል ወናዉ ኤድሜ ይሰጠን እንጂ ሁሉም በነበረበት አይቀጥልም የሰዉዲም 1ሪያል 18ብር ነዉ ሲሉ ነበር
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ Ай бұрын
እኮ እነኝህ ዬቱበሮች የሚሠሩት አጡ
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w Ай бұрын
ሚቲየ የኔጣፋጭ❤
@hayathayat7349
@hayathayat7349 Ай бұрын
አብሺር አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ መከራ ሰለቸን አሁንስ ያረብ
@user-mh2sv1gp7d
@user-mh2sv1gp7d Ай бұрын
እረገኝ አላህ ሀይሩን ይሻ ኢሻአላህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cr6cf2in8p
@user-cr6cf2in8p Ай бұрын
የራሱ ጉዳይ ዋናዉ ጤና ግን ብሬ አይቀነስ እጅ ሌላዉ አይመለከተነም 😅😅
@hhhhh-zl6yg
@hhhhh-zl6yg Ай бұрын
ይቀነሳል እጅ
@user-cr6cf2in8p
@user-cr6cf2in8p Ай бұрын
@@hhhhh-zl6yg ከብሩ ላይ ማለቴ ነዉ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Ай бұрын
@@user-cr6cf2in8p አረ የብሩ ቁጥርኮ አይቀንሥም ምሣሌ የ7ሺ ብር እቃ 10ሺነው የምገዥው ያማለት በተዘዋዋሪ እንደተቀነሠ ነው ብራችን ወደቀ አቶ ዶላር🤔😏
@user-cr6cf2in8p
@user-cr6cf2in8p Ай бұрын
@@rabiarawat9093 👍
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Ай бұрын
Kkkkkk
@aminattube5145
@aminattube5145 Ай бұрын
አባራ እያወራችሁ ጨርሳችሁ በሰው ሀገር ልታስቀሩን ነውደ
@meryemhessan251
@meryemhessan251 Ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ በሉ ወላሂ ባፈር እሚዋጡትስ ምን ይበሉ እረ አላህን ፍሩ
@Fatima-cz1gl
@Fatima-cz1gl Ай бұрын
,አብሽርአላህ,ያቃል
@user-qn4kx5no9s
@user-qn4kx5no9s Ай бұрын
አታስብ እንተሳሰባለን አብሽር😂
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Ай бұрын
አይዞን ጀም ለዱኔያ አንጨናነቅ
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo Ай бұрын
እንድህ እያላችሁ አታስጨንቁን እኛሲላ ምንዛሬ እዝህ ጨምሮ አላየንም ያውነው
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e Ай бұрын
ስንት የሚወራ ነገር እያለ ያልቸገረንን አትቀባጥሩብን ጀማል የሰው ሂይዎት እንደ ቅጠል እየረገፈ ስለ ዱኒያዊ ጥቅም ትለፈልፋላችሁ
@sebletube6489
@sebletube6489 Ай бұрын
አይ ያአባቷ ልጅ ጉድጉድ ልታባብይው መጣሽ
@fhty2180
@fhty2180 Ай бұрын
ሚጣየ የኔማር ሰወድሸ ሳምልኝ❤❤
@user-zs9ix2hc5b
@user-zs9ix2hc5b Ай бұрын
አተልጂግን እድህ አይነትነገር ይቅርብህ
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
እኔ ባክቤት የለኝም እጀ ላይ ነው ግን ደስ አላለኝ ምን ትርጉም አለው ሀገር እጥፍ ከጨመረ ነገሮች ሁላ ከባድ ነው
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z Ай бұрын
አገራችን ሠላም ይሁንልን የፈጣሪንም ቁጣ ያብርዲልን ዋናዉ ጤና ተጂወዳፈይኖራል አታሥፈራሩን
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r Ай бұрын
እኔምለውግንዘረፋነውደየተጀመረውጀምአብሽርአላህአለን
@ZaraBah-gs7bu
@ZaraBah-gs7bu Ай бұрын
እኔስ አተ ቪድዎ የምገባው ልጅህ የምትለውን ለመስማት ነው ጫፋጭ የሆነችአላህ ያሳድግልህ ደሞም ልድህን ለልጀ😂
@11Secho
@11Secho Ай бұрын
ምንዛሬ ከጫመራ ጥሩ ነው ለናታ ግን አዝናለው😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AminaAmina-ei5cb
@AminaAmina-ei5cb Ай бұрын
ውጭ አገርያለንው ዶላር ቢጨምር አገር ያለው እሚገዛው እሚሸጠው ከጨመረ ምን ጥቅም አለው ያውነው
@ToybaGualie-rd8rs
@ToybaGualie-rd8rs Ай бұрын
ባንክ ያለውንም ይቀንሳልደ ውርይይይይይይ ወደይት እንጩህ 😢😢
@user-tr3ys7mx1n
@user-tr3ys7mx1n Ай бұрын
አሁንስ ተስፋም የለኝ ካሁን በኋላ ብር አለኝ አልልም😢😢😢 በቻ አገራችን ሰላም ይሁንልን
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg Ай бұрын
እስከዛሬ የለኝም😂 ከግዲህም አላስቀምጥም😂
@user-ph2sv6xx8f
@user-ph2sv6xx8f Ай бұрын
አመታት አየ ለነ እነ ከቤተ ነገ ጨረሰ ሀሁ በየ ተከሰተ ሥር ደውየ መቸ😢
@umijenetitube4002
@umijenetitube4002 Ай бұрын
ፊትህን የቅቤ ቅል አስመስለህ ሀገርህ ተቀምጠህ ወሬ እየቸረቸርክ ሰው አታስጨንቅ ይሁን ይክሰር እህቶቸ አሏህ አለን እሱ ነው ረዛቂው እዳትጨናነቁ የሰው ወሬ እየሰማችሁ
@user-mk1rg8ve8p
@user-mk1rg8ve8p Ай бұрын
አላህሰላምያደረግልንአገራቺንን
@lubabayimam7977
@lubabayimam7977 Ай бұрын
እኔ ወላሂ አልጨነቅም አንድ ፍሬ ማሽላ አንድ ብር ቢገባ የሚረዝቀኝ አላህ እንጂ ሰው አይደለም ረከሰም ተወደደም የኔን ሪዝቅ ማንም አይነካ አላህ የፃፈልኝን ደግሞ ሳልበላ አልሞትም የራሱ ጉዳይ ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Ай бұрын
ጀማል እነ ሀዋ ልጃቹሁን በቁረአን በተውሀድ አሳድጉ ፋሰት የሆነች ልጂ ናት መሠል ሳያት አላህ ያሳድግልህ
@user-rs2xv3dr9l
@user-rs2xv3dr9l Ай бұрын
አስላምአልኩም የኳተር እሳጀማል
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 Ай бұрын
ዘርፉነውዴ አገር እኔሥ አገር ብር የለኝም
@Zebu918
@Zebu918 Ай бұрын
በደህና ጊዜ እቃ ገዝቼ አለው ብሬም በሪያል ይዤ አለው አያገባኝም እኔ 😂😂
@አፀደየድንግልማርያምልጅ
@አፀደየድንግልማርያምልጅ Ай бұрын
ስሙማ መድና ሐዋላ የምታውቁ ስትገባ
@userasd5115
@userasd5115 Ай бұрын
አይጀማልእየሣክነዉ,አንተሥ,ለኸይርነዉወንድሚ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Ай бұрын
ሰውእየሞተ ስለኖሩታወራላችሁደ፣ቤቴንአቆሜነበር፣ውሃልኩአልታሰርም፣ስንትብር፣ይፍጂብኛል፣መልሱልኚ 6:52
@user-nk5nw5zi6d
@user-nk5nw5zi6d Ай бұрын
እርዝቅ በአላህ እጅ ነው አልሀምዱሊላህ ወናው ጤና እንሆን
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
@አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ Ай бұрын
ባክ ያለው ይወሰዳል እደ👀እረ ኡኡኡኡ ሆምነው በራሳች ገዘብ
@halimamustefa7470
@halimamustefa7470 Ай бұрын
ድረሀም አጠራቅሜ ነበር ልላከው ወይስ ልቆይ ምንዛሬ ይቀንስ ይሆን
@user-go6hd9sy5l
@user-go6hd9sy5l Ай бұрын
ላኪው 32ነው ብሎኛልዛሬ ጠይቄ
@user-gs1ow2le4i
@user-gs1ow2le4i Ай бұрын
ወይኔ እኔስ ምንም የለኝም ብር ሀገር
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q Ай бұрын
ባአላሕ የገባው ካለ ያስረዳኝ ምንም አገባኝም
@neimaali7172
@neimaali7172 Ай бұрын
እና ዶላር ጨመረ ቀነሰ የኛጋ ምን አገናኘው😮😮
@عبداللهمحمد-ر4ذ
@عبداللهمحمد-ر4ذ Ай бұрын
ሌላ ነገር ሰርተህ ተለወጥ አላህ ለሚረዝቀን እየመጣችሁ ተወደደ ረከሰ ማአድሪወሽ አትበሉን እንኑርበት ደግሞ ለዚች አጭር ህይወት ኑሮ ተወደደ ረከሰ ምን ያስጨንቃል በኢላሂ በአንድ ቀን 1000" ከዛም በላይ ሰው እየሞተ ለዛውም በአንድ ሀገር
@Toybaየባቦዋ
@Toybaየባቦዋ Ай бұрын
እኔ ምኑም አልገባኝም የምትሉ የምትሉት
@-nbyhtube5218
@-nbyhtube5218 Ай бұрын
አብሽሩ አላህ አለንየሀለቀንገታ ነገሩይከብዳል አላህ አይጥለንም
@Tybatube
@Tybatube Ай бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢😂😂😂😂😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Ай бұрын
የችግር ማሲቆ አትከርክሩብን እየመጣችሁ የራሳችሁን ኑሮ እየኖራችሁ ዘታችሁ ሸቅሉ 😊😊😊
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf Ай бұрын
ኮይቶች ምንዛሪ ስንት ነው😂😂😂 የኮይት ደናር እኮ 👌
@sofitube7147
@sofitube7147 Ай бұрын
😊ወሰጂኝ በሞቴ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 Ай бұрын
400ገባ😮😮
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf Ай бұрын
@@rabiarawat9093 በእውነት😅😅
@user-pl2lj8ox2q
@user-pl2lj8ox2q Ай бұрын
​@@rabiarawat9093ጉዞ ወደኮየት ከዱባይ😅
@hayat942
@hayat942 Ай бұрын
እ እኔ ኩዊት ነው ያለሁት 380ነው ዛሬ​@@rabiarawat9093
@Emuisa64
@Emuisa64 Ай бұрын
አብሺር ወንድሜ አላህ አለን
@awolworababo2724
@awolworababo2724 Ай бұрын
ወንድማችን ትክክል ነሀ መተሳሰብ ግድ ነው🙏 የመዳም ቀመሞች ይረዳሉ ብየ ተሰፋአለኝ
@Umuabdellah567
@Umuabdellah567 Ай бұрын
ምን ማለት ነው አልገባኝም
@fatmaussn
@fatmaussn Ай бұрын
ባክህ እዝህ እየወጣህ አትቀባጥርብን ንገረን አላልንህ እያየነዉነዉ ለትንሥ ለትልቁ እየወጣህ አትቀባጥር የወሬሱስ አለብህመሠል
@imanendris1492
@imanendris1492 Ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ጨመረ ትላላቺሁ የታል የጨመረው ስጠይቃቸው ቀንሷል ነው የሚሉት የሚልኩት
@ኑርድን
@ኑርድን Ай бұрын
ታዳ ምንዋጋ አለው.ምንዛሬ ቢጨምር😢 ኑሮ ከተወደደ
@Fatima-b7e
@Fatima-b7e Ай бұрын
እረ ዉዉዉዉምንጉድነዉ አላሕ ያብጀዉ ምን ዋጋ አለዉ
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo Ай бұрын
አሁንስ ያገር ሰላምነው ያስጨነቀን
@user-en8qm7pv2o
@user-en8qm7pv2o Ай бұрын
አልሀምድሊላቤትንስራሁ
@whsffds5498
@whsffds5498 Ай бұрын
እና እዚህ ብንይዝ ይሻል ነበርደ ሪያሉን ጀማል መልስ
@elisabit8946
@elisabit8946 Ай бұрын
amiti kojo abatshi techekol achi minalebishi kk
@mnegnyewlolijmeryem3797
@mnegnyewlolijmeryem3797 Ай бұрын
እረ እኔ ምንም አልገባኝም
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s Ай бұрын
ኩይት 150 ዲናር በላይ አይከፈላቸዉም
@MloolesMlooles
@MloolesMlooles Ай бұрын
ቤትዴነዉ ግን
@እሙሶፊያYimam
@እሙሶፊያYimam Ай бұрын
እኔ ያስግባሁትን ታልሰጠኚ ባኩን አቃጥለዋለሁእድ ስትአመትእድትቃጥጉ
@hawamohammed4122
@hawamohammed4122 Ай бұрын
ሀገር እኳ አምስቴም የለኝ ከዚሁ ነው😁😁😁
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
😢2ሚለየኔ ቀለጠች በለኛ ተውኝ ምንም አንጠቀምም ብራችን ከሞተ ምንም ጥቅም የለውም
@fatimaasn4912
@fatimaasn4912 Ай бұрын
እኔም ከ1 ሚሊየን በላይ አለኝ የአላህ ኸይሩን ነገር ያምጣልን
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
@@fatimaasn4912 😥እኛ ደህና አብሽሪልኝ
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Ай бұрын
ለምን ቦታ አገዙበትም እህቶቸ ባንክ ያለ ብር አይጨምር አይቀንስ ቦታ ላይ ቢሆን ግን ይጨምርላችሗል እና ግዙበት
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 Ай бұрын
@@lubabaseid808 ስራ ልጀምርበት ነበር
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН
Top U.S. & World Headlines - September 6, 2024
13:19
Democracy Now!
Рет қаралды 262 М.
ከልብ የማይጠፋ ምስጋና ከታሚ ዶክተር አብይ ነኝ ከጂማ
9:27
Dr abiy ዶከተር አብይ ጂማ
Рет қаралды 4,2 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН