KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ
30:02
ፍቅር ያስገኘው ሂዳያ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |#islamicfigure #ሶፊያ #Love #hidayah
58:26
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
🕊️Valera🕊️
00:34
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
ዩቲ ናስ አሳፋሪ ተግባር |ሞጣን ሻሀዳ አሳይዙት አስደማሚ የቁርአን ታአምር|seid media
Рет қаралды 40,502
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 30 М.
Seid kemal ሰኢድ ከማል
Күн бұрын
Пікірлер: 247
@semirakemal3483
Ай бұрын
ኢላሒ በምንወደው ሰው መፈተን አሏህ ይጠብቀን ዑፍፍፍ ከባድነው ሷሊህ ያድርገን ሷሊሁንም ይወፍቀን በራሱ የተብቃቃው. ከመዳም ኩሽና የሚያወጣው ጉሉ. አ ሚ ን የመዳም ቅመሞች
@ZizuAli-k9k
Ай бұрын
አሚን
@HabibaJemal-f2g
Ай бұрын
አሚን
@IbrahimK-kj9pu
Ай бұрын
አሚንያርብ
@Elham_545
Ай бұрын
Aminnn yareb
@Rabeah-zn8gp
Ай бұрын
አሚን ያረብ
@LubabaAhmed-w1z
Ай бұрын
በርታ ወንድማችን ሠያ አሏህ ይጠብቅህ❤አሚንንንን የእናቶቻችን እድሜ ይሥጣቸው❤
@Alhamdulelahi
Ай бұрын
አሚንንንን
@HabibaJemal-f2g
Ай бұрын
አሚን
@TINATINA-gi2go
Ай бұрын
አሚን
@MominaMomina88
Ай бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅህ ሰይድ
@kemilatademmhommed5038
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጣ ወጣ አሉ የኛ እረሡል ሠለላሁ አለይ ወሠለም
@የመዳምቅመም-ተ9ቐ
Ай бұрын
saw saw saw
@kedrduba398
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@MakiyaShukur
Ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ጠንካራ የሙስሊም ወንድሜ አላህ ይጨምርልክ❤🤲🤲
@AaA-k2b8p
Ай бұрын
እውነት ነው ወላሒ በቅርባችን ሰው መፈተን በቤተሰብ እና በትዳር ጒደኛ አፍፍ እኔማ ባልቤቴ ምን ባደርግ እንደት ማስደስት እንደምች አላውቅም😢😢😢 እኔ አላህ ከሀቅህ የጠብቀኝ እኔ ስደት ላይ ነኝ እሱ ሀገር ነው ሑልጊዜ ይጨቃጨቃል ምክናያቱ ሁሉ እይገባኝም በእሱ ምክናያት ጅነትን እንዳልከለከል እፈራለሁ ሀቁን ለመናገር በጣም እውደዋለሁ
@Fatema-fv5bw
Ай бұрын
ያቅምሽ ከሰረሽ ግቢ እህት ያበል ሀቅ ከበድ ነው
@ኩፈየኩን
Ай бұрын
ለሀገር መዋጋት ጀሀድ አይደለም ምንም በማታቁት ፈተዋ አትስጡ እስልምና እዳይነካ ለእስላም መጋደል ነው ጅሀዱ በእርግጥ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ እስልምናን ከፍ ከፍ ያድርገው ያለብ በያለንበት ይጠብቀን
@mehamedjemal9679
Ай бұрын
አንተ እራስህ ሳታውቅ ፈትዋ አትስጥ መጀመሪያ የእውቀት ባለቤቶች ጠይቅ።(አንብብ)
@سميرةبننعلي
Ай бұрын
አጀብ ሳያውቁ ለማሳወቅ መሞከር ምን ይሉታ😂😂😂😂
@مكيه.محمد
17 күн бұрын
በእስልምና ላይ ብቻነውን ያጀምአ
@fatoomamoosa8791
Ай бұрын
ያአላህ ሱብሀነላህ ያአላህ ቃል አላህ ቁርአንን ያግራልን ያረብ
@MominaMomina88
Ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤
@YttugfUudfhg
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ሞት ለአለቅላቂዎች
@zedtamamzedtamam9069
Ай бұрын
Subahan allah ❤
@ZabebaMohamed
Ай бұрын
ያረብአተ ይርዳን በራህመትህ አይንህ
@Amri-mohammed
Ай бұрын
ሰይፉላህ በጣም አከብርሀለዉ የኢስላም ጀግና ነህ ግን ልክ አይደለህ ምክንያቱም ሀገራችን ተደፈረች ማለት ሀገር ሳይኖረን ሌላ ሀገር ጥገኛ ሆነን ልንኖር ነዉ ማለት ነዉ እሱም ከተገኘ ኢትዮጰያ ላይ ሙስሊሞች ይበደላሉ አዎ ይበደላሉ መስጅዶቻችን ፈርሶዋል ትምህትቤት አትስገዱ ተብለናል ኒቃብ ለብሰሽ አትማሪ ተብለናል ብዙ ተጨቁነናል ግን ሀገር ያስፈልገናል ኢሻአላህ አንድ ቀን አላህ በደላችንን አይቶ በዳይ ዝቅ ተበዳይ ከፍ ሚልበት ግዜ ይመጣል
@fanouseayela7005
Ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@zemzemtrade5844
Ай бұрын
بسم الله الرحمن الرحيم اللهم صل وسلم على نبينا محمد
@hayatrak1238
Ай бұрын
ሱባሀን አላህ አረሴቶቺ አላህን ፈሩ
@selwaabdu2511
Ай бұрын
ሰይፉላ ወንድማችን አሁን ትክክል አይደለህም ግብፅ ሙስሊም ስለሆነች ከግብፅ ጎን ሁኑ ማለትህ ነው ከኢትዪጲያ አትበልጥም ግብፅኮ ከፍልስጤም ጎን አልቆመችም ኢትዪጲያን አላህ ይጠብቃት
@SebrenaAhmeid
Ай бұрын
መጀመሪያ አስተውል ከማስተዋል ብዙ ነገር ይገኛ እሱ ለየትኛውም ሀገር ወግኑ አላለም። እያለው ያለ አርፋቹ ቁጭበሉ እሄ የዲሞክራሲ ውጊያ እጅ የሙስሊሞች ውጊያ አደለም እኛ ሙስሊሞች የምንዋጋው በእምነታችን እንጅ በዲሞክራሲ ለሚመሩ ሀገሮች አንዋጋም ሸሪአችን አይፈቅድም በዚህ በዲሞክራሲ እዋጋለሁ ብላችሁ ለምትነሱ ሙስሊሞች መጨረሻችሁ የከፋ ነው አሳማሚዋን ቅጣት እንደመፈለግ ነው አላህን ፍሩ
@vethlove5512
Ай бұрын
@@SebrenaAhmeid❤❤❤❤
@DJj-b9y
Ай бұрын
ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱሁ
@ዙለይካየመስቆቅመም
Ай бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን መቼም ማይሰማው የለም
@SofeyaMusetefa
Ай бұрын
አላህ ሂዳያይስጠን ያርብ
@Tio-t4d
Ай бұрын
በጣም ነው የተሳተው ለሀገራችን እንዋጋለ በጣም ስተት ነው ሰይፉለህ እደዚህ የወረደ ቃል መናገሩ ያሳፋራል
@hanimuhammad3753
Ай бұрын
❤❤❤❤❤አሚን አሚን ያረብ ነገ በለን ሱባሀን አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@فاطمهمحمد-غ8ص
Ай бұрын
ሰይዶ እናመሠግናል አሥተማሪ ቪዶዎ ስለምለቅልን
@ሙናA
Ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ🎉
@azizahmed7231
Ай бұрын
Aselamualkum my beloved brother said as usual I will keep follow ur channel don't worry just keep up yor hard and good work . May Allah protecte our Ethiopian nation Allahuma Ammen. Your brother Aziz from Toronto Canada 🇨🇦
@Fauziya-s5l
Ай бұрын
ሀገርሰላም ስትሆንነዉሁሉም የሚያምረዉ ሀገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን
@MeriamaYaseen
Ай бұрын
🎉🎉
@zedahmed9371
Ай бұрын
ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ
@ZahraAdem
Ай бұрын
ረሡል ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀገሩን የማይወድ ሙናፍቅ ነው ብለዋል እኛ ሙስሊሞች ሀገራችንን መውደድ የውዴታ ግዴታ ነው
@sofiabadri8350
Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم رضي الله عنه وارضاه
@ሙናA
Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم
@HayatMohammadFirst
Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረሀመቱላሂ
@ሙናA
Ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ🎉
@EkramAhmed-hb5qn
Ай бұрын
Zeme yale neja weta alu yegna resulilahe
@LObaba-i9v
Ай бұрын
👍👍👍👍
@MilonBd-k5s
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanouseayela7005
Ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@Zahra-p8q3c
Ай бұрын
Ammiiiiin yaarabbiii
@HabibaHasan-i5z
Ай бұрын
Subhan allah
@Elham_545
Ай бұрын
Waleykum selam werehmetulah weberekathu allah ytebkeh wendmachen Berta
@ሙናA
Ай бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ🎉
@طيبهاحمد-م4ج
Ай бұрын
አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን ሀቢቢ❤
@fhfy3452
Ай бұрын
አሚን🤲ያረብ
@hanimuhammad3753
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አንተ እኮ ትለያለህ የኬራ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ና ጤና ከመላዉ ቤተሰብህ ጋ ጓበዝ አስተማሪ ነህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wxcfdz5872
Ай бұрын
ማሻሻላላላየኔዉብወንድም
@sijoo692
Ай бұрын
الله اكبر الله اكبر
@AminaMohammad-m3s
Ай бұрын
❤በጣም ይገርማል
@TINATINA-gi2go
Ай бұрын
ላይክ አርጉ አበረታቱ
@fanouseayela7005
Ай бұрын
አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን
@Makiya-t2s
Ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ከደዚህአይነት ፈተና😢😢
@رامامشي
Ай бұрын
AS,Wr,wb❤❤❤❤❤❤
@ሰሚራ
Ай бұрын
እድሜ ለናቶች ሀገራችን ሰለም ያርግልን
@RehimaR-g6m
Ай бұрын
Salalah aleyii wasallam ❤
@TINATINA-gi2go
Ай бұрын
Abo Allah yasadgh❤ ኢስላምን ከፍ ለማድረ ግ የታረገው ጥረት !!!!
@TaubahGermah
Ай бұрын
ወአለኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣህ ወዲማችን❤❤
@Mansuryusu
Ай бұрын
Aamiin 🤲🏼 Fatana Fira dhihoo dha. Aamiin 🤲🏼 Aamiin 🤲🏼 Yaa Rabbi 🤲🏼
@NooritoNoorito
Ай бұрын
ሰይፈላህ እውነቱን ነው
@AbidSani-kz3xq
Ай бұрын
ግብፅዬ ለዘልአለም ትኑር
@FatimaFatima-st3gf
Ай бұрын
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ዋሊኩሙሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷አሚሚሚሚሚሚንንንንንንን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐#
@BenimaMohammed-m1v
Ай бұрын
amin enatachen allah yaqoyelen
@abrshgech
Ай бұрын
hagerih mingizem harih nech gibts hagrih litihon atichilim
@FatlmahSalman
Ай бұрын
ሰላሙአለይኩም
@የመዳምቅመም-ተ9ቐ
Ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣአሉየኛ ውድነብይ ሠለላዋሌሂወሰለም❤❤
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
Ай бұрын
አሚንንን🎉ሠለሏሁአለይሂወሰለም🎉ሡበሀንአሏህ
@GHj-h1o
Ай бұрын
እዉነትትትትትትትአሚንእናቴንአላህያቆይልኝ
@sofiyagugsaalisofimar8381
Ай бұрын
ሰያን መቶ ሺ እናስገባው ቤተሰብ😮😮😮
@MukaramRashd
Ай бұрын
አላህ።ይጠብቅክክክ
@NeatoAna
Ай бұрын
አላህመጨረሻችንአሣምረልን.ያረብ
@maliya1752
Ай бұрын
allahumasoli,ala,mohamad,wala,ali,mohamad
@maliya1752
Ай бұрын
sefullah,hagar,yelnim,maltih,naw,,tsasteyal
@FatumaHusein-pt7qo
Ай бұрын
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ አህለን ሰያው
@Zemzem-l2y
Ай бұрын
አሜንንን ♥️♥️♥️♥️
@ayatalmahmoud5565
Ай бұрын
Ammiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin
@bahradinfaruk8703
Ай бұрын
Bartaa habib
@Rahma.MuhammadMuhammad
Ай бұрын
አው በዚ ንግግሩ ተሳስቶዋል ወድማችን ሰይፉላ እናም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እና እስልምናውን እዲነካበት ከማይፈልጉ ጀግና ወድማችን ነው ብዙም መስዋትነት ከፍሎዋል አው ግን ስሜታዊ ስንሆን እምንናገረው አናቅምና ስሜታዊ ሆኖ ይሆናል ብዬ አስባለው ከደረሰበት በደል አፃር !! ድል ለእናት ሃገሬ ኢትዮጲያ 🇪🇹💪
@HayatAli-wo7ko
Ай бұрын
ፋንዲያ እናለማን ልትዋጋ ነው ፈሪ አልህ ይጠብቀን ከመጡብን አንለቃቸውም ❤❤❤❤❤
@Rahamet-o8i
Ай бұрын
Mashallah ♥️ ♥️ ♥️
@ተሼ
Ай бұрын
በጦርነት ላይ ጦርነት? ። አላህ ሆይ እዘንልን ሰልችቶናል ፉትህ ለአማራ ክልል ኔቶርክ።
@RodasNigus
Ай бұрын
በዚ ጦርነት መዋጋት የሌለባቸዉ የትግራይ ሙስሊም እና ክርስትያኖች ናቸዉ ምክንያቱም ብቻቸዉን ከፈጣሪ ጋር ይሄ ሁሉ መከራ ኣሳልፈዋል
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر
Ай бұрын
አሚን
@Rahamet-o8i
Ай бұрын
Allah wokbar ❤❤❤❤
@frd11123
Ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠይድዋ ለካ ተዘግቶብህ ነው የጠፋሀኝ
@RehimaR-g6m
Ай бұрын
Eeee walahii haatti ofii janaata lafarratii❤❤❤❤
@halimahussenhalimahussen
Ай бұрын
እረኔ ባሌ ከተጋባን አመታቸነ ይወደኛለ ያከብረኛለ ግን ቢከፋም ቢደሰተ አይነግረኚም ዝምታ ያብዛለ ምንላድርግ ፠
@حضرمحمدسيد
Ай бұрын
የኔምእደዛ ነው
@ZharaKadir
Ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤
@ሙናA
Ай бұрын
አወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@SebrenaAhmeid
Ай бұрын
ለቤቱ አዲስ ነኝ ግን ወንድም ሰይፉላን አይቸ ነው የመጣሁት ወንድም ሰይፉላህ ልክ ነው ትክክል ነው እኛ ሙስሊሞች ለኩፋር መንግስት ለዲሞክራሲ አንዋጋም የምንዋጋው በዲናችን ብቻና ብቻ ነው ። አተ ካታች ትክክል አደለክም የምትለው ጤየነኛነክ ግን ሙስሊም ወንድምክን ልትዋጋው ትነሳለክ ማለት ነው? አዘባርቅ አተነክ ስተትለይ ያለከው ሀገሬ በማንም አትደፈሪም ምናምን ትላለክ በሸሪአ የምትተዳደር አስመሰልከው አተ ገና የዲናችን እውቀት አልገባክም ቁጭብለክ ስለዲንክ ተማር ፕለቲካ የአኬራ ቤትክን አያሳምርልክም በዲሞክራሲ ለምትመራ ሀገር ነው መዋጋት ጅሀድ ነው የምትለው ማሀይም ከማሀይም ምንም አይጠበቅም ሂድና ተዋጋና የጃሀነብ ሙክት ሁን ካዋጣክ አርፈክ አቂዳ ተማር የቱ ከእስልምና እንደሚያስወጣክና የቱ ለአኼራክ እንደሚጠቅምህ እወቅ እሺ ጀዝባ አተንብሎ አዋቂ አዋቂ ነኝ ስትል ባዶ ማሀይም መሆክን አስነቃብክ
@LObaba-i9v
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Alhamdulelahi
Ай бұрын
አሚንንንንን
@HawaMohamed-f4w
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤
@SurprisedCorn-ey3bt
Ай бұрын
ይሄ ምን ይመላል ሰምቼም አላውቅም ለሚከተሉህ ይብላኝላቸው ደሞ ሴቶች ሁለት ልብ ሊኖራቸው ይችላል ይላል ያአላህ አንተ እዘንልን መልስ እፈልጋለሁ
@የራያዋ-ከ1ገ
Ай бұрын
የተረዳሽዉ አይመስለኝም ማማዬ እያለ ያለዉ ሴትልጅ በእርግዝናዋ ወቅት ሁለት ልብ እኮነዉ የሚኖራት በሰዉነቷ ዉስጥ የሷና የልጇ ታድያ ስተቱ ምንድነዉ ??
@HelimaHelima-bc7dw
Ай бұрын
@usjezakilah yariuhi❤❤❤❤❤❤❤er-st9jk9ke6m
@alyayasenshewmolo3632
Ай бұрын
@@የራያዋ-ከ1ገትክክል❤❤❤❤
@zenetali5636
Ай бұрын
እኔበበኩሌ ፍትዋሲጠየቅሰምቸ ለሀገርመዋጋት ዲንጋ ካልተያያዝ ጀሀዲአይዴለም ስለዚህ ሰይፍላህን በዚህ ከሆነ እገዲፍዋለሁ.
@RamiAli-ic7pk
Ай бұрын
Ere seya le Ethiopia new malet yalebh b/s btshenef enkuwan hagerh Ethiopia enji gbts adelechm
@مكيةال
Ай бұрын
አይ እች ሀያት የምትባል ሴትዩ ብትመከር አልስማችም አላህ ያውቃል
@JajaAbcd
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@AlexanderOzil-v5p
Ай бұрын
አሚንአሚን
@KamilaAbdela-n4y
Ай бұрын
ሠይፉላ አልተሣሣተም ምክንያቱም አገርህ አገር ሊሆን የሚችለው አንተን በነጻነት ሥታኖርህ ነው ሥለሀይማኖት ብቻ አይደለም ማውራት ያለብህ ሠባውነታችንም ነው የነፈገችን ህዝቡ እዲለያይ ያረገቹ አገሬ እራሧናት ሥት ወጣት እየሞተ ሥት አዛውት እያለቀ ሥት ህጻን እየተደፈረ ዝም ካለች ተገቢውን ቅጣት ትታ ለደፍሪ ነጻነት ከሠጠች ታዲያ ምን አገርአለኝ
@Halema8-y8z
Ай бұрын
ውይ ይሄ ልጅ ንግግሩ አስጠላኝ ሙስሊም አናጋገሩን አይቀይርም ጉርኛ ሰው አልወድም
@ae4784
Ай бұрын
Sayfullah liknew yessun new yemikebbelew
@ماهرقمير
16 күн бұрын
Amiiiiin Amiiiiiin
@noufsalim9711
Ай бұрын
አሚን ያረብ
@Mohammed2023-s1y
Ай бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካ ትሁ
@Fatema-fv5bw
Ай бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህማቱለሂ
@Habiba-y9r
Ай бұрын
አሚን ወድሜ💔💔💔👍👍👍
@hlimet
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
30:02
የእዮብ እና የረዱ እንባ በእንባ የታየበት የማይረሳ የቀለበት ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 124 М.
58:26
ፍቅር ያስገኘው ሂዳያ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |#islamicfigure #ሶፊያ #Love #hidayah
Minber TV
Рет қаралды 49 М.
00:20
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
Los Wagners
Рет қаралды 85 МЛН
00:30
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
00:34
🕊️Valera🕊️
DO$HIK
Рет қаралды 18 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 64 МЛН
1:03:29
ሂዳያን ያገኘሁት "በየኔ መንገድ" ፕሮግራም ነው! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |#islamicfigure #ሶፊያ
Minber TV
Рет қаралды 135 М.
34:46
ሐረግ ( ክፍል 14)
ለዛ
Рет қаралды 101 М.
37:06
በወጣቷ ልጅ የምትቀናው የእንጀራ እናት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 42 М.
19:47
ሀዩቲ ለየላት! ባዶ ፀጉሯ አሳፋሪ ተግባር! የአህሙ ፈኪ መጨረሻ ከሌላ ሴት ፍቀር ፈኪ ተበላች|ኡስታዝ አቡኪ ያስተላለፈው ጥብቅ መልእክት
Lij Ahmu
Рет қаралды 18 М.
14:53
Gaafii Ajaa'iba Yesus kirstoos Haadha warra qaba moo hin qabuu Gaafii fii debii Ajaa'iba 📗📚👈👈🤔🤔🤔🤔???
አብዱል አፕ
Рет қаралды 162 М.
17:06
ያማል ነብስ ይማር በከተማችን ህዝቡንና ፖሊስን ያስለቀሰው በነዚ ሁለት ወጣቶች ላይ የተፈፀመው አስደንጋጭ ወንጀል ተጠንቀቁ
Fiker Media ፍቅር ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
19:50
ሀቢባ ኦርቶዶክስ ሆነች! ሙሽሪት ፈኪያ ተመለሰች አህሙ ሌላታሪክ|አቡ አሚራ ምን ገጠመው|የገዛ ሚስቱን አሳዛኝ
Lij Ahmu
Рет қаралды 43 М.
14:58
ዛኪር ናይክ || ዮሐ 14:16 || Zakir Naik Shocks Christians When He Says This! David Wood Amharic
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 35 М.
51:00
አስፈላጊ ትምህርቶች # 9 | الدروس المهمة لعامة الأمة | ዱሩሱል ሙሂማህ | ሚንበሩል ዒልም | በኡስታዝ አቡሐይደር | #minberul_ilm
Minber TV
Рет қаралды 46 М.
9:48
ሩዝ በዘረቄ የምትበሉ መሀይባን እባካቹ አረብ አገር ያለነውን አታሰጨርሱን ።እንዲሁም ቢሩት ምን ላይ ናት
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 56 М.
00:20
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
Los Wagners
Рет қаралды 85 МЛН