KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#13 በኃይሉ ሙሉጌታ እራስን ስለመፈለግ ፣ ከሱስ የወጣበት መንገድ ፣ ጉዞ አድዋ እና ስለ ፊልም #ቪንቴጅ ፖድካስት
2:00:57
STANDUP ኮሜዲያን ፤ መምህር ፤ ፖድካስተር | ከኮሜዲያን ፅላተ ጋር የተደረገ ቆይታ | S3EP8
1:29:01
Из какого города смотришь? 😃
00:34
Человек паук уже не тот
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
#10 ተዋናይት እታፈራሁ መብራቱ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
Рет қаралды 19,229
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 11 М.
Vintage Media
Күн бұрын
Пікірлер: 96
@baroketarekegne1068
Жыл бұрын
በ መጀመሪያ እናንተን አዘጋጆቹን ማመስገን እፈልጋለሁ ። ሲቀጥል እቱ እጅግ ሲበዛ ጎበዝ የምትሰራው ስራ ገብቷት የምትሰራ አቅም ያላት አቅም ብቻ ሳይሆን በቃ ለ ትወና የተሰጠች እንቁ ሴት ናት እንደምታዮት ፍልቅል ስራ አድምታ የምትሰራ ምርጥ አክትረስ ናት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው እቱዬ ክፍል ሁለት ቢኖረው ጥሩ ነው ።
@weynimengstu7532
8 ай бұрын
😊😢😂
@weynimengstu7532
8 ай бұрын
🎉😢😮😊
@zemzemseid958
Жыл бұрын
ሰው በዚህ ደረጃ ይጣፍጣል ደስ ስትይ የኔ ቆንጆ እራስሽን የሆንሽ ዝም ብለሽ የምትሰሚ ነሽ እባካችሁ ሬድዮ ላይ አሰሯት ከዚህ ፕሮድካስት ባጠፋም ደስታዬ ነው
@abrshmengi9288
Жыл бұрын
ቀጣይ ክፍል ቢኖረው በደንብ አዘፍኗት ጎበዝነች👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Dagm.Mengistu-_10
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር i didn't really know her before ባል አና ሚስቶች በፊት ግን after i saw that theatre and also my first theatre በጣም ደስ ብሎያል።ክብረት ይስጥልኝ ለሁላችሁም በዚው ቀጥሉበት።
@bsri1278
Жыл бұрын
የኔ ተወዳጅ በጣም የምወዳት እና የማደንቃት ቆንጅዬ አርቲስት❤ እስቲ በእናታቹ ሰኣሊ ሆና I think ሮዛ የምትባል ገፀ በሀሪን የተጫወተችበት ፊልም ርእስ የምታቁ ወይ linku ያላቹ ተባበሩኝ🙏
@samuelts7461
Жыл бұрын
ከወራት ቧኋላ በድጋሚ አየሁት ተማርኩበት ተዝናናሁበት ድንቅ ሴት ....
@samerawittegegn2733
Жыл бұрын
ሙሉ ፕሮግራሙን ደስ ብሎኝ ነው የጨረስኩት። እናመሰግናለን ሙአዝ እና ጓደኞቹ ጤነኛ ውይይት እንድናይ ስለምታደርጉን። እታፈራውዬ አክቲንግሽን አደንቅ ነበር አሁን ደግሞ ሪልልል መሆንሽን፤ ጨዋታሽን ውድድ አድርጌልሻለሁ።
@ናርዶስ-የ2ፀ
Жыл бұрын
ገና እያነሁት ነው ግን ፈገግታዋን ስወድላት😀ድምጿ ከአርቲስት ከጀማነሽ ሰለሞን ጋር ተመሳሰለብኝ😀 ጎበዝ ተዋናይት እንኳን አቀረባችኋት ደስ ስትል!
@benjatube
Жыл бұрын
በጣም ጀግና ተዋናይ ናት እዳለመታደል የኛ ሀገር ሲኒማ ቅላትና ቁመት አቅዋምና ቁንጅና የሚፈልግ ነው እንጁ ብቃትና ንቃት ላይ ያተኮረ አደለም ለዚህ ተጠያቂው ይህን ነገር የጀመሩትና ተመልካቹ ነው ግራ የገባው ተመልካች ቲሽ። በበኩሌ ግን በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ይጨምርልሽ። መንዙማዋን ግን ሳትይልን😂😂😂
@Shewa-jj3ts1bm5p
Жыл бұрын
ፈታ ያለች ፍልቅልቅ ደስ ስትል በዚህ አቅምሽ ብዙ እንጠብቃለን
@sofiyakedir3734
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር...ፈታ ያለች ደስ የምትል ጎበዝ ተዋናይ ናት😍❤
@aynitube127
Жыл бұрын
ደስ የሚል ፤ ነፃ የሆነ ቃለ ምልልስ በዚሁ ቀጥሉ
@meronandarge352
Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወዳት አክተር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኝለሁላት
@nigistdessalegnk.1292
Жыл бұрын
she's one of the best actresses for me, I really admire her. "yaltezemerelat" I would say
@sofanitshiferaw784
Жыл бұрын
ውይይይይይ the humor u guys have ውብ ነው።ይሄኛው ያምራል
@oryongezahgne7579
Жыл бұрын
የሺዬ ድምፅሽን ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል 😊
@burhanawelhusein4117
Жыл бұрын
በቃ ደስ ብሎኝ በፍቅር ነዉ ያየሁት ከ ቀልድ ጋር ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩበት 👌👌ድምፄን ቀድቼ የሰማሁት ነገርስ 🙊
@etheth8142
Жыл бұрын
ቀጣይ አምጡልን ጥሮ ቆይታ ነበረ ዋው ደስ ስትሉ
@gedamkassa5005
Жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ሰላቀረባችዋት በጣም ነው የምዎድሽ የማደንቅሽ የኔ እናት ኑሪልኝ
@solomonhabtamu4391
Жыл бұрын
Thank you vintage i love her I would love to see teref kassahun next time
@hayathussen4214
Жыл бұрын
Thank you.I am glad that we have an actress with such mindset...she is brilliatly explain hw women represent in ethio cinema...
@aklilwoubshet8638
8 ай бұрын
በጣም ነው ደስስስስ የምትሉት ጨዋታችው ለዛችሁ ቁምነገራችሁ በጣም አረፍ ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት በርቱልን
@danielendalamaw3645
Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳት አልገባችሁም... ከሴት ተዋንያን ለኔ አንደኛዬ ነች። የኔ ኩኪ የኔ እቴጌ
@fasikazeethiopia9554
8 ай бұрын
ወይኔ ዝንየ ስወድሽ እስከ ዛሬ ባለማየቴ ቆጨኝ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ይስጥልን❤❤❤
@Semirmohammednur
Жыл бұрын
እንዲው ድባቡዋ ብቻ የምወድላት ተዋናይ ነበረች ብዙ ነገር ነው ያስተማረችኝ ብዙ ጥያቄዎችን መልሰሽልኛል እናንተንም እናመሠግናለን
@lenchtube3973
2 ай бұрын
Beteley yetekolefebet tereka lay wow gerami nberech selesu betanesu arif nber
@ermiyaswube8068
Жыл бұрын
ሲያስጠላ ሳላየው መስማት አልነበረብኝም እታፈርዬ ጀግናይ ነሽ አንቺ እኮ አተውኚ❤
@kerubelalmi7267
Жыл бұрын
ቆንጆ አይደለሁም ላልሽው ቆንጆ ነሽ:እንደውም ገፅታሽ ኩኩ ሰብስቤን ይመስላል ! እነ ሙአዝ በርቱ 👏🏼
@abenezergirma1052
10 ай бұрын
ቀጣይ ትቅረብልን pls
@nila-
Жыл бұрын
Thank you for presenting the beloved Etaferahu as your podcast guest; keep it up guys 👍👍
@luliyagebrehiwot2112
10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ጫወታ ነበር ቃለ መጠይቅ አይባልም ጀግና አክተርስ ናት ❤
@yodururururu9945
Жыл бұрын
Etaferau rasun yeza yemtach Artist menm ye masmesl baheri yelelat arif artist wow ❤️
@nanasview9124
Жыл бұрын
Best interview best podcast ever🥰🥰
@netsialxe7590
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ የጎራዳ ቆንጆ ነሽ በዛ ላይ የትወና ብቃትሽ ማንንም የሚያሳምን ነው
@QueenofSheba7
8 ай бұрын
How lovely is this woman!!!!! I loved u even more ❤❤❤
@rinalovely1675
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቶይታ ነበር በዚህ ቀጥሉ አሪፍ ነው ....... እቱዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ስራዎችሽን በጣም ነዉ ምወደው በርቺ
@fitsumtadesse3281
Жыл бұрын
እታፈራሁ ስወዳት .....አክባሪሽ ነኝ
@lehulutube9063
Жыл бұрын
Brilliant podcast, you guys made it sooooo normal, love it, its good to see Etaferahu as an individual not a character.
@nanasview9124
Жыл бұрын
weyine etaferahu u r so perfect getan andegna sew nesh ......betam nw yemakebirish egzbr yitebikish
@behailumulugeta5062
Жыл бұрын
በስማም ስወዳት! ሙአዜ በርቺ
@amraphelabera324
Жыл бұрын
You're one of the person who knows what to talk Etafer❤️
@dawitkassu9762
Жыл бұрын
What? Ice Cube. I never expected. What a free style.
@robelbizuneh5622
Жыл бұрын
She is very lovely and got good sense of humor ❤❤❤
@nanaa8532
Жыл бұрын
Love her energy besmeam... ♥
@Ethiopiques_1
Жыл бұрын
You guys are doing excellent job! Informal yet informative and entertaining!
@umarabrar9798
Жыл бұрын
ሀቢብ አቀራረብህ አሪፍ ነው ነው። ቀለል ያለ ነው ቀልድ መክሊትህ አልነበረም😀
@lidiatadesse8608
Жыл бұрын
For z first time beka des bilogn yayehut interview luv her demo yemir 😍😍😍
@fiyametalovefiyametalove8690
Жыл бұрын
Etaferahu edate edmewdeshi edmakebershi my sweetheart ❤
@LinaGugsa
Жыл бұрын
Wow wow betam des yemil teyater betam mert artistoch nachew yemistefubet.... bertu bezu akem alchew ketelubet....
@yodururururu9945
Жыл бұрын
I love this’s conversation ❤️❤️
@nathnaelzemene4670
Жыл бұрын
The best podcast ever
@samrawitababu9795
Жыл бұрын
I love her and she is so talented and she is so beautiful ♥️
@herantube9542
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙአዜ💚እቱ ትችያለሽ
@mehe5848
Жыл бұрын
የሚገርም ነው በእውነት በርቱ (እታፈራሁ በጣም ትመቺኛለሽ)። ስለ ራስ ድምፅ የወራቹት ነገር ግን እውነት ነው።😂
@NonoYes-tt9um
6 ай бұрын
ከምር ሙዐዝ ምታቀርበውን ምታውቅ ድንቅ ሰው
@eskenderdamena5074
8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የደስደስሽ የጉድ ነው❤
@bersabehalayou4811
Жыл бұрын
Bizu vedio eyasalefiku ayi neber.እታዬ yanchin yetun asalifie yetun lih.beqa muluwun ayinie sayineqaneq adametikush.rejim edimie ena tena temegnehulish.
@NonoYes-tt9um
6 ай бұрын
ደግመህ እንደምትጠሩዋት ተመኘን
@umarabrar9798
Жыл бұрын
የምር በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
@milkyasareba7555
Жыл бұрын
Good job guys 👏👏
@footballhistory2139
Жыл бұрын
This is a masterpiece!!!
@yeabGt
Жыл бұрын
The best episode so far
@bisrats444
Жыл бұрын
she’s still my celebrity crush❤❤❤
@lulahasen8150
Жыл бұрын
I love this episode. But I lover her more. 💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@hamrawit5257
Жыл бұрын
ውይ #አደይ ላይ ግን ስታቃጥይኝ እኮ🤬🤬 ትወና ላይ ግን አንደኛ ነሽ የትም ሱቅ የለሽም😘
@Fixlix
9 ай бұрын
ይሄን podcat አየዋለሁ እያልኩ ስንት ጊዜዬ download ካደረኩት
@kalubirhanu7645
Жыл бұрын
Kezi blay kunjna yegbanal.letyew yefelgeshw berget leserg ke America lay betam.nw mewdesh 🥰🥰🥰
@ermiasfiseha7317
Жыл бұрын
እሚገሪም ነፃነት ነው ያላት ተመችታኛለች
@mekdeshaile8006
4 ай бұрын
She's amazing but the way she simplifies her self,that's not acceptable.
@nunuzema8354
Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ በስማም
@ethiopiatikdem461
Жыл бұрын
ለእኔ አንደኛ ነሽ!!!
@meazatamrat8682
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@semiramohammed8693
Жыл бұрын
እቱ ቆንጆ😍😍
@kokitech2377
Жыл бұрын
Betam nw miwedesh yene wed🥰🥰🥰🥰
@nextchampions5824
Жыл бұрын
I love loveeeee Rani ❤
@emannuru215
Жыл бұрын
Rasin mehon endet yamral u r my new crush
@መልካምጊዜ
Жыл бұрын
guys why I see for the 5 time this episode ?
@itsokitsok5210
Жыл бұрын
Mrtye artist
@ወርቁሳህሌሐብቴ
Жыл бұрын
ምን ብዬ ልኮምትልህ ሙ
@ABK738
Жыл бұрын
እታፈራሁ በጣም የማደንቃት ተዋናይ ናት ። ግን አንድ "አንናገርም" የተሰኘ የተወነችበት ደስ የሚል ፊልም ደጋግሜ ብፈልገው ላገኘው አልቻልኩም ። እንዴት እንዳዘንኩ
@hafahussu2396
Жыл бұрын
she is cool i know her
@mekdesashebir4519
Жыл бұрын
Betam new miwedish betam
@tinseawosen6058
Жыл бұрын
Wow ሲጥም ..... እና ግን where is የሽ ??
@Merhawit20-
9 ай бұрын
wey btam des yemtel set ametachulin
@beha5709
Жыл бұрын
Lovely women !!
@Amanu93
10 ай бұрын
Gemechu merera Fana 😂
@etinish
7 ай бұрын
Adey 😢😢😢
@fatumammiftah1013
Жыл бұрын
😍😍😘😘
@kenzyakassim1537
Жыл бұрын
😍
@abrhamtadele6125
Жыл бұрын
ለእራስሽ ወርቅ ነሽ አንችን የመሰለም የለ የእኔ ቆንጆ እንዴ የምን ዝቅ ማለት ነው እንዴ
@dagmaros6748
Жыл бұрын
@Etaferahu wow and we went to see @የሺ
@manuelmb6899
Жыл бұрын
እረ subscribe ይደረግ እባካቹ
@hellenabeje
Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y5CWk36YjtaVrLM ይሄን ፊልሟን እዩት እዚህ ላይም ግሩም ናት
@mekdestesema9250
Жыл бұрын
😍
2:00:57
#13 በኃይሉ ሙሉጌታ እራስን ስለመፈለግ ፣ ከሱስ የወጣበት መንገድ ፣ ጉዞ አድዋ እና ስለ ፊልም #ቪንቴጅ ፖድካስት
Vintage Media
Рет қаралды 27 М.
1:29:01
STANDUP ኮሜዲያን ፤ መምህር ፤ ፖድካስተር | ከኮሜዲያን ፅላተ ጋር የተደረገ ቆይታ | S3EP8
Ende podcast እንደ ፖድካስት
Рет қаралды 16 М.
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 6 МЛН
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 457 М.
45:59
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
Soliyana show
Рет қаралды 373 М.
1:57:22
#14 ስለ Gugut ፖድካስት፣ chatGPT ፣ ሙዚቃ
Vintage Media
Рет қаралды 17 М.
1:02:00
ከእታፈራው ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ | አደይ ተከታታይ ድራማ ላይ አራስ ነበርኩ | Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 40 М.
49:47
አሁን የምኖርለት ሰዎች አሉኝ! | Black belt story @zebibagirmaofficial @AbrshETH
ALIVE
Рет қаралды 123 М.
35:44
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ የውሸት ዶክትሬት November 16, 2024
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 10 М.
2:20:08
የአርቲስት ትግስት ግርማ ቃለመጠይቅ | የማይታመን የልጅነት ታሪክ | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ህይወት| Manyazewal Eshetu podcast EP. 16
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 365 М.
2:14:23
#25 @AWRA ቤተሰቦች ጋር የነበረን ቆይታ #ቪንቴጅፖድካስት
Vintage Media
Рет қаралды 66 М.
37:13
በሶ በእሬት...ፓስታ በግራዋ ሶስ..የቻልነውን ተንፍሰናል ያልቻልነውን ደብቀናል ሚስጥር መተንፈስ ወይም … ምግቦችን መመገብ አዝናኝ ጨዋታ ሊድያና ሰለሞን
Seifu ON EBS
Рет қаралды 466 М.
1:34:43
#24 በአዲስ መፅሀፍ እየመጣች ነው፡፡ ይፍቱስራ ምትኩ #ቪንቴጅፖድካስት #ethiopia
Vintage Media
Рет қаралды 5 М.
2:41:57
ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እስካገኝ ድረስ እማራለሁ| Abel et | ወቸው Good | #wechewgood
ወቸው GOOD
Рет қаралды 224 М.
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2 МЛН