የአርቲስት ትግስት ግርማ ቃለመጠይቅ | የማይታመን የልጅነት ታሪክ | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ህይወት| Manyazewal Eshetu podcast EP. 16

  Рет қаралды 335,452

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

7 ай бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራስድስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ ተወዳጇ አርቲስት ትግስትግርማ ጋር ይወያያል::የአርቲስቷ ታሪክ አስደናቂ ነው::⁠​⁠ በእበት ቤት ለቅልቃ, ከጫካ እንጨት ለቅማ እና ቆሎ በጠጅ ቤት ሸጣ ያደገች ናት::ያገባችው የልጅነት ፍቅረኛዋን ነው::የፍቅር ታሪኳ በራሱ ፊልም ነው::እስቲ ሙሉውን እናንተው እዩት::
የትግስት KZbin @-tigistgirma
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት ጊዜ::

Пікірлер: 405
@onedaymor
@onedaymor 7 ай бұрын
እንደኔ ማኔን የሚወድ በላይክ ይግለፅ
@ellayeetete
@ellayeetete 6 ай бұрын
Ene betam new yemwedew hulem melkam neger bicha getan minagerew sew getan
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
I don’t like him He’s talking to much and annoying and he think he cool 😎 know everything
@saraababa
@saraababa 6 ай бұрын
@@genetasefa8364 he is still young when he get older he will change. Young people think they KNOW everything .
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍ምን አደረገኝ እና ምጠላው የኔ ወንድም ባስታማረኝ የእመብርን ፍቅር ይብዛልን🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
@@MlashKashsay-om7dc okay good for you that’s up to you🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️
@gechtube2034
@gechtube2034 7 ай бұрын
ከእንጦጦ ኪዳነምህረት ተመልሼ አይቸዉ የማላቀዉን ቪዲዮ ከፈትኩ።ቤተክርስቲያን ዉስጥ ልዑልሰገድ ሲዘምር እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር።አሁን ደግሞ በህይወት ዘመኔ መግለፅ የማልችለዉና አቅም አጥቼ የምቀረዉን በሀሴት የማነባላትን ኪዳነምህረት የሚል ቃል እየጠራሺ ምሽቴን ስላሳመርሽልኝ የፍቅሯ ማዕበል ለዘለአለም አይለይሽ🙏🙏🙏 እናት አለኝ የምታብስ ዕምባ አያታለሁ ስወጣ ስገባ።እመቤቴ ሆይ አንችን እናት አድርጎ ባይሰጠኝ ምን ልሆን ኖሮ ነዉ???❤
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 6 ай бұрын
እኔም ኪዳነምህረት ነበርኩ አለቀሰኩ የምር እንተዋወቅ
@mobileshop-4958
@mobileshop-4958 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 6 ай бұрын
ንግግርሽ እንዴት ደስ ይላል ምንም የማይሰለች ግልፅነትሽስ እራሱ እግዚአብሔር እስከነ ቤተሰብሽ ይባርክሽ ኡፍፍፍፍ
@user-vh7ym9vd4k
@user-vh7ym9vd4k 6 ай бұрын
ቲጂዬ ክሬድቱን ማንም እዲወስድብኝ አልፈልግም ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት ስትይ አስለቀሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት😢❤🙏
@Eyerus879
@Eyerus879 7 ай бұрын
ቲጂዬ እና ማኒ እንኳን ሰላም መጣችሁ ቲጂ ጀግና ናት በሉ እስኪ እንደ ቲጂ ጠንካራ ሰው እንዴት እንደምወድ ❤❤❤
@user-vk4md1rr7z
@user-vk4md1rr7z 7 ай бұрын
ደዛሬ ደስ ብሎኝ የሠማሁት program የለም እግዚአብሔር ሁላችንንም በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን ❤❤❤❤❤
@tigistmengistu2948
@tigistmengistu2948 5 ай бұрын
ኀኀኀኀኀኍኀ ኀኀኀ ኀኀኀኀ ኀኀ
@user-dt2xg1vy2e
@user-dt2xg1vy2e 6 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ እና ፈረሀ እግዚአበሄር ያለበት ሂወት እናመሰግናለን እመብርሀን ጥበቃዋና ከለላዋ አይለይሽ!!!
@saidshiferaw6306
@saidshiferaw6306 5 күн бұрын
L P L p 0 0 P L 0l0P0 p L
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ ቲጂየ አፌን ከፍቸ ነው የሰማዋቼሁ እውነት በጣም ደስ እሚልና የሚያስቅ በቃ ከጭንቀቴ እና የልጅነት ሂወቴን እየዳሰስኩ በእንባና በሳቅ ነው የሰማዋችሁ ክበሩልኚ❤❤❤🎉
@titizewde4686
@titizewde4686 6 ай бұрын
የሳቅህ (የደስታህ) ምንጭ የሆነው እግዚያብሔር እኛንም ይጎብኝን proud of you 👏 mani
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Ай бұрын
ቲጂዬ የነበርሽበትን የድህነት ሕይወት መናገርሽ እመኚኝ ትከበሪበታለሽ እንጂ አትናቂበትም ብዙ በድህነት የሚኖሩ እህት ወንድሞች ስላሉን ለነሱ ትልቅ ጉልበት ስለምትሆኚ ❤❤❤❤
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws 6 ай бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ነበረ። ከዚህ የተማርኩት መከበር ራስን ከማክበር ይጀምራል ሁሌም ውስጥ ያለው ነው ወደ ውጪ ሚፈሰው። እናመሰግናለን
@DrebeHailu
@DrebeHailu 4 ай бұрын
😢
@janiytubes
@janiytubes 7 ай бұрын
Maniye ትልቅ ሰዉ ምትወዱት በ LIKE ግለፁልን❤❤😊😊😊😊😊
@dehnemengiste7090
@dehnemengiste7090 18 күн бұрын
ማኔ ጥበብ፣እውቀት አለህ ፣ በተሰጥዎህ በጣም እደሰታለሁ ፣ አንድ ነገር የሚረብሸኝ ግን ሳቅህ አጠር ያለ ፣ባይደረግም ፣ከጣሪያ በላይ ባይሆን ለቁም ነገር ብቻ ብታደርገው ፣እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። ሰለድፍረቴ ይቅርታህን እጠይቃለሁ ። እኔሞ አንድ ቀን እንግዳህ ለመሆን አሰባለሁ
@habteandrga3661
@habteandrga3661 19 күн бұрын
አይ ትግስት በጣምደስ የሚል ትዝታ ነው የድህነት ህይወት ሳይሆን የአገራችን የዚያ ዘመን ህይወት ደረጃ ነበር በተለይ የፀሀይን ህይወት በይበልጥ አስታውሳለሁ እንቺ ግን በጣምጀግና ነሽ ኩራሁብሽ
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 6 ай бұрын
የእውነት እድለኛ ነሽ ያፈቀርሽውን አግብተሽ መኖር የእውነት እግዚአብሔር አድሎሻል ባለቤትሽም እድለኛ ነው. እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 6 ай бұрын
ሲሰሙሽ ውሎ ሲሰሞሽ ቢታደር የማትሰለቺ እርጋ ያልሽ የሴት ደርባባ ቲጂ የንቹን እሩብ በእመነቴ የፀናው ያድርገኝ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
@mekdesberecha2707
@mekdesberecha2707 7 ай бұрын
የኔ ትጅይ በጣም ነዉ የምወድሽ ሁሌም እራስሽን ሁኚ የኔ መልካም አንድ ቀን እንደ ማገኝሽ ትልቅ ተስፋ አለኝ እመ አምላክ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን 🥰🥰🥰
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 6 ай бұрын
አይ ቲጂ ልጅነቴን አስታወሽኝ እኔ ሰንጋተራ ነው የተወለድኩት አባቴ በጣም ታዋቂ ሀይለኛ ሰንጋተራን ያንቀጠቀጠ እንደነበር በዝና እሰማለሁ ቢያንስ እስከ 6 አመት የአባቴእናት አያቴ ናት ያሳደገችኝ ጠግቤ ደፍቼ ያደኩ ልጅ ነበርኩ ከዛ አባቴ ውትድርና ወቶ ቀረ አያቴም ሞተች የሚያሳድገኝ ስላልነበረ እናቴ ጋር መጣሁ ግን እናቴ ለኔ እንደናት ሳትሆን እንደባዳ ነበረች በጣም ትቀጣኛለች ቤተክርስቲያን በግድ ነው የምወሰደው እፆማለሁ ታናሽ ወንድም አለኝ ለሱ የምትሰጠው ፍቅር ለኔ የለም ይከፋኛለል አለቅሳለሁ እናቴ ገፊ ቤተሰቦችሽን የገፋሽ ኮቴ ደረቅ ትለኛለች ስለዚ ቢያንስ ከ9 አመቴ ጀምሮ ከናቴ እየጠፋሁ እየወጣሁ ቅጠል ተሸክሜ አትክልት ተራ ሄጄ ሙዝ ሸጬ በቃ ብዙ ነገር ሰርቼ ነው ያደኩት እውነት ያለፈው ታሪኬ እንዲ በፅሁፍ የሚያልቅ አይደለም ማኔ ስልክህን ብትልክልኝ በቮይስ ልልክልህ እችላለሁ አሁንም ስደት ነኝ መከራዬ ገና አላለቀም ግን አምላኬን አመሰግናለሁም አማርራለሁም ምክንያቱም ፈተናው ለምን አይበቃኝም እያልኩ 😢😢😢😢ይሄን ኮመንት ካየህ ብታናግረኝ ደስ ይለኛል ካስፈለገ ስልኬን አስቀምጣለሁ ልታወራኝ ከቻልክ ፕሊስ🙏
@milanabood5582
@milanabood5582 6 ай бұрын
አይዞሽ
@ReduSol-iw9jt
@ReduSol-iw9jt 6 ай бұрын
@manyazewaleshetu
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh 25 күн бұрын
የኔውድ እኔምእዳችነኝ
@TesfahunTess
@TesfahunTess 7 ай бұрын
የአመቱ በጣም አዝናኝ እንግዳ ቲጂ ምርጥ ሰው በጣም ግልፅ ሰው ነሽ
@dawa6
@dawa6 6 ай бұрын
ዋዉ በጣም ለብዙ ሰዉ የጋበዝኩት ምርጥና አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ። ማኔ ዝምብሎ ሚለፈልፍ ሰዉ ትመስለኝ ነበረ በእዉነት ይቅር በለኝ በጣም ጎበዝ አስተዋይና ዉጤታማ ሰዉ መሆንክ የገባኝ አሁን ነዉ፡፡
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽❤️❤️❤️ the ፡ best ፡ interview ፡ ever👌👍🌺 ተባረኩ🙏🏽❤️❤️❤️ እመአምላክ የምትጠራበት ፡ ሁሉ ፡ ብሩክ ፡ ነዉ🙏🏽❤️❤️❤️
@appseth8007
@appseth8007 7 ай бұрын
ጀግና ነሸ ቲጂ እኔም እበት ለቅልቂ ነው ያደኩት አዲስ አበባ ቀራንዬ መድሀኒአለም እበቱን ሜዳ ሄደን ነበር የምንለቅም እጨትም ለቅሜያለው ጫካ ቅዳሜና እሁድ እጨት ተሸክሜያለው ልክ ቲጆ እዳለችው ትምህርት ቤታችን ከቤታችን አጠገብ ነበር እቤት እናቴን ስራ አግዝ ነበር ልክ ሲደወል ነበር የምወጣው ሰውቤትም ልብስ አጥብነበር ከኢለመንተሪ እስከ አይስኩል እጀራ እጋግርም ነበር ሰውቤት ግን በትምህርቴ አልቀጠልኩም 9ነኛን ደጋግሜ አቆምኩ ሰውቤትም ሰራው ተመላላሸ ለ7አመታት በትንሸ ብር ብቻ አለፈ ከዛም ስደት ላይ ይሄው 17 አመት አስቆጠርኩ ቤተሰብ በመርዳት ለራሴ አዳችም ሳልኖር ተመስገን
@Nasuri979
@Nasuri979 7 ай бұрын
እስቲ ተመስገን ! አንቺ ጀግና ነሽ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 6 ай бұрын
❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ለራስም ማሰብ መልካም ነው
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
አይ አሁን ለራስሽ አስቢ ቤተሰብሽ እራሱ በጣም ሰልፍሽ ናቸዉ በቃሽ ሴት ነሽ ዉለጂ አይሉም ? እነሱ ያረፉት ስለወለዱ ነዉ አንቺም ለራስሽ አንድ ልጅ ሊኖርሽ ይገባል እኔም እንዳንቺ ነቨርኩ ግን እድሜዬ ሲጨምር በቃ ብዬ አገባሁ ሁሉም ከአባቴ በቀር አኮረፉኝ ጠሉኝ አሁን የልጆች እናት ነኝ ባለትዳር ሆኛለሁ ስለዚህ በኳላ ከሚቆጭሽ አሁን ወስኚ።
@tesfnesh6593
@tesfnesh6593 7 ай бұрын
እንደዝህ ፍዝዝ ድንዝዝ የሚያደርግ የፍቅር ታሪክ መስማት ነዉ የናፈቀኝ እወዳችሗለሁ❤❤❤😊
@user-dc9go8pr6c
@user-dc9go8pr6c 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ሁሌም ቢሆን ዝቅ ብሎ መስራት ያስከብራል ቲጂየ& ማኒየ እናተ አለማድነቅ ንፍግነት ነው እወዳችሁ አለሁ😍🤘
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 6 ай бұрын
ወይ ቲጂ እሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይኡን 🥰🥰👌👌🙏🙏
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 6 ай бұрын
ቲጂጂዬዬ ትለያለች አቦ የሚገርም ታሪክ ነው ለካ ሁሉም ያልፋል❤
@frehiwetteshome3491
@frehiwetteshome3491 3 ай бұрын
እግዜር ትዳራችሁን ይባርክ ለብዙ ስዎች ምሳሌ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የታየበት ህይወት ነው ያላችሁ እመቤቴ ከነልጃ ትጠብቃችሁ❤
@menashunebro8391
@menashunebro8391 6 ай бұрын
የውነት በጣም ደስእሚልታሪክ እመብርሀን አሁንም ዘርሽን ትባርከው❤❤❤❤❤
@medhanitbehailu21
@medhanitbehailu21 5 ай бұрын
እውነቱን ተናግረሻል ቲጂዬ እናትና አባቱን ያገለገለ እንዲሁም በምርቃት ያደገ ከፍ ያለ ቦታ ይደርሳል። ቲጂዬ እግዚአብሔር ክፍያው ከፍ ያለ ነው።
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 6 ай бұрын
ውይ የኔን የልብ እውነት ገለፅሽልኝ አመሰግንሻለሁ ቲጂዬ ለኔ የድንግል ማርያም ውለታ ይለያል በምን ቃል ልግለፃት? ወላዲተአምላክ እናቴ እመቤቴ ክብር ይግባት ምስጢረኛዬ የኔ አማላጅ ❤❤❤❤❤❤
@AT-rg4el
@AT-rg4el 6 ай бұрын
ትዕግስት ግርማ በጣም እምወድሽ፤ የማከብርሽ እናቴ ነሽ። ሴት ልጅ ስትማር እና ህይዎትን ስትረዳ፤ ፈጣሪን ስትፈራ ደስ ይላል ማህበረሰብን ጥለውጣለች። በርች ዘመንሽን ይባርከው።
@momentum744
@momentum744 7 ай бұрын
Very courageous and motivating women
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
ማንያዘዋል እናመስግናለን መልካምና ጀግና ሴት ስላቀረብክልን ተባረኪ አምላክሽን ስትፈልጊ ስታከብሪ በብዙ ያከብርሻል የእኛ አምላክ ከእነ እናቱ ክብር ይግባውና ኮመንት ላይ የምትሳደቡ ስዎች ከመሳደብ አትመልከቱ አስተዳደግ የጎደለው ስው ሁሌም ከስድብ ውጭ ምንም አያቅም እሱ እየስራ ነው አንተ እየተሳደብክ ቁጭ ብለህ ስውን ዝቅ ልታደርግ ትፈልጋለህ እረ እናስተውል ከስድብ እንውጣ ይብቃን
@user-me4dk5mt7d
@user-me4dk5mt7d 6 ай бұрын
የኔ የኔጀግና በባቺ ግዜ የሁላችንም ታሪክ ነው
@tsita
@tsita 6 ай бұрын
ከልቤ እስከመጨረሻው ያዳመጥኩት ከኔ የፍቅር ታሪክ ጋር አንድ ባይሆንም በጣም ተመሳሳይ ነዉ❤ 😢 ቲጂዬ በጣም አመሰግናለሁ
@user-og8jm8mz2k
@user-og8jm8mz2k 6 ай бұрын
My deer TG so much respect for you!!!!!
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 6 ай бұрын
ይሔንን የመሠለ ቆይታ 60kሠው አይቶታል like ያደረጉት ግን 1.7ብቻ ለምን ላይክ አታደርጉም ግን አይቆጥርባችሑ😮😮
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 6 ай бұрын
እኮ ይገርማል እኔ ገና ሳላየው ነው ላይክ ያደረኩት
@nolawiegziabher4526
@nolawiegziabher4526 6 ай бұрын
ማኔ ቲጂየን ስላቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ ማርያምን ተባረክልኝ እንዴት እንደምወዳት ብታውቅ
@user-dx4jk7mp9v
@user-dx4jk7mp9v 21 күн бұрын
Amen Egziabher Ymesgen❤
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 6 ай бұрын
ለእመቤታችን ያለሽ ፍቅር አስቀናኝ ቲጅዬ እስኪ አንድ ነገር ላስቸግርሽ ለእመብርሀን አንድ ነገር ለምኝልኝ ከኦፕሬሽን ሰውነቴ ውስጥ ሌላ ሰው ሰራሽ ሰውነት ከሚጨመርብኝ እንድታድነኝ እና እንደገና በጤና እንዳገለግል ፀልይልኝ። ምላሽሽን እጠብቃለሁ እህትአለም ጭንቅ ብሎኛል።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 6 ай бұрын
እመብርሀን በንፁሀን እጆችዋ ትዳብስሽ እህቴ
@AmesyasTheGreatsest
@AmesyasTheGreatsest 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት አይዞሽ
@tigistgirma2565
@tigistgirma2565 2 ай бұрын
እመ አምላክ ቀድማ ትጠብቅሻለችና አትፍሪ ሁሉም በሰላም ያልፋል ደስታሽን ታሰማኛለች እናቴ🙏🙏🙏
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Ай бұрын
እመብርሀን ጭንቅ አማላጃ ትዳብስሽ እህቴ አይዞሽ🙏🙏🙏
@amarechhiruy5072
@amarechhiruy5072 6 ай бұрын
ውይ ቲጂዬ እወድሽ ነበረ አሁን ግን ይበልጥ ወደድኩሽ እመቤቴ ሁሌም በዙሪያሽ ትሁን። ኡፋ ውድድድድድድድ
@only1_negus
@only1_negus 7 ай бұрын
i am amazed by how she has such a brilliant mind i recognised it when she was talking about certain scenarios and how she sees things from different perspectives she is a gem
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Ай бұрын
ጎበዝ ሁላችንም አብዛኞቻችን ለቅልቀን እንጨት ለቅመን ነዉ ያደግነዉ ታታሪነትሽን ግልፅነትሽን ወድጄልሻለሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ 🙏❤️🙏❤️
@dekisebina73
@dekisebina73 Ай бұрын
What a heartwarming story. I have always loved you TIgist. 🙏❤️ Great interview Manyazewal! Thank you.
@mekbibtilahun533
@mekbibtilahun533 Ай бұрын
Betam yemigerm Hiewet enamesegenalen!!!
@destagatu5063
@destagatu5063 4 ай бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ የተናገርሽው ሁሉ በሒወቴ ሆኖል የኔ ማር ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
@chuchu-eq5cw
@chuchu-eq5cw 6 ай бұрын
Tebareku hulatachunam wedashuwalew ewant❤❤
@user-nn9uv9lq1g
@user-nn9uv9lq1g 6 ай бұрын
❤❤❤ ቲጂዬ እንዴት እንደወደድኩሽ መልካም ሴት ተባረኪ
@only1_negus
@only1_negus 7 ай бұрын
Wow truly inspiring veryy strong women i am truly surprised by how strong she is thank you for sharing your story with us honestly especially in a culture that doing that isn't normal thank you a very strong woman 💯💯🤯🤯
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 6 ай бұрын
Tgye, thanks for sharing your amazing story.
@user-vt2ng4nh8e
@user-vt2ng4nh8e 5 ай бұрын
በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ለብዙዎቻችን ትምርት ሰተሽናል ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ ትዳርሽ ይባረክ በጣም እንወድሻለን
@Mimi-nj9xy
@Mimi-nj9xy 6 ай бұрын
Well done amazing contribution from generation. Great work 🙏🙏🙏
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማኔ ቲጅየኔ ንግስት በርችልን የምትወጃት እመ ብርሀን አትለይሽ
@melatfru
@melatfru 6 ай бұрын
u are the luckiest person Tigiya, keep shining
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Ай бұрын
I don’t have word Tgi very open mind and real history good memory thanks for invited her menzwal bro
@plantsizing9415
@plantsizing9415 6 ай бұрын
God blessing you!!!!
@georgejifar4711
@georgejifar4711 11 сағат бұрын
ዋው በጣም እምያስተምር ፊልም
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 6 ай бұрын
I am very proud of you . God and his mother help you. I wish you nothing but the best. God bless you and your family. Lots of love
@only1_negus
@only1_negus 7 ай бұрын
Her strength is veryy amazing far from ordinary and i am also amazed by how articulate she is inspiring beautiful soul
@onelovepeace1035
@onelovepeace1035 6 ай бұрын
Very wise woman, God bless 🙌 🙏
@user-yu8uq9ic6r
@user-yu8uq9ic6r 6 ай бұрын
ቲጂዬ ግልፅነትነሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😍🥺🥰
@bilen5716
@bilen5716 6 ай бұрын
ቲጂዬ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ያክብርሽ❤❤❤
@eldanatigistu7464
@eldanatigistu7464 4 ай бұрын
Woooooow!! It is amaizing love history!!!!
@GogglePlay-pu4rq
@GogglePlay-pu4rq 4 ай бұрын
ውይ ከየትኛውም ቃለመጠይቅ ይሔ ይለያል ምርጥ ስወች ናችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokmuluneh3318
@henokmuluneh3318 7 ай бұрын
ማነ ዛረ ደግሞ ምን አመጣብን በንት ትጂ የኔ የ ሰት አውራ በ ጣመ ነዉ ምወድሽ ❤❤❤ የምር የልጅነተን ትዝታ ነው የቀሰቀሳቹብኝ ማኔ በጣም እንወዳለን____
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Ай бұрын
በርታ፡ወንድማችን።ደስስ፡ይላል።ሰሚ፡ቢኖር፡ትምህርት፡ሰጭ፡ነው።
@mikas6903
@mikas6903 6 ай бұрын
I didn't know that you are such a wonderful girl. God bless you more and more.
@user-me3yg8cs2d
@user-me3yg8cs2d 6 ай бұрын
ቲጂዬ ስወድሽ ኑሪልኝ ማንዬ ምርጥ ሰው
@luluyimer6891
@luluyimer6891 7 ай бұрын
Tgyyyy betam new yemwedsh egziabher amlak ybarksh
@ephratahjeba515
@ephratahjeba515 6 ай бұрын
Tgye I loved your story. I love the way you tell about it. And I know your hubby. He always tell his colleagues about how wonderful wife he has when ever he get a chance. He is so humble. Captain Behailu wonderful man. 👏
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 6 ай бұрын
Wow amzing tigiye
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 6 ай бұрын
ቲጆ ግልፅነትሽ በጣም ደሰ ይላል የሰው ልጅአሰተዳደጉን ሳየደብቅ በግልፅነት መናገር ትልቅነት ነው እኔ የሰሜን መዘጋጃ ሰፈር ልጅ ነኝ ዘበኛ ሰፈረን በደንብ አውቀዋለሁ ሻይ ባተቄ ከጓደኞቼ ጋር እንጠጣ ነበር ተባረኪ ❤❤
@blientewodros7418
@blientewodros7418 6 ай бұрын
የእውነት ቲጂ እንደ ስምሽ ትግስታም ነሽ ከአንድበትሽ የሚወጣውን አስበሽ መርጠሽ መናገር ይህ አስተዋይነት ነው ፈጣሪ እንዳንቺ ቢያደርገኝ ተመኘው
@tutuz8920
@tutuz8920 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-ch4uh9mb4g
@user-ch4uh9mb4g 6 ай бұрын
ቲጂየ እግዚአብሔር ይባርኸሸ
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 6 ай бұрын
Wow beza edmashe fetren ena abtshen maker mask bewnt edlghia nshe❤
@najdanajda4398
@najdanajda4398 7 ай бұрын
Wowo Amen ❤❤❤❤
@meskiabyot
@meskiabyot 6 ай бұрын
በከፊል የኔ ታሪክ ነው❤❤
@arsemakibrom3220
@arsemakibrom3220 6 ай бұрын
I really love this woman
@user-wo5es6wi2f
@user-wo5es6wi2f 24 күн бұрын
ቲጂዬ የኔ የነዋህ የኔ ታሪክነው በከፊልም ቢሆን ያሳለፍሽው ስለፍቅርሽ ታሪክሽ ደግሞ ደስ የሚል በፈተና የተሞላ የመቤቴን ምልጃ ያየሁበት ነው እኔም በራሴ ስህቱት የአራት አመት የስደት ፍቅሬን አጥቼዋለሁ ግን ደግሞ ከ3አመት የስቃይ ጊዜ ብሃላ ተገናኝተናል ይቅርታ ጠይቄዋለሁ ግን ሊያምነኝ አልቻለም ድጋሜ ብትርቂኝስ እያለኝነው ግን ደግሞ ሊተወኝ አልፈለገም ስደውል አንስቶ ያዋራኛል እኔ ከስደት አልተመለስኩም እሱ ደግሞ አገርቤትነው 😢😢😢ሳወራው በስስትነው የሚያዋራኝ ግን ደግሞ ተስፋ አለኝ ባሌ ሆኖ የልጆቼ አባት እንደሚሆን ልቤ ይነግረኛል ለማምላክ ነግሬአት አለሁ ሌላ ወንድ እንደሱ እስከማይመስለኝ ድረስ አፈቅረዋለሁ እሱ ከኔ ሌላ ሌላ ሂወት አልጀመረም ብቻ አላቅም ላንች የደረሰችልሽ እናቴ አማላጇ ጣልቃ እንድትገባልኝ በፀሎትሽ አስቢነ ❤❤❤
@AlfanurTube
@AlfanurTube 7 ай бұрын
Amazing history
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 ай бұрын
woooow Merx Temehert New Tebareku❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-xp1vb3td7v
@user-xp1vb3td7v 7 ай бұрын
Wow wow man❤❤❤
@Helenamde-gr8sh
@Helenamde-gr8sh 6 ай бұрын
Maniyazewal🙏.....Tigi betam bizu ngr temiriyalew
@meseretbalaker
@meseretbalaker 6 ай бұрын
በጣም ነው ያዝና ናቹኝ
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል 😊😊😊😊
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 6 ай бұрын
ትግስትዬ የኔ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብሽ እመኝልሻለሁ
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 6 ай бұрын
ቲጂየ የመደመጥ ጸጋ አለሽ ብታወሪ ብታወሪ አትጠገቢም በጣም ነው ያስተማርሽኝ እማ ክበሪልኝ🌹💗🥰
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 6 ай бұрын
thanks bro about mareyame❤
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Ай бұрын
ቲጂዬ ትቅደምን ሰሜን መዘጋጃ ቀለመወርቅ እያልሽ ስትጠሪ በሀሳብ ጭልጥ አድርገሽ ወሰድሽኝ ነበር በጣም የሚገርም ታሪክ እግዚአብሔር መልካም ነው ከነናቱ ❤❤❤
@fikerfiker
@fikerfiker 7 ай бұрын
ቲጂዬ የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r 6 ай бұрын
Yemtgerm sew nat bonet confidence betam gerami nw❤❤❤
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 ай бұрын
ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ፍልቅልቅዬ❤❤❤
@elsa4
@elsa4 6 ай бұрын
ቲጂዬ ሰወድሸ፣፣የኔና ያንቺና የኔ አሰተዳደግ በጣም ነው የሚመሳሰለው፣፣እኔም ተወልጂ ያደኩት አዲሰ አበባ አዲሱ ገበያ ነው፣፣ከጎረቤት እበት እያመጣን እለቀልቅ ነበር፣ ከእንጦጦ ቅጠል እየለቀምን አመጣ ነበ ር ፣፣በቅጠልም እንጀራ እጋግር ነበር ፣፣በኛ እድሜ እኮ ወላጆቻችን ጉልበታችንን በደንብ ተጠቅመዋል፣፣በረከትም ምርቃትም አግኝተናል፣፣
@Hawa-ny5fl
@Hawa-ny5fl 6 ай бұрын
ማናዚዎአል ክብር ይገባሀል ትልቅ ሠው እግዛአብሄር ይሥጥክ ትልቅ ሠራ ነው ትውልድ እያነፀክ ነው
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 4 ай бұрын
መባርክ እኮ ነው ቲጂየ የኔ ጀግና ማኔ አተም እግዚአብሔር ከፉ ያድርግህ
@demereweyob9418
@demereweyob9418 Ай бұрын
በአንቺ ህይወት ፈጣሪን አይቼዋለው ጀግና ነሸ
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Ай бұрын
Wow wow wow 👌 Love you guys.
@user-ov9gq8fo2d
@user-ov9gq8fo2d 6 ай бұрын
Tijiye Mariyamn anchi lyu sew nesh Egziabher edmena Tena ystsh betam new yemwedsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ni6gy7sw5b
@user-ni6gy7sw5b 6 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ጀግና
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 4,2 МЛН
Why did the angel disappear?#Short #Officer Rabbit #angel
00:38
兔子警官
Рет қаралды 6 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 9 МЛН
አለቃዬ ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ነው!
58:22
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 81 М.
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 4,2 МЛН