10 የጭቅጭቅ መንስኤዎች እና መፍትሄዎቻቸው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ​

  Рет қаралды 36,328

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/Melhk...

Пікірлер: 175
@berhanuserbessa9117
@berhanuserbessa9117 4 ай бұрын
ምን አይነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 3 ай бұрын
አሜን
@yonimesiyonimesi3126
@yonimesiyonimesi3126 4 ай бұрын
ዛሬ ገና ነው ይህን ፕሮግራም ያዳመጥኩት እሱንም ከባለቤቴጋር ስለተጣላው እስቲ ጥፋቱ ምንድነው የሚያጋጨን ብዬ ሳዳምጠው ሁለታችንም ጋር ጥፋቱ ምክንያቱም ሁለታችንም እሳት ነን እልሕኛነን ለካም ይህ ነው በጣም አመሰግናለው እራሴን እንዳዳምጥ አድርገክኛል❤❤❤
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 3 ай бұрын
እኔም ከእጮኛዬ ጋር የተጋጨነው በትንሽ ነገር ግጭቱ የት እደደረሰ ይገርማል እኔም እልሃም ነኝ እሱ አስተዋይ ነዉ😂
@EtaferahuMulugeta-h4j
@EtaferahuMulugeta-h4j 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን። ቀድም ብለን ባወቅንህ ኖሮ። የሰማነውነም ልቦና ይስጠን።
@asekagnew
@asekagnew 4 ай бұрын
አይ ፀግሽ እመብርሃን ትጠብቅህ እኔ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተቀይሬ ትዳሬን በጥበብ እየመራሁ ነው አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥህ።
@zinashmelese2347
@zinashmelese2347 2 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው የበሰለ መሬት ጠብ የማይል መስታውት ነው ። እግዛብሔር ይስጥልን!!!
@AbebawTsega
@AbebawTsega 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ሰላም ፀግሽና የፀግሽ ቤተሰቦች ፀግሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ እሱ ይጠብቅህ አሜን
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 4 ай бұрын
ይደብርሺ አቦ ፈጣሪ እናት አባት ልጅ የለውም ምን አይነት የወረደ ቃል ነው አኡዙቢላሆ
@Yordi-g2g
@Yordi-g2g 4 ай бұрын
ዝም በይ ስለራስሽ ብቻ አውሪ​@@heyatfetaw6022
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 4 ай бұрын
ምርጥ ዕውቀት👌 ለቤትህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ያገባ ችሁም ያላገባነውም በዴንብ አዳምጡ መጀ መሪያ ዕውቀት ነው እሚቀድመው
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 4 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ፀጋዬ ❤❤
@haregendale5175
@haregendale5175 4 ай бұрын
እኔ ፡ እምልህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነዉ የሚናግርህ ፡ ታውቃለህ ፡ እዉነት ፡ ነዉ ፡ የምትናገረው ፡!!!!!!!
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ለጥሩ እና አስተማሪ መልዕክቶችህ እናመሰግናለን መልዕክቴን አይተህ እንድትመልስልኝ እፈልጋለው አደራ ካለኝ ጊዜ አጣብቤ ባገኘዋት ጊዜ ቪዲወችህን አያለው አዳምጣለው እናም የተረዳውት ነገር ቢኖር አሁን ላይ በትዳሬ ደስተኛ አይደለውም ከቀን ቀን እየጨመረ በመጣው የመባለቤቴ ቸልተኝነት ዱሮ ዱሮ ተፈጥሮው ነው እያልኩ ራሴን እያታለልኩ እያለፍኩት ነበር አሁን ግን እንዴ የኔስ ክብር ጊዜየስ ልፋቴስ ምላሹ የታል እያልኩ ደጋግሜ በማሰብ ራሴን ከደስታ እያራቅኩ ነው ሐምን መሰለህ 😌😌 የምኖረው ዱባይ ነው ባለቤቴ አዲስ አበባ ነው ራሱን በራሱ ያስተዳድራል ከጅ ወደ አፍ ቢሆንም ኑሮው እኔ ደግሞ እዚህ እየሰራው ቦታ ገዛን ቤትም ሰራን እግዛብሄር ይመስገን በዚህ ሁለ መሀል ግን ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ቦታም ገዝተን ቤትም ስንሰራ ለአንድም ቀን አመሰግናለው ብሎኝ አያውቅም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በኔ ብር ነው ነገሮች የእሆኑ ያሉት ምክንያቱም ለነገ የተሻለ ኑሮ በሚል እዚህ ጊዜየን አያጠፋው እዛ ኑሮን ላሻሽል ብየ ግን አንድም ቀን አመስግኖኝ አያውቅም በጭራሽ በተቃራኒ እኔ ቦታውም ሲገዛ ቤቱም ሲሰራ አመሰግናለው ባንተ ላይ ነው ለጊህ የበቃን አልኩት ጭራሽ እሱ የገዛው በራሱ ሁለን ነገር ያደረገ ያህል ተሰማው መሰል እኔ እንደዛ ያልኩበት ምክንያት ከዚህ በፊት በራሴ ገንዘብም ቢሆን ቤተሰቦች እንዲያደርጉልኝ የምላቸውን ነገር አድርገውልኝ አያዝቁም እሱንም ነገር ያው ስለሚያቅ ነው እሱ ባሁን ሰአት ግን መፋታት ሳይኖርብን አይቀርም እያልኩ ነው ምክንያቱም ገንዘቤንም ማዋል ያለብኝ ቦታ በራሴ ማዋል እችላለው አድርጌም ምንም እንደማላረግ መልስ ከሌለ በቃ ምን አስከሰረኝ የሚል ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን ትለኛለህ? መልስህን በጉጉት እጠብቃለው
@y9gh956
@y9gh956 3 ай бұрын
ግን እህቴ ያንች ገዘብ እኮ የሱም ነዉ አካልሸን አሳልፈሰ ሰተሸዉ የለ እንኳን ገዘብሸን እንደኔ ባልሸ ለምን አላመሰገነኝብ ብለሸ ጥያቄ ልፈጥርብሸ አይገባም ላንቸ ያለዉ ፍቅር ካልቀነሰብሸ❤❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 ай бұрын
እገዚቤረይረዳሸ ጠይቂወ በገልፀ አመሰገነኝ በይወ በገልፀ ንገሪወ ባለማወቅ አዳዶቺ ዝም ይላሉ እና ደክሜሰመጣ አበረቲታጅ አገዝኝአመሰገነኝ ላመሰገንህበይወ ዝብለሸ ተዳረሸን እዳታፋረሸ የሚገባወን አረጊ እዲደረገልሸ የምተፋልጊወንም ፋቅረሆነጌዜ እራሰሸ በገልፀ ንገሪወ
@عللل-ف5ب
@عللل-ف5ب 3 ай бұрын
ምነው ቀደም በዬ ባወኩህ ትዳሬ አይፈረስም ነበር😢😢😢😢
@saeedahmaad5906
@saeedahmaad5906 4 ай бұрын
አሏህ ያቁይህ ቤተሰብ መመስረት ቀላል አይደለም እውነትም የትዳር ሀኪም ለቀዶ ጥገና ምርጥ ዶክተር እንደምንመርጥ ለትዳርም ማንን ማማከር እንዳለብን ማወቅ አለብን አንዳንዶች ያባብሱብናል
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 4 ай бұрын
ማገናዘብ ካንች ይጠበቀል
@yalemabye5597
@yalemabye5597 2 ай бұрын
እያዳዱ ቤት ያልውን ነዉ ያዉጣህዉ እግዜአብሔር የጠበቅህ
@batiabuta6377
@batiabuta6377 3 ай бұрын
በትዳር ውስጥ አልጋ ላይ ካልቻለስ በዚህ ምክንያት ትዳር ከባድ ነው ከኔጋ ደርሶ ውኃ ነው የሚሆነው ሁሌ በዚህ ዙሪያ ጭቅጭቅ ነው ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 9😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 2 ай бұрын
ሀኪም ይታይ
@redetadugna1392
@redetadugna1392 Ай бұрын
ፀበል ውሰጂው
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 ай бұрын
ሰደተኞቺ እህቶቼ ገዝባቺሀንያዙ ወድአምናቺህበፋፀም አተሰጡ ልጀካላቺህ አሳድጎ ከጠበቅሸ የራሱንእሰራ ይጠብቅሸ አንቺበገዛሸመኪና አምኖልሸ ያቺነወ አይልሸም ላለመናቅ ሌላጋ ይሄዳል እህቶቻቺን አተጎዱ የሚወዳቺህ ከሆነ ይጠብቅ ገዝብመላክ መሰጠተ የለባቺህም አገብታመታ ገዝቦንሰታቤተሰራወልሸ እያለ ሰተገባ አብረወየሆኑ አይቼአላቅም ተበላላቺህ
@tigst-e2t
@tigst-e2t 4 ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ድንቅ ምክር ነው እድሜና ጤና ይሰጥልን
@TawaBech-l2e
@TawaBech-l2e 4 ай бұрын
ተባረክ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 3 ай бұрын
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ ዓይነቱን አስተዋይ ያብዛልን❤❤❤🎉
@eyerusasfaw5475
@eyerusasfaw5475 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አንተ የብዙ ስው ቤት ይዳስሳል እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሩ ይስጥልን ፀግሽ
@RoziRozi-n5t
@RoziRozi-n5t 2 ай бұрын
አሏህ ጥሩ ትዳር ይስጠኝ ኢንሻ አሏህ ለባሌ ጥሩ ሚስት የምሆን ያርገኝ 😢
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera 4 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን እናመሰግናለን❤🙏
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 4 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደና ቆያችሁን አኔ በጣም አመሰግናለሁ አምፈልጋትን አኔ አዳገኛት አረቶኛል ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 4 ай бұрын
ክበርልን እናመሰግናለን ❤🙏
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 3 ай бұрын
እኛ ቤት የጭቅጭቅ መንስኤ መጠጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥ
@HanaYohannes-b1n
@HanaYohannes-b1n 2 ай бұрын
እኔም የተቸገሪኩት መጠጥጥጥጥጥጥ መጥቶ ስዲብ ስነጋ ጨዋ መሆን የልቡን ካደረገ ቦሀላ ካቆሰለ ወሽ ጌታ ሜቻልን ይስጠን ።
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 ай бұрын
Egzyabhare yemsgen I’m Queen ❤ንግስቶችዬ በርቱ እራሳችሁ ላይ ስሩ አንብቡ እግዚአብሔር ፍሩ thank you
@ferhiwotfeleke816
@ferhiwotfeleke816 4 ай бұрын
ወንድሜ ኦኔ በህይወት ዘመኔ እራሴን አክብሬ ወንድም ሴትም ሆኜ ነው የምኖረው አሁን ግን በጣም እየተፈተንኩ ነው እመበላውም እምኖርበትም አላሳጣኝም ግን ወንዶቾ በቁጥጥራቸው እስከሚያደርጉ ብዙ ያወራሉ ገና ሳያገባኝ ምንም ሳያደርግ ፈተና ውስጥ ገባሁ በማንም የምመካ አይደለሁም በእግዚአብሔር ድጋፍ ነው የምኖረው ለገንዘብ ብዬ እምነቴን የምለውጥ አይደለሁም::
@GetuTadasa
@GetuTadasa 4 ай бұрын
Hi
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@AmatthullaAmathullah
@AmatthullaAmathullah 2 ай бұрын
3 ምንም አልነበረውም ግን ዛሬ እኔ ለፍቸ ለፍቸ ያቁምቆምኩትን ትዳር ትናት አንድ ክፍል ቤት ተከራይቶ አኑሮኝ ዛሬ ሁለት ቤት ሰርተን አረባገር ተከራትቸ ያካበትክት ትዳር ትናት ፈረሰ የነደደኝ የሠራሁትን ቤት አንድ ቀን እዃ አልኖርኩበትም አረብ ሀገር ነኝ በትዳር 7አመት ኑረናል አብረን የኖርነው ግን 1አመት ከስድስት ውርብቻ ነው ልቤ ደማ
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 2 ай бұрын
አይዞን የኛ ነገር ድካም ብቻ
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 2 ай бұрын
ግን ንብረትሸን አገኝሸ
@AltayeAyza
@AltayeAyza 2 ай бұрын
ፀጋሺ ተበሪክ ዘመን የተበረከ ዩሁን እወዳለዉ
@yaredakaleweld5052
@yaredakaleweld5052 3 ай бұрын
ጥሩ አብራርተኃል በሀይማኖት በኩል ምንም አልገለፅክም ሠዎች በመጀመርያ ፍቅር ህይወት ትዳር ሢመሠርቱ በሀይማኖት አነድ አይነት አቃም ኖራቸው ይመሠርታሉ እየኖሩ እያለ በማእከል ባንደኛው በኩል እምነትን በሚቀየር ጊዜ ምን ታረጋለህ
@merkatotube8491
@merkatotube8491 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ሰለምታዩን እያቀረቡኩኝ ወደ ጥያቄ ልግባ 10 የትዳር ችግሮች እና መፈቴ አዳምጫለሁ ማደረግ ያለብኝ ነገር አንተ ያረካቸው 90% አድርጌ ነበር እኛ ጋር አልሰሬም አሁን ግን በተቃራኒው ልሞክር ነዉ ትክክል እንዳልሆነ እያወኩኝ ግን ውጤቱን ማያት ፈለኩኝ ጥሩ ይሆናል የሚል ግምት ምንም የለኝም ግን ትንሸ አኔን እረፈት ሰቶኛል ምን ምትለኝ ነገር አለ ,?
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 3 ай бұрын
ሐገር፡የጤናሜ፡ቤተ- ሰብ፡ድሞር፡ውጤት፡ናት። ፀጋዬ፡ሐገር፡እያነፅክ፡፡ነው። ኢትዮጵያ፡ሕመᎃ፡መድሐኒት፡ዩልተገኘው፡ሞክንያት፡ሕመሞተኞ፡ቤተ-ሰብ፡ስለበዛ፡ነው።
@asratgeb5465
@asratgeb5465 2 ай бұрын
Ewente new ehete betam esmama alehu behasabeshe tedar ye egeziabher stota new. 🙏🙏
@TyTt-x2d
@TyTt-x2d 4 ай бұрын
በጣምደሥእያለኝነዉእማዳምጠዉአእናመሰግናለን✅
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 3 ай бұрын
ከገላው፡በላይ፡ የአለመፈለጉ፡ስሜት፡እጅግ፡በጣሞ፡ጎጂ፡ነው። ከየወሲብ፡ጉዳይ፡በላይ፡አለመፈለጉ፡ስሜት፡ጎጂ፡ነው።
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 3 ай бұрын
ከሐገር፡መሪ፡በላይ፡አንተ፡እየሰራሐው፡ያለው፡ትዳርን፡ማከሞ፡ቅዱስ፡መሰረታዊ፡የፈጣሪ፡ልአክ፡ነሕ፡ብዬ፡አስባሐለው። ተባረክ።
@BirhanAbraha
@BirhanAbraha 4 ай бұрын
ፀጋየ እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ጥበቡ ይጨምርልክ እናመሰግናለን👏👏👏ውዶቼ በቅንነት እንደማመር🎉🎉🎉
@fozyadange
@fozyadange 2 ай бұрын
አመሰግናለሁእድሜጤናይስጥልኝ
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w 3 ай бұрын
ድንቅ፡ሰው፡ነሕ። እውነት፡እየሱስ፡መንፈስ-ቁድስ፡ባንተ፡ውስጥ፡አለ። ፀገዬ፡እንዴት፡እንደዚሕ፡ተቀርፀሕ፡ወጣሕ። አመጣጥሕ፡መረዳት፡ጉጉት፡አለኝ። ፀጋዬ፡ፈጣሪ፡እነደስሞሕ፡ፀጋ፡ያብዛልሕ።
@mahammedhussen6542
@mahammedhussen6542 4 ай бұрын
አተ ምርጥ ሰው ኑርልን❤😊
@YasminAbdu-ku9fy
@YasminAbdu-ku9fy Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ. አሥተዋይ. ትለያለህኮ❤❤❤❤
@helenmekuriya6409
@helenmekuriya6409 4 ай бұрын
የሚገርመኝ በደንብ አዳምጦ ላይክ ሳያደርግ የሚያልፍ ሰው።የችግሩ ፈፃሚ ይመስለኛል።
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ምኞቴ የባሌ ብቻ እርሱም የእኔ ብቻ እንዲሆን ነው የመኘው ❤❤❤❤
@azebtafere3032
@azebtafere3032 2 ай бұрын
Thank you u help me a lot in one day thank you so much God bless you ❤❤❤
@redetadugna1392
@redetadugna1392 Ай бұрын
አተን የወለደች እናት ማህፀን ለምለም ናት
@EyerusalemMerkoriwos
@EyerusalemMerkoriwos 4 ай бұрын
Betam mitgerem sew neh..... aserunem begugt new yesemahuh.... hulum yene kusloch selehonu..... lene yawerah eskimeslegn deres....
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 4 ай бұрын
ተከድኖ ይብሰል አለች እናቴ፣ ከ10/2 ቢሆን ነው።
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 2 ай бұрын
Egezabeher yakebarha temereteh baxame geruume nawe 🙏
@redetadugna1392
@redetadugna1392 Ай бұрын
የማትሰለቸኝ ነገርስ😊
@TesfayeW-ye7wp
@TesfayeW-ye7wp 4 ай бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም ነው የጠቀምከኝ ብዙ ነገር እዳስተውል አድርገከኛል ዘመንክ ይባርክ ለምልም!!
@FeyisaShanbel
@FeyisaShanbel 2 ай бұрын
Yenesi ksewi elkmi betmi new betederiii weseti ylweti elkmim
@cincan784
@cincan784 2 ай бұрын
ዋውውውው ምርጥ ፕሮግራም ነው
@Almazkebede-n8s
@Almazkebede-n8s 4 ай бұрын
_፣ የኔ ባለቤት እሱ አጥፍቶ ለምን ስላለው ይዘጋኛል እኔ መዘጋትን ስለማልፈልግ ይቅርታ እለዋለሁ እሱ ግን ይቅርታ ከሚጠይቅ መብትን ይመርጣል በትቢት የተሞላ ነው ግን አሁን ባልሰራሁት ጥፍት ይቅርታ መጠየቅ ደከመኝ እባክህ አንድ በለኝ ዝም ካልኩ አመት ይዘጋኛል እሽ ሰወች በመሀከል ይግቡና ሁለታችንም ስተታችን እርሱን እን ኑር ስላለው ለሰው ከተናገርሽ ቤቱን እና ልጅወቹን ትቸ ነው የምጠፍው ይላል እንደ ህጻን ሂድ ስላለው ስላለው ደግሞ ውጭ አምሽቶ ሄደ ብየ ዝም ስል ዙር ይመጣል ምን ማድረግ አለብኝ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@zemzemseid534
@zemzemseid534 28 күн бұрын
እናመሰግናል
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 4 ай бұрын
ተባረክ ብዙ ነገር ተምሬበታለው
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 4 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ፀግሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@MuluneshfocheEltiro
@MuluneshfocheEltiro 4 ай бұрын
ጸግሽ ሰላም የእናት ውድቀት የሚያሳስብህ ሰው ነህ እባክህ እይና መልስልኝ ልጄ ተጎድቶ የታዘዘውን መድኃኒት መግዛት አቃተኝ አለመጨነቅ እችላለሁ?
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 ай бұрын
ውድ ቢተሰባችን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@MotivationalEth
@MotivationalEth 3 ай бұрын
Your way of Educating is pre much appreciated.As comment don’t trim your eyebrow as ladies……😊
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 3 ай бұрын
እደትላግኘዉ እያልኩ ነበር በፌስቡክ አይቸዉ❤❤❤❤❤
@HjxDighx
@HjxDighx 4 ай бұрын
Woooow Liyu tibeb yemolabet timihirit New Enamesginalen GATA Yibarekih!🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@JemberTaye
@JemberTaye 3 ай бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏የቡዙውን ትዳር ትታደጋለክ
@AAA-cy4xk
@AAA-cy4xk 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@TyTt-x2d
@TyTt-x2d 4 ай бұрын
✅✅✅✅✅
@somayhd5318
@somayhd5318 4 ай бұрын
እውቀት ይጨምርልህ
@TitiTiti-x1k
@TitiTiti-x1k 2 ай бұрын
Tikikla new gobez👏👏
@EliasLale-n8c
@EliasLale-n8c 4 ай бұрын
ጥሩ ትህምርት ነው::
@NejatNuri-z7g
@NejatNuri-z7g 4 ай бұрын
Wow Mashallah👌 I great respect for u yemtanesachew resoch bcha mn yahl Bemoyaw perfect endehonk nw misemagn thank you
@ImamItho
@ImamItho 4 ай бұрын
አላህ ያቄይህ
@DgjgSghh
@DgjgSghh 4 ай бұрын
እና መሰግናለን 🙏
@EndiryasChoyita
@EndiryasChoyita 27 күн бұрын
Thank you so much
@rutahagos1514
@rutahagos1514 4 ай бұрын
🎉🎉🎉Always I'm proud of u my best 👑💎♥️GBU all your family ❤keep going ✌️
@mathewosyure8495
@mathewosyure8495 3 ай бұрын
ፀግሽ ተባረክ ወንድሜ።እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@rozakedir3490
@rozakedir3490 4 ай бұрын
እኔ ከባሌ ጋር የማያግባባኝ ነገር ብር አይሰጠኝም ስጠይቀው እንኳን ደስተኞ አይሆንም በተለይ ቀለብ ስጨርስ እጨነቃለሁ ወይ አውቆ አያሟላልኝም ወይ ሰጠይቀው ደስተኛ አደለም ግን ደግሞ እሱ የፈለገውን ነገር አልፎ አልፎ ገዝቶ ይመጣል ወር ሲደርስ ጭቅጭቅ ነው
@ARBICI-
@ARBICI- 4 ай бұрын
ትንሽም ቢሆን ስራ ሊኖርሽ ይገባል።
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 4 ай бұрын
መከበባር የለም መደማመጥ የለም መከበከብ የለም መታሰሳብ የለም በቅ ገንዘብ አለስጠት ለአስቤዝ በጠም ከብዶኃል ጌታ ረደኝ እንጅ😢
@mebrihat5349
@mebrihat5349 4 ай бұрын
🥺😓
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 4 ай бұрын
በ 0970704050 ቢደውሉልን ልናማክሮ ዝግጁ ነን። እናመሰግናለን!
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 4 ай бұрын
@@MelhkMediaOfficial እሽ ፀግሽ 🥰
@SemereH
@SemereH 4 ай бұрын
I am new to this channel, but it's very helpful and builds confidence Bertu Bertu Wendme
@MentewabAreya
@MentewabAreya 3 ай бұрын
አይህድ አይመጣ ይህ ትምህርት እኒ ላይ እየሆነ ያለነው
@tekalegnloves8263
@tekalegnloves8263 18 сағат бұрын
❤❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 ай бұрын
Emamelaki tetabekiki wodema 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@KIdistWouba
@KIdistWouba 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seenaaguutaa597
@seenaaguutaa597 3 ай бұрын
Dhugaa an barumsaa guddaan siraa argaacha jiraa bultii koo garaa fulduraaf yooo yoo waaqayyoon eeyyaamee jabaadhu 😍
@selamselina1321
@selamselina1321 4 ай бұрын
ወይ ጉድ እኔ ለባሌ 2ኛ ሚስት ሆኛለሁ ነገሮች እስኪያልፉ በትግስት እየጠበቅኩ ነው ልጆቼ ትንሽ እስኪያውቁ
@ARBICI-
@ARBICI- 4 ай бұрын
አይዞሽ እማምላክ ትርዳሽ😢
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 3 ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@ፅጌሮማንኣረፉይነ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ Ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 ай бұрын
☝️🇪🇹☝️🤲
@Degnsh
@Degnsh 3 ай бұрын
ፀግሽ እድሜና ጤና የስጠክ እናመሰግናለን
@kenaniftalem4558
@kenaniftalem4558 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@zaeem5406
@zaeem5406 4 ай бұрын
አረ እኔስ ተቃጠልኩ ምንም ሊምነኝ አልቻለም እኔ ምንም የለብኝም የሆነ እኮን ሚስጠረጥር ነገር አላየብኝም እጥብ አርጎ ይሰድበኝ እና ከዛ ይቅርታ ይላል ወይ ትዳር
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 4 ай бұрын
ላገባ ነው ውዴ እግዚአብሔር ቢፍቅድ ያች ሳነብ ፈራሁ እድሜ ደግሞ ህደ 30
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 4 ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!
@ARBICI-
@ARBICI- 4 ай бұрын
አ@@የድግልማርያምልጁነኝዘድእአይዞሽ ያንቺ አያያዝ ነዉ የሚወስነዉ እና መፀለይ የሰዉ ሙሉ የለዉም😢
@abrehatgebrhansgebrhans9400
@abrehatgebrhansgebrhans9400 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ElfineshEtete
@ElfineshEtete 3 ай бұрын
ወድሜ.እኝጋ.የጋራ.የለም
@Wangelaa
@Wangelaa 4 ай бұрын
Hunt now wendime detari wuxi ye beta seb xaliqe gabinate aya faligame enem tedar be betaseni mikinate now ye ferase yesu beta sebi hone yene xaliqaa megibate ayasifalig
@GeniBirara-n1k
@GeniBirara-n1k 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአቤር ይባርክህ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 4 ай бұрын
Ewunet betam betam asetamir new betam Ena mesgenlehen memirchen wodemchen Egziabher Edimena ten yasetahen
@nalaals6496
@nalaals6496 4 ай бұрын
👍👍😍
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 4 ай бұрын
🤝🤝🤝🤝🤝
@itsmydam7046
@itsmydam7046 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@denekewshibiru3282
@denekewshibiru3282 4 ай бұрын
Ena aweropa new yalhute gen yemnorew bebata ybala seratega aderegoge kuche beyalhu betame newe yemenadedrwe endalota 3 lijoche welgalhu gena tinshe nachew gera gbetogal ???
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 4 ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!
@MENESA-l1c
@MENESA-l1c 3 ай бұрын
ምክርህ ውብ ነው
@berhanukaltiso5809
@berhanukaltiso5809 3 ай бұрын
❤ ምርጥ ምክር ነው። በርታ።
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny 3 ай бұрын
ታባርክ 😢😢😢❤❤❤❤✅✅
@yonafw
@yonafw 3 ай бұрын
ጡሩ ትምህርት ነዉ
@wezugonfa3552
@wezugonfa3552 4 ай бұрын
እናመሰግናለን መልሕቆች
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን😭😭😭
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 3 ай бұрын
ፀግሺ እናመሰግናል
ላላገቡ ሰዎች ምርጥ 10 ምክሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
30:26
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 16 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 16 МЛН