No video

7 የባል እና ሚስት ድክመቶች እና መፍትሄዎቻቸው! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

  Рет қаралды 29,557

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 169
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Ай бұрын
እኔ ስለፋቅር ተስፍ ቆርጫለሁ ዲጋሚም በሒወቴ ወንድ እምቀርብ አይመስለኝም ብቻ ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን ገዘቤን ጌዜየን ጉልበቴን ዘመዶቸን ጓዴኞቸን አሳጣኝ ብቻየን አስቀረኝ ለሱብየ በስዴት እየተቃጠልኩ እሱ ልጁን ወለዴ ግን ምንም እዳልተፈጠረ እያወራሁት ነው እኔ እደሠማሁ አያቅም እኔም አልነገርኩት በብዙ ምንገዲ እንዲነግረኝ ምንገዲ ከፋቸለት ነበር እሱ ግን እዲሉን አልተጠቀመበትም አሁን እኔ ስራየን እየሰራሁ ለራሴ እያመቻቸሁ ነው እሱጋ ብዙ ገዘብ አለኝ ግን ትናትን ቢሳጣኝ በጭራሽ ነገየን እዲቀማኝ አልፈቅዲለትም ፈጣሪ ለኔ ያለውን እስከሚሰጠኝ እጠብቀዋለሁ 😭
@HappyBreakfast-vu3br
@HappyBreakfast-vu3br Ай бұрын
hulum Sew And Aydelem Enem Yanchi Aynet Getemegn Getmognal Hulu Neger Asatitognal Gin Egziyabher Ale
@user-fd6xe6bf3f
@user-fd6xe6bf3f Ай бұрын
ውይ ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ግን ጠንካራና ብልህ ሁኝ ብሩ ደግሞ ካልጠፋ ቢያንስ በሆነ ጥበብ ብችይ ሁሉንም ባችይ ደግሞ ግማሹን ተቀበይ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለውን ይጥሻል ፀሎት ትጊ እህቴ😢
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Ай бұрын
ጎበዝ ከማይህን ወድ ከመወለድ እዴሁ ቢቀርቤሽ ይሻልሻል አልአምዱሊላህ በይ በቅጩ እካን አወቅሽሁ🎉
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 Ай бұрын
ባሥ ብርሽን በዜዴ ተቀበይ አወንም እዳሠማ አሥተካክይ
@kidistshura6669
@kidistshura6669 Ай бұрын
ያገባሁ ሴት አይደለሁም ግን ፕሮግራምሕን የምታነሳውን ሐሳብ በተለይ ሴት ልጅ ስለ ክብረ ንፅሕናዋ መጠንቀቅና እስክታገባ መኖር ፋርነትና ኋላ ቀርነት እየሆነበት ባለበት ዘመን የአንተ ስልጠና ብዙ ወጣት ሴቶች እራሳቸውን እንዲጠብቁና ትክክል መሆናቸወን በሚገባ የሚገነዘቡበት የሚሆን ይመስለኛል በርታ ጠንክር አሁን በብዛት ትዳር ፈተና ላይ እየወደቀ ነው ትልቁ ተቋም ላይ እየሰራሕ ነው ትዳርን ማዳን ሐገርን ማዳን ነው❤❤❤
@Mekdsetamiru-um7je
@Mekdsetamiru-um7je Ай бұрын
ባለ ትዳር አይደለም ግን ነገ መሆኔ አይቀርም ቁጭ ብዬ ነው እንደ ትምህርት ቤት የምማረው ካንተ ሁሉም ሰው ይሄንን ቢተገብር ስንት ትዳር ይድናል
@JeMy-nx4rb
@JeMy-nx4rb 16 күн бұрын
መማሩ ሀሪፍ ነው እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ
@dubairak1164
@dubairak1164 Ай бұрын
ምናለ የዛሬ 10 አመት ባዉቅህ ኖሮ ስለትዳር ምኑንም ሳላዉቅ ገብቼ አንድ ወልደን ተለያየን ግን ያለፈዉ አለፈ ለወደፊቱ ግን ምርጥ ሚስት እሆናለሁ በርግጥ በፊትም እኔ አልነበርኩም ቤታችንን የምበጠብጠዉ ችዬ ችዬ በልጅነት አቅሜ ሲያቅተኝ ትቼዉ ወጣዉ ከተለያየን 6 አመት ሆነን ግን አሁን እግዚአብሔር ከረዳኝ ሌላ ባል አግብቼ ደስተኛ ሆኜ መኖር እፈልጋለሁ
@Alem_1
@Alem_1 Ай бұрын
የልብ መሻትሽ እግዚአብሔር ያሳካልሽ❤❤❤
@dubairak1164
@dubairak1164 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏​@@Alem_1
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
​@@Alem_1 ደምረኝ ማሬ❤🙏
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
አይዞን የወደፊቱን መድህን አለም ያሳምርልሽ
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Ай бұрын
አይዞሽ
@saeedahmaad5906
@saeedahmaad5906 Ай бұрын
አንተ መልካም ኢትዮጲያዊ አሏህ ህይወትህን ካሰብከው በላይ ያሣምርልህ የኛ ምርጥ ሰው ልበ አስተዋይ
@tsedale5516
@tsedale5516 Ай бұрын
መመህር አንትነ ነበሪ ጥቅላ ሚኒሰት ማረግ በጣም ጎበዝ እረጀምእደሚና ጢና የሰጥህ
@beli905
@beli905 Ай бұрын
ማርያምን በዚህ ጊዜ ያንተን ትምህርት በማግኘታችን 😥💜🙏
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera Ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድማችን የብዙዎችን ትዳር እደምትታደግ እርግጠኛ ነኝ የሰማነው ለመተግበር ያብቃን❤🙏
@user-lj7do2hk5w
@user-lj7do2hk5w Ай бұрын
የምትገልጸው ሐሳብ ሁሉ እውነት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጣፋጭ አንደበት እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤❤
@y9gh956
@y9gh956 Ай бұрын
በጣም ደስስስስስ የሚል ምክር ነዉ አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ እራሴን እንደፈትሸ እረድተህኝን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@MuluAdugna-d2s
@MuluAdugna-d2s Ай бұрын
ወድሜ እድሜ ይሰጥህ ትዳሬን አዳከዉ ሰትናገር የዉስጥን ነዉ በርታ
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g Ай бұрын
ዘመንህ፡ይባረክ፡የአባቴ፡ብሩክ፡
@Alem_1
@Alem_1 Ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 በስደት አለም ላይ ያላችሁ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🙏
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq Ай бұрын
Amen
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
​@@Senaakoo-yj7kq ደምረኝ የኔ ውድ🙏
@user-gk9dp4jt5w
@user-gk9dp4jt5w Ай бұрын
አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
@@Alem_1 አሜን
@jihgyh9645
@jihgyh9645 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሁንስ ድካም በሽታ ብቻ የባስ አለ ተመስገን
@yididyaharmiso9840
@yididyaharmiso9840 Ай бұрын
ፀግሽዬ እግዚኣብሔር መፍራት የመጨረሻው ሳይሆን የመጀመሪያው ነው🥰🥰 ፈሪሀ እግዚኣብሔር በመጀመሪያ ከሌለ ያ ሁሉ ያልከው የለም ሁሉም የሚመጣው ከእርሱ ነው🥰 Thank you እንወድሀለን❤
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
እሺ አስተካክለው
@umsaleh896
@umsaleh896 Ай бұрын
🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰 እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🤲
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Ай бұрын
እውነት ነው በጣም በሽተኛ ሰው አ/ርን የማይፈራ ነው ❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
ሠፈልግህ ከረሜ አገኘሁህ አተ ለእኔ ጋሠፈልገኘ አለህ በሀይማኖቴም በሴትነቴም ጠካራ መሆን እፈልግ አለሁ እግዚአብሔር ይረዳኘ ከ6 አመት በፊት በመዉቅህ ምን ነበረ በት እግዚአብሔር እየአሠቀየምሁ ሠኖረ😢 ከ6አመት ቡሀላ ሠደት አሠተማረኘ በተረፈ አተን እከታተል አለሁ😭😭😭😭
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ እህቴዋ🙏
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 Ай бұрын
ካለ ሱፍ ሌላ ሰው ነው የምትመስለው ❤
@asasmerom1544
@asasmerom1544 Ай бұрын
እ/ር ይባርክ ወንዴሜ እውነት አሪፍ ት'ት ነው ውውውይ እንዴት ብዬ ልግለፅ ቃላት አጠረን የምለው እኔ ባለ ትዳር እና 2 ወንድ ልጆች እናት ነኝ ሁሉውም ነገር ያለክው ሁሉው በውስጤ ያለው ነገር ነው ዋና እ/ርን መፍራት ነው : እኔ ባለቤቴ ምንም ነገር ቴንኪው የማይል እራሱውን የሚወድ እራሱን የሚከባክብ ባል ጋር ነው ያለውት ነገር ግን እ/ር እንደፈቀደ ይሁን እላለው ሁሌ እግዘንኝ ስለው ስራ ሲኖርሺ ነው ምግዝሺ ይለኝል ብቻ መግለፅ ያቅተኛል እባዬ ይመጣል ቁጥርህን ባገንኝ ደስ ይለኛል እ/ር ያክብርልንኝ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
በ 0970704050 ይደውሉልን።
@geni-dl7jn
@geni-dl7jn Ай бұрын
ሰላም መምህር ፀጋዬ ።ከይቅርታ ጋር ግን ክላሲኩን ብታስወጡት ጥሩነው። ካጠፋሁኝ ይቅርታ።
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
እሺ
@geni-dl7jn
@geni-dl7jn Ай бұрын
@@MelhkMediaOfficial አክባሪ ይስጥልኝ
@woynshetfeleke8879
@woynshetfeleke8879 Ай бұрын
እግዚአብሔር የማይፈራ ያልታመነ እሱ በራሱ ሰአት ያዋርደዋል ጌታ መቼም ቢሆን ዝም አይልም የዘራውን ያሳጭደዋል እንባዋ/ውም እሳት ነው የሚሆንበት:: አንተ ግን ተባረክ
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq Ай бұрын
ፈጣሪ ላላገባን ሴቶች ፈጣሪን የሚፈራ ባል ይስጠን ዋናዉ እሱ ነዉ ሌላዉ ሁሉ ታማኝ ከሆነ ትርፍ ነዉ አንተ ግን ምርት ምህር ነህ መዳኔያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባቴ
@user-lt9gp7wk5n
@user-lt9gp7wk5n Ай бұрын
ተበረክልን ትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሬለሁኝ እ በጣም አመሰግነለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@alamaj588
@alamaj588 Ай бұрын
ምስጋና ያልከው እንኳን ለባልና ለሚስት ይቅርና የኔ አሰሪዎች ቡና ራሱ ሳፈላ አመሰግናለሁ ነው የሚሉት
@MuluAbreha
@MuluAbreha Ай бұрын
ወንድማችን የሁሉም ጓዳ እየገባህ እያስተማርከን ነው ተባረክልን በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ
@user-zi1mt8yf7h
@user-zi1mt8yf7h Ай бұрын
በጠም ምርጥ ትምህርት ነበር ኢናመሰግናለን ትደር ዉስጥ ሰለም መጠት በጠም ከበድ ህመም ነዉ አሁን 2 አመት ሆነኝ ሰለም ከጠሁ 2 አመት የሰረሁት ነገር ምን ኢደምወሰደዉ አለቅም ልፈት ብቸ ሆነብኝ ብቸ አለሃምዱሊላ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@salmeyeg
@salmeyeg Ай бұрын
ተባረክ❤❤❤
@DfUf-ut9fi
@DfUf-ut9fi Ай бұрын
ተባረክ ዉንደም❤❤
@تابصينيهتلنخ
@تابصينيهتلنخ 16 күн бұрын
Wonidime tebareki betami teredichiyalewu❤❤❤❤❤❤❤❤
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Ай бұрын
በርታ ወድሜ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
እናመሰግናለን መስረታዊ ትምህርት ነው❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
እኔ ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነኝ በቤተሰቦቼ የተነሳ አሁን ተላይተናል እሱ በራሱ አይተማመንም ቤተሰቦችን ተፈጣሪ በላይ አርጎ ያቸዋል እነሱ ጥገኛ ነው ተተለያየን አራት ዓመታችን አሁንም እንታረቅ እያለ ይለመነኛል እኔ ግን በራሱ ስለማይተማመን በጣም ፈራሁ ምን ላድርግ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Ай бұрын
ጸሎት አድርጊ እንዲስተካከልልሽ ልጅሽም ከአባቱ ከሚለይ ወደ ቤተክርስቲያን አባት ሂጅና አማክሪና ባልሽንም እንዲመክሩት አድርጊና ታረቁ ግን በደንብ ተማሩ መጀመሪያ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
ያላውን ችግር ፊቱ እና አብራችሁ ሁኑ ምንም ቢሆን የመጀመሪያ ባል ይሻላል ደገሞ ልጅ ከአንድ አባት ሲወለድ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይዳችሁ እና አብራችሁ ታሪቃችሁ ኑሩ ደገሞ አንች ሁልጊዜ ፀልይ በፆም በፀሎት በእግዚአብሔር ፍት ሁኘ እግዚአብሔር የሴትን ፀሎት ይስማል ፀሎት ሀይል አለው በመሀክላችሁ ያላውን ችግር በደንብ ተነጋግራችሁ ፉቱ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
እናመሰግናለን መልህቆች❤❤❤❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን የፈረሰውን ትዳሪን ለመጠገን እየሞከርሁ ነው ያንተ ትምህርት በእርግጠኝነት ያግዘኛል 😢
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ🙏 ደምረኝ ጀማሪ ነኝ ማሬዋ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
@@Almi_Alm አሜን አይዞሺ ሁላችንንም ያግዘን እማ
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 Ай бұрын
ፋጣሪ ያስምርልሽ ውድ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
@@genetwodefraw5821 አሜን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
@@genetwodefraw5821 አሜን
@tigderbe4990
@tigderbe4990 Ай бұрын
አሁን ባለ ትዳር አይደለሁም ማግባቴ አይቀርም እና ብዙ ትምህርት ይዤበታለሁ!
@hibaguzi
@hibaguzi Ай бұрын
Allah mechereshahn yasamrlh amesgnhalehu
@KemalDawud-md4du
@KemalDawud-md4du Ай бұрын
መጽሀፍ የት ነው የሚገኘው ርእሱን የምታቁ ንገሩኝ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial Ай бұрын
የትዳር ሐኪም መፅሐፍ ለማዘዝ በ 0970704050 ይደውሉልን።
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 Ай бұрын
ምርጥሠውነህ ነፍ እውቀት አለህ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
❤❤❤እናመስግናለን መስረታዊ ትምህርት ነው
@jijidege764
@jijidege764 Ай бұрын
ዘመንህ፡ይባረክ ❤❤
@ebiieb7129
@ebiieb7129 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናሎን❤❤❤❤❤❤❤
@MilenBeyene
@MilenBeyene Ай бұрын
Betam thru new tebarek❤❤❤
@user-hq6lo8zd9w
@user-hq6lo8zd9w Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ 👏👏👏
@እንተዋወቅ
@እንተዋወቅ Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ❤❤❤❤❤
@AsmeretHile
@AsmeretHile Ай бұрын
I like your hair style tsiges beteref zare yaneshwe hasabe hulum bet Yale nw egzbeher yeredane lebonanem yesetene
@BarakatAndualam-ke4dl
@BarakatAndualam-ke4dl Ай бұрын
egzaber yestelen balfew vidyoo ye metseleyen set manem ayshenfatim balkew vidyo lay betam tekara ena fetriyen yemasib set adergehgnal yagebchuu egzaber be kine tebebu yetbklachu egzaber yestek wedmee betam erasen enday enaa tedaren endewdew silderkegn
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 Ай бұрын
ድምፅ በደንብ አይሰማም
@tigistkebede2658
@tigistkebede2658 Ай бұрын
ጥያቄ~አዳም ከሆዋን 15 አመት ይበልጣታል ብልሃልና ያንን ጥቅስ ከየት ነው ምናገኝው ቦታውን እንድትነገርልን እፊልጋለው ተባርክ🙏
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 Ай бұрын
thank you bro mekrehen semiche alxegbem ewnet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemwoin3630
@alemwoin3630 Ай бұрын
Thank you it’s really helpful I have to work on my self
@tewahdohaymnote3835
@tewahdohaymnote3835 Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
@Merafketema
@Merafketema Ай бұрын
Thanks
@unikh3078
@unikh3078 Ай бұрын
እናመሠግናለን❤
@RahelWerku-pe5qm
@RahelWerku-pe5qm Ай бұрын
እንደው እመቤቴ ትባርክህ
@HawiMohamed-p5p
@HawiMohamed-p5p Ай бұрын
ዋእነ ባልን ያግልስክው በጣም ራስ ወዳጅ ናው እና በጣም ከባድ ናው እንዴት ላድርግ 3 ልጅ አልኝ
@hawuletali7287
@hawuletali7287 23 күн бұрын
Bezu giz mestoch yamamriralw ayamsiginum
@user-tc3hq6mf2w
@user-tc3hq6mf2w Ай бұрын
ጥግሺ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@sadasada6586
@sadasada6586 Ай бұрын
ትክክል ወላሂ
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq Ай бұрын
Thanks so much God bless you more and more ❤
@genetanigole1364
@genetanigole1364 Ай бұрын
Shi amet nur wonidime ❤❤ Be mikir betam des biloyhnal ❤❤❤
@user-bh8uu9rn6w
@user-bh8uu9rn6w Ай бұрын
በጣም እድሀልው ውላሂ ❤❤❤
@HappyBreakfast-vu3br
@HappyBreakfast-vu3br Ай бұрын
Tikikil Neh Egziyabherin Yemifera Sew Selamawi New
@mahelet9539
@mahelet9539 28 күн бұрын
ምነው አንተ ሰው ከጥፋቴ በፊት ባወቅኩህ ህይወቴ ሙሉውን ይለወጥ ነበረ
@Sara-uh5wb
@Sara-uh5wb Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s Ай бұрын
ዋውነው እናመሠግናለን
@nalaals6496
@nalaals6496 Ай бұрын
ተባረክ👍
@ZainbHassan-rn5nj
@ZainbHassan-rn5nj Ай бұрын
Tabarki ene irasu buzz eager tamriku
@NetsanetBelete-ti1sg
@NetsanetBelete-ti1sg Ай бұрын
Tsegish the best ❤👌
@SosinaEshete
@SosinaEshete Ай бұрын
amen enmsegenalin
@tsedale5516
@tsedale5516 Ай бұрын
10:42 10:43
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
እሸ እኔ አንዳ ናኝ በጣም እናደዳለው ቶሎ
@kshjjf5921
@kshjjf5921 Ай бұрын
እኔ ወንድሜ ምንትለኛለህ ካገባሁ 1ወር ሁኖኛል ግን ደስተኛ አይደለሁ በቤተሰብ ነበር የመጠው ባካል አላቀውም ነበር ኒካህ ካሰር በኋላ ነበር የተያየነው ሳየው ግን በፎቶ ያየውት ኮቢ አላገኝውትም እኔ ደሞ እንደዛ ነበር የማምነው እንዳየውት ልተወው ብየ ግን እየቆየው እወደዋለሁ ብየ ነበር ግን ልወደው አልቻልኩም ከነ ክብር ንፀናየ ነበር ያገኝኝ ግን ልወደው አልቻልኩም
@FissehaTsegay
@FissehaTsegay 4 күн бұрын
ወንድሜን😂
@user-cx8dw6dd2q
@user-cx8dw6dd2q 16 күн бұрын
❤❤❤❤
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Ай бұрын
Suf yamrbhal lemn awolekew Tsegish
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
❤❤❤
@kaniabrish
@kaniabrish Ай бұрын
Des yemila temarte
@user-nn1pq4qn1h
@user-nn1pq4qn1h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@adyamgeberhiwot6254
@adyamgeberhiwot6254 Ай бұрын
👍👍👍👍❤❤❤
@gneet-j4r
@gneet-j4r Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b Ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-AE3bl5uc3i
@user-AE3bl5uc3i Ай бұрын
ወንድሜ ንግግርህ ህመምን ያክማል
@user-mp7wh6bc8d
@user-mp7wh6bc8d Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@user-vr4ox9ve2c
@user-vr4ox9ve2c Ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@bemnet385
@bemnet385 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@teddtedd9533
@teddtedd9533 Ай бұрын
ምክር እና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ነው ዝም ብለህ በለው ስራ አይደል።
@user-xv6jf1pu6j
@user-xv6jf1pu6j Ай бұрын
አንተ አግብተሃል ግን ??????
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Ай бұрын
❤🥰❤️🥰❤🥰🙏🙏🙏
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Ай бұрын
በርታ ወድሜ
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y Ай бұрын
Thanks
@user-yf9bu7id1c
@user-yf9bu7id1c Ай бұрын
❤❤❤❤
@burtukaniguta123
@burtukaniguta123 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Ай бұрын
❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Ай бұрын
በርታ ወድሜ
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
❤❤❤❤
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kebiwondimu8803
@kebiwondimu8803 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xe3qu8us7r
@user-xe3qu8us7r Ай бұрын
❤❤❤
@Almi_Alm
@Almi_Alm Ай бұрын
ደምረኝ ማሬ🙏
@user-gy3xu5gy7n
@user-gy3xu5gy7n Ай бұрын
ይህ ልጂ እደት አደሚመቸኝ ከብዙ ነገረ ተምሬአለሁ የመዳም ቅመሟች ኑ ተአዳምጡ ትምረው ያኖኑት. አይጎዳም. ለወደፊቱ ባሌ ጥሩ ሚስት ለመሆን እኔ ዝግጁ ነኝ
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
ለውጥ ምን ማለት ነው? ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
25:42
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ትዳርና ጭቅጭቅ |     ናብሊስ       |    ሀገሬ ቴቪ
51:44
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 9 М.
ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
18:23
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН