10. Yekirbe በረከት ተስፋዬ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የቅርቤ Live Concert

  Рет қаралды 980,519

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Пікірлер: 727
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 8 ай бұрын
ይህ ሙዝሙር ግን ለምንድን ነው የኔ መዝሙር የሚመስለኝ ቤኪሻ በጣም ነው በእንባ ምሰማው😭😭😭😭😭😭💎🎬🪇🪕🎧🥁🎷🪈🙌🎻🎤🎥💎💎💎💎
@edentamirat4964
@edentamirat4964 7 ай бұрын
me too😭😭🤲❤
@user-zz1zc6mi9j
@user-zz1zc6mi9j 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@TizuGetachew-v5v
@TizuGetachew-v5v 4 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@YABISRAYABU-km2bs
@YABISRAYABU-km2bs 8 ай бұрын
ኧረ ዛሬ አመት በአል እየመሰለኝ ነው ዝም ብሎ ደስ ይለኛል 🎉🎉😂😂😂
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 8 ай бұрын
Ke eyesus gar hulgize destegna nen❤❤❤❤
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 8 ай бұрын
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!
@itsmee5496
@itsmee5496 8 ай бұрын
Amen ❤
@tamiratmanamo2400
@tamiratmanamo2400 8 ай бұрын
ሰርግና ምላሽ ነው ዛሬ 😅
@GodArmy-ri3ry
@GodArmy-ri3ry 8 ай бұрын
የእኔ ይለያል ያለሁበትን በመንፈስ ቅዱስ ረሳው ኡኡኡፈፈፈፈፈ😢😢😢😢
@eyosiyas_nazrawi
@eyosiyas_nazrawi 8 ай бұрын
ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖‍♂ ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌 ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
@betsiabe8232
@betsiabe8232 8 ай бұрын
ሰው የሚያውቀው ጉብዘናዬን መች አየ ገመናዬን ሸፍነሀው ጉላቴን የሚታየው ግን ሙላቴ ኢየሱስ😥😥🎸🎹🎤🎷🎶
@Lidya-kabtu
@Lidya-kabtu 8 ай бұрын
😭😭😭 yekirbe lbelh yekirbe
@HosannaKinfe
@HosannaKinfe 8 ай бұрын
Abate😭😭
@NardosKasahun-f4v
@NardosKasahun-f4v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@TigistSiyum-wd3hs
@TigistSiyum-wd3hs 7 ай бұрын
በፀሎት የታሸ ዝማሬ!!!!!!!! ዘርህ የጠላትን ደጅ ይውረስ!!!
@netsisimion4170
@netsisimion4170 8 ай бұрын
አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ😭
@zemagirmaofficial4984
@zemagirmaofficial4984 8 ай бұрын
Liyu
@abelayeGOD
@abelayeGOD 7 ай бұрын
I am gena 15 years ald but this song is all my 15 years stiry i can't listen this song with out tear bekiye be blessed
@Barkan_addis
@Barkan_addis 8 ай бұрын
እየሱስ የቅርቤ ነው ሊያውም ከእስትንፋሴ እጅግ የቀረበ 😊
@TebazuBekeleOfficial
@TebazuBekeleOfficial 7 ай бұрын
በቃ በቃኝ ብቸኝነት ኢየሱስን ካገኘሁ በኃላ ቤኪ ወደ ጌታ እንድመጣ ያደረገኝ ያንተ መዝሙር ነው😭😭😭😭😭
@Madegtube
@Madegtube 4 күн бұрын
እየሱስ የቅርቤ ምን ልበለው ምን አይ አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ቤኪ ተባረክ
@eliasgezahegn
@eliasgezahegn 8 ай бұрын
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” - ዕብራውያን 6፥10
@liusilas4308
@liusilas4308 8 ай бұрын
🔥🔥🔥 " ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ አብሮኝ ነው እየሱስ ትሁቱ " አቤት ይሄ ጌታታታታ እንዴት ይገርማል?! 🙌🙌🙌🙌🙌
@gelilafikadu6830
@gelilafikadu6830 8 ай бұрын
ከሲኦል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ በዚያም አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ 🥰 የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ❤️እየሱስ❤️
@Terefehirgamo
@Terefehirgamo 8 ай бұрын
የመዝሙሩ ታርክ ባለቤት ነኝ ጌታ ሆይ እወድሀለው🙏
@Eyahale
@Eyahale 8 ай бұрын
በእንባዬ ቋንቋ መምህሬን የማናግረው መዝሙር❤ በረከት በዚህ መዝሙር አሸነፍከኝ😭😭 ትገርማለህ በረከት አከብርሀለሁ እሺ😭😭
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 6 ай бұрын
ዞር ብዬ ወደ ኃላ መንገዴን ሣይ ሳየው ኢየሱስ ባይኖር የለሁም😢😢
@JesusHope01
@JesusHope01 8 ай бұрын
ይህን መዝሙር መዘምር ይከብደኛል እንባ 😭😭 ይቀድመኛል የቅርቤ ሚስጥረኛዬ ኢየሱሴ
@betsegawmangistu369
@betsegawmangistu369 8 ай бұрын
ሙሉ መዝሙሩን እያለቀስኩ ነው የሰማውሁት 😢 ኢየሱስ የቅርቤ ነው
@EyuelDemisis
@EyuelDemisis 8 ай бұрын
ይህ ድንቅ concert ላይ የነበራቹ እድለኞ እስቲ Like
@HabKok78
@HabKok78 8 ай бұрын
ቤክ❤ ለእኛ ከአምላክ የተሰጠህን ምርጥ ስጦታችን ነህ! ሁሌም እባረክብሃለዉ! ስለ አንተ እየሱስን ሁሌም አመሰግነዋለሁ ስሙን እባርከዋለሁ! ፀጋው ይብዛልህ ቤክዬ❤ ተባርከህ ቅር❤!
@aleneamemayehu208
@aleneamemayehu208 8 ай бұрын
ሰእምባ እየታጠብኩ ነው ደጋግሜ እየሰማሁት የጌታን ነምህረትና ትእግስት ፤ቸይና ተሸካሚነቱን በመዝሙሩ ውስጥ አየሁት። It is touchy song. Beki your blessing.
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel 8 ай бұрын
እየሱስ የቅርቤ ነህ የቅርቤ Amen beki tebarek
@Hop930
@Hop930 7 ай бұрын
crying in my office....colleagues noticed me . May the spirit you carry live with you forever.
@hailuelias2718
@hailuelias2718 7 ай бұрын
አረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢ ቤኪዬ እዴት ያለ መባረክ ነዉ ነፍሴ ረሰረሰችበእንባ በፀሎት መንፈስ ደጋግሜ ነዉ እየሰማዉክ ያለሁት ዘመንክ እየዘመርክ ይለቅ
@tsegayeberhanu2901
@tsegayeberhanu2901 8 ай бұрын
ቤኪ ፀጋው ከዚህ በበለጠ በብዙ በእጥፍ ይብዛልህ... ከጌታ እጅ ውጪ በምንም አትያዝ።
@meseret5776
@meseret5776 8 ай бұрын
በሰዎች መዕል ወይም ለብቻዬ ድምፁን ያሰማኛል አብሮኝ ነው ጌታዬ በዚህሂድ በዚያ ሂድ እየለኝ ጠላቴ ማሣውን አለፍኩኝ አምላኬ የመከረኝን ሰምቼ አለፍኩት ስቱን የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ🙌🙌🙌
@davedula7
@davedula7 8 ай бұрын
የትህትናው ጥግ ለእኔ ከእስትንፋሴ ይልቅ ቅርብ መሆኑ❤❤❤❤
@tsegayeberhanu2901
@tsegayeberhanu2901 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ከማንም እና ከምንም በላይ የቅርቤ ነህ። ኢየሱስ ብቻ የቅርቡ የሆነ የቅርቤ....ይበል.....አሜን.....የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ....
@yorditesema4035
@yorditesema4035 8 ай бұрын
ሰዉ ሚያውቀዉ ጉብዝናዬን መች አየ ገበናዬን ሸፍነኅው ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ😭😭 አባ
@DinaDina-j7v
@DinaDina-j7v 6 ай бұрын
Eyesus😢😢😢😢😢😢
@ABIABINI
@ABIABINI 8 ай бұрын
My favourite song. Omg😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️እሱ የቅርቤ ነው ከማንም😭😭😭😭
@Lifeber
@Lifeber 8 ай бұрын
Who is like our God who loves us eternaly...praise his name always.
@mekideszekariyas
@mekideszekariyas 8 ай бұрын
ኢየሱስዬ ታውቃለህ ያላንተ የኔ የምለው እንደሌለ ...ዞር ብዬ ወደ ኃላ መንገዴን ሳይ ያንተ እንጂ የኔ ኮቴ አይታይ፣ አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ ይዘኸኝ ልክ እንደ አባቴ❤❤❤❤❤
@adisolomon
@adisolomon 8 ай бұрын
ዞር ብዬ ወደኋላ መንገዴን ሳይ የአንተ እንጂ የኔ ኮቴ አይታይ አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ ይዘህኝ ልክ እንደ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hiwotyasin8597
@hiwotyasin8597 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 My Jesus
@LawofGod
@LawofGod 8 ай бұрын
Any one who lives outside Ethiopia and connects to spiritual people always gets transformation ! His life changed forever !
@salsawitkebede973
@salsawitkebede973 8 ай бұрын
I think he want to say people who live outside Ethiopia focus on materials that don't help their spiritual life, so first, they should seek the kingdom of God. The rest will add @honeyb4984
@SaronAnchemo-lm1oe
@SaronAnchemo-lm1oe 7 ай бұрын
Yes its best best music forever for album I like this music a lot
@ejersatesfayeofficial2687
@ejersatesfayeofficial2687 7 ай бұрын
? Only connect with God gets transformation
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 5 ай бұрын
spiritual people or Christians .There is a difference .
@AbrahamMamoAbraham
@AbrahamMamoAbraham 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 8 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የእኔ አምላክ, የእኔ ወዳጅ... አመሰግናለው::
@mekideswale3566
@mekideswale3566 3 ай бұрын
ዞር ብዬ መንገዴን አቤት የኔ ጌታ ከየት እንዳነሳኧኝ አቤት የና ያንተ ሚስጥር እኮ አይወራም😢😢😢😢😢
@yabejesus77
@yabejesus77 8 ай бұрын
ቤካዬ የኔ ውድ እንዴት እንደሚበረክብህ እኮ ልነግርህ አልችልም ብቻ በብዙ እወድሃለሁ ተባረክልኝ አንተ የትዉልዴ በረከት ነህ❤
@ItsMe75586
@ItsMe75586 6 ай бұрын
በብቸኝነቴ በዚህ ሰአት ያፅናናኝ መዝሙር ኢየሱስ የቅርቤ ብቸኝነቴን ያስረሳኝ ያፅናናኝ የሰማይ ዝማሬ በእንባ የምሰማው ዝማሬ እራሱ አባቴ እራሱ ኢየሱሴ ያለበት መዝሙር....
@hannalulu4576
@hannalulu4576 3 ай бұрын
የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከማንም ይልቅ የምትቀርበኝ፣ከማንም ይልቅ የምትረዳኝ እየሱስ በምን ቃል ልግለፅህ❤❤❤❤
@misganajohn
@misganajohn 8 ай бұрын
እስከምላቀቅ በጉጉት ስጠብቀው ነበር በኢየሱስ ደስ ያለው ማን ነው
@SamuelAbraham-tn9ny
@SamuelAbraham-tn9ny 2 ай бұрын
እውነት መንገድ ሕይዎት በትክክል የምያሳይ መዝሙር ሁሌ ስሰማ ደስታ ይሰማኝ❤❤❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 7 ай бұрын
እየሱሴ ክኔ ጋር ሆነ ስንቶ አስልፍኝ እየሱስ ጌታዬ ስምህ ይባረክህ እውነት በእየስሱ ስም ትባርክህ ምዝቅኝችም በእየሱስ ስም ይባረክሁ❤❤❤❤❤❤
@DebesayDebesay
@DebesayDebesay 8 ай бұрын
እውነት በሂወት ጛዳና እየሱስ ስመርጥ ምን ኣይነት ትእድልት ነው ከዚ ምበልጥ givet የለም በሂወት ውስጥ...........ክብር ለ'ኣባቢ ንጉሱ❤❤❤
@samitube7948
@samitube7948 8 ай бұрын
የቅርቤ ነህ ብልህ ሁሌም ምኮራብህ ሲከፋኝ ስትመክረኝ ሁሌም ምትፅናናኝ ደጉ ጌታ ኢየሱስ የኔ ስብራት ጠጋኝ ኢየሱስ የቅርቤ ነህ ❤❤❤
@rohobotbekele8944
@rohobotbekele8944 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ሰው እሚያውቀብ ጉብዝናዬን መች አየ ገበናየን ሸፍነኧው ጉድለቴ ሚታየው ግን ሙላቴ🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾😭😭😭የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sintayehuteshome9339
@sintayehuteshome9339 6 ай бұрын
Yehe yemezemure degese biyameletege noro tsetsetunem Alechelwem nebere
@jesusislord149
@jesusislord149 8 ай бұрын
ሰው ሚያዉቀዉ ጉብዝናዬን ....🔥🔥እየሱስኮ ይለያል ሁፍፍፍፍፍ የቅርቤ ጓደኛዬ ሂወቴ ማንነቴ ክብሬ ሞገሴ ጌታዬ አዳኛ መድሀኒቴ ሁሁሁሁሁሁ የቅርቤ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ንጉሴ 🔥🔥 ፀጋ ይብዛልህ ቤኪ 🙌
@DanaBekele
@DanaBekele 8 ай бұрын
በዚህ ዘመን ጌታ ወጣቱን ማስመለጫ መንገድ አድርጎሃል ቤኪ አይወሰድብህ ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህ በጌታ በት ይለቅ
@tesfayefichala9036
@tesfayefichala9036 7 ай бұрын
ልጃችን በረክ እግ/ር አምላካችን ዘመንህን ይባርክ፡፡ጌታችን ከሁሉም ይጠብቅሃል፤ ሁልጊዜ ራስህን ከራስህ፣ በሆኑ ምክንያቶች ከሚሳበብ ልቅ አካሄድና ጥቅማ ጥቅም የመጠበቅ ኃላፊነት ግን የአንተ መሆኑን ለአፍታ እንኳ አትዘንጋ፡፡ አሁንም ሆነ እስከ ዘላለሙ በነዚህ አመፃዎች ራሳቸውን አውድመው የማያስተውሉ ብዙዎች ናቸውና፡፡
@MerryChristian-yl3fd
@MerryChristian-yl3fd 8 ай бұрын
እየሱስ ለኔ ቅርቤ የምር ይህን መዝሙር ሰሰማው አልችልም እንባ ይቀድመያል ውይ እየሱስ አንተ ቅርቤ ነህ ።ያኔ ጰዉሎስ እስር ቤት ሆኖ ጌታ ቅርቤ ነው እንዳለ ለኔም ልክ እንደዛ ነው በእያንዳንድ ሒወቴ ውስጥ አሻራው አለብይ ውይ ብቻ አውርቼ አልጨርስም ይመስገን ጌታ ቅርቤ ሆኖ የደገፈይ🙏🙏🙏🙏
@ነህምያ
@ነህምያ 8 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡ ጌታ ሆይ ምን ዓይነት ሰው ነው የሰጤሄን ቤክዬ ይህ መንፈስ በሀዋሳም ይቀጥል ❤❤❤
@BrukMulatu-rb9id
@BrukMulatu-rb9id 8 ай бұрын
አቦ ተባርከ ቅር ቤኪ የምደንቅ የእግዚአብሔር ጸጋ የምታየው ወንድማችን ጌታ ይባርክህ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfahunLasemo-xi9mg
@TesfahunLasemo-xi9mg 8 ай бұрын
ቤክዬ እዛዉ ቅር!!! Fire of true worship
@AmareAdane-u7k
@AmareAdane-u7k 8 ай бұрын
ይህ የእግዚአብሔር ሞገስ ካልሆነ ምንም ልሆን አይችልም ተባረክ ቤክ❤
@AwekeTariku
@AwekeTariku 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድህ ነዉ የፍቅር አምላክ ነው አሜን ምን ያስፈራናል
@edentamirat4964
@edentamirat4964 7 ай бұрын
የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ😢 ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ😭❤
@officialyoftahenigussie250
@officialyoftahenigussie250 8 ай бұрын
አንድ ቀን ሳላለቅሰ ምቼው አላውቅም ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏
@davemerid7925
@davemerid7925 8 ай бұрын
ኦው ምን አይነት አምልኮ ነው ቤክዬ የረዳህ ያገዘህ ኢየሱስ ይባረክ❤🙏
@dawitm.bekele3607
@dawitm.bekele3607 7 ай бұрын
የሆድ የውስጤን ታውቀው የለም ወይ ሳልተነፍስ ውዴ እየሱስ፡፡
@winsolomon7772
@winsolomon7772 8 ай бұрын
አንተ እንደስምህ ለምድራችን for our generation በረከት ❤ bless you more and more ❤🙏🙏 እየሱስን ብቻ የምታሳይ ዋዉ 🙏🙏🙏
@AsterMulugeta-o7u
@AsterMulugeta-o7u 7 ай бұрын
እውነትም የቅርቤ፤ መቼም የማይተወን እየሱስ ስላለን የተባረከ ይሁን! አሜን ተባረክ እየሱስ!!!!
@buruki4864
@buruki4864 8 ай бұрын
ዎይኔ ይህ ማዝሙር ስሳማ ሁሉ 😭😭😭 ብክዬ ታባረክ አብቴ ❤❤❤
@lidiyatekalegn23456
@lidiyatekalegn23456 8 ай бұрын
የቅርቤ የሆንክ ኢየሱሴ የኔ ጌታ ስምህ ይክበር አባ
@adonias1869
@adonias1869 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። ፀጋ ያብዛልህ። ይብን የሚፈውስ መንፈስን የምያድስ መዝሙር።
@ShitayeHmariyam
@ShitayeHmariyam 5 ай бұрын
Ye kerebae nh ante eyesus kereb nh lehulachenem kemanem belay😢😢 beki tebarek
@Sinbarenazelalem5420
@Sinbarenazelalem5420 7 ай бұрын
Geta hoy ye wesxen yemigeletselgn mezemur God bless you Beki❤
@selamb1720
@selamb1720 7 ай бұрын
አይ አየሱስ በሁሉ ነገር ገበናቺን አድማክያቺን አልባሻቺን ጠበካቺን መርያቺን ምን ልበልህ አፈቅርሃለው አንተ የፍቅር ባለቤት
@MaruYideg
@MaruYideg 4 ай бұрын
የልብ ወዳጅ ኢየሱስ እዉነተኛ ረዳት ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ስንቱን ሸፍነህ አሳለፍከኝ
@mahitabeke
@mahitabeke 7 ай бұрын
ይህን መዝሙር ሳላለቅስ መስማት አልችልም አልችልም የኔ የራሴ ነው ሚመስለኝ ቤኪዬ ለምልምልን
@Be8tys
@Be8tys 25 күн бұрын
የቅርቤ ልበል 😭😭😭 አቤት ሞገስ ኢየሱስ ትህትናህ አቤት ትዕግስት ኢየሱስ ምን አይነት ደግ ነው ልቤ እርፋለች🙏 አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ😍😍
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 20 күн бұрын
አሜን የቅርቤ ማን አለ እየሱሴ እንዳንተ የቅርቤ
@amanahmed8838
@amanahmed8838 8 ай бұрын
ድንቅ ነው። ጌታን የሚያሳዩ ዝማሬዎች። እናመሰግናለን።
@davidtume
@davidtume 8 ай бұрын
UUUUUU ኢየሱሴ የኔ ጉድለቴን ሸፋኝ የኔ የግሌ የውስጤ ስያዝን የምታጽናናኝ❤❤❤❤❤
@wanoffee5795
@wanoffee5795 7 ай бұрын
ቤኪዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ነብስም አልቀረልኝ❤
@hanayegeta
@hanayegeta 8 ай бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 8 ай бұрын
ከሲዖል መውጣቴ ይበቃኝ ነበረ በዚያ አላበቃም ፍቅሩ ጨመረ ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ አምላኬ ልክ እንደ ጓደኛ ሳይዘው ሳይገድበው ትልቅነቱ አብሮኝ ነው ኢየሱስ ትሁቱ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ (2X) ከእስትንፋሴ ይልቅ የቅርቤ የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ ከእስትንፋሴ ይልቅ ይልቅ የቅርቤ ነህ ፊትህን ተርቤ መቼ መቼ አጣሁህ የሆድ የውስጤን ታውቀው የለም ወይ ሳልተነፍስ ውዴ ኢየሱስ ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን መቼ አየ ገመናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ የቅርቤ... ዞር ብዬ ወደ ኋላ መንገዴን ሳይ የአንተ እንጂ የእኔ ኮቴ አይታይ አባጣ ጎርባጣውን እኔ መውጣቴ ይዘኸኝ ልክ እንደ እናቴ ምንም ባሳዝንህ በድካሜ ታግሰኽ አቆምከኝ መድህኔ ሰው ሚያውቀው... በሰዎች መሐል ወይም ለብቻዬ ድምፁን ያሰማኛል አብሮኝ ነው ጌታዬ በዚህ ሂድ በዚያ ሂድ እያለኝ ጠላት የማሰውን አለፍኩኝ አምላኬ የመከረኝን ሰምቼው አለፍኩኝ ስንቱን የቅርቤ... ሰው ሚያውቀው... የቅርቤ...
@SelamyegetaYegeta
@SelamyegetaYegeta 6 ай бұрын
የቅርቤ
@kidehaile7797
@kidehaile7797 3 ай бұрын
Stay blessed 🙌
@TemeGirma-lm1cn
@TemeGirma-lm1cn 5 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ሁሌ ስሰማሁ፤ አንድ ነገርማ አለ አልቅሸ 😭😭የሚወጣልኝ። ዘማሪ በረከት ተስፋዬ ብሩክ ነህ!
@pommyentertainment8161
@pommyentertainment8161 8 ай бұрын
ቀረበኝ አልሆንኩም ብቸኛ አምላኬ ሆኖኝ እንደ ጓደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samitesfaye2220
@samitesfaye2220 5 ай бұрын
የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔ ትልቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TegaLove-n2k
@TegaLove-n2k 5 ай бұрын
ቤኪዬ እግዛቢሔር ፀጋው ያብዛልህ በጣም ነው የምንወድህ ፀጋው ይጨምርልህ❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍🙆🙆🙆🙆😹🙏🙏🙏🙏🙏
@abijos_t
@abijos_t 8 ай бұрын
😢😢😢 ኢየሱስ የቅርቤ ቤኪዬ ተባረክ 🙏
@HirutHunde
@HirutHunde 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ቤኪዬ❤❤❤🎉
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 6 ай бұрын
በፀሎት የተቀመመ መዝሙር በሰማሕው ቁጥር ልብን የመንካት አቅሙ በጣም ከፌተኛ ነው።❤❤
@Tamkeyz
@Tamkeyz 8 ай бұрын
የቅርቤ ኢየሱስ ስምህ ይክበር ❤😭❤️
@HannaHanna-y3d
@HannaHanna-y3d 7 ай бұрын
Ye kirbe libel yekirbe uuuuuuuu bikiye geta eysus yibarkh ❤❤❤❤❤❤❤!!
@Mirahtu
@Mirahtu 8 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥺♥️♥️🙌
@ethiopianlogisticianscommunity
@ethiopianlogisticianscommunity 7 ай бұрын
This song is so powerful! It truly lifts my spirit. The singer's voice is incredible - so clear and anointed, live and on the recording. It's a gift that enhances the worship experience.
@tsegeredakelemu1183
@tsegeredakelemu1183 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ለዚህ መዝሙር ቃል አጥቻለሁ
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 7 ай бұрын
አሜን የቅርቤልበልህ የቅርቤእሰይ ሀሌሉያ ቤኪ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🛐🛐🙌🙌🙌🛐
@GechGech-r5b
@GechGech-r5b 2 ай бұрын
ተባረክ ከእስትንፋሴ ይልቅ ይልቅ የቅርቤ ነህ
@EmebetMedfu
@EmebetMedfu 4 ай бұрын
Eyesus getaye keber le ante yehun!!!!! Beki tebarek
@NahomErmias-sh1jf
@NahomErmias-sh1jf 7 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ስሰማ ሁሌም በእንባ ምሰማው😂😂ቤኪ ተባራክልን
@BetelTamirat-x2k
@BetelTamirat-x2k 5 ай бұрын
Wey bekiye tawekaleh ke ante gar kume amelaken mamelk ejig betam enafekalehu birekrek belelgn
@ELORA235
@ELORA235 7 ай бұрын
Tebarek bekiye
@AyenewGetachew-o9j
@AyenewGetachew-o9j 21 күн бұрын
ሰው ሚያውቀው ጉብዝናዬን መች አየ ገበናዬን ሸፍነኸው ጉድለቴን ሚታየው ግን ሙላቴ . . . የቅርቤ ልበልህ የቅርቤ
@eyasutefer6229
@eyasutefer6229 6 ай бұрын
Tebarek beke ❤❤❤
@NiguseDafursa
@NiguseDafursa 7 ай бұрын
ወደ ኅዋላ መንገዴ ሲታይ አንዳች የኔ ኮቴ አይታይም የኔ ዉድ ጌታ እወድሃለሁ ❤
@Emawayeshali
@Emawayeshali 7 ай бұрын
ወንድሜ በብዙ ተባረክ
@dawitsahle7106
@dawitsahle7106 8 ай бұрын
ቤኪ የኔ አንደኛ!! ተባረክ!!
@JeremyMark-nk1ye
@JeremyMark-nk1ye 8 ай бұрын
እየሱሴ ከ እስትንፋሴ በላይ የ ቅርቤ ነህ ።😭😭😭😭😭😭
@mademade4846
@mademade4846 8 ай бұрын
ቤኪዬ ብሩክ ነህ ተባረክ በቃ ዝም ብለህ ዘምር ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ❤❤❤❤❤
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН