8. Kibir Ale በረከት ተስፋዬ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ በስሙ ላይ Live Concert

  Рет қаралды 1,993,501

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@israelalge
@israelalge 7 ай бұрын
“የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” - ሮሜ 10፥13
@ayantubirhanuayuti265
@ayantubirhanuayuti265 7 ай бұрын
Amen amen
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 7 ай бұрын
💓💓💓👍
@edentamirat4964
@edentamirat4964 6 ай бұрын
አሜንንን
@Barkan_addis
@Barkan_addis 7 ай бұрын
ይሄ ቪድዮ እስኪለቀቅ እንደኔ የጓጓ🖐🥰
@GenetNegussie-z3c
@GenetNegussie-z3c 7 ай бұрын
Me
@betelhemkabe8155
@betelhemkabe8155 7 ай бұрын
Era qelal gawagawuu uuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤
@tigimule5185
@tigimule5185 7 ай бұрын
Me 2
@FetenechEjigu
@FetenechEjigu 7 ай бұрын
Ere enem
@daphillo8302
@daphillo8302 5 ай бұрын
Me too
@JesusHope01
@JesusHope01 7 ай бұрын
አረ ቤኪ ምን እንላለን የጸጋውን ባለቤት እናከብራለን አንተ እኮ ብሩክ ነህ ስወድህ የምትወዱት የታላችሁ ላይክ🛐✝️🥰🙏❤️❤️❤️
@DammamKobhar-b4t
@DammamKobhar-b4t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🔥🔥😱😍😘😘😘
@DanielDemissie-g2k
@DanielDemissie-g2k 4 күн бұрын
,በታምራት የሚያኖረኝ አምላክ አለኝ። የመቆሜ ምክንያቱ የእግዚአብሔር ምህረቱ ጌታ ይባርክህ
@NatashaAnitaVegasNatashaAn-f7b
@NatashaAnitaVegasNatashaAn-f7b 3 ай бұрын
Any Ugandan here I love this song so much
@HallelMichael
@HallelMichael 2 ай бұрын
Not Ugandan but from Uganda
@yemsrachg7991
@yemsrachg7991 2 ай бұрын
❤❤
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk Ай бұрын
@@yemsrachg7991 ሀመየነጀአኘ
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk Ай бұрын
ሀለሐመሠረሰቀቀበቨሀ
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 7 ай бұрын
እረ ክብር አለ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🎻🪈🥁🎧🎬🎤🎷🪕🪇🎥💎💎💎💎💎💎
@mastiishmalisabebe4521
@mastiishmalisabebe4521 7 ай бұрын
Eebbifamiii
@Surafel147
@Surafel147 25 күн бұрын
ሱሬ ጌታ ይባርክህ
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 7 ай бұрын
ወጣቶች እንዲህ ጌታን ሲያመልኩ ማዬት በጣም ደስ ይላል: እግዚአብሔር ይመስገን የሀገሬ ወጣቶች : የጌታ ብቻ ሁኑልን : አሜን!ተባረኩ❤ ወንድሜ በረክት አምላክ ይባርክህ ❤
@yabejesus77
@yabejesus77 7 ай бұрын
Lyrics of *ክብር አለ🧡 ሃሌሉያ እያሉ መላዕክት በሙሉ ኢየሱስ ለሚል ስም ይንበረከካሉ አይነፃፀርም ከተዋረዱቱ ስሙ ከፍ ያለ ነው በሰማይ ካሉቱ ለቆ ከፍ ያለ የተከበረ በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ በስሙ ላይ ክብር አለ (3X) ማዳን አለ ክብር አለ ፍቅር አለ ክብር አለ እዚህ ስም ላይ ክብር አለ ዘይት አለ ክብር አለ ማዳን አለ ክብር አለ ቅባት አለ ክብር የትኛው ተራራ ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው የትኛው ሸለቆ ነው ይሄ ስም የማይሞላው የትኛው በሽታ ነው በዚህ ስም ፊት የሚቆመው የትኛው ሰይጣን ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው በስሙ ላይ ክብር አለ (3X) ቅባት አለ ክብር አለ ማዳን አለ ክብር አለ ኢየሱስ ስም ላይ ክብር አለ (7X) ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር ከአብ የተሰጠን የክርስቲያን በትር ፃድቅ ሰው ጠርቶት መች ተሸነፈ ክፉ የት አገኘዉ እንዳሰፈሰፈ እዚህ ስም ላይ ክብር አለ ፈውስ አለ ክብር አለ ታምራት አለ ክብር አለ ሂወት አለ ክብር አለ ድነት አለ ክብር አለ ከፍታ አለ ክብር አለ ክብር አለ (4X) የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው (4X) እንኳን በምድር መንግስተ ሰማይ ሁሉ አሻቅቦ ሚያየው ወደላይ የኢየሱስ ስም የስሞች ማማ ፃድቅ ጀግኗል ስሙን ሲሰማ ክብር አለ (16X)
@ሳምሪሸዋ
@ሳምሪሸዋ 7 ай бұрын
እልልልልልልልል
@ruthisaac3946
@ruthisaac3946 7 ай бұрын
Thank you Very much. God bless you 🙏 yihem agelegelot new
@rodasdawit4305
@rodasdawit4305 7 ай бұрын
Mii
@christianshiferawofficial
@christianshiferawofficial 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/infHYp2hatKVb6Msi=-L88aEuPxos3PS8Z
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 7 ай бұрын
Praise God.
@NakintuMariam-ty9xo
@NakintuMariam-ty9xo 5 ай бұрын
Any Ugandan here I like the song but I don't know the meaning nice song much love from Uganda ❤
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 3 ай бұрын
Song is about the name of Jesus that it’s above all names & nothing can ever Stand against this precious name .. there is glory, anointing, healing… in the name of Jesus
@workineshassefa
@workineshassefa 3 ай бұрын
The topic is the glory of the name of Jesus and it's about like what Jesus name can do and like what I think it is like it can make people talk after a deaf it can do anything that's like the main thing of this gospel song I'm sure if you know the meanings you were going to like it
@EyerusalemJerry
@EyerusalemJerry 3 ай бұрын
❤❤❤ from Ethiopia 🇪🇹 The song is about the Glorious name of Jesus.
@teweldenegusse1345
@teweldenegusse1345 3 ай бұрын
It is a religious song, honoring Jesus Christ.
@teweldenegusse1345
@teweldenegusse1345 3 ай бұрын
It is spiritual song
@asfawosend
@asfawosend Ай бұрын
ስሙን በማመኔ የዳንኩኝ ሰው ነኝ። የሃይማኖት ባርያ አይደለሁም። ክርስቶስ ኢየሱስን በማመነ ከዘላለም ሞት የዳንኩ ሰው ነኝ! በኪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!
@israelalge
@israelalge 7 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”ሐዋርያት 4፥12
@edentamirat4964
@edentamirat4964 6 ай бұрын
እውነት አሜን❤🙌
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 7 ай бұрын
የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው❤❤❤
@israelalge
@israelalge 7 ай бұрын
ዮሐንስ 1 ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
@christianshiferawofficial
@christianshiferawofficial 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/infHYp2hatKVb6Msi=-L88aEuPxos3PS8Z
@netsanetamare7028
@netsanetamare7028 4 ай бұрын
I am orthodox but inlove with this mezmur❤
@temesgenshimelis
@temesgenshimelis 6 ай бұрын
በረከት ይሄ ስላ መለጠኝ ላለቅስ ነዉ የደረስኩት መዝሙሩ ግ አፅናናኝ በስሙ ዉስጥ ክብር አለ ተመስገን😢😢😢😢😢🎉🎉😊
@yemsrachg7991
@yemsrachg7991 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Vkm-49
@Vkm-49 7 ай бұрын
ሙዚቀኞቹን🔥 ጌታ ይባርካቸው
@Binyamselamu
@Binyamselamu 7 ай бұрын
እባካችሁ🙏 የ 12 "entrance exam" ተፈታኝ ነኝ፣ በጣም ፈርቻለሁ፤ ኢየሱስ ይርዳህ በሉኝ😔
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 7 ай бұрын
አይዞክ ጌታ ካንተ ጋር ነው... ይህን ካልሰማኸው ስማው kzbin.info/www/bejne/fKLXc4Kve8iWfJosi=cMXvDSu5rYpD-gkd
@KiyaBiruk-wd8xq
@KiyaBiruk-wd8xq 7 ай бұрын
Me too
@yisuyejc9992
@yisuyejc9992 7 ай бұрын
Me too 😊
@yordate7629
@yordate7629 7 ай бұрын
እንዳትፈራ ፍርሀት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይረዳሀል እግዚአብሄር ያለው ነው የሚሆነው ካንተ የሚጠበቀው መዘጋጀትብቻ ነው
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 7 ай бұрын
አይዞክ ጌታ መልካም ነው።
@Melkamu-ul6mz
@Melkamu-ul6mz 7 ай бұрын
እንደእኔ ዩትብ በገባ ቁጥር ይሄን መዝሙር ምከፍትማነው❤
@NiyanaZeleke-ii3ct
@NiyanaZeleke-ii3ct 6 ай бұрын
🙌🙌
@ethiopianenglisheducation
@ethiopianenglisheducation 5 ай бұрын
me
@yordanosabera4057
@yordanosabera4057 2 ай бұрын
Me2
@BefakeduMengasha
@BefakeduMengasha 6 күн бұрын
Ene❤❤❤
@biniyamdagne2629
@biniyamdagne2629 2 ай бұрын
መጣ ኢየሱስ ይሄ የአለም ብርሃን ዓይኖቼን ከፈተ በእውርነቴ ሃገር ታሪኬ ተለወጠ ❤️❤️❤️❤️
@tolesanigatu6217
@tolesanigatu6217 2 ай бұрын
ይህንን መዝሙር እየሰማሁ እንባዬ መፍሰስ ጀመረ። አቤት የኢየሱስ ፍቅር።
@romangirmaRoman-e2o
@romangirmaRoman-e2o 7 ай бұрын
እየዘልኩ ስዘምር ማዳም በካሜራ አይታኝ ምን እየሆንሽ ነው አለችኝ የጌታይ ፍቅር ነው ሚያዘልለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@tgendeshaw3578
@tgendeshaw3578 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@RahelAlemayehu-ck7ik
@RahelAlemayehu-ck7ik 6 ай бұрын
❤😇
@Matrix-bp3fq
@Matrix-bp3fq 5 ай бұрын
እሳይይ አይዞሽ 😂😂 አምልክ ዝም በሌሽ
@selina-y9s
@selina-y9s 3 ай бұрын
😂😂
@biniamgunta776
@biniamgunta776 7 ай бұрын
በሰማይና በምድርም በሁሉ ሥፍራ ትልቅ የገነነ ፍጥረት ሁሉ የሚያከብረው የሚንበረከክለት ድንቅ ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።❤❤❤❤❤❤❤
@biruk_wesera
@biruk_wesera 7 ай бұрын
ከምር ግን ይሄንን መዝሙር ወዳችሁታል❤ 👇
@Maya-m8r2u
@Maya-m8r2u 3 ай бұрын
Alemwedede ayechalme
@Maya-m8r2u
@Maya-m8r2u 3 ай бұрын
Alemwedede ayechalme
@eltube312
@eltube312 Ай бұрын
betam
@merdekiyosmita8636
@merdekiyosmita8636 5 ай бұрын
ክርስቶስን የምያስደሰት ዝማሬ አሁንም ይጨምረለት ከፈጣሪ !❤❤❤🎉🎉🎉
@tesfayefichala9036
@tesfayefichala9036 6 ай бұрын
ልጃችን በረክ እግ/ር አምላካችን ዘመንህን ይባርክ፡፡ጌታችን ከሁሉም ይጠብቅሃል፤ ሁልጊዜ ራስህን ከራስህ፣ በሆኑ ምክንያቶች ከሚሳበብ ልቅ አካሄድና ጥቅማ ጥቅም የመጠበቅ ኃላፊነት ግን የአንተ መሆኑን ለአፍታ እንኳ አትዘንጋ፡፡ አሁንም ሆነ እስከ ዘላለሙ በነዚህ አመፃዎች ራሳቸውን አውድመው የማያስተውሉ ብዙዎች ናቸውና፡፡
@abenetkassa22
@abenetkassa22 7 ай бұрын
ቢክዬ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🥰 ከስሞች ሁሉ የሆነውን ስም ከፍ አድርገን አድናከብር ስላደረክ ጌታየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ስሙ ይባረክ አተም ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ 👍🙏🥰🥰
@MuluWorku-t8m
@MuluWorku-t8m 7 ай бұрын
❤❤❤ GOD bless you
@BirukAsfaw-oy6xb
@BirukAsfaw-oy6xb 7 ай бұрын
❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@daphillo8302
@daphillo8302 5 ай бұрын
True very true
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 7 ай бұрын
ሊቆ ከፍ ያለ የተከበረ ከሰማያት በላይ አንድ ስም አለ ስሙን ልያከብር ጲላቅርጦስ ከሰማይ መጥቶል መንፈስ ቅዱስ🙌🙌🙌🙌
@ermiasgetachew3777
@ermiasgetachew3777 4 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ያከበረከው ጌታ ዘመንህን ይባርከው በቅድስና በመኖር ፍጻሜህን ያሳምረው
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 13 күн бұрын
ተባረክልን በረከት ልዩ ነህ በሁሉም ቁዋንቋ ዘምር መንፈስ አለዉ
@simeonsarmiso
@simeonsarmiso 7 ай бұрын
የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝኝኝኝ!!! I try to relate every lesson with bible and my life.....after that i can't control my everything.....example....worship means just like respiration in our body.... Jesus jesus jesus the name that............wuuuuuu cry
@Tomno319
@Tomno319 7 ай бұрын
መልካም ፈተና❤
@Kanan_123
@Kanan_123 7 ай бұрын
Good luck geta yrdah
@NamoAmenu
@NamoAmenu 7 ай бұрын
Betwedke lerasu anche belela menged igziaber habtam argosh tinorealesh wde aticheneki.....exam is nothing
@Abelmohummed
@Abelmohummed 7 ай бұрын
ታክሲ ውስጥ እንደ እብድ ሁሉም እያዩኝ ነው ስዘምር😂😂😂😂
@Downtownbusiness
@Downtownbusiness 7 ай бұрын
በቅርቡ መኪና ትገዛለህ
@Jackson_455
@Jackson_455 7 ай бұрын
😂😂
@abdigizaw-rw7li
@abdigizaw-rw7li 7 ай бұрын
Same here enm man
@itsmee5496
@itsmee5496 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@lemlemtsegaye6121
@lemlemtsegaye6121 7 ай бұрын
Ene degimo sira botay lay❤❤❤🎉
@BetelhemMak
@BetelhemMak 7 ай бұрын
እዚህ ድግስ ላይ በመገኘቴ የተሰማኝ ደስታ በሰዓቱ የነበረው መንፈስ ልነግራቹ አልችልም 🥰🥰
@MesekeremEyob
@MesekeremEyob 6 ай бұрын
Tadelseh ba gata mabarki naw Yan eyasus elllllllll❤❤❤❤❤❤❤ gana enbazaln
@WesenTeshome-im9mo
@WesenTeshome-im9mo 17 күн бұрын
በረከታችን ነህ! እየሱስን የምታሳየን
@yaredbirhanu2886
@yaredbirhanu2886 7 ай бұрын
ሁሉም ነገር ጌታ እጅ ላይ ሲያምር። እንኳን እኛ ስሪቱ ሙዚቃው እራሱ በጌታ ቤት ውበቱ
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 6 ай бұрын
amen amen eyesus geta new
@Nate-l2r5g
@Nate-l2r5g 7 ай бұрын
አጥንቶቼ ይሄን ዝማሬ ኢየሱስ የሚለው ሲሰሙ ይቀልጣሉ ይዘላሉ 😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Tamratbechere
@Tamratbechere 7 ай бұрын
Ene rasu menged lay sewu szmr ende ebd eyayugn neber..
@christianshiferawofficial
@christianshiferawofficial 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/infHYp2hatKVb6Msi=-L88aEuPxos3PS8Z
@MichealeAklilu
@MichealeAklilu 7 ай бұрын
ይህ ሳነበው ነዘረኝ
@WorkinehBirhanu-nc7ip
@WorkinehBirhanu-nc7ip 6 ай бұрын
tebarek
@eneyewzerihun8326
@eneyewzerihun8326 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GirmaNigatu-pd7jn
@GirmaNigatu-pd7jn 7 ай бұрын
ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ብቸኛው ስም ኢየሱስ!!
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 7 ай бұрын
ደግሞ የሚገርመው የስሙን ብርታትና ብቃት ሲዘመር እንዴት ሰው ዝም ይላ በአጥንቴ ውስጥ ሁሉ ነው የገባው ቢክየ ተባረክልን ንሮህ ትዳርህ ህይወትህ አገልግሎትህ ልጇችህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ አንተ ለምድር ሁሉ በረከት ንህ
@Gete-g8h
@Gete-g8h Ай бұрын
ለዚኽስም ቃላት አጣሁለት ❤❤❤❤❤❤😂😂🎉😊😅😍💘💖❤️🥰😀😁😂🤣😃😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰😙😙😙😗😚☺️🙂🤗🤗🤗🤩🤩🤩🤩👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semaligwondemu4744
@semaligwondemu4744 5 ай бұрын
ኧረ ክብር አለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ethiopian ለኢየሱስ ስጡ ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም እየሱስ ብቻ ነው ሚያድነው
@WEBSITEUSERYOUTUBE
@WEBSITEUSERYOUTUBE Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 7 ай бұрын
እረረረ በጌታ መዝሙሩ .... እውነት መንፈስ ቅዱስ አለበት .... ኢየሱስ ድንቅ የሆነ ስም ❤❤❤❤❤
@AdiNow-pn5rq
@AdiNow-pn5rq 7 ай бұрын
ደጉ ጌታ ከሠማይ አየኝ ከውድቀቴ አነሳኝ ቁስሌን ፈውሶ አከበረኝ መልሶ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲 ufffffff እሰይ የኔ ወዳጅዬ
@skytech31611
@skytech31611 7 ай бұрын
ኧረ Office ውስጥ ነኝ ቤኪ ተወኝ ኡኡኡኡኡ❤🥰🙏
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 7 ай бұрын
😅😅😅
@FenGebre
@FenGebre 3 ай бұрын
😂😂😂
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 3 ай бұрын
ሃሌሉያ ሃሌሉያ የኢየሱስ ሰም ከስምች ሁሉ በላይ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@YyQ-m6x
@YyQ-m6x Ай бұрын
እውነትም በሱሙውስጥ ፈውስ ኣለ ክብር ኣለ ድል እለ ሞጎስኣለ እዬሱስ ይድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YyQ-m6x
@YyQ-m6x Ай бұрын
ያድናል እግዚአብሔር ያድናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 7 ай бұрын
ተመችተኸኛል የ75 አመት እናት ራኘ አሰጨፈርከኝ የጌታ መንፈሥ እለዉ ኃይሌ ታደሰ እንደንሥር የባረከህ ይባረክ🙏🏾🐏🕊️🕊️🌿🌻🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸🎹🪈🎷🎤❤️🔑🧗🏽🦅🦅👨‍❤️‍👨🕰️⏰🔦💒እየሱሰ ይመጣል በአርጥ አይቀርም የዘገየዉ ሰለሚዱኑ ሰዎች ሲል ነዉ
@tsehayeshiferaw8096
@tsehayeshiferaw8096 Ай бұрын
Haha😂😂😂😂😂
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 7 ай бұрын
የማዳሜ እቃይ እያጠብኩ እንድ እብድ እየዘለልኩ ነው 😂😂🙌🙌🙌🙌ክብር አለ
@MartiDamamo
@MartiDamamo 6 ай бұрын
😂😂😂እኔስ ብትይ እብድ ተባልኩኝ😂😂❤❤❤
@MesiGalaso
@MesiGalaso 6 ай бұрын
Enem😢
@tsion_habte4
@tsion_habte4 7 ай бұрын
lyrics "መጣ እየሱስ" ለእኔ ቀኑ ጨልሞ መስማት እንጂ ማየት አልችል ጥዋት ልለምን የወጣሁ መሽቶ በሰው ነው ምገባው ትንሽ ትልቅ መሪዬ የሰው ፍቃድ ማደሪያዬ የእድሜዬን ግማሽ ቆጠርኩ ጨለማውን ለመድኩ መጣ ኢየሱስ ይሄ የአለም ብርሃን ዓይኖቼን ከፈተ በእውርነቴ ሃገር ታሪኬ ተለወጠ (2x) የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ተከፈተ ብርሃኔ መልካምነቱን አየሁት በዚህች በአጭሯ ዘመኔ ተጥዬ የነበርኩ ያምስኪኑ እኔ ነኝ መንገደኛ የማያየኝ አሳዛኝ ሰው ነበርኩኝ በሃጥያቱ ወደቀ በ እግዚአብሔር ደቀቀ ብለው ሰዎች ፈርዱ ስብራቴን ሳይረዱ ደጉ ጌታ ከሰማይ አየኝ ከውድቀቴ አነሳኝ ቁስሌን ፈውሶ አከበረኝ መልሶ (2x) በታምራት የሚያኖረኝ አምላክ አለኝ የሚያስብልኝ የመቆሜ ምክንያቱ የ እግዚአብሔር ምህረቱ ባልጋዬ ላይ ተኝቼ ለአመታት ሸትቼ መልዐኩ ሲያናውጠው ማን ሊከተኝ ወደ ውሃው ዘመድ አዝማድ የለኝ እኔ የምለው ሚረዳኝ ቀርቦ ችግሬን አየና ተራመድ ሂድ ተነሳና ያለው ጌታ ለካ ዘመዴ ነው ስለ እኔ የሚሰማው ሽባነቴን ሽሮ አቆመኝ ቀይሮ(2x) በታምራት የሚያኖረኝ አምላክ አለኝ የሚያስብልኝ የመቆሜ ምክንያቱ የ እግዚአብሔር ምህረቱ
@daphillo8302
@daphillo8302 5 ай бұрын
Thank you so much
@tsehayeshiferaw8096
@tsehayeshiferaw8096 4 ай бұрын
I did not know this song properly. Thanks for your help.😊😊❤🎉
@JhossyHugos
@JhossyHugos 3 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉🎉❤
@bekelechsamuel7851
@bekelechsamuel7851 6 ай бұрын
በስሙ ላይ ክብር አለ የኔ ኢየሱስ 😊❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanasfaw8503
@amanasfaw8503 7 ай бұрын
መዝሙሮችህን ስሰማ ሳላስብ ራሴን ከመሬት ከፍ ብዬ ነበር ያገኜውት, Any how God bless you forever ❤🙏
@temesgenanise3067
@temesgenanise3067 7 ай бұрын
በአልጋዬ ላይ ተኝቼ.....ምን እላለሁ ዘር ማንዘር ይባረክ!!!!
@Johannestube
@Johannestube 7 ай бұрын
This concert truly showcased the exceptional talent and depth of gospel music in Ethiopia. Bereket Tesfaye delivered one of the finest performances in Ethiopian gospel music history. 👏👏👏👏
@meskeremlara8874
@meskeremlara8874 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Downtownbusiness
@Downtownbusiness 7 ай бұрын
wow
@yidegbooksreviewandrecomme3742
@yidegbooksreviewandrecomme3742 7 ай бұрын
Don't emphasize on the music and performance skills
@Johannestube
@Johannestube 7 ай бұрын
​@@yidegbooksreviewandrecomme3742 try to understand the comment
@Johannestube
@Johannestube 7 ай бұрын
First try to understand the comment ​@yidegbooksreviewandrecomme3742
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 7 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው በጌታ የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው! ስሙ ሀይል አለው❤!
@petrosersamo6074
@petrosersamo6074 2 ай бұрын
የእየሱስ ስም ካሸናፊዎች ሁሉፐይበልጣል ክብር ለፈሰሰው ለ እየሱስ ደም
@yidnekachew-re8lz
@yidnekachew-re8lz 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ በሙሉ ይለምልም እጅግ በጣም በመዝሙሮችህ ህይወቴ ተጽናንተዋል ገና ከዚህ የሚበልጥ ነገር ታያለህ!
@Line_world_1
@Line_world_1 7 ай бұрын
ደጉ ጌታ ... ለካ ዘመዴ ነው! 😍
@amazinggrace4487
@amazinggrace4487 7 ай бұрын
ስሙ ከስሞች ሁሉ የበላይ ነው። መዳን በስሙ ብቻ ነው።
@JosephIncrease-ee9yh
@JosephIncrease-ee9yh 7 ай бұрын
የፀጋው በለቤት እግዚአብሄር ይመስገን ሰምቼ ሰምቼው አልጠገብኩም መንፈስ አለው ቤክ ፀጋውን ይጨምሪልህ።
@netsanetfiseha2781
@netsanetfiseha2781 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጌታ ፍቅር የተነካ እያመለከ አምልኮ ይጠማዋል ጌታ ይገባዋል 👏👏አንተን እና አብረዉህ ያለድካም የሚያገለግሉ ሙዚቀኞችን ጌታ ያለምልማችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤👏
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 7 ай бұрын
IT’S TRUE!! The Name Above All Names is JESUS CHRIST, Abundant Blessings Upon You, Brother. Our existence is because of JESUS CHRIST. Blessings upon those who conducted the music, they’re so talented. YES, 🎉AND AMEN ❤❤❤
@adaneroba312
@adaneroba312 7 ай бұрын
ፍጥረት ሁሉ ለኢየሱስ ስም ብቻ ይሰግዳል !!!!!አምልኮ የተገባው ለኢየሱስ ብቻ ነዉ።
@sarabeatay8253
@sarabeatay8253 7 ай бұрын
የኔ ልጅ በጣም ነው ምወድህ ፣ አቤት ምን አይነት ጸጋ ነው!!!??? ሱራፌሎች የመድረኩ መሠረት እስኪናወጥ ቤቱም ጢስ እስኪወጣው ደጋግመው እርስ በርሳቸው በጩህት የተናገሩት ክብሩን ነበር "ትንቢተ ኢሳይያስ 6 1 ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር። 2 ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፥ ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው፤ በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር። 3 አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር። 4 የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተነሣ ተናወጠ፥ ቤቱንም ጢስ ሞላበት።"
@Iamblessedman
@Iamblessedman 7 ай бұрын
yes ጠበቃ ቢቆሙለት የማያሳፍር ስም ኢየሱስ!! ኤልያስ እና የበአሊም ነቢያቶች በየ ዘመኑ አሉ። ላይሰሙ የሚጮኹ¡¡ ከዘላለማዊ እስከ ዘላለም ኢየሱስ ይንገስ!!
@mouawecell3097
@mouawecell3097 7 ай бұрын
ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታ ነው አሬ ይህ መዘሙር ክእየሱሰ ነው እውነት ይትስጥልህ የአባቴ በርክህ ልጥግብው አልችክም
@henokbelachew2212
@henokbelachew2212 4 ай бұрын
የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው
@mekdescanal
@mekdescanal 7 ай бұрын
ከዚህ አምልኮ ዉስጥ እንዴት ወጣችሁ በቦታዉ የነበራችሁ? ድንቅ ነዉ! 💜
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 7 ай бұрын
እስከ እስታዲየም ያድናል እያልን
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 7 ай бұрын
በስመብ ቢክየ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ተፅእኖ ፈጣሪ ነህ ያብዛልህ በጣም የሚገርመው ትውልዱ እኩል ነው አብሮህ የሚዘምረው ይህ ተልቅ በረከት ነው ዋዉ እንዴት ትባርካላችው ወንድሜ አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ በበለጠ ፀጋ ይግለጥህ
@kassatiroro3501
@kassatiroro3501 7 ай бұрын
''በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ፊሊ 2-9-11 ሀሌሉያ🙏
@akliluisrael2230
@akliluisrael2230 6 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ!!! በስሙ ውስጥ የቋጠሮ ሁሉ መፍቻ ቁልፍ አለ!!! ኢየሱስ
@MentamirHailemariam
@MentamirHailemariam Ай бұрын
no word .....just you are blessed brother, my precious JESUS much love
@israelalge
@israelalge 7 ай бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”ሐዋርያት 10፥43
@abniabni1356
@abniabni1356 7 ай бұрын
ይሄን ዝማሬ ስወደው በዛላይ ደግሞ ተጥዬ የነበርኩኝ የሚለው ዝማሬክክክ woooooooow
@honeyb4984
@honeyb4984 7 ай бұрын
ሙዚቀኞቹ ሁሉ ፀጋዉ ይብዛላችሁም።💕
@zelalemmolla
@zelalemmolla Ай бұрын
I love so much my father JESUS.... May God bless you our brother Bareket!!! Be Blessing
@DesalegnAgza-cx6is
@DesalegnAgza-cx6is 6 ай бұрын
እየሱስ ብቻውን ያድናል እዚ ስም ላይ ክብር አለ ሀይል አለ🙋🙋🙋🙋🙌🙌🙌🙌
@ABENEZERABAYNEH-cs5ei
@ABENEZERABAYNEH-cs5ei 7 ай бұрын
ከተዋረደ አኗኗር የሚያወጣ ክብር አለ
@eyosiyas_nazrawi
@eyosiyas_nazrawi 7 ай бұрын
እረ ክብር አለ... ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤
@jiregnasileshi7729
@jiregnasileshi7729 7 ай бұрын
I'm going to my comment when someone likes, I will listen Blessed 🙌
@tsehayeshiferaw8096
@tsehayeshiferaw8096 Ай бұрын
Have you listened when i liked. If you did do it again.😅😅
@zerthunassefa6048
@zerthunassefa6048 6 ай бұрын
ቤኬ ጌታ ይባርከህ ምን እንደ ምል ቃላት ያጥረኛል አዎ ክብር አለ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያስጮሀል ስለእየሱስ ስም ሲነሳ
@marthagizaw1385
@marthagizaw1385 7 ай бұрын
እንደስምህ በረከት ነህ እግዚሐብሄር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ።
@temesgentesfaye9778
@temesgentesfaye9778 7 ай бұрын
OMG!! I watched a lot and still, I can’t stop listening to this powerful worship. Thank you JESUS 🙏🙏
@SELAMTAKELE-u1l
@SELAMTAKELE-u1l 7 ай бұрын
አዎ የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው💪💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@erktube6843
@erktube6843 7 ай бұрын
እንደገና እየተባረክን ነው በረከታችን!!! ሰው እንዴት የሚያቀውን መዝሙር እንደ አዲስ ይሰማል!? 🙏❤
@tolesanigatu6217
@tolesanigatu6217 2 ай бұрын
Wow የኢየሱስ ስም አንተ የሆነ መንፈስ ወደቀብኝ ኡኡኡኡኡኡ
@tigistayele3132
@tigistayele3132 19 күн бұрын
ወይኔ ቤኪ ግን ምን አይነት ፀጋ ነው የተሰጠህ ❤❤❤❤
@Shewaforchrist
@Shewaforchrist 7 ай бұрын
እንኳን በምድ ር መንግስተ ሰማይ ሁሉም አሻግሮ የሚያየው ወደ ላይ ! ክብር እለ .....!
@mishisodesalegn7694
@mishisodesalegn7694 7 ай бұрын
Can’t stop crying in the taxi listening to this song especially from 7:00. And I felt like you are singing my story. God bless you abundantly!
@fenetiambachew1905
@fenetiambachew1905 7 ай бұрын
Me too bro
@titiyishak8795
@titiyishak8795 7 ай бұрын
የ እየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው።❤
@DagimWasihun-w7i
@DagimWasihun-w7i 2 ай бұрын
ዘማሪ በረከት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉ ይጨመርልህ
@SabaAlemu-mc5on
@SabaAlemu-mc5on 5 ай бұрын
በስሙ ላይ ክብር አለ ማዳን አለ ሞገስ አለ ሀይል አለ ፍቅር አለ ሰላም አለ አርነት አለ
@Getahun-Tadesse-Lenccha
@Getahun-Tadesse-Lenccha 7 ай бұрын
በረከታችንን ነህ ቤኪ ተባረክ👐 ክብር አለ😍
@Utrynottolaugh
@Utrynottolaugh 7 ай бұрын
the music, production, background singers, sound, everything was on point! ቤኪ ጌታ ይባርክህ! ሁሌም ምርጡን ምርጡን ነገር ለጌታ እሱ አሁንም ያንስበታል 🔥
@MuluWorku-t8m
@MuluWorku-t8m 7 ай бұрын
ሰይጣን ዲያብሎስ ይሄን መዝሙር ሲሰማ ይንቀጠቀጣል ተባረክ ቤኪ❤❤❤❤❤
@DiluMerdokiosMedalicho-z8q
@DiluMerdokiosMedalicho-z8q 6 ай бұрын
ቤኪ አንተ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤
@Etagegn-fp4rz
@Etagegn-fp4rz 6 ай бұрын
ከስሞችሁሉየበላይስምእየሱስ በረከት ተባረክ፡
@kathylilidaressa1280
@kathylilidaressa1280 7 ай бұрын
King of King ..lord of lord your Name is above all Name's Jesus,Glory to you form now to Forever..🙏♥️♥️♥️
@redeateberedo3096
@redeateberedo3096 7 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን 🙌🙌🙌በዚህ ስም ላይ ክብር አለ በእየሱስ ስም ላይ ክብር አለ አሜን በብዙ ተባረክ ቤኪ👏👏👏
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 7 ай бұрын
ሰሚዎች ሆይ የ እግዚአብሔር ክብር ይውደቅባቹሁ ❤❤❤❤❤ዋው ቤካ ተባረክ
@daphillo8302
@daphillo8302 5 ай бұрын
When i listen to it my heart is beating what amazing concert wow wow wow no words bless you abundantly
@Newton65
@Newton65 4 ай бұрын
ምነው አንደኔ ከ 10 በላይ የሰማ ይሄን መዝሙር🙌🙌
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,4 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Nega "ነጋ" by Dawit Getachew
6:55
Dawit Getachew
Рет қаралды 214 М.