100 c (memihir tesfaye abera getemeng)በአጎቶ አስማት የተማመነ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 28,550

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 595
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣሕ አዎ እኔ ከሌላ ሐይማኖት ነው የመጣሁት በመምሕር ግርማ ወንድሙ አሁን ኦርቶዶከስ ሆኛለው እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ስጋውና ለክብር ደሙም አስጠግቶኛል ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ኦርቶዶከስ ሳልሆን በፍት አጋንቱ በጣም ይጫወትብኝ ነበርና አሁንማ ተራው የእኔ ነው እጫወትበታለሁ
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ መጣህ በርታ ለኔም በፀሎትህ አስብኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@yednglmaryamlg2864
@yednglmaryamlg2864 3 жыл бұрын
እልልልል እንካን ደስ አነህ ውንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን ይሁን እንተን የርዳህ እግዚአብሔር ለሌችም እህታችን እና ወንድሞቻችን ልበናቹው ይክፈትልን በእውነት ተመስገን የኛ መድኃኔዓለም
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዎ እኔም ከስልምና ሀይማኖት ነው የመጣሁት ግን አሁንም ያለሁት እዚያው አህዛብ አገር ነኝ እግዚአብሄር ፈቅዶ ላገሬ አብቅቶኝ ንስሀ እንድገባ ፈጣሪየ ይርዳኝ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል በርች እህቴ በሰላም ተመለሺ
@Amany1213
@Amany1213 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም ጊቢ
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
እሽ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቸ
@yednglmaryamlg2864
@yednglmaryamlg2864 3 жыл бұрын
እይይይ እልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ የተመስገን ይሁን እህቴ እንኳን በስላም መጣሽ የኔ ውዴ አይዛሽ እኛም እንዳቺ ነኝ በስደት ብእህዛብ ሃገን ሆነን ነው የክርስቶስ ስጋና ደሙ ናፍቆን ልንሙት ነው የኔ እናት እና አንድ ቀን ልስካልን ይሆናን የድንግል ማርያም ልጅ እና ቁጥርሽ ፅፍልኝ እና በዋትስኣፕ እናውራ አግዝሽ አለው
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
እሽ እናወራለን የዋትሳብ ቁጥርሽን ላኪልኝ እህቴ
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምር በደብ እስከመጨረሻው ለዳምጥ 👂👂👂👈👈ዚግጁ ነኝ ሱስ ሆኖብኛል ገጠመኝ እስት እደኔ የመምህር ገጠመኝ እደኔ በጉጉት የምጠብቁ በለይክ ልያችው
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 3 жыл бұрын
Yetekebrk memhr tesfaye yente hetemn kehulum neger yeteyaze slehone beta des ylenal edowm egzabher kefekede lngenan enschl alen gn yante slk mayez akan btsfln betam turu nebere ena egzabeher kehulasvhn gara yhun
@user-zm6gd8cb9g
@user-zm6gd8cb9g 3 жыл бұрын
ዛሬ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yemariam
@yemariam 3 жыл бұрын
🙏🏼🙏🏼💐
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እመብረሃን ከፊትሽ ትቅደምልሽ እህቴ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እመብርሀን ከፊትሽ ትቅደም እህቴ በሰላም ግቢ
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 жыл бұрын
LIUL EGIZABEHER KEKUFU HULU YITEBEKSHI BESELAM GIBELNG YEN WUD
@mitawiha316
@mitawiha316 3 жыл бұрын
Medahiniyalem kanchi gar yehun
@yaredketema2121
@yaredketema2121 3 жыл бұрын
እባካቹህ እህት ወንድሞቼ እንፀልይ እርስ በእርስ አንነቃቀፍ መምህራችንም እንቅልፉን ጊዜው የሚሰዋው እኛ እንድንድን ነው እኛ ደሞ ትጋት ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር ጋር ለመታረቅ እና የመምህራችንንም ልፋት እናስብ እሱም እኮ ይሄንን ለእኛ በሚያቀርብበት ጊዜ ብዙ ፈተና አለበት እኛም አለንልህ እንበለው
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን በጣም ሚገርም ነው የዛሬው እኔ በስደት አምስት አመት አሁን ያዝኩ የወንድ ጐደኛ ነበረኝ ቤተሰብ ተዋውቄ እሱም ተዋውቆ ልንጋባ በዚህ አመት ቀጠሮ ይዘን ከዛ አግብቶ መርዶ ነገረኝ በጣም አዘንኩ መምህር ባስተማርከው መሰረት የቤት ውስጥ ሱባኤ ይዤ ለ ሶስት ቀን ሚገርመው ለኪዳነምህረት ነበር ምነግራት በ አምስተኛው ቀን ተመለሰልኝ የኔ እንዳልሆነ ፕሮሚስ ቀለበት አርጎልኝ ነበር በህልሜ ቀለበቱ ጣቴ ላይ ጠቁሮ በልዞ ጣቴን አበላሽቶት ከዛ አውልቄ ለሆነች ሴት ስሰጥ አየሁ እናም መምህር እጅግ በጣም ነው ማመሰግንህ ረዥም እድሜ ይስጥህ አምላክ ሱባኤ ትልቅ የችግር የጥያቄ የእያንዳዱ ነገር መፍቻ ቁልፍ ነው ይህንንም ያወኩት አንተ በምታቀርብልን ገጠመኞች እና በትምህርቶችህ ነውና አሁንም ጤና እድሜ ይስጥህ ጠላቶችህን ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ቀጥቅጦ ይጣልልህ።
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ ሰዓዉዲ አረቢያ ነዉ ያለሽዉ?ከሆንሽ ላዉራሽ?
@zozoqtr689
@zozoqtr689 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህራችን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ
@user-qm4vi9ym4b
@user-qm4vi9ym4b 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ የሆነ ነገር አስቢያለሁ እግዚአብሔር ያሳካልኝና እጅግ ብዙ ሰው የሚማርበት ገጠመኝ እንደማካፍላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
@yemariam
@yemariam 3 жыл бұрын
🌻💐🙏🏼🙏🏼
@edeneden6295
@edeneden6295 3 жыл бұрын
Amen 3 Egizabihera yamsagni hulumi nageri
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
Egziabeher yefkedlsh ehety
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እሺ እህታችን እጠብቃለን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
@Yordanos Tafla 0913311451
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
የሀገራችንን ኮሮና የሆነውን የርስ በርስ ጦርነት የአለሙ ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ መዲዓኒአለም በእለተ ቀኑ ያጥፋልን ሰላም ያውርድልን የአባቶቻችንን ፀሎት ይስማልን አምላካችን⛪🙏
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hq4ol5xz5o
@user-hq4ol5xz5o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰላምና ፍቅር ለአገራችን ያውርድልን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾Amen
@tsehaynega7675
@tsehaynega7675 3 жыл бұрын
@@libanosferew1333አሜነ አሜን አሜን
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
እውነት ነው ለሁላችንም የንስሐ ጊዜ ስጠኝ ከስደት መልሰህ ለንስሃ ሞት አብቃን እባክህ ማረን ይቅር በለን ጌታሆይ አቤቱ ለሰው የማይቻል ላንተ ይቻላል መምህራችን ባተላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ዛሬም ዘወትርም ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-es2it9zy6w
@user-es2it9zy6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን ተስፍ ስላሴን ቃላት የለኝም የብዙ ህይወት እያተረፍክ ነው እመቤቴ ስይጣን ከሽመቀው ጥላት ካደፈጠው እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትስውርልን ወንድማችን እግዚአብሔር ቢፈቅድ እኔም ሁሉንም ስው የማስተር የሙሉ ቤተስቤ ገጠመኝ አለኝ አሁንም ያልተቀየረ ህይወት እየሱስ ከርስቶስ የድንግል ልጅ ፍቃዱ ይሁን እናንተም በፆሎት አስበኝ እኔ እየስገድኩ ነው እና ምልክት አይቻለሁ በጣም ትንሿን ልገራችሁ የመጀመሪያ ቀን መስማት ስጀምር እግርም እጅም የሌለው እራሱን ተመስሎ ገና ሳልተኛ እንደተኛ ስው እንቅ አድርጎ አላስጮህ አለኝ ከባድ ነው መፀለይ ስትጀምሩ መፀለይ ስትጀምሩ ምልክት ታያላችሁ እሚለውን እውን አድርጌ የዘወትር ፆሎት ስይፈ ስላሴን ስስማ ነው ወደዛው ያነቀኝ እንቃ የአዳም ልጆች የመላእክት ጥበቃ የእመቤታችንን አማላጅነት የቅዱሳን ምልጃና ፆሎት በህዝበ ክርስታኑ ላይ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን በዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏👍👍👍
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው መምህር እኔም በጣም እማፈቅረው ልጂ አለ እሱም በጣም ያፈቅረኝ ነበር ከዛን ሰው ለያየን ከዛ 6አመት ሙሉ ዝም ብዬ አፈቅረዋለሁ እስካሁን ከልቤ አልወጣልኝም ሁሉንም ችግር የድንግል ማርያም ልጂ ፈትቶ አንድ ቀን የኔ ይሆናል እያልኩ በመጠበቅ ላይ ነኝ እሱ ግን አሁን ለኔ ጊዜም ቦታም የለውም እኔ ደሞ እፀልያለው ለኔ ከሆነ ስጠኚ ካልሆነ ግን ከእኔ ልብ አውጣልኝ እያልኩ አምናለው እግዚአብሔር ሁሉን አስተካክሎ የኔ ያረግልኛል እናም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ከታሪኩ በእግዚአብሔር መታመን ሁሉንም እደሚያስተካክል እናም እህት ወንድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ መምህር እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥህ
@Name-nu1md
@Name-nu1md 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክልን መምህራቺን የኛ እቁ የተዋህዶ አርበኛ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ የእኛ እንቁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን በሰላም መጣህልን! የት ናቹህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ አብርን እንማር እንለዎጥ! የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የኛንም ልቦና ይክፈትልን አሜን ፫ የሚገርም ገጠመኝ ነው 100A/B!!!
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 жыл бұрын
Amin3
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 жыл бұрын
እሽ ማረየ
@user-zk3po3ro9v
@user-zk3po3ro9v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@user-ne1mz3to6b እማምላክ እሽ ትበልሽ የኔ ልዬ😘
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
@@mekedesmulugeta2888 😘
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
መጨርሻው ደስስስ ይላል እናቴ ኪዳነምሕርት መልካም ፍሬ ትስጣቹህ የአብርሐም የሳራ ይሁን ጋብቻቹህ!!! መምህር እመብርሐን ከፊት ከኋላ ትከተልህ የኔ መልካም! እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ😭
@emabetewebatenash7086
@emabetewebatenash7086 3 жыл бұрын
Amen amen amen qalhewt yasamaln mamherchin egezaber yemasagan
@maryem6840
@maryem6840 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ በቅዱስ እሩፋኤል ምልጃ ልጂ ይስጣቸዉ አሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እህታችንን በልጅ በበረከት ቤቷ ሙሉ ይሁን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የእውነት የነዚህ የደብተራ ነገር እጂግ በጣም ይገርማል ያሳፍራል የእኔም አጎት እልም ያለ ደብተራ ነው በደም ታጠቢ በፈርስ ታጠብ ዶሮ እረጂ እንቁላል አፍርጥ የብር ሀብል የብር ቀለበት አምጣ አምጪ ሲል ነው የሚውለው እኔን እራሱ አሁን ያለሁበት ሀገር አይሆናትም ትሞታለች አያለ ሲያሟርትብኚ ነበር የመጣሁት እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው 3 አመት ሆነኚ እንዴውም በእናንተ ትምህርት የበለጠ ስራውን አዎቅሁበት ለካ ለዚህ ነው እንዳልመጣ ሲከላከለኚ የነበረው አሁን አወቅሁ ከሄደች ደሞ ሳውዳረቢያ ትሂድ ነበር ያለው ለሱ የሚመቸውን ሀገር መርጦ ይገርማል ሀምሌ የእኛን ስም ሲጠራ ምን ላደርግላችሁ ሲል እናቴ በጣም ነው የምትቆጣው እኔ ልጆቼን ያገኜዃቸው ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ተስየ ነው ክርስትና አባታቸውም እሱ ነው እሱ ለምንም አሳልፎ አይሰጥብኚም ነው የምትለው የእውነት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ለደቂቃ ተለይቶን አያውቅም ያደረገልኚ ተአምር እጂግ በጣም ብዙ ነው እዚህ አረብ ሀገር ሆኜ 2 ጊዜ በኮሮና ህመም ልሞትደርሼ ከአይን ጥቅሻ ፈጥኖ ደርሶ አድኖኛል ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን እድሜ ለእናንተ ለውድ መምህሮቼ አሁን እግዚአብሔርን ይዤ እፋለመዋለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት አሼንፈዋለሁ እሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ምንም በምተሃት ስራ ቢተማመን የጌታችንን የመዳህኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስም ሀያል ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ልጆችህን ትዳርህን ሁሉ ይባርክልህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ የእውነት ትምህርትህ ለኔ ከቃላት በላይ ነው የዛሬው ገጠመኚ የኔን አጎት ነው የመሰለኚ ሰውየው
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
የመጨረሻዎ ልጅ የኔ ታሪክ ነው እንደጉድ ያወራል በውስጥ በኩል ጦርነቴ ሊያበቃ ነው በፈጣሪ ረዳትነት በድንግል አማላጅነት ንፅህና ከንስሀጋር ይፈልጋል ፈጣሪ ይርዳቹ
@Innimamar
@Innimamar 3 жыл бұрын
አሁንም ድረስ ያወራል፣ ወንድም?
@selamteka2751
@selamteka2751 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@nuhamealemu2267
@nuhamealemu2267 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንወድሀለን ብዙ ትምህርት አግኝተናል አባታችን መምህር ግርማ ፍሬ ድንግል ትባርክህ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
እኔ በአተ በጣም ተለዉጨ አለሁ ፈተናዉ ተጋዲሎዉ እዳልፆም እዳላከፈል ይዋጋኛል ኧረ ደሞ ይህ በሺታ አስፈራኝ ከቤታችን የታመመ ልጂ አለ ጨቆኛል በፀሎት አሰበኝ መምህረ ወለተ መዲህ
@user-bs1sq7ko3f
@user-bs1sq7ko3f 2 жыл бұрын
Amen
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ በጣም እናመሰግናለን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ብዙ ነው የተማርኩበት የራሴን ህይወት እንድመለከት ነው ያረገኝ እግዚአብሔር ይርዳን ወደተግባርም እየገባን እያየነው ነው
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@alemayehugumata7333
@alemayehugumata7333 3 жыл бұрын
memihir betam des yilal egziabher yistih
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 3 жыл бұрын
መምህር የኛ እቁ እግዚያአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የምታቀርባቸውን ገጠመኞች እከታተላለሁ አድን ለማዳመጥ ከአድቀን በላይ ይፈጅብኛል አዳደድየ እያዳመጥኩት አይሰማኝም አዳድየ እቅልፋ የመጣና ክድን የአርግብኛል የዛሪወን ለማዳመጥ ሰወስቀን ፈጀብኝ ደህና የአዳመጥሁ በቃ እቅልፋ እኔሜ እደገና ከመጀመሪያው የጀመርኩ አዳምጠዋ በጸሎትህ አስበኝ መምህር በምታሰተምራቸው ልቦናየ ተከፋትልኝ ሄወቴ እደቀየር ጸተማሪያም
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o 3 жыл бұрын
amen
@tabesetabezhu8525
@tabesetabezhu8525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህር እንኳን እዲ ፈትፍተህ እየመገብከን እኔ ሰለ እውነት ነው የምለው ሰለፀሎት የተማርኩትመፈስ ሲለፈልፍ አዲብላ እየፀለየች አሰያዘችኝ እያለ ሰሰሰማ ጥሩውን እጠቀምበታለሁ መጥፎውን እረሣለሁ ያለሁበት ባይመቸኝም እድጠነክርና ተሥፋ እዳልቆርጥ አድርጎኛል የማቱሣላን እድሜ ያደልልን ጤናውን ከነቤተሠቦችህ ይሥጥህ
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 3 жыл бұрын
ዉድ መምህረችን መምህር ተስፋዬ ቃለሂወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያቆይልን የኛም በተማርነዉ የመናፍት ዉጊያን አዉቀን ጠላታችንን የምናሸንፍበት ጉልበት እግዚአብሔር ይሁነን ለተቃዋሚዎች ልቦና ይሥጣችሁ
@hayatlelo8954
@hayatlelo8954 3 жыл бұрын
Waqayoo goftaan bara tajajilaa keessani haa eebbisuu ❤❤❤❤❤❤
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
የአጋንንት መንፈስ ስራ መጨረሻው ህይወት ማበላሸት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ እኛማ በአንድ ቀን የከበርነ እቁ መሆን ነው ምንፈልገው
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
እውነትነው
@almaztazbo6917
@almaztazbo6917 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@netsanetbrehanu6458
@netsanetbrehanu6458 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ:: ድንግል ማርያም ከለላ ትሁንህ ::ከገጠመኞችህ ብዙ ነገር ነው የምንማረው:: የምናፍስት የረቀቀ ስው የመጉዳት ስልታቸው:: መናፍስት ምን እንደሆነ: መተት ምን እንደሆነ: ብዙዎቻችን ያወቅነው ዘመናት አልፈው ነው :: እንደው ነበር የምንመላለስው ቤተ ክርስቲያን እድሜ ለመምህር ግርማ ዛሬ ደግሞ እግዚአብሔር አድሮብህ በአንተ የብዙዎች መዳን ምክንያት ስለሆንክ ክብር ይገባሀል:: የምትነግረን ገጠመኝ የስዎችን ታሪክ ቢሆንም በታሪኩ ውስጥ መጠንቀቅ ያለብንን ነው የምንማረው:: ገጠመኞችህን አሁንም እንጠብቃለን:: ሁሉንም ፕሮግራም እንጠብቃለን ::
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ እና እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@almaz7033
@almaz7033 3 жыл бұрын
ለወንድማችን ተስፋ ስላሴ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድንግል ማሪያም ከፌትህ ከኅላህ ትጠብቅህ።
@selamjejo2271
@selamjejo2271 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን
@user-jj6xm6id9g
@user-jj6xm6id9g 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ተጤናጋር ይስጥ ብዙ ተምራለው በተለ ማህል ማህለይ የምስጣቸው ት/ት በጣም ነው የተማርኩት አው እወነት እኔም ብህልም እየመጣ የምገናኝን አለ ግን የድሮ ፍቅርኛየን አስመስሎ ነው የሚመጣምኝ እና ቀኑን ሙሉ እሱን በማስብ ብቻ ነው የምውለው በጣም ክባድ ነው የተማርኩት አይገባኝ የተናገርኩትን አላስታውስ እሱን በማስብ ብቻ እውላለው አምላክ ይገፅፅልሽ በሉኝ
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 3 жыл бұрын
God bless you all ,. 🇪🇷. ❤️. 🇪🇷. Thank you so much 🙏🙏🙏
@genetasfaha7573
@genetasfaha7573 3 ай бұрын
Thank you so much God bless 🙏🙏🙏🙏
@konwwi9297
@konwwi9297 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋል ስጠኚ መምህር እናመሰግናለን
@qatardoha4548
@qatardoha4548 3 жыл бұрын
Mamhrachin tsegawun yabzalin
@tedes9115
@tedes9115 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ወይ ህይወት ይገርማል በጣም የዲያቢሎስ ሴራ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ይብዙልን ተጋቢዎች የተቀደሰ ያድርግላቸው ብዙ ተባዙ ምድሪቱን ሙሏት ብሏልና ጌታም በቃሉ ወልደው ከብረው በደስታ ሽ አመት ይኑሩ ሁላቸውም:: የምታገቡ ሁሉ ጥላችሁን እንዳትበሉ በሎ ጥሩን እንመጣለን የመምህር ልጆች ሁላችንም አንድ ነን ::!
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@harunrashid2470
@harunrashid2470 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ ቀር ዘመንህ ይባርክ
@menkemeedo1128
@menkemeedo1128 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና መ/ር አብ ፀሎትኩም ሕሰብኒ ወለተ ገብሪኤል እንበልኩም
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 жыл бұрын
ከ1 ጀምሬ እስከ 100 አዳምጫለሁ ገጠመኙን ሌሎችንም በጠዋት ተነስቸ ለመሰለይ አስቤ ተኝቸ ልነሳስል ግን አልችልም ማታም ስበብ አላጣም እዳልፀልይ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ዉስጤ ይፈልጋል መፀለይ ግን አልቻልኩም
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
አይዞሽ ለመፀለይ ሞክሪ
@temesgenabera6923
@temesgenabera6923 3 жыл бұрын
Ayzoh berta. Egzabeher yirdah
@dawithulumyalfal8863
@dawithulumyalfal8863 3 жыл бұрын
Ayizosh Yene Enta Ande Metseleyi kejemershi Akumi Akumi Ayilishim Ambete Tirdeshi Berchi
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አበርታኝ ድንግል ሆይ እርጂኝ በይ ታበረታሻለች
@user-pm8pe5tq1y
@user-pm8pe5tq1y 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ ድንግል ሆይ አበርችን
@mamo1729
@mamo1729 3 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሠማልን መምህር
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሬ ሁሌም ስደቴን አመሰግነዋለሁ እወደዋለሁም ይህን ታምር እንድሰማ ላደረገኝ አምላኬ ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለሱ ይሁን መምህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ አንተንም በተሰቢችህንም ይጠብቅህ አንተን የወለደች ማህጸን የተባረከች ናት በት/ት ህይወቴን ለማስትርካከል ሀ እያልኩ ነው ከኔ የበረታችሁ ወለተ ማሪያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ከስደት መልስ በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አረግስለሁ።
@user-hc6un4wo3j
@user-hc6un4wo3j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልኝ እር እኔ ሰደውል ሰልክህ አይነሳም መምህር እንኳን ለመዲኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አመታዊ ክብር በአል አደረሰህ እሺ መምህ እግዚአብሔር ይርዳን እንፀልያለን እናተም በረቱልን መድሀኒአለም ይጠብቃችሀል ❤🇪🇹👏👏👏
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር አሜን ልዑል እግዛብሔር ይመሰገን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍን ክድን አርጋ ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ!!!!
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
መቶ ገባን በጣም ተሐውጠናል መቼም ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተቀየረ ያለ አይመስለኝም ተምሪለሁ ከሃፂያቴ ወጥቻለሁ በይበልጥ ኢትዮጵያ ስገባ እዋጋለሁ
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 жыл бұрын
መምህር ።ሰላምክ።ይብዛ።እናመሰግናለን ።🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌻🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🥀🌹🥀
@mesee9350
@mesee9350 3 жыл бұрын
ብርታቴ የትግሰ መምሪያ እግዚአብሔር የሰጠኝ መምህሬ በተጨናኩኝ ግዜ ይህ ትምህርት መሰማቴ መስታወት ላይ የቆምኩ መሰለኝ ራሴን ያየሁት ነገር ግን እግዚአብሔር በጥበቡ 8 ዓመት ሆኖኛል በሥጋ ደሙ ከተወሰንኩ ነገር ግን የነቃሁት በመምህር ግርማ አባቴ የበረታሁት ባንተ በወንድሜ አሁን የመንፈሳዊ ታጋይ የሆንኩ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
@samrakasew3457
@samrakasew3457 3 жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ቃለሕወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ወለተ ማርያም አሰበኝ በፆሎት🙏🙏🙏
@ephremtsegai9398
@ephremtsegai9398 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Ene bebekule betam eyetemarkubet ena eyeberetaw new Egzihabher ymesgen. Memherachinin kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen. 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@getukarra3920
@getukarra3920 6 ай бұрын
Kale hiyote yasemalin
@tsegugemeda9299
@tsegugemeda9299 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ያብቃኝ
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 3 жыл бұрын
Egzaber yemisegan memiher tsegawen yabezalih
@user-dy8tg7kp8e
@user-dy8tg7kp8e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍላጎትሽ ይስጥሽ እህቴ
@begashawyadane4703
@begashawyadane4703 3 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 жыл бұрын
ኣሜን።መም/ትምህርትህ ተመችቶኛል። ስሰማህ እንቅልፍ እየመጣ ኣስቸገረኝ በተለይ ሌሊት።
@bisratkinfe9547
@bisratkinfe9547 3 жыл бұрын
Kalhewet yasemalen 🙏🏽
@solyanaasfaw4423
@solyanaasfaw4423 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@afewerkiredi7295
@afewerkiredi7295 3 жыл бұрын
መምህር ሓዘንህን ሓዝናችን ነው ኤልሻዳይ ይህ ፈትናም ይልፋል ልክ ኣባታችን መልአከ መንክራት እንዳስተምሩህ እኝም ኣስተምረህናል እግዚኣብሄር ይክብርህ የኦርቶዶክስ ኣምላክ ኣይረሳህም ቃሉ ታማኝ ነውና ብትልቁ መልአከመንክራት ኣፍርተዋል ኣንተም ኣፍርተሃል ግድየለህም እግዚኣብሄር ስሙ እግዚኣብሄር ነው እግዚኣብሄርም ተዋጊ ነው የመምህራችን ያ አባትችን ትምህርት በቂ ነው እግዚኣብሄር ከእናንተ ነው
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ እይውት ያሰማልን በጣም ሚገርም ነው ትምህርቶች ሁሉ ማይጠገቡ ናቸው እድሜክን ያርዝምልን
@user-ge9co4ew5b
@user-ge9co4ew5b 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 3 жыл бұрын
መምህር ሰላምክ ይብዛ እናመስግናለን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤልን
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
ሰላም መምህ ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር የራሱን ሰውያመጣልና ለጠፍነው አቀራረብ በጣም የተዋጣልህ ነው እኛ እግዚአብሔር ሰምተን ተምረን ይምንቀየር ያድርገን የእግዚአብሔር ቅ/መንፈሰ ቅዱስ ከኛ ጋ ይሁ አሜን
@mikking9432
@mikking9432 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@menbermaryam4971
@menbermaryam4971 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የጠላት ሴራው ዉስብስብ ቢሆንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ካለችልን ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ካለ ድባቅ ይሞታል አቅም የለዉም እንቃ ክርስቲያኖች የቅድስተ ቅዱሳንን ቀሚስ እንያዝ ወደ ልጇ እቅፍ ታስገባናለች የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🤲
@manalenew2419
@manalenew2419 3 жыл бұрын
Egthabher ymesgen memeher edemina tena yesth benet boseman boseman aletegbhm balehbet egthabher ytebkh beselot abebe kaselemaryam nge amen
@saltoonsaltoon8844
@saltoonsaltoon8844 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን
@user-hy7wv6do9k
@user-hy7wv6do9k 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ ደብተራዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@selomondawit859
@selomondawit859 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ በእውነት እንዴት ብየ እንደ ምገልጽ ባላውቅም የዘመናችን ሐዋርያው ጳውሎስ ብየ እገልጽህ አለሁ ፈጣሪ አክሎ ጸጋውን ያብዛልህ ከ1 እስከ 100 ደረስ ተከታትየው አለሁ ከዚህ ውስጥ ከ100 / 25 ፐርሰንቱ የእኔ ስቃዮች ወይም በሽታዎች ናቸው። ግን በጣም ተቸግሬ አለሁ እባክህ ስልክህን ላክልኝ በነገራችን ላይ አውቅህ አለሁ አንተ ስትፈወስም ከመምህር ግርማ ነበርኩ።
@mulemule8643
@mulemule8643 3 жыл бұрын
Best
@user-dh7fn8kz3b
@user-dh7fn8kz3b 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የተዋህዶ ጀግና
@user-qn7nx2yp2v
@user-qn7nx2yp2v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን(፫) ቃለ ህወት የሠማልን አሜን ( ፫) ፀጋዎትን ያብዛዎት መምህር አሜን(፫)
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen memiherachin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki wendmochachin ihtachin egzybher ftsamyachun yasamrlachu 🙏🙏🙏
@eyasulove4120
@eyasulove4120 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን
@mebratgebru883
@mebratgebru883 3 жыл бұрын
Memeher demands tena yestek
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያድልልን አሜን በጣም አስተማሪ ነው
@emualmu1923
@emualmu1923 2 жыл бұрын
በርታ መምህራችን
@user-jo5op9qp1o
@user-jo5op9qp1o 3 жыл бұрын
ወለተ ተክለሃማኖት በለህ በፀሎት እስበኝ
@user-ox3se4ii2c
@user-ox3se4ii2c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት መምህራችን በምታቀርብልን ትምህርት በጣም በጣም ደስተኛ ሆኜ ነዉ የማዳምጠው ላአንተም ጊዜህን መስዋእት አድርገር ስላስተማርከን እግዚ አብሔር የምንናፍቃትን መንግስተ ሠመያት ያዉርስልን በርታልን መምህራችን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ♥️🤲🤲🤲 መምህር ቃለህይውት ያሰማልን
@user-pm8pe5tq1y
@user-pm8pe5tq1y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛልን ዉዱ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋዉን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠብቅህ አሜን በፀሎት እበረታ ዘድ በፀሎት አስብኝ መምህሬ ወለተ ማርያም ብላችሁ ጥዋት ለፀሎት እነሳና ተመልሸ እተኛለዉ
@anchinbelachiew3421
@anchinbelachiew3421 3 жыл бұрын
እኔም እናትና አባቴ ተጣልተው ለየብቻ ናቸው ግን እንዲታረቁ በጣም እፈልጋለሁ እህቶቼ እና ውንድሜ በጣም ያሳዝኑኛል የእኔም እናትና አባት ታርቀው ደስ የሚለኘን ቀን ማየት ሁሌም ይናፍቀኛል
@gosachifra261
@gosachifra261 3 жыл бұрын
በርቺ እግዚአብሔር መጠየቅ ነዉ በርትቶ
@user-zs8is6bf9k
@user-zs8is6bf9k 3 жыл бұрын
ላስተማረን ለመከረን ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለኛ ሰሚ ጀሮ መልካም ልቦና ይስጥን
@user-hy7wv6do9k
@user-hy7wv6do9k 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልህ በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘሁበት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
84ኛA ገጠመኝ ፦  ቀላል የሚመስል ከባድ ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:14:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,5 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
مناظرة القرن بين الإسلام والمسيحية
3:38:31
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 801 М.
84ኛB ገጠመኝ ፦  ቀላል የሚመስል ከባድ ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:14:47
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 27 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН