ማስታወቂያ
1:54
Ай бұрын
Пікірлер
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 17 минут бұрын
ምርቃቱ ግን ለቤተክርስቲያን አይደረግም? የኪራዩ ብር ይጎዳችኋል😢
@user-nw7bo2hk8s
@user-nw7bo2hk8s 23 минут бұрын
Amen Amen❤❤❤❤❤❤
@tesfayen6558
@tesfayen6558 36 минут бұрын
ትልቅ የሒወት ትምህርት አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 39 минут бұрын
መምህር ተስፋዬ የስንቱን ህይወት ለወጥህ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@yordanosyelma4639
@yordanosyelma4639 53 минут бұрын
Memiher tesfay thanks gn account number yetal
@ShaimaAlMakki
@ShaimaAlMakki Сағат бұрын
መምህር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም አንድ ቄስ በሚስቱ ላይ ውሽማ ይዛል ግን ሲይዝ ሁለት ጋአ ቤት አለው አንዳን አዱ ቤት አንዳን አንዱ ቤት ነው ግን ይንቀድሳል አሁንግን ሚስቱ የልጆቹ እናት ሞታለች እውሽማው ጋርነው ያለው ወሽማው ግን ከሌላ አንድ ልጅ አላት ከሱ መውለድ ትፈልጋለች ግንበህክምና መውለድ አትችይም ተብላለች እኔ ስጠይቃት ለሀብቱ ብላ እንደ ያዘችው ነገረችኝ እሱግን አርጅቷል ሲሰክር ሽንቱን እሱሪው ላይ ይሸናል ውሽማውም ልጆቹም የሞተችው ሚስቱ ሳያውቋት እሱም ሳያውቅባት ብዙ ንብረት በስሟ ይዛለች እስከሚሞት ድረስ እደማትተወው እና ካስቀመጣት ቤት እደማትወጣ ትናገራለች የሱ እየቀደሰ እንዲህ መሆን የሶአ እንዲህ ማለት መጨረሻቸዉ ምን ይሆናል?
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Сағат бұрын
❤❤❤
@endiendi2772
@endiendi2772 Сағат бұрын
ሁሁሁፍፍፍ ይሄንን መዝሙር አልጠግበውም(አግዘኝ አምላኬ ጠላት እንዳይጥለኝ .......ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h Сағат бұрын
ኢፍታህ በለኚ አባቴ ቅዱስ ባለወልድ😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s Сағат бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ኤፍታህበለኝ ካላተጌታ ማንም የለኝ ቸሩ አምላኬ ኤፍታህ ይበለን ከታሰርንበት የጋንት እና የሀጢያት እስራት ኤፍታህ ይበልን😥😥 መምህሬ እድሜና ጤና ይሰጥልን ለወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏🌺🌺
@kobykoby-fo5vb
@kobykoby-fo5vb Сағат бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🙏🙏
@MeseretMeshesha-ys2lu
@MeseretMeshesha-ys2lu Сағат бұрын
Yisemal
@BINYAMDEREGE
@BINYAMDEREGE 2 сағат бұрын
መምህር፡ተባረክ።
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 сағат бұрын
ዘማሪዉን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሰጣችሁት በወጣብት ይተካ እግዚያአብሔር ይባርችሁ ❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሌለችሁም ጨምሮ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ገብታችው አንድ ላይ ይሰብሰበን በጣም ነው ደሰ ያለኝ ተመሰገን አምላኬ
@girmabb2275
@girmabb2275 2 сағат бұрын
yisemal
@NigstWelde
@NigstWelde 2 сағат бұрын
ወይኔ ትላንት አመለጠኝ😢😢😢😢
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 сағат бұрын
መምህርዬን የሚጠላ ጣቆር ብቻ ነዉ ጣቆር ደፋሩ ነዉ እኔም የመምር ተማርነኝ እሳተፍ አለሁ የመምህር ተማሪ አይዋሹም መምህርዬ ስንወድህ ሙተን ነዉ የኔ እቁ ፍልቅልቅ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@mulufker1052
@mulufker1052 3 сағат бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህር እንዴት ናችሁ እንዲህ ስተባቡሩ ደስ ይላልል
@ruqiyanasir9812
@ruqiyanasir9812 3 сағат бұрын
መምህራች እናመሰግናለን
@user-ys4ep7yf9p
@user-ys4ep7yf9p 3 сағат бұрын
ወንድምቻችን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 3 сағат бұрын
እዉነት ነዉ መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን በርታልን ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@mulubekele1525
@mulubekele1525 4 сағат бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@WeynaEjera
@WeynaEjera 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤ሼር አድረጉው❤❤❤❤
@mulu1270
@mulu1270 4 сағат бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almechannel1527
@almechannel1527 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር የልቡናችሁን ያሳካላቹሁ🙏🙏🙏
@ainalemainalem7998
@ainalemainalem7998 4 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@EmebetTelahun
@EmebetTelahun 4 сағат бұрын
ዝማሪመላክትንያስማልን❤❤❤❤
@selamselam8930
@selamselam8930 5 сағат бұрын
ለሁላቹም ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ያገልግሉት ዘመናቹ ይባረክ
@selamselam8930
@selamselam8930 5 сағат бұрын
እኔ ያተን መዝሙር ስሰማ እንባነው የሚቀድመኝ በተለይ የኔ መሀሪ የሚለው መዝሙርክ 😢😢
@gitidadi2022
@gitidadi2022 5 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤ዝማሬ መላክትን ያሠማልን
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 6 сағат бұрын
ሠላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሄር ያብዛልን መምህሮቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤
@SisayMergiya
@SisayMergiya 6 сағат бұрын
መምህር ጓደኛዬ በንፈስ ተጠቅታብኛለች እና እርዳታችሁን እፈልጋለው ፀበልም ሆነ ቅዳሴን ትሄዳለች እና መንፈሱ ፀበልን መጠጣት ሆነ የስብሀትን መቅመስ አይፈልግም እና የእርሶን ምክር እሻለሁ የትስ ፀበል ልውሰዳት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemmesfin455
@eyerusalemmesfin455 6 сағат бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@senayetadale5567
@senayetadale5567 7 сағат бұрын
እባክ ወንድሜ እርዳታህን እፈልጋለሁ????????
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 8 сағат бұрын
አይ መምህር እንዴት እንዴት እንደሚሰራ መንፈስ አለማወቃችን አለመመርመራችን እያጠቃን ይኖራል መድሃኔአለም ያብራልን
@masfneaframe7552
@masfneaframe7552 8 сағат бұрын
Ysmle
@ew5374
@ew5374 8 сағат бұрын
በስመ አብ ምነው የቤተክርስትያን ሰው የሰውን ስም ያላግባብ ማንሳት የእግዚአብሔርን ክብር መግለጥ ነው ወይ በጣም አዝኛለሁ እንዲያው ግን ላባ ገብረኪዳን ይሰጣችኋል ስም አታፍሩም ለዩቱብ ብር ለመሰብሰብ ሲባል ያልተገባ ውንጀላ ልክ ነው ወይ?እረ አስተውሉ
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 4 сағат бұрын
ምን አደረጉ
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 8 сағат бұрын
ትንባሆ ይባላል መምህር
@user-vk2ji8ez9u
@user-vk2ji8ez9u 9 сағат бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 9 сағат бұрын
ያቆይልን መምህር
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 9 сағат бұрын
መምህር በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ልሞት ነው በእውነት በስደት ያለንም ስደትን ኣሳጥሮ በቤቱ ቆመን ለማስቀደስና ለመቀደስ ያብቃን የሰጣቹ በወጣ ይተካ እኛንም ለመባረክ ያብቃን ደስ ሲል"ገብረ ኢየሱስ "ከነቤተሰቦቹ "ኣፀደ ማርያም "ብላቹ ኣስቡን❤❤❤
@senayetadale5567
@senayetadale5567 9 сағат бұрын
አሜን ቃለሕይወት የሠማልን እልልልልልልልልል ወንድሜ ለገኝህ ፈልጌ ፈጣሪ አለፈቀደልኘም መሠለኘ በጣሞክሬ አልሖነልኘም አባክሕ ላግኝሕ አኔም የመጀመሪያ ልጄ ሴት ከሆነች አፎሚያ ወንድ ከሆነ ባህራን ብዬ ነበር ፈጣሪ ባሕራንብ ዬ የምጠራው መልካምልጅ ሰቶኞል አሑን ግን በጣም በከባድ ፈተናውስጥ እገኛለሑ መልካም ፈቃድወንድሕ ከሖነእባክሕ ላግኝሕ በፈጣሪ ስም
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 9 сағат бұрын
Thanks!
@AbigiaTube
@AbigiaTube 2 сағат бұрын
Egziyabhyr yakebrelen beweta yiteka
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 2 сағат бұрын
​@@AbigiaTube ወንድማችን ሰላም ነዉ ስልክ ጥቁር እና አካውንት አስቀመጡለነ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Сағат бұрын
በወጣ ይተካ እግዚአብሔር