100%ምርጥ የፍርኖ ዱቄት እንጀራ ከሩዝ ጋር አሳይን ላላችሁ ይሄው በዚህ መልኩ ጋግሩ በእውነት ታመሰግኑኛላችሁ 👌

  Рет қаралды 1,013

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Nibret tubeንብረት የመንዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሰላም ወድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ቪዶወን እስከመጨረሻው አይታችሁ በሰራሁት መሰረት ሰልታችሁ ጋግራችሁ ብሉ እጀራ ናፈቀኝ ማለት ቀረ ሁሉም መስራት እንችላለን እንድህ በቀላሉ ሁሌም ለምደግፉኝ ለምታበረታቱኝ በእውነት ምስጋናዬ ላቅ ያለነው አመሰግናለሁ ክበሩልኝ 💚💛❤️🙏
@DEVRANFIRTINA
@DEVRANFIRTINA 4 ай бұрын
👍. Selam selam. Waaaaw super. Very nice. Awesome sharing. You have uploaded a very nice video. I wish you happiness. 👍👍👍👍👍🌾🌸🌷🌺💮🌿🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤👈
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 4 ай бұрын
ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሩዝና የፍርኖ ዱቄት እንጀራ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እንጀራው በጣም ነው የሚያምረው የተባረከ ይሁን
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 4 ай бұрын
ዋውውው ወደር የሌለው ለጤና ተሰማሚ ና ቀላል መንገድ ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን የኔ ውድ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 4 ай бұрын
👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
ሰላም ዋዉ በጣም ምርጥ ነው በተለይ ሲታመሥ ዱቄቱ ምርጥ ነው እነመሰግናለን ጎበዥ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ 😘
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
ገራሚነወ እጅሽ ይባረክ ከተመቸሽ እየሰራሽ ሽጭ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አይ መዳምስ ውድ ❤
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 ай бұрын
Ejeshi..yibarek...negewnu..emokralehu♥️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ሞክረሽ ውጤቱን ኮምች ውድ ❤😘
@samsunga7876
@samsunga7876 4 ай бұрын
ጎበዥ😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤👈
@achutube1688
@achutube1688 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ እውነት ነው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው
@hanatsfa1226
@hanatsfa1226 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ንብረትዬ አቤት እንጀራሽሲያምር እውነተኛ የአገር ቤት እንጀራ እሩዝ እኔ ሞክሬው እቢ ብሎኝ ተውኩት ተዋቶልሻል ትኩስ እንጀራ በበርበሬ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ምስራቅ እናቴ በሰራሁት መሰረት ጋግሪ ይወጣልሻል ውድ ❤
@hayatuu
@hayatuu 4 ай бұрын
ሠላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉ አሪፍ ነዉ ባለሞያ ነሸ🎉🎉
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 4 ай бұрын
የኔዉዴበረቻ
@saratube1538
@saratube1538 4 ай бұрын
ዋው ባሉሞያ እጅሽ ያባርክ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ 😍
@jonimercy
@jonimercy 4 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ በጣም ቆንጆ የሩዝ በፉርኖ ዱቄት እንጀራ ነው የጋገርሽው እኔ ግን አልወጣ ብሎኛል እስቲ አንቺ ባሳየሽን መልክ እሞክራለሁ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️🙏👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 3 ай бұрын
እጂሺን አይቆርጠመዉ 👍👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አሜን ፫አመሰግናለሁ ውድ ❤😘
@hargtube216
@hargtube216 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ እንጃራ አሰራር ነው ያሳያሽን መልክ ይስጠን እንጅ ሞያ ከጎረቤቴ😂😂😂 የምር እኔ ሊወጣልኝ አልቻለም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሴትነትሽ ነው ፈትሽ 😂😂😍
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 4 ай бұрын
በሰው ቤት ከባድ ነው ነፃነት የሉም ያው መስራት ስላለብን የግድ መጠንከር ነው በሚል ነው የኔ ባለሙያ ንብረቷ እጅሽ ይባረክ እውነት ያውቀትን ማሳውቅ መልካምነት ነው ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤😘
@hanichotube
@hanichotube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ንብርት እውነት ይህ ከፍሮኖ ዱቄት የተስራ አይመስልም ከጤፍ እንጅ እንዴት ነው የሚያምር ዋውውው በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የስራሽው ይህንማ እኔም ልሞክር እስቲ እንዳች ባይሆንልኝም😂 የምር በጣም ምርጥ እንጀራ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አሜን ፫አመሰግናለሁ የኔ ውድ የፍርኖ ነው እንደምታይው እሩዙ በጣም ያሳምረዋል ውዴ ❤❤😘
@BezaFamilies
@BezaFamilies 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሲያምር ❤❤ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ውድ ❤
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ንብረት እህታችን 🙋🙋🎉🎉🎉🌹🌹🌹
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 4 ай бұрын
ዋውውው በጣም ነው የሚያምረው እኔ ሞክሬ ሞክሬ አልወጣ አለኝ እሴኪ በድጋሚ አዲስ መጥበሻ ገዝቻለሁ እሞረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👌👌👌👍👍🎉🎉🌹🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሞክሪው ውድ ይሳካልሻል ውድ ❤
@almaztollu3255
@almaztollu3255 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤❤👈
@ellahamshow
@ellahamshow 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
😍😘
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
ንብረትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ያልሁሽ ይዞኝ እንዴት ልኮምት በጣም ያምራል ጤፍ እንጀራ ነዉ የሚመስል የምር ንጣቱ አይኑ በጣም ዉብ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ መጋገርያሽን አዉሽኝ እስኪ ለኔ አንድ ቀን ልጋግርበት ምጣድ ያስንቃል ዘመናዊ ነዉ ደሞ ሩዝዬ ዝም ብለሽ ግቤ እሺ ቀን እስኪያልፍ በይልኝ በዚህ መልኩ ጥሩ ነዉ በዉነት እንሞክራለን የኔ ዉድ በርቺልኝ ወድጄዋለሁ 👍👌❤❤❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ❤😘
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
እኔ በፊት በጣም እጋግርነበር አሁን ግን ብዙም አደለሁም እጀራዉም አላምር ብላል😂😂ያችን እሞክረዋለሁ በጣምነወ የተመቸኝ እጀራሽ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ሞክሪው ዘርዬ ውድ ይወጣልሻል 😍
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 ай бұрын
ይገርማል እርሾ አሰራርሸ ልክ እንደ ሀገር ቤት ነው🎉🎉 ፈኖ ድቄት ብቻ ሲሆን ይያያዛል ጎበዝ አይነችህ እያየ አጠብኩ አልሸን😂 ወፎ ጮቤት 👌የለም አሰፈጩት በያቸው ወፈጮ ካለበት የመዳምን ማሸን ሊሰብሩ😂😂 በረችየ ያምራል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
😂😂😂አለሽ ግን ❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 4 ай бұрын
@@nibrettube8913 alew🌹
@konjonesh
@konjonesh 4 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ንብረትዬ ዋውውው እንዴት ያምራል መስለሽ የሚገርምሽ ነገር የአቺን አይች ብዙ ግዜ ሙክረሆት ግን በጭራሽ እዳቺ ልሆነልኝ አልቻለም እስኪ ነገም እሞክረዋለሁ የኔ ባለሙያ ሴት እጀሽ ይባረክ እናመስግናለን ሙያሽን ስላጋራሽን ❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
😅😅ኮቢ አትችይም እና ነው ንብረት በጣም ጎበዝ ናት ከኔ አየች ሰራችው 😅😅የሩዝ እንጀራ ደጋግመሽ ሞክሪው ደሞ የምትጋግሪበትን ቀይሪ በወፍራሙ የእንቁላል መጥበሻ ጋግሪ
@konjonesh
@konjonesh 4 ай бұрын
መንቢዬ እሺ እሞክረዋለሁ ውዴ ♥♥
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ግን ብዙወች በጣም ወቶላቸው በጣም ነው የወደዱት ያመሰገኑኝ የበፊቱ በጥቁሩ የሰራሁት ን አይተው ሞክሪ ይሳካል ውድ ❤😘
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
😂😂😂❤
@romanethiopia
@romanethiopia 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ ንብረትዬ የሰው ኮመንት ካነበብሽ ጭንላትሽን ታበላሻለሽ በርች በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር በርችልኝ እማ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤️
@GanaGana-d5d
@GanaGana-d5d 3 ай бұрын
❤.❤❤❤❤❤ 0:56
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
❤❤🙏
@mesiyoutube11
@mesiyoutube11 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ንብረት የጤፍ ዱቄት ከፈለግሽ እኔ ጋር አለ ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤😘
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
ሰላም ንብረት ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ እንጀራ ነው እስከዛሬማ ያልሰራሽው ዩቲብ ላይ ተለቆ ያየሽው አሁን ስለሆነ ነው 😅😅 አይተሽ ቢሆን የዛሬ ሁለት አመት ትሰሪው ነበር ማለቴ ከለቀቀ ቆይታል ሩዝን ከሁለት ግዜ በላይ አትጠቡት ያልሽው ሲሆን በደንብ ይታጠብ በጨውም ምክንያቱም ሩዝ ሽታ አለው በደንብ የሩዝ ሽታና ከላይ የሚወጣው የዱቄት ባህሪ መጥፋት አለበት ምጣድሽ ሲኒያው ምርጥ ነው ወፍራም ስለሆነ እንጀራው ያሳምራል እንጀራማ ሁሉም ይጋግራል ግን ይህ ልዩነቱ በምጣድ ስላልሆነና ጤፍ እንጀራ ስልሆነ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ትክክል እድሜ ላች 😂😂አመሰግናለሁ ውድ እኔም ጥሩ ኮራጅ ነኝ 😂❤😘
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 4 ай бұрын
@@nibrettube8913 ያለማድነቅ አይቻልም በርችልኝ ጉዞ ወደፊት የኔ ተብታባ 😍😍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
@@menbiasalfa.a እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ ውዴ❤
@tetr4232
@tetr4232 2 ай бұрын
ውዴ አጣር የተፈጨ ሩዝ ይሸጣል ከዚያ ግዥ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 4 ай бұрын
ንብረትዬ የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ማሬ ዋውውውውው የኔ ባለሙያ አንቺን ያገባ እክ ታድሎ ምርጥ እጀራነው ያሣየሽን ❤❤❤❤❤❤ግን ጥያቄ አለኝ ቆይ የተፈጨ ሩዝ መጠቀም አይቻልም ብታይ በቀደም ተናድጄ እያመመኝ ጋግሬ በማግሥቱ ሻገተ ተሞ እኮ የተጠቀምኩት ሩዝና እዚ ቀይ ጤፍ ብለው የሸጡልኝ ዱቄት ነው እርግጥ ትንሽም የፍርኖ ዱቄት ጨምሬበታለው ሣላምሠው በማግሥቱ ሻገተ😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አይዞሽ ውድ ስትጋግሪ ትኩስ ትኩሱን አታነባብሪ እስከሚቀዘቅዝ አለጣጥይው ይቻላል ዱቄቱማ ከተገኘ ውድ ለማናገኘው ነው እንጂ ሞቃታማ ከሆነ ለሶስት ቀን የሚሆንሽን ውጪ ቀሪውን እያጣጠፍሽ ፍርጅ አርጊው ውድ ❤❤😘
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 4 ай бұрын
@@nibrettube8913 እሺ የኔ ውድ
@zeritutube
@zeritutube 4 ай бұрын
ንብረቴ እኔ ምንም ቃል የለኝ ግን እደታላቅነቴ ልምከርሽ ከቻልሽ እደዝህ እየጋገርሽ ለገባየ አዉይዉ ትጠቀሚበታለሽ ቅርብ ካለሽ እኔ እወስዳለሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ግን መዳም አትፈቅድም እኔማ በርበሬ እና ይሄንን ብሸጥ አንድ ብዝነስ ነበር ግን በምላይ ብኋላ በነፃ ስሪ ብትኝስ 😂😂😂ገቢው ለሁለት ነው የምትል
@tetr4232
@tetr4232 2 ай бұрын
ሩዙን ለምን ደረቁን ፈጭተሽ አትጠቀሚም ውዴ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
መፍጫ የለኝም የኔ ውድ ❤❤
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
በቤት እርሾ የተጋገረ የውሃ ዳቦ
13:16
Melly spice tv
Рет қаралды 2,2 М.
Long Term Prune Plums Preservation Without a Refrigerator 🍂
25:12
Kənd Həyatı
Рет қаралды 924 М.
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН