Пікірлер
@shanybalcha9961
@shanybalcha9961 36 минут бұрын
Wawooooo good berchi
@SEIDADEM-i9m
@SEIDADEM-i9m 8 сағат бұрын
ዝንጅብሉን ዝም ብለን እንዳለ ሣንፈጨውም ላጥ አድርገን ከግንባር ያልበቀለ ፀጉር ላለን እሺት አሺት ብናደርገው ምንቺግር አለው መልሺልኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 сағат бұрын
ያሳክክሻል እንድሁም የማቃጠል ባህሪ ስላለው ያቃጥልሻል ሌላው ችግር የለውም ለምን በቅባት መልኩ አትጠቀሚውም ወይም ውሃውን ከቁርፍድ እየቀላቀልሽ ተጠቀሚው ❤️❤️
@FatumaKh
@FatumaKh 11 сағат бұрын
Tabrkilny wude sela asysheni betam Thank you ❤❤🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 сағат бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ውድ ❤️❤️😍🙏
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ዋው ሲያምር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 сағат бұрын
❤️❤️❤️😍🙏
@FatumaKh
@FatumaKh 13 сағат бұрын
ww❤❤❤❤👍👍👍👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 сағат бұрын
❤️❤️❤️😍
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 14 сағат бұрын
ስሚኝ እህት የተለያዩ እሩዝ ተልባ ካሮት እሬት አደባልቀን ሳሙናውን ብሰራ ችግር አለው ወይ አዴ ለመስራት ከመዳም ቤት ስላለን ስሰራ ይቆጣሉ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 13 сағат бұрын
አይ ውዴ ስላልሞከርኩት ይሄነው ልልሽ አልችልም ምክንያቱም ብኋላ ችግር ውይም ባይጣልሽ እንድታዝኝብኝ አልፈልግም ግን ተልባና እሩዝ አንድላይ የሰራሁት አለ ለብዙ ወራትም ተጠቀሜው በጣም ወድጄዋለሁ ወደታች አለልሽ እና የተልባና የቡናም ውድ እንደዚህ እያረግሽ ባንስ ለወር እየሞከርሽ መጠቀም ትችያለሽ ውድ ❤❤🥰
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 13 сағат бұрын
@nibrettube8913 🙏🙏🙏
@woynitube315
@woynitube315 16 сағат бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ንብረት እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ እጅሽን ይባርክ የሚገርም 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 15 сағат бұрын
ምነው ጠፋሽ ከቤትሽ ውድ ❤❤
@faxeekadir445
@faxeekadir445 18 сағат бұрын
Woww❤❤❤👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 16 сағат бұрын
❤❤❤🥰
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 Күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ብዝት ይበል ዋው ምርጥ እሥብሬ ነው የሠራሺው ቅርፍና ሮዝ ሜሪ ሣይቀቀል ሢሠራ ብዙ ጥቅም አለው ሁሌ ለፀጉራችን ብንጠቀመው ውዴታማ እንሆናለን በርቺልኝ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤🙏
@_1236-news
@_1236-news Күн бұрын
ሰላም ንብረትዮ ምርጥ የሮዝመሪን እና ቁርንፉድ አሰራር ነው እንዳያሳክክ ምርጥ ዘዴ ነው ግን የሚሸተው በእርጥቡ ሻሻ ስለሚያስሩ ይሆናል አየር ካከኚም አይሸትም ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
ትክክል ውድ ግን የት ጠፍተሽ ነበር ❤❤
@_1236-news
@_1236-news 20 сағат бұрын
@nibrettube8913 ንብረትዬ 😂 እረ አለው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 19 сағат бұрын
@_1236-news አወኩሽ ሃኒኮ ነሽ 😂😂
@_1236-news
@_1236-news 19 сағат бұрын
@@nibrettube8913 😍😂
@zeritutube
@zeritutube Күн бұрын
ንብረታችን የኔ ዉድ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ በተለያዩነገሮች ላች የጠቀመሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ❤ የቁርፍድ የሮዚ ሚሪ ዉሃ👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አመሰግናለሁ ዘራችን አች ምነው ጠፋሽ ከቤትሽ ውድ ❤❤
@hanytwin
@hanytwin Күн бұрын
ሰላም ንብረትዮ እንኳነ ደና መጣሽ ትላንት ሊቪ ላይሁኚ አመለጥሽኚ የዛሬው በጣም ጠቃሚ ነው እኔ ፀጉሬ በጣም የተስማማኚ የቁርንፉድ እና የባዚሊኑ ቅባት ነው በጣም አመሠግናለው አሁን ብርድ ስለሆነ ነው እግዚአብሄር ይማርሽ ጠንቀቅ በይ አሁን ግን ደና ነሽ መሰለኚ ቪዲዩ እስከመጨረሻው ማየት ትምህርት እናገኚበታለን❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤🙏
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara Күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አኔም አመሰግናለሁ ውዴ ❤
@Zinet-j7s
@Zinet-j7s Күн бұрын
ዉነቷነዉ ወላሂ በጣም አሪፍነዉ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤🙏
@konjonesh
@konjonesh Күн бұрын
ጠቃሚ የፀጉር ውህድ ነው ያጋራሽን እናመስግናለን ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 Күн бұрын
ሰላም ንብረትዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ቁጥርጥር ለፀጉር እድገት በጣም አሪፍ ነው ቅርፍድ ውሀ እኮ በሀሉም መልኩ ለመስራት ይመቻል የምር እኔ ከውህዶች ጋር እጠቀመዋለሁ አሪፍ ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤
@Zynbmohimmad-uo7zo
@Zynbmohimmad-uo7zo Күн бұрын
አብሺ ሺበት አይጨምረም😢😢😢ማሬ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አይጨምርም ውድ ይቀንሳል ፀጉር ያሳድጋል ያፋፋል ያበዛል ውድ ❤❤
@Zynbmohimmad-uo7zo
@Zynbmohimmad-uo7zo 19 сағат бұрын
@@nibrettube8913 እሺ አመረግናናለሁ
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql Күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤🙏
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Күн бұрын
ውድ የሀገሪ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን የኔ እህት ጥሩ አማራጭ ነው የኔ ይሽታል እያሉ ነበር 🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd Күн бұрын
ባለሙያ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አመሰግናለሁ ውድ ❤❤🥰
@FghJhg-t4u
@FghJhg-t4u Күн бұрын
ማሻአላህ 👌👌👌👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤❤🥰🙏
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት አለም ጥግ ሁሉ ሰላማችሁ በእጥፍ ይብዛ በርቺ ንብረትዬ ምርጥ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤
@ቤዛtebeቁጥር2
@ቤዛtebeቁጥር2 Күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ ንብረትዬ ዉዴ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Күн бұрын
ሰላም ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሮዝመሪ እና የቅርንፉድ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ቆንጆ ነው ውዴ ለፀጉር ወሳኝ ግብአቶች ናቸው እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤❤🙏
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia Күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የወንዜ ሽታ እውነት በጣም ለውጥማ አለ የኔ ጎበዝ ፎረፎር ፅጉሬ ደረቀ ማለት ቀረ ቁርፍድ በተፈጥሮው ብዙ ጥቅም አለው ሩዝ መሬ ማለት በእኛ በኢትዮጵያ ቋንቋ የስጋ መጥበሻ ማለት ነው ቪዲዮ እስከመጨረሻ ከተመለከትን ግብአቱም አሰራሩም ይገባናል በኋላ ድምፅ ማስገባትሽ መልካም ነው ምክንያቱም ሌላ ድምፅ አይረብሽም እግዚአብሔር ይማርሽ ጨርሶ የኔ ውድ እኛ ጋር ብርድ ስለሆነ ትንሽ ለሁሉም ተስማሚ አይሆንም ከለሩ በጣም ያምራል ልክ ነሽ ትርፍ ግዜሽን ነው ለእኛ ለምታካፍይን ለአንቺም ለእኛም ጠቃሚ ነገር ስለምታካፍይን እናመስግናለን በንፅህ እቃ ማስቀመጥ ነው ለሽታው ችግር የለውም ሩዝ መሪው ያስወግደዋል ያን ያክል ደግሞ ብታው አይረብሽም ዋው ያማረ ቁጥርጥር 👌ቫዚሊን ጥሩ ነው ግን ብርድ ስለሆነ ትንሽ ያስቸግራል ልክ እንዳልሽው ነው በብርድ ወቅት የፅጉራችን ቀዳዳ ስለሚከፈቱ ለብርድ ያጋልጣል ማሳጅ ጥሩ ነው የፅጉራችንን ጭንቅላት የደም ዝውውር ያነቃቃል እሺ እንጠብቃለን ለቅንድብም ጠቃሚ ነው ያልሽን እሺ እንሞክራለን እሺ እኛም እንውድሻለን እናከብርሻለን ላንቺም ሰናይ ግዜ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አመሰግናለሁ የኔ መልካም የፃፉ እጆችሽ ቁርጥማን አይካቸው ❤❤🙏
@ቤዛ-tebe-123
@ቤዛ-tebe-123 Күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንካን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የቁርንፍድ እና እሮዝሜሪኖ ዉሀ አጠቃቀም ካሪፍ አቀራረብጋር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን በርችልኝ ❤❤❤🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤🙏
@halweyahalweya
@halweyahalweya Күн бұрын
ፊሪጅ በይገበስ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
ይበላሻል ውድ ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ ሸር በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተሰቦቼ ሁሌም ላይክ ሸር እያረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤❤🥰🙏
@aberashhune
@aberashhune Күн бұрын
❤🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤
@hawawussen
@hawawussen Күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉጎበዝ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አሁን ምኑን አይተሽ ነው በዚህ ደቂቃ ዋው ያልሽው 😂😂😂
@ErekikMule
@ErekikMule Күн бұрын
ሰላም የኔውድ የኔ ፀጉር ከመሀል ሳስቷል ስለዚህ ምን ላድርግ​@@nibrettube8913
@miftahmuhye
@miftahmuhye Күн бұрын
ኧረተይ ሞከርኩት ግን እንዳልሽዉ አይደለም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
ምን ሆነብሽ ውዴ ❤
@TgDiana-dh5rk
@TgDiana-dh5rk Күн бұрын
ለፀጉርሽ ስትጠቀሚ ነካ ነካ ነው ምታረጊው በደንብ አትቀቢም ለምን?
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
ወደፊቴ ስለሚወርድ እና የስራ ስአት ስለምቀርፅ ነው እንደገና ሽሩባ ስሰራ እምጠቀም እንጂ ያየሽውን በራሴ ፀጉር ነው የምጨርሰው ❤❤
@SolomonDesalegn-q7k
@SolomonDesalegn-q7k Күн бұрын
Tebarki weda
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
❤❤🙏
@Lenda-n9c
@Lenda-n9c Күн бұрын
እስትወርነውየምንጠቀመው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Күн бұрын
አስከፈለግሽው እኔ አመት ሆነኝ መጠቀም ከጀመርኩ ውድ ❤️❤️
@Saada-sq4ke
@Saada-sq4ke 2 күн бұрын
ለከርዳዳ ፀጉርና ለብዙ ፀጉር መፍትሔ ካለሽ ውደ ፀጉሪ ብዙና ከርዳዳ ነው በተለይ ጫፍ ረጅም አይደለም ብዛት የሚቀነስና የሚለሰልስ መላ በይኚ 🌹🌹🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
የሰረኋቸው ጭቃ ቅባትም ውህዶቹም አሉ ቪዶወቼን እየገባሽ እያቸው እና ተጠቀሚ ውድ kzbin.info/www/bejne/l6LRe5amrrmmZrMsi=IW3JOZmKM-wPSpj8
@Saada-sq4ke
@Saada-sq4ke 2 күн бұрын
ለከርዳዳ ፀጉርና ለብዙ ፀጉር መፍትሔ ካለሽ ውደ ፀጉሪ ብዙና ከርዳዳ ነው በተለይ ጫፍ ረጅም አይደለም ብዛት የሚቀነስና የሚለሰልስ መላ በይኚ 🌹🌹🌹
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤❤❤😘
@Hfsas-w5z
@Hfsas-w5z 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️❤️
@agmas-ue6iw
@agmas-ue6iw 3 күн бұрын
ደስ ይላል በርች ደምሪኝ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️😍
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 3 күн бұрын
ሰላምሰላምሰላምሰላምሰላምይብዛልዋዋዋማሻላህ ትክክክል በጣምአራፍን በረችል
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
❤️❤️😍
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ❤ ተባረኪ ግን የሳሙና ቅርፅ እንዲወጣ ስንት ሰዓት እናቆየው ? ልክ ነሽ በሙቀት ጊዜ በፍሳሹ እንጠቀማለን አሁን ላይ ደግሞ በሳሙና መልኩ ጥሩ አሰራር
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ ለአድቀን አሳድሪው ከዛ በራሱ ይለቃል ውድ ❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 күн бұрын
@nibrettube8913 እሽ ውዴ❤🌺
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አድስ ከሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ በተሰብ ይሁኑ እንድሁም ነባር ቤተሰቦቼ ሁሌም ላይክ ሸር መልካም አስተያየታችሁን እየሰጣችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤😍🙏
@woynitube315
@woynitube315 3 күн бұрын
💜💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤️❤️
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ምርጥ አሰራር ነው ዋውውው ጎበዝ ነሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤️❤️🙏
@fkrfkr-iq4iw
@fkrfkr-iq4iw 3 күн бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ አሠራሩ በጣም ወድጄዋለው ዋው👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤️❤️❤️
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 3 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኘ ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ የምር ይህንን ለመስራት ውይ ሳለፍ 😂እኔም ሞክሬው ነበር አንች ግን ካሚራ የሚይዝልሽ አለ መሰለኘ አሪፍ አሰራርነው የሰራሽው እናመሰግናለን ስላጋራሽን በርችልኘ🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤️❤️
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 күн бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ማማየ በርች ጎበዝ🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤❤
@سبحانالله-ح6ع4ب
@سبحانالله-ح6ع4ب 3 күн бұрын
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤️❤️
@kierkm5305
@kierkm5305 3 күн бұрын
ምረጥ ሰራ ነው ዎውውው ታምኔሉ ግን😮😮🎉በሼር መጠው በሆን ሰው ለቤቱ አዲሰ ነኝ😅😅 የካሮት ሻንቦ🙆
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤️❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 күн бұрын
ሰላም ንብረቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ የሚሰራ የካሮት ሳሙና ነው የሰራሽው እናመስግናለን የኔ መልካም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤️❤️🙏
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia 3 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የወንዜ ሽታ እውነት ለመናገር ጎበዝ ነሽ ልክ ነሽ እስከመጨረሻው መከታተል ጥሩ ነው ሌላው የካሮት ጥቅሙ ልዩ የሚያደርገው ለአይን ጥራት ፣ለፀጉር ፣እንዲሁም ለሳሙና ለምግብነት ቪታሚን ያለው አትክልት ነው እናም ከነ እሰራሩ ከነ ሙሉ ግብአቱ ስላጋራሽን እጅግ እናመስግናለን ❤ እኛ ጋር ብርድ ተንድቷል ልክ ነሽ ዋው እንዴት እሪፍ ሳሙና ሰራሽ ልዩ ነው እኛም እናመስግናለን ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
❤️❤️❤️😍🙏