No video

100% ፊቴን ፅድት አርጎ ያሳረፈኝ ባለ 7 ጥቅሙ የፊት መታጠቢያና ክሬም // Olay total effect 7 in 1 face Wash and cream.

  Рет қаралды 268,084

Meski Tube

Meski Tube

4 жыл бұрын

100% ፊቴን ፅድት አርጎ ያሳረፈኝ ባለ 7 ጥቅሙ የፊት መታጠቢያና ክሬም ኦላይ // Olay total effect 7 in 1 face wash and cream.

Пікірлер: 706
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
amzn.to/36IoZS2 ሊንኩ ነው የክሬሙ amzn.to/3lQblkl ይሄ ደሞ የሳሙናው
@selinateklesionselu6416
@selinateklesionselu6416 3 жыл бұрын
Gobez
@merikabu4118
@merikabu4118 3 жыл бұрын
Yet ygegal meskiye
@mahidemisse8422
@mahidemisse8422 3 жыл бұрын
Please can you link the scrub ?
@user-gj9lv4qh1y
@user-gj9lv4qh1y 3 жыл бұрын
ሊኩላይ ያስቀመጥሽውና በvideo የምታሳይን አንድ አይደለም
@user-gj9lv4qh1y
@user-gj9lv4qh1y 3 жыл бұрын
ማለቴ ክሬሙ
@meskitube16
@meskitube16 4 жыл бұрын
ጥሩ ጥሩውን ለናንተ ብያለው ተጠቅማቹት ትወዱታላቹ ምን ልቀባ ብሎ ማሰብ የለም 7 ጥቅም በአንድ የያዘ ነው መልካም ቀን ደምቃቹ ዋሉ።
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 4 жыл бұрын
መስኪየ vitamin e oil ena rose water with gryclin letekem nuber gezchew tenant
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 4 жыл бұрын
Awo olay batam arife cream nw day and night cream alge sope gen yelagem
@meskitube16
@meskitube16 4 жыл бұрын
@@helenadonaitube1032 ሳሙናውንም ግዢው በጣም ምርጥ ነው
@meskitube16
@meskitube16 4 жыл бұрын
@@imissmyfather8109 Rose water ተጠቅሜዋለው ጥሩ ነው ቫይታሚኑም ጥሩ ነው gryclin ግን ተጠቅሜ አላውቅም
@alchilmyalante8401
@alchilmyalante8401 4 жыл бұрын
እስኪደሞይሄንንገዝቼእሞክራለሁ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እኔ ደስ የምትይኝ ሚካፕ አትጠቀሚም ተፈጥሮ ውብ ነሽ ሚጣን እማምላክ ታሳድግልሽ, ሳምምም አድርጊልኝ
@helanqide1169
@helanqide1169 3 жыл бұрын
ክሬምን ብቻ በንጠቀመዉ ቺግር አለዉ
@powerlink6511
@powerlink6511 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆጆጆ የሁሉም ፎቶ ብታስቀምጭልን ደስ ይለናል በደምብ እንድነበብ አድርገሽ ፖስችልን አንብበን እንድንገዛ ፎቶዉን አስቀምጭልን በተረፈ እናመሰግናለን ልጅሽም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አባትየ ቁዱስ ምካኤል ጥላ ከለላ ይሁንላት ማማየ
@jgghffgffgjhj1986
@jgghffgffgjhj1986 4 жыл бұрын
Tikikili new foto binorani dasilali
@user-iw8bg9cy5q
@user-iw8bg9cy5q 2 ай бұрын
አመሰግንሻለው በጣም አንቺ ላይ አይቼ ገዝቼ ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም ተመችቶኛል በጣም❤❤❤❤
@hananebrahimhussan9327
@hananebrahimhussan9327 4 жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ሚጣ እዴት ናት እናትነት ደስ ይላል አይደል እኔም ካቺ እኩል ነው የወለድኩት መስኪዬ ለጠቆረ አገት የጠቀመኝ ነገር ሹክ ልበልሽ ልበላችሁ ሞቅ አለ ውሃ ላይ ትንሽ ፎጣ ነክረን ከጨመቅን ቡሃላ በሱ በደብ መፈተግ ቢያስ ለ 3 ግዜ እየነከርን እየጨመቅ ያለምንም ጥርጥር በ3 ቀን ውስጥ ወለል ነው ሚለው ጧት እና ማታ ስንነሳ ስንተኛ
@user-vn2sc3rb3k
@user-vn2sc3rb3k 4 жыл бұрын
በጣም arif New ተጠቀሙት ፊት በጣም ወዛማ ነው ሚያደርገው ለስለስ ይላል በዛላይ እኔ የሙዝ ስክራብ ተጠቅሜ ሎሚ አበዛሁበትና ከዛ ሽፍታ ወጣብኝ ሙሉ ፊቴን እሄን ክሬም ስጠቀም እንዳለ በአንዴ ነው የጠፋልኝ ዋጋው ደሞ አሪፍ ነው 45.66 ነው ሁለቱ በሳውዲ ሪያድ ማለት ነው😍😍😍❤❤❤❤👏👏👏😘😘መስኪየ ውድድድድድ ግን እስክራብን ፎቶ አርጊልን እባክሽ እንስተግራም ፅፌልሽ አልመለሽልኝም ማር
@saleamathubia9028
@saleamathubia9028 4 жыл бұрын
እሽ እህታችን እና መሰግናለን እሽ እህታችን በመጀመርያ የተቀባሽውን ሰማያውይ ከለሩን በፎቶ አስቀምጭልን ማለት የጠቆረውን የሚያጠፍውን በፎቶ አስቀምጭልን
@user-mi9no2gl8m
@user-mi9no2gl8m 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርች አገትሽ ይለቃል እኔም እርጉዝ ሆኛ አገቴ በጣም ጥቁር ሆኖብኝ ነበር አሁን ለቆል ምንም ነገር አልተጠቀምኩም
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 жыл бұрын
መስኪ በጣም ነው የማማሰግንሽ 3ቱንም አንቺ ባልሽው መሰረት እየተጠምኩኝ ፊቴ ለራሴ እስኪገርመኝ ለውጥ አመጣ የመጀመሪያን ጨርሼ መታጠበያውን ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ገዛሁት thank you የኔ ማር ከዚሁ በኃላ በታአምር አለቀይርም በጣም ተስማምቶኛል ::
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሚስማማ ነገር ማግኘት ይከብዳል በርቺ
@hawatube8358
@hawatube8358 3 жыл бұрын
ስሙ ምን ይላል እኔም ልጠቀመው
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 жыл бұрын
@@hawatube8358 OLAY 7 IN ONE ይባላል
@user-fu1yf4xv5i
@user-fu1yf4xv5i 3 жыл бұрын
@@meskitube16 ሁሌም መጠቀም ይቻላል ወይ
@user-fu1yf4xv5i
@user-fu1yf4xv5i 3 жыл бұрын
@@geniigenni3262 ሁሌም ትጠቀሚዋለሽ ጧትም ማታም ወይስ እደት ነው ማም
@kevinjohnson1568
@kevinjohnson1568 4 жыл бұрын
ከእግዚያብሄር የተሰጠችሽ ስጦታሽ አንገታን ብትስሚ ከንፈራን ብትስሚ ያንቺ ናት ማንከልካይ አለሽ ያንቺ ናት የተሰጠችሽ እድግ ትበልልሽ እንካን ደስ አለሽ
@masiyagahe4129
@masiyagahe4129 4 жыл бұрын
መስክዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ግን በማዳም ቤት ለምሰሩ ልጆች ለፊት ምርጥ ማስክ ሹክ ልበላቹ የቡና ዱቄት ማር እና እሮብ ወይም እርጎ አንድ ላይ ቀላቅላችሁ መጀመሪያ ፊታችሁን ትጥብ ብላችሁ አዳርቃችሁ ከዛ ማስኩን ተቀቡት እና ለ15 ደቂቃ አቆይታችሁ ታጠቡት ጣም ምርጥ ነው ፊት ያለሰልሳል
@masiyagahe4129
@masiyagahe4129 4 жыл бұрын
@@bintsemu8941 ንስካፌ አልሞከርኩትም የቡና ዱቄት ነው ጥሩው
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
Meski እኔ ከ 8 አመት በላይ ይሆነኛል ሰጠቀመው ....olay my everything ❤👈 age defying fase wash and night mosisturiser woooow ...እራሱ እድሜ ይቀንሳል ማለት የፊት መጨማደድ ....ድባይ አለ በየ ሞሉ 55ድረሀም ነው የሚያውቀው ያለ አይመሰለኝም ...thank u meski ....ልጅሸ እንዴት ናት
@user-zf5rt2nf4y
@user-zf5rt2nf4y 4 жыл бұрын
ሞል ብቻ ነው ሰደርያም ይገኝል
@muluaelmaelm1128
@muluaelmaelm1128 4 жыл бұрын
እስኪ ዉደ ፎቶዉን ላኪልኝ
@siedienhussen9246
@siedienhussen9246 4 жыл бұрын
በእናትሽ እውነት ነው እንደ???እርግጠኛ ከሆንሸ ማዳት እየዘፈነብኝ ነው።ፎቶውን ወይም እማገኝበትን መንገድ ንገሪኝ...
@kdestkidist3693
@kdestkidist3693 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ልግሽንም እግዚያብሄር ያሳድግልሽ
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናአመሰግናአለን ልጅሽ ታምራአለች እግዜአብሄር ያሳድግልሽ
@getetagel6291
@getetagel6291 4 жыл бұрын
እናት በጣም ነው የምናመሰግነው በርቺ እመብርሐን ካችጋራ ትሁን ። ግን አንድ ነገር ፈለኩ የፊትሽ ብሩሽ እና መታጠብያው አይታይም ከቻልሽ እዲታይ ብታረጊው በጣም ደስ ይላል
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 4 жыл бұрын
Ewyiii yena fiker mitateya wedjate lemote new meskiya tnx yena wud fetarii metayan yasdeglsh yena debushebush emuuupppaaa
@user-sg7it8hj1v
@user-sg7it8hj1v 4 жыл бұрын
መሲየ የኔቆጆ ልጅሽን ሳሚልኝ በተረፈ ስለ እምታቀርቤቸው ነገሮችሽ ከልብ እናመሰግናለን ውዴ
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 2 жыл бұрын
ዋውው መስኪዬ እማርዋለው አመስግናለሁ ስላም ይብዝ እማ ምንም ተጠቅሜ ስለማላቅ አሁን እማክራለው ግራ ገብቶኝ ነበር 😘😘😘😘
@buzeabuzea4047
@buzeabuzea4047 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ እኔም ሞክሬው ተመችቶኛል
@user-gk5hj6ov5j
@user-gk5hj6ov5j 4 жыл бұрын
የትነው ሚገኘው
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
የት ነሽ ዱባይ ከሆንሽ የት እንደሚሸጥ ንገሪኝ
@tizitatisfa304
@tizitatisfa304 3 жыл бұрын
ስሙን ንገሪኝ የክሬ ሙን ፎቶን sis
@seanytseanyt7246
@seanytseanyt7246 4 жыл бұрын
መስኪ እስኪ ፍቶውን አስቀምጭልኝ
@selamydengellegi2586
@selamydengellegi2586 4 жыл бұрын
ስላም መስኪ እንኳን በስላም መጣሽ እስኪ ፎቶ አስቀምጭልን ስሙን ለይተን እንድንገዛ እኔም ፊቴ ላይ ሽፍታ አስቸግሮኛል
@hajiyanegn6114
@hajiyanegn6114 4 жыл бұрын
አው ፎቶው ብታስቀምጥልን
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 жыл бұрын
እመብርሀን ታሳድግልሽ ሚጣዬን እናመሰግናለን
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 4 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ🥰
@ritakonjo1234
@ritakonjo1234 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እስኪ እሞክረዋለሁ
@pitybit9527
@pitybit9527 4 жыл бұрын
Eshi Yene wedi betam enamsgenali eski demo arif yhune leshi mendnw sewnti yamslsli
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 4 жыл бұрын
ቆንጆ አመሰግናለው ትደግልሽ
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 4 жыл бұрын
Simple and konjo Thanks ;) your baby is like a doll...Meski enjoy your time now with your baby every moment, trust me it pass quick and kids grow fast...my baby is 2yrs old now and I have no idea how time flew by....
@meskitube16
@meskitube16 4 жыл бұрын
Sabrin Aa Very true sis thanks💖💖 God Bless your baby
@sunnyzenbe9711
@sunnyzenbe9711 4 жыл бұрын
ውብ ነሽኮ እናቴ ትሙት የኔ ደርባባዬ ከልብ እናመሰግናለን
@waine6059
@waine6059 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ማሬ እኔማ ፊቴ ግራ ገብቶኝ ነበር እስቲ እሞክረዋለው ቀይ ነኝ እናም ፊቴ ሽፍ ይልብኛል ሽፍ ብሎ የሽፍታው ቦታ ይጠቁራል እስቲ አሁን ያልሽው ኦሌ እጠቀማለው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የእኔ ማር እማምላክ በክንፈ ረዴታ ትጋርድልሽ
@ewoloyewa3202
@ewoloyewa3202 4 жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለን መሢ ልጂሺ ሥታምር ፈጣሪ ያሣድግልሺ ቆጆ
@hananebrahim939
@hananebrahim939 4 жыл бұрын
መስኪ ላገትሽ ጥሩ መፍትሄ ልስጥሽ በራሴ ሞክሬው 100 ፐርሰት ውጤት ያየሁበት ነው ሞቅ ያለ ውሃ ውስጥ ፎጣ ከተሽ አውጭና ጭምቅ አርገሽ በዛ ቢያስ ለ 2 ደቂቃ መፈተግ 1 ግዜ ብቻ ሳይሆን 2. 3 ግዜ ፎጣውን እዳዲስ ልብ አለው ውሃ ውስጥ እያስገባሽ እጨመቅሽ መፈተግ ቀን በቀን በ3 ቀን ውስጥ ለውጥ ታያለሽ
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ሌላ ከቻልሽ ብትመልሽልኝደስ ይለኛል እህቴ ፊቴ ላይ ጥቁር ነጥብ ነጥብ ፊቴ ላይ አሉብኝበምን ይጠፋል ይሄን ካወቅሽ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል
@hanabelay247
@hanabelay247 4 жыл бұрын
Thank you dear actually I have oily face I will try ..
@betelihamethiopia7442
@betelihamethiopia7442 4 жыл бұрын
መስኪዬ ኢትዮጵያስ አገኛለሁ በማንኛውም ቦታ በቅርብ ስለምገባ ምዴፈጣሪ ፈቃድ እዛ ካጣሁ ጄምሬ ፊቴ እዳይበላችብኝ እፈራለሁ
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 4 жыл бұрын
Enamsegenalan Lejishen Egziabher yesadegelashe bexam temaralechu
@salahamr7635
@salahamr7635 3 жыл бұрын
እንዴት ነሽ መስኪ olay ክሬም ገና ዛሬ አገኘሁ አሰሪዬ ነበረች የገዛችው እና ማታ ማታ የሚቀባ ነው የሚለው ከዛ ውጭ ብጠቀመው ችግር ይፈጥራልዴ ?
@meskitube16
@meskitube16 3 жыл бұрын
salah amr ምንም አይሆንም በፈለግሽው ሰአት ተጠቀሚው
@salahamr7635
@salahamr7635 3 жыл бұрын
እሽ በጣም ነው የማመሰግነው
@user-oq5gu3ce9b
@user-oq5gu3ce9b 6 ай бұрын
Maski tabarakii buzu nagar kaa ashii tamiralo baxam wadi chaloo nurilinyi
@merammohamed8324
@merammohamed8324 4 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ፎቶውን አስቀምጪልን ስክራብን ገዝቼው በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን
@rerem7914
@rerem7914 4 жыл бұрын
የት ነው ያገኘሹ እህት
@merammohamed8324
@merammohamed8324 4 жыл бұрын
@@rerem7914 ፋርማሲ አለ ስክራቡም ፈሳሽ ሰሙናም አለው
@alonaretreta3973
@alonaretreta3973 4 жыл бұрын
Yene wida teberaki
@lealtibinyam2077
@lealtibinyam2077 3 жыл бұрын
Yet akebabi new yagegneshw
@t.ggonderiwa8426
@t.ggonderiwa8426 4 жыл бұрын
እናመስግንለን መስኪየ ልጅሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ. ክርሞን ግን ቀን ተቅብት መውጣት እንችላል
@lidugezahgn8785
@lidugezahgn8785 4 жыл бұрын
አመሰግናለው መስኪ በጣም ነው ሚመቸው ሞክሩት ጋይስ በጣም ነው ሚመቸው
@almazalmazoh4072
@almazalmazoh4072 4 жыл бұрын
መስኪዬ እንደ ትንሽ እናት ሚጣ ደህና ናት ሳም ሳም አድርጊልኝ የኔ ቆንጆ እወዳችሁ አለሁ
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 4 жыл бұрын
መሰኪዬ እናመሰግናለን ፎቶው ብታስቀምጪልኝ ካላሰቸገርንሽ
@user-gw8qt5wf2z
@user-gw8qt5wf2z 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልጅሽ እንዴት ናት አላህ የሰድግልሽ
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ ካገኘሁ እሞክራለሁ ቡጉርና ጠባሳው አልጠፋ ብሎ አስቸግሮኛል
@qatardoha9424
@qatardoha9424 4 жыл бұрын
እኔምይሄነውምጠቀመው. መታጠቢያውግን. አልተጠቀምኩትም ክሬሙ ቀይሬ ፊቶ አልተስማማኛም. ይሄግን በጣምነው. ምጠቀመው ትክክልነሽ ማር በጣምአሪፍነው
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
የት ገዛሽው??/አረብ ሀገር?
@qatardoha9424
@qatardoha9424 4 жыл бұрын
@@Hanihani-lw8sw ሁሉም. የገበያማአከላትአለ ሉሉ. ሞል. ትላልቅየገበያማአከላት አለልሽ
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በጣም ቆንጆ ነው ግን ኦላይ ተመሳሳይ ፎርጅድ አለው መለየት አልቻልኩም እባክሽ ካወቅሽ ብትነግሪኝ
@edenbeletel3032
@edenbeletel3032 4 жыл бұрын
Hi meskiye,egziabher yakbrsh sile hulum.kninetsh yelele nw saladnksh alalfm..tebarki ehite🙏 Lelaw meski,creamu le day nw or night?weyis any time metekm yichalal..?just yichin ngrign thank u dear🙏🙏
@asmerttekle4893
@asmerttekle4893 4 жыл бұрын
መስኪዬ ዛሬ ልገዛ ሄጄ ግራ ተጋብቼ መጣው የቀን እና የማታ አለው አንቺ ያሳየሽን የቱን ለሁለቱም ከሆነ እባክሽ ፎቶ አስገቢልን ለቀንም ለማታም የሚሆነውን ብታሳይን ደስ ይለኛል ዋጋውም ለኔ ስለተወደደብኝ ለቀን የሚሆነውን አሳይኝ በጣም መግዛት ስለፈለኩ ነው
@user-gh6oh2je5z
@user-gh6oh2je5z 4 жыл бұрын
ውዴ የሳሙናውም የክሬሙም ስም አንድ ነው ወይ ማለት በምን ለይተን ማወቅ እንችላለን?ብሩሹስ ግድ ነው?
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ
@saraabedalla1673
@saraabedalla1673 4 жыл бұрын
እናመሰግናላን ውዴ ስወድሽ እኮ ልጅሽንም አላህ ያሰድግልሽ ውድ ያገሬ ልጅ
@user-pk9mu7zg6p
@user-pk9mu7zg6p 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ እና ከቻልሽ ፎቶ አስገቢልን የሁሉንም በተለይ ቡሩሹን እስክራቡን ፊት ላይ መቆየት አለበት ወይስ ወዲያው መለቃለቅ ተባረኪ ደሞ ሳላመሰግንሽ የማላልፈው የሙዙን ማስክ ከወራት በፊት መጠቀም ጀምሬው አልሃምዱሊላህ ለውጥ እያየሁበት ነው ይሰባበራል እንጂ ምስጋናዬ ከልብ ነው የኔ ቆንጆ ልጅሽን ሳሚልኝ
@omaralatawi677
@omaralatawi677 4 жыл бұрын
የሰድግልሽ አለህ ልጅሽ
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
ጠፍተሽብናል መስኪ ምነው በአላህ በሰላም ነው ባለፈው ለስስ ብዛት ለሚፈልጉ ሰዎች video ከሰራሽ ሌላ video አልሰራሽም😥💔ኢንሻአላህ በሰላም ነው ብዬ ተስፉ አለኝ አላህ ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ❤🇪🇹❤
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
መስክዬ በጣም እናመሰግንሻለ ን በርቺ ጎበዝ
@tube-lh2xw
@tube-lh2xw 4 жыл бұрын
ውይ መስኪየ ልጅሽንም ስላሳየሽን እናመሰግናለን አላህ ያሳድግለወሽ
@tsiduuwaguu7260
@tsiduuwaguu7260 2 жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን እኔ ፊቴ በጣም እያስቸገረኝ ነው ያልተቀባሁት ነገር ኤለም አሁን እስቲ እሞክራለሁ
@muluhabtam9950
@muluhabtam9950 4 жыл бұрын
እገዚያብሔር ያሣድግልሽ ስታምር አንድ ጥያቂ ልጠይቅሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ የፈቴ ጸጉር እረዝምም ነዉ የሗለየ ጸጉረ በጣም አጭር ነዉ እና ምን ባ ደርገዉ ይሻላል ንገሪኝ እባከ እህቴ እኔ የያለዉት ኢትዮጵያ ነዉ ግን ሁሊም እከታተልሽ አለዉ
@mesfinseleshi1494
@mesfinseleshi1494 4 жыл бұрын
were we get the brush
@fajer7654
@fajer7654 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እናመሰግናለን
@ekizee533
@ekizee533 4 жыл бұрын
Konjiye Ena keni Libi yalesh Liji neshi thank u So much Mesiki 😍😍😍❤❤❤❤Yene Konjo lijishini Allah yasadigilish 💜💓💓💓💖💖💖
@meronedemisse6645
@meronedemisse6645 3 жыл бұрын
Hi Meski, please tell detail about Olay
@user-uj5uo1jp5p
@user-uj5uo1jp5p 4 жыл бұрын
Thank's መስኪ ልጅሽም አላህ ያሳድግልሽ
@yordanosabebe7239
@yordanosabebe7239 4 жыл бұрын
Meskiya ..betam new mewdsh madnksh ....egzbher yebarksh yetbksh
@haben9222
@haben9222 3 жыл бұрын
Can you show us about sunscreen.! Which sunscreen do you use?
@maryamgulzar1878
@maryamgulzar1878 Жыл бұрын
I'm from Pakistan plz make videos in English
@fatimadesalw8769
@fatimadesalw8769 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ አላህ ያሳድግልሽ
@hanantobe6116
@hanantobe6116 3 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ማር እስኪ በነካ እጅሽ ያይን ስር ጥቁረትን የሚያጠፋ ነገር መላ ካለሽ ሹክ በይኝ እማዬ?
@dinagod6798
@dinagod6798 4 жыл бұрын
Wawww betam arife new etkemew neber
@hiwotejeneetnew6012
@hiwotejeneetnew6012 4 жыл бұрын
Meskiyee kiremun bichaa newu yee agewut balela samuna taxibe maqabat yichilalewu?
@amennaolhailu1325
@amennaolhailu1325 3 жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ የኔ ፊት በጣም ደረቅ ነው Olay ተጠቅሜ አልተስማማኝም ምን ትመክሪኛለሽ
@user-hi1qd7oc9v
@user-hi1qd7oc9v 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪየ አፊት እስክራቡን መታጠቢያ ሳሙናሽን ቡርሹን ክሬሞችን እባክሽ ሊኩን አስቀምጭልኝ መጠቀም ፈልጌ ነው
@khaireaahmad1933
@khaireaahmad1933 4 жыл бұрын
ine gen olay sekaba ayesmamangm ihe dagmo fiten yasabitewal lamidi new inam yakatilengl
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 жыл бұрын
መስኪዬ እንኩዋን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ፊቴ በጣም ደረቅ ነው ደግሞም ብጉር ጠባሳም አለብኝ ! ሚጣን ሳሚልኝ የኔ ቆንጆ!😍😘
@ethrlb6530
@ethrlb6530 4 жыл бұрын
Hi
@user-qx3vg7kl9b
@user-qx3vg7kl9b 3 жыл бұрын
Hi
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
መስኪ ይቅርታ መልሺልኝ ጥዋትና ማታ ነዉ ምትቀቢዉ መልሺልኝ በናትሽ ወይስ ማታ ብቻ ነዉ ምትቀቢዉ ደሞ በፀሀይ መባት እችላለን መልሺ ስወድሽ እንደገዛ እኔ በጣም ግራ ገብቾኛል ምቀባዉም ነገርና ምታጠብበት
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 4 жыл бұрын
I have been using the moisturizer for a while it is great , I will try the cleanser. Thanks for the info!
@weynlove7168
@weynlove7168 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ ቆንጆ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለሁ ይሄን ክሬም ተቀብቼ ፀሀይ ቢነካኝ ችግር አይኖረዉም ማለት ተቀብቼ ፀሀይ ላይ ብወጣ
@signortahubbi9046
@signortahubbi9046 3 жыл бұрын
enamaseginalen arif new barch ist be fota askamiclen sostunim
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 жыл бұрын
Egzabhir yibarekeshi abo edki emokeralhu
@betitube6867
@betitube6867 3 жыл бұрын
meskiye endet nesh cream end moisturizer metekem alchilm? fite endanchi aynet new. original mehonuns bemn akalew
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን ቀንም ብንጠቀም ምንም እፊክት አያመጣም
@user-tm9tl4pm5s
@user-tm9tl4pm5s 4 жыл бұрын
እኔ ተጠቃሚነኝ ምንም ችግር አያመጣም ፊት በጣም ያሣምራል
@jgghffgffgjhj1986
@jgghffgffgjhj1986 4 жыл бұрын
woww dasi yilali kazi bafiti taxaqime alawukimi yachini isiki ahuni lamaxaqami asibe alhu gini anduni alaeokumi balafo asayiche alohu yemitilini isunimi biyaeuki dasilani nabara isuni badabi alasayashimi la maninahumi eusixi gabiche ifaligalo
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 4 жыл бұрын
*ክሊር ያልሽውን ፎቶውን አስቀምጭልኝ ወይንም መገኛውን ሊንክ እናም ብሩሹን የፊቱን ማጠብያ አስቀምጭልን*
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 жыл бұрын
ጥሩ ጥያቂ ነው መሲ
@Selamfitwe21
@Selamfitwe21 4 жыл бұрын
Yena Konjo enkuan Mareyam Marecheshi Demo Betam Amesgenalehu😍😍😍
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ፊት ደረቅ ነው ደግሞ ብጉር ብልሽትሽት አድርጎታል አሁንማ ተስፋ ልቆርጥ ነው ደግሞ ብዙ ጊዜ የምታሳይንን ነገር ሱፐር ማርኬት ስሔድ አላገኘውም ያለሁት ሳኡዲ ነው
@zuzu1328
@zuzu1328 4 жыл бұрын
ለምንተስፋ ትቆርጫለሽ እንደዚህ አምታስቢ ከሆነ ደካማ ትሆኛለሽ ስለዚህ በትህግስት ተንከባከቢው ይሄ ደሞ ያሳየችው ሳውዲ ሞልትዋል ፋርማሲ።
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
@@zuzu1328 እሺ zuzu አመሰግናለሁ ብታይ ያልሞከርኩት የለም ስልችትትት ብሎኝ ነው እስኪ ደግሞ ፋርማሲ የሚገኝ ከሆነ እጠይቃለሁ እኔ እስከዛሬ የምታሳየውን የምፈልገው ሱቅ ውስጥ ነበር ላገኘው አልቻልኩም
@zuzu1328
@zuzu1328 4 жыл бұрын
@@user-tq9tl2fe6o ፋርማሲ ፈልጊው አለ አንዱ ፋርማሲ ብታጪው ሌላኛው ታገኛለሽ።
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
@@zuzu1328 እሺ እህቴ እፈልገዋለሁ መልካም ቀን ይሁንልሽ አመሰግናለሁ
@zuzu1328
@zuzu1328 4 жыл бұрын
@@user-tq9tl2fe6o አሜን ለሁላችን።
@aynalembanch8319
@aynalembanch8319 2 жыл бұрын
Mesk selam lanch yihun filefit tsegur iyesheshe bign nw min madireg alebign
@kidistbirhanu2763
@kidistbirhanu2763 3 жыл бұрын
Bio oil ነው እምጠቀመው ይሄ ደግሞ ከዚህ ይበልጣል
@user-jq4zm8cc3s
@user-jq4zm8cc3s 4 жыл бұрын
መሥኪየ ሰላም ነሽ ሚጣ ደናነች እያደገች ነው ? ልጠይቅሽ የምፈልገው ለፀጉርሽ ይጠቅመኛል ብለሽ ያዘጋጀሽውን ነገር ለስንት ጊዜ ነው የምትጠቀሚው መሥማማቱንና አለመሥማማቱን በስንት ጊዜ ነው የምታቂው
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስድግልሽ ሚጣዬን መስኪ ለካ ወልደሽ ነው የጠፍሽው እኔ ፊቴ ጥቋቁር ነገር አስቸገረኝ እስቲ እሞክረዋለሁ
@rakrak4060
@rakrak4060 Жыл бұрын
ሞከርሽው ውዴ ንገሪኝ እደትነው
@mnmb1969
@mnmb1969 3 жыл бұрын
የኔቆንጆ፡የፃሀይ፡መከላከያ፡ቆንጆነዉ፡የምትዪዉን፡አሣዪኝ
@HuaweiY-xt4mp
@HuaweiY-xt4mp 4 жыл бұрын
Emaberahane .tasadegelese Yana konego
@user-ei3es3uv2p
@user-ei3es3uv2p 4 жыл бұрын
Kemtkmew 10 kene honoghal betam konjo newe lewet aychbtalehu Fete yalselsal,sedet yadergal,yasameral lewet aychbetalehu
@abrishzgret
@abrishzgret 2 жыл бұрын
Yene konjo lij stamr fetari yasadglish 🙏
@user-wl6yj6cu8m
@user-wl6yj6cu8m 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ልጅሽን እመአምላክ ታሳድግልሽ
@user-ln6jz3es9g
@user-ln6jz3es9g 4 жыл бұрын
Yene mar allah yasadgelsh
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
እኔ እከታተልሻለሁ ግን ኮሜንት ሠጥቼሽ አላውቅም ሻምፖም አቀረብሽልን ግን እማናገኛቸው ናቸው ብዙ ጊዜ የምታቀርቢው።በእነዠርግጥ አይመችሽም አራስም ስለሆኖሽ።በተቻለሽ መጠን የት እና እንዴት እንደምናገኛቸው ብትነግሪን ስል በትህትና አጠይቅሻለሁ።በተረፈ ሚጣን ሳምምምምምም አድርጊልኝ M በኝ ከዱባይ የህፃን ልጅ ሱሰኛ😘
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 3 жыл бұрын
ተጠቅሜ ለውጥ ካገኘው በጣም ላመሰግንሽ እመጣለሁ 🙏
@NaNa-hs1cf
@NaNa-hs1cf 4 жыл бұрын
እግዚያብሄርያሳድግልሽም ጣዬን
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
😮 wow beutiful baby God bless you🙏🏾
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 31 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН