እቤት የተዘጋጀ ፊት ጥርት የሚያረግ የሞተ ቆዳን የሚያፀዳ ክሬም Home made facial cream

  Рет қаралды 2,323,944

Meski Tube

Meski Tube

5 жыл бұрын

ሙዝ በቫይታሚ ሲ ካርቦ ሀይድሬት እና ኒውትረን የበለፀገ ሲሆን ለቆዳችን ትልቅ ጥቅም አለው እሩዝ ፕሮቲን ስላለው እሱም ጠቃሚ ነው የጠቋቆሩ ነጠብጣቦችን ያጠፋልናል

Пікірлер: 2 100
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፊታችሁ ወዛም ለሆነ እና #ብጉር ካለባቹ ምንም አይነት ቅባት #አትጨምሩ ደረቅ ፊት ያላቹ ኮኮናት ወይም ኦሊቭ ሌላም የሚስማማቹ ካለ አርጉበት ተቀብታችሁ በ 1ሳምንት ለውጥ ታያላቹ የተረፍውን ፍሪጅ አስቀምጡት ሙዝ ቫይታሚን ሲ እሩዙ ፕሮቲን አላቸው ሰላማቹ ይብዛልኝ
@user-ez9ut5ys5q
@user-ez9ut5ys5q 5 жыл бұрын
እሺ አመሠግናለሁ እህት
@Fikr_selam.
@Fikr_selam. 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር ግን ለሳምንት የምናስቀምጠው ፍሪጅ ነው ወይስ ውጭ አይበላሽም ምግብነት ስላለው
@tihutyirgu8083
@tihutyirgu8083 5 жыл бұрын
Enamesegnalen mesiki firiji wusit weyis ke firiji wuchi yet enasikemitewu??👆
@user-sn8hb2iw3p
@user-sn8hb2iw3p 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ ግን ለጥያቄው መልስ
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
እሽ እህቶቼ በትንሽዬ እቃ ለ ሁለት ቀን ቀንሼ ውጪ ሌላውን ፍሪጅ ለ ሳምንት
@teyentketema8058
@teyentketema8058 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቅን ኢትዮጵያዊት ሁሉ ለበጎ ነገር የምትለፉ ወገኖቻችን ሁሉ አምላክ ውለታሽን ይክፈለው
@foziyesuf6095
@foziyesuf6095 3 жыл бұрын
እሜክራለሁ
@rozatasheerozatashee2548
@rozatasheerozatashee2548 3 жыл бұрын
Roozaa 😍😘😘👏👍
@rozatasheerozatashee2548
@rozatasheerozatashee2548 3 жыл бұрын
Roozaa 😍😘😘👏👍
@jakichanget8569
@jakichanget8569 3 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተለይ ሴቶች ቲንሻን ያወቃትን ማንኛውንም አውቀት ደብቃችሁ ወደ አፈር ከምትገቡ ልክ እንደ መስኪ ዜጎቻቹሁን እውቀት አካፍሉት ደስ አትልም አገራን እዝባን ስታስተምር ጀግኒት በርቺ እናመሰግናለን።
@nomanona6266
@nomanona6266 2 жыл бұрын
Thank you
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
ለምታገኘው ገንዘብ ብላ ነው እንጂ ጥቅም ባታገኝ አንድ ቀንም አትቀርብልሽም ።
@wertuwolide6688
@wertuwolide6688 2 жыл бұрын
የሚት ሠርው ሀሉ ጥርት ያለነው እጅሽ ይባረክ !!!😍
@sarasosi2265
@sarasosi2265 4 жыл бұрын
አሁኑኑ እሰራዋለው በጣምስፈልገው የነበረ ነገር ነው እናመሰግናለን ምርጧ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ ስለተመቸኝ🙏🙏🙏🙏💓
@user-zd2ku8ph9e
@user-zd2ku8ph9e 5 жыл бұрын
የኔ እህት ተቀቡት ያልሽዉ ባልቀባም ይቅርብኝ ግን አንቺ ደስ ትያልሽ እርግት ያልሽ ልጅ ይቺን እርጋታሽን እሠከ መጨረሻዉ ያዣት እሺ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 3 ай бұрын
😂😂😂 ተቀቡትያልሸዉይቅረቤኝ😂
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 жыл бұрын
በጣም ድስስ የሚል ነው በአውነት ድንቅ የሆነ ነገር ሥራ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️😘
@adanechpowlos2448
@adanechpowlos2448 3 жыл бұрын
Thank you very much for sharing your the best God bless!!!!
@juliavetrano6930
@juliavetrano6930 3 жыл бұрын
Thank you my sister your are beautiful God bless you and your famille 🙏🙏🙏❤❤👍👍
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 5 жыл бұрын
You are amazing l will try 🙏🏻
@rebeccalijalem5927
@rebeccalijalem5927 5 жыл бұрын
I have used it without lemon and the coconut oil for a week. it gave me a wonderful result. it had cleared my dark spots. it really works. great recepie. thank you so much.
@tsiontsion9864
@tsiontsion9864 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በእውነትም ሀሪፍ ውህድ ነው አመሠግናለሁ ይመችሽ::🙏🙏🙏🤙🤙
@weynialex128
@weynialex128 2 жыл бұрын
መስኪ ሁሉን በራስሽ ስለምትሞክሪናስለምታሳይን ለመጠቀም አያስፈራም ለመስራትም አነልደክምም ተባረኪ የማይለወጥ የልጄ ፀጉር ተቀይሮ አይቻለሁ ጤነኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽ ትደግልሽ
@muzamichael682
@muzamichael682 5 жыл бұрын
Enekon betam zegyiche new yawekushi betam dess yemitiyiwu thank you for everything lol.am muza .
@wosenhailu3477
@wosenhailu3477 3 жыл бұрын
I’ve try this face cream, i like it Thank u!
@fasikahirut6801
@fasikahirut6801 2 жыл бұрын
Nice
@cornercellselamkefilaselam9838
@cornercellselamkefilaselam9838 3 жыл бұрын
ዋው መስኪዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያስረዳሽን እናመሠግናለን ልጅሽንም ፍጣሪ ያሳድግልሽ የኔ መልካም 👍
@yenneshengda6213
@yenneshengda6213 Жыл бұрын
መስኪ የኔቆጆ ምርጥ ቀለል ያለነገር ነዉ ያሣየሽን ተባረኪ
@tigih9449
@tigih9449 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠቃሚ ነገር ነው ያሳይሽን በርቺ
@bxhdhxnxb5718
@bxhdhxnxb5718 5 жыл бұрын
Taberki
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
መስክዬ በጣም እናመሠግናለን
@zdhabeshatube1564
@zdhabeshatube1564 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም በቀላሉ ማዘጋጀት እንችላለን እናመሰግናለን🙏ቆንጆ
@addiegebremariam1778
@addiegebremariam1778 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንችን አምሮብሽ ማየት በራሱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-sg3qh9tu2r
@user-sg3qh9tu2r 5 жыл бұрын
ሞክሬው አንደኛ ነው እናመሰግናለን
@namamobark8577
@namamobark8577 3 жыл бұрын
እህት እኔ ከአይኔ በታች በጣም ጠቆረ ልቀባው
@bezdublg
@bezdublg 4 жыл бұрын
I really appreciate and support what you do except you're doing it in a slow motion
@user-ox3nt7zb6d
@user-ox3nt7zb6d 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መስኪዬ ሞክሬው በጣም አሪፊ ነው በዚው ቀጥይ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@weaynshetasrat134
@weaynshetasrat134 3 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ተባረኪልን
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@hasnahtube9945
@hasnahtube9945 4 жыл бұрын
የፊት ክሬም አሰራር እንድ ጊዜ ለሳምንት ያህል ላለብጉር ለማዳት ልጥቁርጥቁር ትንሽ ይታጠበ ሩዝ ፍርስርስ እስኪል ማብሰልና ትንሽ ልፊት፣ይሚስማማ ዘይት ግማሽ ሙዝናሉሚ
@fanayegirma5267
@fanayegirma5267 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@Semirahusen810
@Semirahusen810 Ай бұрын
ደምሪኝ
@user-ck2li5lq8z
@user-ck2li5lq8z 5 жыл бұрын
እና መሰግናለን ዉደ ለፀጉር የሰራሹ ዉህድ በጣም ተስማሞተኛል
@abnetshimekit98
@abnetshimekit98 5 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ደግሞ ድምፅሽ እርጋታሽ ዋው ታድለሻል፡፡ ሙዝ ለፀጉር ፣ሙዝ ለፊት ፣ሙዝ ለምግብ ደንበኛ የሙዝ ተጠቃሚ አረግሽኝ እኮ/lol/
@simonmuday
@simonmuday 3 жыл бұрын
Thank you Meski for face mask preparation I am new for your channel and I try some it was wonderful 👍 I have issue with the products measuring I put too much rice and I have to throw away a couple times could you please provided measurement for example for one banana and how much rice we have to use? your advisors is amazing thank you once again ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@veronicalakew1287
@veronicalakew1287 2 жыл бұрын
Ruz yemiterfsh kehone body scrap meserat techeyalesh bekerew
@seidawel608
@seidawel608 Жыл бұрын
ጰሀዬ ላይ ችግር ያመጣል
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 5 жыл бұрын
I am so excited to try this mask I am waiting you until to show us Thank you
@bah6058
@bah6058 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን በጣም አመሰግንሻለሁ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ እኔ ማድያት ምንም ባረገዉ አልጠፋ አለኝ ጪራሽ አሁንማ ያገራችንን ካርታ አከለ እስኪ እኔን ደሞ ልሞክረዉ እደዉ መዳኒት ይሁንሽ በሉኝ እህቶቺ እደኔ የተቸገራቹ እሞክረዉ እናመሰግናለን እሺ እህቴ
@madinahassan9221
@madinahassan9221 4 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ የፀጉርን ውህድ እጠቀመዋለሁ በጣም ምርጥ ነው
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም የኔ ስው እክባሪ ምን እንደምል አላውቅም መችለት ሳይሽ ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው ከዛ ራሴን አረጋጋሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ it means a lot to me . And thank you so much for sharing God bless you much love and respect ✊🏽✊🏽❤️❤️
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@fevenkidane9499
@fevenkidane9499 5 жыл бұрын
Hi sister thank you so much for this video. After we used how long we can put it in the fridge so we can use for next time
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
For one weeks
@dej1328
@dej1328 Жыл бұрын
ማዳትያጠፋልወይ
@user-ki9su7xn8f
@user-ki9su7xn8f 5 жыл бұрын
መስኪ በጣም እናመሰግናለን በነገራችን ላይ ሳይሽ የመጀመሪያዬ ነዉ ግን ቪዲዮችሽን ሳይ ሁሉም ጠቃሚናቸዉ ምችት ይበልሽ ማማዬ💋💌
@aswaaswal6153
@aswaaswal6153 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለው ውድ እህታችን.. እኔ ምንም ተጠቅሜ ኣላቅም ከኣሁን ልጀምር
@selamlovesselam5615
@selamlovesselam5615 5 жыл бұрын
አመሠግናለው የኔ ቆንጆ
@kiyya5763
@kiyya5763 5 жыл бұрын
ውውውውው በኡነት ያሊሞኪከሪኩት ነገር የለም እነን እሄን ምክር በጣም በጣም ተስማሚቶኛ ል ተባረክ ማር!!!
@hdsj7004
@hdsj7004 5 жыл бұрын
MERERTU TESHOME .
@giftyfeyissa5544
@giftyfeyissa5544 4 жыл бұрын
@user-og8gu1ct6r
@user-og8gu1ct6r 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን ደሥ ትያለሽ እርጋታሽ በዛላዪ ቆንጆ ነሽ
@haworoblay9327
@haworoblay9327 5 жыл бұрын
Thanks beautiful I will try that
@almazmakonn4133
@almazmakonn4133 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበርክሽ እነመሰግነለን ንግግርሽ በጠም ደስ ይለል የተረገገ ነው
@bintali2795
@bintali2795 5 жыл бұрын
እነመሰግነለን እህታችን ሺአመት ኑሪልን
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Жыл бұрын
ሲታይ ጥሩ ይመስላል እንሞክራለን ውጤት ብኋላ እናመሰግናለን
@merontesfaye1284
@merontesfaye1284 3 жыл бұрын
I like what you do. You might want to do research may be you did I don’t know, but anything that is citrus dermatologist doesn’t recommend it-to put on your face.
@sebleenabezabih7230
@sebleenabezabih7230 5 жыл бұрын
ሀይ መስኪ ቆንጆ ስላም ነዉ .. አሃ ለዛ ነዉ ፏ ያልሽዉ እናመሰግናለን
@biruktilahun4962
@biruktilahun4962 5 жыл бұрын
እናመስግናልን በጣም እረፍ ነው
@michaelsamuel6534
@michaelsamuel6534 4 жыл бұрын
You look pretty I love ur homemade facial mask
@kalkidansewunttesfaye5815
@kalkidansewunttesfaye5815 Жыл бұрын
Meskiy endet neshilgn Meskiy ene fite buger eyawotabgn new mun yeshalgnal?
@evaphone9776
@evaphone9776 5 жыл бұрын
እናታችን በጣም እናመሰግናለን
@user-ol4vz7pc7l
@user-ol4vz7pc7l 5 жыл бұрын
እስኪ መዳሜ ሙዝ ብታመጣ እጠብቃለሁ እንደኔው ፍሉስ የቸሰታት ናት
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 5 жыл бұрын
Haha....yene konjo you make me Lough.....i will give you tone of banana come pls
@haimanotaloni8726
@haimanotaloni8726 5 жыл бұрын
ሪሪሪ ብንት ባቢ ስደተኛ 😆 😆 hahaha yemen Madam nat eci felus kelelat ahununu weci ene lela bet asgenashalhu
@thenaturalrand2400
@thenaturalrand2400 5 жыл бұрын
ከከከከከ
@user-ol4vz7pc7l
@user-ol4vz7pc7l 5 жыл бұрын
@@haimanotaloni8726 ማፊ ሽቁል ሳኡድ ለዛነው ሁሉን ችየ ቁጭ ያልኩት እስከሚያልፍ ድረስ
@ommohmed1843
@ommohmed1843 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን መስኪዬ እሞክረዋለው!
@user-kx4uq5ih2f
@user-kx4uq5ih2f 5 жыл бұрын
ሀይሀይማሬ አንድጥያቄልጠይቅሽ እቫክሽማሬ ተባበሪኝ አፍንጫየላይ ጥቁርነገር ወጣብኝ እናም ክሬምተቀባውትለውጥየላውም ምንልቀባውማሬ እንዴትላጥፋው
@ayishaayisha7079
@ayishaayisha7079 5 жыл бұрын
ውዴ በጣም ነው ምወድሽ የምታሳይ ሁሉ በቤታችን ያሉ ነቸው ስለፀጉርም የምታሳይ ሁሉም አሪፍ ነው ፀጉሬ ፕርም አለው ምን ብቀባው አይሰማም ነበር አንዴ ሙዙን ተቀብቼ ለውጥ አለው ደግሜለት ደሞ እነግርሻለው በተረፈ ልጅ ወልደሽ ቪዲዮ ልሰሪ የከለከለ የሚያስቸግር ልጅ ውለጂልን
@kidanmulualem2238
@kidanmulualem2238 4 жыл бұрын
thanks Meski... tiyakewoch alugn 1 ketekeban behuala senitateb besamuna antatebim woy coz tsehay sinekan oilum hone lelochu fitachinen tsehay sinekaw react aderigo lela side effect ayinorewum? lelaw lomi ketekorete le 15 dekika yahel bicha nwe mikoyew yibalal albeleziya silemibelash ke 15 dekika belay fitachin lay binakoyew yigodal yibalal ena le 1 samint sikoy gudat yelewum? fitachen oily or combination face sihon coconut or other oil sinekaw esus bigurun ayababisewum? orginal yehone coconut or oliveoil magignet kalechalin without oil wehedun metekem anchilim? please ehen neger gilts bitadergilegn. thank you!
@hannahanna492
@hannahanna492 5 жыл бұрын
በቤት ውስጥ የምናገኛቸው ቀላል ነገሮች ስለሆኑ አሪፍ ነው አመሰግናለሁ!
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችኹ ተወዳጇች ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ የኦርቶዶክሳዊያን መዝሙሮች እና ስብከቶችን ያገኛሉ 🙏 የተዋኅዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ። ሰብስክራይብ ስላደረጉን እናመሠግናለን!! kzbin.info/door/2WgUdGlMmM0ABmtdDGY2_w
@mlove445
@mlove445 2 жыл бұрын
ማማየ ኮኮናት ምንድነው ኣስረጅኝ
@sakksnzjz9720
@sakksnzjz9720 4 жыл бұрын
ድንች 1 የበስለና አንድ ያልበስለ. ያልሽው ተላጃ ሲቀመጥ ይጦቁራል. ችግር የለውም ወይ ቢጦቁርር
@ferehiwotfanta7563
@ferehiwotfanta7563 2 жыл бұрын
Sewedsh eko................ u r bso humble keeo it up
@yemariyamlij4617
@yemariyamlij4617 5 жыл бұрын
Selam meskiye yene konjo endet nesh coconat yelegnim ena olive yemigeb oliv nw madergew
@ilovemom-mf3rt
@ilovemom-mf3rt 5 жыл бұрын
batem arif new. Enam esun naw metakimu
@user-xf7kc5zz4u
@user-xf7kc5zz4u 5 жыл бұрын
እኔም እየተጠቀምኩት ነው በጣም አሪፍ ነው በርችልን እህቴ ግን የድንቹ ክሬም ፍሪጅ ውስጥ ሆኖም ይጠቁራል
@sarahhaileargaw2053
@sarahhaileargaw2053 4 жыл бұрын
Awo enem tekorebegne
@Aelekkso
@Aelekkso 3 жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችኹ ተወዳጇች ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ የኦርቶዶክሳዊያን መዝሙሮች እና ስብከቶችን ያገኛሉ 🙏 የተዋኅዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ። ሰብስክራይብ ስላደረጉን እናመሠግናለን!! kzbin.info/door/2WgUdGlMmM0ABmtdDGY2_w
@aminakedir8381
@aminakedir8381 5 жыл бұрын
Wow thank you I will try
@yoditdemissie8528
@yoditdemissie8528 2 жыл бұрын
You have a naturally beautiful skin
@laylamohamed5358
@laylamohamed5358 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@seni9392
@seni9392 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል ይሄን መቀባት ከጀመርኩ 1 ሳምንት አልፎኛል እና በጣም ትልቅ ለውጥ ፊቴ ላይ አይቼበተሰለሁ♡አመሰግናለሁ መስኪዬ ቀጥይበት👍
@fantafanta4262
@fantafanta4262 5 жыл бұрын
ኮኮናት ምንድነው በአረበኛ
@LoveYou-zc2sj
@LoveYou-zc2sj 5 жыл бұрын
ዜተ ጆዝል ህንድ
@fikiryashenfalTube
@fikiryashenfalTube 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ተባረኪ
@meyadamalisw9090
@meyadamalisw9090 Жыл бұрын
Hi dear nice video but how many times a week should i use this mask ?? Please
@hussannor4393
@hussannor4393 3 жыл бұрын
በዚሁ አጋጣም. ውዶቸ. እየሞከራችሁ የምታዩትን ለውጥ. መናገር በጣም ጥሩ ነው
@selamteshome3079
@selamteshome3079 4 жыл бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ። ያገሬ ልጆች ከመጣብን በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@mesitube2751
@mesitube2751 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ በቅንነት
@userplya7193
@userplya7193 5 жыл бұрын
የኔ መልካም በርችልን ብእውነት በጣም ጡሩ ና ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታሳይን ማሬ
@danbezstudio4740
@danbezstudio4740 Жыл бұрын
ሲፈጥርሽ ቆንጆ ነሽ ላንቺ ሙዙን መብላት ነው የሚያዎጣሽ! እኛው እንታገለው
@lihabeshawit5167
@lihabeshawit5167 5 жыл бұрын
መስኪዬ ባለፈው በክሎሬክስ ነው መታጠብ የቀረኝ ብዬሽ ነበር ግን በሙዝ የሰራሽውን ቪድዬ ሞክሬው በጣም ለውጥ አሳይቶኛል thank you 💋😍
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 5 жыл бұрын
አራ ለኔም የቀራኝ ደቶልና ክሎርክስ ነው ፍቴ ተበላሸ ለኔ አቃተኝ ለእግዚአብሔር ግን አያቅትም ብዬ ሁሉንም ትች አለው
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 жыл бұрын
@@emnetemnet8067 እኔም ደከመኝ የእውነት
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ቀለል ያለ አዘገጃጀት ነው በርቺ
@temimaajbe8947
@temimaajbe8947 5 жыл бұрын
እና እህቴ መላበይኝ ባላህ
@user-mz5kx3nz3e
@user-mz5kx3nz3e 5 жыл бұрын
ኧረህቴ ብጉር ያስለቅቃል እያልሽ የሰራሽው የሙዝ የሩዝ የሎሚክሬም ተጠቅሜዉ ነበር የባስ ብጉር አወጣብኝ እባክሽን መላ በይኝ
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 жыл бұрын
@@user-mz5kx3nz3e እህቴ እኔም በተከታታይ ተጠቅሜው ነበር ግን ከማቅላት ውጪ ፊቴ ላይ ያለው ቡጉር እየጠቆረ ጭራሽ ባሰብኝ እንደበፊቱ እንዴት እንደምመልሰው ግራ ገብቶኛል
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 3 жыл бұрын
ትክክል ማዳት ነበረብኝ ብዙም ባይሆን ጉንጭና ጉንጨ ላይ ግን በሚገርም ሁኔታ በሁለት ቀን ብቻ ለውጥ አሳየኝ በጣም አመሰግናለሁ ሁቢ ለፀጉርም የሰራሽው ተመችቶኛል የሙዙ ❤💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹
@Semirahusen810
@Semirahusen810 Ай бұрын
ደምሪኝ
@user-hi1qd7oc9v
@user-hi1qd7oc9v 3 жыл бұрын
መሲኪየ እምታቀርቢው አብዛኛው ኬሚካል የለሌበት ስለሆነ Confidence ነው እምጠቀመው በጣም አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ good job 👏 Instagram የለሽም እንዴ
@_z_orthodox3175
@_z_orthodox3175 5 жыл бұрын
እናመሰግናል እህት እግዚአብሔር ያክብርልን ግን ተጠቅመን የሚተርፈውን ፍርጅ ነው የምናስቀምጠው
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
አዋ እህቴ
@rutaatyobyl5702
@rutaatyobyl5702 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበል😘😘
@rigbetube1077
@rigbetube1077 5 жыл бұрын
ኣመሰግናለሁ እህቴ ብወድሽ ብወድሽ ኣልሰለች ኣለኝ።
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 4 жыл бұрын
Lomiw ayigodam fite meski thanks mar
@luamluam4216
@luamluam4216 5 жыл бұрын
ThAnks dear I am not good in Amharic but I liked your video. Could you tell me what can we do for dry hands. Thank you
@fafijemal4227
@fafijemal4227 2 ай бұрын
Look at this vidio
@user-rl8se3yb9s
@user-rl8se3yb9s 5 жыл бұрын
እህት የምታቀርቢው ሁሉ ይመቸኛል ግን ኢንስተ ግራም ካለሽ እፈልግሻለሁ
@user-cn3uj1sv9q
@user-cn3uj1sv9q 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ማር በርችልን
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 2 жыл бұрын
I Just Wendering did any body try this product and work? thank you for sharing
@semira911
@semira911 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ ለጸጉር የሚዘጋጀው ሩዝ ቀረፋ ወይ ብርቱኳን ልጣጭ ሮዝሜሪ ስለሚኖርበት ያ ሩዝ ለፊት ክሬም መጠቀም እንችላለን ወይ?
@konju283
@konju283 5 жыл бұрын
እሺ የነቆንጆ በጠም ቃለል ስረ ነው እነዘገጀለን እኔ እኔ ፍቴን ሎም አይስማማኝም ምን እንደርግ አልገበኝም ፍቴ ማዴትም። ቡጉርም ጥቃቁር ነገርም አለብኝ። እስት ልሞክር
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 5 жыл бұрын
መስኪ፡ከሰዓት አንፃር፡ትንሽ ፈጠን ብታረጊ፡በተረፈ10q
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 3 жыл бұрын
ብዙ ለማየት የምንጓጓ አለን
@smaalhadi7284
@smaalhadi7284 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ በጣም ነዉ የተመቸኝ ውዴ
@conniebistat9930
@conniebistat9930 3 жыл бұрын
Thank you for sharing!!
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ ግን ሰተር ዉጭ ነዉ ፍሪጂ ዉስጥ እምናስቀምጠዉ እስኪ እሞክርዋለሁ ኧር እኔስ ፊቴ ተበላሽ
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
ውጭ ከተቀመጠ በቀላሉ ይበላሻል እሩዙ ስለበሰለ
@user-sb8ky8pf8n
@user-sb8ky8pf8n 4 жыл бұрын
@@imaniman1068 አመሠገናለሁ እህት በጣም ጥሩ
@imaniman1068
@imaniman1068 4 жыл бұрын
@@user-sb8ky8pf8n ምንም አይደል ውዴ ግን እኔ ሞክሬው ነበር አላጠፋልኝም አንችሽ አጠፋልሽ
@user-zz9og6bg5h
@user-zz9og6bg5h 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ ውዴ ውድድድድ አደርግሻለሁ ሞክሬው ውጤቱን እነግርሻለሁ እድሜ ከጠናጋር እመኝልሻለሁ
@mastewalesineteyew624
@mastewalesineteyew624 5 жыл бұрын
ደስትያለሽ የምታቀርቤዉ ነገር ገግን አድጥያቄ ልጠይቅሸ አይኔ ዳርዳር እየተሸበሸበብኚ ተቸገርሁ ምን ትመክሪኛለሽ
@zsolomonwubetu3452
@zsolomonwubetu3452 4 жыл бұрын
I like it thanks so smooth
@abebaabeba7555
@abebaabeba7555 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም መስኪ 😍😘😘😘😘❤❤💋💋
@sadamedi5463
@sadamedi5463 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሪ
@a.b.7991
@a.b.7991 5 жыл бұрын
በሙቀት ሰዓት ሲጠቀሙት ችግር አያመጣም እህቴ ደግሞ እርጋታሽ ይማርካል እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zadzad9017
@zadzad9017 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ነጩ ክሬም አልገባኝም ጭቃ ቅባት ነዉ ወይስ አልገባኝም በተረፈ በረቺ እጅሽ ይባረክ
@user-ne1dv5zh7u
@user-ne1dv5zh7u 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን በርቺልን ጠቃሚነገር ነው ያሳየሽን ጥያቄ የጠቆረ ከንፍር ማሰለቀቂያ ምድን ነው የታውቁም ከላችሁ እህቶች ንገሩኝ !!?
@elsayeneh5317
@elsayeneh5317 4 жыл бұрын
ሙዝ እና ሩዝ በመጠቀም ችግር አለው
@user-pl6gw4tu8s
@user-pl6gw4tu8s 5 жыл бұрын
የምታቀሪቢው ሁሉ ይመችኛል ማር
@Muhammadwithquran
@Muhammadwithquran 5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም subscribe አድርጉንkzbin.info
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 5 жыл бұрын
Muhammad with qura'n ok
@danirichtube2209
@danirichtube2209 5 жыл бұрын
@@Muhammadwithquran subescribe adergalew anetem potoyan bemecan gebetek subescribe adergegn
@danirichtube2209
@danirichtube2209 5 жыл бұрын
@@jemilayeallahbariyahclasic9056 bro fekadegna kehonek enanem sub adergegn amesegenalew
@tutueshetu4290
@tutueshetu4290 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀባት ከመግዛት አዳንሼኝ እናመሰግናል
@natigazemomissmiss53
@natigazemomissmiss53 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@saynabjimale7881
@saynabjimale7881 5 жыл бұрын
I kinda loving this. Will try and give my feed back. Thanks sis😊
@linalina5099
@linalina5099 5 жыл бұрын
እስቲበእናትሽ ማር ለሽበት ማጥፊያ የሚሚሆን መፍትሄ ፈልጊልኝ ያለጊዜው መቶ ፊቴ ላይ ተገጥግጧል ማርዬምላሽሽን እጠብቃለሁ
@betybetyy9065
@betybetyy9065 4 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-de2vw4oq3g
@user-de2vw4oq3g 3 жыл бұрын
እኔም ጥጥሁኘለሁ መላያላቹህ ነገሩኝ እረ ውዶች
@himadahmi8509
@himadahmi8509 5 жыл бұрын
ምን እንዳደረኩ ልንገራችሁ ግን ባለጌ እንዳትለኝ ደሞ ብልታችን ስር ማለቴ ፀጉር የሚበቅልበት እሱ ልክ እንደብጉር ነጠብጣብ ነገር አለኝ ብዙ ነገሮችን እየተጠቀምኩ ለውጥ አለው ከዛ በዚህ ሳምንት ሎሚ ብቻውን ቅብት አድርጌ ስራ እሰራለሁ ሎሚው ከዛ እውስጥ ሳይሆን ጫፉ አካባቢ የለይሙን ውሀው ነካው ምንም አያደርገኝም ብየ ዝም አልኩት እንደ ማንገብገብ እያለኝ ይሄው 4 ቀን ሁኖኛል እከኪው እከኪው ይለኛል ቻል አድርጌ ሲብስብኝ አከዋለሁ ዘይት ዘይቶን ዛሬ ቀብቸዋለሁ ለውጥ ከለለው ያው ወደ ፋርማሲ መሄዴ አይቀርም ግን በጣም ፈርቻለሁ በዱአችሁ አስቡኝ።
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
ይሄ ምንም ብልግና አይደለም ግን ሁሌም ሰውነታችንን የምናስነካው ነገር ጥንቃቄ ማረግ አለብን ሰው ያለውን በሙሉ አትሞክሩ የምለው ለዚ ነው ለግዜው በረዶ ውሀ በፎጣ አርገሽ ያዥበት ከዛም ቫዝሊን አርጊበት
@himadahmi8509
@himadahmi8509 5 жыл бұрын
@@meskitube16 አመሰግናለሁ እህትዋ ጓደኛየም በቀዝቃዛ ሞክሪው እና ለውጥ ከለለው ፍርማሲ ትሄጃለሽ ነው ያለችኝ ግን እህቴ ወደ እታች አካባቢ እና ጡቴን ምንም እንዲሰማኝ አልፈልግም አእምሮየ መጥፎ ነገር ነው የሚያስበው በጭንቀት ራሴን እያሰቃየኅት ነው።
@meskitube16
@meskitube16 5 жыл бұрын
@@himadahmi8509 አንቺ ምንም አትጨናነቂ ለሌላ ግዜ (private body part) ሰውነት ምንም አታስነኪ ምንም አትሆኝም ይሄ በህክምና (inflammation) የሚባል ነው ሰውነትሽ ተቆጥቶ ነው በትንሽ ፎጣ እንዳልኩሽ በረዶ አርጊበት
@himadahmi8509
@himadahmi8509 5 жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ የኔ ቆንጆ በድጋሜ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ።
@makiaahmad3024
@makiaahmad3024 5 жыл бұрын
@@himadahmi8509 እህት እኔም እዳልሺው በጣም ይደበደብብኛል እና አደምነግርሺ ነገርቢኒር ለመላጨት የምትጠቀሚበትን ምላጪ ከሁለት ጊዜ በሗላ አትጠቀሚ
@keryodtube
@keryodtube 3 жыл бұрын
ይሄ ቪድዮሽ አሁነ ያየሁት አመሰግናለሁ ፊቴ ቅላቱ ጠፍቶ ጠቁሮአል እስከ እሞክረዋለሁ
@huluubanta4708
@huluubanta4708 3 жыл бұрын
መስኪ ምርጥ ነው።ግን የተረፈው ፍሪጅ ሳይገባ ቢቆይ ችግር አለው? ደግሞ ከድንቹ ና ከሩዝ የትኛው ነው በጣም ተመራጭ?
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 43 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 13 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 52 МЛН
Fall !! sharing ch0copie with ants #short #antseating
0:15
The Shaka Hunt
Рет қаралды 10 МЛН
Профессиональный Точильщик Ножей 😍
0:43
EpicShortsRussia
Рет қаралды 4 МЛН
Chinese burger Stir-fried vegetables with peppers
1:00
Tongguan Roujiamo
Рет қаралды 36 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
ЧАПИТОСИИИИК🐾🐾🐾
0:14
Chapitosiki
Рет қаралды 56 МЛН
Whyyyyy 😭 #shorts by Super Max family
0:20
Super Max
Рет қаралды 18 МЛН