102ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ልጇን ፍለጋ መተት የተጠቀመች እናትና የወሰደችባት አሳዳጊ እናቱ መተት መጨረሻ

  Рет қаралды 21,950

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 238
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እግዚብሄር ሁሉን ነፃ ያወጣል ፍቅርን ደሞ መርሳት ከባድ ነው በጣም እኔ ከባሌ ከተለያየሁ 4 አመቴ ስደት ነኝ ግን መርሳቱ ከባድ ነው የመምህርን ገጠመኝ ሳዳምጥ ሁሉን የሚችል አምላክ ልቤን አከመኝ ተመስገን
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 3 жыл бұрын
በተቻለን መጠን ለገጠር ሰዎች እንዲደረስ ገጠመኙ በማንኛውም አጋጣሚ ሺር እያደረግን ነፍሳቸውን እናድን
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
በጣም በገጠርኮ እራሱቆርበው ቡናይጠጣሉ በድብቅያመልካሉ እደመላአክትነው እሚያዬት ዛሩን
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አዎ ብቻል ብድርስ ድስ ይለናል ምንም የማያቁ ግን እስክ እሁን በሃድ እምልኮ ውስጥ ይኖራሉ በትቭ ብተላለግ የበለጥ ይድርስ ይሆናል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ልጁን የረዳ ጌታችን እኛንም ይርዳን ወድሞቼን ለውጦ ያሳዬን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ሀሴትይታይህእግዚአሔርቀን
@ሀሴትይታይህእግዚአሔርቀን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴህነው ፃፌ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
@@ሀሴትይታይህእግዚአሔርቀን እሺ
@milenahaile3972
@milenahaile3972 3 жыл бұрын
ኤረ መምህር ተሰፋዬ እድመ ጤና ይስትህ አንተ ና መምህር ግርማ ጸጋው ያብዛልህ ቀሲስ ሄኖግ ጸጋው ያብዛላቹ አመ አምላክ ትቅደምላቹ እና በጣም ገጠመን በሁሉ ሰው ያለ ነው ከዚህ የተማርኩት ንስሃ እንግባ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇹አንድን በእግዚአብሔር አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ይኑር።
@alamalam9254
@alamalam9254 3 жыл бұрын
እንደምን አደራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ በዓል መምህር እንኳን ደህና መጡ
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አብሮው አደረስን እህታችን
@prime5689
@prime5689 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህር እግዚአብሔር ይመስገን እናትናልጁንየረዳ እግዚአብሔር እኛንምይርዳን❤❤🌷
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን. ለእነሱ የደረሰአምላክ ለእኛም ይድረስልን አቤቱማረን ይቅርም በለን መምህር በጣም እናመሰግናለን በጣም ድንቅትምህርትነው
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሆን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን ሁላችንም አንድ ያድርገን
@ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ
@ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እግዛብሄር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ደስ ሚል ገጠመኝ ነው
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ
@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ 3 жыл бұрын
ደስ ሲል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስሰማልን
@saniatube2360
@saniatube2360 3 жыл бұрын
እኔ የተማረኩት ነገረ ብዙ ብንሰግድ ብንጸልይ ልባችን ንጹህ ካሎነ ከንቱ ነው ምለው ጌታ ሆይ ኤፈታህ በለኝ
@Dubai825
@Dubai825 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ግን ልቤ ንፁህ አይደለም ብለን ታዳ አለመፀለይ የሰይጣን መጫወቻ ነው የምንሆነው ንፁህ ልብ ባይኖረን እንኳ አምላኬ ንፁህ ልብ ፈጠርልኝ ብለን መፀለይ አለብን ግድ ነው
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ
@የማርያምኔኝየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተመሪ ገጠመኝ ነው
@bisrategebriel4137
@bisrategebriel4137 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የልጁ ሁኔታ በስደት ያለን ስዎች እግዚእብሔር ይርዳን እንጂ በጣም ከባድ ነው ልጆቻችን ለማስተማር እንድ አባት እንዲህ አሉኝ እዬብ እጆቼ እግዚእብሔርን በድለው ይሆናል ይልና በየቀኑ በልጆቹ ስም መሰእዎት ያቀርብ ነበር እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን
@demekutilahun1060
@demekutilahun1060 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን 👏👏👏👏👏
@ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ
@ጌታየፍቀድልይላመሥግንህ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ደህና መጣህ
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
እህታችን እለኒ እህቶቻንን እተርቢ እያርገይ ቃለመጠየቅ ታርግልን ግን ከየትኛው ገጠመኝ እዳሉ አትገር ዝብላ እተርቢ ታርጋቸው ከተሞክሯቸው ብዙ ስለምንማር
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@genetashebir6118
@genetashebir6118 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም ሰላም እያልኩኝ መምህር ፣ ወድማችን እዴሜና ጤናን ይስጥልን።በፀሎታችሁ አስቡን ወልደ ሰንበት ወለተስላሴ ከነ ቤተሰቦቼ ።
@uaesharjah
@uaesharjah 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እፀብ ድንቅ ነው የምላክ ሥራ በእውነት
@haregyishak6874
@haregyishak6874 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! ደስስ የሚል ገጠመኝ ነው።
@mulatferede6625
@mulatferede6625 3 жыл бұрын
የሁሎቱ እናቶቹ ኩፉ መንፈስ ያሰረ ልጅ እግዛአብሄር ፍፁም ያርግለት እናመሰግናለን መምህሬ
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
@ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራቺን እንኳን ደና መጣህልን እረ ተው የኔ ነብስ እራሱ ብዙ ሰዎቺን ታሥተምራለቺ መምህር እባክህ አድናት ነብሴን ዛሪ የመላክት አለቃ ቅዱሥ ሚካኤል ነው 12እንኳን አደረሳቹህ ውድ የተዋህዶ ልጆቺ ደሥታ ሠላሙን ያብዛላቹህ
@samsamsamm9126
@samsamsamm9126 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የነሱ የደረሰ አምላክ እኛንም ይድረሰን። እህት ወድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል እያላቹ
@edenmeasho
@edenmeasho 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን እየተቀየርን ነው ያለነው ክብሩ ይስፋ መድሀኔ አለም🙏💜🙏
@ሓፊቲገሬየማኛ
@ሓፊቲገሬየማኛ 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን💒💒
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መምህር አተን መሳይ ካንተው ተካታታይ ያብዛልን
@emuzeethiopia352
@emuzeethiopia352 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@ትዕግስትወለተመድህን
@ትዕግስትወለተመድህን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንደምን አልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል ይደቃለ የእግዚአብሔር ስራ እኳን ደስ አላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት መበርታት ጥሩ ዋጠጋ ያሰጣል ደስ ይላል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
የኢሌንዬ እህት ለዚህ መብቃቱአ ደስ ብሎኛል ክብር ለመፍኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በተዘዋዋሪ ድንቅ እህታችን ኢሌንን የሰጠችንም እህቱአ ናት እንኩዋን ለዚህ ቅዱስ ጊዜ አደረዳችሁ ከነባለቤትሽ እህታችን እልል ል 👏👏እንዲህ ነው እንጂ እሰይ 👏 የዛሬው ገጠመኝ ልቤን ነክቶታል አሳዳጊ እናት ልጁን ለማሳደግ ልጅ ለማግኝት ምን ያክል መስዋእት መክፈሉአን ያሳያል እንኩዋንም እግዚአብሔር በምህረቱ ጎበኛቸው👏 እውነት ተቀብራ አትቀርም የሚባል ለዚህ ነው ልጅ እናቱን ያገኝበት መንገድ ያስገርማል መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው በእውነት በደስታ አስለቀሰኝ የልጁ ሁኔታ
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@eyerusalimwedajo2886
@eyerusalimwedajo2886 3 жыл бұрын
ከኔ የበረታቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 3 жыл бұрын
የአንድ ሰው ንስሀ መግባትና በፀሎት መጠንከር የብዙ ሰዎችን ህይወት ሊቀይር እንደሚችል እና የልጁ አሳዳጊ እናት እና ወላጅ እናት ሐጥያታቸውን ማስታወሳቸው እያንዳንዱ ክንውን ላይ ፈቃደ እግዚአብሔር አለበት ልጁን ያገናኙት ሰዎችም እንዲለወጡ እግዚአብሔር ያስባቸው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን።
@Dubai825
@Dubai825 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል መምህር በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቸ ብጥብጥ ብለዋል እናትና አባቴ በጠንቋይ ነው የተፋቱት ንስሀ እኳ ሳይገቡ እዳላጣቸው እፈራለሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በፍቅር ይቅር ከተባባልን ሁሉም ሰላም ይሆናል በሃጢአት ብንዘፈቅም ልባችን ተሰብሮ እግዚአብሔር ይቅር በለን ስንል ይቅር ይለናል
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም አስተማሪና መካሪ ትምህርት ነው ይሄንን የደረገ እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሠገነ ይሁን ጎዶልያስ ተስፋስላሴ የህፃኑቂርቆስ አና እናቱ እየሉጣ ምልጃ አይለይህ እመአምላክ አትለይህ (አትለየን)አሜን ፫
@ሰላምሳሙኤል
@ሰላምሳሙኤል 3 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም በሰላም አገሬ ገብቼ ንስሐ ገብቼ ለስጋው ደሙ ያብቃኝ ወለተ ፃድቅ ነኝ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንዴት ደስ የምል ገጠመኝ ነው እውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥሁት እግዚአብሔር ይስጥህ
@heymietp8287
@heymietp8287 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚያብሄር በጣም ደስ የሚል አጭር ገጠመኝ ነው እንማርበታለን ይመስገን እኔ እንደሰው ቆሜ ገጠመኝ የማቀርብበት ጊዜ አለኝ የራማው ቅዱስ ገብርኤል ከሚድኑት ያድርገኝ እግዚያቢሃር ሆይ እርዳኝ ከኒ የበረታችሁ በፆሎት አስቡኝ ወለተ መድህን ክፉ መንፈስ ውስጤ ተደብቆ እያሰቃየኝ ነው አመት ከሁለቶሬ ካወኩት ትግያ ነው በስደት ከባድ ነው 😢😢
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 3 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ የእንግሊዝኛ ያልከው የኔም ሓሳብ ነበር ልጆጃችን ጠፍተውቡናል ብንነግራቸው ኣይገባቸዉም በሚያውቁት ቃንቃ ከሆነ ብዙ ወጣቶች ይድናሉ ለወንድማችን ጸጋውንና መገለጡን ይስጠው ።
@mickeygermemsekie1472
@mickeygermemsekie1472 3 жыл бұрын
እንደዛ ላደረገ ለሉእል እግዝብሔር መስገና ይግባው🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@tadele4513
@tadele4513 3 жыл бұрын
እሄን ያደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስው ሚገርም ነው በጣም ደስ ይላል መምህር
@saratamerat
@saratamerat 3 жыл бұрын
*የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን*
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በስመ ስላሲ እንዲት ያሳዝናል እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ብቻ ተመለሱ መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
የእህታችን እሌኒ እህት እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ በጣም ደስ ይላል
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
አዴት ደስ ይላል መምህር ሰው ሲቀየር ሲሰማ በጣም ደስ ይላል ላተ ቃላት ያጥረኛል ስቱን ቀየርከው በዚህ ዘመን እዳተ አይነት መምህር ነው እሚያስፈልገው ወጣቱ በምን መገድ መማር እዳለባቸው ታቃለህ በምን መገድ እደምመልሳቸው ታቃለክ እና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@yqjq8390
@yqjq8390 3 жыл бұрын
በእውነት እፁብ ድቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንም 3 ነገር ታማሩኩኝ ሁለቱም መተት እየተላላኩ መጨረሻው ንሳሀ መገባታችው ይቅርታ መጠያቃችው በጣም ደስ ይላል ሊጁም ለሁለቱም እናቴ እናቴ ማለቱ በጣም ደስ ይላል ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን
@helenbultum3600
@helenbultum3600 3 жыл бұрын
እልልል. ደስ የሚል ነው. ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን. መምህር የምር ይህ ገጠመኝ ሙሉው የኔን ይመስላል ያው ሁለቱም እናታቼ እዛው ኢትዮጵያ ነው ያሉት እግዚአብሔር ይመስገን ሁለቱም አሁን ቤተሰብ ሆነውልኛል. እኔ ወላጅ እናቴን ያገኘሁት ከ አያ አንድ አመት በሁላ ነው ሁለቱም ቆርበዋል. በጣም ደስ ይላል
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ መምህር የአንተ ደስታ ደስታዬ ነው እግዚአብሔር ምን ይሰናዋል ጋና ብዙ ታያለህ የጠፉ በሙሉ በአንተ ትምህርት ይቀየራሉ
@emuyetube2107
@emuyetube2107 3 жыл бұрын
እኔ በላይቭ አንድም ቀን ተመችቶኝ አድሚጬ አላውቅም እናም ሁሌ ልብስ እየቶኮስኩኝ ነው ገጠመኞችን የማዳምጠው ሳአት ስለሌለኝ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ምናለ እሄ እድል ወደ ደቡብ ክልል ብዳረስ ቤተሰቦቻችን ወደ ምንፍቅና እየሄዱ አልቀዋል እኔ ለወደፊት ስጋት እየገባኝ ምክንያቱም ቤተክርስትያን አስቀዳሽ ልታጣ ነው በተለይ ወደኛ ጥምቀትን እራሱ በቁጥር ነው ሰው የሚወጣው እግዚአብሔርመጨረሻችንን ያሳምርልን
@የማርያም.ልጅነኝ
@የማርያም.ልጅነኝ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር አስተማራ መቃራ ቀያራ ገጠመኝ ነው ስለሁሉም ደገር እናመስግናለን መምህር እኝ እንድን ቀየር የምታረገው ብዙነገር ነው የምወደው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏 ልጁ በጣም ቅን ልብ ሰላለው አምላክ አግዞታል መምህር ግን ያንተ ይለያል ቃላት የለኝም ሰንት ነብሳት እዳንክ ሰለ ሁሉም ነገር ተመሰገን🙏🙏🙏 ሀገረ ትግራይን ፅናቱን ይሰጣት 🙏🙏🙏
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በሄድክበት ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ጥላከከለላ ሁኖ ይጠብቅልን አሜን
@abi4294
@abi4294 3 жыл бұрын
Wowww መምህር በጣም ደሰ ይላል እውነት ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እማ ፍቅር ትባርክልህ የአንተ ገጠመኝ የስንቱ ህይወት ነው የቀየረው ተመስገን ነው የልጅ ብቃት በጣም ያስደስታል መምህር እንኳን ደሰ አለህ አንተ ደሰ ስለላህ እኛም በጣም ደሰ ይለናል!!!
@ወለተማርያም-በ6ኀ
@ወለተማርያም-በ6ኀ 3 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፍኤል ወርሃዊይ መታሰቢያ ክብረ በአል መምህርየ የአንተ ትምህርት የስንቱን ሰው ነብስ እየታደገ እንዳለ ምናውቀው እኛ ነን እማ ፍቅር እስከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን
@የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21
@የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተማርኩት ትምህርትም አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@yordanos874
@yordanos874 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ መምህር እግዚአብሄር በድሜና በፀጋ ያቆይልን
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰነን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለ 102 ገጠመኝ አገኝል
@muludegu2164
@muludegu2164 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን
@aynabebazenaw7580
@aynabebazenaw7580 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥልኝ እግዚአብሔር በረከትህን ያብዛልህ ገና ብዙ ትውልድን ትቀይራለህ ምክንያቱም ትምህርቱ እግዚአብሔር የፈቀደው ስለሆነ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ምክንያት ፈላጊዋ ቤዛዊት አለም መላ ቤተሰብህን ትጠብቅ ወለተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን በፀሎትህ አስበን
@ወንቅሺት
@ወንቅሺት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔም ተምራበታለው መጀመሪያ እኝ ለልጅች ያለን አመለከከት በጠም ዝቅተኝ ነው ማለት ፈቅርን ለመረሳት ልጅን ለሰው መሰጠት እኔ ለላ ህይወት መጀመሪያ ምን ማለት ነው መጀመሪያ አንድ ልጅ አሰድጉ መሰዋት መክፈል እጅ ለላ መግባት እኔ መወለድ ሰተትንም መድገም ነው በአንድ ልጅ ብትቀጠ እንደዚህ አይነትም ህይወት አይገጥማትም መክረም አንድ አደ የሚጉደ ነዉ መጨረሻው መልካም ሆናለቻው ንሰሐ ገብተው ሰጋ ደሙን መውሰድ ከዚያ በኋላ ድህናት የለውም ወንድማችን ጉበዚ በረታ እግዚአብሔር ይረደው መልካም አድረጉል ለእናቱ ደሰ ይላል
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ውስጥ ያስተማረን የመከረን በጣም ደስ ይላል እውነት እንዲህ በፍጥነት ሰሚ ተመላሽ ልብ ሲኖር እግዚአብሔር ያድለን ለሁላችንም የልጁ ውጭ መሄድ ለበጎ ሆነ አንዳች ነገር ሲያረግ እግዚአብሔር ለመልካም ነው ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመዳኒታችን ይሁን ላምላክ እናት ለናታችን ላዛኝቷ ለመቤቴ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን በእውነት መጨረሻቸዉ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርከን ለሁላችንም ስለመል ስነምግባራቸዉ
@adisedegual695
@adisedegual695 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ለቤተሰቦቸ ብንግራቸዉ ሊሰሙኝ አልቻሉ ገጠመኑን ለማዳመጥ ደግሞ የክፍለ ሀገር ዋይፋይ አያገኑም ምን ላድርግ እኔ በስደትነኝ ግን በቤተሰብ ደግሞ በአድ አምልኮ አለ አሁንም እየንገርኳቸዉ ያዉ ናቸዉ መምህር ገጠመኝ ወደክፍለ ሀገር እንዴደርስ አድርግ ብዙ ሰወች እንዴለወጡ አሁን የከተሞች ብቻናቸዉ ታጠፋሁ ይቅርታ መምህር
@hbshd9762
@hbshd9762 3 жыл бұрын
ውይኔ እደት ደስይላል እግዚአብሔር እውነታን ሳወጣ የግእግዚአብሄርስም የተመሰገነይሁን
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 2 жыл бұрын
መምህራችን እጥር ምጥን ያለ ገጠመኝ ነገር ግን አስተማሪ እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከኛ ውጭ ያለው ሠው ቀድሞናል እኮ ፡መምህር እድሜ ይሥጥልን ከሥደት መልሦ ሀገራችንን ሠላም አድርጎልን ለንሥሀ ያብቃን ብሎም ሠጋውን በልተን ደሙን ጠትተን የመግሥት ወራሽ ያድርገን
@ghsgsfuhe2596
@ghsgsfuhe2596 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን መምሕር እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ የእውነት
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ደስስ ይላል መጨርሻዉ መምህርዬ እናቱጋ ደሞ ላዓይን ስጋ ያብቃቸዉ ፈጣሪ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግን መምህር ሰላምህ ይብዛልን እንደምን አለህልን እንዴት ደስ ይሚል ታሪክ ነው ክብር ተመስግን አምላካችን እርሱ የአባቶቻችን አምላ ወንድሞቹን ወደቤቱ ይመልሳቸው እሄ ሁሉ ያንተ ፍሬ ውጤት ነው መምህር
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 3 жыл бұрын
ክብሩ ይስፍ መዳናለም በፆለታቹክ አስቡኝ አፀደ ማርያም ብላቹክ
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
በጣም ደስይላል እይን ያደረግ እግዚአብሔር ስሙ ይተመሰገነ ይሆን ቃለ ሂውት ያሰማልን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 жыл бұрын
ሁለቱም ያሳዝናሉ እንካን ተገናኝ ፈጣሪ ይመስገን
@ያቀንያቀን
@ያቀንያቀን 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር አንዳንድ ጠንካራ ሴቾች ናቸው ገጠመኙን ሰመቼ እመለሳለሁ መምህር ትላንት ነው የለቀቅከው ነገር ግን ገና አሁን ነው እኔጋ ኖትፍኬሽኑ የመጣልኝ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል የድል ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ይርደን መምህራችን ፍሬውን መዬት ደስ ይለል
@firewoingebrehailu2695
@firewoingebrehailu2695 3 жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ።ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶም ይርዳህ።
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ስለ ሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@dhhdsusu8458
@dhhdsusu8458 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሥተማሪ ልዩ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 3 жыл бұрын
በእውነት ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ይገርማል
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አሜን መምራችን ቃለ ህይውት ያስምስልን ምን ይሳነዋል እግዚእብሔር እንካን እገናኛችው ክ እናት ብላይ ምንም የለም
@SFXMajestic
@SFXMajestic 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 3 жыл бұрын
በጣሚ ያስተምራል ረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከው ቤተሰብህን ይጠብቅልህ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የረዳው ነው ነጭ ሲድን ደስ ይላል።
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ እንቁ መምህራችን
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን አሜን፫///
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አትርሱን በፆለት መምህር
@qin1238
@qin1238 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው
@tube564
@tube564 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጤና እድሜ ይስጥልን
@wonshet
@wonshet 3 жыл бұрын
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ሚገርም ትምህርት ነዉ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነዉ ፈጣሪ ይመስገን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር ስም የታምስግ የሁን መምህር ቃል ሀይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ታምርተ ነው እግዚአብሔር የምስገን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 жыл бұрын
የኝ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አስተማሪ ነው ሚገርም ነው
@fanosfanos2073
@fanosfanos2073 3 жыл бұрын
በጣም ደደሥ ይልል መምህን እድሜና ጤና ይጥህ ተነቤተሠብህ
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 59 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 39 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 152 М.
139ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የአርቲስቱ ጨዋነትና የእንጀራ እናቱ የዓይኗ ቡዳ መጨረሻ
1:32:23
57ኛC ፈተና ገጠመኝ ፦ ወደመንፈሳዊ ህይወት ሲቀርብ የሚመጣ ፈተና እንዴት ይመለሳል
1:05:27
ፍቅር ይዞኝ ወላጆቼን አስቸግሬ ነበር። እግዚአብሔር ደግ ነው። wro fiker and kesis Ashenafi
47:16
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,6 М.
249 ኛ ገጠመኝ፦  መንገድ ላይ የተጣለ ደንቃራና ጮቤ መተት የ18 ዓመት አስገራሚ ታሪክ
1:24:32
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН