Пікірлер
@ggtt9893
@ggtt9893 14 минут бұрын
መምህር በእዉነት በቪዲዮ የቀረበችዉልጅን ይሄን ትምህርት እሚጋ ብዛት ሰዉ ቢኖር እግዚአብሔር አምላክ ይባርከዋል
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 24 минут бұрын
አረ ጉድ ነው መምህር የዛሬው ደሞ የተለየ ነው እህቶቻችን አልቀዋል!!!
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 32 минут бұрын
❤❤❤❤
@user-db3ki8gv1y
@user-db3ki8gv1y 33 минут бұрын
❤❤❤❤
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d 36 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 39 минут бұрын
ልደዉል ፈልጌ ቁጥራቸውን ተባበሩኝ እንቢ አለኝ ተባበሩኝ ?
@FgDg-et4pw
@FgDg-et4pw 40 минут бұрын
እኔም ያሰሬ ልጅ አይኑ ተኩሎ አይኔን አይኝ አለኝ እና ቡዳ ነዉ😢
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 41 минут бұрын
የዛሬ ላይቨ በጣም ብዙ ቁም ነገር ያዘለ ብዙ ትምህርት ያለው ነው መምህር ፀጋዉ ያብዛልህ ደስ የሚል ጊዜ ነበር የነጌዉ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ለሃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ባዓል
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 47 минут бұрын
መምህር ኑርልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@FikiritaMengia
@FikiritaMengia 58 минут бұрын
ውድ የተዋህዶ እናት አባቶች እህት ወንድሞች እኔም በፆለታችሁ አስቡኝ🙏 እኔም በሂወቴ ሳላቅ ብዙ የፈተና ግዜን አሳልፌያለሁ 😢እኔ አዲስ አበባ ግሮሰሪ ውስጥ በምሰራበት ስሀት በከስተመር በኩል የሆነ ሰውየ ጉርድ ፎቶ በእጀ እስጨብጦኝ እጀን ስፈታው ግን ፎቶው የለም ግን እስካሁን የዛ ፎቶ መሰወር ለኔም ጥያቄ ነው 😢😢😢ፎቶውን አሳይቶኝ ነው በእጅ መዳፌ ያሰጨበጠኝ ግን እኔ አጀን ስፈተው ፎቶው ለምን ይሆን የተሰወረው 😢😢😢ወይስ የሰላቪ መንፈስ የሚባለው ነገር በዚህም ይሰራል እንዴ አር መምህር በማርያም ይሄን ነገር እስኪ ምን ይሉኛል 😢😢😢የምኖረው በስደት ነው እሰራለሁ ግን ብር ምንም አይበረክትልኝም ምን ላድርግ😭ይሄ ብቻ አደለም እኔ ስሰራበት የነበረው ሰውየም እርሱ ብዙ ብዝነስ ነበረው ግን የእሶስት ቦታ ግሮሰሪ ሁሉም ተበትኖበታል አሁን ያለበት ሁኔታ እንደበፊቱ አይደለም ሁሉንም ንብረቱን አቷል እና ከዚህ ነገር ጋር የተያያዘ ነገር ልኖረው ይችላል እንዴ እስኪ ውድ እህት ወንድሞቸ ከቻላችሁ ብትመልሱልኝ እላለሁ በቅንነት 🙏😢 😢😢😢
@user-fj3bz5pr6k
@user-fj3bz5pr6k Сағат бұрын
Betam Des yemli geza nbre mhmher
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ Сағат бұрын
የልጅትዋ የ አረብ አገር ገጠመኝ በጣም የሚገርም እና ኣስፈሪ ሲሆን ግን እንደዛ ዓይነት የሰይጣን አሰራር እንዳለ ማወቁ በጣም ጥሩ ነው። አረብ አገር ላሉ እህቶቻችን መማሪያ ይሆናል። በዛውም የትም አገር ተሰደው ላሉ አበሾች ማስተማሪያ ነው የዛሬው ትምህርት። ከዚህ በፊትም አገር ቤትም እንደዛ ዓይነት የሰይጣን አሰራር የሚሰሩ ሰዎች እንዳሉ ኣስተምርሃል። ብቻ እግዛብሔር ራሱ ይጠብቀን። አረብ ኣገር ያላቹ እህቶቻችን እርስ በርሳቹ እየተረዳዳቹ በጸሎት በርቱ። ብዙ ፈተና እንዳለባቹ ይታወቃል። እግዛብሔር ይጠብቃቹ። መምህራችን እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@WaddiRayya
@WaddiRayya Сағат бұрын
𝚊𝚖𝚎𝚗❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumtilahun8373
@fitsumtilahun8373 Сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ብዙ ፈተና ዉሰጥ ነኝ በፀሎት ይርዱኝ❤
@Baqalach
@Baqalach Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@wegahtaamanuel5154
@wegahtaamanuel5154 Сағат бұрын
Selam memhrachin enkan dehna metahlin bezi neger bzu temire ale betam enameseginihalen betam,ehte tamalechi bezi menfes teyza 5 amet honat jorowan kezegat betam new mitasaznow ehte betesebm betam aznowal bzu xele hedalach,nsiha gebta korbalachi hulum neger argalech be memhr kesis henok xebel tetemkalech ahun dekmatal awetam ale min madreg endeleba gra gebat ahun le fetary tita ahun beta tekemta kuchi bilalechi.bezi guday min timekrenaleh memhriye,bzu gze telegram mekurelh gn magnet alchalkum.
@saniatube2360
@saniatube2360 Сағат бұрын
''ነገ የኔ አባት ቅዱሰ ገብረኤል እኮ ነው'' ቅዱስ ገብረኤል አባቴ፣የአብ መልዕክተኛ፣የወልድ ባለሟል፣የመንፍሰ ቅዱስ አገልጋይ፣የቅዱሰ ሚካኤል ወዳጅ፣አፅናኝ መላዕክ የሆንክ ቅዱሰ ገብረኤል ሆይ,,,,,,ከሰለሰቱ ደቂቅ እዳዳንካቸው እኛንም አድነን፣ጠብቀገን፣ታደገን🤲
@wlete.mekale
@wlete.mekale Сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maboalemu3145
@maboalemu3145 Сағат бұрын
Amen amen amen
@eftah21
@eftah21 42 минут бұрын
አሜን ❤❤❤
@ashenafibalcha5713
@ashenafibalcha5713 6 минут бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 2 сағат бұрын
በእመቤቴ ዛሬ ደስተኛ ነኝ በላይክ ፉቅራችሁን አሳዩኝ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 52 минут бұрын
ሁሌም በእግዚአብሔር ደሥ ይበልሽ(ሕ)❤
@user-ht9oh8nk1i
@user-ht9oh8nk1i 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HirutHailay
@HirutHailay 2 сағат бұрын
enku memhrachn
@hanamulugeta7405
@hanamulugeta7405 2 сағат бұрын
Awo ysemal
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 2 сағат бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን በአነተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አይተነን ወይም አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን የድግል ማርያም ልጅ አሜን
@faysalroz3273
@faysalroz3273 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 2 сағат бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 2 сағат бұрын
እንዴት ነው ግን የምደውሉት እኔ ስደውል መደወል እንደማልችል ነው የሚያሳየኝ ኢንስታግራም
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 2 сағат бұрын
ስራ ፈልጉልኝ ክርስቲያኖች ጂዳ ነኝ😢
@wlete.mekale
@wlete.mekale Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. Сағат бұрын
@@wlete.mekale አሜን እህቴ
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እግዚያብሔር ይመስገን አሜን
@user-sl2tc6yn8x
@user-sl2tc6yn8x 2 сағат бұрын
የመምህር ተማሪወች ስራ የለኝም እንዲያዉ ስራ ይስጥሽ በሉኝ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 сағат бұрын
ኡፍ ምንድነው ግን ስራ ጠፋ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ስራ ያምጣላችሁ😢
@user-sl2tc6yn8x
@user-sl2tc6yn8x Сағат бұрын
@@asnakudamtew310 በጣም እማየ በጾለትሽ አስብኚ ሂሩተ ስላሴ እያልሽ ግራዉ ገብቶኛል
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 46 минут бұрын
አምላክ ይዋኒስ አዳመ የርዳኖስ ያልታሰበ ስራ ይስጥሽ እማ ከባድነው በሰው አገር ስራ አልባ
@ashenafibalcha5713
@ashenafibalcha5713 2 минут бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ያግልሽ
@BdBd-tm8xj
@BdBd-tm8xj 2 сағат бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቸን እድሜ ዘመንህን ይባርክልን
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 сағат бұрын
ምእመናን በክርስትና እምነታችን መጠንከር አለብን እነ መምህር ተስፋዬን የመሳሰሉ ምርጦ መምህራንና እንደ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም የመሰሉ የተባረኩ አጥማቅያን አሉልን እና እናስተውል እንጸልይ እንስገድ እንቁረብ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ እግዚአብሔር ይርዳን ትእቢተኛውን ልባችንን ይስበርልን አሜን።
@BdBd-tm8xj
@BdBd-tm8xj 2 сағат бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለን እዴሜ ዘመንህን ይባረክልን❤❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 сағат бұрын
The radio journalist interviewed Rihanna asked her why did she cover her one eye on her album cover Rihanna answered that what are you talking about? I am a devil worshiper I understand about one eye I saw selam cover her one eye I don’t know if she meant to do that
@hanagetnet1903
@hanagetnet1903 2 сағат бұрын
አመለጠኝ መምህር ደግሜ አየዋለሁ ደህና እደር
@martballi2194
@martballi2194 2 сағат бұрын
ይሠማል❤❤❤❤❤
@user-jl6hf7qe8j
@user-jl6hf7qe8j 2 сағат бұрын
ኧረ መምህር ልጅ ሆኜ በ7አመቴ በግራ ጎኔ እግሬን እጄንና አይኔን ፓራላይዝድ አድርጎኝ ነበር ምንድን ነው አሁንም የተስተካከለ ህይወት የለነኝም እባክህ ፍንጭ ሰጠኝ መምህር
@martharufael8673
@martharufael8673 2 сағат бұрын
Low bone density or Osteoporosis
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f 2 сағат бұрын
የመምህር ተማሪወች ጥርሴን እያመመኝ ነው ይማርሽ በሉኝ😢😢😢😢እር ጥርሴ አለቀ😢
@user-vd6iw8hq2g
@user-vd6iw8hq2g 2 сағат бұрын
እኔምታምሜተነቀለብኝ🎉🎉
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 2 сағат бұрын
እኔም😢😢
@onelove6849
@onelove6849 2 сағат бұрын
Egziabher ymarachu❤❤❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ😢
@hwayneshngus8344
@hwayneshngus8344 2 сағат бұрын
እኔም
@GoogleAccount-d7m
@GoogleAccount-d7m 3 сағат бұрын
Ysamal mamhre
@user-bo1vh9of6x
@user-bo1vh9of6x 3 сағат бұрын
መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው ብዙ እየ ተማርን ነው
@user-bo1vh9of6x
@user-bo1vh9of6x Сағат бұрын
በተለይ የዛሬ ወደ 1እስከ 2 ሰኣት የነበረ የህታኝ ውይይት ቁጭ ብላ ሚስቴ እግዚኣብሄር ይመስገን ግን ከተጋባን ልክ 2 ኣመት ካደረግን ቡሃል ኪዳነምህረት ስትረዳን ፊልም ልናይ ብለን ዩቱብ ስንከፍት የመምህር ግርማ ትምህርት በጎን መጣል ስንከፍተው ስንሰማ ስንሳማ ማዳመጥ ጀመርን ነቃን ድያብሎስን መቃወ ጀመርን የሀው 11 ኣመታችን ያንተ ደግሞ ከ 4 ኣመት በላይ ሆኖናል እግዚኣብሔር ይመስገን ንስሃ ገብተን ሳይገባን ከቆረብ 3 ኣመታችን እየሄድን ነው
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 3 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር❤ብዙ እውቀቶችን ከምታመጣቸው ቪዲዮዎች እና ከማብራሪያዎችህ ተምረናል በፀጋ በሞገስ ያኑርህ❤
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 3 сағат бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፀሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የራማው ልኡል አባቴ ትዳር ለምትመኙ ትዳር ይስጣቹህ ልጅ ለምትመኙ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር❤ይስጣቹህ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 54 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን የሁላችን የልባችን መሻት ይስጠን❤
@Mybirukt
@Mybirukt 3 сағат бұрын
መምህረ እናመሰግናለን ብዙ ተማማርን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፅር ወረሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 3 сағат бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቀን ደስ የሚል ቆይታነው የሰማነውን ለህይወት የሚጠቅም ያድርግልን
@aass5403
@aass5403 3 сағат бұрын
😍🥰🥰🥰🥰
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 3 сағат бұрын
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ ልዑል እግዚአብሔርም ይቅር ይበለኝ እና የመምህር እዮብ ስብከት ምንም ስለማይሰማኝ አዳምጨም አላዉቅም አንዱንም ስብከት ሰምቼ አላዉቅም ግን ጥላቻ የለብኝም ያዉ ጩኸት ስለሚበዛበት ብቻ ነዉ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤