10ኛው የጉማ አዋርድ አስገራሚነቱ እንደቀጠለ ነው !

  Рет қаралды 49,884

Maya Media

Maya Media

Күн бұрын

#MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
አርቲስቶቻችን በድምቀት የታደሙበት 10ኛው የጉማ አዋርድ አስገራሚነቱ እንደቀጠለ ነው !
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር አርብ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
Enjoy! Subscribe!
Instagram 👉 / mayaflicks
👉 / maya_digitalmedia
TikTok: 👉 vm.tiktok.com/...
Facebook፡ 👉 / ethio.maya

Пікірлер: 23
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 2 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ በደንብ ተማሪ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 2 ай бұрын
አንዳንዶች ማሀተባችሁን ለምድነዉ መስቀል እዳይታይ ወደ ሆላ የምታዞሩት ታፍሩበታላችሁ ?ወይስ ምንድነዉ 😢 ጉማ ከሁለት አመት ወዲህ ቀዝቅዟል ምንም ደስ የሚል ደባብ የለዉም ለተሸላሚወች እንኳን ደስ አላችሁ🎉
@SdZv-b6y
@SdZv-b6y 2 ай бұрын
ሚሉየ🎉❤ቆጃ
@asefa_eshete
@asefa_eshete 2 ай бұрын
ምንም አያስገርምም 😮 ነገ ክንፍ ሰርተው ኢ - ባህላዊ እንደሚያሰዩነው። ሁሉም የውጪ ኮፒ አንድም ለሀገር የሚጠቅም የለም
@zelalemgimite3521
@zelalemgimite3521 2 ай бұрын
Please be your self first….. all of you “Goma rasoche”
@sameiraf2450
@sameiraf2450 2 ай бұрын
ልበረነው😅
@Subhenalah
@Subhenalah 2 ай бұрын
አሁን እኮ በናተ አስተሳሰብ ሰልጥናችሗል መሀይምነታችሁን ብታውቁት ኖሮ እንዴዚ ባለበሳችሁ ነበር
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 2 ай бұрын
8:00 እሸለማለሁ ብላ አስባ ነበር የመጣችው አይይይይይይ በጣም ደከምሽ ሽልማቱ መች ባጌጡ ሆነ ብለሽ ነው 😂😂
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 2 ай бұрын
ቢራቢሮዋን ነው😂😂😂😂😂😂ጋዜጠኛዋ ያምራል ስትላት ማስመሰላችንንን ትዝ አለኝ አይይይ ሀበሻ አሁን ምኑ ያምራል 😂😂😂😂እንኳንምም አልተሸለምሽ😂😂😂😂😂
@HAMDIHUSSEINABUBAKER
@HAMDIHUSSEINABUBAKER 2 ай бұрын
ይህን ልጅ ልንጠብቀው ይገባል። ወላሂ ቀስ በቀስ ሊያከፍሩት ይችላሉ። እናቱ ምን ብላ እንደጠየቀች ሰማችኋት ፤ "መስኡድ አዲስ አመት በአል ልፍጠር ብትል ምን አይነት አመት በአል ትፈጥራለህ?" ብላ ስትጠይቀው እሱም "ገና" አለ። በል ተብሎ መሆኑ ግልጽ ነው።
@hayat-is2vk
@hayat-is2vk 2 ай бұрын
😅
@rutaas2865
@rutaas2865 2 ай бұрын
😂😂😂ክርስትና በፍቅር እና ነፃ ፍቃድ ነው በግዴታ የለም ዋናው ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን ብቻ።
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 2 ай бұрын
ሊያከፍሩት ነው ያልሽው እንዴት እንዳሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FirehiwotEndale-t8k
@FirehiwotEndale-t8k 2 ай бұрын
minew mahitebishin batazoriw
@HamereAlemu-c9w
@HamereAlemu-c9w 2 ай бұрын
Ayyy hagere copy bicha hone mnay😢
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ልጆቼን አደራ..........
1:44:51
Bayush Kebede Mitu
Рет қаралды 35 М.