10th year anniversary & Mom of four to be!

  Рет қаралды 614,312

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 941
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 2 жыл бұрын
የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁ አድገው ተምረው ተመርቀው ለወግ ማእረግ ይብቁላችሁ❤️
@DocuCrafters
@DocuCrafters 2 жыл бұрын
siras eresashiw
@azebgebrehiwot5625
@azebgebrehiwot5625 2 жыл бұрын
@@DocuCrafters እከክ😏
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
አሚን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕 ቲድዩ ፍቅር 🎉
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን
@girmachewteshome357
@girmachewteshome357 Жыл бұрын
Amen 🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
አስረኛ የጋብቻ አመት አራተኛ ልጅ ወንድ!!!!! እንዴት ደስ ይላል!!!እንኳን ደስ ያላችሁ ቴዲ እና አምሊ እንዲሁም ቤተሰቦች በሙሉ!!! ፈጣሪ በሰላም እና በጤና ለመገላገል ያብቃሽ አምሊዬ!!! ቤታችሁ ትዳራችሁ በፍቅር በሰላም በደስታና በሙሉ ጤና የሞቀና የደመቀ ይሁን!!! እንወዳችህዋለን!!
@alemaywld6120
@alemaywld6120 2 жыл бұрын
የዘመኑ የብዙ ተምሳሌቶች እንቁዎች እንኳን አደረሳችሁ። ቴድሻ ትልቅ ስጦታ!
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
Congrats it’s beautiful ❤ ድንግል ትቅረብሽ
@addistesfatube8812
@addistesfatube8812 2 жыл бұрын
ስታምሩ እንዲህ እንዳማራችሁ ሺ ዓመት ያኑራችሁ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ ዘራችሁን ያብዛው ውዶች ናችሁ። እንደተወደዳችሁ በሰማይም በሰውም ዘንድ አክብሮ ያኑራችሁ ።ቴዲዬ እና ኤሚ መልካም በዓል ከዘረያቆብ
@sdgd5754
@sdgd5754 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስርአት ያለው ቤተሰብ! በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ
@__-sm5tf
@__-sm5tf 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስ አላችሁ የሚውዳችሁ ፍቅራችሁ በክርስቶስ ለዘላአለሙ ይብዛላችሁ አሜን፫
@birtukantube8186
@birtukantube8186 2 жыл бұрын
ምንም እኳን እረጅም ጊዜ. አብሬ አችው ባልኖር አብሬአችሁ. በነርኩበ 6ወር በጣም ደስ የሚል ትዝታሆኖ. ዛሬ ድረስ ባየዋችሁ. ሳአት ያን ጊ. ዜ. ያስታውሰኛል ከናንተ ፍቅርን ተምሬያለው በጣም ምርጥ ቤተሰብ ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ. ለሰው ያላችሁ. አክብሮት መልካምነታችሁ እወዳችዋለው ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ (ባባ&ኤሚ)(ብርቱካን ነኝ ጎደሬዋ)👍
@mimiy2938
@mimiy2938 Жыл бұрын
Abreshachew noreshal 😮
@alemselamyehun8750
@alemselamyehun8750 2 жыл бұрын
መጭው ዘመናችሁ ይባረክ! ልጆቻችሁ በፉቅር በፀጋ ይደጉ!💐
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 2 жыл бұрын
ምን አይነት ስነስረኣትነው ዘራችሁ ይባረክ የዓለማቱ ጌታ በጥበቡ ይጠብቃችሁ🙏ድል ኢትዮጵያን🇪🇹 ለሚመስል ብቻ
@mamewollowyew6288
@mamewollowyew6288 2 жыл бұрын
በዝምታ እና እራስን ለእራስ በመተው ስትኖር ትከበራለህ ህይወትህ ይሰምራል የአይኖችህን እርሀብእና ጥማት ታረካለህ ስለዚህ ወዳጀ ልታይ ልታይ ማለት እና በባዶነት ስሜት ፉንፉን ማለት ይቅርብህ እና እራስህን ለእራስህ ተው ከዛ ህይወትህ ልክ እንደነዚህ እንቁዎች ወልዶ ለመሳም እና ያማረ ቤተሰብ ይኖርሀል አመለሰት በሰላም እንድትገላገይ እና ጤነኛ ፣እንደ አባቱ አገሩን ወዳጅ እንድሁም ፍቅር የሆነ ልጅ አላህ ይስጣችሁ
@ryemaryamu914
@ryemaryamu914 2 жыл бұрын
ቴዲ በጣም እንወድሃለን ግን እንደዚህ መሆኑ አስፈላጊ አደለም ልጅ በተወለደ ቁጥር social media ላይ እየወጣችሁ መታየት አስፈላጊ ነዉ ብየ አላምንም ያላችሁበትን አትርሱ ኢትዮጵያ ዉስጥ ናችሁ እናንተ እንደዚህ በምትሆኑበት ሰዓት ስንቶች ህፃናት በርሀብ እንደሚሞቱ ማሰብ አለባችሁ ይልቅ የፕሮግራሙን ወጪ ለተቸገሩት ብትረዱ ፈጣሪም በሰላም ያገላግልሽ ነበር
@ashg.2066
@ashg.2066 2 жыл бұрын
teddy malet be amet eske 300 shi birr letechegeru sewoch yemireda 13 lijochn welajoch gar honew yedegome yemianor sew new yaw be kirb selemawk new yemenegresh were atabshi weyes eyeweta menager neberebet eredalew eyale
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 2 жыл бұрын
በእውነት እድለኛ ሴት ነሽ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 🙏 🙏 🙏 የሰው ሁሉ መጨረሻዉ ሲያምር ነው ደስ የሚለው እና መጨረሻ ቹን ያሳምርላቹ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 2 жыл бұрын
ንግስት ንጉሥ ጌታ እየሱስ ነው ይህ የሠይጣን አገልጋይ የጌትን ክብር ሊቀበል አይግባውም ዘፈን እግዚአብሔርን አያከብርም አጋንትን እንጅ።ኢጭ
@rozawosen2229
@rozawosen2229 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ! ሺ አመት በፍቅር ያኑራችሁ! ዘራችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛ❤❤❤
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 2 жыл бұрын
Amen!!! I like them too much
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Endihum Ende Semay Kewakibit yibizulachu!! Amen
@lijnatty2082
@lijnatty2082 2 жыл бұрын
ንጉሡ አልተቻለም ልዑል እና ልዕልቶቹ ይብዙልን🙏🙏🙏ንግሥቶም እኖድሻለን።
@EthioYared
@EthioYared 2 жыл бұрын
ኤሚዬ ቴዲያችን እንኳን ደስ አላችሁ ሺ አመት በፍቅር በሰላም ከጤና ጋር ያኑራችሁ ኑሩልን
@meserettemesegen175
@meserettemesegen175 2 жыл бұрын
እሰይ እልል እንኳንም ደስ አላችሁ አደረሳችሁም ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ አሁንም ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብዝቶም ይባርካችሁ ብዙ ፅፌ ብመኝ አይበቃኝም እንዲሁ ኑሩልን።
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 2 жыл бұрын
ባለማትብ አምለሰት በልጆች የባረከሽን አምላክ እና ድንግል ማርያምን አብዝተሽ አመስግኝ!!!!!
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
Wey gud! Ere bakachu!!! Dinigil mariam nat lezih yabeqachachu lemalet newu? Esua kezefagn gar min ginignunet noruat? Satan yakeberew ena egzabihear yakeberewun enkua meleyet alichalachum? Silezih beyoncem habitam yehonechiw bezih newu? Awo esua manin endemitamelik awaj bilalech. Gin qalu besimea bizu yimetalu bilowal. Tedy minim ye egzabihear qal bitera zefagn ye egzabihearin sira fetsimo yuqawemal. Yawum betegibar. Egzabihear yenisiha lib yisitachu bilesh meriqiachew! Ande qen endemadinego diniget teteritew lenesu eyeayea kemalet
@cilentg2199
@cilentg2199 2 жыл бұрын
እኔ አድናቂያቺሁ ነኝ ነገር ግን በዚህ ስአት ደስተኞቺ ናቺሁ ??ህዝባቺን እንደቅጠል እየርገፈ ደግሞስ የግድ የእናተ ልጂ መሆን ነበርበት ማዲንጎ በጣም ያሳዝናል ምነው 40 ቀን እንኳ ቢሞላው ምነው መቸኮል አስፈለገ Anniversary ማራዘም አይቻልም የእግዚአብሔር ቃል ነው!!!ለቅሶን መቺም በቤታቺሁ አይታቺሁታል እንዴት እንደሚያም ማዲንጎ ማለት ባንወልደውም ልጃቺን ነው ምግባሩ እና ስራው ከልጂ ያስንቃል እንዲት ይርሳል በሁለት ሳምንቱ ጭፈራ ዳንኪራ ትገርማላቺሁ !እንዲት ወጦ ለቀር የኢትዮጵያ ጀግና ልጃቺን 40 ቀን አይደለም አመትስ ቢራዘም ምን ይከፍል ብዙ ልታይ ልታይ ጥሩ አይደለም ይሄ መቺም የቴዲ ሃሳብ አይመስለኝም አንዳንድ ሴቶቺ ሾአብ ይወዳሉ የወንዱን ሃሳብ መቀበል አይፈልጉም የምናደርገውን ነገር እያስብን ቢሆን ጥሩ ነው ይህም ቀን ያልፍል ያስተዛዝበናል መቸም 99/100 በማዲንጎ ሞት ልቡ የተስበር ሕዝብ ነው ያንቺን show up የሚያይ የለም ኢቨን ቪዲወሺን ምን አለ ቆይተሺ ብትፓስቺው ስማቺሁን አታበላሹ በጣም የስራሺው ስራ የወርደ ነው ከኛ ይልቅ ለናተ ቅርብ ነበር 25አመት አብሩ ከባለቤትሺ ጋር የስራ ልጂ ወንድም አይደለም ከወንድምም በላይ ነው እሱ ለማንኛውም ልቦና ይስጥሺ
@metkelsesu4748
@metkelsesu4748 2 жыл бұрын
ሓዳርኩም ይባረክ ቴዲ አምለሰት አምላክ ምሳኩም ይኩን ብጣዕሚ ጽቡቅ ዕንካዕ መበል 10 ዓመት አብጻሓኩም ካብ አስመራ ኤርትራ አድናቂ ቴዲ ኢየ
@kesetemerhawi9674
@kesetemerhawi9674 2 жыл бұрын
Wedi Ere millen hailu da rieya abti mewedata wala ayney u😂🤣😂🤣
@zeko-power
@zeko-power 2 жыл бұрын
የጃንሆይ ያህል ግርማ እና ሞገስ ክብር ያለው ሰው መፈራትን ከመወደድ ጋር የተሰጠው ሰው አንተን አየው...የሚገርመኝ መላው እንቅስቃሴህን ስከታተል መላው ነገሬን ትቼ ነውና ሲያልቅ ግርም ይለኛል...መልካም ጋብቻ መልካም አባትነት ...እናትዬ ኤሚ የኔ ቆንጆ ውድድ
@edenm.6985
@edenm.6985 2 жыл бұрын
Congratulations! Huge blessing!!
@abaynehatnafu313
@abaynehatnafu313 2 жыл бұрын
all artist must be learn from amleset and tedy afro . God bless this family !!!!!!!!!!!!!!
@እናቴኢትዮጲያዬ
@እናቴኢትዮጲያዬ 2 жыл бұрын
የአጥር ወፍ አትስማሽ ቆንጂት..እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ...ቴዶ..እንኳን አደረሳችሁ:: ጤነኛ ልጅ ጤናማ የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ:: አንድ አዲስ ዘፈን በአዲሱ ልጅ ስም በጉጉት እጠብቃለሁ 😀ሁሉ በእጅህ ግጥሙ እና ዜማው በደጅህ 😀 የኢትዮጲያችን የጥበብ ሰው …ተባረኩ🇪🇹💛❤️ፍቅር ማሸነፉን በተግባር አሳያችሁን‼️
@wointesga2861
@wointesga2861 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ብዙ 10 አመቶችን ይጨምርላችሁ የነካችሁት የነካችሁት ሁሉ ይባረክ ልጆቻችሁን ለወግ ለማእረግ ያብቃላችሁ የእድሜና የጤናን ሃብት ከነልጆቻችሁ ያድላችሁ የናንተ ዘር ለሃገራችን ስለሚያስፈልጋት ደጋግማችሁ ዉለዱ ማን ያዉቃል አንዱ ቴዲን ይተካልናል!!!
@mube8885
@mube8885 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤️❤️❤️❤️
@redite2415
@redite2415 2 жыл бұрын
ምነው ትንሽ ብትረጋጉ የሞተው ማዲንጎ ሃዘን ከህዝብ ሆነ ከቤተሰብ ልብ ሳይወጣ እዩኝ እዩኝ አላችሁ መቼም የማዲንጎን ክብር ለማግኘት ሰው መሆን አለባችሁ 😫😫😫😫😫
@brose692
@brose692 2 жыл бұрын
ወይኔ ያንገትሽ ማተብ እንዴት እንዳማረብሽ መጨረሻችሁም እንደዚህ ያማ ያድርግላችሁ።።🙏🙏
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 2 жыл бұрын
በጣም የማደንቃችሁ የማከብራችሁ ኤሚና ቴድያችን እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች ምርጥ የፍቅር ቤተሰቦች ለዘላለም በፍቅር ኑሩልኝ አሚዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@TesfaldetTekeste
@TesfaldetTekeste Ай бұрын
Betam konjo...and background music for the video...Great artist Tilahun Gesseese
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 2 жыл бұрын
ኤሚዬ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ እንኳን ደስ ያላችሁ ቴዲዬ! ሁሉ በእርሱ ሆነ!!! ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ከነመላው ቤተሰብ!!!
@zaguwetube1385
@zaguwetube1385 2 жыл бұрын
ለሁሉም የሰው ልጅ አርዓያ የምትሆኑ ጥንዶች! መከበረ ሲያንስሽ ነው! ቴዲያችን እንኳን አንችን ሚስቱን ሌላም ሰው ማክበር ይችላል!! እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ! ዘመናችሁ ይባረክ!!
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
This is so beautiful 😍😍😍 a babyboy on the way to commemorate the Tin(10th) Anniversary 🤗🤗🤗 This is what a blessed family looks like true Ethiopian Celeb-Royalty 🥰🥰🥰
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 6 ай бұрын
Happy anniversary such a beautiful couple God bless them.
@HanniZenu
@HanniZenu 2 жыл бұрын
You guys are super beautiful. Stay blessed with your family. Sending you love from New York.❤
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 2 жыл бұрын
ተባረኩ፣እንደዚህ እንዳማረባችሁ እስከመጨረሻ ያዝልቃችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ በጣም ነው የምንወዳችሁ ቴዲየና ኤሚ፡፡
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር 20 አመትን በድጋሜ እንድታከብሩ ያድርሳችሁ !!
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
Egzabihear 20 amet le nisiha yisitachewu! 20000000 amet endih honew binoru nisiha kaligebu min liyaterifu??? Yesew lij alemun hullu biyaterif nebisun kagodel min yiteqimewal endil qidus qalu!
@ellenimulat2602
@ellenimulat2602 2 жыл бұрын
What a beautiful everything… bless more you guys….I am loved one
@nahomtilahun6312
@nahomtilahun6312 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ማዕተብሽ ጋንገትሽ ላይ ሳየው ኬኩን ከመቁረስሽ በፊት ስታማትቢ የበለጠ ደስ ብሎኛል የሙያ አጋሮችሽም (እህቶችሽ) በእምነታቸው ባይሸማቀቁ ደስ ይለኛል
@igo1071
@igo1071 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂያችሁ ነን ነገርግ ሀገሪቱ ከሚገባው በላይ ጭንቅላይ ነችና እባካችሁ ለግዜው ይህ ነገር ቢቀር ጊዜ ይጠይቃል ለሀገርና ህዝብ ብንጸልይ ብር ከተትረፈረፈም ከስር የሚያድጉትን ብንርዳበት ብናስተምራቸው የተፈናቀሉ አሳዳጊ ያጡ ብዙዎች ናቸውና እነርሱን የሚረዳ ትንሽ ልገሳ ብናደርግላቸው አደራ እላለሁ ከችግር በተለይ የተነሳችሁ ጉራን ብተው ለሌላው ብናዝን ዘመኑ የጸሎት ቢሆን እንላለን EMEN🙏🏼
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
የፋቅር ተምሳሊቶች /teddy & Amlesti❤💚💛 //እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ💖🙏
@erusaman3949
@erusaman3949 2 жыл бұрын
Milyan fkusekiy 🤣🤣eda geza teddy afro fkuesan ay srhen emo kem gualna amlest rezn beliy😜amles ❤enkua hgsekum btamiy des tbelu sdera edmen tenan yhbekum amelak 💙💙💙💙💙💙💙💙
@lemlemyeshewalij
@lemlemyeshewalij 2 жыл бұрын
❤️የፍቅር የመከባበር ተምሳሌት ቤተሰብ ናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 жыл бұрын
Yene konjo shi amet nurlng emebete mariyam kene Lija kindan tizergalsh beselam tiftash 😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
እመ አምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ አሁንም ሺ አመት ኑሩ አምላክ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ 😘😘
@tregeicell2596
@tregeicell2596 2 жыл бұрын
ወይ መባረክ ደስ ይላል በጣም እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ።በግሌ ደስ ካለኝ ነገር ደሞ ወንድ መሆኑ ደስ ይላል በጣም እኩል ሁለት ወንድ ሁለት ሴት ።እግዚአብሔር ይመስገን ተባርኳችሀል ።እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ አንቺም ቴድዬንም ከልጆቻችሁ ።እድሜ ከጤና ከፍቅር ጋ ይሁንላችሁ ።እስከ መጨረሻው።
@nardosdesalegn2261
@nardosdesalegn2261 2 жыл бұрын
Happy anniversary to the most power couple in Ethiopia you all deserve all the happiness and congrats mom to be🤍🤍
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 2 жыл бұрын
Aww beautiful!! Happy Anniversary!!!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
Congratulations 🎉 ንጉሱና ንግስቲቱ አቤት ስወዳችሁ አምለስትዬ አንቺ አበሻ ቀሚስ ልበሺ አንቺ ፎቶ ተነሺ አንቺ አርግዢ በጣም ነው የሚያምርብሽ ልጆቻችሁም ደስ ይላሉ ተባረኩ
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Abet stamru.... fetari tidarashin lijochishin yibark....ye chewanet misale....abatish simshin syawetu alitesasatum....( Ye muche lij amele set 🥰
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ተርፎ ከሚቀረው ዘመን አይንፈጋችሁ አሰው አይን ያውጣችሁ ምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፍቅር ነው ከእሱም የተማርነው ፍቅር ነው ፍቅራችሁ ይብዛልን መልካም ስዎች ናችሁ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ኤሚ የቴዶ ንግስት እኳን ደስ አላችሁ ዘራችሁ ይብዛ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ልጃችሁን ሲወለድ ማዲንጎ ቴዎድሮስ ብትሉት ምንአለበት
@mekdeswerku8783
@mekdeswerku8783 2 жыл бұрын
የኔ ውብ እመብርሃን በሰላም ትቅረብሽ ቀሪ የትዳር ዘመናቹ ይባረክ
@alemmulugeta2493
@alemmulugeta2493 2 жыл бұрын
enkuwan des alachu edemana tena yesetachu egzabeharen yemifera endih abezeto yebarekal we love u❤‍🩹
@seneeemutube
@seneeemutube 2 жыл бұрын
እንኳን ለመልካም ጋብቻቹ 10 አመት በሠላም በጤና አደርሳቹሁ እሁንም እርጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝላቹሀለው ስታምሩ የልጆቻቹሁን አበቦ ልማየት ያብቃቹሁ
@NahomT2000
@NahomT2000 2 жыл бұрын
So beautiful ❤️ God bless this family!
@marcelltube6415
@marcelltube6415 2 жыл бұрын
ንጉሱ እና ንግስቱዋ እንኩዋን ደስ አላቹ ንግስቱዋ እመብርሀን ትቅረብሽ ዘራቹ ከዚህም በላይ ይብዛ ኤሚዬ እንደዘመኑ አርቲስቶች ዝና ሀብት ዉበት ቅጥነት ዘመናዊነት ሳትይ ለትዳርሽ ያለሽ ትልቅ ፍቅርን ያስመሰከርሽ ዉብ ኢትዮጵያ ነሽ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ዉድ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ዘራቹን ያብዛ 🙏🙏💕💕💕
@beteltadesse9803
@beteltadesse9803 2 жыл бұрын
Wow, How beautiful! God bless 🙏
@tizetaambaye8143
@tizetaambaye8143 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ንጉሡ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰብህ
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 2 жыл бұрын
Congratulations 🎊 Queen 👑 ami @ king 🤴 Teda we love you 😍 God blessed cutie kids and families!!!
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ መመረጥ ነው 10 አመት በፍቅር በ3 ልጅ ተከቦ አራተኛው እየመጣ ነው ዋውውው እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ንግስቷ ብዙ ተባዙ ፍቅራችውን ያብዛው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ምርጥዬ ቤተሰቦች 😍😍😍👑👪😘😘😘💚💛❤👌🙏
@ወይኒ-ቈ2ቈ
@ወይኒ-ቈ2ቈ 2 жыл бұрын
አሁን እኮ እኔም ኖርኩ እላለው ልታስብሉኝ ካልሆነ በቀር አሁን ምን ይጠቅመኛል ቆይ ለኔ ግን ደግሞ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ሴት ከነ የቤትሽ ንጉስ ቴድዬ ጋር ምወደው የሁለታችሁንም አንድ ነገርን ነው እሱም እርጋታችሁ ሰባዊነት መልካምበታችሁን ነው ሺ ዘመን በፍቅር ኑሩ አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁ ለፍሬ ይብቁ!!!
@hirut.7563
@hirut.7563 2 жыл бұрын
ዘራችሁ እንደ ወንዝ አሸዋ ብዝዝት ይበልላችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እመብርሃን በሠላም ሁለት ታድርግሽ አምልዬ የቴዲዬ ንግስት🥰💜🦋💚💛❤
@alemuenyew8131
@alemuenyew8131 7 ай бұрын
Everything ok --- Long live forever viva Goods familys continues ----
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደርሰን ኤሚዬ &ቴዲሻ ነፍ አመት ኑሩልኝ ዘራችሁ ይባርክ ቤተሰባችሁ በሙሉ ይጠብቅልን መዳኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ💜💜👏
@winnieelias6945
@winnieelias6945 2 жыл бұрын
Congratulations Teddy, you deserve the best you earned it all.
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አመት አመት ደስታችሁ ይብዛ ሁለት ደጎች በሰላም ተገላገይ የኔ ዉብ
@Godblsu
@Godblsu 2 жыл бұрын
God bless Teddy afro and Amy, and your blessed family 👪 🙏 ❤️ Much more love!!
@demereweyob2010
@demereweyob2010 2 жыл бұрын
በቅድሚያ እንኳን ደሰ አላቹ አራተኛ ልጃቹ (ቃል ቴውድሮሰ) በሰላም እና በጤና ይመጣ ዘንድ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትከተልሸ
@melakubiraro6115
@melakubiraro6115 2 жыл бұрын
We love you guys beautiful family God bless and congratulations
@mebeacake
@mebeacake 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ♥️♥️አምለሰት እና ♥️♥️ቴዲ ፣ ፈጣሪ በጤና በፍቅር በደስታ የተሞላ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን❤️፣ እመቤቴ ትዳብስሽ፣ የአጥር ወፍ አትሽማሽ ፣የምወድሽ
@zolanima413
@zolanima413 2 жыл бұрын
ኡፍ ስወድሽ እኮ የኔ ደርባባ ባይሽ ባይሽ አልጠግብሽም ልታይ ልታይ የማትይ እርጋታሽ እናትነትሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቀሪው ዘመናቹም ይባረክ አሜን
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 жыл бұрын
ድግሱ ባልከፋ ግን በዚ ሰአት አገራችን በረሀብ እና በስቃይ በጦርነት እየተሰቃየች ባለችበት ሰው ሚበላው አቶ ባለበት የነሱ መብነሽነሽ ትርጉም የለውም አፍን ዘግቶ የተቀመጠው በዚ መከራ ውስጥ አገር ወዳድ ነኝ ብሎ ሲያቅራራ ዛሬ ምነው ኢትዮጵያዬ ሲላት የነበረች አገር አፍ ታሰረ
@afro90s78
@afro90s78 2 жыл бұрын
Bezi zemen endzi liben miasaref melkam ena yetebareke neger selemitasayun Edmae yistachu ke kifu yitebkachu lela min elalalew ❤️
@maniba5854
@maniba5854 2 жыл бұрын
የጭንቅ አማላጇ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏😍😍
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 2 жыл бұрын
Congratulations🎉🎉 God bless your family
@isaynomore1965
@isaynomore1965 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎈 የኢትዮጵያን ባህል ቢጠብቅ ጥሩ ነበር የሚል ሀሳብ አለኝ
@bereketworkneh490
@bereketworkneh490 2 жыл бұрын
Congratulations 🎈🍾🎊 God bless your family ❤
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወንድ ህፃን በሰላም ይገላግልሽ!!!
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ በእውነት በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጣቹ ሺ አመት ኑሩ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቹ ዘራቹ ይባረክ ወለዱ ክበዱ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ በሰላም ትገላግልሺ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ናቹ ለብዙ አርያ ተምሳሌ ናቹ ሁሌም ድምቅ በሉልን እንደ አበባ ♥♥♥♥💚💛❤
@Fre-ye-teddy-afro
@Fre-ye-teddy-afro 2 жыл бұрын
ብዙ አመት በፍቅር ያኑራቹ የኔ ወርቆች💖💖💖💖🥰🥰
@user-sg7ue4or4nJerry
@user-sg7ue4or4nJerry Жыл бұрын
So beautiful family amazing God blessed ❤❤❤❤❤❤🇨🇬💯🙏
@BereketSenay
@BereketSenay 2 жыл бұрын
May God bless this iconic family🤲💚💛❤🙏
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
May God have mercy up on them! This is being each others gods! Worshiping each other. Who is living for God and his purpose? Am not judging but we should pray for them and wish them use there body to glorify God not each other!
@champange134
@champange134 2 жыл бұрын
@@LoveBird-o8m you sound jealous min aregu new metyiachew/lachew they just having fun with thier family
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
@@champange134 you don't get it so no need to explain. May be you'll understand when you read what wrote again. If not that's ok
@champange134
@champange134 2 жыл бұрын
@@LoveBird-o8m i think everyone has it's own life style so who the fuck are you to judge ?? Malet live your life sew comment ser atelekeskes
@ፋዩየልጄናፋቂ
@ፋዩየልጄናፋቂ 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃቹ የወለዳቹት ይባረክ እኔ ባገባው በ2ወሬ ነው የተጋባቹት እኔ የ9 አመት የሴት ልጅ እናት ሆኛለው ትዳሬም አልቆየ ተለያየን ባልፋታ ኖሮ 4ልጆች ይኖሩኝ ነበር ብቻ ሁሉም ለበጎነው
@dadsgadd7007
@dadsgadd7007 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ብዙ አስር አመታትን ያኑራቹ🙏ልጆቻቹህንም ለቁም ነገር እምታበቁ ያርጋቹህ❤
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆያቸሁ አምለስት ስነስርአት ያለሽ ቆንጆ ተባረኪ ኬኩን ስታማትቢበት ሲያምርብሽ እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ እና ከልጅሽ ጋር እንይሽ የኔ ውብ
@xciteali30
@xciteali30 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሰከቤተሰቦቻችሁ ሰላምን ይሰጣችሁ ከቅናተኛ ከምቀኛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😘😘
@fafimohammed7320
@fafimohammed7320 2 жыл бұрын
Fekrachewu ds yealele betam masha allah allah yechemrlachehu yene konjo
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
ጨዋ ፈርሀ ፈጣሪ ያላችሁ አሁንም መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ልጆቻችሁ ይባርኩ
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 2 жыл бұрын
Congratulations 🎊 👏 💐 Amel and Tedy .God bless you and your family 🙏 love you all 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤💖💖💖👍
@ስሜነውኢትዬጵያ
@ስሜነውኢትዬጵያ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ።
@lamrotawel2625
@lamrotawel2625 2 жыл бұрын
ወንድ....ሴት........ሴት ......ከዛዛዛዛ ......ወንድ አቤት ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@romandelelegn841
@romandelelegn841 2 жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ካንች ትሁን🙏❤
@asfaw8154
@asfaw8154 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ካልኩ በዋላ ለወድማችን ቴዲ የምለው ነገር በጣም አክባሪህ ነኝ የምሰጥህ አስተያያየት ቦርጭህን ማጥፋት አለብህ ቦርጭህን ወይም ክብደትን ለመቀነስ በጣም ቀላል ነው ለሚወዱሁ ሰዎች ተጨንቀህ ክብደትህን መቀነስ ትችላለህ በተጨማሪም የኔ ጤና የሚለውን ዩቱብ የዶ/ር ዳንኤል ዯሀንስን ተመልከተው በቀላሉ እዲት ቦርጭህን መቀነስ እደምትችል ትረዳለህ በርግጠኝነት ይህንን ምክሪ ከደረሰ አዲሱን ቴዲ መድረክ ላይ ሸንቀጥ ብሎ እናያለን ወድምህ አስፋው
@hiwigetdem
@hiwigetdem 2 жыл бұрын
ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ በጣም እንወዳችኃለን🥰
@43jr57
@43jr57 Жыл бұрын
😢❤Wow, this brave and prettiest girl is the wife of the most beautiful singer in the world
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁ እድግ ይበሉ የኛ እንቁዋች 💚💛❤️
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
Madingo qetay kaseatun liyasatim sil diniget tetera. Yehea leteqerut masiteniqeqia enji qetelubet malet alineberem. Egzabihear yenisiha endimea yadilachew. Yaleza yih hullu kenitu!!! Manim endih endehone zelalem ayinorim!
@titt9640
@titt9640 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችተሁ የአጥር ወፍ አትስማሽ ምርጦች ❤️❤️❤️❤️
@kyisfa
@kyisfa 2 жыл бұрын
Congratulations and wish the amazing family all the best
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስታምሩ
@zenamarkos4717
@zenamarkos4717 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ። አንተ ሰው ዘርህ ይባረክ ዘርህ ይብዛ። እወዳችዋለሁ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የባረከው ቤተሰብ ሁሌም ፍቅር ነው 🙏 ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 410 М.
johnny video production on Seifu fantahun wedding
3:40
Johnny video production
Рет қаралды 2,2 МЛН
የአበበ ባልቻ  ልጅ ሠርግ Ethiopian tiktok videos 2025
8:02
Family and Friends get-together
4:25
Amleset Muchie
Рет қаралды 1,1 МЛН