ቆንጥሮ ሳይሆ ከሌለው ላይ ዘግኖ ነው መስጠት!! ሞትን በጣም ታግዬዋለሁ!!

  Рет қаралды 210,795

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер
@gutamesele5604
@gutamesele5604 11 күн бұрын
ኢንጂነር ቢጃይ የሰውነት መለኪያ ነህ:: ብዙ ፍሬ የያዘ ዛፍ ጎንበስ ነው የሚለው ፍሬ የሌለው ዛፍ ደግሞ ቀጥ ብሎ ልታይ ልታይ ይላል:: አንተ በጣም ትልቅ አዕምሮ ብዙ እውቀት አለህ ገንዘብ አለህ ነገር ግን ብዙ ፍሬ እንዳለው ዛፍ እራስህን ዝቅ አድርገህ እየኖርክ በተጨማሪ ቅንነትህ ሰውን በመርዳት የምትደሰት ድንቅ ሰው ነህ:: እግዚአብሔርም ቅን ልብህን አይቶ ስለወደደህ በህመም አድርጎ የእሱን ሀሳብ እንድትሰራ አደረገህ:: ወንድሜ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የሰማዩ አምላክ ስራህን ድካምህን ይባርክልህ ድንቅ ጥበቃው አይለይህ የሀገራችን እንቁ እንወድሀለን ተባረክ:: ኤሚ ብዙ ልንማርበት የምንችለውን ምርጥ ወንድማችንን ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን::
@mimizerom3158
@mimizerom3158 11 күн бұрын
Glory to God!!!Thank you for sharing this amazing wisdom!Stay blessed!!!
@sayameen760
@sayameen760 11 күн бұрын
በጣም ❤️
@saratesfaye373
@saratesfaye373 11 күн бұрын
የኔም አስተያየት በዚህ መልእክት ውስጥ ይካተትልኝ 🙏
@tigstbedada8264
@tigstbedada8264 11 күн бұрын
ዋዉ ምርጥ ንግግር አስተማሪ
@saratesfaye373
@saratesfaye373 11 күн бұрын
ኤሚዬ ተባረኪ❤ ይህን የመሠለ ምርጥ ሠው ወደ ሚዲያሽ ስለጋበዝሽው በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ይህን ሠው የማውቀው በነጋድራሰ የስራ ፈጠራ ውድድር ዳኛ በመሆኑ ሲሆን ሁሌም ለተወዳዳሪ ዎች የሚሠጠውን አስተያየት ሣይ በጣም እገረማለሁ እናም ለዚህ ነው ይህን አስተያየት ለመፃፍ የተነሣሣሁት 🎉 ኢንጂነር ቢጂይ እጅግ በጣም የምወደው መልካም ፀባይና ለሠው እድገት ቀዳሚ በር ከፋች ፍፁም ቀና ሠው ነው ❤❤❤🎉 እግዚአብሄር በመልካም ነገሮች ሁሉ ይጎብኘው 🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉
@martatiga6552
@martatiga6552 11 күн бұрын
መናገር ያለበት ሰው ዝም ብሎ እኮ ነው የተቸገርነው እዚህ ሀገር!!! ደስ ይላል ይሄ ሰው አንዳንዶቹ ንግግሮችህ ግን አልገቡኝም im sorry ያው የተማረም ሰው አይደል😘😊ደግሜ አዳምጥሀለሁ!!!thank you emi❤
@asterhaile1788
@asterhaile1788 11 күн бұрын
አንተን እንደ ንጉሡ እንደዳዊት ልጅ እደጠቢቡ ሰሎሞን መስዬሀለሁ የጋርዶቹ ወንበር እንኳን ከወርቅ የተሰሩ ነበሩ እግዚአብሔር ኮቢድን አምጥቶ ተጠቅሞብሀል ይሄ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዬኔ ልጅ ተባረክ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ ጤናህን ይስጥህ
@al2waysnice317
@al2waysnice317 10 күн бұрын
OMG! ይህሰዉ የአገር በረከት ነዉ፡ እረጅም እድሜ ይስጥሕ ፡ ተባረክ ወንድሜ!!!! አቅራቢዋንም እናመሰግናለን!!!
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 11 күн бұрын
እንጂነር ቢጂይ እንተ የምትስራቸው ስራዋች በጣም የሚደነቅና የሚገርም ነው እገራችንን ትልቅ ቦታ እንደምታደርስ ስራህ ይነገራል እግዚአብሔር ይርዳህ ሙልካምነትህም ለብዙ ስዋች የስራ እድል መስጠትህ ያስመስግንሀል ለሁሉም ላንተ ክብር እለኝ ተባረከ❤❤❤
@MahderDemelash
@MahderDemelash 11 күн бұрын
ባለማተቧ እንዃን አደርሰሸ አደርሰክ አደርሰን ቤንጃ ሲያወራ ሁሌም በህይወቴ ዉሰጥ ትልቅ ትምርት አገኛለው ቆንጁት የዛሬው ተጋባዠ ይለያል የምትሉ 👍👍👍👍
@Springspring2020
@Springspring2020 11 күн бұрын
ማተብ ከዘለዓለም ሞት አያድንም
@BetelhemHailu-p8q
@BetelhemHailu-p8q 11 күн бұрын
ውጣ ከዚህ
@marta2478
@marta2478 10 күн бұрын
ፎቃቃ ጴን........ጤ
@1love888-e7x
@1love888-e7x 7 күн бұрын
zhlit
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 11 күн бұрын
አምለሰት ሶፍት ብታስቀምጪ ጥሩ ነዉ ሰዉ መቼ ሊያለቅስ እንደሚችል አይታወቅም ። ኢንጂነር ቢጃይ እኔ ቃላት የለኝም ላንተ እግዚአብሔር እንኳን ልቦናህን ከፈተልህ ለመስጠት። በመስጠት ደስታ ይገኛል እድሜ ይስጥህ ልጅ ብትወልድ ጥሩ ነዉ ራዕይህን ያስቀጥላል።
@Berukworku-re4qw
@Berukworku-re4qw 11 күн бұрын
ይሄ ፕሮግራም ጊዜውን ጠብቆ የተሰጠን ስጦታ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን❤🎉🎉
@bazezewkebede8478
@bazezewkebede8478 6 күн бұрын
ይሄ ሰው ታላቅ መረዳትን ተችሯል: ልቤ ጋር የምትናገረው; Thank you so much from the bottom of ma heart🙏... የሀገሬ ልጅ😍
@SamiLorenso
@SamiLorenso 9 күн бұрын
ማንም ምንም ሳይሆን ምንም የ ሆነ ቢመስለው እራሱን ያታል የሚለውን የ መፀኅፍ ቅዱስ ቃል እንዳሰላስል አረገኝ የ ዘመኑ ምርጥ ሰው ።።ስው ወደ ውስጥ ካየ አምላክን አየ ።።አቦ በጣም እወድካለው ከነ ቤተስብ አለም ላይ እስካሉት ስማይ ቤት እስካሉት።።ደሞ አምናለው አገኝካለው ወይ በምድር ወይ በስማይ።።።እንደ ስብከት ስማውት🎉waww my beloved bro❤
@Abellaluminumjobs
@Abellaluminumjobs 4 күн бұрын
Interview ደስስ የሚል አስተማሪ ነበር ሃምለሰት BGI መናገር ያለበትን ነገር ስላወቀ ሳትጠይቂው ምን መናገር እንዳለበት ስላወቀ ነዉ ሃሳቡን ያጋራን የሚፈለገውን ያህል አደለም ጥያቄው እባክሽ ቀጣይ ይስተካከል
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 11 күн бұрын
ወይ መባረክ እኔስ ቀናሁብህ አባቴ እድሜ ማቱሳላ ይስጥህ እድሜህን በሙሉ በደስታ ኑርልን ❤❤❤
@Marsilase
@Marsilase 11 күн бұрын
ኢሚ የምታቀርቢያቸው እንግዳዎች ደስ እሚሉ ትምህርት እሚስጡ ናቸው እናመስግናለን ንግግሩ ደስ ይላል
@Tayetu19
@Tayetu19 11 күн бұрын
አምለሰትዬ ልዕልቶ ባየሁሽ ቁጥር እንደፀሐይ የምታምሪ ንጹህ እርግት ያልሽ እወድሻለሁ የምንወደው ቴዲ በራሱ ቀርጾ ነው ያገባሽ ሁለታችሁም እድለኞች ናችሁ የምታቀርቢልን ሰዎች ሁሉ ብዙ ትምህርት የሚሰጡን ናቸው የዛሬው እንግዳ ይለያል ፍልስፍናው ሌላ ነው አዲስ አበባ ስመጣ ባገኘሁት ብዙ ትምህርት አገኝበታለሁ ብቻ የሚደነቅ ነው እናመሰግናለን መልካም የጥምቀት በዓል
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 11 күн бұрын
ሀገሬ ሰው አላት!! ድንቅ አይምሮ በሳል እና ሰው የሆነ ሰው . እግዚአብሔር ይባርክህ ፍሬህ ይብዛ ደሞ ተገለጥ . አምለሰት ፕሮግራምሽ እጅግ አስተማሪ ነው. እንግዶችሽ በሳል ናቸው አንቺም ጨዋ እና ቁጥብ, ውብ ነሽ . ውድ ባለቤትሽ ልጆችሽ አንቺም እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: keep it up your good work 🎉❤
@1Hagere
@1Hagere 3 күн бұрын
ወ/ሮ አምልእሰት እስከዛሬ ድረስ ካቀረብሽው ቡሙሉ ከማንም የማይወዳደር ድንቅ እውቀትና ችሎታ ዋው በጣም አስተማሪ እውነት የሆነ ስጦታ በጣም ነው የተደነቅሁት my goodness he has high end potential and he’s just gifted.
@lidiaweldeyesus4952
@lidiaweldeyesus4952 11 күн бұрын
ሁሌም ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው ሩህሩህ ትሁት እውቀቱን ለማካፈል የማይቆጥብ ተባረክ
@sinalemma2459
@sinalemma2459 9 күн бұрын
ኢንጂነር ቢጃይን እጅግ የሚገርም የሰው ልክ ህይወት የገባው ድንቅ ሰው ክበርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንደ አንተ የህይወት ትርጉም ገብቷቸው ሰውን ለማገዝ የሚጥሩትን ያብዛልን።አምለሰትንም እናመሰግናለን ስለጋበዝሽልን እኔ ከኢንጅነር ብዙ ነገርን ተማርኩ ።
@LabaDesign
@LabaDesign 5 күн бұрын
እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ከዚህ በፊት ዳዊት ድሪም ላይም ስታወራ አዳምጬሀለው ዛሬም ከምናከብራት ከአሚ ጋር ስታወራ ተጨማሪ እይታ እና ተጨማሪ የቢዝነስ መንገድን እንዳይ ነው ያገዝከኝ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው አሚ እባክሽ እንዲ አይነት ሰዎችን አቅርቢልን በተለይ ለኛ ለወጣቶች ተስፋን እና የስራ እይታን እንድናሰፋ በጣም ይጠቅሙናል ቢጂአይ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው በቀጣይ ደግሞ ሳሚ ቢቀርብልን ደስ ይለናል ሳሚ [ሰንሻይን]
@Haimanot-zn9vl
@Haimanot-zn9vl 11 күн бұрын
እንኳን ወገኔ ሆንክ ሕይወትህ ሁሉ ትምህርት ቤት ነው ኑርልኝ ተባረክልኝ ደሞ እግዛብሔር ያውቃል ስትል ስታጠግብ
@TesfayeLamba
@TesfayeLamba 6 күн бұрын
ኢትዮጵያ ተስፋ ያላት እንደ አንተ እውቀታቸውን ልምዳቸውን ገንዘባቸውን የወደቁትን በሚያነሱ ሰዎች ደግነት ስለሆነ በጣም ደስ ይለናል ያንተን መንገድ ደግሞ በየአቅማችን ልንከተል ይገባል ከልብህ ለሰጠኸን ልምድ አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ ❤️🙏
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 2 күн бұрын
ቢጅይ ድንቅ የህይወት መምህር ነው! ሀምለሰት ተባርኪ! ይህ ሰውኮ ትልቅ የህይወት ፈላስፋ ነው! እግዚአብሔር ይባርከው! ግን ደሞ ባርኮታልኮ! እድሜና ጤና ይስጥህ! በጣም ነው የወደድኩት በጣም!!!
@ae7936
@ae7936 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ የእውነት ሰው ዋው ብዙዎች ካንተ እንማራለን ብዬ አስባለሁ ዝቅ ማለት ከፍ ማለት ነው እድሜ ይጨምርልህ 👏👏👏👏👏. ምንም ሳይኖረው የሚኮፈስ ባለበት አለም እንዲህ አይነት ድንቅ ሰው ማግኘት መታደል ነው አመለሰት እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️
@Springspring2020
@Springspring2020 11 күн бұрын
በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል የዮሐንስ ወንጌል 3:18
@makedaessayas4407
@makedaessayas4407 11 күн бұрын
He is an amazing human being. We all can learn from him. He is talented and gifted god fearing human being. The is a lot to learn and apply from his work and message. Those are who will change the world. I learned a lot from him and hope to apply it in my life . Very proud to see him on your show!
@legese103
@legese103 11 күн бұрын
ንግሰት አምለሰት እናከብርሻለን እንወድሻለን የንጉሱ ባለቤት። በርቺልን ከእሰራኤል ቁጭ ብለን ፕሮግራምሸን እንከታተላለን የምታቀርቢአቸው ሰዎች ልዩ ናቸው❤❤❤❤❤
@hirutdemeke3876
@hirutdemeke3876 11 күн бұрын
Manew negusu 😢😢😢😢
@nunubelete8142
@nunubelete8142 11 күн бұрын
ጥሩ ገልፀሻታል ንጉሱ ጥሩ ምርጫ ያቃል 😁😳😅✌️
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 11 күн бұрын
Jesus is lord ❤❤❤
@samsol3
@samsol3 11 күн бұрын
Nigus Medhanialem becha new
@samsol3
@samsol3 11 күн бұрын
Nigus Medhanialem becha new
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 5 күн бұрын
የሚገርም ትህትና ስነ ስርአት ብስለት የታየበት ውይይት ምንም ሳይኖራቸው ሳይሰሩ ለሚኮፈሱ ባዶ ሰዎች አስተማሪ ነው ኤሚየ እናመሰግናለን❤❤❤
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 11 күн бұрын
ኢንጂነር ቢጃይ ይህን መልካም አሳቢነትህንና ደግነትህን አይውሰድብህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አትረፍርፎ ይስጥህ። እንዳንተ መልካም የሆነች የተባረከች የትዳር አጋር ይስጥህ።
@Mamite926
@Mamite926 Күн бұрын
He so impressive person! ❤❤❤
@TebletsHagos-c3z
@TebletsHagos-c3z 11 күн бұрын
ቢንጃ እጅግ ለአንተ ያለኝ ክብር የላቀ ነው, ሁሉ ተማርን የሚሉ ሰዎች ሰርተው ሳይሆን በደሀ ገንዘብ በደሀ ደም በድሀ ጉልበት በደሀ ገንዝብ ነው መኖር የሚፈልጉት እየኖሩ ያሉትም እግዚአብሄር አንተን በዚህ ሚዲያ ያቀረበክ እንደዚ የቆሸሹት ሰዎች ወደ ህሌናቸ ይመልሳቸዋል ብዬ ተስፋ አለኝ ቸሩ እግዚአብሄር ከተመረጡ ቢንጃ እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ቸሩ እግዚአብሄር ይስጥህ❤❤❤❤
@bazezewkebede8478
@bazezewkebede8478 6 күн бұрын
በእውነት ለየት ያለ ሰው ነው: ደግመሽ አቅርቢልን: የአንቺንም ብቃት ነው ያሳየኝ ዛሬ: oh you are so amazing too: ድፍረት አይሁንብኝና በእርግጥም እጅግ ብልሁ ቴዲ 🤔 ምርጫው ድንቅ ነው!
@MesereteSeyoum
@MesereteSeyoum 11 күн бұрын
ኤሚ እግዚአብሔር ይሰጥሽ በጣም በጣም ድንቅ ሰዉ ትምህርትቤት የሆነ ሰዉ ቅን ልብ ያለዉ ሰዉ እግዚአብሔር የመረጠዉ ሰዉ አሁንም እግዚአብሔር ይሰጠዉ
@simachewwoldie3301
@simachewwoldie3301 10 күн бұрын
This is the best educational interview I have ever heard my whole life. My entire body was itching listening to it…thanks!!!
@shewaguta645
@shewaguta645 2 күн бұрын
ቢጃይ በጣም እናመሠግናለን የህይወትን ትርጉም ነው ያስተማርከን ። እግዚያቤሄር አምላክ ሰወዏችን በተለያየ ነገር ይመክራል፣ ያስተምራል ። አንተ ደሞ የተሠጠህን በህይወት የመኖር እድል አሁን የበለጠ መልካም ነገሮችን እያረክ በምላሹም የበለጠ እየተባረክበት እንደሆነ ገብቶኛል። እኛም እንደዚህ ትሁትና በህይወታችን በሚገጥሙን ነገሮች ትምርት የምንወስድ ሰወዏች እንሁን። በጣም አሁንም ወደፊትም ተባረክልን። እድሜና ጤና የበለጠ መባረክን እመኝልሃለሁ።
@GenetMulugeta-d8k
@GenetMulugeta-d8k 3 күн бұрын
ተባረክ።ቢያገባ ብዙ ልጆች ወልዶ እንዲኖር ተመኘሁለት
@letekirostadese101
@letekirostadese101 7 күн бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ቅንነትና የዋህነት አለ???? የምትገርም ሰዉ ነህ አገላለፅህ በእዉቀት የተደገፈና ልብን የሚያረካ የሃሳብ አወራረድ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ😘😘😘
@Ethio-Dc
@Ethio-Dc 11 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን!
@Selam-ps1td
@Selam-ps1td 11 күн бұрын
Amazing story. I learned so many things from your life . God bless you, brother .
@Nazi-l5b
@Nazi-l5b 20 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ይጠብቅህ አንተ የሚመስል መልካም የሆነ ባል ነበርኝ አሁን ግን የለም የት እንዳለ አላውቅም በጣም ነው የምንወድህ😊
@Gebre62
@Gebre62 7 күн бұрын
Amazing man. Ethiopia is proud of you. Amleset, thanks for bringing such "man" to the public.
@MT-ml3ko
@MT-ml3ko 11 күн бұрын
Starting @1:18 - it is typical of Gojjam - if you keep your promise ( የሰጠኽውን ቃል ካከበርክ ), they will protect you with thier precious life - ቃል ክቡር ነው.
@TheGirlGroup
@TheGirlGroup 9 күн бұрын
ዘር :ተው እሱ ሰውነቱ ይበቃዋል ወደ ሗላ አትመለስ: አትመለስ ጎሽ::
@leoulsegedyimam39
@leoulsegedyimam39 11 күн бұрын
አምለሰት ዛሬ ጨረቃ መስለሻል ያሳመረችሽ ላንቺ የሚስማማዉን ያወቀች ይመስለኛል ( Just a compliment) @ ቢጂይ , God bless you more ! I like the way you see life.
@sarem4492
@sarem4492 10 күн бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤናጋ ያድልህ ! ሰምቼ ልጠግብ አልቻልኩም ደግሜነው ያየሁት ምንም ጠብ የማይል ስርአት ከምክህ ጋ !!
@tedaddis8146
@tedaddis8146 3 күн бұрын
"በ ወርቅ ሰሃን ፡ቺዝ፡ኬክ፡ የቆሻሻ ገንዳ ለይ፡የመብላት አንጀት ካለህ "ቢጃይ ናይከር፡ ድንቅ፡ና ከባድ፡ንግግር፡፡ እግዛብሔር፡ረጅም ፡ዕድሜ፡ከጤና፡ ጋር ይስጥህ፡፡ ኤሚዬንም ፡በጣም ፡ተፅእኖ፡እሚፈጥሩ፡እንግዶችን፡ስለምታቀርቢልን፡ ከልብ፡አመሰግንሻለው፡እግዛብሔር፡ ይባርክሽ፡፡
@TigistGetachew-o9z
@TigistGetachew-o9z 11 күн бұрын
የሚገርም ነዉ አብዛኛዉ የዛሬን ሳንኖር ሰለማናዉቀዉ ነገ እንጨነቃለን በጣም የምስማማበት ነዉ ። እየላቸዉ እጃቸዉ የታሰሩ አሉ ለዚህም ለመስጠት መሰጠት አለበት በፈጣሪ ለኔ መባረክነዉ ብዬ አምናለሁ
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 11 күн бұрын
ፈጣሪይባርክሽ ኤምዬ ከነቤተሰብሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ❤🙏
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 күн бұрын
አንተስ የምትለይ ሰዉ ነህ እ ግ/ር ካንተ ጋር ነው ብቻህን አይደለህም አሁንም እመቤተ ካንተ ጋር ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 11 күн бұрын
ኢንጂነር ቢጃይ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው ለጀማሪዎችም ሆነ ነባር የቢዝነስ ሰዎች ያካፈልከው ያንተ ይስራ experience የሚገርም ነው ከቸርነትህ ጋር very interesting I wish my brothers follows your method of job creation. So smart God Bless you and your family
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 10 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ቁምነገር ቀስመናል እስኪታዉን ግን ስጠብቅ ሙዱ አልመጣም መሰል በዛዉ ቀረ ። ቢጃይ ወንድማችን አሏህ ያሰብከዉን ያሳካልህ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ።
@tewabechmelaku3280
@tewabechmelaku3280 6 күн бұрын
I absolutely love this interview. Thank you so very much sharing your experience. May God continue to bless you with His blessings ❤
@neba1034
@neba1034 10 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗
@temeseganeregassa
@temeseganeregassa 8 күн бұрын
ቸርነትን መባረክን ያለስስት መስጠትን ከትንሹ ጋር ትንሽ ሆኖ መኖርን ከትልቁ ጋር ትልቅ ከወዛደሩ ጋር ወዛደር ብቻ ምን ቅጡ ያንተን ኢንተርቪ ሁሌ ሳይ ቅናቴ ልዩ ነው በ45ዓመትህ ብዙ የሰራህ ራይህን እውን ያደረክ መኖርን ቅልል አርገህ በስራ ውስጥ ራስህን ደብቀህ ለብዙ ሰዎች እንጀራ ብቻ ሳይሆን ሀሳብ እውቀት ተስፋ ኩራት ነገን የምታሳይ ምርጥ የተወለወለ መስታወት ነህ አንተ ።አንተን መግለጽ ቃላት ያጥረኛል አንተን መሆን ማለትም ያንተን 10% ፈጣሪ ቢሰጠኝ ያንተን ቅዱስ ሀሳብ በእኔ ውስጥ እንዲሁም በሌሎች ሰዎች ውስጥ አሰርጽ ነበር እናም ወንድሜ እኔ 43ዓመቴ ነው ስራን በ7ዓመቴ በሊስትሮ እና በሸክም ጀመርኩ ብዙ እጥራለሁ ብዙ እለፋለሁ ግን ህይወት ተመሳሳይ ናት በህይወት ዘመኔ ሳልታክት ለፍቻለሁ ደክሜአለሁ እ/ብሔር ይመስገን 2ልጅ እና ብዙ ብድር አለብኝ እናም ወንድሜ ስራ እወዳለሁ ብዙ ሀሳብ አለኝ አግኝቼ ደግ መሆን እፈልጋለሁ እና ካልናከኝ በዚ መንገድ ሂድ ብለህ ብለህ በሜሴጅ ብቻ በርታ በለኝ ስለምወድህ ቃልህ ብርታት ሆኖኝ ጠንካራ እሆናለሁ ተመስገን 0911472091
@elenialemu1323
@elenialemu1323 7 күн бұрын
I truly admire your life method; you are a beacon of hope for the youth of Ethiopia. We anticipate many positive actions from you and those like you, particularly in advancing our nation's reconciliation and unification.
@TesfayeTakele-tr5gh
@TesfayeTakele-tr5gh 8 күн бұрын
wow Amezing message ኢንጂነር ቢጃይ💗💗💗
@ArayaZadi
@ArayaZadi 11 күн бұрын
ቢጂአየ እንኳን አልሞትክ ! ሰንት በቁሙ የሞተን ሰው ከመቃብር አወጣህ ! እድሜና ጤና ይሰጥህ አንተ አላየህ አልሰማህ የሰውን ጉልበት እንደ ሸንኮራ አገዳ መጠው የሚጥሉ ሰንት ሀብታሞች አሉ አንተ ኮረና እና ጓደኞየ ነገሩኝ ብለህ ላልከው ነገር በነገሩህና ሰለታመምክ አይደለም ይሄ ፍጥረትህ ነው እንጂ በእዚህ ምክንያት አይደለም የማቱሳላን እድሜ ይሰጥህ ትልቅ ፀጋ ነው ያለህ !!!
@abduselammaeruff
@abduselammaeruff 9 күн бұрын
አምለሰት አባታችንን ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን አንቺም የምታቀርቢያቸው ሰዎች ህይወት ተሞክሯቸው ብዙዎችን ይቀይራል በርችልን
@EngidaworkAssefa
@EngidaworkAssefa 11 күн бұрын
ቢጅ ስላንተ ጥንካሬ ማውራት አቅሙም ችሎታውም የለኝም ነገርግን ብዙ ጊዜ አንተ ያለህበትን ማንኛውም ነገር በከፊል እከታተላልሁ በምን ምክንያት እንድሆነ ባልቅም "ነፍ" የምትላት ነገር ለኔ አልተመቸኝም እባክህ በሌላ ቃል ቀይርልኝ በተረፈ በሁሉም አቅጣጫ ያልህን ለጋስነት ቀጥልበት ወንድሜ.
@Redseaafar00
@Redseaafar00 11 күн бұрын
ጀግና ነህ በርታ አምለሰት እናመስግናለን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 11 күн бұрын
እንኳንም ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ❤ያመነ፡የተጠመቀም፡ይድናል፥ያላመነ፡ግን፡ይፈረድበታል። ማር 16~¶16_
@EsegnetYifru
@EsegnetYifru 11 күн бұрын
የጥምቀት ተቀን ማለቴ ኢየሱስ ሲጠመቅ ታቦት ይዘውለት መጥተው ነበር እዴ
@gerekiflom8336
@gerekiflom8336 11 күн бұрын
Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@marta2478
@marta2478 10 күн бұрын
ምን ለማለት ነው ታቦት የለም ነበር ወደ ኋላ መቅረት አይ ፕሮ.....
@EsegnetYifru
@EsegnetYifru 10 күн бұрын
@marta2478 አለ እዴ
@zelalembawana5537
@zelalembawana5537 11 күн бұрын
I have no words how much i describe you. You are different person and you have different personality God bless you.
@ayufan3
@ayufan3 10 күн бұрын
የመጀአሪያ 107 / 1:47ደቂቃ ቆይታ። እንግዳው ብዙ ሚዲያ ላይ ቢቀርብም ለአድናቆትና fun ነው። ትክክለኛ ጥያቄና ጠያቂ ሲገኝ እንዲህ የ አንድ ሳምንት የቢዝነስ ኮርስ በነፃ። እናመሰግናለን የፖድካቱ ልዩነት እንደቀጠለ ነው። 🎉❤🎉
@tsedaygirma-g2t
@tsedaygirma-g2t 2 күн бұрын
በስመአብ እንዴት ተመስጬ እንደሰማሁ በጣም አስተማሪ አነቃቂ interview ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@bezagirma7296
@bezagirma7296 10 күн бұрын
አምለሰት እግዚአብሔር ይስጥሽ እንደዚህ አይነት የተባረከ ሰው ስለ አሰማሽን አኔ እንባዬን መግታት አልቻልኩም እስከመጨረሻው ድረስ በጣም ብዙ ነገርተማርኩበት በዚ ዳይመንድ በሆነው ወንድሜ እንደዚህ አይነት ዳይመንድ በሐገራችን ያብዛልን እግዚህአብሔር
@Springspring2020
@Springspring2020 11 күн бұрын
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና የዮሐንስ ወንጌል 3:16
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 9 күн бұрын
ጥሩ ደስ የሚል እንተርቢነው። ቢጂይ ጎበዝ ጥሩ ሃሳብ ነው ያቀረበው። ለወጣቶች ብዙ ነገር ነገር ነው ያስተማረው።
@RachelGmariyam
@RachelGmariyam 11 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰጦታ ነው እደላኛ ነህ አይወሰድብህ ተባረክ ያብዛልህ
@missaagidew4948
@missaagidew4948 11 күн бұрын
BJI, you are truly an extraordinary and humble soul, the likes of which are rare to encounter. I am deeply moved and inspired by you, a person of such remarkable character and humility. I can hardly believe we have such a role model in someone like you. Amy, you are incredible as well, and I’m so grateful for your thoughtful interview. Through this conversation, we have gained so much wisdom and insight. Words cannot fully capture the depth of my gratitude. I feel profoundly blessed by this experience. May God’s abundant blessings be upon you both. To Mr. BJI, may God continue to guide, protect, and bless you with humility, strength, and a long, fulfilling life. From the depths of my heart, I pray that all your dreams and aspirations come true.🙏🏽🙏🏽
@ዮሀንስግርማ
@ዮሀንስግርማ 11 күн бұрын
ኢጂነር ቢጂአይ ክብር ይገባሀል እሚያያቸው ስለጠፋ መኖር እማገባቸውን ሂወት እሚኖሩ ብዙናቸው አንተን አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን በምን ላግኝክ አተን ማግኘት ህልሜ ነው ለኔ የሂወት መምህር ነህ
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 9 күн бұрын
You are super talented & kind young man 😮 God Bless
@sisay75t
@sisay75t 11 күн бұрын
Wow, such an interesting interview. A lot of valuable lessons ! Thank You.
@hailemikayelebekele5184
@hailemikayelebekele5184 11 күн бұрын
ዋው ገራሚ ነው እውቀት ነፃነት ደግነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ እናመሰግናለን እህታችን በርችልን
@yordanosamare3651
@yordanosamare3651 9 күн бұрын
Kemot bewala silalew hiwot asbo yihon?
@Misneb
@Misneb 11 күн бұрын
አምለሰት ሁልግዜም እንግዶችሽ ታዋቂ ብቻ አይደሉም፣ በጣም በሳልና የስከኑም ናቸው። ቪጃይ ግን እጅግ አስገራሚው በመስጠት የሚያምን ባለሀብት ነው። "ስጡ ይሰጣችሁዋል" ብለው ሲያስተምሩ የሰማሁዋቸው ሰባኪዎች እንጂ ከባለሀብት ሰምቼ አላውቅም፣ ፣ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን....
@lemarcenter
@lemarcenter 11 күн бұрын
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@hararshopping6882
@hararshopping6882 11 күн бұрын
Enegam gora belu
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 11 күн бұрын
arif aregehalew
@FunnyMan-sr6ly
@FunnyMan-sr6ly 11 күн бұрын
Areku
@AbenatShiferaw-x3x
@AbenatShiferaw-x3x 11 күн бұрын
ኤሚ ትህትናሽ ስርአትሽ የምትደንቂ ነሽ የዛሬ እንግዳሽ 100ከ100 ሰጥቼዋለው❤❤❤
@bitniyatamirat9781
@bitniyatamirat9781 11 күн бұрын
ለመጀመርያ ጌዜ በአውቀት የበሰለ ትሁት ሰው ነፍሱ የሚየምር ከሀገሬ ሰመሁ እግዚአብሔር ይባርክህ keep reading your Bible thank you!!!
@tadelemulatu1258
@tadelemulatu1258 8 күн бұрын
ምርጥ ሰው አቦ ያብዛልህ በመስጠት ውስጥ አይጎድልም። አምለሰት በንግግሩ መሃል ሳታቋርጪው ጊዜ መስጠትሽ ደስ ይላል በርቺ ❤
@abebawfikre4446
@abebawfikre4446 7 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ቃለ መጠይቅ❤❤❤
@yonassam2359
@yonassam2359 11 күн бұрын
First time viewer አና Subscribe አድርገናል በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ኢንጂነር እና Princess አምለሰት እናመሰግናለን. ቴዶንም ጋብዢልን 10 ሚሊየን ፕላስ viewers እንጠብቃለንGood luck our beloved sister
@TigistNigatu-vq9hj
@TigistNigatu-vq9hj 11 күн бұрын
እድሜ ይስጥሽ አምለሰት ! እንዲህ ነው ብትሰሚያቸው የማይጠገቡ ሰዎችን እየመረጡ ማቅረብ ህይወቱ ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው ❤
@lealemsisay3071
@lealemsisay3071 11 күн бұрын
it is useless for u
@ZnashWarekwo
@ZnashWarekwo 10 күн бұрын
በስመአም ምርጥ አነጋገር ነው ስለ ጋሪውና ስለ ብይ እኔ በመዳም ቤት ስንት አመቴ ነው መቀየር ስፈልግ ግራሶ ትቀባኛለች ቦነሷ እኮ ብትሆን ጥሩ እኔ ግራሶ አመሰግናለው❤❤❤❤🎉
@Robel1221
@Robel1221 11 күн бұрын
ተቀጥሮ የሚሰራ ሰው ልክ እነደ ብይ ነው ። woooowww he just explained that very clearly 😢
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 11 күн бұрын
😢
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 11 күн бұрын
😢
@mimia7202
@mimia7202 8 күн бұрын
ስወድሽእኮ የኔ አመለወርቅ ሰርአትሽ ደስ ስትይ❤❤❤ ቴዲኮ እድለኛ ነው እእኔ ወድሀለሁ አከብርሀለሁ እግዚአብሔር ልጆቻቹን ይባርክ🙏🙏
@kidutubeofficial
@kidutubeofficial 8 күн бұрын
1:06:30 "unknown future " መጨነቅ አያስፈልግም.. | Great quote ✨👌
@SelamMike
@SelamMike 11 күн бұрын
በጥም የሚገርም የህይወት ወንጌል ነው ያሳይህን እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምደራችን ዘረኝነትን ነቅሎ ከዚህ በላይ ተሳሰበን የምነኖርበት ዘመን ያምጣለን!!!
@joeldejene7621
@joeldejene7621 11 күн бұрын
Thanks Bro, for your recognition of Metahara. God bless you!
@birarasitotaw6459
@birarasitotaw6459 11 күн бұрын
ምን ይባላል!? እግዚአቤሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!
@alazararaya9865
@alazararaya9865 5 күн бұрын
Such a refreshing take. Learned so much from this episode,much respect 😊
@Makeda-p5s
@Makeda-p5s 11 күн бұрын
Wow, amazing person. GOD bless you, my dear brother ❤❤❤❤❤❤❤thank you for sharing, Emina❤❤❤🙏
@starofthesea2028
@starofthesea2028 11 күн бұрын
the right man. at the right place. at the right moment. With the right person .
@genetzeray6985
@genetzeray6985 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትዝታሀይሉ
@ትዝታሀይሉ 2 күн бұрын
እሲቲ አንቺም እንደሱ ፈንድ አርጊልኝ እና ቆንጆ ፍሽን ሀገሬ ላይ ላበርክት
@MB-yn7td
@MB-yn7td 7 күн бұрын
ወንድሜ በጣም የተባረከ አይእምሮ አለህ ። if you read Bible you will find your self in side . ከሞት በኃላ ሕይወት አለ Do you know eternity / ዘላለም/ please search more and more.
@ElinaHourani
@ElinaHourani 11 күн бұрын
መልካም ሰዉ ነህ የምር መልካምነት ለራስ ነዉ በርታልን
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 11 күн бұрын
🌿እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ🌿 🌿ላመሰግንህ ነው🌿 ሁሉ ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ እህቴ
@NuruhaileSherif
@NuruhaileSherif 7 күн бұрын
Wow such amazing speech I love these man with blessings.
@ban8143
@ban8143 5 күн бұрын
ስለ መልካምነትህ አምላክ ይክፈልህ...በዚህ ልክ ሃብታም መሆንና ደግ መሆን አይቻልም...you are sooo amazing! ❤
@hafizeshetu3564
@hafizeshetu3564 10 күн бұрын
አንተ ጀግና ሰው ❤ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ መልካም ሰው ነህ ❤
@belget2594
@belget2594 11 күн бұрын
May God bless both of you. Hope lots of viewers will learn from this lecture like pod cast / interview. Bravo, Amleset keep up what you’re doing
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 8 күн бұрын
ንግስቷ የምታቀሪቢያቸው እግዶች በጣም የተመረጡ በብዙ አስተማሪዎች ናቸው ክበሪልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር 🙏🙏🙏❤️
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
የሀብታም ልጅ ሆኜ ጐዳና ወጣሁ | Dr. no |ወቸው GOOD|
4:50:01