110ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የታክሲ ሹፌሩ የመኪና አደጋ የሚያደርሰው በምን ምክንያት እንደሆነ ስትሰሙ ይገርማችኀል

  Рет қаралды 39,928

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 394
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቀኝ መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
@nanibelete6371
@nanibelete6371 Жыл бұрын
Fetari liastemeren liadenen sifeleg bota yesetenal Egna yesu nebret nen
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን አህታችን አንተንም አግዚአብሔር የበርታሽ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ
@ፅላልየመድሃኒአለምልጅነኝ Жыл бұрын
እሺ እማ❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሠላምክ በክረሰቶሰ ብዝት ይበልልኝ መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ# ሼር ለ27 ሰዎች አረጊ ጀመረኩ# መምህረ ያልከው ሁሉ ልክ ነው እኔም አጋጥሞኛል የታክሴ ሾፊሮች የባስ ሾፊሮች ተሣቤው መኪና ሰሟ አላቃትም በአጥቃላይ ሾፊሮችም ሆነ ረዳቶች በእውነት ልቡና ይሰጣቸው አብዛኛው ከአዲሳባ ወደ ናዝሪት የሚሔድ መኪና ይገለበጣል😭😭😭
@መሰረትየእኔ
@መሰረትየእኔ Жыл бұрын
የሚያናድድ ነገረ
@meeryymaem166
@meeryymaem166 Жыл бұрын
እኔ ግን አንድ ነገር ተመኝሁ ምን አለ ባለ ስልጣኖች ይህን ትምህርት ቢሰሙት ብየ ተመኝሁ ምክንያቱም ይገዳደላሉ ዝም ብለው ተምርናል ብለው አጅሪው እንደት እንደተመቸው የምር በጣም ያሳዙኑኛል ተምርው እንዳልተማሩ ስያርጋቸው ቀን በቀን ይገላሉ ይገደላሉ በጣም በፀሎትም ስለማስባቸው ወይም ስለምያሳዝኖኝ ነው መሰል በህልሜ አያቸዋለሁ እና አሳሰቡኝ ለማን ላጋራው ችግሪን
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
በየት በኩል ይሠሙታል ተይዘው እሡ መድሀኒ አለም ይሁን ይሁናቸዉ እጂ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
mery፡ትክክክክክል፣እኔም ፣ምኞቴ ነው 🤔🤔🤔
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ቢሰሙ መልካም ነበረ ዳቢሎስ ልባቸው አደንድኑዋል ባየት በኩል ያዳምጣሉ
@meeryymaem166
@meeryymaem166 Жыл бұрын
​@@yeamanuellej2721 መቸም አይሰሞትም እኔ ዝም ብየ ምኖቴን ተናገርኩ እጅ ይህን ከሚሰሙ ሲኦል ቢገቡ ይመርጣሉ አንድ በአንድም ደግሞ እየሞቱ ነው አቢት ነፍሳቸው የት ትገባ ይሆን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
በርቺ ንፁህ ልብ የሚፀልይ አግዚአብሔር የሚሆነው ያያል ገን ለሰዉ ሁሉ አትናገሬ ፀጋሽ ሊሆን ሰለሚችል
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤
@mareymarey1351
@mareymarey1351 Жыл бұрын
ገጠመኙ በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው መምሕር በኛቤት አሸዋ ይበተንበት ነበር አደሪቢ ጣራችን በዱጋ ሢመታ ስንወጣ የለም አሁን ያነገር ላኪው ወቶ ቤት ለቆ ሔዶ እዳልሆነ ሆኖ ሞተ በዚገጠመኝ ረዳቱ መቼም ልቦና ሠቶት የልጁን ንብረት ቢመልሥ ጥሩ አሁን እሡልቦናው ቤተሠቦቹ ወደእግዚአብሔር ተመልሠዋል ረዳት ተብዬ ይሄን ገጠመኝ ሠምቶ የሠው ሐቅ ሚካኤል ልጅ ንብረት መልሥ የሠው ሀቅ መቼም ክርሥታን ሙሥሊም ከሆነ እውነተኛ የሠው ሐቅ ላተም ለጊዜው ቢመሥልሕም እነሡ አሁን ወደእውነተኛ አምላክ በደሙ ሥጋው ታትመዋል የነሡ አምላክ ያይሐል ረዳቱ ታኪሡ ተመለሠች የሚል ገጠመኝ ታሠማናለሕ
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
በስመ ሥላሴ። ተስፋ ስላሴ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ ። እንዴት ዋላችሁ እንዴት አመሻችሁ ወድ የተዋሕዶ ልጆች .!! እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም መታ ሰቢያ በዓል በረከቷ ኤረዴቷ ጸሎቷ ምልጃዋ አይለየን ። እመቤቴ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ። ግን ተስፋ ስላሴን አስቢልን። አቤቴ ስንቱን ተማርነው ያልነቁትን ያቃልን ያልሰሙትን እንዲ ሰሙ ዓይነ ልቦናቸውን ያብራልን ። ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ኑርልን ።
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
መ/ረ ተስፋዬ ላንተ የምገልፅበት ቃላት የለኝ። በውነት ከእኔ እድሜ ቀንሶ ፈጣሪ ይስጥህ። ለኔ እግዚአብሔርን ያወኩት በአንተነው እራሴን ያወኩትም በአንተ ት/ትነው በራስ መተማመን ያገኘውት ባንተነው። የዚህ ዓለም ክፋትና ጠማማ እነት ያወኩት በአንተነው። የጠንቋይና ደብተራ ሠይጣን በሀገራችን ምን ያህል ከባድ መሆኑና ህዝቡ እንዴት እንደተጎዳ።ስለሐይማኖቴ ጥንቅቅብዬ ተረድቼ ደሰተኛነኝ አሁን የቀረኝ ንስሓ ገብቼ መሞት ብቻነው አምላኬንም የምለምነዎ ንስሐ ሣልገባ እንዳይቀድመኝ ብቻነው። እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን።ገገ እስኪ እንደኔ የመ/ር ተስፋዬ ትምህርት ህይወት ያገኛችሁ ብቻ ፃፉልኝ በእግዚአብሔር?ከዚህ በውሗላ ብዙም አያሣስበኝም አምላክ በፈቀደ ከዚህ ክፉ ትውልድ ተርፈን እሱ ያቃል ሚስት ካገኜንም በፈጣሪ ፍቃድ ብቻ እግዚአብሔር ያዘዘልኝን መቀበል ካልሆነም አልጨነቅም ለመኖርም አልጨነቅም ለሞትም አልደነግጥም ።
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወትን ያስማልን። ዘመኑ ዘመነ ትንሳኤ ነውና ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ብለው ቢጀምሩ መልካም ነው የሚል መልዕክት አለኝ። ❤❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
❤❤🙏🏿
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 Жыл бұрын
ክርስቶሰ ተንስአ ሙታን ብአቢይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋእዞ ለአዳም ሰላም ምዘእሰ ካነ ፍስሃ ወሰላም እእልልልልል
@alexmedia1726
@alexmedia1726 Жыл бұрын
መምህር የመጨረሻው መልእክት ይለያል 🥰🥰🥰🥰
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንዴት አደርህ መምህር እንዴት አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች? እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ፀሐይ ይችን ቀን ላሳየን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🤲🏿
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝል ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን🕯️🕯️🕯️🤲
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ የድንግል ማሪያም ልጅ እስከ እናቱ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ በአንተ ምክንያት ስንቶች የጠፍት እየተገኙ ነው ስራህ በጣም አስደናቂ ነው ያለህ ብርታት አክሎ ያበርታህ
@halimahalima9186
@halimahalima9186 Жыл бұрын
💗💗💗💗
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 Жыл бұрын
መምህር እንደምን አደርህ ከተክለሀይማኖት ጋአ ቀርበህ ሰለ አባ ግርማ ያስረዳህን በጣም አሰደስቶኛል በጣም አመሰግናለሁ በዉሸት አባታችን ሲወቅሷቼው በጣም አዝን ነበር አጠራህልን እድሜ ከጤና ያድልህ
@shitatsige
@shitatsige Жыл бұрын
የእኛ ልዩ መምህር ሺ አመት ያኑርክ አንደበትክ ሁሌም የማይጠገብ❤❤❤❤ ቃለህይወት ያሠማልን ክፉ አይንካብን❤❤❤❤❤❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏
@fitaadmasu2513
@fitaadmasu2513 Жыл бұрын
የብዙ ሰው ህይወት እየተቀየረ ነው በርታ። ፈጣሪ ይርዳህ ይርዳን።
@Hapy457
@Hapy457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን Welcome back ""ረቡኒ"" የእውነት ደስ ብሎኛል ድጋሜ ስመጣህልን ሰላምህ ይብዛ/ ሰላምህ ይድረሰን "" ረቡኒ"" ማርያምን ይህን መንፈሳዊ "" ገጠመኝ "" መስማት እንደምጓጓ ተመስገን ኤልሻዳይ🙏
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@misssara8313
@misssara8313 Жыл бұрын
መምህር አንተ ምንም አትሆንም እንቅፋት እንኳን አይነካክም የድንግል ማርያም ልጅ በመስቀሉ አጥር ይከልልካል እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ እድሜና ጤናን ከነ ሙሉ ቤተሠብክ ይሥጥክ አሜን ፫
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላማችው ብዝት ይበል ምእመናን ወላዲቷ ቅድሥት ድንግል ማርያም ከክፋነገር ትጠብቀን
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ ምድሓን ካብ እግዚአብሔር እዩ ።❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ፍቅርን ካብ ፍቁር ወዳ ትለምነልና❤ መምህርና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም መድሃኒ ኣለም❤ ኣብ ስደት ዘለና ብሰላም ናብ ዓድና ይምለሰና❤
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ጉልበትህን ይባርክልን ያኃያልን ኃያል የብርቱዎች ሁለ አባትና ጌታ ዘመንህ ይጠበቅልን በመወጣት በግባትህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ዋሰጠበቃ ትሁንህ ሰለሁሉም አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ከምንም በላይ እህትማማቾቹ በሕወት ተጠብቆ ለዚህ መብቃታቸው እጅግ በጣም ደስ ደስ ብሎኛ ከነልጆቻቸ ግን የአንዷዋ እናት ልጆቻቸው አሟሟታቸው ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማር እንጂ ምን እንላለን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህሬ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ ለኛ እጅግ ይጠቅመናል❤
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
መጥተናል ውዴ❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ Жыл бұрын
🌹🌹🌹""ክርስቶስ ተንስአ እሙታን🌷:በአብይ ኃይል ወስልጣን:🌷አሰሮ ለሰይጣን🌷:አጋዞ ለአዳም:🌷ሰላም እምይእዜሰ:🌷ኮነ:በፍስሐ ወበሰላም""🌹🌹🌹 💐ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንድመን ከረማቹ እንደምን አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (፫) እስከዛች ሰዓት ደቀቃ ሰከንድ ላደረሰን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘውትርም በፍጥረት አንደበት የተመስገነ ይሁን እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምተን ከእስራችን እንድንፈታ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እግዚአብሔር ከነ ቤየሰቦችህ ይጠብቅህ ሃገራችን ቤተክርስቲያናችን ህዝባችን ገዳማችን አባቶቻችን ይጠብቅልን እኛንም ከቁጥር ሳንጎድል ለሃገራችን ያብቃን ለደጁ ያብቃን አሜን(፫) ይሁንልን 🌾🌾🌾💒🌴🌻🌼🌼
@ሲሲ
@ሲሲ Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እርግማን እንደሚከተል እኔ ምስክር ነኝ የአጎቴ ሚስት እቃ ስሰብርባት የያዝሹ ሁሉ ይሰበርብሽ ብላ ትረግመኝ ነበር አሁን በአረብ ሀገር መምህር እቃ በመስበር አረቦቹ ተማርሩብኝ ግን ቀጥቅጬ ቅዱስ ገብሬኤል እሰርልኝ ብዬ በመማሀፀን አሁን መስበር አቁሚያለው እግዚአብሔር ይመስገን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ Жыл бұрын
መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን ድንቅ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነቱ ወድሞቻችን እናትቻችን እንኳን ከዚህ እስራት ተፈታቹ❤
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እስከነ ቤተስበዎት እግዚአብሔር ይጠብቆት በፀሎቶት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብለው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏💚💛❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማ ፍቅር እመ አዶናይ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ቅዱስ መርቆሪዎስ ይጠብቅልን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
መምህርዬ እሽ አመት ኑርልኝ በለቅሶ ነዉ የጨረስሁት ፈጣሪ ይምስገን ቅዱስ እሩፋኤል አተ ድረስልን አሜን አሜን አሜን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ Жыл бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልክ👏
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ መምህራችን እናዳምጣለን መምህር
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ Жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ የኛ ዉድ መምህር ካንተ ትምህርት ብዙ ተምረናል እና የምታቀርባቸዉ ሁሉ ገጠመኝ በዙሪያዬ ያሉ እና የኔ ህይወት ነዉ መምህር ባሌ ሁሌ ነበር መኪና የሚበላሸዉም ትራፌክ የሚቀጣቸዉ እና ትክክል ነክ ይሄ ገጠመኝ የባለቤቴ ህይወት ነዉ ግን የሚገርመው የስራ ፌልድ ቢቀይርም እንከን አይጠፋም ሀይለ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ
@khngkhan7289
@khngkhan7289 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ባንተ ቡዙ ተቀይረናል ዕድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር❤
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ልጄ ሹፌር ነው በፀሎት አስብልኝ ፍሬሰንበት ብለህ ለሁሉም ሹፌሮች እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዉድ መምህሬ እግዚአብሔር ያስብህ ወላድተ አምላክ ታስብህ እድሜ እና ፀጋውን ያድልህ አሜን አሜን አሜን ✝️✝️❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
መላኩ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@saronyaregal1349
@saronyaregal1349 Жыл бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን 💚💛❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ!!!
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 Жыл бұрын
Amen amen amen enquan selam metah ewnet yalkew egzbher yirdan ledekeminew 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@alexmedia1726
@alexmedia1726 Жыл бұрын
መምህር እንዳንተ በጎና ቀና ሰውን ያብዛልን እውነት ከሆነ ስላንተ ስምህን ለሚያጠለሹ ሰወች መረጃቸውን ሰምቸ እርባነ ቢስ ነው ክበርልን ወንድማችን ንጹህ ህሊና ፈጣሪን የሚፈራ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለቅዱስ ቁርባን አበቃቸው ህይወት የሆነው ክርስቶስ ተቀብለዋል በረከታቸው ይደርብን አይ ሰው መች ነው ግን ደግ ነገር እሚያስበው መንፈስ መላእክ የሰው ህይወት ማበላሸት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ጠቋርማ በጣማ መንፈሳዊ መንፈስ ነው እኔንማ ስንት ነገር አረገኝ መሰለህ ብቻ ተመስከን አገሬ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን ተቀብየዬ ይሄ ሁሉ አመት ያስለቀሰኝ እንዲያለቅስ ነው ማረገው ደሞ መምህር ቀጣይ አብሮ አደጌ እህቴ የሆነላት እጽፋለሁ😍
@addisalemfekadu8836
@addisalemfekadu8836 Жыл бұрын
ኤፍታህ እንዴት ነሽ መምህር ከlive የለም ከኔ ነው?እህቴ
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ, እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን መምህር ወላዲተ አምላክ በለቷ ቀና ከነቤተሰቡ ትጠብቅህ
@nunuabate1667
@nunuabate1667 2 ай бұрын
መምህር ቃል ሂወት ያሰማልነ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏💚💙💙💙
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
መ።ምህርበእልማአየሁህ።በአካልአገኘሁህደስብሎኛል❤❤❤❤❤
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልልን እመብርሃን ትጠብቅልን እንወድሃለን ኑርልን
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
መምህር እንኳ ደናመጣህልን በ109 ገጠመኝ ያዳመጥኩትና በመሃል አብሮ አደጌ ደውላልኝ ከዛ ገጠመኝ እያዳመጥኩነበር አልኳት መምህርተስፋዬ አለችኝ አዎ አልኳት ከዛ ማደመጥ አልውድ ሼርንም አልከፍትም ዝምብሎነው ብዬ ተውኩ አለችኝ ከዛ እኔደሞ በገጠመኙ ህይወቴ መስመር እደያዘልኝ አልስግድም አልፀልይም ነበር አሁን እፀልያለው እስግዳለሁ ዳውልድ አርጌ አርጋኖ ፀለተባርቶስ መዝሙርዳዊትና ውዳሴማርያም ጠዋትጠዋት ካልፀልይኩ አድአመት ያልፀይኩ ነው እሚመስልኝ ብዬ ስላት ከዛ ደነገጠች እሧ ኢትዮውስጥ ነው እምትኖረው በፊት ትስግዳለች ትፀልያለች ካንባስ ስትገባ መስገድ መፀልይ ተውኩ አለች አሁን ስራላይናት አልፀልይም በጭራሽ አለችኝ እኔ አሁን ያልሁበት ህይውት ስነግራት ከዚህበሃላ ገጠመኝ አዳምጣለሁ እስግዳለሁ የፀሎትቤት አዘጋጃለሁ አንቺ ሰው አገር እዲህበርተሽ እኔስነፍኩ አለችኝ ንስሃ አባት እይዛለሁ አለችኝ ደስአለኝ ገና ርእሱን አይተው ውስጡ ገብተው አያዳምጡም ብዙዎች ልብ ይስጣቸው እኔ ጎደኛዬን መስመር እድትይዝ ላረጋትነው
@helenselemon-eg7dn
@helenselemon-eg7dn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስለሀገራችን ሰለ ቤተክርስቲያን እንፀልይ ቤተሰቦቼ
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
የጭንቀቶን ሁሉ እግዚአብሔር ያወቃል እና እህቶቼ ወንድሞቼ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁኝ🙏🙏
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
መምህሬ ቡዙ ሰው እያዳንክ ነው እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይሰጥህ ፈጣሪ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tizita341
@Tizita341 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሠልም መጣህ መምህር like SHER ቤተሰብ
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 😢😢😢
@yehilenaenattube3463
@yehilenaenattube3463 Жыл бұрын
ልክ እንደኔ እኔ ልክ ለሰዎች ይህን ትምህርት አዳምጡ ብዬ ከተናገርኩ በዃላ እኔ ግን በጣም ደካማ ሆንኩ በጣም አሁን ምንም እንደማላውቅ ሆኛለሁ እባካችሁ ወለተ ማርያም አያላችሁ አስቡኝ ።አሁን በሚገርም ሁኔታ መንፈሡ ወደ ልጄ የተመለሰ ይመስለኛል ጉንፋን የመሠለ ነገር ይይዛትና በጣም ነው ምትሠቃየው እባካችሁ በፀሎት አስቡን ወለተ ሚካኤል የልጄ የክርስትና ስም ነው።
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን❤ አረ ምን አይነት ሰዎች ነን አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠን በእውነት 😢 ተመስገን እንኳን ወደ ንስሃ ወደ ቅዱስ ቁርባን በቁ ለሁላችን ለንሰሐ ሞት ያብቃን ባለ ታርኮች በጸሎት አሰስቡኝ አደራ 🤲 በኛ ላይ ያለው ክፉ መንፈስ በጌታችንና በመድሃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም በወላዲተ አምላክ በቅዱሳን ሁሉ የታሰሩት ይሁኑ ቅዱስ ቃሉ ሰምተን እኤንዳንኖርበት አእሙራችን ያሰረው ሁሉ ቅዱስ ዑራኤል ይእሰራቸው ያቃጥላቸው በእውነት አሜን፫🤲
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 Жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@heymietp8287
@heymietp8287 Жыл бұрын
እውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ😢
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Жыл бұрын
እጀግ በጣም ነው የሚገረምዉ አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ አባዬ በእድሜ በጢና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@buzenashethiopian6541
@buzenashethiopian6541 Жыл бұрын
እህተ ገብርኤል እባላለዉ መምህርእዬ በእውነት ቃለሂወት ያሰማልኚ እግዚአብሔር በህድሜ በጤና ይጠብቅልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤💚💛❤
@nunat6047
@nunat6047 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እመብርሃን ትጠብቅህ። ባለፈው ያደረከውን ቃለመጠይቅ ሰማሁ ስለ መምህር ግርማ እባክህ ላገኛቸው ፈልጌ አልቻልኩም እና እባክህ በምታውቀው መንገድ እዳገኛቸው እርዳኝ። ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ።
@mal4048
@mal4048 Жыл бұрын
እግዚአብሔር . . ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኔንም ለዛያብቃኝ ንስሀ ገብቼ እንድ ቅርብ እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ብርሃን ማርያም ነኝ
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እኛም ደስ ብሎናል መምህርዬ እንኳን ደስ አለክ
@bancicebisenbet-pe4li
@bancicebisenbet-pe4li Жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን❤❤❤❤❤መምህር ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!!❤
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ Жыл бұрын
መምህር እኳን ሠላም መጡልን
@rozitsahaye5309
@rozitsahaye5309 Жыл бұрын
ቃል ሂዊተት ያሰማልኝ መመህርችን😢😢😢😢
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.መምህርየ.ዛሬ.ነዉ.ይህንንም.ሠምቸ.የጨረስሁት.አደለም.በሚሊየን.አድም.ሁለትም.ከባድ.ነዉ.እግዚያብሔር.አምላክ.በድሜ.በፀጋ.ያቆይልን::አይደለም.በቦታዉ.የምት ሄደዉ.እደዚህ.ስሰማዉ.ይዘገንናል.ከዚህ ያድነን.እምትለዉ.ሁሉ.ልክ.ነዉ.ይቅርታ.አትበል.ከዚህ.ክፉ.መፈስ.ነፃ.ያዉጣን.በሔድህበት.ሁሉ.መላአክቱ.ይከተሉህ::
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ መምህሬ የኔ ልዬ እናቴ እንደዚህ ነች ተቸገርኩኝ እኔ በሰዉ አገር አስራድ አመት ሆነኝ ግን ምንም የለኝም ባገኝህ ደስ ባለኝ መምህር ምክርህ ነዉ የምፈልገዉ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ዋጋ ቢከፍሉም እኳን ለመዳን ለቅዱስ ቁርባን በቃችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
እግዚቡሔር ይመሰገን ሰላምነው❤
@alfnasheandale5197
@alfnasheandale5197 Жыл бұрын
እግዛቡረይመሠግንሰላምነዉ
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
ይህንን ሁሉ ነፍሰ በእግዛቤር ይርዳት እንዲድኑ እግዚብሔር ይመስገን አነተም እግዚብሔር ይስጥልን።
@Endashash
@Endashash Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Жыл бұрын
ኃጢአቴ ብዙ ነው ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
@etunashkatama5506
@etunashkatama5506 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እንዲ በተረጋጋ መንፈስ ሆነህ ሁሌ ብታቀርብ እና ቅዱስ ኡራኤልን ሁሌ ካንተ ባትለየው ጥሩ ነው ቃለ ህይወት ያሰማህ መምህር
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር በፀሎትክ አስበኝ መዓዛ ሥላሴ ብለክ በማርያም
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ሰላም ሰላም እንደም አደርክልኝ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ጌታ ሆይ ተመስገን ጌታ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ይጠራን በቤቱ ያኖርን መምህራችን ጸጋ ይብዛልኝ ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር በቤቱ የቆየን አምላኬ ከቤትህ አታዉጣኝ አቤቱ ካጋንት አስራት በማወቅ ባለማወቅ የተቆራኝትን አናቶቻችንን አባቶቻችን አህቶቻችንን ልባቸዉን አአምሮአቸዉን የተቆጣጠሩትን ከፋ መናፍስ አንተ ማህያዊ ሰማያዊ በሆነዉ ሰምህ ወደ ሲኦል ሸኝልን ጌታዬ ሆይ ይህንን ቤተሰብ ወደቤትህ ስለመለስከ አናመሰግንሀለን አመቤቴ ይህንን ታሪከ አንዲያቀርብልንን ምከንያት ለሆነዉ መምህራችን ተሰፋ ሰላሴ ከነቤተሰቡ ጠብቅልን አማ ፍቅር አንች ጥላ ከለላ ሆነሽ ከነ ልጅሽ ወዳጅሽ ጠብቂልን በምልጃሽ አትለይዉ ሁላችንንም በያለንበት ጠብቂን አድሜ ጤና ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም በጣም የሚገርም ነው መምህር እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ተሥፋ ሥላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ፍጻሚያችንን ያሳምርልን ጎዶልያስ
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
ፈጣሪ የእነዚ እናቶቻችን እህቶማሞች የቀየረ ኣምላክ የሁላችን የቤታችን የመናፍስት እስራት ኩፉ ታሪክ ይቀይርልን❤❤❤
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 Жыл бұрын
በረከትህ ይደርብን መምህርዬ 🙏🙏🙏
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል Жыл бұрын
እንዴት አደርክልን መምህራች ከነቤተሰብህ እንዲሁም የተዋህዶ ቤተሰቦች ሁሊቹም
@hashim7147
@hashim7147 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝነው እኛንም ጠላታችንን ድል እድናደርግ እግዚአብሄር ይፍቀድልን ምእመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተዮሀንስ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ያስብሽ
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ Жыл бұрын
የአምላካችን ስምየተመሰገነይሁን መምራችን በተለይ ለሹፌሮች መበጣም የሚጠቅም አሰተማሪ ነው መምራችን ፀጋውን ያብዛልክ እጀግበጣም አናመሰግናለን ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅክ🙏🙏🙏🙏❤❤
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ብእውነት እሚገርምና እሚያሳዝንም ነው መምህራችን እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን❤
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ❤
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
ሰህናአደራችሁ።እህቶቸወዲሞቸመልካምቀንይሁንላችሁ።በጸሎትአስብኝ።ወገኖቸአወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን አዎ የትላንቱን ሠምተን ተምረንበታል መምህርዬ ቸሩ መድሀኒአለም ከነቤተሠብህ ከክፉዎች ይጠብቅህ
@ወለተስላሴብዙአየሁ
@ወለተስላሴብዙአየሁ Жыл бұрын
ዉድ መምህሪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከ ቤተሰብህ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእወነት በጣም ይገረሚል ቃለህይወትን ያሰማልን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳህ መምህር እመቢቲ ትጠበቅህ 🙏🙏
@handtohandbusinessplc1450
@handtohandbusinessplc1450 Жыл бұрын
መምህር ትምህርቱ በጣም አሪፋና የሚበረታታ ነው ፡ ትንሽ አጠጠር ቢል
@bethlehemmarkos4626
@bethlehemmarkos4626 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ኤፍታህህሪተስላሴ
@ኤፍታህህሪተስላሴ Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ በኡነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ኣምላክ ለነሱ የደረሰ የፈወሰ ለኛም ይድረስልን
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ምሰማው እኔ ምኖረው እስራኤል ነው ወንድም አለኝ ኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ ወንድሙንና አባታችንን ካልገደልኩ የሚል ግራ ገባኝ እኮእስኪ ፀልዮልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስ
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በጣም ይገርማል እግዚያብሔር ምህረቱን ያድለን ይገርማል
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር መሰቱዉዕል ልብን ይሰጣን አሜን
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠበቃል መምህርችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
መምህርየ እኔ ልጀን እላት አለሁ ደግሞ ተናድጅ ስራገም ወዲያውኑ ይደርሳል
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዛኣብሄር ይመስገን🙏🙏🙏
@maxdz9446
@maxdz9446 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቆዎት ባለታክልሲ ይሁን ማንኛውም ሰው ገጠመኝ ቢያዳምጥ ጥሩ ነው ባይነኝ❤❤❤
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ስላየንህ ደስ ብሎናል
@meseretnegash3896
@meseretnegash3896 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
98ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ አገልጋይ ሆኖ ግለወሲብ በመፈፀም መፈተን ከባድ ነው
1:49:12
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
156ኛ B ልዩ ገጠመኝገጠመኝ፦ ከእንዲህ አይነት ሞት መዳን ማለት የነፍስ ጥሪ ነው
1:47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 46( BY BRUNO )
47:48
Awra Tube
Рет қаралды 27 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН