123ኛ ገጠመኝ፦(memihir tesfaye abera getemeng)ለታላቅ ወንድሙ መዳን ምክንያት የሆነ ፅኑ ታናሽ ወንድም

  Рет қаралды 45,986

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

Пікірлер: 622
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ።ሰላም መምህሬ ሰላም እህት ወንድሞቼ🙏🙏🙏
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ደስ ብሎናል መንፈሱ ስለተሸኘልዎት እልልልልልልልልልልልል ብለናል ለርስዎ የደረሰ የአብርሀሙ ስላሴ ለኛም ይድረስልን አሁንም ጨርሶ ይማርዎት አሜን አሜን አሜን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
አሜን፫
@marjanaaynadam2668
@marjanaaynadam2668 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarasara5647
@sarasara5647 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን
@daniya4773
@daniya4773 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 жыл бұрын
እልልልልልል እኔም ደስ ብሎኛል ክብር ለእግዛብሄር ሃገራችን የሚያተራምስ የዘረኝነት መንፈስ አግዛብሄር ይሸኝልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
ለሁለቱ ወንድማማቿች የደረሰን የእስራኤል አምላክ ለእኛም በህይወታችን ሁሉ ይድረስልን የድንግል ማርያም ልጅ
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-yt7gx6ns8h
@user-yt7gx6ns8h 3 жыл бұрын
ይደረግልን አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@public390
@public390 3 жыл бұрын
አሜን
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
Amen 🤲🏽
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር...💚💛❤ከስደት ስንመለስ መፅሐፉን እንገዛለን መምህር ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Thanks to god for your help with us today and Tanhks Memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏✝️✝️
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 жыл бұрын
ኮሜንቶች ግን ልክ እንደኔ አፍጣችሁ ነው ይምትጠብቁት ብርቱ እንማማር የኤፍታህ ፍሬዎች
@merimari4062
@merimari4062 3 жыл бұрын
Ii
@merimari4062
@merimari4062 3 жыл бұрын
Oiiu
@merimari4062
@merimari4062 3 жыл бұрын
Ip
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Oh my god what kind of person is they are going to be with her 🙏🙏🙏🙏🤲
@mesert834
@mesert834 3 жыл бұрын
አወ ውዴ በጣም ነው እሚጣፍጠው ትምህርቱ ♥
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው ግሩም ነው ልዑል ዬእኛ ጌታ ምስጋና ይደሠሰው ከጠዋት እሰከ ማታ ክብር ተመሰገነ ዬኔአባት
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራች የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ ተክልዬ በያለንበት እረደት በረከታቸው ይድረሰን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ኑ እንማር በአለማተቦቹ እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታ ይበለን 🙏❤️
@amarabauty5645
@amarabauty5645 3 жыл бұрын
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anaa-cc9cw
@anaa-cc9cw Жыл бұрын
٠٨٧.٠
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደስ አለህ መንፈስ ወጣልህ ለእኛም እንደወጣልን በፆሎት ቤትህ እኛንም አስበን መልካም ቀን። ኢትዮጰያን ከመጣባት በሽታ ደንግል ማርያም ትጎበኛት።
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@user-sd6fu8dk2g
@user-sd6fu8dk2g 3 жыл бұрын
መምህርራችን እንኳን ደስ አለህ እኛም ደስ ብሎናል መንፈሱ ስለተሸኘልህ እልልልል እማምላክ ጥበቃዋ አትለይህ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልህ እኛንም አይነ ልቦናችን ይከፈተተልን አሜን አሜን አሜን
@alemzertube4322
@alemzertube4322 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሚገርም የሚደንቅ ወንድም ነው በረከቱ ይደርብን እኔም ብዙ ተምሬባቸዋለሁ እግዚአብሔር ማስተወሉን ይስጠን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዴቴ ያባዬን የአባን ይዎንሰን ተሰፋ ማሪያምን መሰማት መታደለ ነው አምላክ የፋቀደው ነው መምህር ተሰፋዬ አበራ ለምን አትናገርም እኔም የባዬ ለቅሳዎ አባቸው ይገርማል ድንቅ ናቸው አምላክ የማቶ ሳላን እድሜዬ ይሰጣቸው ሰዉዳቸው አምላኬዬ በፋቅሩ በጥበቃው ይጠብቀው
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ተክለሐይማኖት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ምልጃም ፆሎቱ ቀያለንበት አይለዬን አሜን
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
እንዴት ደስስስ የሚል ታሪክነዉ አቤቱ ቸሩመድህን አለም ትሁትልብ ስጠን
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅ ለፃዲቁ ለአቡነ ተክለሀይማኖት በአል አሜን አሜን አሜን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
አሜን!!!✟✞✝
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 3 жыл бұрын
Amen ikon abro adarasan ihte
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብዬ ጀምሬያለሁ። መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን። ወላዲተ አምላክ ሞገስ ትሁንህ
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eritreanlijjohnny3074
@eritreanlijjohnny3074 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ወንድሜ አሁን ኤፍታህ መዝሙር ቤት ቅዱሳን ስእላትን ቅባ ቅዱስ መጻህፍ የእርሶን 2 ገዛልኝ በቂ ስእል ግን ስላልነበር ለሰኞ ቀጠረችው እህታችን ሰላማዊት እኔ ውጭ ነው የምኖረው እዚህ ላይበመከታተል ነው ይሄንን እንዳደርግ የወሰንኩት
@user-cw8it4ss3j
@user-cw8it4ss3j 3 жыл бұрын
እጅግ የሚደንቁ በዘመናችን የተገኙ ቅዱሳን አሉልን እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖታችን ማህፀነ ለምለም የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው በአንዲት ሃገር የሁለት አለም ሰዎች እንኖራለን የሰው ኩላሊት የምንበላና ሙሉ ሕይዎታችንን ለሌሎች አሳልፈን የምንሰጥ ይገርማል ለዚህ ሁሉ ምክንያት የሆኑት የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ፀጋው ሞልቶ የተረፈላቸው ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን መምህራችን በርታልን ከወታደር ወንድም እህቶችህም ብዙ አፍርተኻል ለዚህ እኔም ምስክር ነኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደስስስስ ያለህ መንፈሱ ተሸኘልህ እልልልልልልል ኤፍታህ በለን መዳኋኒአለም😭😭😭
@tisgayassfa3273
@tisgayassfa3273 3 жыл бұрын
በእውት በጣም ውስጤን ተሰማኝና አለቀስሁ እግዚአብሔር ልባችንን ነው የሚፈልገው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-pc8vi7cm4s
@user-pc8vi7cm4s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳንም ደስስ ያለህ በርታልን የእኛ ጠላት ስለተነቃበት አንዱ ሲነቃበት አንዱ ጠላት ደግሞ እኛን ለማጥቃት ያዴባል አይዞህ ወንድማችን በርታልን!!! እመብርሐን ከጎንህ ትሁንልህ።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rama-qw5dw
@Rama-qw5dw 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ደስ የሚል ዜና ነው ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጣቸው
@yeshiyadisu4378
@yeshiyadisu4378 3 жыл бұрын
ከየት ነው አገልግሎቱ አሁን እባካቹሁ የምታውቁ ከአለቹሁ ንገረኝ
@mairyleb9245
@mairyleb9245 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ ይህንን ታሪክ ስሰማ በጣም ነው ያለቁስኩት እና ለኔም የዚህን ልጅ ያህል ንፁ ልብ ይስጠኝ ብየ ተምኘሁኝ ምክንያቱም ይህን ልጅ ለወንድሙ ምን ያህል ነው የሚጨነቅለት ሳስበው ብቻ ለምግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል መምህር በጣም ነው ምናመሰግንህ ይህንን ታሪክ ሰለነገርከን 🙏🙏🙏
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
ወድሜ ምንም ይቅርታ የለውም በስራ ቀልድ የለም ። ሊላው በጣም ደስ የሚል ብስራትነው በአባታችን የተባረኩትን ።መገልገያወችን ሰለከፈታቹልን ።
@user-cz4jr4wh7v
@user-cz4jr4wh7v 3 жыл бұрын
መምህር ስለ አባዬ ዮሐንስ ሰርች አድርገህ ማወቅ ትቺላለህ እሽ የተሰጣቸው ጠጋ ታላቅ ነው እሽ በጣምነው የተናደድቁብህ
@user-pv1re4tw3c
@user-pv1re4tw3c 3 жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር ውድድድድድድድድነው እምናርግህ በርታልን ግንአተ በየግዜው በየስአቱ ይጸልያለህ ንስሀትገባለህ ትቆርባለህ ሱባየ ትይዛለህ እኛአደየኳን በኑጹህ ህልናመጸለይ የማንጸየውማ ሙተናንመምህርየ ፈውስህንአይቸ በጣም ነው ያለቀሱት ትውልዱጠፍቷን ባተይህንካየን እኛስ የቁምእሬሳ ነነ በጾለትህአስበን ስልክህን አሳውመምህርየ በናትህ በጣም ነው የምፈልግህ
@yeneneshayele9598
@yeneneshayele9598 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክ ችግር የለውም ዋናው ኣንተ ሰላም መምጣትክ ነው እመብርሃን ትጠብቅክ ወለተ ኣረጋዊ ወልደ ኣረጋዊ በፀሎታቹሁ ኣስቡን
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
መምህር እንኳ ስላሴዎች ደረሱ እኛንም አንተን የጎበኙ ስላሴዎች እኔን አምድእስጢፋኖስንና ስነማርያም እና ህዝበ ክርስቲያንን ይጎብኙን በዚሁ አጋጣሚ ዕጣንና ዘቢብ ሩብ ና ግማሽ ኪሎ ብታዘጋጅ ጥሩ ነው ኪሎ መግዛት የማይችሉ ስላሉ በተረፈ በመከፈቱ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ።
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
ኤፍታህ +ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጠልን ባጣም ደስ ይለል ጣላት ስላ አፍር የእግዚአብሔር ስም የከበርነ የተመሰገነ ይሁን ለንት የደርስ ቸሩ መድኃኒየላም ለኛም ይድርስልን አሜን 💚💚💚
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ማርያም ሰም የተመሰገን ያሆን ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችን ራጅም ጤነ እድሜ ያሰጥልን እርሷ ማሰትዋሎን ያሰጥን የሁልችንም ታሪክ ያቀየር አማኑኤል
@elinazef8163
@elinazef8163 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። በፀሎት አስበኝ ወለተማርያም
@almalmm2462
@almalmm2462 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አመላክ የነሱን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ወደምች በረከትህ ይደርበን አሜን አሜን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሄር ይመሥገን ወንድማችን በረከትህ ይደርብኝ እሄ መመረጥ ነው በእውነት ደስስስ ነው የሚለው መምራችንም እግዚአብሐር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ምን አይነት ስጦታ ነው ታድለው የወንድሞቻችን በረከታቸው ይደርብን የኛንም አይነ ልቦናችንን ያብዛልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ቤተሰብህን ትጠብቅልህ 🙏🙏🙏
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ፫👏👏👏👏👏 ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በእዴሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫💐💐🇲🇱🇲🇱💐💐💐🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@eryohana6039
@eryohana6039 3 жыл бұрын
መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
አሁን ያውም በዚህ ዘመን ወንድም የወንድሙን ስጋ በሚበላበት ዘመን ምንኛ መታደል ነው ለኛም በረከቱ ይደርብን አሜን እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለወንድሞቻችንም ልቦናን ይስጥልን አሜን
@atkletatklet3498
@atkletatklet3498 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ልብ ይነካል ይገርማል
@-mahlet6883
@-mahlet6883 3 жыл бұрын
መምህር በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር እንደነዚህ ልጆች ፍፁም ይቅርታን የምናደርግበት ልብ ይስጠን ፍቅርንም ይስጥን ድነትንም ይስጠን ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ትመርትህን በጉጉት ነው የምተብቀው ኑርልን
@betelhamgulma3247
@betelhamgulma3247 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነው ሰምተን ፍሬ የምናፈራ ያድርግልን!! መምህር መድሃኒአለም ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ!! እኔንም እስካለ ማርያም ብለው በጸሎት እንዲያስቡኝ አሳስብልኝ!!!
@mesayalem432
@mesayalem432 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን የሚደነቅ ነው እንዴት ያለ መታደል ነው እንደዚ ያለ ትህትና እንደዚ ያለ ትህግስት እንደዚ ያለ ፍቅር በእውነት በጣም ያስቀናል የመምህራችን እና የወንድማችን በረከታቹ ይድረሰን በፀሎታቹ አስቡን -ፅጌ ማርያም -ወለተ ማርያም -ተክለ ዮሀንስ -ገብረ እግዚያብሄር -ገብረ ዮሃንስ -ትርሲተ ሚካኤል -ወለተ ስላሴ -አስካለ ስላሴ -እህተ ማርያም -ወልደ ዮሃንስ እግዚያብህር ኤፍታህ እንዲለን ለቅዱስ ስጋው እና ለክቡር ደሙ እንዲያበቃን በፀሎታቹ አስቡን
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ የመምህራችን ልጆች እናት አባት እህት ወንድሞቼን ቤተሰቦቼን ወደ ክርስቶስ ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ በእኔ አንደበት አድሮ ወደ ቤቱ እንዲመልስልኝ ከቤቱ ከፍቅሩ ከቤተመቅደሱ የራቁ ናቸውና
@user-tz1jb4xs5h
@user-tz1jb4xs5h 3 жыл бұрын
አኔም ስም ክርስትና ብቻ ናቸው እህቴ አሁን እማ ጭራሽ ጠሉኝ አተነተኑኝ ፀልዩ ስገዱ ስ ስላልኩ ብቻ ጨቀጨቅሽን ይሉኛል አሁን ጭራሽ ስላምም አይሉኝም ግራ ገባኝ
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 жыл бұрын
Memeher selekehen lakelegh eseti
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ስንቶቻችን ነን በቅርባችን ላሉ ሰዎች በደሉን ብለን እምንጠላቸው ፈጣሪ የሰማነውን ተግባር እንድናውለው ይርዳን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
በመጀመርያቃለሂወትንያሰማልን ግንስለአባታችንአባይሀንስየተናገርሀውነገርትንሽ ያሳዝናልን ክብርለሚገባውክብርእሰጣለን የበረሀውመናኝ የስላሴባርያ የድግልአሽከር እግዚአብሄር ከማህጠንየመረጣቸው የታሪክአባት የስመተኛውሽ ሀዋርያ እከንየለለባቸው አባትናቸው ስላባይሀንስ ማወቅቀላልነው አባይሀንስብለህ ተመልከት በበርሀግፍእየተቀበሉየሚኖሩአባትናቸው ብቻአስተዋይልብይስጠን በርታ
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ ብሎኛል ኤፍታህ መዝሙር ቤት በመከፈቱ በጣም ብዙ ትምህርት መማር ችዬበታለሁ እኔ በእናቴ ስም ስፀልይ እናቴ ኦፕራሲዮ አስደረጋት ግን ስለመንፈስ ሳላውቅ በፊት ነው በድጋሜ እህቴ እርጉዝ እያለች ስትወልድ ልጇ መንፈስ እንዳይናወፀው አብሮት እንዳይወለድ ብዬ እናቴም በዛው ትቆርባለች የእህቴ ልጅ ክርስትና ሲነሳ ትቁረብ ብዬ በተነጋገርኩበት ሰአት በጣም አሳዛኝ ነገር ሰማሁ ምድነው የሠማሁት እህቴ በወለደችች በሶስተኛ ቀን ልጅዋ ሞተባት በጣም አዝነኩ በቃ መንፈስ እንደሆነ አወኩኝ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን መንፈሱ ስለተሰኘልህ በጣም ደስብሎናል የወንድሞቻችን ገጠመኝ በጣም ብዙ ትምህርት እግኝተንበታል ባንተላይ አድሮ ያስተማረን የገሰጸንና የመከረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ቅዱስ ገብርኤል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እኔም ያደኩት በኣድ አምልኮ የምያመልኩት ቤተሰብ ውስጥ ሙሉ ቤታሰቦቼ ያመልኩታል እግዚአብሔር ከዚህ ውስጥ እነርሱንም እኔንም ያውጣኝ
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
ሰሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ለወድሞቼ ያደረገው ለማለው ቤተሰቤ ያድርግልን በመከራ ጭንቅ ላሉት ወገኖቼ ሁሉ ያድርግላው
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
መምህር በጣም አመሰግንሀለሁ ትግስትህ እና በእስረኛው ላይ የአምሮ ለውጥ ስላደሰክ እግዚያብሄር ይስጥልኝ ።
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽር እንዴት የሚገርም ወድም ነዉ የኔንም ልቦና ትሁት ያድርገዉ እንኳን አብሮ አደረሰን የጻዲቁ አባታችን ለተክ ሃይማኖት ክብረ በሀል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። እንኳን ዳክልን የእግዚአብሔር ጥበቃ ዘወትር አይለይክ እመብረሀን ትጠብቅክ የኛ እንቁ መ ምኽራችን።
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
መታደል ነው መምህር የዚህ ልጅ ነገር እግዝያብሄር ይመስገን እኛንም እንደሱ ለመጽናት ያብቃን አሜን ተባረክ መንፈሱም ተሸኝልህ እግዝያብሄር ይመስገን አሁንም እመ አምላክ ካንተ ጋር ትሁን አሜን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ራ ችን አንኳ ን መጠህ ቃል ሕይወት ያሰማልን ርጅም አድሜ ይስጥልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ባሁን ዘመን እንዲህ ያለ መልካምነት እግዚአብሔር እኛን አዛኝ ልቦና ይስጠን😭😭😭😭መምህር ብዙ ነው እዳስተውል ያደረከኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መማህር
@user-es2it9zy6w
@user-es2it9zy6w 3 жыл бұрын
እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ እኔ ወለተ ማርያም እናቴ አስካለ ማርያም
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q 3 жыл бұрын
አሜን መምህር በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
መምህር ጥሩ ነገር ያሰማህ ፈጣሪ አባታችን አገልግሎት ሊጀምሩነው ደስይላል የሚፈወሱት ሰው ማየት ደስ ይለኛል መምህራችን ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚያብሂር ደም እናተን የሰጠን ጊታ ይክበር ይመስገን ፈጣሪ በናተላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ተመስገን መምህር የኛ እንቁ
@tamirukidus811
@tamirukidus811 3 жыл бұрын
በህይወት እንዲህ ያሉ ወንድምና እህቶች ማግኘት ይከብዳል ግን ቢያንስ በፀሎታችን ሰአት ቤተሰቦቼን አስብልኝ አምላኬ በማለት ልንጀምር ይችላል ከዛ ቀስ በቀስ እየበረታን ስንሄድ እውነተኛ የቤተሰብ ፍቅር በውስጣችን ሲገባ ይህን አይነት መስዋእትነት መክፈል እንችላለን ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እናመሰግናለን የዲያብሎስን ክፋት እየሰማን ባለንበት ዘመን እኛ ከበረታን ልንጥለው መቻላችንን ስንሰማ ለብዙዎቻችን እንድንተጋ ትምህርት ነው
@user-ul4ur1tf3l
@user-ul4ur1tf3l 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ወንድምነት ነ እግዚአብሔር ይመሰገን በረከትህ የደረሰን ወንድማችን... መምህርዬ ቃለ እይወት ያሰማልን
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
መምህር 32 ደይቃ ላይ ያለውን አነጋገረወት ያስተካክሉ ያ ማን ነው ?? አባባለወ ከርሰወ የማይጠበቅ ነው ! ርዕሰ ባህታዊ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ምትክ የሌላቸው የብዙዎች ምክንያተ ድህነት የሆኑ ታላቅ አባት ከእግዚአብሔር የተሰጡውን ውድ አባታችን ናቸው ::
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 жыл бұрын
አንድ ቀን እንኳን አይቻቸው ስለማላውቃቸው አባት ምን ልል እችላለሁ
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
@@memihirtesfayeabera በቅድሚያ ኮሜንት አንብበው ስለመለሱልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውድ መምህሬ:: ስለ ርሳቸው መናገር አለበወት ብየ አደለም ያ የርሰወ ውሳኔ ነው ቦታውን ገዳሙን ሂደው ቤዩት ያለውን ነገር ቢረዱ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ለደጁ ያብቀወት:: እኔ የጻፍኩት ትንሽ በአነጋገረወ ( በአጠራረወ ነው ) ያ ማን ነው ? የምትለው ቃል ከማልጠብቀው ሰው ስሰማው ለመስማትም ለመቀበልም ስለከበደኝ ነው የጻፍኩት እንጂ እርሰወን አስተያየት የመስጠት አቅሙ ኑሮኝ አይደለም :: በስራቸው ወይም በጸጋቸው ባናምንም በእድሜቸው አቱ የሚባሉ አባት ስለ ሆኑ ነው :: አመሰግናለሁ
@hayemanottube
@hayemanottube 3 жыл бұрын
አዎ እኔም በጣም ነው የተሰማኝ በወቅቱ
@alemworku1254
@alemworku1254 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችሁ ጋር ይሁን እንዴት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን መምህር ተስፋዬ አንድቀን አይቻቸው ስለማላቅ ላልከው መልስ ከሆነህ ብዙ ግዜ ስትናገር እንደሰማሁት አባታችን መምህር ግርማንም እኮ ያን ያህል አመት ከምታገለግልበት ቤተክርስቲያን ሲፈውሱ አላየሀቸውም ነበር በአንድ ሌሊት ህልም ምክንኛት አግንተሀቸዋል!! እና እውነት ማዎቅ ስላልፈለክ እንጂ እኒህ አለም የሚያቃቸውን አባት አላቃቸውም ማለትህ አስከፍቶኛል!? እኔ በጣም የማዝነው ምንም ሰው የላቸውም!!! አባታችን መምህር ግርማ እናንተን እግዚአብሄር ሰቶአቸዋል!
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
@@alemworku1254 ብዙ ከመናገር ዝም ማለት ይሻላል ብየ ነበር ሀሳቤን መግለጽ የገታውት :: መምህር የመለሱት መልስ በጨራሽ መልስ አይሆንም :: እኛም እኮ መምህር እርሰወት የምንከታተለወ የሚለቁትን ሁሉ በአካል አውቀነወት አይደለም :: በቃሉ ሂደን እንጂ ::! እምት ከመስማት ነው ምስማት በእግዚአብሔር ቃል ነው :: ሮሜ 10 : 17 ስለዚህ ያላየዋቸውን አይባልም :: ስራቸው :ስብከታቸው በሚዲያ በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው ለሁላችንም መሰለኝ::የማይገለጥ የለም የተገደነ የማይታወቅ የለም የተሰወረ:: የአባታችን የአባ ዮሐንስም 24 ሰአት የሚሰብኩ የእግዚአብሔርን ቃል ነው ወንጌሉን በተግባር የሚኖሩ ::! ካጠፋሁ ይቅርታ
@user-iv1ur1qp4l
@user-iv1ur1qp4l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህወት ያሠማልን ያንተን ትምህርት ስኮመኩመው በደስታ ነው እድሜህን ያርዝምልን አሜን በፆለት አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በልኝ ጌታ ብየ ልጀምር ዛሬም ነገም ተመስገንልኝ የኔ አምላክ ይህን ትህትና ያለው ትምህርት እንድሰማ ላደርግህኝ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
@maryelove7751
@maryelove7751 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እረ በጣም ደስ ይላል እሰይ እልልልልልልልልል እንኳን ተጀመረ ፈጣሪ ይመሰገን መምህር ትምህርቶችህን በፍላሽ ብታዘጋጂ እኮ ብዙ በየገጠር ወስጥ ያሉ ምእምናን ማዳን ይቻላል እባክህ አዘጋጂ በተረፈ አሰተማሪ ትምህርት ነዉ ቃለሒዎትን ያሰማልን በሰማንዉ ቃል 30 60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳንም ተፈወስክልን እግዚአብሔር ኳንተጋር ይሁን መምህራችን በዚህ አጋጣሚ ትምህርትህን በፍላሽ ብትሰጥ ደስ ይለኛል የክፍለሀገር ሰውች ይሰሙተል እባክህ ይህን አይተህ ዝም እዳትለን የክፍለሀገር ሰውችን ታአደግ በእግዚአብሔር መምህሬ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ መምህር በጣም ይላል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን የእኛም ብሎ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ms5hn6dd6q
@user-ms5hn6dd6q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህረ ቃለ ህይዉት ያሰማልን
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@ethrak9364
@ethrak9364 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ይገርማል በእውነት ብዙ ነገር ተምሪበታለው የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ መምህሪ
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
ወንድም ተስፋዬ እንኳን ደና መጣህ
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልሆት የወንድሞቻችን የጠበቀ የርዳ አምላክ እኛም ይርዳን
@samarkhalil7310
@samarkhalil7310 3 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልል እልልልልል መምህር በጣም ደስስስ ይላል መንፈሱ እንኳን ወጣሎት የስላሴ ስም ይገስፀዉ እርሶን እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር ለኮሜንቱ ደግሞ ት/ቱን ላዳምጥ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል እግዜአብሄር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ መምህር ምርጥ ምግብ ነው
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ደስ ብሎናል እዉነት መንፈሶቹ በመሸኘታቸዉ እመብርሀን ሁሉም ጥላ ከለላትሁንልህ ለሁላችንም እንደነዚህ ወንድሞች መተሳሰብን ያደለን ቅዱስ ሚካኤል ለብዙ ሰዉ ምሳሌ ሊሆኑ የሚገቡ ናቸዉ ፍፃሜ አቸዉን ይመር
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለመቹ ይብዘ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ይድረሰን ሀገራችን ኢትዮጵያን ጸሎታቸው ይጠብቅልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸሎት በረከታቸውም ይድረሰን
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ ወለተ ማርያምን💚🙏🙏🙏
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 3 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳ ለአቡነ ተክለሃይማኖት ወራዉይ በአል አደረሣችሁ አደረሠን የዉድሞቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን በፆሎታሁ አስቡኝ ችግር ላይ ነኝ ከመዳሜ ጋር እያጋጨኝ ነዉ 😭😭😭😭😭 ወለተ ኪዲን ብላችሁ እህቶቼ 😭😭
@user-ec1xj9jy1f
@user-ec1xj9jy1f 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን የወድማችንን ልቦና ለኛም ያድለን እያለቀስኩ ጨርስኩት 😥😍😍😍 በእውነት ምን አይነት ስብዕና ነው መታደህ ነው ሌላ ምን ይባላል ቃል የለኝም መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ 💗👈
@user-jy3np6kd4v
@user-jy3np6kd4v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቃ ሌላ ቃል የለኝም እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ሞገስ ይሁንህ መምህር
@user-xj3lt9tt3n
@user-xj3lt9tt3n 3 жыл бұрын
ያ ማነው አባ ዮሐንስ ከማለት መምህረ አባታችን አባ ዮሐንስ ተሰፍ ማርያም ብለህ ብተጠራቸው ምነበር ሲጀመር የተውት የአባታችን ሲዲ ሲከፍት ከሆነ የተውት ምናለ አባ ዮሐንስ ብትል ያ ማነው አባ ዮሐንስ ምናምን ከምትል ለነገሩ እኛ ባናከብራቸው ያከበራቸው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ከማልጠብቀው መምህረ እደዚሰ ሰሰማ አዝናለው
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*እህቴ በቅን እይው*
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
እግዝአብሔ ይምስገን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንካን ለ ለገና ዓውደ ዓመት በስላም ኣደርስን አሜን 🤲
@selamet1450
@selamet1450 3 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን፫ በእውነት እውነት በፍፁም ተደብቃ አትቀርም ተመስገን ተመስገን ተመስገን📿📿😢😢😢😢😢
@melkamnababw9233
@melkamnababw9233 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን ደና መጣህልን ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቸሩ ፈጣሪያችን ሁሊም አስተማሪ ነዉ ትምህርትህ እናመሰግናለን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜን እሜን እሜን ።
@betitube7705
@betitube7705 3 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን ጸጋውን ይብዛልህ ይሄን ገጠመኝ በእንባ ነው ያጭረስኩት ለወንድሞቻችንን የደረስ አምላክ ለኛም ይደረስልን
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እንደነዚህ አይነት ወንድምና እህቶችን ያብዛልን በጣም ነው ደስስ የሚለት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
ቃለህይወትየሠማልንመምህርእንደነዚህአይነትወድምናእህቶችንያብዛልንበጣምነውደስየሚልፍቅራችንያብዛላችሁ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 3 жыл бұрын
መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 жыл бұрын
ወው ደስ ይላል መምህር እንኳን ደህና መጣህ ድንግል ማርያም ከነልጇ ካንተ ጋር ትሁን ፍቅርተ ማርያም እና ወለተሰንበትን በጾሎት አስበነን ያሳብኩት ይካልሽ ኤፍታሽ በለኝ
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 3 жыл бұрын
አሜን ያስተማረን የገሠፀን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ! ላኛም አስተዎይ ልቦና ይስጠን ። ቃለሒወት ያሠማልን መምህር
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 3 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው ፀሎት ምን ያህልክፉ መንፈስን እንደሚደመሥሥ ነው ያስተማረን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ስለተፈወስህ ደስ ብሎኛል ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም በረከትህ ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ከነቤተሰቦህ ይስጥህ
@martatamiru6943
@martatamiru6943 3 жыл бұрын
Amen amen amen mameherachen enkuwan dana matachu
@user-cl3qs1tn6z
@user-cl3qs1tn6z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡልን መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፈቅዶ ለቅድስለሐገራችን ገብተን የምናገኛ ያድረገን በተሰፋ መጠብቅ መልካምና የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶ እኛንም ይቀይረን
@aavv5186
@aavv5186 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን