12ቱ ሐዋርያት ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

  Рет қаралды 69,872

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

19 күн бұрын

12ቱ ሐዋርያት ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
ስልክ:- +251917323109
Telegram :- t.me/MEBA_TV
Facebook:- 2020mebatv?m...
WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
#mahteb media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
#yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
mahteb media,Donkey Tube,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር,Samuel Asres I Official Channel,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi,ቤተ ራማ Bete Rama,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media,EOTC TV,Mahibere Kidusan,masresham,ቅዱስ አማኑኤል,አማኑኤል,ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት 28,
#ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ስንክሳር መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት

Пікірлер: 103
@Meba_tv
@Meba_tv 17 күн бұрын
🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 🌼🌼🌼
@semarawitsat
@semarawitsat 16 күн бұрын
በእውነት ለክርስቶስ ያላቸው ፍቅር ከሞት ይበረታል ፀጋ በረከታቸውን ያሳድርብን ፅናታቸውን, እምነታቸውን, ያድለን😥
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 8 күн бұрын
ጌታ ሆይ ሰለነዚህ ቅዱሳን ብለህ እኛን በርዎችን ማረን
@KeseteMebrauto
@KeseteMebrauto 11 күн бұрын
ምን ልበል ምንስ ልናገር ፡ቃላት ያጥረኛል ፡ ቃሉ በጣም ጣፍጦኛል ፡ አሁን ቅዱስ ወንጌሉ እያወቅን እያለን እንዳናጠፉው እፈራለሁ ፡ እንደ የእምነት ጀግኞች ቢያንቀሳቅሰን ብየ እመኛአለሁ ፡ አንተም ፀጋ ያብዛልህ ይጨምርልህ ቀጥልበት እና በርታ ❤
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 8 күн бұрын
ቃልሕይውትን ያሰማልን አሜን
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 17 күн бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን ❤❤❤❤❤
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 17 күн бұрын
ጌታ ሆይ ምስክሮችህም ድንቆች ናቸው 😢😭😔
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 17 күн бұрын
የቅዱሳን ሐዋርያት ኤረድት በርከተቸው ይደረብን❤❤❤
@mesi557
@mesi557 16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የቁዱሳን የሐዋርያት በረከት ፀሎት ፅናት እምነት በሁላችን መላ ህዝበ ክርስቲያን ይደርብን አሜን በእውነቱ 🤲❤✝️
@hhhvj
@hhhvj 17 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ጌታሆይ የእውነት ክርስቲያን አድርገኝ😢
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል ፀጋ በረከትን ያብዛለዎት መምህር
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 17 күн бұрын
😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ስለቅዱሳኑ ብለህ ማረን ለዚህ ዘመን መምህራንም ልቦና ስጣቸው😭😭
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 4 күн бұрын
ስለቅዱሳን ብሎ አይምረንም በኢየሱስ ክርስቶስ ደም መፍሰስ እንጂ ምህረት የሚሆነው። እነሱ ራሳቸው እኮ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ብለው በእርሱ በሚገኘው ህይወት አምነው እኮ ነው የሞቱት። ለፍጡራን ሁሉ የሞተ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui Күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 17 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እናመሰግናለን 😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-rr3pt3tz4c
@user-rr3pt3tz4c 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ሐዋሪያት እርድኤት ይደርብን በእዉነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@mihretmeshesha8335
@mihretmeshesha8335 15 күн бұрын
ጌታዬ ሆይ ለእነርሱ የሰጠኸዉን ፍቅር ፅናት እና እምነት ለኔም ለደካማዋ ልጅህ ኢምንቱን አድለኝ 😢😢❤
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 12 күн бұрын
Amen 🙏
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 8 күн бұрын
ድንቅ ነው ❤፣ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@vibvib45
@vibvib45 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በርታልን ወንድሜችን ❤
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 11 күн бұрын
ይህ ነዉ ክርስትና ለአምላክ መገዛት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኚ ጌታ
@lidiazappia640
@lidiazappia640 6 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-me3bs2gl7k
@user-me3bs2gl7k 17 күн бұрын
ፍራኦል ኩልል ረጋ የለ ድምፅ እግዚአብሔር ሰቶሀል ከኋላ የሚሰማው ድምፅ ቢቀር ፀጥ ብሎ የሚሰማ ትረካ ሰለሆነ መጀቢያውን ብታሰቀረው መልካም ይመሰለኛል
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 17 күн бұрын
አሜን የቅድሳን ሀዋርያት በረከታቸው ይደረበነ❤❤❤
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 11 күн бұрын
የሃዋርያቶቹ ረድዔት በረከት ይደርብን።
@user-gu2mq6bd2m
@user-gu2mq6bd2m 4 күн бұрын
ቃልህይውትን ያሰማንልን❤❤❤😢😢
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 16 күн бұрын
😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቅዱሳኑ ብለህ ይቅር በለን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢
@iamfree347
@iamfree347 2 күн бұрын
ተባረክ ፡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 17 күн бұрын
የቅዱሳን ሀዋርያት አባቶቻችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️😥
@user-sb7uk7lp2b
@user-sb7uk7lp2b 12 күн бұрын
በዚህ ዘመን የመናፍስቱ አለምን ወሮራት ይገኝል ስለሆነም ኢየሱስ ክርስቶስ የተስቀለዉ አዋሬትም መስዋህት የሆኑት ለዚች እምነታችን ነዉ ስለሆነም እግዚአብሄር በእምነታችን ያፅናን አሜን አሜን አሜን
@AmanuelKibruyisfa
@AmanuelKibruyisfa 4 күн бұрын
Amen
@user-ls4em3xj6g
@user-ls4em3xj6g 11 күн бұрын
AMEN😢 AMEN😢AMEN😢
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@yyfff4809
@yyfff4809 5 күн бұрын
ቅዱሳን ሐዋርያት ጌቶቻችን አባቶቻችን መምሕሮቻችን እቁዎቻችን ናቸው እናከብራቸዋለን ❤❤❤❤
@edenbate3394
@edenbate3394 17 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤
@TgistAmogne
@TgistAmogne 17 күн бұрын
Amen 🙏 kale hiwet yasemaln memhrachin
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 9 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማዎት አባታችን
@ayalbishaw6676
@ayalbishaw6676 16 күн бұрын
ልቦናይስጠን
@mulatwaabebe1631
@mulatwaabebe1631 16 күн бұрын
አሜን፣አሜን፣በረከታቸው፣ይደርብን፣
@AmanuelKibruyisfa
@AmanuelKibruyisfa 4 күн бұрын
Amen kale hewet yasemalne
@TigisttLakew
@TigisttLakew 16 күн бұрын
Kale hiwet yasemalin 🙏🏾
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 8 күн бұрын
Kale hywetn yasemalgi amen amen amen 🙏🏿 ❤
@user-md6go3fg7l
@user-md6go3fg7l 17 күн бұрын
Ufffffff medanalem ewket yabzaleh wedim aymero yadesal❤❤❤❤❤❤
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 17 күн бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ! ቃለሕይወት. ያሰማልን. በሰላም. በጤና. በቤቱ. ያኑርልን. ።
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st 17 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና🙏
@koutad7468
@koutad7468 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 17 күн бұрын
Kale hiwet yasemalen wendmachen yehswaryat berket yderbn ⛪🙏🏿⛪🙏🏿⛪🙏🏿
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 15 күн бұрын
አሜን❤
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Күн бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የሐዋሪያቱ፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@yypp-te8bf
@yypp-te8bf 17 күн бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን የቅዱሳን ሐዋርያት አባቶቼችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🌹🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@assefasefanit914
@assefasefanit914 17 күн бұрын
Tebarekilign
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Күн бұрын
እንኳን፣አብሮ፣አደረሳቹ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@azebkeren1020
@azebkeren1020 16 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln xegawn ybzaln wendmachn 🙏 🙏 🙏 xelotachw bereketachw ayleyen 🤲🤲🤲
@user-ls4em3xj6g
@user-ls4em3xj6g 11 күн бұрын
ye qdusan hawaryat berketacew yderbn❤
@ethiotube.27
@ethiotube.27 17 күн бұрын
Enakan Dana matachu❤❤❤
@Feyoribelay
@Feyoribelay 17 күн бұрын
Lejoche betam wedewetal Egziabher tsegawen yabzalachu🙏🙏
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሐዋርያት አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን❤
@Omosuger3838
@Omosuger3838 17 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን 🤲🏼 በረከታቸዉ ይደርብን አሜን 🤲🏼
@user-tb2zs2ud3x
@user-tb2zs2ud3x 17 күн бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@milabelabayu583
@milabelabayu583 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tsiongetahun1412
@tsiongetahun1412 13 күн бұрын
🙏🙏🙏
@user-ci1wl7vr1m
@user-ci1wl7vr1m 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ 🌷🌷👐👐💝
@helen-pq8dk
@helen-pq8dk 17 күн бұрын
Amin kalehiwet yasemaln❤❤❤❤❤❤
@AbcDe-iv5qq
@AbcDe-iv5qq 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MeseretZenebe-ck2vy
@MeseretZenebe-ck2vy 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eadendassy2860
@eadendassy2860 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-hw5bg8mg2w
@user-hw5bg8mg2w 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳ ባርታ
@aschegirma
@aschegirma 17 күн бұрын
Ewnet yehone Astemari tarik new bertu
@user-cu9kz5om7p
@user-cu9kz5om7p 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 17 күн бұрын
አባቶቻችን. በረከታችሁ. ያሳድርብን. ።
@user-kf5jr7ii2i
@user-kf5jr7ii2i 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎊🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@football_squad3795
@football_squad3795 17 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@helenlove2791
@helenlove2791 17 күн бұрын
EGZIABHER ymesgen ❤ Amen Amen Amen qal hiwet yesmaelna, ❤
@genetdubei9894
@genetdubei9894 16 күн бұрын
😅😅😅በረከታቸዉ ይደርብን
@mesimesi4779
@mesimesi4779 17 күн бұрын
Berketachew yederben kebert yestlg wendmachen zemnke ye dengel mariyam lij yebarkew
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 17 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ❤❤❤❤❤❤
@eritrawiwediakeleguzay552
@eritrawiwediakeleguzay552 17 күн бұрын
❤❤❤
@heymitube1726
@heymitube1726 17 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@sabagebrebrahan7047
@sabagebrebrahan7047 17 күн бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui Күн бұрын
እግዚኦ እኔም ክርስትያ ነኝ😮😮ቅዱሳን ሃዋርያት ምልጃና በረከታቹ ኣይለየን😢😢😢😢😊😊
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 22 сағат бұрын
በጦርና በጓራዴ ያልተስፋፋች ; ክርስቶስና ተከታዮቹ ሞተው የሰበኳት እውነተኛ መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት❤❤❤
@meseretnatae5131
@meseretnatae5131 3 күн бұрын
We can’t do subscribe active because it doesn’t show the subscriber option thing…..
@user-uy2qu6py6n
@user-uy2qu6py6n 11 күн бұрын
አለምን ነቀዉ ሁሉ ነገራቸዉን ትተው በክርስቶስ ሲኮን ሞት ምንሞ እንዳልሆነች ከቀደሙት አባቶች እንማራለን ።ያሁኖቹስ ምን ያስተምሩ ይሆን?
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 17 күн бұрын
ይህን ፅሁፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ልቡን ይክፈትለት። ስንክሳር (ዞራ ሚያዚያ) ገፅ 141 "በዚህ ቀን ፊቱ እንደ ውሻ የሆነ ክርስቶፈርስ በሰማዕትነት አረፈ" ይላል!! ወንድሜ እባክህ ከእግዚአብሔር ቃል በመነሳት (ሁሉን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነውና መመርመር ያለብን) ልታስረዳኝ ትችላለህ!? ፊቱ እንደ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሉ ደግሞ ወንድ የሆነ ሰው የሚመስል "የግብፅ ጣዖትን እንዲሁም ፊቷ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሏ ደግሞ የሴት የሆነች ሰው መሳይ የግብፅ ጣዖትን በመፃህፍት ተመልክቻለሁ። የኔ ጥያቄ አንድ፣ በስንክ ሳር ገፅ 141 ዞራ ሚያዚያ ላይ የተጠቀሰው ማለትም "ፊቱ ውሻ መሳይ ክርስቶፈርስ የተባለ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው በሰማዕትነት አረፈ" የተባለውና የግብፅ ጣዖት አንድነታቸውንና ልዩነታቸውን ብታስረጅኝ። ሰው እንዴት የውሻን ፊት ይይዛል!? በምን የተነሳ!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማስረጃስ ይኖር ይሆን!? ሁለተኛ ጥያቄ፣ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ በሰማዕትነት ያረፉ ሰዎች የመታሰቢያ ቀን እንዳላቸው ግልፅ ነውና ይህ ፊቱ የውሻ ሰውነቱ ደግሞ የሰው የሆነው "ሰማዕት ክርስቶፈርስ" የመታሰቢያ ቀን ይኖረው ይሆን!? በእናንተ ሃይማኖትስ ይከበራል!? ከተከበረስ በመቼው ቀን!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻ ካለ ጥቀስልኝ። እባክህ በቅንነት ይህን ለመረዳት ፈልጌ ነውና በደምብ በግልፅ ተንትነህ አስረዳኝ። ምናልባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆነው ይህን ለማያውቁ ሰዎችም ታሳቢ አድርገህ። አመሰግናለሁ ወንድሜ ። "ሁላችንም ዓይኖቻችንን ከሌሎች ላይ አንስተን ወደ ሞተልን፣ ከሞትም ተነስቶ በግርማው በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ላይ በክብር ለተቀመጠው፣ ህያው ለሆነው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ ወደሆነው፣ ዳግም በዕልፍ አዕላፍ መላዕክት ታጅቦ በደመና ላይ የሚታየው፣ በህያውና በሙታን ላይ ሊፈርድ ወደዚህ ምድር በሚመጣው፣ ወደ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እናድርግ" ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናልና። አሜን ማስተዋልን ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን።
@PlRATE
@PlRATE 11 күн бұрын
መጀመሪያ በጭፍን ጥላቻ ሁሉን ነገር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ላይ ለማላከክ አትሞክር Google ማድረግ አያስከፍልም "Saint Christopher" ብለህ ፈልግ። ክርስቶፎረስ ከ 72 አርድዕት ወይም ክርስትናን በአህዛብ መሐል እስከ ሰማዕትነት ድረስ ካስፋፉት ቅዱሳን አንዱ ነው። እነሱም +ወንጌላዊው ማርቆስ +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ +ሐዋርያው ጳውሎስ +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ሲላስ +ቅዱስ በርናባስ +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ቀሌምንጦስ +ቅዱስ ዘኬዎስ +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ +ቅዱስ ቴዎፍሎስ +ቅዱስ ኤውዴዎስ +ቅዱስ አግናቴዎስ +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ) +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ) +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ) +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ) +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ) +ቅዱስ አርስጦበሌስ +ቅዱስ ጋይዮስ +ቅዱስ አድማጥስ +ቅዱስ ሉኪዮስ +ቅዱስ ድዮናስዮስ +ቅዱስ መርአንዮስ +ቅዱስ አርክቦንዮስ +ቅዱስ አናሲሞስ +ቅዱስ ከርላዲስ +ቅዱስ አኪላስ +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን) +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ) +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ +ቅዱስ ጰርኮሮስ +ቅዱስ ኒቃሮና +ቅዱስ ጢሞና +ቅዱስ ጰርሚና +ቅዱስ ኒቆላዎስ +ወንጌላዊው ሉቃስ +ቅዱስ ዮሴፍ +ቅዱስ ኒቆዲሞስ +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ +ቅዱስ አብሮኮሮስ +ቅዱስ ሮፎስ +ቅዱስ እስክንድሮስ +ቅዱስ ስልዋኖስ +ቅዱስ ሳንቲኖስ +ቅዱስ ኢዮስጦስ +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ) +ቅዱስ አፍሮዲጡ +ቅዱስ አንሞስ +ቅዱስ ገማልኤል +ቅዱስ አንዲራኒቆስ +ቅዱስ አናንያ +ቅዱስ ድርሶቅላ +ቅዱስ አቄላ +ቅዱስ አጴንጤስ +ቅዱስ አንደራኒቆስ +ቅዱስ ዮልያል +ቅዱስ ጰልያጦስ +ቅዱስ መርማርያን +ቅዱስ ኬፋ +ቅዱስ ኡርባኖስ +ቅዱስ ስጠክን +ቅዱስ አጤሌን +ቅዱስ አክሌምንጦስ +ቅዱስ ሄሮድያኖስ +ቅዱስ ጥርፌናስ +ቅዱስ ጠርፌስ +ቅዱስ አስከሪጦስ +ቅዱስ ሉቅዮስ +ቅዱስ ሱሲ በተረፈ የፕሮቴስታንት ቀንደኛ ክንፍ ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት ነው በዛውም ለምን የውሻ ራስ እንዳለው አንብበህ ተረዳ። በዘመኑ ስንት ነብሳትን cannibals የሚባሉትን በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያምኑ የታገለ ቅዱስ ሰማዕት ነው። በነገራችን ላይ ክርስትና በአለም ላይ አሁን ድረስ የቆየው እንደሌሎቹ በጦር ሳይሆን በተጋድሎ ነው አሁን ላይ የያዝከውን መፅሐፍ ቅዱስ ያቆዩት እነዚህ ቅዱሳን አባቶች ናቸው።
@PlRATE
@PlRATE 11 күн бұрын
መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን አባቶች ወይም አህዛብ መሐል ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው።
@PlRATE
@PlRATE 11 күн бұрын
መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ ከሐዋርያት በኋላ የተተኩት አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን ደቀመዝሙሮች ወይም ለአህዛብ ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው። +ወንጌላዊው ማርቆስ +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ +ሐዋርያው ጳውሎስ +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ሲላስ +ቅዱስ በርናባስ +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ቀሌምንጦስ +ቅዱስ ዘኬዎስ +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ +ቅዱስ ቴዎፍሎስ +ቅዱስ ኤውዴዎስ +ቅዱስ አግናቴዎስ +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ) +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ) +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ) +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ) +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ) +ቅዱስ አርስጦበሌስ +ቅዱስ ጋይዮስ +ቅዱስ አድማጥስ +ቅዱስ ሉኪዮስ +ቅዱስ ድዮናስዮስ +ቅዱስ መርአንዮስ +ቅዱስ አርክቦንዮስ +ቅዱስ አናሲሞስ +ቅዱስ ከርላዲስ +ቅዱስ አኪላስ +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን) +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ) +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ +ቅዱስ ጰርኮሮስ +ቅዱስ ኒቃሮና +ቅዱስ ጢሞና +ቅዱስ ጰርሚና +ቅዱስ ኒቆላዎስ +ወንጌላዊው ሉቃስ +ቅዱስ ዮሴፍ +ቅዱስ ኒቆዲሞስ +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ +ቅዱስ አብሮኮሮስ +ቅዱስ ሮፎስ +ቅዱስ እስክንድሮስ +ቅዱስ ስልዋኖስ +ቅዱስ ሳንቲኖስ +ቅዱስ ኢዮስጦስ +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ) +ቅዱስ አፍሮዲጡ +ቅዱስ አንሞስ +ቅዱስ ገማልኤል +ቅዱስ አንዲራኒቆስ +ቅዱስ አናንያ +ቅዱስ ድርሶቅላ +ቅዱስ አቄላ +ቅዱስ አጴንጤስ +ቅዱስ አንደራኒቆስ +ቅዱስ ዮልያል +ቅዱስ ጰልያጦስ +ቅዱስ መርማርያን +ቅዱስ ኬፋ +ቅዱስ ኡርባኖስ +ቅዱስ ስጠክን +ቅዱስ አጤሌን +ቅዱስ አክሌምንጦስ +ቅዱስ ሄሮድያኖስ +ቅዱስ ጥርፌናስ +ቅዱስ ጠርፌስ +ቅዱስ አስከሪጦስ +ቅዱስ ሉቅዮስ +ቅዱስ ሱሲ
@ETHlOPIA
@ETHlOPIA 11 күн бұрын
እሺ ግን መጀመሪያ ሁሉን ነገር በጭፍን ጥ ላ ቻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ከማላከክ መመርመር ይቅደም። እንደ ዘመኑን የዋጀ ክርስትያን google አድርጎ መረጃ ማግኘት እየተቻለ ያልተፃፈ ከአውድ ውጪ ትርጉም መስጠት ልክ አይደለም። ሀቁን ከፈለክ Saint Christopher ብለህ search አድርግ በዚያውም ለምን የውሻ ራስ አድርገው እንደሚስሉት ተረዳ ቀጥለህ ደግሞ ስንክሳሩን ሙሉውን አንብብ። ሁለተኛ በእኛ ሚያዚያ ሁለት ሰማዕት እንደሆነ ይታመናል በሌላው አለም እንደ ካላንደራቸው መታሰቢያ አለው። በነገራችን ላይ የፕሮቴስታንት እምነት መስራች ቸርች የሆኑት ሉተራውያን እንደ ቅዱስ የሚያከብሩት የቤተክርስቲያን አባት ነው። ክርስትና በደም የተመሠረተ እምነት እንደመሆኑ ከሐዋርያት በኋላ የተተኩት አባቶችም እስከ ሰማዕነት ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ሰብከው እምነታችንን አፅንተዋል አሁን የያዝክውን መፅሐፍ ቅዱስም ቀኖና አድርገው አቆየተዋል። ከእነዚ አባቶች ማለትም የመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን ደቀመዝሙሮች ወይም ለአህዛብ ወንጌልን ሰብከው ሰማዕት ከሆኑት 72ቱ መሀል አንዱ ቅዱስ ክርስቶፎረስ ነው። በተረፈ ብቻውን ያድናል ማለት በራሱ ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው። "ብቻ" የሚል አስተምህሮ አልተፃፈልንም። አብና መንፈስ ቅዱስስ ከሞት አያድኑም? ወይስ ቅርንጫፎቹን ከግንዱ መለየት ነው አሳቡ? anyways 72ቱ አርድእት የሚባሉት እነዚህ ናቸው 👇 +ወንጌላዊው ማርቆስ +ሊቀ ዲያቆናት እስጢፋኖስ +ሐዋርያው ጳውሎስ +ቅዱስ ጢሞቴዎስ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) + ቅዱስ ሲላስ +ቅዱስ በርናባስ +ቅዱስ ቲቶ (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ፊሊሞና (የጳውሎስ የመንፈስ ልጅ) +ቅዱስ ቀሌምንጦስ +ቅዱስ ዘኬዎስ +ቅዱስ ቆርኔሌዎስ +ቅዱስ ቴዎፍሎስ +ቅዱስ ኤውዴዎስ +ቅዱስ አግናቴዎስ +ቅዱስ አናንያኖስ (ይሁዳ) +ቅዱስ ማልኮስ (አድሊጦስ) +ቅዱስ ኤሌናስ (ኢተኮስ) +ቅዱስ አርሳጢስ (አርጣቦሉ) +ቅዱስ አስተራቲዮስ (ሐናንያ) +ቅዱስ አርስጦበሌስ +ቅዱስ ጋይዮስ +ቅዱስ አድማጥስ +ቅዱስ ሉኪዮስ +ቅዱስ ድዮናስዮስ +ቅዱስ መርአንዮስ +ቅዱስ አርክቦንዮስ +ቅዱስ አናሲሞስ +ቅዱስ ከርላዲስ +ቅዱስ አኪላስ +ቅዱስ ንኪትስ (ኢያሶን) +ቅዱስ ቀርጶስ (ጢባርዮስ) +ቅዱስ ክርስቶፎሮስ +ቅዱስ ፊሊጶስ ካልዕ +ቅዱስ ጰርኮሮስ +ቅዱስ ኒቃሮና +ቅዱስ ጢሞና +ቅዱስ ጰርሚና +ቅዱስ ኒቆላዎስ +ወንጌላዊው ሉቃስ +ቅዱስ ዮሴፍ +ቅዱስ ኒቆዲሞስ +ቅዱስ ያዕቆብ እሁሁ ለእግዚእነ +ቅዱስ አብሮኮሮስ +ቅዱስ ሮፎስ +ቅዱስ እስክንድሮስ +ቅዱስ ስልዋኖስ +ቅዱስ ሳንቲኖስ +ቅዱስ ኢዮስጦስ +ቅዱስ አክዩቁ (አጋቦስ) +ቅዱስ አፍሮዲጡ +ቅዱስ አንሞስ +ቅዱስ ገማልኤል +ቅዱስ አንዲራኒቆስ +ቅዱስ አናንያ +ቅዱስ ድርሶቅላ +ቅዱስ አቄላ +ቅዱስ አጴንጤስ +ቅዱስ አንደራኒቆስ +ቅዱስ ዮልያል +ቅዱስ ጰልያጦስ +ቅዱስ መርማርያን +ቅዱስ ኬፋ +ቅዱስ ኡርባኖስ +ቅዱስ ስጠክን +ቅዱስ አጤሌን +ቅዱስ አክሌምንጦስ +ቅዱስ ሄሮድያኖስ +ቅዱስ ጥርፌናስ +ቅዱስ ጠርፌስ +ቅዱስ አስከሪጦስ +ቅዱስ ሉቅዮስ +ቅዱስ ሱሲ
@sebsibeasefa348
@sebsibeasefa348 14 күн бұрын
ዮሐንስ :ወንጌል : 3:-16-17 ወንድሜ : ወዴት ነህ ?
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 7 күн бұрын
Tigrayn sitichefechef gin lemin zim alachu feriwoch silehonachu new esti liniteyikachu yeTigray hizb be7 ageroch bagegnut drone adrigew enditefa kaderegut endiet zim alachihu Sew zim kale esu tebabari new. Tigrayn orthodox Ethiopia kidalech tifat awigalech yih demo waga eyekefelech new ahunom Tigray enditigoda mengist eyesera new Yihun engi ethipoa befirhat Abiyn eyagelegele new. Tigray eskeahun dires ethiopoan alkadechim selam endihon yebekulua eyeserach new.
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z 5 күн бұрын
ዖርቶዶክሣዊ፡ የሚለው፡ ቀርቶ፡ ተዋህዶ፡ ወደሚለው፡ ዓጠራር፡ ብታደሉ፡ ጥሩ፡ ነው። ዓውሮፓ፡ የፈለገውን፡ ይበለን፡ ዕኛ፡ ከዖርቶዶክሥ፡የበለጠ፡ተዋህዶ፡ ነን፡ ይህ፡ ይታወቅልን። ግሪክ፡ ዖርቶዶክሥ፡ ዕና፡ ዕኛ፡ የተለያየ፡ ጉዞ፡ ነው፡ የምንጓዘው . ....ሌላ፡ ያለወደድኩት፣ ቤተክርሥቲያንን፡ ካቴድራል፡ ዕያሉ፡ መጥረትን፡ ነው ዕኛ የተዋህዶ፡ ነን፡የ ካቶሊክ ዓደለንም፡ ካቴድራል፡ የካቶሊክ፡ የዓነጀሊካን፡ ሥያሜ፡ ነው። ካቴድራልን፡ ብዙ፡ ዕያለማመዳቹህን፡ ነው ....ዕንቁላል፡ ቀሥበቀሥ፡ በግሯ፡ ትሔዳለች፡ ዕንዲሉ፡ ቀሥ፡ በቀሥ፡ ተዋህዶን፡ ዕየሸረሸሩ፡ ካቶሊክ፡ ዐነጀሊካን፡የማደረግ፡ የተቀበረ፡ ነገር፡ ዓለ፡ ሥለሖነም፡ በዘዴ፡መጀመሪያ ሥሞችን፡ ካቶሊካዊ፡ ማድረግ፡ ዓንዱ፡ ዕርምጃ፡ነው። ......ዛሬ፡ ዓባቶችን፡ዓቡን፡ ማለት፡ ተትቶ፡ ፓትሪያርክ፡ ዕየተባላ፡ ነው። የሚገርም፡ ነው፡ ዕራሥን፡ መክዳት፡ ይኄ፡ ነው ዒትዮጵያዊነትን፡ ዕየሸረሸረች፡ ዒትዮጵያዊ፡ ቀለምን፡ ዕያሥፋቁ፡ ቤትሥኪያኒቱ፡ ሥለ፡ ዒትዮጵያዊነት፡ ማንሣት፡ ዓትችልም ......ቤተክሥቲያን፡ መሔድ፡ ዓየጠላሁ፡ የመጣሁበት፡ ምክነያቶች፡ ሌላው፡ የሚከተለው፡ ነው። ዒትዮጵያዊ፡ ጥንታዊ፡ ሥዕላትን፡ ከየቤተሥኪያኑ፡ ግድግዳ፡ ዓንሠተው፣ የጣሊያን፡ ጎረምሣ የሠሩትን፡ ነጭ፡ የሖነች፣ፈረንጅ፡መሪያም፡ የፈረንጅ፡ ጌታ፡ መለጣጠፍ .....ዓለፎም፡ መላዕክ፡የፈረንጅ፡ መልክ፡ ይዞ፡ ተሥሎ፤ .. ሠይጣን፡ ጥቁር፡ ሠው፡ ተደርጎ፡ ፈረንጁ፡ ጥቁሩን፡ ሢወጋ፡ ዕያየን፡ ነው። ....በቤተሥኪያን፡ በኩል፣ በጣሊያን፡ የተሠጠን፣ መልዕክት፡ የነጭን፡ የበላይነት፡ ዐንድንቀበል፡ ነው፤ ያም፡በረቀቀ፡ መንገድ፡ የተላለፈ፡ መልዕክት፡ ነው፤ መልዕክቱም፡ ያገራችንን፡ ገዳማዊ፡ ሥዕላት፡ ዐሥወጥተን፡ በምትኩ፡በፈረንጅ፡ የተመሠለ፡ ሥዕላት፡ዓሠለጠፈን፡ ...ከጣሊያን፡ ወረራ፡በፊት ዒትዮጵያ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሥ፡ ነበራት፣ ከጣሊያን፡ ወረራ፡ በውሓላ፡ ለሕዝብ፡ የተዳረሡት፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሣት፡ግን ከእንግሊዘኛው፡ ከኪንግ፡ ጀምሥ፡ ባይብል፡ የተተረጎመ፡ ነበር፣ የኪንግ፡ ጀምሥ፡ 80 ዓሓዱ፡ ያልሖነ፡66 መፀፍ፡ ብቻ፡ያለው፡ በውሥጡም፡ ከዕውነተኛው፡ የግዕዝ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሦች፡ ጋር፡ የሚጣረሥ፡ ያለበት፡ ነው። ለምሣሌ፡ሮሜ 8:34፡ በጥንታዊዉ፡ ግዕዝ፡ መፀሓፍ፡ ቅዱሥ፡ ላይ፡ የሚለው፦ ዕየሡሥ፡ ፈራጅ፡ ነው፡ ነው፡የሚለው፤ ... 66ቱ፡ ግን፡፡በሮሜ 8:34 ላይ፡ ዒየሡሥ፡ ያማልዳል፡ ይላል፤ ዒትዮጵያ፡ ጥንታዊ፡ ክርሥቲያን፡ ዕንዳልሖነቸ፡ሑላ፣ኬኒያ፡ ታትሞ፡ በመጣ፡ መፀሓፍ፡ ዒትዮጵያ፡ የግዕዙን፡ትርጎሜ፡ዕንድትተው፡ ተደረገቸ፡ መቼ፡ ነው፡ የምንነቃው .. ....... .. ከ1928 ጣሊያን፡ ወረራ፡ በውሓላ፡ጣሊያን፡ በ5ዓመቱ፡ ዘመን፡ ውሥጥ፣ የቀበረው፡ ሥህተት፡ ትምህርት፡ ማየት፡ ዕንዴት፡ ዓቃታን፣ ....... ለምሣሌ፡ የፈረንጅ፡ ምሥላትን፣ መለጠፍ፤ ቤተሥኪያንን፡ ካቴድራል፡ ማለት፡ ዓቡኑን፡ ፓትሪያርክ፡ በማለት፡ዕሥከመቼ፡ በጠመመ፡ መንገድ ዕንቀጥላለን። ......ይህን፡ ቅሬታ፡ ቁጭት፡ ለዓቡኑ፡ ፅህፈት፡ ቤት፡ ዓድርሡልን .....
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 8 күн бұрын
ስለ ቅዱሳን ብሎ ምህረት የለም። ምሕረት የምናገኘው እነዚህ ሐዋሪያት ያመኑት የተከተሉትን ጌታ ማመንና መቀበል(ዮሐንስ 1:12) ነው።
@ETHlOPIA
@ETHlOPIA 6 күн бұрын
ለምን ትፀልያለህ ለገንዘብ ለሀብት ለምድራዊ ነገር? ፓስተርህ ፀልዮልህ አያውቅም? ተወው እሱንና የብሉዩን እንኳን ሳንጠቅስ ዮሐንስ 20፥23፣ 2ኛ ቆሮ 5፥20፣ ያዕቆብ 5፥14-16፣ ሐዋ 7፥60፣ 1ኛቆሮ 6፥1፣ ማቴዎስ 10፥40-42 አንብባቸው። ደሞ ልጠይቅህ በማመን ከሆነስ አጋንንትም ያምናሉ ያዕቆብ 2፥19 ይልቁንም ተንቀጥቅጠው ይገዙለታል ይላል ባመነ ከሆነ ለምን ከሲኦል አልወጡም ታዲያ??? አይ መ ና ፍ ቅ ከቅዱሳን ህብረት በገዛ እጃችሁ ቅርንጫፉን ወደ እሳት ራሳችሁን ትጥላላችሁ? እውነተኛው የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ መድሐኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስላችሁ። አሜን
@alexoawol
@alexoawol 11 күн бұрын
የተገለበጠ መስቀል አለ??????? የአንዱ መስቀል ተገልብጦአለ ለምን ይሁን ????
@eshetuwondired7939
@eshetuwondired7939 16 күн бұрын
እባክወትን ሲጀምሩ ኦርቶዶክስአዊ ከሆኑ ይአብ ወልድ መንፈስቅዱስን ስም ጥራልንና አማትበህ ጀምር የበለጠ እድናዳምጥህ ?
@AmanuelKibruyisfa
@AmanuelKibruyisfa 4 күн бұрын
Amen
@sebsibeasefa348
@sebsibeasefa348 14 күн бұрын
ዮሐንስ :ወንጌል : 3:-16-17 ወንድሜ : ወዴት ነህ ?
@user-um8ri9ym6z
@user-um8ri9ym6z 17 күн бұрын
Amen
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 13 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 134 МЛН
ልብ ሰባሪው "የ12ቱ ሐዋርያት" ፍፃሜ ሙሉ ትረካ | መንፈሳዊ ፊልም
21:45
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 291 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus || Ethiopian Ortodox Tewahdo Ancient Book In Amharic #ፍካሬ_እየሱስ #ፍካሬ_ኢየሱስ
39:16
Zemari Samuel Tekle Official || ዘማሪ ሳሙኤል ተክሌ
Рет қаралды 3,9 М.
ጥበበኛው ሰሎሞን | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
26:08
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 131 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН