ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

  Рет қаралды 54,509

መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

14 күн бұрын

ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
🔥🔥🔥 ማስተካከያ 🔥🔥🔥
ውድ ተመልካቾች በዚህ ቪዲዮ 05:33 ላይ "ትንቢተ ኢሳያስ" ተብሎ የተጠቀሰው በስህተት ሲሆን "መጽሐፈ ኢያሱ" ለማለት ተፈልጎ እንደሆነ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለመግለጽ እንወዳለን።
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
ስልክ:- +251917323109
Telegram :- t.me/MEBA_TV
Facebook:- 2020mebatv?m...
WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
#mahteb media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
#yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
mahteb media,Donkey Tube,ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube,Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር,Samuel Asres I Official Channel,yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር,ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi,ቤተ ራማ Bete Rama,21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ,Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ,ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media,EOTC TV,Mahibere Kidusan,masresham,ቅዱስ አማኑኤል,አማኑኤል,ስንክሳር ዘወርኃ ግንቦት 28,
#ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት yeweyno lej tigray tv daily ethiopian news et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Himamat ሕማማት ሙሉ ትረካ ሰሞነ ህማማት ትረካ live ሕማማት ክርስቶስ ሕማማት ክፍል 1 ሕማማት መግቢያ eotc tv ልደታ ማርያም ashruka Et news The book of enoch መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ መፅሀፈ ሄኖክ Yonas moh Upwork ethiopia ምን ልስራ ሲኖዶስ መግለጫ ዳግም ትንሳኤ ethiopian news daily amharic news esat tv tigray tv news ስንክሳር መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ ኤልዛቤል ማን ናት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት abiy ahmed

Пікірлер: 171
@Meba_tv
@Meba_tv 13 күн бұрын
🌼🌼🌼 እስከዛሬ ሰብስክራይብ አላደረጋችሁም 😳😳😳 🌼🌼🌼
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 11 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የሰው ልጅ ሊርዳ የተሰጠን ስጦታችን ነው እኔም ከፎቅ ወድቄ ሚካኤል ክንፉን ዘርግቶ አድኖኛል❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv 13 күн бұрын
ከእግዚአብሔር የተሰጠኝ ❤ልዩና እሩሩ በጣም የምወደው የማከብረው ፩፪ የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ነው እስኪ እንደኔ ስጠራው ፈጥኖ የሚደርስለት ማነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samriamen8588
@samriamen8588 12 күн бұрын
ጠባቂዬ ደራሼዬ ታሬኪን የቀየር ይለይብኛል የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤❤
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 12 күн бұрын
❤❤❤​@@samriamen8588
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 12 күн бұрын
ኧኔም
@HanaHanon-tk3nv
@HanaHanon-tk3nv 12 күн бұрын
@@RyHj-vu4rx እንኳን አደረሳችው🙏🙏🙏እረዴት በረከቱ አይለየን❤️❤️❤️
@saronmulg1253
@saronmulg1253 12 күн бұрын
እኔም በሰው ሀገር መሮኝ መርዝ ጠጥቼ ስእሉን የዤ ተኛሁ ቆይቼ ግን በህይወት ነቃሁ የእውነት ታሪክ ነው እና ለኔ ይለይብኛል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@yonastesfaya
@yonastesfaya 8 күн бұрын
እውነት ላንተ የደረሰ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን በጭንቀታችን በመከራችን ከፊት ይቅደምልን
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 13 күн бұрын
እግዝያብሄር ምስክሬ ቅዱሚካኤልን በጣም በጣም እወደዋለሁ፣ እኔንጃ ወድያው ስጠራው ነው የሚደርስልኝ፣በእለተቀኑ የተባረከ ቅመም የሚያምር ወንድ ልጅ አሰጠኝ፣ለኔማ ይለይብኛል፣የኔ ብቻ ነው ሚመስለኝ ሌላ ሰው እወደዋለሁ ሲል እቀናለሁ ሁላ በእውነት፣እርሱን የሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን
@jerry1956
@jerry1956 13 күн бұрын
Yelben new yetenagerkew/yetenagershiw ❤❤❤ kidus michael
@atti13
@atti13 13 күн бұрын
እኔም አባቴ ሚካኤል🙏🙏🙏😢
@zabibaali9470
@zabibaali9470 13 күн бұрын
Amen amen amen amen ❤fikrun yichemrlachihu!!!!
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 12 күн бұрын
,እወነትነወ
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 11 күн бұрын
አውነአት ነው❤❤
@DawitFerede-um9fp
@DawitFerede-um9fp 11 күн бұрын
ስለ እውነት እላለሁ ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንም ጠባቂ ነው ለኔ ያደረገው ይለያል በእለተ ቀኑ ባህር ልሻገር uk ለመግባት ባህር ላይ ነበርኩ ያለንበት ጀልባ ሰው ስለበዛባት መሄዴ አቅቷት ተነፈሰችብን ስሙን ጠርቼ ቀይ ባህር ከፍለህ ያሻገርግ የ እግዚአብሔር መልክተኛ አንተ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም አስበኝ ብዬ ለመንኩ እሱም ከዛ አስፈሪ ባህር አዳነን 🙏🙏🙏ተመስገን 💙💞ክብር ለ ዓለም መድሃኒት 🙏🙏ክርስቶስ አስክ ዘላለም ይሁን 💞🙏🙏
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 12 күн бұрын
በሚገርም ተአምረ ቅዱሰ ሚኬኤል ከሚነድ እሳት ዉሰጥ ያወጣኝ ክብሩ ይሰፋ ! ሁልጊዜም ፈጥኖ በመድረሰ ከመከራ ይጠብቀን አሚን !
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 13 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የመላክ አለቃ የሞትን ወደ ሂዎት ምትቀይር የመላክ አለቃ የኛንም የኢትዮጵያንም ሂዎት ቀይር😢😢😢😢😢😢😢
@user-zb8et8qw9v
@user-zb8et8qw9v 12 күн бұрын
ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ የስላሴ ሀይል መግለጫ ክብር ምስጋና ይግባው እርዳታው አይለየን አሜን🤲🤲🤲🤲
@mazaadubai
@mazaadubai 12 күн бұрын
ሊቀ መላአክ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እወድሀለዉ ገና ስሙን ስጠራዉ የሚደርስልኝ ፈጣኑ መልአክ አዳኜ ቃል የለኝም ስለ ሀያልነቱ የኔ አባት የዘላለም ጠባቂየ ❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 11 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የደሀ አባት ነወ ምልጃው ይጠብቀን። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 12 күн бұрын
ኦ ሚካኤል ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል ካህነ አርያም ! እወድህ እንዳል አንተ ታውቃለህ ! ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል❤ 🙏🧡
@mesimesi4779
@mesimesi4779 13 күн бұрын
ስለ እሱ ቃላቶች ያጥሩኛል እንባ ብቻ የኔ ስጦታ ስንቱን ተሻገርኩት በምልጃው እሱን የሰጠኝ ስሙ ይባረክ ወንድማችን በረከቱን ያብዛልህ
@Feyoribelay
@Feyoribelay 12 күн бұрын
አቀራብ ድምፅ ቅንብር ሁሉ የተሟላ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ❤
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 12 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የአራዳው ሚካኤል አቅፈህ ደግፈህ ያሳደከኝ ለኔም ለመላው ቤተሰቤ አንተ ልዩ ነህ እወድሃለው አከብርሃለው የአክብሮት እሰግድሃለው ❤❤❤❤ሀገራችንን መላው ህዝባችንን ከመከራ ጠብቅልን❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 11 күн бұрын
ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለኔ ለሃጢያተኛ ልጁ ብዙ ነገር አድርጎልኛል ከማይጠፍ እሳት ከመብራት ቃጠሎ አድኖኛልና ሁሌም ስመሰክርለት እኖራለሁ መላኩን የሰጠን ቸሩ መድሃኒያለም ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤❤❤❤
@ElssaElssa-wn9tw
@ElssaElssa-wn9tw 12 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እረዳቴ መከታዬ በእለትህ የተፈጠርኩኝ ባንተ ጥበቃም የቆምኩኝ አንተ የሰጠኝ እግዚአብሔር ይክበር አሜን ❤❤❤
@EyobGirmachwu
@EyobGirmachwu 13 күн бұрын
Brother ደስ በሚል ባልተለመደ በሚወደድ ነው የመታችዉት በዚዉ ቀጠሉ እመቤቴ ትባርካችሁ 🙏🙏
@YeshiZelalem
@YeshiZelalem 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዛቤር አምላክ ለሐገራችን ሠላምን እኛንም በቤቱ ያፅናል የቅድስ ሚካኤል ልጆች በፁሎታችሑ አስቡኝ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️የአባታችነ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ተራዳኢነት ጥበቃዉ ረድኤት በረከቱ አይለየን/ይጠብቀን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️🌷ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️
@Asifo-gk2yb
@Asifo-gk2yb 12 күн бұрын
ወንድማችን የአባታችን የቅዱስ ሜካኤል በረከት ይደርብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BilenDanile-io5pm
@BilenDanile-io5pm 12 күн бұрын
ተመስገን የሳደገኝ ማላአክ ስሙ ቅዱስ ሚካኤል ነው። ብዙ አድርግልኛል እና እወደዋላው እውነት ላይ ነው ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ የፍቅር የዋህነት መዝገብ ሆይ አትለየኝ መቼም🤍🤍🤍
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 12 күн бұрын
አሜን❤አሜን🎉እሜን🙏🏽ቃልሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ይኑር መምህራችን❤ጤናና ረጅም እድሜ ይስጦት🎉🙏🏽
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሚካኤል ተራድነቱ ጠባቂ ነቱ አይለየን❤❤❤
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 13 күн бұрын
አድርግለሁ🥰🥰
@user-ml5ly4bi2r
@user-ml5ly4bi2r 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 12 күн бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ወንድማችን
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 12 күн бұрын
Kale hiwet yasemaln wodmochachn dyakon henok ena ababi Egzaber edmena tena ysut ⛪⛪🙏🏿🙏🏿🇪🇷
@user-gl8li2sw8n
@user-gl8li2sw8n 12 күн бұрын
የአባቴ ቅዱስ ሜካኤል የአባቴ አደራ አለብህ አንወድሀለን ❤❤❤🙏🙏🙏
@ehteslase2421
@ehteslase2421 11 күн бұрын
የመለአኩ ምልጃ አይለየን ለምታቀርቡልን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ✝️🌹🌹
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 12 күн бұрын
እናመስግናል መባአ 🙏የአመት ስው ይበለን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል😍😍😍😍🙏
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene 12 күн бұрын
እኔስ ሚካኤልን እወደዋለው ❤🎉❤🎉❤🎉
@fevengaim
@fevengaim 11 күн бұрын
እኛም እንዳንተ እንወደዋለን 💙💙
@kokab597
@kokab597 12 күн бұрын
ቃለሂዉት ያሠማልን
@user-rk9gu8xm9g
@user-rk9gu8xm9g 12 күн бұрын
ብር ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና መላኩ ይጠብቅልን ።
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 12 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 12 күн бұрын
አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አቤቱ አገራችንን አድንልን በለተ ቀንህ
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 12 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-nl8cx3kn3n
@user-nl8cx3kn3n 12 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@Loveislove474
@Loveislove474 12 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤
@KonjoSentalem
@KonjoSentalem 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏🙏
@user-up2st7bc9c
@user-up2st7bc9c 13 күн бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@waaa4954
@waaa4954 12 күн бұрын
አሜን 🥰🥰
@saratsegay6095
@saratsegay6095 12 күн бұрын
Amen Kale hiwte Yasmalen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@metikealtaye5815
@metikealtaye5815 12 күн бұрын
አሜን!!!
@emebettilahun1297
@emebettilahun1297 12 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 🥰🥰🥰🥰
@user-ov2yf4fb1b
@user-ov2yf4fb1b 12 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ::
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜበጤና ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤
@user-rf3ze3ec4w
@user-rf3ze3ec4w 12 күн бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏
@zabibaali9470
@zabibaali9470 13 күн бұрын
Amen amen amen amen amen ❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማን ወንድሜ❤🎉❤❤🎉❤
@user-tq2fb9lr8m
@user-tq2fb9lr8m 11 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ወንድሜ በርታ ገና ከዚህ በላይ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ።የቤተክርስቲያንን ድንቅና ጥዑም ትምህርቶች እግዚአብሔር አብዝቶ ባደለህ ጸጋ ታረሰርሰዋለህ። በቪድዮዎ ላይ የተጠቀማችሁት የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ስዕል አድኖዎች ግን ጥያቄ ያለባቸው ናቸው ቢስተካከሉ🙏
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 12 күн бұрын
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ክብር ምስጋና ❤❤❤ተመስገን ❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@natnaelasrat8087
@natnaelasrat8087 12 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@samriatube1683
@samriatube1683 13 күн бұрын
አሜን ፫ 😢😢 እውነት ከሆነ በጣም ያማል ታሰረ ይላሉ በFb ፍትህ ለዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ለውድ መምህራችን
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየን ❤
@tsionabebe948
@tsionabebe948 12 күн бұрын
Amen!!!!
@chuchumike3286
@chuchumike3286 11 күн бұрын
ቅድስ ሚካኤልዬ የኔ ፍጥኖ ደራሽ የኔ ሩህሩህ የመለአክቶች አለቃ ለብዙ ፍጥንህ የምትደርስ ከተቆጣህ ምንም የማይመልስህ አባቴ አሁንም አትለየኝ ፍጥንህድርስልኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️
@user-em7cp7xw1g
@user-em7cp7xw1g 12 күн бұрын
ይለይብኛል ቅዱስ ሚካኤል ❤❤❤
@user-tg1cj1ne7g
@user-tg1cj1ne7g 11 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ኣድነን ጠብቀን❤❤❤
@tewo7technology181
@tewo7technology181 12 күн бұрын
🌻🌻🌻ተባረኩ🙏🙏🙏
@user-sl9fc1xx4w
@user-sl9fc1xx4w 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 11 күн бұрын
Amen Amen Amen Enkuwan Aderesen Aderesachewu KALE Hiwotin Yasemalen wondimachin Ye melakuw Ye Kidus Mikaele Bereketuw Yideribin Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@GdbfCxvdb-dc2oh
@GdbfCxvdb-dc2oh 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@almaztube5155
@almaztube5155 12 күн бұрын
100ሺ ጋባን እኮ ዓመቱ ሳይልቂ 🎉🎉🎉❤❤ ዳስ ሲል እግዚአብሔር ይምስገን ባርቱ ትልቂ ቦታ እንጣብቃቹለን 🙏🙏🙏
@Meba_tv
@Meba_tv 12 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@solomonleul-et7sm
@solomonleul-et7sm 6 күн бұрын
እግዛብሔርእሰከመጨርሻውከእናነተጋርይሁንየእግዛብሔርቸርነትርድኤቶንያብዛላችሁ፡ተባርኩ።
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 12 күн бұрын
Amen amen 🙏
@retareta8348
@retareta8348 12 күн бұрын
😭😭Like melaku keduse mikayalen abati selemen derasya yeleyebena Lena enkune
@Kiya_tube
@Kiya_tube 12 күн бұрын
Yayyy 100k sub congratulations 🎉🎊🎈
@rufaelhabtie2028
@rufaelhabtie2028 6 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሄንን የምታዘጋጁ
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 11 күн бұрын
እውነት ነው በህይወቴ ሙሉ ፈጥኖ ደርሶልኛል 😢😢😢በልጅነቴ ነበር ድንቅ ስራውን በኔ ላይ መስራት የጀመረው የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ታመምኩኝ ከዛም የሞት አፋፍላይ ደረስኩኝ ታምኑኛላችሁ ሞተች ብለው ገንዘውኝ ነበር ነገር ግን እናቴ ስሙን እየጠራች ስለት ተሳለች ከዛማ መተንፈስ ጀመርኩ እናም ስለቴን አስገብቼ ከዛ ጀምሮ ብዙ ነገሮችን አድርጎልኛል በስደት ህይወቴላይ በጠራሁት ሰአት ፈጥኖ ደራሼ ነው 😢😢😢🙏🙏🙏አዎ ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ባይገርማችሁ እሱ የኔ ብቻ ነው የሚመስለኝ ለኔ ፈጥኖ እንደሚደርስልኝ ለእናተም ፈጥኖ ይድረስላችሁ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😭
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 12 күн бұрын
Amen❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 12 күн бұрын
ቅድስት❤❤ ሚካኤል ❤❤❤❤ ❤❤መለያው❤❤❤ አይለየንምስጋና ❤❤ተመስገን❤❤❤ ተመስገን ❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤
@Adama-hn4pg
@Adama-hn4pg 11 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏👏👏👏
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 12 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@bezuayehukeberu4618
@bezuayehukeberu4618 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 11 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 12 күн бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN kale hiyoten yasemln ❤❤❤
@NigistNeynu
@NigistNeynu 12 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እወድሀለሁ
@abrehamkibreab
@abrehamkibreab 12 күн бұрын
🙏 🙏 amen 🙏 🙏
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@hanaliben2031
@hanaliben2031 12 күн бұрын
Kale hywet yasemalen
@SolomonYeshitila-kt2yo
@SolomonYeshitila-kt2yo 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tizitaadmasu7067
@tizitaadmasu7067 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 7 күн бұрын
SELEMAYALEKEW CERENETU KEBERE YEGEBAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@yonasjrkilla7597
@yonasjrkilla7597 3 күн бұрын
Amen amen amen Qale hiwet yesemalen
@alemayehuayele8762
@alemayehuayele8762 11 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከልጅነት ጀምሮ ጠብቀህ አሳድገኛል ።የእኔህ ጠባቂ መላዕክ አሁንም ጠብቀኝ
@militetesfatzion2418
@militetesfatzion2418 12 күн бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd 12 күн бұрын
ስለ ቅዱስ ሚካኤል ተናግሬ ፅፌ ምስክሬ በእንብ አልቅሼም ብሆን አይዉጣልኝም ያደረገልኝ ሁሌም ይከታተለኛል ጥሩ ሳልሰራ ራሱ እንድሁ ይወደኛል ለዛውም ወዳጄ ብዬ ነው የምጠራው የዛሬ ሁሉት አመት ራሱ ከሞት አዳነኝ የዛሬ ሰባት አመት እንደዚሁ በቤርሃ መራኝ ስንቱን ልናገር ብቻ እወድዋለሁ ወዳጄ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ 😢
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 11 күн бұрын
አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vo7wr7kh4h
@user-vo7wr7kh4h 11 күн бұрын
🤲🤲🤲📖📖✝️✝️🌹👏👏👏አሜን ፫
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 12 күн бұрын
100k 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wm2tk1qc8y
@user-wm2tk1qc8y 12 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏🤲
@trsehet-mariamalemayehu5576
@trsehet-mariamalemayehu5576 11 күн бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ህይወትን፣ያሰማልን።
@birukyirga9681
@birukyirga9681 13 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 6 күн бұрын
Yemedeneqe temehert naw❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@natinaelsamuel2350
@natinaelsamuel2350 12 күн бұрын
Brother thumbnail ላይ ያለው ምስል ጅምሮ አንዳንድ የተጠቀምካቸው ምስሎች ክAI ይልቅ ምስለ ስዕል ብታደርገው ፣ እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ፣ አሜን !
@SabaGebrehiwet-hi6rc
@SabaGebrehiwet-hi6rc 6 күн бұрын
Kale heywet yasemalen Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-by7km7le7n
@user-by7km7le7n 12 күн бұрын
አሜን ወንድሜ በርታ ግን ስእሎቹ ላይ ጥንቃቄ ይደረግ
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,9 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 75 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus || Ethiopian Ortodox Tewahdo Ancient Book In Amharic #ፍካሬ_እየሱስ #ፍካሬ_ኢየሱስ
39:16
ቅዱስ ሚካኤል መዳፍ ላይ የተቀረጸው ስንጠራው ኃይል የሚያደርገው ስም
55:55
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 155 М.
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,9 МЛН