13አመት ሙሉ ምን እየሰራሻ ነዉ ቤት ያልሰራሺዉ 4 መኪና አለኚ ግን ማሻ አላህ በሉ በሂወቴ እጀግ በጣም ደስተኛ ነኚ።

  Рет қаралды 17,314

ሸዋየ ገጠሬዋ

ሸዋየ ገጠሬዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 220
@Zedtube818
@Zedtube818 Жыл бұрын
ሰው የሚለው አያጣም የኔ ቅን እህት አንቺ እራስሽን ሆነሽ ኒሪ ደሞስ ከንበረት በላይ ወርቅ የሆኑ ልጆች ሰጥቶሻል አልሀምዱሊላህ ማለት ነው ቢኖርሽ ለራስሽ ባይኖርሽም ለራስሽ ነው እኛ ምን አገባን አንቺ ብቻ ይመችሽ💝
@medinatube1117
@medinatube1117 Жыл бұрын
የኔዉድ እሙየ ደምሪኚ
@አቡሠልማንየድሬው
@አቡሠልማንየድሬው Жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጭ ልብስ ፈልጌ ነበር
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js Жыл бұрын
​@@አቡሠልማንየድሬውተናግራለች አዳምጭው እስከመጨርርሻ
@madinabrahan7040
@madinabrahan7040 Жыл бұрын
እኔ የምቀናው ቁረአን ባኸተመ ነው አብሽሪ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እህት ሰወ ሲያገኝ ያሥደስተኛል ሲያጣ ያሣዝነኛል ወላሂ እኔ ያጣሁ ነው የሚመስለኝ አላህ ለተደገረ ሁሉ ይስጠው ያረብ
@sadahussen620
@sadahussen620 Жыл бұрын
እኔም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔም
@ፈቲወሎየዋ-ወ8ዠ
@ፈቲወሎየዋ-ወ8ዠ Жыл бұрын
እኔም አላህ ያግራልኝ ያረብ😊
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ያግራልሽ ታሰብሽበት ቀላልነዉ ዉደ አላህ ተጠቃሚ ያድረገን
@Eeeeereeeee
@Eeeeereeeee Жыл бұрын
ብልጥ ብሎ ማለት ባል አላገባም ብሎ ሪያል የሰበሰቡ አይደሉም: በሀላል አግብተው በሀላል ልጆችን የወለዴች እሶ ናት ብልጥ ብሎ ማለት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@ummufaizz7977
@ummufaizz7977 Жыл бұрын
አራቱ ምኪና ለጆቸሽ ናቸዉ😍❤🌹ማሻ አላህ አላህ ያሳድገለሽ ልጀ እኮ በቢለይነ አይገኝም ትለቅ ስጦታ ነዉ አንዱ ይድስታ ምነጫቸነ ለጆቸ ናቸዉ
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ummufaizz7977
@ummufaizz7977 Жыл бұрын
@@myewegdwa አብሪ እሺ አረኩሽ 🌹
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እሷጀገናናት።ብርም።ልጀም።ይለላችወ።አሎ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@aminaal7643
@aminaal7643 Жыл бұрын
ዝም በያቸው ጀግና ነሽ
@Samer-d4w
@Samer-d4w Күн бұрын
የኔሙሉሴት ሸዋየ በአንችምክር ብዙ ተጠቅሜአለሁእኔ የኔቆጆ አይዞሽልኝ❤❤❤❤❤❤
@ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር
@ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር Жыл бұрын
አራት መኪና ክክክክ አላህ ያርግልሺ የኔዉዴ💋💋🥀🥀🥀
@huah7293
@huah7293 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የሚለው ወላሂ።ስራ መስራት መነገድ በእስልምናችን በጣም የተበረታታ ነዉ።የሰነፎችን ወሬ እንዳትሰሙ። እና ቂራዓትም ላይ ተፍ ተፍ የተዉሂድን ነገር አደራ ጌታችንን ሰናሻርክ ማምለክን አደራ
@fahedali632
@fahedali632 10 ай бұрын
ሰውየራሱኑሩሲያቅተውየሰውሂወትማማሰልሁነ ማንንምእንዳትሰሚ ልጂሽንአላህያሽርልሽ❤❤❤
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ Жыл бұрын
ዝበያቸው ማማየ ልጆችሽ ከማንኛውም ሀብት በላይ ናቸው የደስታምንጮችሽ ናቸው ሀብትሰብስበው ሳይወልዱ እድሚያቸው ሄዶ የሚፀፀቱናቸው👌😘
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@Fafi51296
@Fafi51296 Жыл бұрын
ሀላል ንግድ ሡና ነው መሥረቅ እንጂ መሥራት ነውር አይደለም
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@medinatube1117
@medinatube1117 Жыл бұрын
ፍርዶስየ ደምሪኚ 💋
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ትክክክል
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
ዝምበያቸው የኔጀግና እነዚህ የርጎዝቦችን ከቤትሽአውጫቸው
@hayatlmi
@hayatlmi Жыл бұрын
እባክሽ በገንዘብ የማይገኘውን ንብርት አፍርተሻል እናም አላህ ልጆችሽን ያሣድግልሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@medinatube1117
@medinatube1117 Жыл бұрын
ሀዩ እደትነሺ ዉደ እስቲደምሪኚ
@djhs4135
@djhs4135 Жыл бұрын
በርች የሚሰራ ምቀኛአያጣውም
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
ሀቢቢቲ የኔ እህት አብሺሪ ሰዉን አትሥሚ ዉድ ዝምበያቸዉ አላህ ይጨምራልሽ የኔ ቆንጆ
@taiyobaaaaa8590
@taiyobaaaaa8590 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺእህቴ
@መሲነኚአባቴንናፋቂ
@መሲነኚአባቴንናፋቂ Жыл бұрын
የኔዉድ ዝበያቸዉ የቀና ብዙ ያወረል ስለበለጥሻቸዉነዉ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Жыл бұрын
ዝምበያቸዉ የኔዉድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀበሻ እማናድገዉ ለዚህነዉ ምቀኝነታችን
@toybatoyba9022
@toybatoyba9022 Жыл бұрын
ንግድ ሀላል ነው የፈለገ ይግዛ ያልፈለገ ዝምይበል አንቺ ጀግናነሽ
@fgfgggg6233
@fgfgggg6233 Жыл бұрын
አይ የኔ እህት ያች እጣፍታ እኔም ጋ አለ ያማለት አላህ ነው ወኪላችን አልሀምዱሊላህ አብሺሪ ለሁሉም መልሥ መሥጠት አይጠብቅብሺም
@ኑራነኝየህልሜናፋቂ
@ኑራነኝየህልሜናፋቂ Жыл бұрын
እኔ ከጭቃቤት በላይ ልጀናት ዳይመደ እደጊልኝ ያአይኔ ብሌን አሁንም ሁለተኛ እርጉዝነኝ ያልወለዳችሁ የልጅንፍቅር የማታቁ ገዘብ ይሆናል የምታፈቅሩ ያልበላችሁን አትከኩ
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን Жыл бұрын
የሰዉ ወሬአትስሚ ማማዩ ሰዉ ዛሬ ቢያሞግስሽ ከሰአታት በሆላ ይቦጭቁሻል እና አትስሚ❤❤❤
@ksaksa9246
@ksaksa9246 Жыл бұрын
አብሽሪ ጀግናሴትነሽ ትሉቁንሀብትይዘሻል ጠክሪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@byky3031
@byky3031 Жыл бұрын
አብሺሪ ማርዋ ዝበያችዉ ለምቀኝ ቦታ አትሥጪ
@ተወከልትአለአላህ-ጨ4መ
@ተወከልትአለአላህ-ጨ4መ Жыл бұрын
የኔ ጀግና የ ነሽ
@TyTy-td3gi
@TyTy-td3gi Жыл бұрын
ልጆችሽናቸው መኪና ማሻአላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
መኪናምንምአይሰራ።ወላሂልጀይበልጣል።እደሜታክሲአደለም።እኔ17አመቲአገባሁ።20አመቲወለደኩ።22አመቲ።ልጀንለናቲሰጠችሰደትመጣሁ።7አመቲብቻአላሀምዱሊላ።2002ንበርያገባሁት
@kenzituali816
@kenzituali816 Жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም እህቴ
@Liviishere
@Liviishere Жыл бұрын
ዝበያቸው እህት ግድ ግዙን አላልንም ያጣ ወሪየው ነው
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Жыл бұрын
ያላግባብ ነው የምትሸጡት 80 ብር የሚሸጠውን አባያ 120 ትላላችሁ አሏህን ፍሩ ዋጋስትጠየቁ አትናገሩም በሚድያ ይህ ማለት እንደፈለጋችሁ ነው ዋጋ የምትጠሩት
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 5 ай бұрын
ሸዋየ❤❤❤❤❤
@kenzituali816
@kenzituali816 Жыл бұрын
የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ ማሻአላህ አላህካንችጋረይሁን😊
@hawaadam609
@hawaadam609 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በይ እህቴ ሰው እሚለው አያጣም
@Tube-mi2nf
@Tube-mi2nf Жыл бұрын
በርችልኝአህቴ ጎበዝነሽ ተሰው ጡሩአጠብቂ አላህ ይጠብቅሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@FgGhj-h5g
@FgGhj-h5g 5 ай бұрын
እኩራባሻለሁ
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ሸዋየ አብሽሪ ዝበያቼዉ ጠንክረሽ ስራሽን ሰሪ የፈለጉትን ይበሉ ምቀኛ ብዙ ያወራል 💖💖💖💐
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ዝበያቸው የኔ ጀግና 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘👈
@መሬየምየመከነሠላሞ
@መሬየምየመከነሠላሞ Жыл бұрын
በሥራሺ ታማኝ ሁኒ አላህን ፍራ🥰
@toybayoutube
@toybayoutube Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም አህለን ምዝ አትያቸውም ጎበዝ በርች
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ Жыл бұрын
ማሻአላህ ጠካራሴት ነሽ በርች ማሬ
@amenaamena810
@amenaamena810 Жыл бұрын
በርችዉዴ.ተያቸዉ.ዴስያላቸዉንያዉሩማሬ.ስሪሽንስሪ
@NUrit242
@NUrit242 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ዝበ በያቸዉ ማሬ
@HalimaMohmad
@HalimaMohmad Жыл бұрын
የኔዉድ ማሻአላህ አትስሚያቸው እናማ ጂስኮት ካለሺ እኔፈልጋለሁ
@ሶፍያዩቱብ
@ሶፍያዩቱብ Жыл бұрын
እውነት ነው እህት
@etet3494
@etet3494 Жыл бұрын
አቤት ሠዉ ዉይይይይ የወሬሱስ ያለባችሁ ልቦና ይስጣችሁ
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
ዝበያቸውእህቴ
@rahmivlogs8457
@rahmivlogs8457 Жыл бұрын
የኔ ማር ዝም በያቸው ወላሂ ልጆችሽ ከምንም ሀብት በላይ ናቸው ራስሽን ሁኚ ማንንም አትስሚ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ አብሽሪ
@medenimahemede7436
@medenimahemede7436 Жыл бұрын
ሰሚ ሸዋየ አሁን ያለሁበት ማግኝት ሰለማልችል ሀገር ቤት ይገኛል ውይ በቅርብ መሄድ አይቀርም
@tube9781
@tube9781 Жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸዋዬ የኔ ውድ በአላህ ሼር አደርግልኝ አድስ ጀማሪ ነኝ እህቴ ጀዛከላህ 🌺✅️ሰው ምቀኛ ነው ማማዬ ሰው የፈለገውን ይበለን አንቺ እራስሽ ሆነሽ ኑሪ
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 6 ай бұрын
4መካና ስተይ ሮጬ ነበር የገባሁት 😅 አላህ ያሳድግለሽ ዉዴ ከሁሉም በለይ ነዉ ልጅ
@fgyy9672
@fgyy9672 Жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ወድ የሠው ወሬ አትሥሜሜ እሽ
@ኑራነኝየህልሜናፋቂ
@ኑራነኝየህልሜናፋቂ Жыл бұрын
አድት ሤትዮነበረች አዳድ ደግሰዉች ባይኖሩ እስከአሁን መሬትና ሠማይ ይደባለቅነበር ትላለች
@rahma-743
@rahma-743 Жыл бұрын
ማሻአላህ በሪች ጎበዚነሺ ዚበያቸው
@semriahmed7717
@semriahmed7717 Жыл бұрын
ይኔውድ ከዙጊዜ እክታትልሻለሁ አብሽር
@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ
@ሱመያሙሀመድ-ቨ8ዀ Жыл бұрын
ዝበያቸው የመሻውር በሾርጣ ከመያዝ ስራ ቦታ ሆኖ መጥለጥ እንችላለን
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
ኧረ ሸዋየ ይሔ ሥራ ወደ ሐገርሽ እንዳትገቢ ያደረግሻል ምክንያቱም ጣም ጣም እያለሁቢዋ ይችን ሥራ ሐገርሽ ቢሆን ጥሩነበር
@Awollotube
@Awollotube Жыл бұрын
የኔማር ዘበያችው እዳች ሀብታም የለም አራት ልጂ አሳዲጋሻል ከነሱበላይ ሀብት የለም ምሀይብ ሁሉ ገዘብ ቢኑር ካለልጂ ደስታ የለም እህቴ😘
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@fdxxc3788
@fdxxc3788 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ድቡሺቡሺ ከፍበይልኝ ልጆችሺንም አላህ ያሳድግልሺ የመድናይቱነኝ ጃኬት የገዛሁሺ ወላሂ ትህትናሺ ብቻ በቂነው እማውቅሺ በሚድያነው አብሺሪ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@rihanayoutube3771
@rihanayoutube3771 Жыл бұрын
የኔ የዋህ አብሺሪ ዝበያችው
@guty1889
@guty1889 Жыл бұрын
ወላሂ እስካሁን ታፈራሺው ሀብት ንብረት በላይ ያላህ ስጦታ ልጆችሺ ውድ ናቸው ማሬ ብር ብታጭ ትሰሪያለሺ ታገኛለሺ ደግሞም ይጠፋል ግን አላህ የሰጠሺ ይበልጣል ውድ ደሞ ልጂሺ የልጄ መኩሸ ዩስራየ ❤😊 አላህ ያሳድግልን ያረብ የልፋታችንን አይቶ ሚድያ ስላልወጣንጂ ብዙ ችግር ብዙ ስቃይ አሳልፌለሁ እኔም ብቻየን ልጄን ወልጁ ይሄው ይዥ እየሰራሁ ኑው ውድ አብሺሪይ የማያልፍ የለም
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
4 መኪና አለኚ ዋና ነው ከቤት በላይ ማን እደልጂ
@DaDa-b1k
@DaDa-b1k 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ትያችው
@ሶፍያዩቱብ
@ሶፍያዩቱብ Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩምወራሀረምቱህወበረካትሁ ሰላምናችህ አላህ ሀገርችን ሰላምያድድረግልኝ ያረብ ያአላህ ኑኑ ጎራበሉወዳኛቤት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@medinatube1117
@medinatube1117 Жыл бұрын
የወሎዋ ደምሪኚ 🌷
@ekrutube
@ekrutube Жыл бұрын
አሰላሙአልይኩም ወራሕመቱሏሒ ወበረካትሁ አህለን እሐታችን እኳ ደህና መጣሺ ማሻአሏህ ተባረከሏህ አሪፍና አስተማሪ የሖነ የሊብ ላይ ቆይታ ነው ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏 ሰላም🕊🕊 ለወገን ሰላም🕊🕊 ለሀገር ሰላም🕊🕊 ለኢትዮጲያ ሰላም 🕊🕊ያረቢ ሰላም አድርግልን ያረብ 🤲🤲
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@medinatube1117
@medinatube1117 Жыл бұрын
እክሩየ ደምሪኚ ዉደእህቴ
@محمداحمد-ف2ب2م
@محمداحمد-ف2ب2م Жыл бұрын
ሽቲው ስንት ነው ፍስታኗ ሳይዝ እና ከለር አለው
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Жыл бұрын
ዝበያቸዉ ሰዉብዙያወራል ማንኛዉምሰዉ ያለፍላጎቱ አይገዛም እጃቸዉንይዘሺአላሥገደድሻቸዉ ወላሂ እኔስእዉዲብሆን በገዛሁሺ ጀግናነሺወላሂ ለሠዉሳይሆን ለጥቅምሺእናለሀቅሺሲሪ ለሠወሬ ቦታአትስጭ
@omsalihaden615
@omsalihaden615 Жыл бұрын
ፈቅደውነው የሚገዙት
@medinatube1117
@medinatube1117 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔዉድ አላህ ይባርክልሺ ሁሉንምነገር
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@medinatube1117
@medinatube1117 Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ አቺምደምሪኚ እኔ አሁኑ እደምርሻለሁ
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ Жыл бұрын
የኔውደ ልጁችሽን አላህ ያሳድግልሽ ማር ከገዘብ በላይ ዋነዉ ልጀ ነዉ የኔ እህት♥♥♥♥♥♥
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔሀቂቃ።ሰደትመቆይቲንባቀ።ደገሜእወልደንበር።ልጀበልጀንትንወ።እን።ማመሙንሳላቀወ።ደካሙንሳላቀወ።ወለደኩ።አሁን።ሰወንታችንሳሳ።በሸቆል
@hdhdhdhd5082
@hdhdhdhd5082 Жыл бұрын
ልክነሽ እህት አብሽሪ በርቺ
@medenimahemede7436
@medenimahemede7436 Жыл бұрын
በርች ሳህ
@ዜድመሀመድየሱፍ
@ዜድመሀመድየሱፍ Жыл бұрын
የኔውድ
@madenaallam395
@madenaallam395 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እራህመቱላሂወበረካቱ ሠላምነዉ እህት እደትነሺ መሻላህ ተባረከላ አላህ ያሳዲግልሼ. ልጆቺሺ ን ።።ዝበያቸዉ ለቁምነገረ ያዲረስልሺ እሸአላህ ጠክሪ እሺዉዴ ከምንም ከምን ይበልጣል ልጂ ወዴ ልጂ ትልቅ ደስታነዉ💐💐💐💐💐
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
ስልክ ለምን አታስቀምጭም እኔ ሺቲ እፈልግ ነበር ሪያድ ከላክሽ
@ሀዊበላይአበሪ
@ሀዊበላይአበሪ Жыл бұрын
እህቴሸዋይ ጠከሪልኛአቢሺሪልኛእህቴ
@tube5125
@tube5125 Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክላህ ወላሂ በጣም እድለኛነሽ እነዚህን ልጃች በመውለድሽ ወላሂ ሸዋየዋ ገዘብ ጠፊይ ነው ይሄዳል ይመጣል ልጅ ግንበገዛብ የማይገዛ የአላህ ስጦታወች ናቸው 20አመትም ሰርተው ገንዘብም ልጅም ጤናም የለላቸው ብዙሰወች አሉ ስለዝህ አልሀምዲሊላህ በይው ውዴ ደገግሞ ገናልጅነሽ መሻአላህ ካሁበላይም ተሰራሽ ብዙመለወጥትችያለሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@semirahussen3698
@semirahussen3698 Жыл бұрын
አሚንንን የኔዉድ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ Жыл бұрын
ጀደ ነሽ እዴ እማ
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
ቁጥርሽን የት ነው የምናገኘው ሁቢ ፈልጌሽ ነው
@yemaryamliij8188
@yemaryamliij8188 Жыл бұрын
እህት በንገዘብ የማይገኙ ልጆች ስላሉሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ገን ዘብ አላቂ ጠፌ ለሰው ቦታ አትሥጭ
@afmfamlitube5701
@afmfamlitube5701 Жыл бұрын
ተዉዲሺ
@VipVip-oy5ui
@VipVip-oy5ui Жыл бұрын
እረ አልሀምዱሊላ በይ ገዘብ ወላሂ ደሥተኛ አያረግም ልጅ ከለለሽ እኔ ካገባሁ 5አመቴ ግን ልጅ እቢ ብሎናል ባሌም በጣም ልጅ ይፈልጋል ግን ወላሂ እያአንድ አንድ አችን ጋ ያለውን ኒእማ አናቀውም እኔ አሁን እኔ በሚወልድ ሠው እቀናለሁ
@Hayat-ex6ni
@Hayat-ex6ni Жыл бұрын
እኝ አብሻ ሠንባል ምቅኝነን ዘብይችወ ጥክራ
@byky3031
@byky3031 Жыл бұрын
የኔ ማርዋ አላህ ያሳድግልሺ
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
በርች እኛ ሰዎች ስንባል ከራሳችን ይልቅ የሰው ስህተት ይታየናል የሚስማማ ነው የሚገዛ እባካችሁ ከቻላችሁ ማበረታታት ይልመድብን እኔ _ አስር አመት ሰርቼ ምንም የለኝ እስኪ መልካም ሰዎች ካላችሁ እንደማመር ደምሬሻለሁ ደምሪኝ በሉ እመልሳለሁ
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ስም ግን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@tube795
@tube795 Жыл бұрын
ሸዋየ የኔ እህት አቺ ጠንካራ ሴትነሽ ሰው ይህን አሉኛ ብለሽ ቦታ አትስጪ ብቻ አቺ ስራሽን ስሪ
@mstoiba9893
@mstoiba9893 Жыл бұрын
ትልቁ ገንብ ልጂ ነዉ
@jemilagirmay
@jemilagirmay Жыл бұрын
ዉዶቺየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይረ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏🙏
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 Жыл бұрын
እሕቴዎየደምሪኝኝኝ
@jemilagirmay
@jemilagirmay Жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ነይ አመለስ አለው
@saramelese734
@saramelese734 Жыл бұрын
በአላህ የት ነዉ ያለሽዉ መልሽልኝ ሸዋየ?
@tcdght5782
@tcdght5782 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@afmfamlitube5701
@afmfamlitube5701 Жыл бұрын
አኔዳኚ
@fufy2285
@fufy2285 Жыл бұрын
ትክክል
@አቡሠልማንየድሬው
@አቡሠልማንየድሬው Жыл бұрын
ቁጥር አስቀምጭ እኔ እፈልጋለሁ ልብስ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
አሚን አሚን
@mominashkur5645
@mominashkur5645 Жыл бұрын
በምን ላግኝሽ የኔ ጠንካራ በርችልኝ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
በቲክቶክ የፃፍሽዉ ቁጥር የተሳሳተ ነዉ ሽፎን ፈልጌ ነበር ቁጥርሽነ ላኪልኝ
@jgggbgghfc5683
@jgggbgghfc5683 Жыл бұрын
ማሚዝበያቸውእህትየመፈረሻሠታራጨምሮበሥትነውየምታሠሪውመልሻልኞ
@amberiahmed5103
@amberiahmed5103 Жыл бұрын
Hbebtiee abserie allhe ygzhe😘😘😘😘
@myewegdwa
@myewegdwa Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fikvjhoxykbhcv7702
@fikvjhoxykbhcv7702 Жыл бұрын
እውነት
@lubabahakim6026
@lubabahakim6026 Жыл бұрын
ዝበያቸውቅናትነው
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ Жыл бұрын
የኛሠውታፉነገርአያጣምውዷ በራሥሺመተማመንሺንቀጥይበት ጀግናሴትነሺ ሲቀጥል ሺቲእና ሀበሻቀሚስ እፈልጋለሁ ሸዋየ ዋጋተናገሪማማዬ
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,7 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 71 МЛН
በነፃ አመጣለሁ ግን---
15:24
Emebet Kassa
Рет қаралды 37 М.
የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት
9:32
Fana Television
Рет қаралды 40 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,7 МЛН