13ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 42,752

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

6 ай бұрын

Пікірлер: 262
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 6 ай бұрын
ዛሬ ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር ብዙ ነገር ተምረንበታል ደግሜ አዳምጠዋለሁ እባካቹህ ደዋዮች ስትደውሉ የምትጠይቁትን ዘጋጅታቹህ ጸጥታ ያለበት ቦታላይ ሁናቹህ ደውሉ በተረፈ ጎበዞች በርቱ ወንዶች ደሞ ንቁ የምን መፋዘዝ ነው👏
@mery2098
@mery2098 6 ай бұрын
አሜን፫❤👏
@makedstilahun5578
@makedstilahun5578 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይቺን ቀን እንድናይ ለፈቀደልን አምላካችን በእውነት መምህር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰቦችህ እንዲሁም ደውላችሁ የህይወት ክህሎታችሁን ላካፈላችሁን እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቅልን እናመሰግናለን ❤️ ምስክርነት ለመስጠት ነው ሆዴ አንዴ ይጨምራል አንዴ ይቀንሳል ልብስ መልበስ አልቻልኩም ነበር እግዚአብሔርን ይሄ የሚያሳቅቀኝን በሽታ አስወግድልኝ ብዬ ተማፀንኩት በህክምና ሰርጀሪ ተሰርቼ ሆዴ እንደነበር ሆነ ለዚህም ስለቴ ቀሚስ መልበስ ነበርና እግዚአብሔር ይመስገን ይህን እንዳደርግ ለፈቀደልኝ አምላክ እናንተም አመስግኑልኝ በፀሎታችሁም አስቡኝ 🤲🤲🤲
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 ай бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ስዕለትሽ ደሞ በጣም ነው ደስ የሚለው ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@liyamotton2066
@liyamotton2066 6 ай бұрын
እንዴ አንቺ እንዴት ሰርጀሪ ታርጊያለሽ ገዳም ብትሆጂና ብፆሚ ብሰግጂ ሱባኤ ብትገቢ በ1 ወር ከ15 ቀን ላሽ የላሳው ፀጉ ር ነበር ምችመስይው እኔ በራሴ ያየሁት ስለሆነ ነው
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 6 ай бұрын
@@liyamotton2066 እህቴ ሄጃለሁ እንደውም ይርጋለም ቅድስት አርሴማ ነበርኩኝ ሰርጀሪ ከመሰራቴ በፊት ቅድስት ሥላሴን ከመንፈስ ከሆነ ፈውስን ስጠኝ በሽታም የሆነብኝን ነገር አንተ በምታውቀው ከላዬ ላይ አስወግድልኝ ብዬ ለመንኩ ምናልባት ባይወጣ ኖሮ እሞት ነበር እና እግዚአብሔር እኔን ኃጢአተኛዋን ፈውስን ሰቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ለዛ ነው እህቴ የተሰራሁት እንጂ እኔም መሰራት አልፈለኩም ነበር
@hanitube-th3ch
@hanitube-th3ch 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-qd5zm2xe4z
@user-qd5zm2xe4z 6 ай бұрын
እሚገርም ስለት ነዉ እኔ ሁማን ሔር እና ሱሪ መተው እፈፈልጋለዉ ግን እንዴት ልጨክን ደሞ ክፋቱ ከወጪ የሚመጡ ዘመዶቼ ሁሉ ሲመጡ ሁማን ሔር ነዉ የሚያመጡልኝ እንዳንቺ ልሳል ይሆን?
@KarlKfoury
@KarlKfoury 5 ай бұрын
አሜን የድንግል ማርያም ልጂና የፃድቃን ሠማዕታት ፀጋ በረከታቸው ከኛጋ ይሁን አሜን እኔም የአባታችን የፃዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የአመት ክብራቸውም ነበረ እና ከፎቁ የደረቁ ልብሶችን ለመተኮስ ወደምድሩ ስወርድ ደረጃው ላይ ወደኩኝ የወደኩትምበጀርባየ ነበር ለግማሺ ሰአት እራሴን አላቅም ነበረ ስነቃ ትንሺ ጀርባየን አመመኝጂ ምንም ሳልሆን ተረፍኩኝ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በሰው ሐገር ከመቅረት አውጥተውኛል እልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ👏👏👏
@KarlKfoury
@KarlKfoury 5 ай бұрын
@@Emebrhan1 አሜን እሕታለሜ እማ ፍቅር ከነልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው👏👏👏
@user-xq2vf3ww2w
@user-xq2vf3ww2w 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩ ይስፋ ለመዳህንያለምእንኳንም ተረፍሽ እህትዋ
@Kuskuam206
@Kuskuam206 6 ай бұрын
የቅዱስ ኡራኤል ልጅ እንኳን ደስ አለሽ እንዲህ በአደባባይ እንደመሰከርሽ እኔንም እምዳንቺ በቅርቡ ለመመስከር ያብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ በሚጣፍጥ አንደበት እንዳመሰገንሽው እሱም ይመስክርልሽ እኔ መንፈሱም ሲቀጠቀጥ በደምብ አውቃለሁ ከአንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረኪ እህቴ
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 6 ай бұрын
አረ የዝሙት መንፈስስ እኔንም ይፈታተነኛን ማለት አብሬ መተኛት ብቻ ሳይሆን ወንዶች ባየሁ ቁጥር እራሱ ስሜታዊ እሆናለሁ አረ ፀልዩልኝ #ወለተ ኪዳን ብላችሁ pleas 🙏🙏እራስ ምታትም ያመኛን እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 6 ай бұрын
እንዃን ለልባምላክ ለቅዱስ ዳዊት ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mery2098
@mery2098 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በፆሎት አስቡኝ ከኔ የበረታቹ❤
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 6 ай бұрын
መምህርየ እንናመሰግናለን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፅር ወራሃዊ መታሰብያ በአሉ አደረሳችሁ ደዋይ በተሰቦቻችን እናመሰግናለን ብዙ ተማርን
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን ምእመናን ደና እደሩ❤😊
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ ምእመናን ቸር እደሩ
@mery2098
@mery2098 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏❤
@sanaymeneda
@sanaymeneda 6 ай бұрын
እንኳንለቅዱስገብርኤል ወርሀዊበአል አደረሳችሁ ዛሬደስየሚል ምሽትነው እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችንያሳድርብን ❤❤❤
@mery2098
@mery2098 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ደስስ የምል ግዜ ነበር ቃልህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ኣደረሳቹ በእለቱ ታስበው እና ተከብረው ለምውሉ ቅዱሳን ባአላት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫❤❤ ❤በፆሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ገብርኤል ነኝ በስዴት ላይ ነኝ🥺🥺
@user-hj7ey4mx4o
@user-hj7ey4mx4o 6 ай бұрын
ሰላም ነው መምህር ተስፋዬ መህል የማቀዉ የጎረቤት ልጂ መነሬዬ መቶ በትከሻ ሰላም አለኝ ወዳዉን አቆ ሊገለኝ ማርያም ማርያም ስጠራ ለቀቀኝ
@addistechere5449
@addistechere5449 6 ай бұрын
አሜንመምህርእድሜንፀጋያብዛልንአሜንእልልልልልልልልልልል
@user-oj9bb1vj9d
@user-oj9bb1vj9d 6 ай бұрын
እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሱ ገብሪኤል አባቴ እወድሐለሑ
@alex-vg1oo
@alex-vg1oo 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤👏🕊 ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 6 ай бұрын
አሜን እግዛቤሔር ይመስገን ወድማችን አባታችን መምህራችን ዝማሬ መላክ የሰማልን ❤❤❤❤እእእእእእእልልልልልልልልልልልል እግዛቤሄር አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ምሽት ነበር እናመሰግናለን አባቴ ❤❤❤የፀዲቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ምስክርነት ስሰማ ውስጤ በደስታ ይዘላል ደስ ብሎኝ ነው ያመሸ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤🌻
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤ ለነሰሀአብቃኝ ጌታሆይ
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤️👏🕊 ደስ የሚል መርሐ ግብር ነበር 👏 እግዚአብሔር አምላክ እኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን ሐገራችንን የቀደመ ሰላሟን መልሶ አንድ ያድርገን💚💛❤️🕊 ጠላቶቿን ሁሉ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከእግሯ በታች ይጣልልን🇪🇹&🇪🇷🕊
@user-xq2vf3ww2w
@user-xq2vf3ww2w 3 ай бұрын
ላንችና ልጅሽ የደርሰ አባቴ አቡነ ገብርመንፍሰቅድስ ለእልምይድርስልኝ ያለበኝነ ችግር ያዉቃሉና እርዳታው ቶሎ ይድርስልኝ በፀሎታችሉ አስብኝ ወለተ ዮሐንስ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@aster7876
@aster7876 6 ай бұрын
ቃለሂወት የሰማልን መምህራችን
@meronworku7473
@meronworku7473 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እመብርሃን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታድልህ
@user-pb8ry5cc9e
@user-pb8ry5cc9e 6 ай бұрын
እንኳንለቅዱስገብርኤል ወርሀዊበአል አደረችሁ ❤❤❤
@HaregeweyinFikadu-yy5sx
@HaregeweyinFikadu-yy5sx 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤል የተመሰገነ ይሁን
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አመሰግንሃለሁ
@tymordoha
@tymordoha 6 ай бұрын
መምህራችን እግዝአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@Emuyarsamalij
@Emuyarsamalij 6 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን እህት ወድሞቼ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ 😢
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 6 ай бұрын
ይገርማል መምህር የማህሙድ የቀድሞ ባለቤት አባኮራን ሰፈር ናቸው ። ነጥቄነው ያገባሁት ሲሉ የእውነት ገረመኝ ሲያወሩም እሰማ ስለነበር ከምንም ነገር በላይ አሁን ላይ ይቅርታ መጠየቃቸው ትልቅነት ነው እግዚያብሔር አምላክ ለሁላችንም የይቅርታ ልብን ይፍጠርልን
@estefanostaye8659
@estefanostaye8659 6 ай бұрын
Estifanos, [1/29/24 1:01 PM] ዘመንህ ይባረክ::እኔን የሚጠብቀኝ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ከዲያቢሎስ ወጥመድ ያስመልጥህ::ታመልጣለህ:አምልጠሃልም::
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 💖🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 6 ай бұрын
እውነትም የዛሬው ይለያል መምህር ስራ እየሰራሁ ተመስጨ አደመጥኩት ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን ኧረ ጌታ ሆይ እኔንም የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ 🙏
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 5 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው መምህር ይገርማል በእውነት እኔ በጣም ነበር ውምቃወማችሁ ማለቴ በማጥመቅ ዙሪያ ግን ሰላሜን ሳጣ የናንተን ትምህርት ምክር ሳዳምጥ ልቤ እንዴት ደስ እንዲለኝ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ወንድማችን መምህራችን ፈጣሪያችን ልዑል እምላክ ያክብርህ እንደው ስንቱን ዳስሰህ እስተማርከን ነገርከን እግዚአብሔር ብቻ ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 6 ай бұрын
እሰካሁን እያዳመጥኩ ነበር በእውነት ደሰ የሚል ቆይታ ነበር በላይቭም አዳምጫለሁ እግዚአብሔር ይባረክህ መምህራችን ባንተ በኩል ብዙ ነፍሳት እየተመለሱ ነው እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን በእውነት❤
@AmeHaAlemu-nf2gu
@AmeHaAlemu-nf2gu 6 ай бұрын
እውነት ነው ደግማችሁ አዳምጡት በጣም ታተረፉበታላችሁ
@helenma4550
@helenma4550 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹♥️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲💖🤲💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🤲🤲💖🤲🤲💖🤲🤲💖🤲🤲💖🤲🤲💖🤲🤲💖🤲🤲
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 6 ай бұрын
እልልልልልልልል ፃዲቁ አባቴ ገብረመንፈስቅዱስ እኔንም ጆሮዬን ማሩኝ
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የመረጠህ መምህር እባክህ ልብሱ ላይ የተሰራው እና የተዘቀዘቀው መስቀል ትክክል መስሎን በተለያ እኛ ሴቶች የሚያብለጨልጭ ነገር ስለሚያታልለን አኛም ተታለን ሊሆን ስለምንችል ፎቶ አንስትህ አሳየን፡፡
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 6 ай бұрын
መምህር እንደምን አለህ ስለነገሮች ሁሉ እግዚአብሔርን ይመስገን እህቴ በጣሊያን የምኖር የአባታችን የእብነ ገብረ መንፊስ ቅዱስ ቤተክርስታያን አገልጋይ ነኝ ቤተክርስቲያን ለመግዛት እግኝተን የበረከት ስራ በመላው አለም እየጠየቅን ነው እንቺም በረከታቸው ይድረሳችው የቤተ ክርስቲያኑ አካውንት አለ ጣሊያን ዑዲኔ ብላችው የኢትዮጵያ ባለውለታ ናችው ወገኖቼ በፃድቁ ስም እጠይቃለው እመስግናለው
@asde301
@asde301 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬዬ እንኳን ደህና መጣህልን 🌸🌸🌸 በጣም ደስ እሚል መርሃ ግብር ነበር ለደወላችሁ እህት ወንድሞቻችን ሁላችሁንም እናመሰግናለን🌸🌸🌸
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 6 ай бұрын
መማህርዬ የዛሬዉ በጣም ደስ የላል መስክርንት ተስፈስላሴ ና ሙላ ቤተስበን በፀሎት አሰቡ ❤❤❤
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 6 ай бұрын
ሊቀመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ላቺ የደረሰ ለሁላችንም ይደረድ
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 6 ай бұрын
ውይ እኔም ደስብሎኚአል አባቴ ቅድስ ገብርኤል በለተቀኑ ለንሰሀ አብቅቶኚአል እግዚአብሔርን አመስገኑልኝ በውነት ተመስገን አምላኬ😢
@Marrtube88
@Marrtube88 6 ай бұрын
Zemare malakten yasemalen tsegawun yabzalen amen amen amen bedme betena yetebeqelen ❤❤❤
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 6 ай бұрын
የዛሬው ውይይት በጣም ደስ ይል ነበር በተለይ ሁለተኛውን ደዋይ ቢፈራም መምህሬ እየጠየክ እንዲናገር አደረከው ኑርልን መምህሬ❤
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 6 ай бұрын
አሜን መምህር እድሜን ፀጋ ያብዛልን አሜን እልልልልልልልልልልሰሰ
@user-mx5ig7qs1x
@user-mx5ig7qs1x 6 ай бұрын
Ameni ameni ameni ameni ameni ameni ❤❤❤❤❤
@mahederbelay9276
@mahederbelay9276 6 ай бұрын
አሜን አሜን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 6 ай бұрын
እግዚአብሔር፦ይመስገን፦መምህር፦ትምህርቱ፦በጣምተለዉጭ፦ለንስሃ፦ያበቀኝ፦እግዚአብሔር፦ይመስገን፦
@tiringo8624
@tiringo8624 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በጣም ደስ የሜል ግዜ 🎉🎉🎉🎉
@user-ri7sc2yy9s
@user-ri7sc2yy9s 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ሽአመት ያኑርክ
@tyyf9455
@tyyf9455 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ደህና ናችሁ ❤
@Hornland
@Hornland 6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 6 ай бұрын
ከጅማሬ እስከ ማለቂያው ድረስ ያለው የተደረገላቸው ነገር በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚያብሄር ለሁላችንም ምህረት ያደርግልን ያንቃን ያስተምረን የቅዱሳን በረከት የማ ፍቅር የቅዱሳን መላክ እረዴት ጥበቃ አይለየን ለእናንተ የደረሰ በረከት ለኛም ያድለን እኛ ላይ ያለውንም እግዚያብሄር ያራግፍልን ከስራት ይፍታን አሜን አሜን አሜን የወደለውን መላክ እንንቃበት የጠላታችንን ሴራ ካወቅን ሁሉም ይስተካከላይ የድንግለ ማርያመ ልጅ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@medessteshhome1140
@medessteshhome1140 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በሙሉ ሰላም ደስታ ፍቅር ይብዛላችው! ይህን ትምህርት 2 3 ስልክ ኖሮኝ ደጋግሜ ሼር, ሰብስክራይብና ላይክ ባደረኩ። መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ, ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨምርልህ,አንተን የሚፈታተንን አውሬ ቀንዱን ይስበር።እጅግ በጣም ነው የምንወድህ።
@MerhawitDasta-vw7pe
@MerhawitDasta-vw7pe 6 ай бұрын
Kale hiwet yesmealna memher 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mareefasil9385
@mareefasil9385 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Hanan-qg9di
@Hanan-qg9di 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ዉይይት ነበር ❤️🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ ማልክት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እርመና ጤና ይስጥልነ
@soliyanakassay6598
@soliyanakassay6598 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር መጽሃፍ ቅዱስ ቆመን ነው ቈጭ ብለን ነው እምናደርስው
@hiyolumeto537
@hiyolumeto537 6 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀልን ቃል ህወት ያሰማልን ደስ ይምወል ነበር ደግምየ እሰምሃለሁ❤
@asdasdff6016
@asdasdff6016 6 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማለን መምህር
@henimak2727
@henimak2727 6 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በስደት ያለነውን ልጆች ለሀገራችን አብቃን😢
@wondyeeshetu9707
@wondyeeshetu9707 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመኑን ዋጁ ቢቀጥልልን።
@user-kr1el8wh2d
@user-kr1el8wh2d 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ፀጋውን ያብዛን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም የምገርም ገጠመኝ ነው የመግባው🙏🙏🙏
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን የድንግል አብስሪ ቅዱስ ገብርኤለ እኛንም ይርዳን ይደግፈን ይጠብቀን ያስተምረን አሜን አሜን አሜን
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 6 ай бұрын
ናይ ኣምላኸይ ስራሕ ድንቅ እዩ ኤልልልልልልል ኤልልልልልል ኤልልልልልል ኣምላኸይ ቁዱሳን ይኽበር ይመስገን
@AlamMesfl-fi4pc
@AlamMesfl-fi4pc 5 ай бұрын
Keli hewot yasemalin wedame❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ desi yelali temerti nw tsegawun yabezalih
@hsznjd4044
@hsznjd4044 6 ай бұрын
ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናልን፫
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 6 ай бұрын
ፅጌ ማርያም በፀሎትህ አስበኝ እስከቤተሰቦቼ
@user-du2rl7do7e
@user-du2rl7do7e 6 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያስማልን ሂወት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን
@embitembit6071
@embitembit6071 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልህ መምህርችን እመቤተትጠብቅህ ፆጋውን ያብዛልህ ❤🎉❤🎉🎉
@Gjgdh-bv1le
@Gjgdh-bv1le 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ውይይት ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ተምረንበታል
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 6 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 6 ай бұрын
በእውነት መምህርችን አንቴን የስጤን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በባኩሌ ዝም ብዬ በስጋ ቆሜ የምሄድ ሴት ነበርኩ ግን ዛሬ የት እንደላሁ አሁን ነው ያውኩት ኬት ኬት ነው የመጠው ብዬ ስያው ያለፌው ጊዜ ምንም መስተውስ አልችልም
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 6 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ምወደው መምርየን እግዚአብሔር ባልህበት የመላክት ጥበቃ አይለይህ 💋🙏🏻❤️
@Anbesa09
@Anbesa09 6 ай бұрын
Egazebehare yamesgane 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️🌿🌿🌿👏💐👑🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 6 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋግን ያብዛላህ በተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ በጣም እየተለወጥን ነው በገጠመኞችህ በምታቀርባቸው በጣም ብዙ ሰው ተለውጠንበታል❤❤❤❤❤❤❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ እትሽን ይመልስልሽ
@user-nl7lc4hm4k
@user-nl7lc4hm4k 5 ай бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ
@user-tq3vp7tp7n
@user-tq3vp7tp7n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልል
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ብዙ ተምረንበታል እናመሠግናለን ከዚህ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ያድልህ አሜን እናንተን የረዱ ቅዱሳን ጻድቃን አባቶቻችን ለኛም ይርዱን አሜን ደውላችሁ ልምዳቹን ጥያቄያቹን ሃሳባቹን ለምታካፍሉንም ጸጋውን ያብዛላችሁ ከእናንተ ብዙ ተምረናል እናመሠግናለን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንእኒም መስክርነት አለኝ በእውነት
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 5 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@user-xs3dy9uo1v
@user-xs3dy9uo1v 6 ай бұрын
amen አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛለወት ኑርልን በሰላም መምህር በፀሎት አስብኝ በትዳር በልጅ ይባርከኝ ዘንድ ወለተ ኪዳን በለው ትንሺ ተፈተንኩ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-bw1oo5qm5q
@user-bw1oo5qm5q 6 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይጨምርሎት ኘሮግራሙ በጣም ገራሚ ነው በሂወቴ እንዲህ አይነቱን ታሪክ መስማቴ ገርሞኛል ለርሶ ግን ቃላት የለኝም ቸሩ መድሐኒአለም ለሁላችንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን
@tejnesh5645
@tejnesh5645 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙነገር ተምህነበታል መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እማ ፍቅር እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከነቤተሰቦችህ ከክፍነገር ሁሉ ትጠብቅህ
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 6 ай бұрын
አሜን (፫)❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@user-pk8oi4jl8b
@user-pk8oi4jl8b 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ndnb913
@ndnb913 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስን መምህራየ የኛ እቁ እኳን ደህና መጣህ
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ...
@alexmario1097
@alexmario1097 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele yee gabiraa manifasi qidusii amalake mizigana yidirasohw
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 6 ай бұрын
ረቡኒ ምርጥ ምርጥ ምስክር እና አስተማሪ ገጠመኞች ውይይቶች ነበሩ ቃለ ህይወት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vt7dz2ok3f
@user-vt7dz2ok3f 6 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማን❤❤❤❤❤
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 5 ай бұрын
Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihir
@easrteasrt9832
@easrteasrt9832 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-qu2cn7ms2h
@user-qu2cn7ms2h 6 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ ወለተ ሚካኤል ቀኑ የጨለመብኝ ደካማ ሴት ነኝ በፀሎት አትርሱኝ 😢😢😢
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen egizaberi mazigen kalewote yasemaln mamihir
@tarikeejabessa
@tarikeejabessa 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 6 ай бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ደስ የሚልና አስተማሪ መርሃ ግብር ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ጥንተ ጥላታችንን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይምታልን አሜን አሜን አሜን⛪🙏