13ኛ ዘመኑን ዋጁ live! “የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን

  Рет қаралды 10,495

Zemenun Waju  ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye

Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv Ай бұрын
የአባ ለተጾን ፀሎታችው በረከታቸው ይደርብን ኣሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
እንዃን ለዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን በእውነት ቤተክርስቲያናችን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d Ай бұрын
Amen amen amen
@ተመስገንG
@ተመስገንG Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይውትን ያሰማልን ትምህርት በህይውታችን እንድንኖር እመብረሀን ትርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ Ай бұрын
💒💒💒💒💒🙏💒💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒❤️❤️❤️❤️💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏የኛ እንቁ መምህር 🙏❤️🙏❤️🙏🙏💒🙏🙏💒🙏💒
@hglh8910
@hglh8910 Ай бұрын
መምህርየ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤እመብርሀን እማፍቅር ትጠብቅልን የኛ እቁመምህር👏❤❤❤❤❤
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ Ай бұрын
አሜንንን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ መዳኃኔ አለም የኛ እንቁ❤❤❤❤
@سندالراشد
@سندالراشد Ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልኝ እኛም ስምነውን በለብነችን ያሳድርብን❤❤ አሜን አሜን አሜን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
ስለ ነበረን ጊዜ ሁሉ አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ቃሉን ሰምተን የምንተገብር ያድርገን የቅዱሳኑ በረከታቸው አይለየን አሜን
@ZebnaAli-jt8sw
@ZebnaAli-jt8sw Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ የሰማነው በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን አምላኬ ሆይ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢❤❤❤❤❤
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Ай бұрын
መምህ እንኳን ደህና መጣህ ቅዱስ ጊወርገስ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ዘርህን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን
@fyry8481
@fyry8481 Ай бұрын
መምህሬ✅
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚ለመምህር ተስፋ ሥላሴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🎚 እግዚአብሔር ድካምህን በብርታት ይሙላው አሜን🎚
@tirufikiryigezu2298
@tirufikiryigezu2298 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን 🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
አጎዚአብሔር ይመስገን መምህራችነ ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችህ በአታ ለማርያም ትጠብቅልን በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስንከሳር በወንጌል ትምህርቶች ላይ ቢካተት ለከርስትናችን አንድንፀና ያስተምረናል በጣም ልብ ይነካል ተምረን የምንቀየር።60 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን ያባታችን ለተፁም 1:58:40 በረከታቸው አይለየን ቅድሳን ፀሎት ምልጃቸዉ አይለየን
@hglh8910
@hglh8910 Ай бұрын
ቃለሂይወት ቃለበረከት ያሰማልን❤❤
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ቅዱስ መዲኃኒአለም ይክበር ይመስገን❤
@lele5748
@lele5748 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን በጸሎታቹ አስቡን
@kidistkidist-f5m
@kidistkidist-f5m Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤኒ ያኑርልን እግዛብሔር
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl Ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉
@Mihretyirga-g7v
@Mihretyirga-g7v Ай бұрын
ቃአለህይወትን ያሰማልን መምህሬ❤❤❤❤
@MerryM-g3j
@MerryM-g3j Ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@رحيل511
@رحيل511 Ай бұрын
ኢከቦዲ/የእግዚአቤሔር ክብር ከእግዚአቤር ህዝብ ለቀቃ የአበ ለተፁን በረከት ይደርብን አሜን።መምህረችን እግዚአቤሔር ጨምሮ ጫማምሮ ፀገሁን ያብዛልህ❤❤❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ መማህር
@meronworku7473
@meronworku7473 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማል የተማርነውን ትምህርት በህይወታችን እንድንኖረ እመብርሃን ትርዳን
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@Helen-c1c
@Helen-c1c Ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን መምህር
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ ገጠር አዳንድ ሰወች በጣም ይታመሙና ይቁረብ እዳርፍ በስጋ ከሚሰቃይ ይላሉ እና አዳዶች እደቆረቡ ይሞታሉ አዳዶች ደሞ ይድናሉ ጌታ ሆይ ፍፃሜአችንን አሳምረው ➕👏 እናማ ቆርበን እማናቅም እያዳመጥ ንህ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገር ስገባ 😢😢
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
ወሩን በናፍቆት በጉጉት ለምጠብቀው እንደ ቅርቤ ሰው ቤተሰቤ ለሚናፍቀኝ ቅዱስ ዮሃንስ ወልደ ነጎድጓድ ወረሃዊ መታሰቢያ እለተ ቀን እንኳን አደረሳቹ እኔን በፀሎቱ እንደረዳኝ እናንተንም ይርዳቹ
@مريمحبشا
@مريمحبشا Ай бұрын
ኣሜን ኣሜንኣሜን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚አሜን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደስ የሚል ለነፍሳችን ምግብ መግበኸናል እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን👏👏👏
@tigist-_21
@tigist-_21 Ай бұрын
እጅግ ድንቅ ትምህርት ነበረ መምህርዬ እግዝአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለነበረ ጌዜ ሁሉ እግዝአብሔር ይመሰገን አሜን
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ Ай бұрын
ሰላም የመምህር ተማሪዎች እኔ በጣም ይጨንቀኛል እባካችሁ ፅጌማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ቶሎ እከፋለሁ በትንሽነገር እደሰታለዉ መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን፥ እንዳ ኣንተ እንደ ኣቅማችን፥ቃል እግዚኣብሔር ለማስተማር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ኣሜን
@melateworkhelawe9729
@melateworkhelawe9729 29 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏽
@zdtube5432
@zdtube5432 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን 🙏❤በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@EnatEnu-g1g
@EnatEnu-g1g Ай бұрын
መምህራችን ዕድሜና ጤና ይሲጥህ
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን የፍሬ የበረከት የነፍስ ዋጋ ያድርግልን የሰማነው በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን መምህርዬ እናዳምጣለን ወንጌል ተቀርጸህ ልቀቅልን እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏
@BelaysorenDereje
@BelaysorenDereje Ай бұрын
እባካችሁ ትክክለኛውን የመምህር ተስፋዬን ቢሮ ጠቁሙኝ
@TolashiGirma-nj8bv
@TolashiGirma-nj8bv Ай бұрын
Amen Amen amen ❤️❤️🌹🌹
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Ай бұрын
እንቁ መምራችን እንኳን ደና መጣክልን
@DaratuwalataamaramiiDaratu-q5l
@DaratuwalataamaramiiDaratu-q5l Ай бұрын
❤❤❤❤⛪
@Mikalegri
@Mikalegri Ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@EnatEnu-g1g
@EnatEnu-g1g Ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረኝ
@AsefuGirmay
@AsefuGirmay Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
.መምህርየ ልኡልእግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ልዩ ትምህርት ነዉ በጣ ደስ የሚል ሀይሉን ይስጥህ ያበርታህ አምላክ መድሐንያለም በተለይ ከእናቱ ጋር ያለዉ ታሪክና ምህረቱ መድሐንያለም ሲኦል ሳያስገባዉ እዳልነበረ መሆኑ የዳቢሎስ ስራዉ ክፉ ነዉ እኛስ ፈቅዶልን በእናተአድሮ አስተማረን ይህንን ላላገኙ እድያገኙ ፀሎቴ ነዉ መምህርየ በተርሚኖስ የነበረህ ኢተርቪዉ አድና አድ ደስየሚል ነበር ፀጋዉን ያብዛልህ እኔስ ሳምንት ሳምንት እያለች መዳም ልሠደኝ አልፈለገችም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Ай бұрын
ይህን ትምርት የምትከታተሉ ሁሉ ላይክ ሸር አድርጉ ሁሉም ሰው ይዳን የመዳን ቀን አሁን ነው
@ygermal1
@ygermal1 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርካን ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልን ዘርህ ሁሉ ይባረክ እውነት ነው ጠላቱን አውቆ ያልተፋለመ በጭፍን እንደመጣ በጭፍን ያልፋል የዚህ አለም ግንዛቤ አይኖረውም የህይወትን ትርጉም አላወቅንም ማለት ነው ብርሃን ለማየት የግድ ጨለማው መገፈፍ አለበት ይህን ለማድረግ አንድና አንድ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ነው ህጉን ትዕዛዙን በመጠበቅ ነው እንደ አስተማራቹህን እለት እለት በፆም በፀሎት በስግደት በመቁጠርያ በመትጋት ነው ሳንወድ በግዳችን እንደ ቅዱስ ቃሉ "መንግስቱንና ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመራል " ወደ ሚለው እንመጣለን በድለናል ካልን ጠላት አለብን ብርሃን ከኛ ሸሽቷል ሞት የተባለ ክፉ መንፈስ ገብቷል ልንቃወመውና ልንፋለመው ግድ ነው ክፉውን ሳናውቅ እግዚአብሔርን ልናውቅ አንችልም ከክፉው ጋር መፋለም ስላልቻልን ከምናየው ወንድም ጋር በተለያየ የጦር መሳርያ ስንገዳደል እንኖራለን ።
@Tizita341
@Tizita341 7 сағат бұрын
Amen Kal hiwotn Yasemalin ❤
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Ай бұрын
መምራችን የኛ አንቁ
@תהלישראל
@תהלישראל Ай бұрын
በፆለት አስቡኝ ወለተ ማሪያም
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
ወለተ ስላሴ አግዚአብሔር ያስብሽ
@תהלישראל
@תהלישראל Ай бұрын
አሜን
@alemtekle506
@alemtekle506 Ай бұрын
Eşey mariamn tadilachuh beselam adrso beselam ymelisachuh fetari amlak,,, egnanm ledeju yabkan like semaetat abate kidus Giorgis amen ❤❤❤ kale hiwot yasemaln memhr edie ena tiena yadlelegn Egziabiher amlak ❤❤❤🙏🙏🙏
@DAGIMGETAHUN-u4m
@DAGIMGETAHUN-u4m Ай бұрын
Amen.
@Mulugeta-np2hj
@Mulugeta-np2hj Ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@tetet5536
@tetet5536 Ай бұрын
ባለ ማወቄ ቡዙ ሓጥያት ሰረቻለው መምህረይ ኡነት ነው ባለ ማወቃችን ቡዙ ሓጥያት ሰረተናል በምህረቱ ግን እሰከ ዛሬ(አለው) አለን
@alain647
@alain647 Ай бұрын
Mamiriye be unte kale heyoten yasemalin yene abeti betam Des Mel wangel new yene wudi mamihir egizabehri yitebeki Kedus Gorgisi seteden temariyoche andachu end tefu biyi megesti asebelgh bela Le kedus Gorgisi negarilen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RibkaAssefa-t2x
@RibkaAssefa-t2x Ай бұрын
ኢካቦድ የእግዚአብሔር ክብር ከእግዚአብሔር ህዝብ ለቀቀ
@hanaUser-zp1wi
@hanaUser-zp1wi Ай бұрын
ወይኔ ታድላቹ በረከታቹ ይደርብን እፕንም በፀሉታችሁ አስቡን
@haymanottamrat9711
@haymanottamrat9711 Ай бұрын
Memhreye,edmana,tana,yestlne
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 Ай бұрын
ኢካቦድ (የእግዚአብሔር ክብር ከእግዚአብሔር ህዝብ ለቀቀ)
@ManbaraManbara-k6r
@ManbaraManbara-k6r Ай бұрын
ይሰማል
@genetalene3333
@genetalene3333 Ай бұрын
Kale hiwetin yasemalin memihir Egziabhir edmie Ena Tena yisth amen amen amen selam ederu
@Munakassa258
@Munakassa258 Ай бұрын
ወንድሜ ይህ ድፍረት አሁንም አለ አንድ የካን ጎደኛ አውርቶኛል ይህ ጎደኛው ካህን ከሴትእዳሬ ጋር አድሮ ለእሁድ ቅዳሴ ይገባል. የእግዚአብሔርን ሥጋ ና ደም ያቀብላል ማለት ነው እግዜወ አቤቱ ይቀር በለን
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 Ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏼🤲🏼🤲🏼⛪⛪⛪⛪
@ashenafigetachew7667
@ashenafigetachew7667 Ай бұрын
Memihir Tesfaye,1 ken be akal endemagegnih tesfa alegn ena Sile getemegnochih yemisemagnin binegrih betam des yemilegn yimeslegnal. Yihegnaw,Zemenun waju programih gin enken yelesh new.Egziabihre yibarikih.Beteley background classical binorew betam arif neber.Gin endihum Tiru new.Egziabhere lehulachuhum endeye bego hasabachihu yikfelachihu.
@helentesfay8776
@helentesfay8776 Ай бұрын
ኢካብድ
@tsigaddisalem6738
@tsigaddisalem6738 Ай бұрын
ስንክሳር እስከነማብራርያው እለት እለት መማር እምትፈልጉ በቴሌግራም መንፈሳዊ ውጊያዎች ብላችሁ ግቡ እጅግ በጣም ብዙ ታተርፉበታላችሁ ወይም ደግሞ ዲያቆን ወልደ አማኑኤል ብላችሁ ይቱብ ላይ ፈልጉ በጣም ትጠቀሙበታላችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ክበርልን በረከቱን ያብዛልህ።
@OmorOmor-ki9ql
@OmorOmor-ki9ql Ай бұрын
በትክክል❤
@zamedkeraan4859
@zamedkeraan4859 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FikkyFikkyy
@FikkyFikkyy Ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉😢❤❤❤❤
@مريمحبشا
@مريمحبشا Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumbekele6115
@fitsumbekele6115 Ай бұрын
በቅድስ ጎርጊስ መሔድ እፈልጋለው ግን ብር የለኝም
@meronworku7473
@meronworku7473 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማል የተማርነውን ትምህርት በህይወታችን እንድንኖረ እመብርሃን ትርዳን
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Ай бұрын
መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 28 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 9 күн бұрын
ይሰማል
16ኛ ዘመኑን ዋጁ live! ( ጓደኝነትና ክርስትና )በመምህር ተስፋዬ አበራ
1:57:16
Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye
Рет қаралды 11 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
15ኛ ዘመኑን ዋጁ  live! ወንጌል እንማማር " ቃልህ ተገኝቷል እኔም በልቼዋለሁ "
2:28:59
76ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
2:40:09
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 24 М.