No video

14 | አመስጋኝ ሁን | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 17 ፥ 11 -19

  Рет қаралды 59,487

Ayat Mekane Yesus Church

Ayat Mekane Yesus Church

Күн бұрын

14 | አመስጋኝ ሁን | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 17 ፥ 11 -19

Пікірлер: 122
@abenezert51gmail
@abenezert51gmail Жыл бұрын
በዚህ ዘመን የምንሰማው ሰው ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን። ኑርልን።
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 7 ай бұрын
Geta ybarkih Ammmmmeeeen Amesgaygn yargen Geta
@GetachewD
@GetachewD Жыл бұрын
አመስጋኝ ሁን !!! ድንቅ ትምህርት ወንድሜ ትዕግስቱ ዘመንህ ይባረክ !!! ከ_30 አመት በፊት በጌታ ባልነበርኩበት ዘመንም ዛሬም ያው ትዕግስቱ !!! ይብዛልህ ወንድሜ !!!
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
አለም ሁሉ መስማት ያለበት እጅግ በጣም ትልቅ መልክት ነው ቄስ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ በጣም እወዶታለሁ ነፍስ አልቀረልኝም አመስጋኝ ሰው ምስጉን ነው እግዚአብሔር ከጥያቄዎቼ በላይ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 8 ай бұрын
Amen 🙏
@ameleworkalemayehu5602
@ameleworkalemayehu5602 6 ай бұрын
Tebarek tebarek ahunem geta yechemereleh stigawen waw gerum temeheret nwe .geta keberun hulu tekelelo yewesede .
@hiwotendale9846
@hiwotendale9846 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት🙏🙏🙏
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ እድሜህ ይርዘምልን ትምህርቱም በቃ ለኔ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልኝ
@kidy2988
@kidy2988 10 ай бұрын
kes egzabher abzito yibarkot.
@user-ik8ow9rn4j
@user-ik8ow9rn4j Жыл бұрын
tebarek
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 Жыл бұрын
ትምቶችህ በጣም አንናፍቃለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@baslieladmassu5655
@baslieladmassu5655 5 ай бұрын
Wonderful teaching 🙏 God bless you sir 🎉
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@user-ul2rs3fn4p
@user-ul2rs3fn4p 9 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ❤❤❤❤
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 Жыл бұрын
ቄስ ብሩክ ነህ እወድሀለሁ በጣም ፀጋው ይብዛልህ ❤️🥰😍
@addis1395
@addis1395 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ ፣ በብቃት አላመሰገንኩም ፣ ቄስ ፀጋው ይብዛልህ
@user-ob8jg6pn4e
@user-ob8jg6pn4e 24 күн бұрын
yene wud aba brkrk belilign❤❤❤
@asterbekele7751
@asterbekele7751 Жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው እስከ ወዲኛው ድረስ ፀጋውን ያብዛልህ
@Tinsae-xt4bi
@Tinsae-xt4bi 6 күн бұрын
Tebarek🥰
@eliasbekele2486
@eliasbekele2486 Жыл бұрын
ወንድም ቄስ ትግስቱ ከዛሬ ሃያ ዓመት በፊት አአ መካነ ኢየሱስ በመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ የዘራህብኝ ቃል ለፅናት ያበቃኝ ነው። አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡንና ሞገሱን ያብዛልህ።
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን!!!
@misiganamisigana9426
@misiganamisigana9426 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ቃሉ የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@melkam1502
@melkam1502 Жыл бұрын
ትምህርትህ እንደ ሰማይ ጠል ለነብስያችን ዝናብ ነው ተባረክ ብዛ አትርፍ ትውልድ ይድገምህ ደጋግሞ ይስማህ
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Жыл бұрын
ይህን የምሥጋና ትምህርት በጣም ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@meazakidane72
@meazakidane72 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@kibretabebe8592
@kibretabebe8592 Жыл бұрын
ትልቅ የህይወት ትምህርት! ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ቄስ ትእግስቱ።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
ይገባኻል።ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!!!!!!!!አድራጊዎቹም ዘመናቸው ይባረክ።አሜን!!!!!
@shitayetamru8668
@shitayetamru8668 5 ай бұрын
❤❤❤ ቄሥ ብዙ ፀጋ ዛሬ ይጨመርልህ እሥከ ጌታ ምፅአት ዘመን በማሥተማርህ ትጋ አሁንም ብዙ ፀጋ የሚያቆም የሚጠብቅ ብዙ ፀጋ ይሁንልህ
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
gata zamanekine yebareik tabaraik xagawen yabzalik yena abet ❤❤❤❤❤
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
gata zamanekine yebareik tabaraik badamu tashafane yena abet ❤❤❤❤ betam naw mebarakebeik kebir lagata yehune
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
ስብከቱን አቋርጬ እልልታዬን አቀለጥኩት
@iphonetastic648
@iphonetastic648 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ወልካም ቄስ ትግስቱ ዋዉዉ በጉጉት ጠብቄ ነበረ እንኳን ጌታ ኤረደልክ😘😘😘😍😍🙏🙏🙏
@richotesfaye8169
@richotesfaye8169 Жыл бұрын
Thank you God for everything 🙏
@abeba3977
@abeba3977 9 ай бұрын
አሜን ተመስገን አምላክ ❤ ለኔ ነው ይህ ትምህርት በእውነት ብዙ ጊዜ ለጸሎት ነው እንጂ የምሮጣው ለመማስገን አልሮጥም ነበረ አሁን ግን በደብ ገባኝ የኔ ጌታ ዘሬም ነጋም እስከ ዘለላም ስም ብሩክ ይሁን አሜን አባተችን ራጀም እድሜ ይሰጥልን 📖✋🙏😘 ይቀጥሉበታል ✋🙏😍 ተበርኩ መልካም ቀን ይሁንልን አሜን🎉
@SelamHG
@SelamHG 5 ай бұрын
ዘመንክ ይለምልም ኑርልን
@Mikysongs
@Mikysongs Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ቄስ ትግስቱ ደጋግሜ የሰማሁት
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 6 ай бұрын
አዎን የእግዚአብሔር ሰዉ በመንፈስ ቅዱስ ቀዳሚነት በአንተ ያስተማረኝን የምስጋና እጅግ በጣም አሰፈላጊነት ተማርኩበትኝ።ሁሉም ጊዜ በምስጋና ሕይወት መኖርን ተቀብያለሁኝ በቃሉ ከእንግድህ መኖር እንድችል አንተም ቤተክርስታያናችሁም በጸሎታችሁ በእየሱስ አስቡኝ።ደካማ የቆየሁ ክርሰቲያን ነኝ።ድሬደዋ ሙወአቤተ።ለገሐሬአጥቢያ ታምራት ብዙነህ ነኝ።የማመስገን አቅም ይጨመርልኝ በሁለ ነገሬ።ተባረኩልኝ
@samuelsolomon5689
@samuelsolomon5689 Жыл бұрын
Dink agelgay beagelgloth bzu tebarke alehugn geta ybarkh.
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn.Amenn.geta.hoy.ameseginhalehu ameseginhalehu ameseginhalehu silehonem.silalihonem ameseginhalehu keff bel aba🙏🙏🙏🙏 kes tsega yibzalot
@BrendySibanda-jh9ft
@BrendySibanda-jh9ft Жыл бұрын
ክብር ለእግ/ር ይሁን ሰንታየሁ እባለላዉ ከsouth africa ችግር ዉሰጥ ነኝ ፀልሁልኝ
@user-by7re4dl8y
@user-by7re4dl8y Жыл бұрын
Aba kas tigstu ❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን!!!!!!!!!!!አሜን!!!!!!!!!!!
@genetrobel2980
@genetrobel2980 9 ай бұрын
ቀስ በጣም ነው ደስ ምትሉት
@mante_1993
@mante_1993 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነዉ ቄስ ትግስቱ ጌታ ይባርኮት
@sinatsegaye8070
@sinatsegaye8070 Жыл бұрын
Ye Egizabiher sewu lene yegizewu melikit newu geta sbizito yibarkih
@Haymi-kk7ls
@Haymi-kk7ls 9 ай бұрын
ተመስገን ስለ ሁሉም
@abenigirma6115
@abenigirma6115 Жыл бұрын
amen❤❤❤
@shitayetamru8668
@shitayetamru8668 5 ай бұрын
ለሚሠሙ ፀጋን የሚሠጥ ጌታ ለሠሚዎች ለኛም ፀጋን ይጨምርብን ቃሉን እንድንታዘዝ
@nehemiawemerasha3447
@nehemiawemerasha3447 Жыл бұрын
Egzabher abezito yebarkeh kes
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 Жыл бұрын
ተባረክ፡፡
@sisaykasa661
@sisaykasa661 Жыл бұрын
God bless uuuuuu
@areyoureadyfortherapture7726
@areyoureadyfortherapture7726 11 ай бұрын
Woooooow! Amazing teaching
@romangirma6854
@romangirma6854 Жыл бұрын
Zer zemnh yebark❤️❤️❤️🙏
@alemneshbushura1321
@alemneshbushura1321 Жыл бұрын
Geta eyesus zemenhn yibark
@meronshitaw3741
@meronshitaw3741 Жыл бұрын
Egzeabher abzto yebarkh qes tegstu
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 Жыл бұрын
ቄስ ትግስቱእንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር ተባረክ
@abenigirma6115
@abenigirma6115 Жыл бұрын
kesi zemenih yilemlim
@shitayebekele2774
@shitayebekele2774 Жыл бұрын
I like you very much thankyou
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Жыл бұрын
ስለትምህርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ፀጋውን ያብዛልህ።
@biruktayiteyore9627
@biruktayiteyore9627 Жыл бұрын
ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@lemlemwodajo7746
@lemlemwodajo7746 Жыл бұрын
Wolcme ቅስ ትግስቱ ወዉእንኳውን በደን በመጣክ
@hiwotayele1559
@hiwotayele1559 Жыл бұрын
God bless you abandontly
@alexanderkxiezhigang6972
@alexanderkxiezhigang6972 Жыл бұрын
Bayadnegn baysetegn Enkuwan Egziyabher ymesgen🙏
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 Жыл бұрын
Kefale 2 yelkake
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 Жыл бұрын
እግዚእብሄር ዝብንህን ያባርክው እውነት ነው። መስጥት አልኳቸው ነው ማስግን ያመንችልብትን ፀጋ ያብዛልን ።
@Maye4433
@Maye4433 Жыл бұрын
አባ ሁል ጊዜ እስትንፋሴ እስካለ አመሰግንሃለሁ
@birukm4154
@birukm4154 Жыл бұрын
Tebarek!
@SalamSalam-mx1gs
@SalamSalam-mx1gs Жыл бұрын
tebareki banete bezw temaru
@tesfayesoboka5719
@tesfayesoboka5719 Жыл бұрын
10Q God bless you
@ruthkebede755
@ruthkebede755 Жыл бұрын
ቄስዬ እንኳን ደና መጣህ ናፍቀንህ ነበር
@sabasabina8372
@sabasabina8372 Жыл бұрын
Tebarek
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
የረዳህ የተባረከ ነው ቄስ ይጨመርልህ
@heavenbakery308
@heavenbakery308 Жыл бұрын
Tebareke keas ❤
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Tsega yibzalik tebarek❤❤
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 Жыл бұрын
Geta hoy temsegen.!!!
@dagimmengistu4836
@dagimmengistu4836 Жыл бұрын
bizunlsh-amen
@edenbeza5260
@edenbeza5260 Жыл бұрын
Very true kes ye
@askaleabebe993
@askaleabebe993 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ያለምልመው እርክት የሚያደርግ ትምህርት ነው ተባረከ ቄስ።
@edomias2431
@edomias2431 Жыл бұрын
€Ëəee5êëēē€ë
@edomias2431
@edomias2431 Жыл бұрын
4E
@edomias2431
@edomias2431 Жыл бұрын
Ëē
@edomias2431
@edomias2431 Жыл бұрын
€Ē€€eeee
@edomias2431
@edomias2431 Жыл бұрын
Ēē€e5ēēeē
@iphonetastic648
@iphonetastic648 Жыл бұрын
እሽሽሽ እሰማለሁ🙋🙋🙋🚶👂👂👂
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@tsehsyweldegiorgis6501
@tsehsyweldegiorgis6501 Жыл бұрын
teberkekase
@abishoua4853
@abishoua4853 Жыл бұрын
እግዚአብሔር. ዘምንህን.ይባርከው.እኔ.በጣም.ተቸግሬለሁ.ስሜ.ገነት.ነው.አንድ.ጋደኛ.ነበረ.በጌታ.ነው.ከሱ.ጋር.ተጋብተን.አንድ.ላይ.መሆን.አልቻልንም.እኔ.ልጅ.አለኝ.የሱ.ቤት.ጠባብ.ነው.እኔ.በጣም.ነው.የምወደው.እኔን.እስከመቼ.ይጠብቀኛል.ሌ.ላ.ሚስት.አግባ.ለው.ፈራው.ምን.ላድርግ
@danielgirma5073
@danielgirma5073 Жыл бұрын
19:05
@danielgirma5073
@danielgirma5073 Жыл бұрын
28:50
@almazsharew5924
@almazsharew5924 5 ай бұрын
ወንድሜ ትምህርትህን ወድጄዋለሁ። የራሔል ባሪያ ባላ፦ ዳን፥ ንፍታሌምን ወለደች።(ዘፍ 30:3-7) ራሔል፦ ዮሴፍን ወለደች (ዘፍ 30:24-25) ራሔል፦ቤንኦኒ/ብንያም ወለደች (ዘፍ 35:16-19)
@sabasaba2633
@sabasaba2633 Жыл бұрын
ህም ሁሉም ነገር የተከለከለ ስው ያለውንም የተወሰደበት ስው እንዴት ያመስግን ?? ያ ስል ግን በለለውም ነገር ግን አመሰግነዋለሁ ለምን እግዚአብሔርን ስለ ምፈራው ህልናዬ ፈጣሪን እንዳመሰግን ያስገድደኛል እንደዛ ስል ገን በ እግዚአብሔር ላይ በጣም ነው የማጉረመርመው ሀም ለምን እንደዝህ እንዲሆን ፈቀድክ ብዬ እጠይቃለው መልስ ግን የለም ህም ኣመታት ወራት ሳምንታት ቀናት ስንት ዘመናት ተቆጠሩ መልስ ግን የለም። እና ምንም በለለ ነገር ኣመስግኑ ስትሉ ይገርመኛል🤔 ቢሆንም ግን ያለሱ ኣንድ እርምጃ ወደ ፍትም ወደ ሃላም መሄድ ኣይቻልም ቢሆንም ግን በባዶ አመሰግነዋለሁ !!!! እግዚአብሔር ብርቱ ነው እና ኣመስግኑ አደለ ቃሉ!
@romantadesse7639
@romantadesse7639 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው መሪዎች አንተም ቄስ እንኳን ደስ አለህ
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 Жыл бұрын
አረ ቆስ ትግስቱ እባካቹሁ ጠፍተዋል በሰላም ነው ጠይቁልን ተባረኩ መልስ እናገኛለን
@godislove9841
@godislove9841 Жыл бұрын
Yes to give thanks is necessary but Please do not go off line by trying to get in to the people's mind. Leah was sad because Jacob didn't love her as Rahel. the guy said I don't have anyone to cary me to the water because that is what he knows and that was how you get healing up to that point. he was not trying to give thanks to Jesus.
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Жыл бұрын
🥰😍🤩😘😭💖💥🙏👂👀🛖🏩🌅
@ameadera3879
@ameadera3879 Жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው እስከ ወዲኛው ድረስ ፀጋውን ያብዛልህ
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 73 МЛН
ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ
44:20
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 14 М.
አምላካቹ አሸናፊ ተዋጊ ነው አትፍሩ Amazing Preaching With D.R Abraham Teklemariam
1:04:24
EEC Ottawa በኦታዋ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን
Рет қаралды 22 М.