No video

👉14 አመት የለፋውት ብሬ ከኔ ተማሩ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 182,339

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@WiaTube770
@WiaTube770 7 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤❤
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 7 ай бұрын
amen wed❤❤❤❤endat nwsh
@user-fs6sg5hg2p
@user-fs6sg5hg2p 7 ай бұрын
አሜን አሜንን 🤲
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk 7 ай бұрын
አሚን
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 7 ай бұрын
እኔ መቸም. ለምለም ለመገዛት እያሰብኩንበረምንትመክሬኛለሽ😢😢6 እረሁላቹህም ንገሩኝወላሂ አሁንምንይሻለኛል
@njahn1676
@njahn1676 7 ай бұрын
አሚንንንንንያረብ🤲🤲🤲🤲
@JemilaJemila-yh4mi
@JemilaJemila-yh4mi 7 ай бұрын
ሲጀምር ብትሰጪም ባትትሰጪም የሚተርፍሽ ስም ነው የማዳም ቅመሞች ለራሳችሁ እወቁ ሰጡኝ ብሎ የሚያመሰግናችሁ የለም ኩርፋያቸው እራሱ መከራ ነው ❤❤❤❤
@user-sh3kz3fl9m
@user-sh3kz3fl9m 7 ай бұрын
eko😂
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 7 ай бұрын
ትክክል
@Eyerus-
@Eyerus- 7 ай бұрын
ደምሩኝ ስወዳቹ💗
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 7 ай бұрын
😂😂😂😂እኔወላሂስውየሰጠውን አያነሳም ግን አገርስገባይጨቀኛል ለእሌምንእሰጣለሁብየ ከዛ ለአንድዋ ይህን ልብስ ብሰጥ ሽንትቤት ስታጥብበት የኖረችውን ሰጠች ተብያለሁ ግን ወላሂ አድስነው የገዛሁ😅 ስለዚህ እኛ ሰተንም አንመሰገን
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 7 ай бұрын
ሳህ😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
እኔ ብታምኑም ባታምኑም 2 ሻንጣ የተፈቀደልኝን ብቻ ነው በኤርፖርት ይዤ የምመጣው ከዛ በተረፈ ሁሉን ነገር የሚያስፈልገኝን ሀገሬ ነው የምገዛው።ግሙሩክና ቤት እስክትደርሱ የመሳፈሪያው ባዶ አስቀርቶኝ ዳግም መሰደድ አልፈልግም።😊ሲሸጥል ከእናትና አባቴ እህት ወንድሜ ውጪ ለጎረቤት ለዘመድ አልጨነቅም ከኔጋ መቶ የሰራ የለም ብር ለቡና ብዬ ያቅሜን ብሰጠው ነው።😅ገብጋባ ልባል።
@ttww9470
@ttww9470 7 ай бұрын
ጐበዝ እኔሥ የገዛሁት አለ እደት ላድረገው😢
@zdzd-im5sd
@zdzd-im5sd 7 ай бұрын
@@ttww9470 ልብስ ከሆነ እዘሽዉ ሂጅ በትንሽዬ ከርቶን አርጋሽ ልብስ ብዙም ምቀረጥ አይመስለኝም
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 7 ай бұрын
በረካ ሁኝ የኔ ቤጤ ሲጀመር ተይዠ መጣሁ ብዬ ከችነው ለአንዱገዝቸ ላንዱ ከምተው ለእናትናላባቴ ለራሴ ሚስፈልገኝን ገዝቸ ሹልክነው 😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ምንድነው ልብስ ነው እቃ?​@@ttww9470
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
​@@Ekram-dh4jg በሀዘንም በደስታም በማጣትም በማግኘትም የማይለዩሽን ዋጋ ለከፈሉልሽ ማስቀደም እህቴ ሌላው ተይው
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሳቹ አደረሰን❤ ለሙዬ ስለመረጃው እናመሰግናለን የኔ ጀግና❤
@Aaaa-ck5tz
@Aaaa-ck5tz 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰ
@AaBb-lx8uz
@AaBb-lx8uz 7 ай бұрын
አሜን እንኳን አደረሰን
@mahitube9113
@mahitube9113 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 7 ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደርሠን
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 7 ай бұрын
አሜን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ✝️❤❤🌺🌺🌺
@user-vg8pk3bg7j
@user-vg8pk3bg7j 7 ай бұрын
ቱ ተዎልዶ ልደት የምከበርለት ሰው እንጅ ጌተ አይደለም እሺ
@MissBaiyus
@MissBaiyus 7 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤🙏
@user-ky6kg8ey6b
@user-ky6kg8ey6b 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዷ
@zumaraalmahdihiyaw6846
@zumaraalmahdihiyaw6846 7 ай бұрын
Kita ras akafa silu doma tiyalesh
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ በስደት አለም የምትገኙ እህቶቼ
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አሚንያረብብብ
@user-yh5zq8ls8i
@user-yh5zq8ls8i 7 ай бұрын
አላሁ አሚን ያረብ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 7 ай бұрын
አሚን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 7 ай бұрын
አሜን አንተንም ጠብቆ ያቆይልን
@fatmaendis356
@fatmaendis356 7 ай бұрын
አሚንንንን
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 7 ай бұрын
ለሙ እውነቷን ቁጭ ስለምታደርጊው ❤❤❤❤
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 7 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ እህቴ :: ይሄ ለአረብ አገር ላሉ እህቶቻችን ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ይሰራል:: እኔ የምኖረው ዩሮፕ ነው ስመጣ ቤተሰቦች ደስ አይልም የሚያሳዩት ነገር:: ስለዚህnext time i go am going empty handed ❤️
@fauziajamal4524
@fauziajamal4524 7 ай бұрын
በእናትህሽ ውዴ እኔም ስንት መከራ አይቺለሁ ይቅር ባወራው ትርጉውም የለሁም እና ውዴ የት ሀገር ነው ያለሽው ኢሮውፕ እኔ ቢያንስ አሁን ሳይሁን እንደ እግዚአብሒር ፍቃድ ከወለድኩኝ በኃላ ለመሂድ አስባለሁ ቢያንስ ከፍዬ የምሂድበትን አመቻችልኝ ከተሻለሽ ፕሊስ ሲስተር
@felanatube
@felanatube 7 ай бұрын
ለተሰጠን ስጦቷ አመስጋኝ ብንሆን ኖሮ ማመስገንን ብናውቅበት ፈጣሪ የውስጣችንን አይቶይባርከን ነበር ብቻ አሁንም ተመስገን እንልመድ የቱ ጥሩ መልእክት ነው እናመሠግናለን።
@surathehabesha
@surathehabesha 7 ай бұрын
ትልቅ ትምርት ነው ለህቶቻችን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
የኛ ልጆች ካልደረሰባቸው ተነግሯቸውም የማይሰሙ አሉኮ ሱራችን የሚረዳክ የሚማረው የደረሰበት ብቻ ነው።
@hirut7396
@hirut7396 7 ай бұрын
ለሙዬ የእኛ እንቁ መከሪያችን ኑሪልን እናመስግናለን የአረብ አገር ሴትን ማንም አያመስግናትም ፈጣሪ በየአለንበት ይጠብቀን ❤❤❤❤
@user-qs9sy3ql7o
@user-qs9sy3ql7o 7 ай бұрын
የኛንሥቃይና ልፍት የሚያዉቅልን ፈጣሪብቻነዉ
@user-lq7uh3zt1n
@user-lq7uh3zt1n 4 ай бұрын
😢
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s 7 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም 2 አመት ከ6 ወር ሁኖኛ አንድ እቃ አልገዛውም እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቤት እቃየን ከለምለም እህት ገዝቸ ነው ወዳገሬ ማስልክ እንጅ እስካሁን ብሬን seve ከማድርግ ውጭ ምንም አድርጌ አላቅም
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v 7 ай бұрын
እኔ ደግሞ አንድ ምክር ልለግሰሺ ብርሺን ይዘሺ ራሰሺ ግጂ ሰትገቢ ወይም አህቶች ካሉሺ እናት ካሉ እነሱ ይግዙልሺ ካልሆነ ግን ራሰሺ ሰትሄጂ ግጂ
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 7 ай бұрын
እናቱ በሀሁነን ሰሀት ከራስሽ ውጪ ሰው ማመን ከባድ ነው እከሌ እከሌ አያስፈልግም እራስሽ ብርሽ ይዘሽ ግዢ ብርሽ ጠበቅ ሆ😢😢😢
@aberashalemu600
@aberashalemu600 7 ай бұрын
የተንቢ የልቤን የታነግርሽው አውነት ነው
@bitybity4949
@bitybity4949 7 ай бұрын
የትንብዬ አንቺ ትለያለሽ እውነት የኛ መካሪ አንቺ ስደትን ስላየሽ ድካማችንን ታውቂያለሽ በጣም እናመሰግናለን እህቴ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyerus-
@Eyerus- 7 ай бұрын
ቤቲዪ ደምሪኝ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
እውነትሽ❤❤ስንት ለፍተን ወስተን ሰልባችነው የሚሉት መማርአለብን😢😢😢እንኳን ለብረሃን መስቀሉ አደረሳችሁ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 7 ай бұрын
እካን አብሮዎ አደረሰን መስቀል ሳይሆን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ገናአ ነው
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf 7 ай бұрын
እውነት ነው እኔ ተቀጥቻለሁ. ወላሂ ሀቅ ነው 😢
@hargegobena8962
@hargegobena8962 7 ай бұрын
እዉነትሸን ነዉ ልጄ ኢትዮጲያ ያሉት ዉጪ ካለዉ ይበልጣሉ የኛን ሰጦታ ከምንም አይቆጥሩትም ሌላ ሰዉ እንዲማርበት ሰላደርግሸ እናመሰግናለን
@fatimasiraj2748
@fatimasiraj2748 7 ай бұрын
በጣም ትክክል ናት ከንግግሮ ጠብ የሚል ነገር የለም እባካቹህ ተማሩበት እኔ ጥንቁቅ ነኝ አልሀምዱሊላህ ።👌
@maqaram8997
@maqaram8997 7 ай бұрын
ለሙ እኔ 6ወር በኋላ ወደሀገሬ እገባለዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ የሰጠሽኝ እኔ የሆነ ሚዲያላይ የገዛ እናቷ ምን ይሄን ቡትቶ አምጠሽልኝ አለች ሚዲያላይ ቀርባ ልጅቷ እያለች እኔነኝ በእናቷ ንግግር የተቃጠልኩኝ አረብ የሰራሰዉ ነዉ የኛን ድካም የሚያዉቀዉ
@beetyube
@beetyube 7 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ ለምለም ቤተስቦች አሪፍ ትምህርት ነው አመስግናልን🎉😢
@ziyadashifa-kx8qy
@ziyadashifa-kx8qy 7 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር የመጀመሪያ ከተታለልን ሁለተኛ ትምርት ማይሆነን ነገር ነው ለሚ እንዳልሹ ለመጀመሪያ 4 አመት ጨርሼ ስገባ ለገጠር እናቶች ለተወሰኑትን ብትን ጨርቅ ይዤ ሄጄ ሰጠኃቸው ከዛም የሆነ ቀን እንዷ ጋር ዝብዬ ከልጅዋጋር እቤትዋ ገብቼ ሳይ የጠኋትን ልብስ የውገባቸው ማሰረያ አደረጉ ብትን ጨርቅ ማለት ነው በጣም የታዘብኩት አንዴ ተታለልን ይበቃል ትምህርት ይሁነን 😢
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 7 ай бұрын
ሞትኩ😂😂😂😂😂😂
@semirasemira4968
@semirasemira4968 7 ай бұрын
የቸገራት ለወገቧ መቀነት ቢሆን ነዉ ክክክክክ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 7 ай бұрын
😢😢😢😂😂😂😂😂😂ጭራሽ
@AsnakechGetabalew
@AsnakechGetabalew 7 ай бұрын
እኔ ሰባራ ስንጥር ካርጎ አላደርግም አንድም እቃ አልገዛሁም እጅና እግሬን ይዤ ነው የምገባው ብሬን ልኬ አስገዘዋለሁ ወጪው ሲታሰብ መግዢያው መላኪያው ከዚያ ከግምሩክ ብማውጫው እንደ ገና ወደ ክፍል ሀገር ስትሄዱ ማውጫው ማውረጀያው ከባድ ነው እንትኖሩበት ቦታ መርጣችሁ ትገዙት አላችሁ ያልገዛችሁ አትግዙ የገዛችሁ የለፈችሁበት የልፋታችሁ ዋጋ በሰላም ይግባላችሁ የኛ ነገር ልፍት ብቻ ነው
@user-tn4rz5wb5s
@user-tn4rz5wb5s 6 ай бұрын
በገዛ ብሬ ተሰደብኩ ተናቅሁ እረከስኩ እናቴ ሳትቀር አሽሟጠጠችኝ ወንዝ ወስጀ ብጥለው ደስታውን አልችልም ነበር አምላኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ብየ አለቀስኩ😢😢
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 7 ай бұрын
እውነትነው ገዘቡን ከያዝን ምርጥ ምርጥ እቃ አለ እና እኛ የመዳም ቅመሞች ብራችንን እን ጠቀምበት
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 7 ай бұрын
ለሚየ አንችኮ ልክ እንደ እናት ልጅ ነሽ የሚሰማሽ ጠፍጅ የኔ ደርባባ ዘርማንዝርሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
@sineduayele6519
@sineduayele6519 7 ай бұрын
ትክክል !!!!!!!!!ልጄ ራስሽን አውጪ!!!!!ዘመደ ብዙ ጠላው ቀጭን ነው።የምታተርፊው ቅያሜ ነው።ግዴታሽ መጀመሪያ ለወላጆችሽ ነው ።ለዛውም ከተቸገሩ ይልቁንስ ቤት ቦታ ግዢ ይህን አደረገች ተብሎ የአንድ ሰሞን ወሬ ነው።በስተጀርባ ካለው ሃሜት ሌላ ከዛ ሻንጣሽ ባዶ ሲቀር የምትቀሪው አንጀቷ ካረረው እናትሽ ጋር ብቻ ነው።በዚ ህ ላይ ዕድሚሽ ለትዳር ያልፍና የህይወት ትርጉም ጠፍቶብሽ የትካዜ ኑሮ ነው።ጎመን በጤና ሁሉንም ነገር ጌታን ይዞ በመጠኑ በአግባቡ በጊዜው እና እግዚአብሔር ን በመፍራት መኖርን መርህ ማድረጉ ይበጃል !!!!!!!
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 7 ай бұрын
እውነት እውነቱን ስለምትናገሪ ስለምክርሽ ተባረኪ!!!
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 7 ай бұрын
በስደት ያላቹ ሁሉ ሠላማቹ ይብዛ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 7 ай бұрын
Amennnnnnnnn yarbe😢😢😢
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 7 ай бұрын
እውነት ነው የኔ የገዛ እህቴ እራሱ አረቦች የጣሉት ልብስ ለቅማ አመጣች አለች ምንም አትግዙ እህቶቼ የራሳችን ህይወት ማሻሻል ይሻላል እንጂ ምንም ለቤተሰብ መግዛት የለብንም እራሳችን መለወጡ ይሻላል😢😢😢😢😢😢😢
@ethiojole
@ethiojole 7 ай бұрын
😮😢
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
በእውነት ለሙ ለወድሜ ሚስት ከዉጭ ያመጣዉት ሰጥቻት ስልባጅ አለች ወንድሞች እና እናት አባቴ ብቻ አመሰገኑ እንጅ አሁን ግን ሁለት ዓመት ሆነኝ ይሄንን ይዤ እሄዳለው ብዬ ምንም ያሰብኩት ነገር የለም ለራሴ ከሚሆን ነገር ምንም ይዤ አልገባም
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 7 ай бұрын
_ለሙ በጣም ትክክል ነሽ እኔ ከ4አመት በፊት ሂጄ ነበር ልብስ ሰብስቤ ለቤተሰብ መወልወያ ነው ያመጣሽልን ነው ያሉኝ😢 አሁን ድጋሜ ብጣሽ ይዥ አልሄድም ትምህርት ሆኖኛል ሀገር ገብተው የማያውቁ እህቶች በጣም ያሳዝኑኛል ሲነግሯቸውም አይሰሙም ደግሞ አትግዙ ሲሏቸው ሌላ ነገር ነው የሚመስለቸው_
@Rutatube7595
@Rutatube7595 7 ай бұрын
ጉበዝ ካለፈው መማርሽ👍
@enaya0481
@enaya0481 7 ай бұрын
እውነት ነው ብራቹን ያዙ እህቶች🤔😍😍😍
@zdzd-im5sd
@zdzd-im5sd 7 ай бұрын
ለም ትክክል ነሽ አበከቹ እህቶች በብረቹ አትጨዋቱ የገኘቹት ነገር ሁሉ ለመግዛት ብረቹን አተወጡ ወላሂ ሀገረችን ምርጥ ምርጥ እቃ ሞልቶዋል ለእቃ ብለቹ ሂሳብ አርገቹ ግቡ ከዛ ቀስ በስ የቤት እቃ ትሞላለቹ ግዴታ ሁሉንም በአንድ ላይ መግዛት የለበቹም እሽ ኑሮ በዘዴ ሁሉም በሂደት ነው ምሆነዉ ስጦታ የተሰጠቹትን ልብስ ብቻ ምርጥ የሆነ ልብስ የዙት ለረሰቹም ይሆነል
@Hawiti_31
@Hawiti_31 7 ай бұрын
ትክክል እኔም ደርሶብኛል ምንን አየመሰግኑም ሌላ ስም ነዉ የሚሰጡት እህቶቼ የረሰቹን ልብስ ብቻ ይዘቹ ሂዱ❤
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 7 ай бұрын
እኔ እድሜ ለቄሮና ጁንታ አስራ ሰባት አመት ሰርቼ ሁለት ሳጥን እቃ ከሲታራ እስከ ማንኪያ ሹካ እረትቤ ላኩኝ የዛሬ ሶስት አመት ሸዋሮቢት ተቃጠለ አቃጠሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቤት የለ እቃ የለ ቤተሰብ የለ አንድ እህት ነች ያለችኝ አላህ ብዙ ያድርግልኝ
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd 7 ай бұрын
አንቺ ደና ሁኚልኝ እህቴ❤❤
@gxydyxyyx3629
@gxydyxyyx3629 7 ай бұрын
አንቺ ደሄና ሁኒ እህቴ ሁሌም ሰለዋት በየቀኑ አርጊ እሽ አላሄ ያበርታሽ😢😢
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 7 ай бұрын
@@gxydyxyyx3629 አሚን
@fatimam0hum0ed20
@fatimam0hum0ed20 7 ай бұрын
❤ይች ልጂ አንጀት አርስ ናት
@user-ot8hf1sq5s
@user-ot8hf1sq5s 7 ай бұрын
አዉነትሸን.ነዉ❤❤❤❤❤
@Eyerus-
@Eyerus- 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@kwkw2678
@kwkw2678 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው ላምለምዬ እኔ ላአያቴ ብትን ጨርቅ ሠጥቼ የጠረቤዘ ምንጣፍ አረገችው ማንም አያማሠግንም
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 7 ай бұрын
በጣም ብልህ ልጅ ነሽ የሚሰማሽ ከተገኘ በሁላቸነም ደርሶብናል።ሁሉም ያልሽው ትክክል ነው።
@nawal5119
@nawal5119 7 ай бұрын
በተለይ የሳኡዲ ልብሰ አይነፋም ውድም ብትገዙ ሀቅ።
@nawal5119
@nawal5119 7 ай бұрын
ለሚ እቃው ከአመሪካን ነው እንዴ የመጣው በዶላር ዋጋውን የምትነግሪን የው ኮተት የምንወደው የአረብ አገር ቅመሞች ሰለሆንን
@RutaTube472
@RutaTube472 7 ай бұрын
ለምን እደሚልኩት አላቅም ሀገር ከገባ ቡሀላ ልብሱ ጭምዲዲ ነው እሚለው ማፊ ፍይዳ ብራችሁን ያዙ
@umeman3175
@umeman3175 7 ай бұрын
👌👌
@ZaharaEtho
@ZaharaEtho 6 ай бұрын
Bechemadedem behuala yestekakelale
@zuzi8166
@zuzi8166 7 ай бұрын
ወላሂ እውነት ነው እኔ እራሱ የዛሬ አመት ሄጄ ነበር ኢትዮጵያ ከዛ ካርጎ አድርጌ ነበር ስንት ብር አወጣሽ አትጠይቁኝ ሌላው ተውት ለትራንስፖርት ያወጣሁት። በዛ ላይ እኔ ተጨንቄ የወሰድኩት እዛ ስሰጣቸው ያለውን ነገር እኔ ነኝ የማውቀው!! (ከፈለጋችሁ ብር ስጧቸው በተረፈ ብራችሁ ወርቅ ግዙበት እኔ ያወጣሁት ገንዘብ አሪፍ ቤት እሰራበት ነበር ከሰው ተማሩ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 7 ай бұрын
ብር የምንሠጠው ምን ያህል ልንሠጥ
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 7 ай бұрын
I wish lots of people were watching this. Lots of people don't appreciate the improved country. Thank you PM for improving the country.
@kababushnuguse
@kababushnuguse 7 ай бұрын
Yes dhuga keet thanks sister 💯 biyya keenya ethiopia kan biyya arba jiru caalaa 🥰🥰🥰👍😅😅😅😅
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 7 ай бұрын
Please 🙏🏻 please 🙏🏻 please 🙏🏻 keep 🙏🏻 up your hardworking 🙏🏻 you are an extremely 🙏🏻 strong Ethiopian and an outstanding 👏 Ethiopian hero 👏 you are helping your community in so many ways 👏 by sharing important information congratulations 🎊 👏 💐 🥳 congratulations 🎊 👏 💐 🥳 congratulations 🎊 👏 💐 🥳 for all your blessings and success.
@user-od4qz5sy4z
@user-od4qz5sy4z 7 ай бұрын
አሬ ሌምሌም ያተስጥችሁ አታባይ እኔ ጋር አዴላም ስጦታ ።ፋድሽ ብርቂ ነዉ እህት ደግሞ እውነት ሽን ነዉ እኔ እህትሽ ገዝች ልብስ ነዉ ውይስ መገርጃ ነዉ አሉ ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን እህታችን
@user-jr6db8ge2h
@user-jr6db8ge2h 6 ай бұрын
እኔ አላሀምዱሊላህ ትንሽ ነው የከፈልኩት ያልጠበቁት ወላሂ ደስ ብሎኛል በጣም ትንሽ ተገርሜ ልሞት ነበር
@user-ps6re4dq7f
@user-ps6re4dq7f 7 ай бұрын
እኔ አስቤ ነበር ኧረ ይቅርብኝ ሀገሬ በሰላም ያብቃኝ እንጂይ ሀገሬ እገዘዋለሁ❤❤❤❤❤
@gjk8731
@gjk8731 7 ай бұрын
ይቅርብሽ እህቴ
@rozalovetube
@rozalovetube 7 ай бұрын
ልክ ነሽ የተቢ ምስጋና ለሌዉ ነገር ብራችን መያዝ ነዉ እሷ ደግሞ በርሜሉ እራሱ አበዛችዉ ዉስጡ ያዘዉ እኮ ቢሸጥ እራሱ ያዉጣችዉን አያዉጣም😢 ለእራሳችን መሆን አለብን
@user-nn2fz6sh9w
@user-nn2fz6sh9w 7 ай бұрын
የኔ እንኳን ሊሰጡ ይቅርና ባይኔም አያሳዩኝ ለሀገር ያብቃኝጅ ብሬን በሻርቤ ጫፍ ቋጥሬ እመጣለሁ እኔስ ሀገርም መጥቸ እነዛ ሌቦች ናቸው የሚያሳስቡኝ እህህህ በስርቆት የተሰማሩ ሌቦች ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው
@SaidaShow3
@SaidaShow3 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ ለሙ አዲስ ገዝተን የካርጎ የቀረጥ ከፍለን ወስደን እነሱ ሰልባጅ ነው የሚሉት እኛ ቀልባችን እሺ አይለን ብቻ አልህምዱሊላሀ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 7 ай бұрын
መቃጠል በተለይ ቤተሰብ እቃ አትግዙ የተሰጣችሁትን ውራጅም ቢሆን በስማችሁ ከሆነ ከቀርፀ ነፃ ነው እህቶቸ እውነት ነው የኔ ማር እናመስግናለን ለመርጃሽ ❤️🙏
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 7 ай бұрын
ማለት ከቀርጥ ነፃ ስትይ ማሬ እኔ ሰወች ብርድ ልብስ ያልጋ ልብስ ሰተውኝ ነበር ጥየው ልሂድ እያልኩ ነበር ምን ትይኝ አለሽ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 7 ай бұрын
@@iloveethiopa9966 ጥለሽ አትሂጅ ማሬ አሮጌ ልብሶች ካሉሽ በርሜል ገስተሽ በስምሽ ካርጎ ላኬ የኔ አንድ በርሜል ነፃ ነው ያወጣሁት አሮጌ ልብሶች አይቀርፁም አንድ አመት ከስድስት ወር ሆነኝ ከመጣሁ አዳድስ ልብሶች እቃወች ብቻ ነው የምንቀርፀው አሉኝ በስምሽ ከሆነ በቤተሰብ ስም ከላክሽ ግን ያስከፍላሉ
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 7 ай бұрын
እረ ከቀረፅ ነፃ የለም እኔ 280ኪሎ ልኬ3500ነው የከፈልኩት​@@iloveethiopa9966
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 7 ай бұрын
@@iloveethiopa9966 ልትሳፈሪ ስትይ እንባሲ ሂደሽ በስምሽ ወረቀት አስፂፊ ትችያለሽ
@warkamedia
@warkamedia 7 ай бұрын
ጌታን በትክክክክ ሰልባጅ ነው የሚሉት ቤተሰብ😢😢😢
@mesekerma4095
@mesekerma4095 7 ай бұрын
እውነት ነው እህት
@user-vg8pk3bg7j
@user-vg8pk3bg7j 7 ай бұрын
ኤጭ ለሙዬ ዝም በየቸው ብትጮህም አይገበቸውም ሲንቴ ተዎረ ከርጎ አትለኩ እየተበለ እኔ ከሰኡድ የወሰድኩት ከዘ ሰልበጅ አመጠች ብለውኝ አቀጥለውኘል እኔ ለልጄ እንኳን አልገዘለትም ለሀገሬ የብቀኝ እንጅ ሁሉም በሀገሬ እገዘለው ሲጦተ እንኳን አልፈልግም እቀ እነ ልብሲ ከፈለጉ ብር ይሲጡኝ ደሞ ሰዎቼ ቅንቅነሞች ሲለሆኑ ምንም አይሰጡኝም
@mekiyamekiya3364
@mekiyamekiya3364 7 ай бұрын
ሚገርማቹህ ወርቅ አልቀልኝም ነገር ግን ወልጄ እናቴ ጋ ሄጄ የወንድሜ ልጅ የአርብ ሰልባጅ እንጂ ምን አየን ነው ያለችኝ ለዛውም እኔ ያመጣሁት ብትን ጨርቅ ብቻ ነው የወሰድኩት የወንድሜ ሚስት አንዷ ያልጋ ልብስ አርጋው እርፍ ያባቴ ሚስት አንዷ የእበት መሸከሚያ አርጋው ግልግል ከእናቴና ከባለቤቴ እናት በስተቀር ሁሉም በስራአቱ ለብሰውት አላየሁትም
@nurabentbaba
@nurabentbaba 7 ай бұрын
ሰለም እንካን ደህና መጠሽ ለሚ ጀግነችን❤🎉
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
የተንቢ እንኳን የጌታችን የኢየሱስ ክርሥቶሥ በሠላም አደረሠሽ እህቶቼ እቃ አገራችን ላይ እንዴለለ ከአረብ አገር ጭነው ይሄዳሉ ተው እቃ አገራችን ላይ ሞልተዋል
@woine123
@woine123 6 ай бұрын
አንቺ ጎበዝ ሴት ነሽ:: ሰሚ ከተገኘ አንቺ እውነቱን ተናግረሻል:: ይሄንን ቅራቅንቦ ሰብስባ ከምትልክ ገንዘቡን ይዛ መጥታ ሻይ ቤት ከፍታ እየነገደች ቡና መግዣ ብትሰጣቸው ይመርቋት ነበር::
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 7 ай бұрын
የብሃር በር ካለን በትንሽ ክፍያ ብዙ እቃሆችን አገራችን መላክ እንችላለን ሌሎች አገራት በፕሌን ሳይሆን በመርከብ በርካሽ ብዙ እቃሆችን እየላኩ ቤተሰቦቻቸውን ይረዳሉ ለምሳሌነት ናይጀሪያሆች ከመኪና አልባሳት ምግብ ኮስሞቲክስ ብዙ ነገሮች አገራቸው ይልካሉ ካገራቸው ምግብ ያስመጣሉ እኛ ኢትዮጵያውያን ወደብ ባለመኖራችን ስንበዘበዝ ኖረናል ውጪ ያለው ቤተሰቡን ብዙ መርዳት ሲችል ሳይችል ቀርቶ ሁላችንም ተቸግረን እየኖርን ነው
@Rutatube7595
@Rutatube7595 7 ай бұрын
የተንቢ ቤተሰቦች እንኳን ለብርሃነ ልዴቱ አደረሰን \ሳቹ🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉መልካም ገና ለሙዬ
@obseefraaol9146
@obseefraaol9146 7 ай бұрын
በጣም ስጨነቅ ለነበረዉ መልስ ሆንሽልኝ የኔ ጀግና ሴት አመሰግናለዉ😘❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
ትክክል የሚያውቅ ያውቀዋል የካርጎንነገር
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 7 ай бұрын
Quality የሚባል ነገር አለ የቻይናን ቅራቅንቦ 5,000 ያውጣል በውጭውም አለም በ200 ዶላር የምትገዥው በጣም Quality የሌለው ነው እስከ 900- 1, 000 ዶላር ከዛም በላይ የሚያወጣ የ kitchen እቃ አለ 200 ዶላር የሚገዛው በጣም ተራ የቻይና ቅራቅንቦ ነው እናንተ የምታዩት የእቃውን Quality ሳይሆን ስንት አወጣ የሚለውን ነው የምታዩት ብረድስት ሁሉ አንድ አይነት አይደለም ጥራት ያለውን በውድ ግዙ ቅራቅንቦ ቆርቆሮ ከምትሰበስቡ
@rabiahussain5192
@rabiahussain5192 7 ай бұрын
ብረ ካለንኮ ሀገራችን ተሻሽሎል ሁሉም ነገር አለ
@user-eh1wo6un8x
@user-eh1wo6un8x 7 ай бұрын
እውነት ነዉ ለምለም ❤❤❤
@Eyerus-
@Eyerus- 7 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 7 ай бұрын
አየ ለሙየ አችም ለመምከር አላረፍሽ እኛም አልሰማንሽ ኢንሻ አላህ ብጣሽ ጨርቅ አልገዛም ሀገሬ ሰላም ይሁን እዛዉ እገዛዉ አለሁ
@bayetube-rh8re
@bayetube-rh8re 7 ай бұрын
ሁሌ ለዱንያ መጨነቅ መለቀቃስ ዱንያ ኢኮ ጠፊ ነት ኢስቲ በል አግብተሽ ነፍሰ ጡር ሆነሽ ኢንይሽ
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 7 ай бұрын
ለምለምዬ የእንጀራ እናቴ ብትን ልብስ ወስጀላት ብሰጣት ልክ እንዳቺ ወረወረችው😂😂😂😂😂😂 ትዝ አስባልሽኝ ውርወራሽ
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 7 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ
@zebibatube4755
@zebibatube4755 7 ай бұрын
እኔም የአክስቴ ልጅ ሰጥቼያት ዞር ስል ጥላው ሄደች 😂😂
@Hayah-jf1mz
@Hayah-jf1mz 7 ай бұрын
😂😂😂
@fatumamuhammed7167
@fatumamuhammed7167 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም የእንጀራ እናቴ ልክ እድ እናቴናት ብየ ያልውሰዲኩላት የለም ግን ምን ብትለኝ ጥሩው ያረብ ውራጂብላኝ ቁጭ ውረውረችው እደት እዲተቃጠልኩ
@user-rv9tb9qs1s
@user-rv9tb9qs1s 7 ай бұрын
እዉነት ለሙየ የኔጀግና❤❤
@tube-ef6sr
@tube-ef6sr 7 ай бұрын
የውነት ስወዳት❤❤❤
@gigu5963
@gigu5963 7 ай бұрын
እፍ እናት የሖሽ ልጅ ምክርሽ እኮ ስወድሽ ሳውዲ ነኝ ሐገሬ ስገባ ባገኘሽ ደስ ባለኝ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 7 ай бұрын
ለሙየ አኮ ጎበዝ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
እውነት ከአሜሪካ ተይዞላቸው ተሂዶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አይሉም በዚህ ግዜ ምን ይሆን ችግራቸው
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 ай бұрын
ኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዙ፡ወርቅግዙ፡ጫማ ግዙ፡ሞባይል ካሜራ ግዙ ውዶች
@comcell3831
@comcell3831 7 ай бұрын
እውነት ነው እኔ የዛሬ አመት 6መቶ ዶራል ከፍዬ ሀገሬም የመኪና የቀረጥ ከፍዬ የሰጠኋቸው በሙሉ የአረብ ቡቱቶ ነው ያሉኝ እውነትሽን ነው😢
@erinabella5455
@erinabella5455 7 ай бұрын
በተቻለ መጠን ገንዘባቹን ይዛቹ ኑ ወደ አገራቹ : ገንዘባቹ በሚረባና በማይ ረባ አታጥፉት : እባካቹ ስደት መራር ነው ለራሳቹ ሁኑ ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 7 ай бұрын
ስናሳዝን አንድም ሰው ሚረዳን ሚያስብልን ዬለም እኮ አቃጥሎ ሊደፉን ነውመደርሱት
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ውድ እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ
@zinetmohammed-mf8fq
@zinetmohammed-mf8fq 7 ай бұрын
የምር እውነት ተናርሽ ተቸሽኝ ትንሺኳ፡አያመሰግኑም በሰልባጅ ልታሞኘን ይላሉ እኔ ወላሂ ከአረብ ሀገር ለቤተሰብ የያዝኩትን ልብስ ከ8 ቀን በሗላ አጥር ላይ በየጓሮ ተንጠልጥሎ በየ በረንዳው በሰቅሎ ዶሮ እያደረበት ነው ኧረስንቱን ልንገርሽ ሆዴ አሯል ነጭ ቀሚስ ለአባቴ ይዠለት አንድ ቀን ለብሶ ድጋሜም ሳይለበስ አህያ ሲጫን ከታች ድልዳል/ ረራ አድርገውት ሳየው አለቀስኩ በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር እኔኳ ብዙ ተምሬበታለሁ ለአድሶች ይብላኝላችሁ ብቻ ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል እሙ አንድ የሚወድቅ ነገር አላወራሽም አደኝቅሻለሁ የውስጤን ነው የተናገርሽ በርች
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 7 ай бұрын
እውነት ነው ለምለምዬ የመዳም ቅመሞች ብራችሁን ይዛችሁ ግቡ ❤❤❤❤
@rakuae7634
@rakuae7634 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው❤
@emufamilytube
@emufamilytube 7 ай бұрын
ለሙ እንደ ሀበሻ ደደብ እኮ የለም አይሰሙም
@familytube2130
@familytube2130 7 ай бұрын
ኣንችስ😂😂
@N33Natty
@N33Natty 7 ай бұрын
ትክክል እህቴ ኮተት መሰብሰብ ፣
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 7 ай бұрын
ክክክክክክክ ከአንችው ይጀምራል
@mesekerma4095
@mesekerma4095 7 ай бұрын
ትክክል ብልሻል እህት እኔ ሁለት ሻንጣ ልብስ ይጀ ሃጀ ሸልባጭ ነው ያሉኝ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 7 ай бұрын
አትስደቢና መንቃራ አች ማነሺ
@user-nj9sj2lg1u
@user-nj9sj2lg1u 7 ай бұрын
እዴት አይነት ሀቀኛ ሰው ነሽ ከተናሽው ሁሉ የተሳሳትሽው የለም
@tregeocell2094
@tregeocell2094 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ እኔ ሁለቴ ካጎ አርጌ እዛ እዛ ሲደርስ ሰባድ ነዉ የሚመስለው የቆጨናል አሁን ሁሉ ነገር ሀገሬ አለ አድርጎ አለማሰቡ
@zed8788
@zed8788 7 ай бұрын
ብራችሁን ይዛችሁ ኑ ከ2ሻንጣ በላይ ትርፍ ከፍሎ ማምጣት አያስፈልግም ለስጦታም ብሩን ስጧቸው ለልጆችም ሰልባጅ ሞልቷል :: ሲጀመር ጥራት ያለው ልብስ ያለው እዚህ ነው ::🙏🙏 ለልብስ ይህን ሁሉ ብር ሀገርሽ እኮ ምርጥ ቢስነስ ይከፍትልሽ
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 7 ай бұрын
ያለንን የት እናድርገው
@Tigist956
@Tigist956 7 ай бұрын
አውነት ነዉ❤❤😢😢
@user-sd8gc2er8j
@user-sd8gc2er8j 7 ай бұрын
በትክክል እህቴ በእውነት ተባረኪ ጥሩ ምኪራ ነው ❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 6 ай бұрын
ልክነሺ፡እኔ እራሱ፡በፊፁም፡ካርጎ፡አልወድም በአሁን ሰአት ኢትዮጲያ ያለ ሰው የሚለብሰው በጣም ፂድት ያለነው
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 7 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ይቅርባችሁ የህ ጨረቅ
@asiaaanoud2155
@asiaaanoud2155 7 ай бұрын
እውነትሺነውእህት❤️❤️❤️💪
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 7 ай бұрын
በጣም በጣም ትክክል ትክክል ትክክል ውጪ ያላችው ገንዘባችውን ሴፍ አርጋችው አገራችው ስራ ብትሰሩበት
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ለሙ እኔላይ የደረሰው ነው የተናገርሽው አልቀበልም ያለኝ ቤተሰብ አለ ለብሰውም አልተደሰቱም ተባረኪ የኔ ቅመም እንኳን አሳወቅሽኝ በጣም ነው የማመሰግነው
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 7 ай бұрын
አረቦችም መስጠት ትተዋል ለሙ እህቴ እኔ ግን እዚህ አልገዛም ከሃገሬ እገዛለሁ እህቴ እውነት ነው ምክርሽ
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 7 ай бұрын
😅ይፈልጋሉ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው ከምር ❤❤❤😢
@Eyerus-
@Eyerus- 7 ай бұрын
መሲ ደምሪኝ እማ❤
@user-eg9qi2dk6m
@user-eg9qi2dk6m 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው እኔ ከአሜሪካ አምጥቼላችው ከተቀበሉኝ በሃላ በሚቀጥለው ቀን ቤታችው ስሄድ መውልውያው አድርገውታል አይገርም የሚገርመኝ ልብሱን በጣም በውድ ነበር ይገዛሁት እነሱ የሚፍልጉት መቶ Dollar መንዘሬ 1 ሺ 1ሺ ብር ስስጣችው በጣም ተድስቱ ከዛ የሚፍልጉትን አውኩ እነሱ ችብ ነችው
@Zebu918
@Zebu918 7 ай бұрын
እውነት ነው ሰልባጅ ነው ሚሉት የኔ ያጎቴ ልጅ ልብሶች ይዛ ሄዳ ለወድሞቼ ሰጠቻቸው ወላሂ አለበሱትም ጣሉት እኔ አፈርኩ 😂😂😂
@Hayah-jf1mz
@Hayah-jf1mz 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@welotube463
@welotube463 7 ай бұрын
😂😢
@zuzutube3698
@zuzutube3698 7 ай бұрын
ተው እህቶቼ እረፊ ብራቹሁን ያዙ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 7 ай бұрын
Bitikill 😮😮😮
@user-vo4zn4sl6j
@user-vo4zn4sl6j 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ ግን አይነት አለው ድስቱ እኔ ስላየሁት ነው ለምሳሌ ተላጃና ቀሳላ ሀገር ቤት ያለው ልዩነት አለው ለዛ ነው እቃ ከውጭ የምናመጣው እህቴ የተንቤ ልብስ ያልሽው ትክክል ነሽ ሀረብ ሀገር ያለውና ሀገር ያለው ቡዙ ልዩነት አልው ምን አልባት ሀረቦች የሰጡንን እየመረጥን ይዘን እንመጣ ይሆናል ኤንጄ አንገዛም ሀገር ሰንገባ እንገዛለን
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 7 ай бұрын
ተባረኪ ልክ ብለሻል አረብ አገር ባልሆንም ከአሜሪካንም ስትወስጂላቸው እንደዚሁ ነው የሚሉት
@AbrahamLafamo
@AbrahamLafamo 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው ❤❤❤❤❤
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 192 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 67 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por AĂ­
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 192 МЛН